Тёмный

"የቤት ሰራተኝነት እየሰራሁ ያፈራሁትን ንብረት በዘመድ ተበላሁ! ራሴን ላጠፋ ነበር!" 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 752 тыс.
Просмотров 4,9 тыс.
50% 1

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡-0903151555
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና

Опубликовано:

 

23 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@ttww9470
@ttww9470 День назад
ሱበሀን አላህ አላህ የተረጋጋ ኑሮ ይሥጥሺ / ይሥጠን ያረብ መከራን አሳልን
@мдор
@мдор День назад
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ስማን እባክህ ተመልከተን በቸርነትህ
@AsterKidane-u2d
@AsterKidane-u2d День назад
አይዞሽ
@rohobotethiopianrestaurant1935
እንዲው እስከመቸ እህቴ እኔ እረዳሻለሁ ለእህቴ ምግብ ቤት ከፍተን እንዲሁ ገቢዎች የተባለ በሽታ ለነሱ ከፍለን ዘጋ ንግድ ፍቃድ ሲመለስ ምንም አይመስላቸውም በዛላይ ጉቦው ስለዚህ እንኳን ልከፍት ንግድ ሰውእንዳይከፍት እመክራለሁ
@addistadele6187
@addistadele6187 День назад
አይዟሽ እግዝሐብሔር ይርዳሽ አህቴ መኖር ፈተናነው ይደክማል ግን ያልፋል
@TigstGetachow
@TigstGetachow 18 часов назад
,እውነት ነው እውነት በየትኛውም አለም ብንኖር ድካም ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን እኔማ እግዚአብሔር ብርታት ጥንካሬ ባይሰጠኝ ኑሮ😢😢
@AlemMesfin-p4h
@AlemMesfin-p4h 19 часов назад
አች እራስ ወዳድ ነሽ እዴ አረባገር በርዳታ ነው እዴ ያገኙት ለፍተው ጥረው ነው ጉልበታቸውን ጨርሰው ያውም ከቤተሰብ እርቀው
@aishamohammed7748
@aishamohammed7748 День назад
አይዞሸአላህአለሸእህቴአታልቅሸ
@AsterKidane-u2d
@AsterKidane-u2d День назад
አረብ አገር ኤዳበብታመጣስ ለምን ይፍረስባት
@ElleniBekele-z4j
@ElleniBekele-z4j 21 час назад
ይሄ ነገር እያንዳንዳችን ቤት የገባ ጉዳይ ነው አንዳንችን አንዳችንን መርዳት የማንችልበት ሆኔታ ላይ ነው ያለነው እኛም 30 አመት ከኖርንበት ቤት አውጥተው ሜዳ ጥለውናል
@weto3354
@weto3354 День назад
☝☝☝
@SoleAlde
@SoleAlde День назад
egezabher yaseben yena enat leman abet enebel😢😢😢
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 День назад
ሀገራችን ላይ ሰርተን መኖር አልቻልንም የት እንሄድ እንግዲህ እግዚአብሔር መልካም መንግሥት ያምጣልን ሌላ ምን ይባላል
@sebleshiferaw8967
@sebleshiferaw8967 День назад
Ewonte newo yaworchu hulu kality lerjime amte aktalewo lefatghe neche ehte geta yerdshe
@GenetGetana
@GenetGetana 22 часа назад
ምንማለት ሀረሀግር ሰድጂ አይደለም ያመጣሁት ማለት
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 19 часов назад
አረብ ሀገር በቀላሉ ይመጣል ብላ ታስባለች ልበል ወይስ አጭበርብረን የምናመጣው አድርጋ ነው የምታስበው?
@SenyaNuru
@SenyaNuru 19 часов назад
😂😂 እንጃ
@retasa7652
@retasa7652 День назад
Ene yehowelshi Merojni Merojni drjiten Zegce 40 seratejnochi betejne Agren salwede lekike wetaw beka ewnet kebad kebad gize new 😢😢beka Ethiopia menor weshetam Fezejna leba mehon new
@JennyBlanford-z8k
@JennyBlanford-z8k День назад
Lewis George Brown Elizabeth Jones Helen
@asgedomtesfay2290
@asgedomtesfay2290 День назад
ትናንት !! ሙሴ መጣልን !! የተባለው ለዚህ ነበር !! አሁንም አራት ኪሎ መሽጎ ያለው መንግሥት ተብየው በአስቸኳይ መወገድ አለበት በአገሪቱ ያለው ህዝብ ሰርቶ በሠላም እንዲኖር !! የዛሬው አይደለም የሚያስፈራው የነገው እንጂ !! ሠላም ለሁሉም ።
@junefirst500
@junefirst500 День назад
ቅዠት፡ ይፈቀዳል!!! እንኳን፡ አብይን፡ ልናነሳ፤ በአፍሪካና፡ በዓለም፡ ስራው፡ ታይቶ፡ ድሆች፡ የአፍሪካ፡ አገሮችን፡ እየመራ፡ እንዲያበለፅግ፡ ተሾመ!!!
Далее
КАК ВАМ ТАКОЙ ТЮНИНГ НИВЫ?
00:42
Просмотров 231 тыс.
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Просмотров 20 млн