Тёмный

የብፁዕ አቡነ ኤልያስ ልብ የሚነካ ትምህርት በቅዱስ ሲኖዶስ መክፈቻ 

EOTC TV
Подписаться 493 тыс.
Просмотров 134 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 405   
@qorontosmedia
@qorontosmedia Год назад
ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሰርክየዝክረቅዱሳንተማሪ
በእውነት አባታችን ብራኬዎት ይደረሰን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይስጤት የአባቶቻችን አምላክ
@alemfantaye3896
@alemfantaye3896 3 года назад
አባታችን የእናት አምላክ ኢትዮጵያ ይጠብቅልን
@tsinat982
@tsinat982 3 года назад
የቅዱስነታቸው አባታችን ቡራኬ ይድረሰን የኢትዮጵያ አምላክ ህብረታችሁን አንድነታችሁን ፍቅራችሁን እንደ ብረት አጠንክሮ ለእኛ ለልጆቻችሁና ለአንዲት ኢትዮጵያ ይትረፍለፍልን
@getachewgudero860
@getachewgudero860 3 года назад
አባቶቻችን በረከቶት ይደርብን! እረጅም እድሜ ይስጦት! ስለናተ ሲል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን!
@redatyilma6850
@redatyilma6850 3 года назад
Amen
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ሰላም አምጣልን አባታችን ፀጋዉ ያብዛሎት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yemimekabeegziyabhirymekag5564
@yemimekabeegziyabhirymekag5564 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ዛሬም ነገም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Elijah777
@Elijah777 Год назад
ምክራቸውን የሚሰማ ብሩክ ነው። ❤️
@Zagoy7952
@Zagoy7952 3 года назад
ብፁዕ አባታችን ቡራኪዎት ይድረስን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን፫
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 3 года назад
ቡራኬዎ ይድረሰን ብፁሀን አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ይድረሰን
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 года назад
ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን አሜን
@adisadis5198
@adisadis5198 3 года назад
አሜንንንንንንን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@መኃሉአይነገርም
@መኃሉአይነገርም 3 года назад
አባቶቻችን እድሜውን ፀጋውን ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛላቹ ፈጣሪ ከመከፋፈል ይሰውረን። በረከታቹ ይደርብን!!! የእናንተ ፀሎት ነው የሚያኖረን።
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 года назад
🙏🙏🙏
@st.michael2444
@st.michael2444 3 года назад
በረከትዎ ይደርብን አባቶቻችን
@abrahamzekios2666
@abrahamzekios2666 3 года назад
God bless Ethiopia amen amen amen aba,thanks
@alemoalmaz2311
@alemoalmaz2311 3 года назад
ቃሌህ ሕይወት ያሰማን አባታችን ሰላም ለሀገራችን ይውርድ
@genetdubai3496
@genetdubai3496 3 года назад
አባቴ ብሬኬዎ ይደረሰኝ ብፁ አባታችን
@aydateferi517
@aydateferi517 3 года назад
Amen Amen ykere ybloje Abate
@memegatichwe1251
@memegatichwe1251 3 года назад
AMEN kalehiwetyasemaln breketachehu yederben AMEN 🤲🤲🤲
@ቤዛየተዋህዶልጅ
@ቤዛየተዋህዶልጅ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የአባታችን በርከታቸው ይደርብን 🤲🤲 አምላኬ ሆይ እደቸርነትህ አኑርን
@marteasefa2234
@marteasefa2234 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይፍቱን ይባርኩን አባቶቻችን አሜን አምላካችን ለሀገራችን ለቤተክርስቲያን በህዝቦችሁሉም ሠላም ያጣልን ላክልን አቤቱ እንደ በደላችን ታይሆን እደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን
@eiyutube1154
@eiyutube1154 3 года назад
በረከታችሁ ይድረሰን
@ክብሬነሽሓገሬኑሪለዘላለም
አባቶቻችን እሚሠሩትን ያውቁምና ይቅር በላቸው ይላል የሰራዊት ጌታእና ይቅር በለን እዳታዝኑብን ከእግዛብሔር በታች እናነተ ናችሁ ያላችሁን ላባቶቻችን እድሜና ጤናውን ይሥጥልን
@ወይኩንፈቃድከክርስቶስ
ቡራኬዎት ይድረጸን አባቶቻችን በእድሜ በጤና በጸጋ ያቆይልን አቤቱ አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን አንድ አድርገን😭😭😭😭😭
@ፍቅርሽድንቅነውእመቤቴ
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ 😥🤲
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 года назад
የእኛ አባቶች በረከታችሁ ፀሎታችን ቡራኬያችሁ አይለየን አሜን 👏ቃለህይወት ያሰማልን አባየ። ፍቅር አድነቱን ቸሩ መደሃኒያለም ያድለን ለሕዝባችን አሜን 😭
@yaredmsaye7863
@yaredmsaye7863 3 года назад
እድሜ ይሥጣችሁ አባቶቸ
@እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር
ቃለህይወት። ያሰማልን። አባታች አገራች እግዛብሔር። አምላክ እማምላክ ወላዲት አምላ ያገራችን ክብሯን ትመልስልን
@etageghgetaneh2772
@etageghgetaneh2772 3 года назад
o
@ganatganat2457
@ganatganat2457 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@melakumengeshagenet3031
@melakumengeshagenet3031 3 года назад
አባታችን አቡነ ኤልያስ ቡራኬዎ ይድረሰን 😭🙏🏾 ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🏾💚💛❤️ ተዋህዶ ሐይማኖታችንን ከነጣቂ ይሰውርልን🙏🏾💚💛❤️ አባቶቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏾💚💛❤️
@ደስታወለተማርያም
@ደስታወለተማርያም 3 года назад
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን ቃለ።ሒወትን ያሰማልን አባታችን።
@نوناالعنزي-ط5ق
@نوناالعنزي-ط5ق 3 года назад
አቤቱ አምላከችን ሆይ ስለ ወደጆች ብለህ ማረን አባታችን ይፍቱን ይበርኩን እውነት ነው አባቶቻችንን እግዚአብሔር አንድ የድርግልን
@mblfj7608
@mblfj7608 Год назад
ቡራኬት ይድረሰኝ🙏
@tigiabate2436
@tigiabate2436 3 года назад
በረከቶት ይደርብን አባ በረከታቹ ትደርብን አሜን
@እትጌጣይቱ
@እትጌጣይቱ 3 года назад
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እውነት ብለዋል😭
@noahpaulos5931
@noahpaulos5931 3 года назад
ye neftegna deme metach mezmure, Stop #Tigray Genocide Now🛑🛑🛑
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ገ5መ
በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን አሜን
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 3 года назад
Abatachen burakewo yederesen! Egziabher Ethiopia agerachenen Tewahedo Hayemanotachenen yetebekeline Amen.⛪⛪⛪
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 3 года назад
በረከትዎ ይደርብን አባቶቻችን አሜን
@melkamalmaz246
@melkamalmaz246 3 года назад
ቡራኬወ ይድርሰኝ አባታችን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@Nachew46
@Nachew46 3 года назад
ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን:: እርሰዋንና እርሰዎን የመሰሉት አባታችን ለዚህ የክህደት ጊዜ መድረሳችሁ ቢያሳዝነኝም በሌላ በኩል በፀሎታችሁ ኢትዮጵያን እንድጠብቁ ዕድሜ ማግኘታችሁ መልካም ነው ምክንያቱም እናንተ የምትሰሩት ለመንፈሳዊ ስራ ስለሆነ ነው::
@kassahunbelay1668
@kassahunbelay1668 3 года назад
አሜን
@ameymollaa1581
@ameymollaa1581 3 года назад
በረከታችሁ ይድርብን
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 3 года назад
.እንዱህ ዓይነት ያሉ በትህትናና ፍቅር የመካሪ አባት ፀጋቸውን ዕድሚያቸውን በቸርነህ በይቅር ባይነትህ በአዛኝነትህ ስለቅዱሱ ስምህ ስትል እኛ ሀጢያተኛና ደካሞቹ እንዳንጠፋብህ እነሱን እውነተኛውን እረኞችን ጳጳሳት አኑርልን አብዛልን አንተ በትንሽ ምክኒት ይቅር ትላለህና አቤቱ ማረን ቁጣና መቅስፈትን መከራውን አርቀው እባክህ አባታችን አምላካችን ሆይ ስራ ምግባር የለንምና አትተወን ስለአዛኝት ስላጠባችህ ጡት ስለታቀፈችህ ክንዶቿ ስለእንክርቷ ስለድንግል ማሪያም እናትህ ይሁንብህ ማሀሪ ነህና ማረን ፍቅርን ሰላምን አንድነትን ማስተዋልን ስጠን አበርታን ይገደሀልና እግዚኦ የምድርና የሰማይ ፈጣሪ አዳምና ህዋንን የፈጠርክ የአብረሃም የይሰሀቅ የየያቆብ አምላክ አሁንም አለህ በቦታህ እና እንደ መተላለፋችን እንደጥፋት በደላችን ሳይሆን ስለቸርነትህ ብቻ ስትል መልሰን እንመለሳለን ማረን እግዚኦ እውነተኛ አባቶችን እረኞችን አኑርልን አብጅልን ደሞም ቅጥረኛ ምንደኛውን ክፉውን እረቅ ከመቅደስህ አውጣው ከቤትህ አፅናን በፈተናው በግዜውም ያለግዜውም አሜን።
@abayab7745
@abayab7745 Год назад
አሜን አሜን ይዘከረን
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 Год назад
ከአንደበታቸው የመንፈስ ቅዱስ ማር ይዘንባል፥ የውዱ አባታችን ቡራኬአቸው ይድረሰን፥ ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን፥ እንዲሁ መንፈሴ ነግሮኝ ገና ሳያቸው በጣም እደነግጣለሁ በጣም ነው የምወዳቸው፥፥ ኢትዮጵያን ቤተክርስቲያንን ከአንጀታቸው እንዴት እንደሚወዷት::
@menebasfw6705
@menebasfw6705 3 года назад
ብራኬዎ ይድረሰኝ ብፁ አባታችን ፍቅርና ሰላም አተን ነው እንዲህ መከራችን የበዛው አቤቱ ጌታሆይ ማረን በተለይ እኔ በደለኛዋን ይቅር በለኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@hawidejene6792
@hawidejene6792 3 года назад
Yikir biyeshalehu
@محلرنين-ط2و
@محلرنين-ط2و 3 года назад
😭😭😭😭✝️😭😭😭✝️😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️
@redatyilma6850
@redatyilma6850 3 года назад
Amen
@zemenubeyene2852
@zemenubeyene2852 3 года назад
አባቶቻችን በረከተወት ይደርብን
@helentsehaye88
@helentsehaye88 3 года назад
እውነት ነው የምናመልከው አንዱን እየሱስ ክርስቶስ ነው ክርስትናን ታግላቹ የጠበቃችሁን እናንተ አባቶቻችን ናቹ ዛሬም ጌታን ፊለፊት አንድታዮት ፀሎቴ ነው
@marsofunion
@marsofunion 3 года назад
Amen
@mabitmabit7964
@mabitmabit7964 3 года назад
Amen amen amen🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒💒
@getachewgenetu4916
@getachewgenetu4916 3 года назад
bereketiwo yidresen abatachin
@gaadiseegadisee5485
@gaadiseegadisee5485 3 года назад
😢😢😢😢😢😢
@dawitgetachew3992
@dawitgetachew3992 3 года назад
regm edma ystachew yeftun ymarun
@derejemammo2316
@derejemammo2316 3 года назад
እንደኔ ክርስቲያን ላልሆኑትም ሆነ ክርስቲያን ነን ለሚሉ ሁሉ የሚጠቅም ንግግር!
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 года назад
Ewnet lemenager egni knu abat nachew gn man yredachew aba burakewot ydresen
@genet6181
@genet6181 3 года назад
በረከቶት ይደርብን እረጅም እድሜ ይስጦት ስለናተ ሲልእግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@ማርያም-ፈ9ቐ
@ማርያም-ፈ9ቐ 3 года назад
ቃለህይውትን ያሰማልን
@እምነትተስፋፍቅርብሩክታዊ
😭😭😭😭😭😭
@መቅዲ-ፈ3ዸ
@መቅዲ-ፈ3ዸ 3 года назад
በረከታችሁ ይድረሠን የዛሬዉ ጉባኤ ፈጣሪ ምህረቱን ያዉጅልን😘😘😘
@ethiopiaisalabel6753
@ethiopiaisalabel6753 3 года назад
ክርስቲያን መሆን ማለት ክርስቶስን መከተል ነው! ክርስቶስ ደግሞ የማንንም ባንድራ አልያዘም! ባንድራ መያዝ ማለት መወሰን፣ መከለል፣ መለዬት፣ ማለት ነው፤ ክርስቲና ደግሞ ህብረት፣መዋሃድ፣ አንድነት፣ ፍቅር ከሰው ልጆች በሙሉ ያለ ልዩነት! ታድያ ሁሉም ‹የማህበረ-ቅዱሳን› ሴጣናዊ ስራ በቅድስት ቤተክርስቲያን!
@መቅዲ-ፈ3ዸ
@መቅዲ-ፈ3ዸ 3 года назад
@@ethiopiaisalabel6753ዝበይ ዉሸታም አች ደግሞ ስለ ክርስቲያን ምን ታቂና ኮሜት ለኮሜት ተሳደቢጅ አይቸሻለሁኮ በላይቨ እየተሳደብሽ ማህበረ ቅዱሳንን የሚጠላ ልክ እንደ አንችአይነቱ ሰይጣን ብቻ ነዉ ማህበረ ቅዱሳን የተዋህዶ አንዱ ክንዳችን ነዉ የምንኖርበት ሀገር ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ስለሀገራችነም ባንዲ ይዘን እንፀልያለን አፍሽን ዝጊ ስለማታቂዉ አትቀባጥሪ 😡☹️
@ethiopiaisalabel6753
@ethiopiaisalabel6753 3 года назад
@@መቅዲ-ፈ3ዸ ‹‹ስለማታውቅዊ አታዊሪ››!!! ታድያ አንቺ ማወቅሽን/የእውቀትሽን ጥግ አታሳይንም፡ እኔም አልኩኝ፡ ‹ባንደራ መዛት ማለት፡ መወሰን፣ መከለል፣ መለዬት፣ ማለት ነው፤ ክርስቲና ደግሞ ህብረት፣መዋሃድ፣ አንድነት፣ ፍቅር ከሰው ልጆች በሙሉ ያለ ልዩነት!… ማወቅሽ ዬቱ ጋር ነው ታድያ!
@መቅዲ-ፈ3ዸ
@መቅዲ-ፈ3ዸ 3 года назад
@@ethiopiaisalabel6753 በዚህ ሳይሆን በአርት ሚዲያ አፍሽን እየከፈትሽነበር ክርስቲያንን እያቋሸሽ ነበር አይመለከትሽም ዝም በይ
@መቅዲ-ፈ3ዸ
@መቅዲ-ፈ3ዸ 3 года назад
@@ethiopiaisalabel6753 ማወቅ ማለት በሶሻል ሚዲያ አፍ መክፈት አደለም ጭቅላትሽኖ አሰሪዉ
@traaaaavhayene3555
@traaaaavhayene3555 3 года назад
አባታችንእውነት ብለዋል አትዘኑብን አባቶቻችን❤❤❤
@martaayane7533
@martaayane7533 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ብጹዕ አባታችን በዕድሜ በጤና በቤቱ ያኑርልን ኦርቶዶክስ ሀገር ናት ተዋሕዶ ሀገር ናት 🙏
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 года назад
🙏🙏🙏
@ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ
@ኢትዮጵያሃገሬ-ሐ8ፐ 3 года назад
ቡራኬዎት ትድረሰን ብፁዕ አባታችንን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ እንዳንቆርጥ እናንተን ብቅ እያደረገ ያሳየናል😭
@kassalisa746
@kassalisa746 3 месяца назад
Amen🤲
@misraqawi
@misraqawi 3 года назад
ይህ ጉባዔ ትክክለኛው የሐዋርያትን ስብስብ ይመስላል:: ይሁዳም አብሮ ያለ: የሚቁለጨለጭ : የሚያንቀላፋም ያየሁት መስሎኝ: ክው አልሁ!!!
@zufanmegistu560
@zufanmegistu560 3 года назад
አቡነ ኤልያስን እውቃቼዋለሁ ቀልድ አያውቁም በጣም ግልፅፀው ናቼው ደሞዛቼውን ሁሉ ሰው ነው የሚረዱበት በጣምነው የምወዳቼው ::
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 года назад
እግዚአብሔርን በደንብ ያወቁ አባት ናቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ
@martinendres5657
@martinendres5657 2 года назад
የእነዚህ: አባቶች: እንባ: ብቻ: ይህችን: ሀገር: እንዴት: ያደርጋት: ይሆን⁉️⁉️ እንባቸው:ሳይሆን: ፀሎታቸው: ይድረስልን‼️‼️💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭💔😭💔😭💔💔😭💔⁉️⁉️‼️‼️
@degitega3758
@degitega3758 3 года назад
እግዚአብሔር ሆይ አገራችን ኢትዮጵያ ባርክልን ያባቶቻችን ፅሎት ልመና ሰማልን ምድሪቷ እንደ ሰማይ አፅዳልን እባክ ታረቅን ጌታሆይ ትወልዱ ባርክልን
@tadug6119
@tadug6119 3 года назад
ቃለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን ፡ እግዚአብሄር ፡ በጤና ፡ በጸጋ ፡ ይጠብቅልን ፡ አገራችንን ፡ ኢትዮጵያን ፡ ሰላም ፡ ያርግልን🙏
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 3 года назад
ብፁእ አባቶቻችን በረከቶ ይድረሰን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነት እኛም በሰማነው30,60,100ያማረ ፍሬ ለማፍራት ውሳጣዊ አይናችንን ያብራልን
@sergutbahiru3200
@sergutbahiru3200 3 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ።አባታችን ለኢትዮጵያ ይፀልዩላት።
@rebecka2422
@rebecka2422 3 года назад
Ezgabeher Yestelen. Today you saved me alot of money and time, this might have been the medicine I needed. To hear the church is alive and under great leadership ❤ Abatachen Abune Mathias started this TV channel and is speaking to all the EOTC children and friends of Orthodoxy. With our great leadership today, the church has a beautiful future. In serving Ethiopia and the entire world with spiritual treasures of prayer and blessings. Teachings of the old apostolic church. I cried and laughed 😭😂 Dembenga terapi, ena ye betekristanyan ye fikir dimts 🥰❤❤❤ I love you all! Pray for us all please, we are trying the best we can ❤
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 2 года назад
አባታችን ቡራኪዋ ይድረሰን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን እናተን አያሳጣን እንተ ለኛመኖር ተስፋዋቻችን ናችሁ
@endush1244
@endush1244 3 года назад
በረከቶ ይደርብን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእናንት ጽሎት ቤተክርስቲያናችን ሃገራችንም ሰላምና አንድ እንዲሆን የድንግል ልጅ መድሃኒአለም ፈቃዱ ይሁንልን ይርዳን!
@iyasuyewahu8432
@iyasuyewahu8432 3 года назад
Qale Hiyiwet Yasemalin Yiftun Abatachin. Liule Egziabher Kqidusan Wedajochu Tsegana Bereket Yasatifen
@zenidemisse7187
@zenidemisse7187 3 года назад
😭😭😭እዉነት ነዉ አባቴ ታይቶ የማይታወቅ መከራ ነዉ የገጠመን ያዛዝናል እዴና ጤና ይስጦት የኔ አባት
@ዘላለምጥላዬ
@ዘላለምጥላዬ 3 года назад
ቡራኪዎ ይድረሰን ብፁዕ አባታችን። መንፈስ ቅዱስ የተሳካ ጉባዔ ያድርግልን ። አገራችንን ከክፉ ይጠብቅልን።
@hulubershuhone8924
@hulubershuhone8924 3 года назад
አባቶቻችን በረከተወት ይደርብን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ምንም ብሰሙ አባቶቻችንን አክብሩ እባካችሁ የተባረክን ልጆች እጅ የተረገምን አንሁን !!!!
@meseretweruqu386
@meseretweruqu386 3 года назад
አባቶቻችን በረከተወት ይደርብን ፅጋውን ያብዛልን ሰላም ለአገራችን ያድረግልን አምልኪ አሜን አሜን አሜን
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 года назад
🙏🙏🙏
@እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር
እግዛብሔር። አምላክ አባቶቻችን ይጠብቅልን በውነት
@abebayelema5176
@abebayelema5176 3 года назад
አባታችን በረከትዎና ቡራኬዎ ይድረሰን። እንደርሶ ያለውን እውነተኛ እረኛ ልዑል እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን ያብዛልን።
@keryodtube
@keryodtube 3 года назад
በረከታችሁ ይድረሰን ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hamelmalafework9231
@hamelmalafework9231 3 года назад
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን፡፡ በዚሁ ከቀጠልን ጤፍንም በእርዳታ መልክ ወደ ሐገራችን እንዳይመጣ እግዚአብሔር ይሁነን አባታችን ነገሩ ሁሉ ደስ አይልም፡፡
@adisadis5198
@adisadis5198 3 года назад
አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏
@zys1314
@zys1314 3 года назад
ስለ ኢትዮጵያ እንዲህ የሚሰማው ጳጳስ የስቶክሆልም ስዊድን በረከት መሆናቸው አኩርቶኛል! ኢትዮጰያ! የምን ጊዜም መፈክራችን ትሁን!
@asmelash4029
@asmelash4029 3 года назад
አብዬቱ ይቅር በለን አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@regassayonas2640
@regassayonas2640 3 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ይስማልን !!! እድሜና ጤና ይስጥልን!!
@mehretgirmaassefa2568
@mehretgirmaassefa2568 3 года назад
የአባቶችን በረክት ይድረስ ን ይፍቱን ይባርኩን እኛ እምንፍልገው አንድን ታች ሁን ነዉ አባቶቼ እኛን አትበቱንን እባካችሁ አድር ስለመቤቴ።
@procell803
@procell803 3 года назад
አባታች በረከትዎ በኛላይ ይደርብን መላክስትያንን ይጠብቀን እኔን በተለይ አይቶ ይማረኝ አገራችንን ሰላም ይድርግልኝ መዋደዱን አብዝቶ ይስጠን ለነሱም ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asterbekele8444
@asterbekele8444 3 года назад
በረከትዎ ይድሰን: ላገራችን ፍቅሩን ያምጣልን::
@margisamariam8410
@margisamariam8410 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን በረከቶት ይደርብን
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር
አሜን፫ ብፁ አባታችን አቡ ኤልአስ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ያቆይልን በረከቶት ይደርብኝ ጌታ መዳህኔአለም ስለ መልካም አባቶች ስለ መልካም አገልጋዮቹ ሲል ይማር ይቅር ይበለን ይታረቀን ሰላምን ፍቅርን አንድነትንም ይስጠን ጌታ መዳህኔአለም ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለእንስሳት ለአራዊቱ ሰላም ለወንዞች ወሃ መሙላትን ሰላም ለሁላችን ይስጥልን የሁላችንም መጨረሻችንንም ያሳምርልን
@bitataabitatazebate4787
@bitataabitatazebate4787 3 года назад
መምህርና ዲያቆን ነኝ ብዙ ስብከት ስለሰማሁ ስለምሰብክም ለቃሉ እያቀላፋው ሰንብቼ ከዕንባዬ ጋር ከተኛሁበት የሚያነቁኝ የእኔ ብቻ የሚመስሉኝ አባታችን ከእኔ ዕድሜ ቀንሶ ለእርሶ ይጨምርልኝ!!!ዲያ ወመም ወልደ ተክለሃይማኖት
@zionhabeshatube5732
@zionhabeshatube5732 3 года назад
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን አባቶቻችን ቆዩልን
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 года назад
አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን 🙏🙏🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@tekludamesa1511
@tekludamesa1511 3 года назад
ቃለ ሕይውት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረብን.እውነት ነው ኢትዮጲያ ስላለች ነው ሲኖዶሱ ያለው ሲኖዶሱ ስላለ ነው ቤ/ክ ያለችው ቤ/ክ ስላለች ነው እኛ የተዋህዶ ልጆችም ያለነው!
@fanosebelay909
@fanosebelay909 3 года назад
Bitsu Abatachin Burakewo yidresen! Amen Amen Amen!
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 3 года назад
ይፍቱን ይባርኩን አቤቱቸርሆይአምላካችንኢየሱስክርስቶስሆይእነዚህንደጋግአባቶቻችንፀሎትልምናተመልከትእንጅየእኛንበደልአትመልከትየኛንክፋትኦአምላኬ አቤቱ ቸርሆይ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እነዚህን ደጋግ አባቶቻችን ፀሎት ልምና ተመልከት እንጅ የእኛን በደል የኛን ክፋት አትመልከት ኦአምላኬ
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
ሰለእናንተ ብሎ ይማረን በእውነት ትተነው ለምንሄደው ከንቱ አለም ለምን እንደተባላን አይገባኝም 😭😭😭😭😭😭😭
@martinendres5657
@martinendres5657 2 года назад
በረከታችሁ: ይድረሰን: ቅዱሶቹ:👍🏿👏🏾🙏🏾🎖🏆🎖🏆👍🏿👏🏾🙏🏾💐🏆🌼አባቶቻችን‼️‼️
@rebecka2422
@rebecka2422 3 года назад
Besmaam We Weld We Menfes Kidus, Ahadu Amlak. Amen. Abatachen Patriarch Abune Mattias, Abatachen Abune Elias all fathers and mothers. How can this speech ever be explained to them who have ears but still can't hear? There are people that won't understand the language but will just like me, feel this right in the heart ❤
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Год назад
እግዚአብሔር ይደግፎት የእኔ አባት ብጹዕ አቡነ ኤልያስ እግዚአብሔር ያበርቶት እድሜዎትን ያርዝመው ለእኛ ሲል
@danattesfaye8977
@danattesfaye8977 2 года назад
የቤተክርስቲያን ትምህርት መረጃ እፍልጋለው እዲሁም አግልግይ ነበርኩ ግን በአለም ስ ለጠፍው ፅልዪልኝ
@አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም
በረከታችሁ ይደርብን ቅዱሳን አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን
Далее
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 4
00:16
Просмотров 3,9 млн
Новый вид животных Supertype
00:59
Просмотров 193 тыс.
ethio1g
15:38
Просмотров 20 тыс.
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 4
00:16
Просмотров 3,9 млн