Тёмный
No video :(

የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | ትንቢተ ዘካርያስ እና ትንቢተ ሚልኪያስ | ፓስተር አስፋው በቀለ 

Asfaw Bekele Official
Подписаться 45 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

ዘካርያስ
ከነቢዩ ሐጌ በኋላ ሁለት ወር ዘግይቶ አገልግሎቱን የጀመረው ነቢዩ ዘካርያስ ተገቢና ትክክለኛ በሆነ አምልኮ አስፈላጊነት ላይ ያተኩራል። ዘካርያስ ንስሐ እንዲገቡና መንፈሳዊ ተሐድሶ እንዲኖራቸው ለሕዝቡ ጥሪ አደረገ፡፡ የእግዚአብሔር ሕዝብ በንጹሕ ልብና እግዚአብሔርን ለማምለክ በሚፈልግ ዝንባሌ ወደ እግዚአብሔር በሚቀርብበት ጊዜ ከሁሉም የበለጠ ለአምልኮ የሚያስፈልገውን ነገር አሟልተዋል ማለት ነው። አምልኮ የሚፈልገው ሕንጻን ሳይሆን በሚገባ የተዘጋ ልብን ነው፡፡ ስለዚህ ዘካርያስ የቤተ መቅደሱ ሥራ በሚጠናቀቅበት ጊዜ ሕዝቡ እግዚአብሔርን በሚገባ እንዲያመልኩ በቅድሚያ የሕዝቡን ልብ ለማዘጋጀት ጥሯል።
ሚልኪያስ
የመጨረሻው የብሉይ ኪዳን መጽሐፍ ትንቢተ ሚልክያስ ስለ መሢሑ መምጣትና ከእርሱ በፊት ስለሚመጣው ኤልያስ የተስፋ ቃል በማስተላለፍ ይጠቃለላል። እግዚአብሔር ከሚልክያስ በኋላ አዳዲስ ትንቢቶቹን የሚናገሩ ነቢያት አልላከም። እነዚህም ዓመታት 400 የጸጥታ ዓመታት በመባል ይታወቃሉ።
ለሌላ ተጨማሪ ትምህርቶች፦
- https: //www.operationezra.com
• www.operationezra.com ...
• www.operationezra.com ...
© Operation Ezra Bible College

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 129   
@nadiaasfoor990
@nadiaasfoor990 2 года назад
ወድ ፓስተር አስፋው የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ።ቅንነትና ትህትና በተሞላበት አንደበትህ ሳትሰለች ያስተማርከን የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ።ለእኒ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል። የውስጥ ዓይኖቼንም ከፍቶልኛል።ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 2 года назад
የሰማ የምድር የፍጥረት ሁሉ ባለቤት የሆነው ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥ ዘርማንዘህ ሁሉ በኢየሱስ ሰም ይባረክ 🙏 በክርስቶስ ፍቅር በጣም እወድህ አለው ፓሰተርዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Medy-qo8cq
@Medy-qo8cq 9 месяцев назад
ፓስተር ተባረክ አሁን እኛ ቸርች የሚልኪያስ ጥናት ላይ ን በጣም ገብቶኛል መጀመሪያ ምንም አልገባኝም ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ ያንተ አይነት አስተማሪ በመንፈስ የሚነዳ ይስጠን ቀሪ ዘመንህ ሁሉ የመገለጥ ይሁን እንወድሃለን
@SamuelMelese-rz5pb
@SamuelMelese-rz5pb 6 месяцев назад
እግዜብሄር ዘመንህ ይባርክ
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog Месяц назад
ጌታ ሆይ ለቤትክ ምህረት አድርግ😢😢😢
@messelefanta
@messelefanta 4 месяца назад
ፓስተር ስለመጽሓፍ ቅዱስ አስተምሮትህ እና አገልግሎትህ የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን፡፡ በብዙ ተጠቅምያለሁ፤ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ፡፡ስለአንቴ፣ስለቤቴሰብህ፣ ስለሚታገለግለው ቤ/ክ እና በአገልግሎትህ በዓለም ዙሪያ ስለሚገኙ ወገኖችን በመጽሓፍ ቅዱስ እውቀት የማስታጠቅ ሥራ …ወዘተ ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ፤በጸሎቴ እያሰብኩት ነኝ፤በርታ! ጌታ ኢየሱስ ከአንቴ ጋር ይሁን ፤አሜን፡፡
@bethelihembiru986
@bethelihembiru986 2 года назад
አንተም በባረከን በረከት ሁሉ ተባረክ
@user-qg6rl3cq8f
@user-qg6rl3cq8f 6 месяцев назад
ቃልዎትን ያሰማልን፤ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን፤ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@getasewhagos8663
@getasewhagos8663 Год назад
ጋሸ ተባረክ እንዴት እንደማከብርህ
@jesusislord6526
@jesusislord6526 2 года назад
Amen Amen tebarek tidarhe lihochehe zerehe yibarek betam ejig timhritoche keyirognal
@axumcake
@axumcake 2 года назад
ፓስተርዬ እግዚአብሔር ይባርህ፡ ያለምልምህ ፡ በትውልድ ላይ የዘራኸውን ይህን መልካም ዘር አንተም በልጅ ልጆችህ እና ትውልድህ እጨደው ፡ በእውነት እኛንም ለመማር ያነሳሳው ያበረታታን አንተም በትጋት እና በመንፈስ ቅዱስ ሀይል እንድታስተምረን የረዳህ እግዚአብሔር አምላክ በልጁ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም የተባረከ ይሁን ፡ ትልቅ እውቀትና የቃል ብርሃን ሆኖልናል ፡ ቅዱሳን የተማርነውን በተግባር ለመኖር ጌታ ይርዳን ።
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
ABSOLUTELY OH YES SENIOR PASTOR ASFAW BEKELE::
@yergalemmeles2842
@yergalemmeles2842 2 года назад
ሁሉም በሁሉም የሆነ እግዝአብሄር እድሜህን ያርዝመው የጌታ ቃል እንድንጠማ እንድንናፍቅ ሆንን በጣም እንወድህ አለን ባሌቤትህን ልጆችህ ይባረኩ
@proudsemayawi9052
@proudsemayawi9052 Год назад
Even though I didn't take the class Live with you guys but I just finished today and I feel very blessed. Thank you so much Pastor Asfaw Bekele. God Bless you. I will soon start አዲስ ኪዳን. Ohhh I just cried seeing you at the end (የደስታ እንባ).
@hannagg5688
@hannagg5688 8 месяцев назад
I finally finished old testament thank you for being amazing teachers pastor may God bless you and your family
@officialTsegayeBirhanu
@officialTsegayeBirhanu 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ❤
@freweiniyohannes3968
@freweiniyohannes3968 2 года назад
አሜን አሜን! ፓስቶር ብሩክ ነህ፤ ጣፋጩን የእግዚኣብሄር ቃል እውቀት በትጋት ስለ አስተማርከን እጅግ አርጌ አመሰግንሃለሁ። ጌታ ከነቤተሰቦችህ ይባርክህ፤ እንዲሁም የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ። 🙏❤️❤️❤️😍❤️❤️❤️🙏
@redietsertso527
@redietsertso527 8 месяцев назад
እግዛብሄር አምላኬ ይባርክህ።
@user-qr8my6fz9k
@user-qr8my6fz9k 2 года назад
ጌታ ይባርክህ
@alemghirmay7430
@alemghirmay7430 2 года назад
Amennn tebarek paster ybzalh
@yebetymaed6043
@yebetymaed6043 2 года назад
You are our blessing ,God bless you
@raheltsehaye1852
@raheltsehaye1852 2 года назад
Geta yebarkeh Pastor
@tezulemma7505
@tezulemma7505 2 года назад
ተምሬበታለሁ ታንጨበታለሁ።ተባረክልኝ ወንድምዬ።ፀጋ ይብዛልህ።
@genetgetatchow2582
@genetgetatchow2582 2 года назад
በእውነት. ፓስተር እግዚእብሄር ክንቤትስብህ. ያባርክህ. እሜን. እሜን. ይሁንልን.
@genetgetatchow2582
@genetgetatchow2582 2 года назад
በዙ ነጋር. እንድናውቅ. እድርገህናል. በእውነት. እግዚአብሔርን እቅም. ጉልበት. ጤና ስላም. ይብዛልህ.
@alemghirmay7430
@alemghirmay7430 2 года назад
Amenn tebarek Pastor knbitsebh tsgaw ybzalh
@ba9651
@ba9651 6 месяцев назад
ፓስተር ተባረክ ❤
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የምንወድህ የምናከብርህ ውድ የእግዚአብሔር አገልጋይ ፓስተር አስፋው ባገልግሎትህ እጅግ ተባርከናል ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አስጀምሮ ላስጨረሰን ፀጋውንና ዕድሉን ለሰጠን የአምላካችን ስም የተባረከ ይሁን ስለ አንተ ጌታን እናመሰግናለን ክብሩ እርሱ ይውሰድ መንፈስ ቅዱስ እረድቶክ በሰጠህ ፀጋና እውቀት ሳትቆጥብ በትህትና በተወደደ ምክር እንዲሁም በፍቅር የእግዚአብሔር ቃል አስተማርከን ብዙ እውቀትና መረዳትን አካፈልከን ጌታ እየሱስ አይምሮህን ይባርክ ከዚህም በላይ የቃሉን መገለጥ እውቅትና ጥበብን ያብዛልህ ያትረፍርፍህ ዘመንህ ቤተሰብህ አገልግሎትህ ጤናህ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የተባረከ የተጠበቀ ይሁን የጌታ ፍፁም ደስታና በረከት ፍፁም ሰላምና ፍቅር በህይወትህ በኑሮህ በዘመንህ ሁሉ ይከተልህ አዲሱ አመት ከነ ሙሉ ቤተሰብህ የደስታ የሰላም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ እጅግ እንወድሃለን እናከብርሃለን።
@selamgizaw4670
@selamgizaw4670 2 года назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰብህን ይባርክ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
ABSOLUTELY OH YES SENIOR PASTOR ASFAW BEKELE OH::
@tsegaghebremariam8076
@tsegaghebremariam8076 2 года назад
Pastor Geta abzto abzto ybarkh. Yeredah Tsegawn yabzalh Geta ybarek. Keriw zemenachuh ytbareke yhun
@haregwolde4023
@haregwolde4023 2 года назад
አሜን አሜን!!! እግዚአብሄር ይመሰገን! ጌታ መልካም አደረገልን ስሙ ይክበር ይመስገን ቃሉን እንድንማር ረዳን አንተን በብዙ አገዘህ ፓስተር ያብዛልህ ዘመንህ ይለምልም ያንተና ያንተ የሆነው በእዉነት አሁንም በጥፍ ሰማየዊ በሆነዉ በረከት ይባረክ! እንወድሀለን ኑርልን!!!!!!
@salameskyas3437
@salameskyas3437 2 года назад
አሜሜሜሜሜን ክብሩን ጌታ ጠቅልሎ ይውሰድ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይህንን ፓስተርዬ በጣም ነው የምወድህ ዘመንህ ይለምልም እድሜና ጤና ይስጥህ ውይ ምን እደምል ባላቅም በጣም ነው የተጠቀምኩት ከዘፍጥረት ጀምሬ ተባርኩኝ ደስ እያለኝ በጌታ መሆኔ መታደሌ
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 2 года назад
ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር ይባርኮት ብዙ ተጠቅመናል በዝህ ተከታታይ ትምህርት ግን ጥያቄ የሆነብኝ ነገር በዝህ ክፍል መላኩ ወደ እግዚአብሔር የማለዴቤት ሀሳብ ነው ብለው ይሞግታል ብዙ ተምረናል የምሉት!" አንተስ ምን ትላለህ ለማውቅ ስለፈለኩ ነው። ተባረክ 👉 “የእግዚአብሔርም መልአክ መልሶ፦ አቤቱ፥ የሠራዊት ጌታ ሆይ፥ እነዚህ ሰባ ዓመት የተቈጣሃቸውን ኢየሩሳሌምንና የይሁዳን ከተሞች የማትምራቸው እስከ መቼ ነው? አለ።” - ዘካርያስ 1፥12
@yewobdardemissie5236
@yewobdardemissie5236 2 года назад
ጌታ ይባርክህ ፖስተር ብዙ ተምሬያለሁ አዲስ ኪዳንን በጉጉት እጠብቃለሁ
@gebremm
@gebremm 2 года назад
PASTOR አስፋው በቀለ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮዖት። በሚያስተምሩት ትምህር ቀጣም አየተጠቀምኩ። እግዚአብሔር ያብዛሎት ይጨምርልዎት ተባረኩ!!!
@messayoshe2342
@messayoshe2342 2 года назад
Tebareklegn 🥰🥰🥰🥰
@Canada404
@Canada404 2 года назад
እግዚአብሄር ይባርኮት ፓስተር በእውነት በትምህርቶችችህ በብዙ ተጠቅሜያለሁ ተጽናንቻለሁ ተገስጨበታለሁ ተመክሬበታለሁ ተስፋየም ለምልሟል እግዚአብሔር ቤተሰብህና ዘርህን ይባርክ እኛንም ተማሪወቹን በሰማነው በመኖር ና እግዚአብሔርን በመፍራት ይባርከን 🥰🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@user-xs4cx2ve3j
@user-xs4cx2ve3j 2 года назад
Tebarek bebzu pastor xega ybzalachu sitageleglun yeneberachi hulachum
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 2 года назад
Hallelujah Glory to God Amen 🙏 🙌
@meseretgetachew3744
@meseretgetachew3744 2 года назад
ፖስተርዬ እግዝአብሔር ዘመንህን ይባርክ በዚ ክፉ ዘመን እውነተኛ የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል አንድንማር በሰጠህ ፀጋ እንድንጠቀም ጌታ ለሁላች ስለረዳን ጌታ ይመስገን አሜን ።
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ አንተ ብሩክ የተባረክ ፀጋ በዝቶልሀል የተቀበልከውን አካፍለሀል አሁንም አይለቅብህ እንደ ወንዝ ከውስጥ ብዙ እውቀት ትምህርት ይፍሰስ ብዙ እያጠጣህ ነው ፍሬውን ደግሞ ጌታ በክብሩ ቀን ያሳይህ ዋጋህንም እሱ ይክፈልህ ቤትህ ኑሮክ ይባረክ በጤንነት ጆሮህ አይንህ ጉልበትህ ሁሉ ይለምልሙ በጣም ወድሀለው ብዙ ነው የተጨመረልኝ ሁሉንም ተምሪያለው❤❤❤❤
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@messayoshe2342
@messayoshe2342 2 года назад
Hallelujah
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
ABSOLUTELY IT'S TRUE MAN OF GOD SENIOR PASTOR ASFAW BEKELE::
@jesusislord6526
@jesusislord6526 2 года назад
Amen
@nejattefera1882
@nejattefera1882 2 года назад
ፓስተር ተባረክ ጀምሮ ያስጨረሰን እግዚአብሔር ይባረክ ደስ ብሎኛል። እንኳን እግዚ እረዳን ተማሪውችንም አንተንም ብዙ ተምሬአለሁ ተጠቅሜአለሁ
@mahletdiriba4237
@mahletdiriba4237 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እኛን በባርክበት በጣም ብዙ እጥፍ ይባርክህ!!! እኔ በብዙ ተጠቅሜያለሁ በአንተ ትምህርት ተባርከህ ለበረከት ሁን! የልብህን መሻት ይስጥህ!!!
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR ASFAW BEKELE::
@mericha05
@mericha05 2 года назад
We miss you already pastorye
@ebisadhaba4297
@ebisadhaba4297 2 года назад
የዘላለም አምላክ ይባርክህ። በትምህርቶችህ አንደኛ ተጠቃሚ እኔ ነኝ። ዘግይቼ ጀመርኩ በyoutube ከእናንተ ጋር ጨረስኩ። ጌታ ይባረክ። ረጅም ዕድሜ እመኝልሃለሁ። የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ በጉጉት እጠብቃለሁ። ከእንዳልከው 2022 አሁንም የቃሉ ዓመት ይሁንልን። ኤቢሳ ዳባ ሙለታ (ነቀምቴ፣ ወለጋ፣ ኢትዮጵያ)
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
ABSOLUTELY OH YES MAN OF SENIOR PASTOR ASFAW BEKELE OH::
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
ABSOLUTELY OH YES MAN OF GOD SENIOR PASTOR ASFAW BEKELE OH::
@romantadesse3318
@romantadesse3318 2 года назад
ፖስተር አዲስ ኪዳን እስከሚጀመር ጓጉቻለሁ ተባረክ መቼ እንደሆነ ማወቅ ብችል ደስ ይለኛል
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
ABSOLUTELY IT'S TRUE MAN OF GOD SENIOR PASTOR ASFAW BEKELE OH::
@semonlu
@semonlu 2 года назад
May God bless you more 🙏
@helengm2977
@helengm2977 2 года назад
Enantem endihu bebzu Tebareku tebareku tebareku!❤❤❤
@hannajesus5594
@hannajesus5594 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah Hallelujah
@asresmoges8160
@asresmoges8160 2 года назад
2022 የጌታ ቃል ሙላት
@asresmoges8160
@asresmoges8160 2 года назад
ጤና ይስጥልኝ ጋር እንደ ግን ሦ
@asresmoges8160
@asresmoges8160 2 года назад
ጤና ይስጥልኝ እንደ
@asresmoges8160
@asresmoges8160 2 года назад
ዕሷረአመኜኞከኴርአነ
@bettyshewa5953
@bettyshewa5953 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር 🙏
@asresmoges8160
@asresmoges8160 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ጌታ ሰው አለው ሃዲስ ኪዳንን እንዴት እንደናፈኩ
@perophteselamoneabera8434
@perophteselamoneabera8434 2 года назад
ታበራክ
@bisingediba7385
@bisingediba7385 2 года назад
Paster Zemenih ybarek idmeh yirzem.
@tsel4244
@tsel4244 2 года назад
እግዚአብሔር ይባረክ🙌🙌
@semonlu
@semonlu 2 года назад
Thank you 🙏
@petergabure8385
@petergabure8385 2 года назад
አሜን መጨረሻ የማር ይሁን ፖ/ር
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 года назад
Thank you pastor,GOD bless you indeed we are beneficial from your teaching.
@mericha05
@mericha05 2 года назад
Amen 🙏 pastor bruk
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
ABSOLUTELY IT'S TRUE SENIOR PASTOR ASFAW BEKELE OH::
@helengm2977
@helengm2977 2 года назад
Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
ABSOLUTELY IT'S TRUE PASTOR ASFAW BEKELE OH::
@addismebaratu216
@addismebaratu216 2 года назад
Amen amen God bless you pastor we love you
@asmeromabrham568
@asmeromabrham568 2 года назад
Yetebarek slante egziabhier amesgnalew
@danielgeremew6778
@danielgeremew6778 2 года назад
Thank you pastor, we really appreciate you. God bless you
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
ABSOLUTELY IT'S TRUE SENIOR PASTOR ASFAW BEKELE::
@helengm2977
@helengm2977 2 года назад
Dear Pastor egnan bebarekbet bereket hulu beetf Antena yeante yehonut hulu ybareku💕🙏💕💕
@Deborah0629
@Deborah0629 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@johnnyhm6282
@johnnyhm6282 2 года назад
GOD bless you pastor
@mulatseid5142
@mulatseid5142 2 года назад
⛪️⛪️⛪️እግዚአብሄር አብዝ ቶ ቶአብዝቶ ይባርክህ ፖስተር ⛪️⛪️⛪️
@helengm2977
@helengm2977 2 года назад
Amen Amen Amen woubet ymeles🙏🙏🙏
@messayoshe2342
@messayoshe2342 2 года назад
Amen tebareklegn
@ariambelay1342
@ariambelay1342 2 года назад
Amen geta yibarkih ❤🙏🙏🙏
@asresmoges8160
@asresmoges8160 2 года назад
መንፈስ ቅዱስ ስለ አተጋህ እግዚአብሔር ን እናክብራለን
@messayoshe2342
@messayoshe2342 2 года назад
Hallelujah Amen
@bbhuhh5737
@bbhuhh5737 2 года назад
Pastor zemenhi ybareki bante timihrt bizuuuuu texeqimiyalewu tsaga ybzalhi
@senaitsolomon2737
@senaitsolomon2737 2 года назад
Amen amen amen amen
@bekihailu3148
@bekihailu3148 2 года назад
Tebarek pastor
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 года назад
WOW::
@hailebekele2610
@hailebekele2610 Год назад
tebarek
@tsyontesefaye9195
@tsyontesefaye9195 2 года назад
ምነዉ ጠፋህብኝ ፓስተርዬ ከዚህ ትምህርት በኅላ ምንም አላጉኘሁም
@meseretgetachew3744
@meseretgetachew3744 2 года назад
አሜን ይሆንልን።
@workneshrundasa4393
@workneshrundasa4393 2 года назад
Egzihabiher yibarikih Pastorye banite timirit tatakimehalewu. Geta tsagaeun yabizalih taberek
@hamkoki7803
@hamkoki7803 4 месяца назад
Geta zemenhin yibark
@primordialandmodernerahest6485
@primordialandmodernerahest6485 2 года назад
bless u more !
@romantadesse3318
@romantadesse3318 2 года назад
እኔ በፍፁም አዲስ ኪዳን እንዳያመልጠኝ እባክህ ፖስተር
@captainayub6482
@captainayub6482 2 года назад
🕊አንተ ደግሞ አንደኛው የእለም እረኛው ሆነህ ዘመንህ ተባርኮ ይለፍ 🐏
@luladayalamrewe8787
@luladayalamrewe8787 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ
@behailumeskelu2718
@behailumeskelu2718 2 года назад
Please pastor focus on the scriptures God bless you
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 года назад
?
@meskeremmihertab4311
@meskeremmihertab4311 2 года назад
How do I help this Minstre?
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 2 года назад
Selam meskerem thank you for your interest in supporting our ministry, please contact pastor Asfaw by email leasfaw@gmail.com
@rosemesele5312
@rosemesele5312 2 года назад
Tebarkilgn
@abewada4784
@abewada4784 2 года назад
Ye egiziabher sim kef kef yibel hule
Далее
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
Просмотров 3,7 млн