Тёмный

የብሎኬት ቤት መስራት ለምትፈልጉ፤ትክክለኛ መረጃ፤ስንት ብር ያስፈልጋል፤አሪፍ ብሎካት የቱ ነው፤ሲሚንቶ፤ቆርቆሬ ስንት ይበቃል፤full home information 

መርከዝ Tube
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

#ሰብስክራይብ

Опубликовано:

 

27 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el Год назад
ቃላትአትደጋግም ቪድወአሳጥር፣የመረጃው ቀንና ወራትአስቀምጥ ፣አመተምህረት ጨምሮ ፣የግል አስተያዬቴነው❤ በርታ
@nasserllrshdee7021
@nasserllrshdee7021 Год назад
በእውነት በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን የእንጨት ቤት ደግሞ ስራልን
@user-vn1lk5bt1u
@user-vn1lk5bt1u Год назад
እናመሠግናል ወዲም በርታ
@Hbeshawit9856
@Hbeshawit9856 Год назад
የእንጨት ለመስራት ሳስብ የብሎኬቱን ዋጋ ይዞታል የብሎኬት ቤት ሳስብ የቤቱን ዋጋ ይዞታል ኬንዳ ወጥሬ እኖራለሁ ስል አንድ ሜትር ኬንዳ 3ሺ ገባ አሁንስ በቃ ልጨልል ነው 😳😳😳😳
@user-lw4yq6oo7v
@user-lw4yq6oo7v Год назад
እኔሳሰብ እራሲ ዞሮ ይላል
@user-fd4vo7ne6w
@user-fd4vo7ne6w Год назад
ባምም አይዞንእህቶች
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
አብሸሬ።እዳቀማችሁ።አቆሙ።እደሰወሳይሁን።እደራሳችሁ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
3ክላሰንወ62ቆርቆሮ።ይሰራሁት
@hayatmohammed2622
@hayatmohammed2622 Год назад
አብሺሪ እህቶች አትሰቡ መኖር ያለባችሁ እዳቅማችሁ ነዉ እህቴ አብሺሪ አርቀሺ አትሰቢ ላች ሶስት ክላስ ሰርቢስ ብትሰሪ በቂሺ እኮነዉ ዉዲ አለም ባቅምሺ ልክ
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v Год назад
ጀዛከላክ ኸይር
@adgi5072
@adgi5072 Год назад
እናመሰግናለን ወንድሜ
@fatema6593
@fatema6593 Год назад
እናመስግናለን
@user-sl8qv2cd2g
@user-sl8qv2cd2g 11 месяцев назад
በርታ አይዞህ ብዙ እህቶቻችን እየተዘረዙ ነው
@djdh7777
@djdh7777 Год назад
ሽኩረን በርታ ያአኩያ
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p Год назад
በርታ ወድም
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Год назад
ምነው እድሜየን በሰው አገር የምጨርስ እጨቴን ሰርቸ እኖር ቤተሰቦቻችን ያሳደጉን በሳር ቤት ነው ለየትኛው እድሜ ነው በስደት የምገላታ☺
@user-dt6do5gt3e
@user-dt6do5gt3e Год назад
ሳህ
@Hbeshawit9856
@Hbeshawit9856 Год назад
ረንበሌጥ በክንድ 120ብር ገብቷል አሉ ሳር ቤቱንስ ምኑን ሰራነው
@sishaia6875
@sishaia6875 Год назад
አረ ማርያምን ውነትሽነው በአድጎጆ ቤትነው ያደግነው ደሞ በኛጊዜ 50አመት የማንቆይ
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v Год назад
ሆ ሰዉ ምንም ልዮነት የለዉም ይላሉ ከጨትና ከቡሌኬት ቤት ግን እጥፍ ነዉ የቡሌኬቱ ወጪ እዴየ
@user-ke3je1pd7n
@user-ke3je1pd7n Год назад
አሁን ስሚቶ ና ብሎኬት ከተወደደ ወዲህ ነው እደዚህ የሆነ
@kellyethiopiantube9280
@kellyethiopiantube9280 Год назад
ውዮውውው በጣም ጨምሯል እኔ ባለ 20 በ 20 ብር ነበር የገዛውት
@user-zh9jp8xn9g
@user-zh9jp8xn9g 12 дней назад
Silk quxrr yasfaligale
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v Год назад
ሌላ ቦታ ስጠይቅ ያተ ቪደወ መጣልኝ እስኪ ላዳምጥዉ
@girmageda4417
@girmageda4417 Год назад
ሰዎቹ ከጪቃ ቤት ቦሎኬት ይሻላል ይላሉ ግን አውን ከንተ የምንሳማው በጣም ከባድ ነው
@marmetoube
@marmetoube Год назад
ብረቱ በላ 12 ነው ምሻለው
@LuLu-ii2ih
@LuLu-ii2ih Год назад
ብላኑ ከምን ዴረሰ መልካ ጨፌ ከመሌው በታች ቤት ልሰራ ነበር
@user-qw8lg3bb7c
@user-qw8lg3bb7c Год назад
እኔ ዙሪያውን በቆርቆሮ ፊለፊቱን በቡለኬት ማሳጠር ፈልጌ ነበር በናትህ ስንት ይፈጃል ቦታየ 10 በ25 ነው እዳታልፈኝ ፕሊስ ??????
@user-fr4ve4kk7b
@user-fr4ve4kk7b Год назад
እኔስ በእጭት ላሰጀምር ሁሉም ነገር ቀርቡል
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
ሁለትመቶካሬ በብሎኬት ለማሣጠር ሥትብሉኬት ይፈጃልል
@user-ki4cu1qi3w
@user-ki4cu1qi3w Год назад
ሰላምነው ወይምሲምቶ ወበርወጣ ስደተኛእደወጣይቅር የተባለይመስላል አየይ
@alamalam9404
@alamalam9404 Месяц назад
ቁጥርክን ፀፍልኝ
@QTA-wb7oq
@QTA-wb7oq Год назад
ስላሳእምሲትቅጠልቡሎኬትሲትይበቃል
@user-dq2en7gn5u
@user-dq2en7gn5u Год назад
ግቤ ለመሰራ ምን ይሰፍልካ ሹክ በለኝ ወንድሜ
@hiyabgidey4217
@hiyabgidey4217 Год назад
የቡሎኬት ቤት 5 ክላሰ ሰንት ብር ያሰፈልጋል?
@Samira-yl9po
@Samira-yl9po Год назад
ሃየ ብር😂😂😂
@rjcbifbe6510
@rjcbifbe6510 Год назад
እኔ እፈልጋለሁ ቁጥር ካለ?
@tube3507
@tube3507 Год назад
85 ቆርቆሮ ስንት ክፍል ይወጣዋል?
@akirasamara844
@akirasamara844 Год назад
ኦፍ
@user-ec2uf6pr8q
@user-ec2uf6pr8q Год назад
እኔ ብሎኪት ቤት መስራት አልፈልግም ነበር ዛሪ በጅቃ ልንጀምረው ስንል አይቻልም አሎን መዘጋጃቤት ፉቃዱ የቡለኬት ነው የሜሁን ብለው አናደውኛል እኔ እሰው አገር መቁየት መሩኝ ነበር
@user-fv8je4zf4x
@user-fv8je4zf4x Год назад
መርሳ/ሀብሩ ወረዳ ባንኮች እንደት ነው እሚያበድሩን ? ስለብድር እና ባንኮች ቪድዮ ስራልን
@hshshssggsgs640
@hshshssggsgs640 Год назад
ሲመስለኝ ፖላን ያለው ቤት አሲዞ መሰለኝ ብድር ከባክ
@user-ec2uf6pr8q
@user-ec2uf6pr8q Год назад
ጥያቂልጠይቅህ የቡለኪት ቁርቁሩ እና የጭቃ ቆርቆሩ ይለያያል ነውስ አድ አይነት ነው
@yashikonju8805
@yashikonju8805 5 месяцев назад
ችግር የለዉም አንድ አይነትም ማድረግም ትችይ አለሽ
@nomore3027
@nomore3027 Год назад
ምናለኝ የጭቃ ቤቴ አስገርፎ ቀለም አስቀብቶ ፏ ብሎ መኖር ነው ደግሞ ለአዱኒያ ቤት😅😅😅
@djdh7777
@djdh7777 Год назад
ምን ያህል ነዉ ፈርቁ ከጪቃቤት ጋር
@wifiwifi1836
@wifiwifi1836 Год назад
እረ በጣም ውድ ነው የቦልኬት ቤት ከባድ ነው ቡዙ አለው
@user-hi4md9de9r
@user-hi4md9de9r Год назад
የቱ ይቀንሳል የእንጨት ወይስ የብሎኬት ቤት? ??
@susuhbsha9392
@susuhbsha9392 Год назад
ልዮነት አለው በተለይ አሁን ጨምሯል 1 ብሎክ በ10ብር እንዳልተገዛ አረ ኡኡኡኡኡ ሀገሬ ምነው
@kellyethiopiantube9280
@kellyethiopiantube9280 Год назад
በጣም እኔ በ 20 ብር ነበር የገዛሁት
@Hbeshawit9856
@Hbeshawit9856 Год назад
ባለ 20 የሚባለው 12ብር ባለ15 ደግሞ 8 ብር ነበር
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
እኒይሰራሂት።ይጨንወ።ይዛሳአት።ምርጠብሎኪት።ይሰራንበር።ብቻ።አገራችንሰላምያርገልን
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
አሰላሙአለይኩም ጥሩመረጃነዉ📚ዉድ እህቶቸ ኑኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ያገኛሉ የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነች ግዜችንን እንጠቀም መለከል ሞት ሣይመጣ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ጎራበሉ ወደቻናሌ📚
Далее
O-Zone - Numa Numa yei на русском!🤓
00:56
Просмотров 122 тыс.