Тёмный

የብልጽግና ሹመት የሚያመጣው መዘዝ በዐማራ ክልል!መንዝ.! መተማ.! ወተት ዓባይ.! አዘዞ.!16 June 2024 

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2
Подписаться 81 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

የብልጽግና ሹመት የሚያመጣው መዘዝ በዐማራ ክልል!/መንዝ.! መተማ.! ወተት ዓባይ.! አዘዞ.!/ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com
t.me/beletekassa

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 149   
@ትእግስት
@ትእግስት 3 месяца назад
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
@AhmedAbad-nr7un
@AhmedAbad-nr7un 3 месяца назад
አድ አማራ ለሁሉም አማራ
@HikmaAli-tt3vi
@HikmaAli-tt3vi 3 месяца назад
እናሰግን አለን ደል ልፋኖ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 месяца назад
አንድነት አንድነት አንድነት አንድነት ለባለታሪኩ ለሐገር መስራቹ የአምሐራ ሕዝብ
@דסלםמהרט
@דסלםמהרט 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግናው አማራ ፋኖ ያቸንፋል
@Hayat-v5h
@Hayat-v5h 3 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ድል ለፋኖ ድል ለተገፉዉ ህዝባችን
@muluadamayenew6018
@muluadamayenew6018 3 месяца назад
በርቱልን በለጠ 🙏 የአማራ ዲያስፖራ nomore ላይ ያደረገው ግፊት አሁን አማራ ላይ ለሚሆነው ሰቆቃ ድብታው ምን ይሆን? ጥቂት ኃይሎች ብቻ ናቸው እየታገሉ ያሉት::
@aleazartesfaye5646
@aleazartesfaye5646 3 месяца назад
በለጠ ካሳ በቅድሚያ የከበረ ሰላምታ እያቀረብኩ የምታቀርባቸውን መረጃ እከታተላለሁ በጣም ጥሩ ሁል ጊዜ በጉጉት ነው የምጠብቅህ መረጃዋቹን ለመስማት
@ethionewschannel2
@ethionewschannel2 3 месяца назад
Thanks
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 3 месяца назад
እናመሰግናለን!!!!🙏🙏🙏🙏🙏የጀግናው የአማራ ህዝብ ፋኖ ትግል የፍትህ ትግል ስለሆነ ውጤቱ ድል እንደሆነ እርግጥ ነው፤ድል ለፋኖ!!!!!💪💪💪💪💪💪💪
@SirajNuriye
@SirajNuriye 3 месяца назад
በልዬ እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን የኔ አስተዋይ አንተንም ጓደኛህ በላይ ማነየ ተፈትቶ አላህ ያስደስትክ
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 3 месяца назад
መልካም በዓል
@Abduendris-tr6re
@Abduendris-tr6re 3 месяца назад
እንኮን አደረሰህ በሌ እኔ የዘወትር ተከታታይህ ነኝ ሚድያህ በጣም ጥሩ ነው ለአማራ ህዝብ ድምጽ በመሆንህ በጣም የሚያስመሰግንህ ስራ በርታ
@Sani-hl3dy
@Sani-hl3dy 3 месяца назад
በሌ እናመሠግናለን ከሳኡዲ በርታ ከጎንህ ነን በቻልነው
@cepheus3139
@cepheus3139 3 месяца назад
በመላው ዓለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን #ለ1445ኛው_ኢድ_አል_አሃድ_አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 💐 አደረሰን 🌺
@ኢየሱስታላቅአምላክነው
ዘገባክ በጣም ትክክል ነው እናመስግናለን
@FreedomS-oj2ml
@FreedomS-oj2ml 3 месяца назад
Thank you,Belete that you are submitting us truth information from landing.
@Amhara_Fano243
@Amhara_Fano243 3 месяца назад
ሰላም በሌ በጣም ነው የምንወድህ እና የምናከብርህ ለምታደርሰን መረጃ ሁሉ እናመሰግንሀለን በርታልን
@DeseFikado
@DeseFikado 3 месяца назад
ድል ለጀግናዉ ፋኖ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 месяца назад
ኢድሙባረክ ለመላው ሙስሊም
@alemneshabera4398
@alemneshabera4398 3 месяца назад
❤❤❤
@emagag8161
@emagag8161 3 месяца назад
ድል ለህልውናውና ለፍትህ ለሚታገለው የአማራ ህዝብ(ፋኖ) ነው
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤😢
@AbejeAbebaw-ji9zj
@AbejeAbebaw-ji9zj 3 месяца назад
ዛሬ በጣም ዘገየህ እንኳን ደህና መጣህ ብለናል
@Daget212
@Daget212 3 месяца назад
ወንድም በለጠ መረጃዎችህ በሙሉ ታማኝና ወቅታዊ ናቸው። አንዳንድ ጊዜ በአዲንን እስትንፋስ እንዳለው ሰዋዊ አካል ቆጥረህ ወልቃይትንም ራያ ወሎንም ተስማምቶ መስጠቱ ያሳሰበህ ቢመስለኝ ነው።ብአዴን ግን አሻንጉሊት ነው።ብልፅግና በግሉ ቀርፆ ያበጃጀው አሻንጉሊት ነው እንጂ ለአማራ ህዝብ ጥቅም እንደሚሰጥ ማሰብ ከንቱ ነው።
@zemenemarkos3082
@zemenemarkos3082 3 месяца назад
ድል ለአማራ ፋኖ።
@SamsungA-ke4jz
@SamsungA-ke4jz 3 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ጀግናው
@FekaduAssefa-v2z
@FekaduAssefa-v2z 3 месяца назад
ብአዴን ላይ ብርቱ የሆነ እርምጃ መዉሰድ ተቀዳሚ ሊሆን ይገባል!። ይህን በማድረግ ብአዴንን ማምከን ከተቻለ ትግሉ በእጅጉ ወደፊት ይስፈነጠራል። ድል ለፋኖ!!!
@argawhussien4866
@argawhussien4866 3 месяца назад
መልካም የ አረፋ በዓል ለ ሙስሊም ወንድሞቻችንና እህቶቻችን! መልካም በዓል ለ ፋኖወቻቺንም
@marugeb6280
@marugeb6280 3 месяца назад
በለጠ ሞላማ ዲያቢሎስን ነው እሚመስል አንተ ጥቅም እማይለውጥህ ሀቀኛ አማራ ነህ።ወንድም በለጠ ካሳ!
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 3 месяца назад
በላይ መቼ ነው አብራቹሁ የምናያቸው
@Sada-d5g
@Sada-d5g 3 месяца назад
አፈር ይብላ ህዝቡ አይነሣም መግሥት የለም በቃን አይልም የአማራ ክልል በሙሉ አዱ ሠላም ኖሪ አንዱ ሟቺ ኧረ ተዉ በለጠ ገበሬ አይለቅ ፈጣሪ ሆይበቃን ብሎ ይዉጣ በሙሉ ህዝቡ
@geleta1610
@geleta1610 3 месяца назад
😢😢😢😢
@muhammedhassen6133
@muhammedhassen6133 3 месяца назад
ትክክለኛ መርጃ ነው እናመሰግናለን
@girmaykassa6471
@girmaykassa6471 3 месяца назад
ሰላም በለጠ እንደምነህ የዘውትር ተከታታይህ ነኝ ከደቡብ ሱዳን ጁባ ኤርትራዊ እና የምታቀርበው መረጃ እውነተኛ ነው ነገር ግን ኣንድ ነገር ላስተካክልህ እፈልጋለሁኝ የፋኖ ሀይሎች ሲሰው ሞተ ኣትበል መክነያቱም ለህዝብ ብሎ መስዋእት የከፈሉ ላሉ ታራሞት ኣይደለም ተሰዋ ነው የሚባለው
@sauditaif7667
@sauditaif7667 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@abayaschale5295
@abayaschale5295 3 месяца назад
የመጀመሪያው
@lofysis
@lofysis 3 месяца назад
❤❤ድል ፋኖዬ
@איילהאבראראודד
@איילהאבראראודד 3 месяца назад
ምንግዜም፣የብሄር፣ፖለቲካ፣መጨረሻው፣ይህ፣ነው
@samiasres
@samiasres 3 месяца назад
በለጠ አዴስ አበባ ምንም አይነት የአማራ ተወላጅ እንዳይቀጠር ተብሏል?
@avim4113
@avim4113 3 месяца назад
የእነ ማናዬን መፈታት ዜና በጉጉት እየጠቅን ነው በቅርቡ እንደምታበስረን ተስፋ አለን።
@sikosilo3403
@sikosilo3403 3 месяца назад
አሚንን እንኴን አብሮ አደረሰን አንተም በርታ
@solomont.
@solomont. 3 месяца назад
ጀግና ተሰዋ እንጂ ሞተ አይባልም
@عليحسن-ث4ي4ر
@عليحسن-ث4ي4ر 3 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@amareabate4607
@amareabate4607 3 месяца назад
በዚህ ወቅት መንግስት የለም። በአማራ ክልል መንግስት የለም። በኢትዮጵያ ደግሞ በመላው አገሪቱ አማራዎች እየተጨፈጨፉ ስለሆነ መንግስት የለም። መንግስት ተብሎ ዘገባ ባይሰራ?
@zewdinehasmare2047
@zewdinehasmare2047 3 месяца назад
እንወድሃለን በርታልን
@ShamblThsome
@ShamblThsome 3 месяца назад
በርታልን እናመሰግናለን
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 3 месяца назад
ሠላም በለጠ ይቅሮታ ባደረኩት የአባት ስህተት
@የበላይዘረ
@የበላይዘረ 3 месяца назад
እናመሰግናለን ከ ሳውዲ
@SabitaAli
@SabitaAli 3 месяца назад
እንኳን አብሮ አደረሰን በሌ እናመሠግናለን
@getachewderse4136
@getachewderse4136 3 месяца назад
ሰላም በሌ ዛሬ በጣም ዘገየህ
@GanoMohammed
@GanoMohammed 3 месяца назад
❤ሰላም ነው❤👍👌
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 месяца назад
አውራ ጎዳና እንደተወረረ ቀረ ወይስ ነፃ ወጥቷል????
@ManMan-w5u
@ManMan-w5u 3 месяца назад
በርታ
@yewondwossenbitew4253
@yewondwossenbitew4253 3 месяца назад
ደፈጣ is our Drone
@geleta1610
@geleta1610 3 месяца назад
እረ ተው ጊዴለም !! ጎበዝ አገር ወደ ድርድር፣ እርቅና ሰላም ትመለስ። አንበላላና አንተናነቅ !!
@StopamaraGenocide
@StopamaraGenocide 3 месяца назад
ሰላም በለጠ ካሳ አንድ #ማሳሰቢያ ላቀርብ እፈልጋለሁ ለምንድን ነው አንድን አባባል በተደጋጋሚ የምትጠቀምበት ቃል አለ የአቢይ አህመድ ሥልጣን አስጠባቂው ፀረ አማራው ጦር። ጥቃት ሲደርስበት በዚህ የተበሳጨው ንፁህ ሰላማዊን ጨፈጨፈ የምትለው ። ይህ ፀረ አማራው ጦር ወደ አማራ የገባው የአማራ ህዝብ ለመጨፍጨፍ የአማራን መሠረተ ልማት ለማውደም ሙሉ በሙሉ አማራን ለመሰባበር የመጣን ወራሪ ብስጭት በምናምን እያሉ መግለፅ ተገቢ አይደለም የአማራ ሕዝብ ለሀገር መከላከያ የነበረውን ክብር ይታወቅ ነበረ ይህ በሀገር መከላከያ ሥም የገባ የአኦሮሞ አኢምፓዬር ለመመሥረት አማራን ለመግደል የገባ ጦር ነው
@jamallandedi1529
@jamallandedi1529 3 месяца назад
እንካን አብሮ አደረስን በሌ
@AmanuelDagnaw
@AmanuelDagnaw 3 месяца назад
በለጠ እንዴት አረፈድክ? ሰላም ነህ!? ቀረህ ስል መጣህ እናመሰግናለን💪 በተረፈ በርታልን አይዞህ ይህን ጊዜ ከፈጣሪ እርዳታ ጋር ለማለፍ ተረባርበን እንስራ
@netsanettemesgen1305
@netsanettemesgen1305 3 месяца назад
በሌ የእውነተኛ መረጃ አናቱ፣መረጃዎችህን በአይኔ ያየሁትን ያክል አምናቸዋለሁ።
@sauditaif7667
@sauditaif7667 3 месяца назад
ድል ለፉኖ❤❤❤❤
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 3 месяца назад
10/08/2016 - 10/10/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@طيبهاحمد-ق3ب
@طيبهاحمد-ق3ب 3 месяца назад
❤❤👍👍👍
@sporthub3860
@sporthub3860 3 месяца назад
በለጠ please ፋኖወች አንድ የማይሆኑ ከሆነ ምንም ስለማይጠቅሙ አሁኑኑ የአማራ ህዝብ ጠላት መሆናቸው ታውቆ ህዝቡ የራሱን አቋም መውሰድ አለበት
@Muluye-zr9cs
@Muluye-zr9cs 3 месяца назад
Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muliefenta9072
@muliefenta9072 3 месяца назад
EID Mubarak all Amhara Muslims
@me-ws7cm
@me-ws7cm 3 месяца назад
እንኳን በሰላም መጣህ. ዛሬ ዘገየህ በሰላም ነዉ
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 3 месяца назад
አንገነጥልምን ምን አመጣው?
@abuayman2920
@abuayman2920 3 месяца назад
አሚን በሌ ከጂዳ እንኳን አደረሰን የዘወትር ተከታታይህ ነኝ በርታ
@teshomesileshi
@teshomesileshi 3 месяца назад
Welcome Sir
@ethio1775
@ethio1775 3 месяца назад
Del le jegnaw amhara fano 💚💛❤💪🐅
@Lij-emeshaw
@Lij-emeshaw 3 месяца назад
በለጠ ሞላን ከበለጠ ካሳ ጋር እንዴት አመሳሰሉት ጃል? ያን ሆዳም ደብል ብአዴን
@Kidan1616
@Kidan1616 3 месяца назад
berta bro
@netsanet4all
@netsanet4all 3 месяца назад
Ethio News-the best media!
@AbrarawZewude
@AbrarawZewude 3 месяца назад
2
@ብርሀኑብርሀን
@ብርሀኑብርሀን 3 месяца назад
ሚድያው ከስሜት የጸዳ ነው
@elawube5788
@elawube5788 3 месяца назад
Bele amhara txt of all
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 месяца назад
አረአድማ ብተናና የአማራሚሊሽያ የምትባሉ ስንት የአማራልጅ በየቦታው እያለቀ ለነፃነት ለሕልውና የሚታገሉ ፋኖወች ጋር የምትዋጉት????
@Lij-emeshaw
@Lij-emeshaw 3 месяца назад
በአማራ ክልል ብአዴን እስካለ ድረስ ባንዳ አለ። መፍትሄው ብአዴንን መደምሰስ።
@Abdu_demle
@Abdu_demle 3 месяца назад
ኢትዮ ኒውስ የምን ግዜም ምርጫየ
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 3 месяца назад
ይኸን መከላከያ የሚባል አህያ ከቤትህ ሰለማዊ ነኝ ብለህ ተቀምጠህ ካገኘህም ይጨፈጭፍሃል ከወንዶች ጋር ተቀላቅለህ አጋድመኸው የወንድ ሞት ብትሞት ለወገን ኩራት ነህ ። ጎበዝ እዬተስተዋለ ቀለጠ ሞላና በለጠ ካሳ እንለይ እንጂ 😅😅😅
@ayalewasres9192
@ayalewasres9192 3 месяца назад
ታደሰ ወረደ፤ አንገነጠለምን ምን አመጣው? የአማራ ብልጽግና አቅምም፣ ሃሳብ ስለሌለው፣ እሱን እንደሌለ መቁጠር ነው የሚቀለው።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw 3 месяца назад
የአማራ ሕዝብ በኢትዮጲያ ውስጥ እንዳይኖር የሴራ ፓለቲካ ሲስራ የኖረው ባንዳወያኔ ነው በየትኛውም ክልል በአምሐራ ሕዝብ ላይ ለሚደርሰው ግፍ ተጠያቂው በኔአስተያየት እራሱ ነው ግንበአምሐራ ክልል ስንት የወያኔ ደጋፊ ተንደላቆ ይኖራል
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 3 месяца назад
በለጠ እንዴት ነህ እንኳን እኛ ወዳጆችህ አበበ ባዩ ቀርተህበት ምን ይዤ ልቀርብ ነው ብሎ ጨንቆት ነበር
@seidmaruf3479
@seidmaruf3479 3 месяца назад
እነ ደምሳሽ 😂
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 3 месяца назад
በፕሪቶሪያ ድርድር የወልቃይት፣ጠለምትና ራያ ጉዳይ በህወሓት ተወካዮች አልተነሳም። የመንግስት ተወካዮች አንስተዉ ነበር። ያነሱት አማራ ነኝ የሚል ህዝብ ነዉ። በህገ መንግስቱ መሠረት በዉስጥ ይታያል እንጅ በዉጭ አደራዳሪ አይታይም ተብሎ የተደመደመ ነዉ።
@GexeeSiyum
@GexeeSiyum 3 месяца назад
Enkuwan dehina metah wondim Bela.
@ashenafigenan5004
@ashenafigenan5004 3 месяца назад
በለጠ ሞላ ከርከሮው
@StopamaraGenocide
@StopamaraGenocide 3 месяца назад
ሰላም በለጠ ካሳ አንድ ማሳሰቢያ ላቀርብ እፈልጋለሁ ለምንድን ነው አንድን አባባል በተደጋጋሚ የምትጠቀምበት ቃል አለ የአቢይ አህመድ ሥልጣን አስጠባቂው ፀረ አማራው ጦር። ጥቃት ሲደርስበት በዚህ የተበሳጨው ንፁህ ሰላማዊን ጨፈጨፈ የምትለው ። ይህ ፀረ አማራው ጦር ወደ አማራ የገባው የአማራ ህዝብ ለመጨፍጨፍ የአማራን መሠረተ ልማት ለማውደም ሙሉ በሙሉ አማራን ለመሰባበር የመጣን ወራሪ ብስጭት በምናምን እያሉ መግለፅ ተገቢ አይደለም የአማራ ሕዝብ ለሀገር መከላከያ የነበረውን ክብር ይታወቅ ነበረ ይህ በሀገር መከላከያ ሥም የገባ የአኦሮሞ አኢምፓዬር ለመመሥረት አማራን ለመግደል የገባ ጦር ነው
@Mekd87
@Mekd87 3 месяца назад
እከ
@MebrateTafese
@MebrateTafese 3 месяца назад
አቶ በሌ የአንተን ዜና እከታተላለሁ፣ከሞላ ጎደል ተመታታና እውነት ያለው ነው ።እኔን የሚገርመን አማራ ሁኖ በሚንሻና አድማ በታና ስም አማራን መልሰው የምወጉ ?ምን አይነት አእምሮ ቢኖራቸው ነው?በተቻለ በእነዚህ አይነት የህብረተሰብ ክፍል ላይ ትምህርትና ቅስቀሳ ለመስራት ብሞከር ፣እነሱም አእምሮአቸው ብወቅሳቸው!
@DTFNews
@DTFNews 3 месяца назад
ሰላም በሌ እንዴት ነህ
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 3 месяца назад
Hmmmm 50,000 birr belay atawetum seletebaln, Ye rasachen genzeb new aagededen yewesednew ??? Fano account kefto yemyanqesaqes genzeb??
@SamiMulugeta-pe9dn
@SamiMulugeta-pe9dn 3 месяца назад
በዘር ፖለቲካ ወገኔ ተማሮ የሚበላው ሲያጣ በችግር ተዳቆ ይሰደዲ ጀመረ በሀሩን ተሻግሮ ደሞም ብሶ መጣ ውሀ ጎርፍን አንቆ እናት ልጇን አቅፋ በውሀ አዘነች ልጄን ውሀ በላው ብላ አለቀሰች አባትም አዘነ በጣምም ተጎዳ ውሀ ጥቅም ትቶ ወገኑን ሲጎዳ ለማንስ ይከሰስ ማንኛው ዳኛ ውሀም አርጎን ሄደ የሙታን ጓደኛ 😢😢😢
@cepheus3139
@cepheus3139 3 месяца назад
በጣም ልብ ይሰብራል ፤ እግዜር ይስጥልን እናመስግናለን ለግጥሙ ፤ ፈጣሪ አምላክ ነፍሳቸውን በጀነት/ከአብርሃም ጋር ያኑርልን
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 3 месяца назад
አበበ ባዩ ና ለማታም ዜና ይሆነኸል ለቃቅም ስትለቅም መቼም ወፍ ታስቀናለህ
@GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq
@GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq 3 месяца назад
ህወሕት ይቅርታ የጠየቀበትን ደብዳቤ ይዠ እመጣለሁ ብለህ ነበር ኣጣኸው ? ካጣኸው ይቅርታ ጠይቅ ! ኣሁን ደግሞ ከየት እንዳመጣኸው ከአድዋ የመጡ ይሰፍራሉ እያልክ ነው 😅
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 3 месяца назад
ህውሃት ተከፋፈለ ማለት ሞኝነት ነው
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 3 месяца назад
ዘገየህ ።
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 3 месяца назад
ለመላዉ. ለእስልምና. እምነት. ተከታይ. ለሆናችሁ. መልካም. ኢዳል አልአረፋ. በአል. ይሁንላችሁ. ።
@jhonpirisikila2301
@jhonpirisikila2301 3 месяца назад
viva fano
@tekadelele5687
@tekadelele5687 3 месяца назад
Not olf shene but Abiys shene
@samuelmeb-tp4wc
@samuelmeb-tp4wc 3 месяца назад
bela enquan dehna metak ye debub gonderu yemengest operation batekalay segemegem wetatu endat nber bante eyeta
@SamsonHailemariam-mi1bo
@SamsonHailemariam-mi1bo 3 месяца назад
አንበሳውበለጠካሳነው
@12898496
@12898496 3 месяца назад
ይህን መረጃ ሁሉም እንዲሰማ በይበልጥ ተላላኪዎቹ ሚሊሻ እና አድማ በታኝ እንዲሁም ፖሊሶች። ብልጽግና ዛሬ ሰባት ሚሊሻ ከድታችሁ ሄዳችኋል ተብለው በየቤታቸው ገብተው ይዘዋቸው ረሽኗቸዋል። ይህ የሆነው ደብረ ብርሃን ነው
@ethionewschannel2
@ethionewschannel2 3 месяца назад
I will investigate the details
@HdHe-s2y
@HdHe-s2y 3 месяца назад
እውነት ለመናገ አብዝኛው ተከታይህ ከአረብ አገር ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝምም !
Далее
Ethiopia - Esat Amharic Night News 27 September 2024
18:04
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Просмотров 1,6 млн
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Просмотров 1,6 млн