Тёмный

የቤታችን ወጭ በኮመንታችሁ ጥያቄ መልስ እነሆ የኮርኒስ .የሊሾ .ያጥር. የመብራት.ወጭ በዝርዝር## 

Layle & Mohammed
Подписаться 4,8 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

የቤታችን ወጭ በኮመንታችሁ ጥያቄ መልስ እነሆ የኮርኒስ.የሊሾ.ያጥር .የመብራት.ወጭ በዝርዝር##

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 272   
@ውደብለህጥራኝ-ዠ2ፈ
የእናንተ በጣም ሀሪፍ ነው ማሻ አሏህ እዛው ቁማችሁ ስለምታሠሩ እውጭ ያለነው በእጥፍ ነው ወጩ😢😢
@semira1396
@semira1396 Год назад
ትክክል እኔ ለሊሾ 6ባዦ ነዝ የገዛነው አለኝ የነሡ ሥሠማ 2ባጆ ጉድ
@hikmuhiku6518
@hikmuhiku6518 Год назад
ሀሪፍ ነው ማሻአሏህ በፍቅሩ በሰላም በጤና ኑሩበት መልካም ልጆችንም አሏህ ይወፍቃቹ
@laylemohammed8069
@laylemohammed8069 Год назад
አሚንንንን ያረብ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
@@laylemohammed8069 ለይሉ ግን ለጨት ቤት የትኛዉ ይሻላል ኮርኒስ
@laylemohammed8069
@laylemohammed8069 Год назад
@@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ ብላስቲኩ
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
እኔም ብላሥቲክ ላሥገዛነዉ
@semiratube9958
@semiratube9958 Год назад
@@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ የት ነው ያላችሁትቦታውግን ቦታውንማወቅእፈልጋለሁ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Год назад
ጎበዝ በደብ ነዉ ያስረዳሺን ዋጋዉም ሀሪፍ ነዉ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Год назад
ሀሪፍ ነው እሳ ብዙም ውድ አይዴለም ብዙዎች ያስፈራሩናል ውድ ነው እያሉ
@fgfg1513
@fgfg1513 Год назад
ጀዛኩመላህ ኸይር የምፈልገው መረጃነው ወላሂ ሽኩረን ለይል & ማሜ
@habiba76
@habiba76 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ለይል በርቺ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ሁል ጊዜ የምትለቂው በርቺ
@temeryoutube5632
@temeryoutube5632 Год назад
ማሻአሏህ ያምራል ዋጋውምሀሪፍነው
@እሙሂራ
@እሙሂራ Год назад
ማሻአላህ የሰላም የጤና የፍቅር ያርግላችሁ የልጅልጅ የምታዩበት ያርጋችሁ ግንየኮርኒሷን ነገርሳትነግሪንነው ስላልሰማሁነው
@አጀይባሚድያ
@አጀይባሚድያ Год назад
ማሻ አለህ ሰብስክራይብ አደረኩኝ ደስስስ ቲለላቹ ያፊቅር የሰለም ቤት የድርግለቹ ሀገራችንን አለህ ሰለም የድርግልን በስደት አለም ለይ የለነዉም አለህ በሰለም ለሀገረችን የብቀንን
@neimatube5439
@neimatube5439 8 месяцев назад
ማሻ አላህ ጥሩ ነዉ እህቴ እዛዉ ቆማችሁ ስለሆነ ብቻ አላህ ይሁነን
@mryammekaneselam
@mryammekaneselam Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካሁ አህለን እህቴ ማሻአላህ በጣምአሪፍነው ያምራ ል እናመሰግናለንሰላሳየሽንበርችልን🎉🎉
@Tube-wb5id
@Tube-wb5id Год назад
ምነው ማዳዬ እኛ በት እያሰራን ያልነውን ልታጨልይን ነው እዲ እናቴ አችን እየሰማሁ በሂሳብ እራሴ ዞረ ቤቴ እየተመረገ ነበር ገና ካሁኑ አስፈራራሽኝ
@መድናአሊቢሻራየመርሳዋ
ማሻ አላህ ያአፊያ ቤት የልጆች ቤት ያድርግላችሁ ሴፍቲ ታንከር ስንት ፈጀባችሁ አሁን ላይ ማሰራት ፍልጌ ነበር ስለ አጥሩ መረጃም አመሰግናለሁ አሁን ላይ ለመሰራት ስላሰብኩ ይጠቅመኛል
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
አብይ ሲቀየረ እኔ እሰራለሁ 😮
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
"ክክክክ እኔም ፈርቼ እሄው ቁጭ ተብየ ለሁኝ
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 Год назад
እሱ ሳይወርድ ወይ ይሙትና እሰራለን ሰርተን ስለሚያፈርሰው አንልፍ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
አሳቅሽኝ ማማዬ 😂😂😂 እውነት ብለሻል ባረብ አገር ለፍተን እየሰራን ድምጥማጡን እያጠፋብን ነው እኔም ቁጭ አርጌዋለው አንድ ክፍል ብቻ ሰርቼበት
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር አዎ እኔም ባታውን ከገዛሁ 6 አመት ሆኖኝል እዳቹው አድ ክላስ ቤት ኩሽና ሽት ቤት ሰረቻለሁ እና ተጨማሪ ልሰራ ብየ ፈረቸ ቁጭ አልኩኝ
@accacc5974
@accacc5974 Год назад
እውነትሸን ነው
@zdmohammed
@zdmohammed 4 месяца назад
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እህቴ እስኪ ቀለምና ኮርኒስ የሚስራ ሀሪፍ ደንበኛ ሹክ በይኝ😢
@Umufetitube
@Umufetitube Год назад
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ( ليأتينَّ على الناس زمان ، لا يُبالي المرءُ بما أخذ المال : أمِنْ حلالٍ أم من حرام ) "አንድ ሰው ገንዘቡን ከሐላል ነው ወይስ ከሐራም የሚያመጣው የሚለው ደንታ የማይኖርበት ጊዜ በርግጠኝነት በሰዎች ላይ ይመጣል።" አላህ በሀላል ገንዘብ የምንብቃቃ ያድርገን #ፕሮፋይሌን በመጫን #የነብያዮችን ታሪክ ይከታተሉ
@azioumer
@azioumer Год назад
አስላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበርካትሁ አህለን ውሳህለንንን እማዬ እንኳንንን ስላም መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እመስግናለህ አገራችንን ስላሟንን ይመልስልንን የደስታ የፍቅር የአነስ መደስቻ የቁርዓን መቅሪያ ቤት አላህ ያድርገው አላህ ይርዝቃችሁ ስኬታሟ እህቴ በርቺልኝ የኔ ቁኔ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@laylemohammed8069
@laylemohammed8069 Год назад
እሽ የኔ ልዩ
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 Год назад
በጣም ያምራል 🎉🎉🎉
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Год назад
እና አሪፍነውእኮወላሂ
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 Год назад
መዝጊያው ግን አሪፍ ነው
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Год назад
ህጋዊ ከሆና ማሻአላህ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Год назад
ማሻአላህ አይዞን የተጀመር ማለቁ አይቀርም በፍቅር ኑሩበት
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 Год назад
ማሻአለህ በጡሩ ወገ ነዉ ያሰረቹሁት ዘሬ እኮ ኖር በተወደደበት ወክት
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Год назад
ደስ ትላላችሁ አብሺሩ ለይሉ😍
@berekayoutube3513
@berekayoutube3513 Год назад
ማሻአላህ በጣም ሃሪፍ ነው
@Faeza852
@Faeza852 Год назад
ስንት ነው የደመራችው የአጥሩን ንገሩኝ😊
@zaburaahmed3023
@zaburaahmed3023 Год назад
ምርጥ ሰው ነሺ ገና አየሁሺ
@Amiryekchaw
@Amiryekchaw Год назад
አብሽሩ ያ ሀገሬ ልጆች በርቱ አላህ ይጨምርላችሁ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Год назад
አሪፍ ነው
@millionleena2040
@millionleena2040 Год назад
ደስ ምቱሉት ትንቶች ኖዉ ኣላህ መልሶ ምልሶ ምትፈልጉት ሁሉ ይሻጩ
@abduanuar606
@abduanuar606 Год назад
مشاءالله تبارك الرحمن
@fatma3189
@fatma3189 Год назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ምርጥ ጥዶች በርቱ
@አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
ባአላህ ለይሎየ ኮመት መልሺልኝ ለስንት ካሬ ነዉ 22ቆርቆሮ የፈጀዉ አጥር 🙄🙄🙄ለ250ካሬ ስንት ይፈጃል
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Год назад
እኔ ልመልስልሽ ዙሪያውን ከሆነ 123 ቆርቆሮ ወሰደ ነው ያሉኝ የኔን 250 ካሬው
@ኢማንዩቱብ-ለ6አ
@ኢማንዩቱብ-ለ6አ Год назад
ማሻ አላህ
@tube9777
@tube9777 Год назад
ማሻአላህማሻአላህ
@hawamuhammed9725
@hawamuhammed9725 Год назад
ማሻላህ ነው
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih Год назад
እሽበርቱሰብስክራይብ አደረኩ አብሽሩ 🎉🎉🎉🎉🎉❤
@fatema6593
@fatema6593 Год назад
በጣም እንመሰግናለን
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 Год назад
ወሰ ወረ ወበ
@saenuttifea5548
@saenuttifea5548 Год назад
የሰላም የፍቅርቤት ይሁንላችሁ እኔ ከብዶኝ ነበር የሊሾው ወጪ የናተን የፈጀውሳይ ብዙም አደለም የኔግን 120 ቆርቆሮነዉ ሊሾለማረግ ስንትይወስድይሆ
@የመዳምታክሢነኝ
ሥገረፍ አሣዩን ደሞ ❤ከናተ እየተማኩ ነዉ
@lubaba355
@lubaba355 Год назад
ማሻአላህ ደስ ይላል በርቱ እናመሠግናለን ለይሉ እኔካ ኮርኒስ በሸራ ነበር ሳሎኔን ብላስቲክ ላሰራ ፈልጊያለሁ ኢንሻአላህ
@amenaamena810
@amenaamena810 Год назад
መሻአላህ፣ውዴ፣አሪፍነው
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
ውስጡ ተገርፋል ኤደ ውዴ የት ሀገር ነው እስኪ ቦታ ፈልጊልኝ ቤት ሰርቼ ነበር የልጄ አቢት ካደኝ አፈር ይብላና በሰው ሀገር ተከራትቼ የሰራሁትን ቤት ምርጥ ዘመናዊ ቤት ሰርቼ በላኝ😭😭
@ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ
@ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ Год назад
የምርሽ ነው😢😢😢😢😢😢
@laylemohammed8069
@laylemohammed8069 Год назад
አብሽሪ አላህ አለሽ እማ እፈልጋለሁ
@oktemehammdetube6178
@oktemehammdetube6178 Год назад
አፈር ይብላ አይኑርበር አልልሽ የልጂሽ አባት ነው ቢስሚላህ አንቺን እንደከዳ አላህ ይክዳው ደስታ ከሱ ትራቅ አዎ ቢስሚላሂ ችግር አይጣው የት አባቱ ይህ ሌባ አንቺ ግን አይዞሽ በላጩን ረበና ይስጥሽ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@@ሀገሬሀገሬ-ፀ4ገ ወላሂ የምሬን ነው ሀታ አቃጥሎኝ ፍታኝ ብለው እኳ ስልክ ዘጋብኘ😥🤒
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@@oktemehammdetube6178 አሚን እህቴዋ በይው ታዳ ይሁና ልጄንስ እሱንስ እማሳድራቸው እኔ አደለሁ ለኔ ይሄ ይገባኝ ነበር ልጄን የማሳድገው እኔ ነኝ ልጄ እኳ ትልቅ እህቴ ነት እምታሳድግግልኝ በወር እየላኩላት አፈር ይብላ ሞቱን ያሰማኝ ብየዋለሁ ለፈጣሪየ😭😭😭😭
@lailadubai8570
@lailadubai8570 Год назад
ስራ ካልናቁ ባገርም ይለወጣል አላህ ያበርታችሁ እኛንምአላህ የረፍትእጀራይስጠን ያቀድነውንአላህ ያሳካልን ያረብ.
@laylemohammed8069
@laylemohammed8069 Год назад
አሚንንን ያረብ
@user-yu3pr3nl5r
@user-yu3pr3nl5r Год назад
ማሻ አለህ አለህ ያግዘቹሁ
@የአማራፋኖነኝ-ጰ6ረ
የሊሾ የጃቸውኮ 16 000ብር ነው ያሉኝ እዴት 12000 ሆነ የናተኛው ማለቴ ርካሽ ነው ቤቱም የኔ 85 ቆርቆሮ ነው የት ነው የምትኖሩት እ
@Elham-z7x
@Elham-z7x Год назад
እንድህ እያንዳዱን ሂሳብ እየተናገር የሚያሰራልኝ ሰው ባገኝ ብሎኬት ቤት መስራት እፈልግ ነበር ኮምቦልቻ የወር ደመወዝ እየከፍልኩ ማቴሪያል አቅርቦ የሚያሰራ ቁሞ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Год назад
የኔውድ የራስሽ ሰው ከሌለ ብርሽን ያዢና ስገቢ ራስሽ ቁመሽ ታሰሪዋለሽ ሀያቲ አላህ ይገዝሽ ብርሽን እንዳትልኪ በጂሽ ያዠጂ መግዛትም ትችያለሽ
@Elham-z7x
@Elham-z7x Год назад
@@Zainab-ud3xe ኢንሻ አላህ እሽ ውድ እኔማ ምን አልባች እየሰራሁ ቢያንሰኝ እዚህ ተሆንኩ አቅም ይኖረኛል ኢትዩ ግን ይከብዳል በዛ ላይ ቦታ ስም ስለማይዞር ቤት ሰርቸ ማዞርም አለብኝ አሁን ላይ ከባድ ነው
@miriam-mv2zu
@miriam-mv2zu Год назад
ዋሀልኩማሻአላህነዉ የኔግን እታችአድርገዉነዉያሰሩብኝ
@ethiopia7697
@ethiopia7697 Год назад
እረ መልሽልኝ አጥር ለማሳጠር ግደታ ከታች መገባት አለበት እንደ ዙሪውን የኔ መሬቱ ትልቅ ነው እንደዚህ ከሆነ ማሳጠር አልችልም ብዙ ይወስዳል
@meditube1065
@meditube1065 Год назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ለይሉ
@መሬምከድሪ
@መሬምከድሪ Год назад
እነተጋ። ረካሸ ነው። እዴ ማሻላህ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Год назад
ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Год назад
ጎበዞች በርቱ ቤት መስራት ከባድ ነው
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 Год назад
ቁጥራችሁን አስቀምጡልኝ በቅርቡ ሀገር እገባለሁ አድናቂያችሁ ነኝ መጥቼ ሰላም እላችኋላሁ
@laylemohammed8069
@laylemohammed8069 Год назад
09 78 16 51 64
@Hayat78
@Hayat78 Год назад
ግናሳስበዉባት ለመስራት እራሴን አዛርኝ💔
@ወተመድህ
@ወተመድህ 10 месяцев назад
ስንት ቆርቆሮ ነው ❓
@khadejamohammed2261
@khadejamohammed2261 Год назад
ማሻ አላህ ያፊያ ቤት ያድርግላችሁ
@ayaayman2419
@ayaayman2419 Год назад
Yan kojo gobzzz ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@D-d415
@D-d415 Год назад
እኔኮ ባሌእንዲህ ሲል አላምነውም ግፌ ይቅር በለኝ ውዴ
@በቃሲለዉያበቃል
ዉይ ኑሮኮ በጣም ተወደዋል ደሞ ላሰራ ካል እምነት ይኑርሽ 🎉
@mekimeki6978
@mekimeki6978 Год назад
ሽኩረን❤❤❤❤❤
@فوزيهاحمد-ج8ص
@فوزيهاحمد-ج8ص Год назад
ማሻአላህ ❤
@mekiayyoutu8917
@mekiayyoutu8917 Год назад
ማሻ።አላህ
@hayatmhomaed5191
@hayatmhomaed5191 8 месяцев назад
የት ሀገር ነሺ እህቴ
@hikmuhiku6518
@hikmuhiku6518 Год назад
ይሰማል የመዳም ታክሲወች ከጀዋላቹ ይሆናል
@uggygf5112
@uggygf5112 Год назад
ደምሩኝ
@اسيامحمد-ج5ت
@اسيامحمد-ج5ت Год назад
ማሻአላህ
@አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
ደምፅ ማፊ
@ሰሙቲዬሰልጤዋ
@ሰሙቲዬሰልጤዋ Год назад
አለሁ ሀቂቃ😳😳😳
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Год назад
ማሻአላህ እኔም ላሳጥርነቡር
@ijarsaahamiileedhalootatub6175
Yene konjo be selm be desta nurubet mestawit ina qelem sitaseri nigerin
@oktemehammdetube6178
@oktemehammdetube6178 Год назад
ኧረ ይህን ድምፅ የማውቀው መሰለኝ የት ሀገር ናችሁ ለቤታችሁ አዲስ ነኝ
@zainab-vh4im
@zainab-vh4im Год назад
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 Год назад
ሲምንቶ ስንት ነው አሁን ዳጎቴው አጥር እና ሁለተኛ ግርፍ ቀርቶኛል አጥሩን ሙሉ በሙሉ በቡለኬት ነው የማረገው ስንት ይፈጅብኝ ይሆን
@አባየንመሳይመኖርህያኖረኛ
እረ እርካሺ ኘዉ እናተ ጋር
@ለይላነኝየሀይቋ
ለይሊ as Wr Wb ቆርቆሮ ስት ነው
@twinklestar2448
@twinklestar2448 Год назад
ለይላየ ህጋዉይ ነወይ ቤትሺ እኔም ዘመናዉይ ቤት ሠርቻለሁ ዴሴ ወዴቧቧሀ አካባቢ ግን ጨረቃ ነዉ እያሳሰበኝ ነዉ
@laylemohammed8069
@laylemohammed8069 Год назад
ህጋዊነው አብሽሪ ማማ
@twinklestar2448
@twinklestar2448 Год назад
@@rosemess2331 እዛዉ
@twinklestar2448
@twinklestar2448 Год назад
@@rosemess2331 የት ነሺ ሀቢቢቲ
@rosemess2331
@rosemess2331 Год назад
@@twinklestar2448 ነይ በውስጥ ውድ ልገርሸ ምን አልባት የሰፈሬ ልጅ ትሆኛለሽ 😍
@twinklestar2448
@twinklestar2448 Год назад
እዴት ብየ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Год назад
እስላም ወአላኩም ወራህ መቱላ ወበርካቱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Faeza852
@Faeza852 Год назад
የት ነው ቤቱ አከባቢው
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
የናተ ደሞ ምንድነዉ አጥሩ እራሱ ግብ ነዉ እሳ እኔ ላጥር ሁለት ዙር ነዉ ያርኩት
@rabeaahmed819
@rabeaahmed819 Год назад
ሹክራን እህቴ
@laylemohammed8069
@laylemohammed8069 Год назад
አፍወን ሀቢበቲይ
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Год назад
በረካሁኝ ኮርኔሱ30ሽእያሉኝ. ስገባነው እማሰራውኢሻአላህ
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m Год назад
ስንት ካሬ ነው አጥሩ
@ጓልተምቤንሃገረሰላም
እኔ ለሱቅ 2 ክላስ ብሎኬት 30 ካሬ ላይ ስንት ብር ይበቃል በግምትም ቢሆን
@አሞየየወሎዋ
@አሞየየወሎዋ Год назад
ማሻአላህ ለይላ የኔ 4ክፍልነው ሊሾና ኮርኒስ 100ሺ ይበቃኛልወይ
@laylemohammed8069
@laylemohammed8069 Год назад
ይበቃሽይሆናል
@lidiya727
@lidiya727 Год назад
ቤቱ አጠቃላይ ስንት ቆርቆሮ ነው
@NewNew-dw4hy
@NewNew-dw4hy Год назад
❤❤
@sadachanel-rk3kf
@sadachanel-rk3kf Год назад
ማሻአላህ ያምራል ቤትሽ እህቴ እኔም ልሰራ ነው ገና ድዋ አድረጉልኝ አላህ ያበረታን እኔምልሽ ውዴ ግረግዳውን ጅብሰን አሰረተውት ያክስቴ ቤት ወደቀባቸው ቤቱንም አበላሸው 2 አመት ይሆነዋል በየ አመቱ መታደስ አለበት እዴ ላሰራ ነበረ ከወደቀማ ልስን ብቻ ነው አረጌ ቀለም ነው እማስቀባ ምን ትያለሽ ለዚ መልሽልኝ እስኪ
@laylemohammed8069
@laylemohammed8069 Год назад
ብላስቲክ አርጊው እማ
@sadachanel-rk3kf
@sadachanel-rk3kf Год назад
@@laylemohammed8069 ግረግዳውን እኮነው
@laylemohammed8069
@laylemohammed8069 Год назад
@@sadachanel-rk3kf ግርግዳው ከሆነ የባለሙያተኛው ችግር ነው
@muluberihun2489
@muluberihun2489 Год назад
የኔ 5 ክላስ ነው በአሁኑ ሒሳብ የውጭ ግርፍና ኮርኒስ ስት ይፈጂብኛል የውስጡም ሊሾ ገናነኝ እዳታልፌኝ
@laylemohammed8069
@laylemohammed8069 Год назад
እማ ቪዲዩውን በደንብ አዲምጭይ
@muluberihun2489
@muluberihun2489 Год назад
በርቱ በሰላም በጤና እምትኖሩበት ያድርግላችሁ
@Halima-mp7xu
@Halima-mp7xu Год назад
@Rነኝ.ወለየዋ
@Rነኝ.ወለየዋ Год назад
ሥት. ቆርቆሮነው. እና. ባጠቃላይ. ሥት. ፈጀ . እዳታልፊኝ.
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Год назад
ግን እገደል ላይ ሀይለኛ ጎርፍ ዝናብ ቢመጣ አይናድም አላህ ይጠብቅላችሁ
@laylemohammed8069
@laylemohammed8069 Год назад
ዲምፅ በደብ አለው ስልካችሁን አስተካክሉ
@አዩሽ-ሰ5ኀ
@አዩሽ-ሰ5ኀ Год назад
የትአገርናችሁ እህቴ
@አዩሽ-ሰ5ኀ
@አዩሽ-ሰ5ኀ Год назад
እኔ አንድባጆ 20ሺነዉ አሉኝ
@laylemohammed8069
@laylemohammed8069 Год назад
@@አዩሽ-ሰ5ኀ ምኑን እማ
@አዩሽ-ሰ5ኀ
@አዩሽ-ሰ5ኀ Год назад
@@laylemohammed8069 ድጋዩን
@laylemohammed8069
@laylemohammed8069 Год назад
@@አዩሽ-ሰ5ኀ የውሀልኩን ነው የት ሀገር?
@መዲናሠይዲአልብኮዊ
አሚን
@የዱባይቅመምዩቱብ
ልደምረው እስኪ ወጩ አልተቻለም እህ
@ኑሪቱ
@ኑሪቱ Год назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@OiiBvv
@OiiBvv 3 дня назад
እኔመችምሰለቸኝ😢😢😢
@mojahedabdalrhman1545
@mojahedabdalrhman1545 Год назад
ማሬ በሩ ስንት ነው የስገጠምሽዉ
@ዜድዩቱቭ
@ዜድዩቱቭ Год назад
ሴፍቲ ታንከሩ ስንት ፈጀ መልሽልኝ እህት
@mahitube3690
@mahitube3690 Год назад
እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ ዋው ደስ ይላል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@laylemohammed8069
@laylemohammed8069 Год назад
አሚንንንን እማ
@sebra1823
@sebra1823 Год назад
ድምፅየለም
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
እኔም ጀምሬአለሁ በሰላም ይለቅ በሉኝ የስደት ትርፌ ነው 70 ቆርቆሮ 4ክፍል 350ሺ ነው የጨረሰዉ ጭቃ ሊመረግ ነው ለመጨረስ ብየ ኮንትራት ጨመርኩ
@TiruB
@TiruB Год назад
በርች በሰላም ጨርሰሽ በፍቅር እምትኖሪበት ያድርግሽ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
@@TiruB አሜን ተባረኪልኝ አንችም በብዙ ያሰብሽዉ ይሳካ
@NataliNatali-rj5or
@NataliNatali-rj5or Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Blue vs Green Emoji Eating Challenge
00:33
Просмотров 2,9 млн
Blue vs Green Emoji Eating Challenge
00:33
Просмотров 2,9 млн