Тёмный

የብስራት ዜና | አብሮነት | አብሮነት በረመዳን | አዲስ ነሺዳ | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1 

AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Подписаться 279 тыс.
Просмотров 1,6 млн
50% 1

🌟 subscribe (ሰብስክራይብ): bit.ly/2T3id1U 🌟
የምንሰራቸው አዳዲስ ቪድዮዎች እንዲ ደርሳችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ የደወል ምልክቷንም ይጫኑ። 🔔
ቪድዮውን ከወደዱት ላይክ ያድርጉ፤ ለሌሎችም እንዲ ደርስ ሼር ያድርጉት። ❤
---
የአፍሪካ ቲቪ ፕሮግራሞችን በመከታተል የራስዎን እና የቤተሰብዎን የዚህ አለም ቆይታ በማሳመር ለአኼራዎ መከሰብን ይማሩ። አላህ ሁላችንም ተጠቃሚ ያድርገን።
---
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
እዩቴልሳት | 11554 V | 27500
---
ይከታተሉን | Follow us፡
ፌስቡክ | AfricaTVCh1
ቴሌግራም | t.me/africatv1
ዩቲዩብ | / africatv1
ኢንስታግራም | africatvch1
ትዊተር | africatvch1
ድረ-ገፃችን | www.africatv1.tv
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 765   
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
ሙሀመድ አወል ሳልህ አላህ በጀነት ፊርዳውስ ያኑርህ 😢ሙስሊሙ ሲከፋፈልና ችግር ሲገጥመን ይሄን ነሽዳ ብንሰማ 😢
@XuseenMaxamed-e6n
@XuseenMaxamed-e6n 7 месяцев назад
ወላሂ መቸም የማልሰለቸዉ ነሽዳ ማሽአላህ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbdaallAhmad-j8z
@AbdaallAhmad-j8z 9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ብአላህላይይካድብረሱልይካ
አላህ አይለያይን አንድ ያርግን ብትክክልኛውም መንግድ ብሱና ብነብዩ መንግድ ያርቢ
@sadahali8723
@sadahali8723 5 лет назад
አሚንንንንንንን
@mramehusane4450
@mramehusane4450 5 лет назад
አላህዉደታንይጨምርላችሁ
@mohammadalli2712
@mohammadalli2712 5 лет назад
አሚንንንን
@wizfaf3101
@wizfaf3101 5 месяцев назад
masala 💔💔💔💔
@انموسليمالحمدللهربيلالمين
ዛሬ ኢትዮ አድስ የተገች ነው የመሰለኝ እህ ዴስታየ ልክ የለውም አምሳያና ቢጤ ለለለው አምላካችን ምስጋና ብቻ ሱመአልሀምዱሊላህ
@gjf7118
@gjf7118 5 лет назад
መሽእላህ ወላሂ ለስውልጅ መዋደድነው እላህይጭምርላችሁ
@saadayousof3297
@saadayousof3297 5 лет назад
ማሻአላህ
@aafiyaaafiya3627
@aafiyaaafiya3627 5 лет назад
Allahamdulilahi
@jdhjdjdjdhdjd8866
@jdhjdjdjdhdjd8866 5 лет назад
Msalihe btame padmtote ymayisluhe nwe
@tsigewolde7668
@tsigewolde7668 5 лет назад
ያን የድሮ ዘመን ይመልስልን እስላም ክርሰቲያን በስጋ ብቻ የሚለይበትን ሙስሊም ወገኖቼ
@فاطمهعلي-ط8ل1ط
@فاطمهعلي-ط8ل1ط 5 лет назад
አሚን
@ዜድወሎየዋየኡሚናፋቂወሊመ
አሚንን
@wizfaf3101
@wizfaf3101 5 месяцев назад
masala☪☪☪☪
@Merdya
@Merdya 2 месяца назад
አስታግፊረሏህ😢😢😢ምን አይነት ወሬ ነው
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
ደስታችንን የነጠቁን አላህ ይይላቸው ለራሳቸው ሲሉ እኛን እያስለቀሱና በእኛ ላይ እሚነገዱትን አላህ የእጃቸውን ይስጣቸው
@aziza7702
@aziza7702 5 лет назад
ያ አላህ በዚህ በተከበረ ወር ልባችን ቁርሃን ሲሰማ ምንም አይመስለን ነሺዳ ስንሰማ እናነባለን ወላሂ ልቤን ታዘብኮት ወዴት እያመራን ነው ግን ያ ረብ እዘንልን ውሃ ሲወስድ እያሳሰቀ ነው
@mekiyayesuf6934
@mekiyayesuf6934 5 лет назад
ትክክ የሱናኡስታዞች እዉነት ሲናገሩ እኛሙስሊሞቹ ሳንቀር እንሳደባለን አላይመጨረሻችንያሳምርልን እዉነትእየደበቁህዝቡን በጥመትይዘዉታል የነብዬሱና ተተዉ
@rabeumassaum3018
@rabeumassaum3018 5 лет назад
Masha allha
@zmzmmohamed1475
@zmzmmohamed1475 5 лет назад
ሳህ ትክክል. ዘፈን የሚመስለው ይሄ ነሽዳ አላህ ይስቱር
@aminatbintyasin5279
@aminatbintyasin5279 5 лет назад
ሳህ አውነትሽ ነው
@bosheaman964
@bosheaman964 6 месяцев назад
Iwunet bilehal wondime Yenen simet new yaworehalign. Quranin resten menzumaana hadran mesmat bicha hhone sirachin
@rabiseidethiopiawit9796
@rabiseidethiopiawit9796 5 лет назад
ያረብ በዲናችን ላይ የሚመጣውን ፊትና አንሳል ያረብ ኡሎሞቻችን እና ኡስታዞች አላህ ይጠብቅልን
@انموسليمالحمدللهربيلالمين
እምባየን መቆጣጠር አቃተኝ እስልምና ትግስትን ያስተምራል ሁሉም አለፈ ኢንሻአላህ አልሀምዱሊላህ
@seadasied638
@seadasied638 5 лет назад
ትክክክል ሁቢ
@MkMk-ow8cz
@MkMk-ow8cz 5 лет назад
እስለቀሱኝእላህምጨርሻውን ያሳምርው
@gjnjg4683
@gjnjg4683 5 лет назад
እኔስ ሆዴን ባሰኝ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ አሏህ ይጠብቃችሁ ውድ ወንድሞቸ
@lubababasher2420
@lubababasher2420 5 лет назад
ማሻአላህ አልሀምዱሊላ ። እኔ ግን አንድ የሚቆረቁረኝ ነገር አለ የሙስሊሙ ጥያቄ ተመለሰ ከተባለ የአክሱም ሙስሊሞችስ ጥያቄ ለምን አልተመለሰም ለምንስ ኡስታዞችና ኡለሞች ስለዚ ጉዳይ ለምን አላነሱም። እኛ አዲሳባ መስኪድ እያማረጥን ስንሰግድ አንድ መስኪድ ተከልክለው በጸሀይ እየተቃቁ እንዴት ነው የሚረሱት ሙስሊም ወገኖቻችን አይደሉ በእውነት ያሳዝናል የሙስሊሙ ጥያቄ ሙሉ በሙሉ ተመልሷል የሚል አመለካከት የለኝም እነሱም የሚሰማቸውን ስሜት አላህ ነው የሚያውቀው
@hailamariamdamxo6148
@hailamariamdamxo6148 5 лет назад
ሙስሊምበመሆኔ ሁሌም ደስታይሰማኛል አልሀምዱሊላ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 лет назад
ድል ለሙስሊም አልሀምድሊላህ ርበላአለሚን ለኣለማቱ ጌታ ለርበነ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝ ስት መስእዋት የተከፍለበት ዴስታየ ወዴር ነው ያጣው
@hadi6037
@hadi6037 5 лет назад
ይሄን ነሽዳ ስንቴ አዳመጥኩት ሳዳምጠው እንባየ ይመጣል በጣም ደስ እሚል ነሽዳ አላህ ይጨምርላችሁ
@m.o3412
@m.o3412 5 лет назад
ለምኑ ነው እንባሽ ማልቀሥ ቁረአን ሠምቶ ነው
@ሀሊመትሀሊመት
@ሀሊመትሀሊመት 5 лет назад
@@m.o3412 ምን ማለት ነው ለቁርአን ብቻ ነውደ የሚለቀሰው ድል ለሙስሊም መሆኑ ደስ አላለሽምደ
@የማሪያምልጅእየሱሱፉጡሩእ
@@ሀሊመትሀሊመት ደስ ኢላሊ ግን አንች የስለቀሰሺ ነሺውነው አለህ ይስትር ሙዝቃ ወይስ ነሺዳ ?
@susuzeynu2599
@susuzeynu2599 5 лет назад
ክክክክ ቁራን ሰምተሽ አልቅሺ እናት አጅሩም ያለው ቁራን መስማት ነው ነሺዳ ሙዚቃ በይው
@susuzeynu2599
@susuzeynu2599 5 лет назад
@@የማሪያምልጅእየሱሱፉጡሩእ ሳህ የኔ ውድ
@SS-wf3vq
@SS-wf3vq 5 лет назад
መሸ አለህ መሸ አለህ መሸ አለህ መሸ አለህ መሸ አለህ መሸ አለህ መሸ አለህ 🌷🌷🌷 👌👌👌 💋💋💋 😘😘😘
@SS-wf3vq
@SS-wf3vq 5 лет назад
@Naod Tube እስት ልበልልሽ መም በለይክ አጨነንቅሸለሁኝ እሽ አቢሽራ መጠሁልሽ😘😘💋🌷
@روانالمالكي-ج5خ
@روانالمالكي-ج5خ 5 лет назад
🌷🌺⚘
@مكيهالمكي-ح7ك
@مكيهالمكي-ح7ك 5 лет назад
😭😭😭😭😭😭👌👌👌👌👌💖💖💖💖💖💖💖💖👌
@እዉቀትቁጥር1
@እዉቀትቁጥር1 5 лет назад
ግን ወላሂ ሁሌም አዳም ጠዋለሁ ሁሌም ለኔ አድሥ ነዉ
@bintoumer7494
@bintoumer7494 5 лет назад
ያረብ እንደት ደስ እንደሚል ሚስሊም ግርማ ሞገስ ማሻአላህ
@naimaattapeu6319
@naimaattapeu6319 5 лет назад
መሸአላህ አላህይጨምርላቺሁ በጣም ልብይነካል
@selma4676
@selma4676 5 лет назад
አንድነቱ ምን ላይ ነው እስከየትስ ድረስ ነው እስኪ ለሀቅ እንኑር ካልን የእውነት አንድነት እንፍጠር ሀያ!?
@rahmetabiy8726
@rahmetabiy8726 5 лет назад
ማሻ አላህ ደስ ሲል ስንተየ ሰማሁት አገራችን እንድህ ሰላም ሲሆን እኛም ደስ ይለናል አላህ ሁላችንም በአለንበት ሰላማችንን ያብዛው
@uaenewuaeedhajdhat9292
@uaenewuaeedhajdhat9292 5 лет назад
Mashaallah,tbrkalaa,mashaallah
@riceumliza1877
@riceumliza1877 5 лет назад
ልቤም አይኔም ነው የደማው ደስታየ ወደር የለውም አልሀምዱሊላህ ይህን ያሳየኸን ጌታ እንሽክርክ ያረብ
@انموسليمالحمدللهربيلالمين
የራህመት ወር እሮመዳን የናቶች ለቅሶ የአባቶች ዱአ በዚህ ወር መቅቡል ሆነ አልሀምዱሊላህ አለ ናእመተል ኢስላም ደስታየ ልክ የለውውውውውውውውም አላህ አክበር ማሻአላህ
@madharhdyd6495
@madharhdyd6495 5 лет назад
ማሻ አላህ በጣም ታምራለቹ
@ሀስቢአላህወኒእመልወኪልሀ
ማሻአላህ በጣም ደስ ብሎኛል ባሁን ሰዓት ምነዉ ሀገሬ ሁኜ ይህን ደስታ በተካፈልኩት አለልኩኝ የረቢ ስደት በቃቹ በለን
@ufhgg5475
@ufhgg5475 5 лет назад
አምን
@FFF-mb6ru
@FFF-mb6ru 5 лет назад
ማሻ አላህ ስጠብቀው ዬነበረው ይህ ቀን
@amenasmena5199
@amenasmena5199 5 лет назад
መሸአላ
@abrsh6037
@abrsh6037 5 лет назад
ሙስሊም ቤተሰቦቼ እንኮን ለ 1440 ኢድ በሰላም አደረሳቹ ስደት ለይ ሆነን የ ራሳችን እምነት በአል አደለም የ ወንድድሞቻችን በአል ሲደርስ ይከፋኛል ብቻ በትልቁ እወዳችዋለዉ ሚካኤልን ኑሩልን ❤❤
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 лет назад
እንኳን አዴርስን ወድም እኛም እንወዳችሆለን 💚💛❤ ILove Ethiopan
@ዜድወሎየዋየኡሚናፋቂወሊመ
እንኮንን አብሮያደረሠን እናመሠግናለን
@ወአልሲ
@ወአልሲ 4 года назад
አብሺር ወንድም
@ommohmed1843
@ommohmed1843 2 года назад
እናተም ኑሩልንንንንን
@زمزم-ص6ص
@زمزم-ص6ص Год назад
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
@sweetjamil7977
@sweetjamil7977 5 лет назад
ማሻላህ ወላህ ይህን ነሽደ በጣም ነዉ የወደድኩት ስንቴ ሠመዉት አለምዱሊላህ ምስገን አላህ ይገወሁ
@esmailyusuf5041
@esmailyusuf5041 4 года назад
Islam..destan..fekeren...selamen.yemisebek.leyet.yale hayemanot.new..wellahi..lezih.wube.yehone.dine ..bteseten..stega..gedeatachenen...mewetat..yelebenem??wellahi..eski..negerugn...beyetegnawem...bota..honen...dinachenen..enasefafa......betam yemewedew. Nesheda..።mashallah...
@ae-eo8mv
@ae-eo8mv 5 лет назад
مشاء الله مشاء الله مشاء الله الله كبر الله كبر ከምን በላይ ደስ ይላል ሀገርች ሰላም ትሁን እናም አላህ ይጠብቃችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@fatuma467
@fatuma467 Год назад
❤🤲
@kunfayakun2697
@kunfayakun2697 5 лет назад
ያአለህ ዋለሂ፡አስለቃሶኘል ረሴልፈነደነው፡ያረብ፡አልሀምዱሊለሂ፡እስለም ለረገኝ፡ጌታ
@Umudaniya
@Umudaniya 5 лет назад
አላህ ይህዲኩም እስከ መሰሎቻችሁ በረመዳን ቁርአንን ታችሁ በነሽዳ የምታለቅሱት። በናት ዲናችንን እንወቅ የጥመት አንጃ አድናቂዎች በመሆን እስልምና ውስጥ አይገባም ያኢባደ ሏህ ኢተቁላህ የተፈጠርነበትን አላማ እንወቅ
@انموسليمالحمدللهربيلالمين
ለምርቃንሽ አሚን ግን እንድህ አይባልም የሙስሊሞች ደም ምንም አልመሰለሽም ዝም በይ
@ሰአዳየእናቶልጅእንየውዝም
@@انموسليمالحمدللهربيلالمين ወላሂ እውነትሽ ነው የአላህ መልክተኛ ሰላም አለይኩም ወሰለ ም ጥሩ ንግግር መናገራቹ ካልቻላቸ ዝም በሉ ይላለ ዝም ብላ ትቀባጥራለች።
@youtbe6113
@youtbe6113 5 лет назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ የደስታየ ብዛት ምን እንደምል ጠፍብኝ
@semiraahmed7625
@semiraahmed7625 5 лет назад
ወላሂእኔ ሱስ ሆነብኝ ምን ይሻለኛል ስለሰማቸዉ አላደርምወይም አላዉልም ብይንስበቀን ሁሉት ከዛምበላይነዊ ይምሰማቸዉ
@kunfayakun2697
@kunfayakun2697 5 лет назад
መሸአለህ ውድ ያኬረ ዋድሞቼ ውድ ያገሬ ልጆች፡ኡንከን ለዚ፡ታለቅ ያእዝነት ዋር፡ለረምርደን አደረሰቹ፡አልሀምዱሊለህ፡
@fatoomafatooma4567
@fatoomafatooma4567 5 лет назад
ማሻአላህአልሀምዱዲላህለአላህምስጋነይድርሰው
@fatoomafatooma4567
@fatoomafatooma4567 5 лет назад
ይሀንንነሽዳብሰማውብሰማውአልጠግበውምወላህ
@samsami1269
@samsami1269 5 лет назад
ዋው በጣም ደስ ይሚል ነሻ እና ኣንድነታችን የሚገልፅ ነው ኣልሓምዱሊላህ ዓላ ኒዕመል ኢስላም
@zaharaahmed9858
@zaharaahmed9858 5 лет назад
ያ አላህ ስንት ግዜ ሰማሁት ደስ ሲል
@fathimaamsaliybaxaminawuya4802
Masalk
@wizfaf3101
@wizfaf3101 5 месяцев назад
masala☪☪☪☪☪
@seadaabate7373
@seadaabate7373 5 лет назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ በስማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉም 💜💜
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል
ያረብ አተን ጠብቅልን ስታምሩ ቪዲዮውን አውርጄው አለሁ አዳምጠዋላሁ ባላህ ፉቃድ ሀገሬ ለመግባት ጥቂት ቀናት ቀርቶኛል በሰላም ግቢ በሉኝ ኦህት ወድሞቼ
@ኡሚሺአመትኑሪልኝ
ማሻአላህ አላህ ይጨመርበት እሥላም ሠላም መሆኑን ዛሬ አሣዩ ያረቢ አገሬን ሠላሞን አብዛት
@NesruKedirofficial
@NesruKedirofficial 4 года назад
አትመልከት የሰው || አዲስ ነሺዳዬ ነው www.videoder.com/uploader?url=ru-vid.com/show-UC-RXGKX2XnBApL9oeCk5JbQ
@fatimaahmed1156
@fatimaahmed1156 5 лет назад
አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላደረገኝ ጌታ
@fafifafi2700
@fafifafi2700 5 лет назад
አቤት ድምፅ ማሻ አላህ ወንድሜ
@እሙሰለምቴዋ
@እሙሰለምቴዋ 5 лет назад
ማሻ አላህ እምትሉ ልብ ይስጣችሁ በረመዷኑ የሰው ልብ ማድረቅ አላህ ልቦና ይስጣችሁ እስኪ የትኛው ሶሀባ ነው የዘፈነው ተሰብስቦ አላህ ሆይ ወይ ምራቸው ወይ አጥፍቸው!!
@fetiha.nurahalhamdulillah3337
@fetiha.nurahalhamdulillah3337 5 лет назад
men
@susuzeynu2599
@susuzeynu2599 5 лет назад
ሂዳያ ይስጣቸው ማር
@mekiyayesuf6934
@mekiyayesuf6934 5 лет назад
አላህሂዳያይጣቸዉ እማሳዝነኝ ይሄንሁሉህዝብይዘዉ ገደልመግባታቸዉ
@እሙሰለምቴዋ
@እሙሰለምቴዋ 5 лет назад
@@mekiyayesuf6934 በጣም ወላሂ ህዝቡንም ደቁረው አደነቆሩት ዘፈን ሀራም ነው ይሄ ደግሞ 100% ከዘፈንም በላይ ነው በድን ስም ማጭበርበር አላሁመ ኢህዲየሁም አው አህዲመሁም
@mekiyayesuf6934
@mekiyayesuf6934 5 лет назад
@@እሙሰለምቴዋ አሚንያረብ ሀቂቃ ወደየት እየሄዱ ሱባሀንአላህ ቁራአን መሸምደድቀረ እሚገርመኝ ከዝህሁሉ ሀቅእሚናገርመጥፍቱ
@Eman-mw1jx
@Eman-mw1jx 5 лет назад
ዘድሮ ነጠላ ዜማ ከስትና ከወድ ማሞገስ ወደ ላቅ ያለዉ ጌታችን አላህ ዞራችሁ አላህ ይህዲኩም ይህዲና
@fatemhalaill9202
@fatemhalaill9202 5 лет назад
ማሻአላህአላህይጨምርላችሁአላህባላችሁበትይጠብቃችሁበጣምነውደስያለኚዛሬአልሀምዱሊላሂሱመአላሀምዱሊላሂለአላህምስጋናይገባውየአገርንደስታዛሬላሳየኸኚ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 Год назад
መሀመድ አወል ተለየን አይ ሞት የአላህ ቀጠሮ
@hanunmohammed9340
@hanunmohammed9340 3 года назад
ጥሩ ነሺዳ ሳየዉ እንባዬ ይመጣል
@يعقوبباقر-ب4ك
@يعقوبباقر-ب4ك 5 лет назад
ያረብ ድል ለሙስሊም ወገኖቸ ያከሪም አገራችን ጠብቅልን አሏህ ይጠብቃችሁ
@seadeenrdise2390
@seadeenrdise2390 5 лет назад
የሰረግነሺዳ
@SofiaMamie
@SofiaMamie 5 лет назад
Hi
@SofiaMamie
@SofiaMamie 5 лет назад
0566306758
@بيتمحمدا
@بيتمحمدا 5 лет назад
እረ ባአላህ የሙሀመድ አወልን መንዙማ አያቀረበውን ሙሉውን ልቀቁልን ኡፍፍፍፍ ማሻአላህ
@meriamgwapa2994
@meriamgwapa2994 5 лет назад
በአላህ ድምፁ አይሰማም እምቢ አለኝሳ ምን ሆኖ ነዉ
@Nነኝየአላህባሪያ
@Nነኝየአላህባሪያ 5 лет назад
መሸአላ በጣም ደስ ሲል አሏህ አክበር አሏህ አክበረ አሏህ አክበር አልሀምዲሊላ
@mekatube12
@mekatube12 8 месяцев назад
እንዲ አይነት ነሺዳ ለምን ተቴወ ቆይ ሁሉንም የምያስመማ በጣም አሪፍ የምያምር ነሺዳ ሙኣዝ ተውፊቅ ሌሎችም Please በእንዲ አይነት ስራ ኑ ዘፍን አቁሙ
@Dari-np7ow
@Dari-np7ow 5 лет назад
ስታምሩ ማሻአላህ ሙንሺዶች ጀዛኩም አሏህ ኸይር
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 4 года назад
ማሻአላህ ረጀም
@laelamusa1277
@laelamusa1277 5 лет назад
💋💋💋💋💋💋💋💋💓💓💓💐💐💐💐💌💌💝💝💝💝💝💝 ወሰሂ ስንቴ ኣዳመጥኩት ሱብሃን ኣላህ እዳው ዳውንሎድ ኣርጌዋለው ግን ሣየው ኣዲስ ነው የሚሆንብኝ
@gbgno518
@gbgno518 5 лет назад
እልልልልልልልልልልል
@gbgno518
@gbgno518 5 лет назад
ኡስታዞቻችንአላህበአኬራምበአዱኛምመልካምንነገርአላህይለግሳችሁ
@laelamusa1277
@laelamusa1277 5 лет назад
@@gbgno518 ኣላሁመ ኣሚን ከሸረኛ ከምቀኛ ከሙሢባ ኣላህ ይጠብቃቸው ክለል ሙስልሚን ክለል ሙእሚንነ ያረብ
@fatum3010
@fatum3010 5 лет назад
I feel very happy for u , all my people 💐l would like to send My appreciation and gratitude to the lovely PM Dr Abey peace and blessing to you forever, 💕 🌿☘️Much love n blessings🌿 From Australia.🥰
@nejatoumer713
@nejatoumer713 5 лет назад
Yeah of course it's true story we are 1 now alhamdulilah
@farhiyohussein6691
@farhiyohussein6691 5 лет назад
Masha Allah
@diabel-ali254
@diabel-ali254 5 лет назад
fatum # الحمدلله رب العالمين Alhamdulillah🌙🌹
@kedi8386
@kedi8386 5 лет назад
Hey 👋
@fatimafatima6987
@fatimafatima6987 5 лет назад
ግን ቅድሚያ ቁርአን ነበር መሆን ያለበት ፁመዉ ዉለዉ ኢፍጣር ነሽዳ ሆነ ልብን የሚያረጤበዉ ቁርአን ነዉ
@rahmahsaeed9230
@rahmahsaeed9230 5 лет назад
ታዳእኮበቁረአንነውየተከፍተው
@ፍጡማያላህባሪያ
@ፍጡማያላህባሪያ 5 лет назад
በቁርን ነዉ የተከፈተዉ
@meriamawole6035
@meriamawole6035 5 лет назад
@@ፍጡማያላህባሪያ deblelekun awetut enji neshida man nw yefekedew demo Kiran sisemu yalalekesenewn neshida senesema leekeso Allah hidaya yiseten setochu camera lay allu Allah's ketetegnawen menged yimran
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 5 лет назад
💛🇪🇹👍💛🇪🇹👍💛🇪🇹👍Mashaallah mashaallah mashaallah Mashaallah mashaallah Allahamdulillah Rebilalemin betam konjo new Jezakumulaheyiren 💛💛💛💛💛💛💛💛
@alomalom8806
@alomalom8806 5 лет назад
ወላሂ በጣምደስ ነው የሚለው አልሀምዱሊላህ ያሁሉ አልፎ አሁን አብሽሩ.አብይን ይዘን ወደፊትኢንሻአላህ አብይማለት ፍትሀውይነው ማሻአላህ ማሻአላህ ሙስሊምወድሞቸ በርቱ
@noranuro5530
@noranuro5530 5 лет назад
አላህይጠብቃችሁሥታምሩአላህሠላምማችሁንይብዛልንሥሠማዉአለቅሣለሁደሥታዉ
@SuSu-oj1ec
@SuSu-oj1ec 5 лет назад
ዎይኔ እደት እደምታምሩ አልሀምዱሊላህ እኮንም ሙሥሊም ሆንኩኝ
@aminanuri7799
@aminanuri7799 5 лет назад
አልሃምዱሊላህ ብስማው አልጠግበውም ያአላህ የረመዳን ስጦታ ነው ወላሂ የዘንድሮው ረመዳን ልዩ ነበር በተለይ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች
@jamilajamila4539
@jamilajamila4539 5 лет назад
እንባ ሁን መቆጣጠር አቃታችሁ ቁርአን ሲቀራ ባለቀሳችሁ የጥርቅም አንድነት ቢቀር ይሻላል
@africanetworktv4633
@africanetworktv4633 5 лет назад
Estkfar adrg. Seytan new sew siwaded maywedew. Betam tasaznaleh. Yante iman man awekew?
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ
አልሀምዱሊላህ ወላሂ እደገናየተወለድኩበመሰለኝ ያረብ እሰከዛኛውአለምአዋደንኢስላምላረከኝጌታምስጋናይገባው. ኡዝታዞቻችንአላህይጠብቃችሁ ሮመዶንእደትነውውድየኢስላምልጅች
@BamrikaQ
@BamrikaQ Год назад
ኢሲት አበቴን ኢንቴኒም አለሀ ይጠቢቀቸ በሉኚ ደሞ ጡሩ በል ኢፈልገለሁ ኢሲልምነነ የምወድ
@abdulkhanrahmato1629
@abdulkhanrahmato1629 5 лет назад
ማሽ አላህ ብሰማው ብሰማው ማሰለች ነሺዳ አላህ አገራችን ኢትዮጵያ ከነዝቦቻ ይጠብቀን
@Bintmusatube
@Bintmusatube 3 года назад
አላህ ይዘንልህ 😭😭😭😭ከወንድሞቹ ጋ የተለየው😥🙏🙏🙏🙏
@አምሪያደበሌ
@አምሪያደበሌ 3 года назад
አሚን
@zaodhalhabsha9339
@zaodhalhabsha9339 5 лет назад
ማሸአለሀ አለሀምዱልለሂ የደስተውን አለው ጠፈኝ የራቢ አገርን ሰለም አርገት ውድ ሙስልም ወገኑቺ ከልቢ ኢወደቹወለሁ አለሀ ለይለተል ቀድር ይወፍቀን የሉነቹ አለሀ ቀጥተኝ ማገድ ይምራቹ
@ዙዙነኝየወግድዋ-መ9ቨ
ማሻአላህህህህ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 года назад
ይሄ ሁሉ ተረስቶ ዛሬ ወንድሞቻችንን በፌዴራል ፖሊስ እያስደበደቡብን አማና በሉ ሀስቢየላህ
@fatimanuru6963
@fatimanuru6963 5 лет назад
መሸ አላህ መሸ አላህ መሸ አላህ መሸ አላህ መሸ አላህ መሸ አላህ መሸ አላህ መሸ አላህ መሸ አላህ መሸ አላህ መሸ አላህ
@dfhggh133
@dfhggh133 5 лет назад
ሱባሀን አሏህ ስተየ ሰማሁት የማይጠገብ ቀን አልሀምዱ ሊላህ
@Shamisiya-ki8ht
@Shamisiya-ki8ht 6 месяцев назад
ወላይመችም የማልሰለችዉ ነሸሸዳ ማሻአላህአላይ ይጨምረላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
@ae-eo8mv
@ae-eo8mv 5 лет назад
مشاء الله مشاء الله مشاء الله الله كبر الله كبر ከምን በላይ ደስ ይላል ሀገርች ሰላም ትሁን እናም አላህ ይጠብቃችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@diabel-ali254
@diabel-ali254 5 лет назад
الحمدلله blessings from Palestine and Sweden
@reemsiraj8001
@reemsiraj8001 5 лет назад
Mashaa allah
@abdulhafiz2570
@abdulhafiz2570 Год назад
P,m,awwqfrtytgvgv/cffrtqsd# olnbo
@Kk-gw3tf
@Kk-gw3tf 5 лет назад
ሀገሪ ነፈቀኛ ዎለይ ኢሲቲ ጡሩ ቲደረ አለህ ይሲጠሺ በሉኛ ውዶቼ በትረፈ ውድድድድነውማረገቹ💚💛❤
@makeebrahim9582
@makeebrahim9582 5 лет назад
ማሻአላህ፡ያረብ ላተምንይሳንሀል አልሀምዱሊላህ፡ስንትጊዜሰማሁት
@zamzamali5191
@zamzamali5191 5 лет назад
ayi kiserete bezih btbareke were nesheda bemesemate yaleqesachehu allah hidiya yisetachihu iselame nesheda emibale yelem allah yiseture bese
@meriamawole6035
@meriamawole6035 5 лет назад
Tekkel hayati ande Kuran ande neshida deblelekun awetut eco
@musefamustafa4020
@musefamustafa4020 Год назад
Ramada Mubarack All Muslim People 🤲❤❤🤲🤲🤲👈
@makeyauae8483
@makeyauae8483 5 лет назад
ያረብ አልሀምዱሊላህ ህህህ እደዛሬዉ በሄወቴ ተደስቸአላቅም ግንደስታዉ ብሶት መሰለኝ በጣምነዉ ያለቀስኩት
@radhyaradhya9526
@radhyaradhya9526 5 лет назад
Mash Allah mash Allah mash Allah mash Allah mash Allah mash Allah mash Allah mash Allah 😢😢💚💚💖💖💖💖
@eskimam5049
@eskimam5049 Год назад
Marsha and the bed
@عليححهعغ
@عليححهعغ 5 лет назад
አይይይይይ ሲከፍኝ እየገባሁ ፍሰስስስ እማደረግበት ነሽዳ አለሀምዱሊላህ አለኩሉሀል
@zinnatmohamed2807
@zinnatmohamed2807 5 лет назад
እኔ እሚገርመኚ አድእንሀን እምትሉት አላህ ባዘዘዉ ብቻ አድ ለምን አቶኑም ሽርከ እሚሰሩትን ለምን ትደብቃላችሁ አህባሾችም ጋር አድነን ትላላችሁ ለምን ሀቅን አትከተሉም ሀቅን አሸፋፍኑ አያዋጣም
@ቢንትመሀመድያአላህባራያኡ
ሽርክ የሚሰራን አዉልቀህ ጣል አላለም አላህ ወዳተ አስጠግተህ ተዉሂድን አስተምር እጅ እሚል ዴግሞ ሰዉን ለመተቸት ቅድማ እነሱ እዴረሱበት መድረስ ይጠበቅብናል
@aayishaawallaggaa2977
@aayishaawallaggaa2977 5 лет назад
Masha allaha betam deslal
@امعصومي-و7د
@امعصومي-و7د 3 месяца назад
اللهم صلِّ على سيدنا محمد الفاتح لمآ أغلق والخاتم لمآ سبق ناصر الحق بالحقّ والها دى إلى صراطك المستقيم وعلى آله حق قدره ومقداره العظيم
@appapp8546
@appapp8546 5 лет назад
maaashaa alhaaa maaashaa alhaaa maaashaa alhaaa maaashaa alhaaa tabarka alhaaa alhamdulilh yaa rabbii alamiiiiiiin jzk.♥♥🇪🇹🇾🇪💟💟
@Zabiba-kt9kq
@Zabiba-kt9kq 5 месяцев назад
Mashaallaah mashaallaah
@zebibbintalizebib.8832
@zebibbintalizebib.8832 5 лет назад
ማሻ አላህ ሙነሽዶች አላህ ይጨምርላችሁ እስልምና እኮ ዉበት ነው ወላሂ ስንቴ አየሁት አልሀምዱሊላህ ለዚ ያደረሠን ዉስጤ ናችሁ ሙነሽዶች🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍒🍒🍒🍒🍒
@የፈራይመለስ
@የፈራይመለስ 4 года назад
ይህን ነሽዳ ባዳምጠው እማይሰለቸኝ ያአላህ እንደት ደስ ይላል በአላህ ሽኩራን ለኩም
@user-kc7ns7kv3q..
@user-kc7ns7kv3q.. Год назад
ማሸአላህ
@lubabay5017
@lubabay5017 5 лет назад
አልሀምዱሊላ የህ ነው ስኬትአማ አብሮነት በጋራ በጣም ደስ ይላል ከደስታ ብዛት አልቻልኩም እረ እኔስ ብቻ አልሀምዱሊላ ነው እምለው አላህ ይጠብቃችሁ
@saadasaed5618
@saadasaed5618 5 лет назад
ማሻአላህ
@امبرامحمد
@امبرامحمد 5 лет назад
السلام عليكم ورحمة لله وبركاته ماشاء لله تبارك الله ماشاء لله تبارك الله ماشاء لله تبارك الله ماشاء لله تبارك الله ماشاء لله تبارك الله ماشاء لله تبارك الله ماشاء لله تبارك الله ماشاء لله تبارك الله ماشاء لله تبارك الله ماشاء لله تبارك الله
@hawosiraj8477
@hawosiraj8477 3 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته تبارك الله ❤
@AaAa-m6j9i
@AaAa-m6j9i Месяц назад
ወላሂ መቸም የማልሰለቸው ነሽዳ ስወደው አላህ ይጨምርላቺሁ❤❤❤
@sahadahaj9950
@sahadahaj9950 5 лет назад
ምንእንደምልእንጃአ አለህምዱሊላአ ለኢቶቢያቀንሊውጣላትነው አላህካለምንይቸግሪዋል
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 2 года назад
ማሜ አላህ ይዘንልህ ጀነተልፊርዶስን ይወፍቅህ
@fetiyashami7955
@fetiyashami7955 Год назад
ማሻአላህ ልቤም አይኔም ነው የደማው
@reemmohammed305
@reemmohammed305 5 лет назад
الله اكبر الله اكبر ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله لا اله الا الله لا اله الا الله الله اكبر الله اكبر ما شاء الله يا ابي الله يحفظك كلكم حلوين لا اله الا الله ما شاء الله تبارك الرحمن
@cell7994
@cell7994 5 лет назад
አልሀምድላ ሒ መጨርሻዉን አላሕ ያሳምርልን
@drsami762
@drsami762 5 лет назад
ማሻ አላህ ተባረክ አሏህ ለማታቁን ጆራችሁን ክፈቱ የውላችሁ ምን መሰላችሁ ኢትዮጽያን የምንወድ ኢትዮጽያዊ ስንሆን በሃይማኖት ደግሞ አሏህን ታዛዥ የነብዩን ሱና ተከታይ ሙስሊሞች ነን :-ዛሬ እኛ ሙስሊሞችን አሏህ ሱብሃነሁ ተአላ በነብዩ ሱና በላኢላሃ ሃኢለሏህ ያስተሳሰረን ነን√√ ነገ ደግሞ ሁሉም ፍጡር ፊቱን ሲያዞርብን ኡመቴን ኡመቴን ብለው ነብይና ሙሃመድ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ለአሏህ ሱብሃነሁ ተአላ በስጁድ የሚማፀኑልን ምርጥ የነብዩ ዑመት ነን√√√√
@ggggdggs7621
@ggggdggs7621 5 лет назад
ያረቤይ:ከናተ:ውበት:ከህዝብ:ውበት:ለካስ:እድህ:አድ:ስንሁን:ያምርብናል:አላህ:ይጨምርላችሁ
@vigidi8930
@vigidi8930 5 лет назад
አላህ አክበር አላህ አክበር አላ ህአክበር አላህ እዳማርብን እስከመጨርሻው ምቀኛን አላህ ያዝልን እስልምና ባለም ላይ ይብራ አላህ አክበር ማሻአላህ
@crisantagamurot1807
@crisantagamurot1807 5 лет назад
አሏሁ አክባር አሏህ ይጨምራችሁ በጣም ዴስ ትላላችህለ የሙስሊም ውንደሞቸ
@ማርቲአሊ
@ማርቲአሊ 2 года назад
የኛ የሙስሊሞች ፔጅ ባዶ ነው እኛግንየትነውያለነው።
@AliyyiabduAliyyi
@AliyyiabduAliyyi 6 месяцев назад
ፈጣሪ ሀገራችንሠላምያርግልን
@freedomlove5430
@freedomlove5430 5 лет назад
الحمد لله الذي تتم بنعمته الصالحات.والله لم أتمالك شعوري ففاضت عيني من الفرح.أتمنى لكم مزيدا من الأمن والإستقرار. واشكرو ربكم على هذه النعمة واسالوه أن يديمها عليكم.والله شعبي محروم من هذه النعمة كم من علماؤنا ودعاتنا يقمعونا في سجون الحكومة وما ذنبهم إلا أن قالو ربنا الله.أسأل الله أن يفرج عنهم جميعا وأن يفرج عن شعبي عاجلا غير آجلا. ترقبو عن حال إخوانكم وجيرانكم ارتريين. ارتري مر من هنا.
@zafaranraya547
@zafaranraya547 5 лет назад
Wooow amazing nashida masha Allah barakallah woofiykuum
@sahadahaj9950
@sahadahaj9950 5 лет назад
ምን ላድርግ ይህንን ስስመአእንባየንመቆጣጠርነውየሚሳነፕ
Далее
Шоколадная девочка
00:23
Просмотров 360 тыс.
ቀዉጢ መንዙማ- NEW Amharic Menzuma 2021
4:47