Тёмный

የቪድዮ ባግራውንድ እንዴት በቀላሉ መቀየር እንችላለን ? How can we easily change the video background? 

Richa Feqer
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 715
50% 1

የቪድዮ ባግራውንድ እንዴት በቀላሉ መቀየር እንችላለን ? How can we easily change the video background?

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 88   
@abebutube
@abebutube 11 месяцев назад
በእውነት በጣም አሪፍፍፍ አስተምሮ ነው ወንዲማቺን ሁሉየም ይዘክልን ና እንደዚህ ደስስስ የሚሉ ትምህርቶችን እኛም ተጠቅመን ተጠቅመንም ጠቅመንህም እናልፋለን ወንዲማቺን አሪፍፍፍ አፕሊኬሽን ነው እናመሰግናለን በርታልን ሁለየም ሰላምና ጤና🎉
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 11 месяцев назад
ዋዉዉዉ በጣም አሪፍና አስፈላጊ ነገር ነዉ እናመሠግናለን በጣም ቆጆ ነዉ ስፈልገዉ ነበር በጣም እናመሠግናለን በቀጣይ በሌላ እጠብቃለን
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt 11 месяцев назад
ሰለም ጤና ይስጥልን ወንድማችን እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣህ በርታ በእውነት በጣም ጎበዝ ነህ እናመሰግናለን በርታ በቀጣይ በአድስ ቪድዮ እንጠብቃለን አላህ ሀገራችን ሰለም ያድርግልን ፍቅር አንድነታችን ይመልስልን አሚንንንንንንን
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 6 месяцев назад
እግዚአብሔረረ ይመስገን እንኳን ደና መጣህ ወድማችን በጣም ጥሩና ጠቃሚ መርጃነው የሰጠኸን ከልብ እናመሠግናለን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን አሜን🙏🙏🙏
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 11 месяцев назад
በእውነት በጣም አሪፍ መረጃ ነው ወንድማችን እናመሰግናለን ያወከውን ለኛም ስላካፈልከን ክበርልን ያወቁትን ማሳወቅ ፍጹም ደግነት ነው በርቱልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን
@user-wr5gp5cm6w
@user-wr5gp5cm6w 11 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ ወንድማች ስለመጣ ደስብሎኛል ሰላም ይብዛልሽ በጣም አደገኛ ደስ የሚል ምርጥ ጠቃሚ ሆነው ይዘልቃሉ ወንድማችን እናመሰግናለን በቀጣይ ብዙ እንጠብቃለን ላም ግብዣ ጎበዝ በርታ
@yenutube21
@yenutube21 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳ ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል በርችልን በጣም ጥሩ ቪዲዮ ነው ያሳየሽንን የምንፍልግውን እናመስግናለን ወንድማችንን በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን በርችልን የኔ መልካም
@honeytube914
@honeytube914 11 месяцев назад
እሼ የኔ መልካም ወንድም እናመሰግናለን ❤❤❤
@mekedestube
@mekedestube 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን እንኳን ሰላም መጣህ ያወቁትን ማሳወቅ ደግነትነው ለሰጠህን መርጃ እናመሰግናለን በቀጣይ በአድሰ ቢደው እጠብቃለን ሰላም ለሀገራችን ይሁን 🎉🎉
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 11 месяцев назад
ሰላም ጤና ጤና ይስጥልኝ ውድ ወዲማችን እንኳን በሰላም መጥቸለሁ ዋውውውው በጣም ምራጥ አስፈላጊ ትምርት ነው በርቱልን የተለየየ አቢ ማኖር አሩፍ ነው አንድ ስጧፈ በአንድ የጠቀሙበተል👍👍👍
@zenegahu.
@zenegahu. 11 месяцев назад
ሰላም ወድም ሰላምህ ብዝት ይበል በርታልኝ ዋዉዉዉ ጡሩ መረጃ ነዉ ምርጥ ትምህርት ነዉ እስኪ ሞክረዋለሁ አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ቀጥልበት ካተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 11 месяцев назад
egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi Selamsh yibza baleshibet ዋዉ በጣም ቆንጆ የማቀናበሪያ አፕልኬሽን ነው እሼ እናመሰግናለን ምርጥ ኑው ❤❤
@lffiituuoromotube6555
@lffiituuoromotube6555 11 месяцев назад
እግዚአብሔር የመስገን እንኳን ደና መጣችሁ ሰላም ሲበዛ ባለሽበት ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅር ያለ ምርጥ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በር ች
@ዝናሽቱዩብz
@ዝናሽቱዩብz 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምን ይብዛልን ውድ ወንድማችን በጣም አሪፍነው እሽ እናወርዳለን በጣም አሪፍ ትምህርትነው ከልብ እናመሰግናለን ውዴ በርታልን በጣም ጠቃሚነው በርታልን
@ዘሚካኤልገኒ
@ዘሚካኤልገኒ 11 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው በእውነት ከልብ እናመሠግናለን ውዴ ተባረኪ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይባርክልን
@user-sz6wj9ru7t12
@user-sz6wj9ru7t12 11 месяцев назад
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ችን እንኳን ደህና መጣህ በመቀበል በጣም አሪፍ የሆነ ትምህርት ነው የምታስተምረን ያለው የበለጠ የተሻለ ነገር ሰርትህ እደምታሳየን ተስፋ አደርጋለሁ ስለነበር ከልብ እናመሰግንሀለን ወንድማችን🎉🎉🎉
@astretube4607
@astretube4607 11 месяцев назад
የክርስቶስ ሙሉ የሆነዉ ሰላም ይበዛላችሁ ዉድ የሃገሬ ልጆች በያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ዋዉ ወንድማች እግዚአብሔር ከዚህም ጰበላይ እዉቀት ይሰጥህ ለትዉልድ የምትተርፍ እግዚአብሔር ያድርግህ ያወቁት ማሳወቅ መልካምነት ነዉ እናመሰግናለን
@emukal
@emukal 11 месяцев назад
ሰላም ላንተ ወንድም ዋውው በጣም ግልፅ በሆነ መልኩ ነው ያሳየሄን ተመስጬ ነበር ያየውት ከማውቀው የማላውቀው ይበልጣልና በደንብ ነው ያየውት እውነት የጠቀመህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው አገራችንን ህዝባችንን ሰላም ፍቅር ያድርግልን አገሬ የጠላሽ ይጠላ
@Hameremedia21
@Hameremedia21 11 месяцев назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣ ወንድማችን በጣም ነው የምናመሰግን ጥሩ ጥሩ ነገር እያሰዬ ነው በጣም አርፍ ነው አለቅም ነበረ እስከዛሬ እስቲ እኔም እሞክራለው በረሴ ላይ በጣም አርፍ ነው እናመሰግናለን ኧረ በጣም ቆንጆ ነው
@Astertube23
@Astertube23 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሠላም መጣሽ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ያከፈልሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትን ያድልልን አሜን
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 11 месяцев назад
ከእግዚአብሔር ይሆናል ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሙሉ ሰላም ሙሉጸጋ ላንቺ ይሁን የተመላሽ ሆይ ሁሉ ሰላም ሁሉ መልካምን ማዕከል ያደረገ ነው የደረሰው የግብር ስም የተባረከ እና ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ተና ሁሉም ነገር ምን አለ🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰
@EsuAudioBook
@EsuAudioBook 11 месяцев назад
ሰላም ሰላም በጣም የሚገርም የቪዲሆ ባግራውንድ እንዴት መቀየር እንዳለብን የሚያሳይ ትልቅ ትምርት አሳይተከናል እናመሳግናለን በጣም ገራሚ ነው ምክንያረቱ ካፕ ከት አፕ ተጠቅመን የምንሰራው አብ ደስ የሚል ነው እናመሰግናለን ።
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 11 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሪችዬ ውዴ እጀግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያመጣሽልን ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን
@hktube1507
@hktube1507 11 месяцев назад
Bagaa nagaan dhuftee qalii namaa nagaanifii hararii waqayyoo manaa kanafii haa ta'uu Ashamaa harkaa funee jiraa barumasaa baay'ee baredaa qabatee dhuftee jirtaa jabadhuu qalii namaa halumaa kanani iti fufii ❤❤❤❤
@wudatube7098
@wudatube7098 11 месяцев назад
ሰላም ሰላም እንደምን ቆየከኝ እንኳን ደህራ መጣክ በጣም አሪፍ ነገረ ነው የነበረከን በጣም ጡሩ ተምህረት ነው በረታ የነበረን ቆየት ደሰ ይል ነበረ ሰለሁሉም ነገረ አመሰግናለው🎉🎉🎉🎉
@Aminasters
@Aminasters 11 месяцев назад
Seam selam baga nagan dhuftee bayee baredaa dhugaa galatmii bayee berbachisadhaa ❤❤❤❤❤
@ensratube
@ensratube 11 месяцев назад
ዋው በጣም ስፈልገው የነበረ አፕ ነው ያሳየኸን በእውነት በጣም አመሰግናለሁ ወድማችን እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣክ በጣም ደስ የሚል አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@ፈንታቲዮብ
@ፈንታቲዮብ 11 месяцев назад
ሠላም ሠላም እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ስለመጣሽና ሽላየዋችሁ ደስ ብሎኛልልል ሠላም ፈቅሪ አንድነት ለሀገራችነንንን ኢትዮጵያ ይሁንልንንን የምወድድሽ በሪቱልንንን ደስ የሚልጨቆይታ ነበረን እነመሠግናለንን
@ደሴ
@ደሴ 11 месяцев назад
ሰለም ሰለም ይሁን ለዝ ቤት እንኳን ደህና መጠህ ዉንድሜ በእዉነት በጠም ምርጥ አስፈለግ ቪድዮ ነዉ የዉቁትን መሰዉቅ መልከምነት ነዉ መልሶ ይከፍለልህ ፈጠር ይጠብቅህ
@Zgoratube
@Zgoratube 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣቹ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነዉ ነዉ ያሳየኸን ከልብ እናመሰግናለን በብዙ እንጠብቃችኋለን በርቱ❤❤❤
@tadeluyoutube8486
@tadeluyoutube8486 11 месяцев назад
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤
@ANANNOShow
@ANANNOShow 11 месяцев назад
Noorii bagaa nagaa dhufte noorii siin jenee jabadhuu qashiitti koo sister jabadhuu kanaa caalaa itti fufii sii jedhaa rabbiin nagaa haa busuu biyya kenaafii Ethiopia nageenii barbachisaadha
@habitayetubi
@habitayetubi 10 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት አሪፍ እና ምረጥ ጠቃሚ ቪዲዮው ነው ያካፍልሽን አመሰግናለሁ
@itsmeageri
@itsmeageri 11 месяцев назад
Egezabeher yemesegin enkuan Dana metahi wondemachini wow ewunet betam konjjjjo information new share yaderekeleni enameseginaleni merti merja 👍
@hayu18
@hayu18 11 месяцев назад
ሰላም ወንድማችን እንኩወን ደህና ቆየከን ባለህበት ሁሉ ሰላምህ ብዝት ይበልልን በጣም አስፈላጊና አስተማሪ ቆይታ ነቡር እናመሰግናለን በተለይ አሁን ለኛ ልትንንሽ ዩቱበሮች ጠቃም ነው ሰላም ለሀገራችን አንድነትን ይመልስልን
@Meetiiqueen
@Meetiiqueen 11 месяцев назад
Nageenyiii fi hararii waaqayyoo mana Kanaf haa ta'u baga nagan dhufte noorii qalii waaqayyoon biyyaa keenyaf naga nuuf haa kennu jalaalaa nuuf haa kennu barumsaa hedduu barbaachisuudha namati tolatomii itti fufii haakuma kanan 🎉❤🎉❤
@ABAYNESHTUBE
@ABAYNESHTUBE 11 месяцев назад
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ አንደነት ይሰጥልን በጣም አረፈ ነዉ ወንድም ሰለ ነበረኝ ቆይታ አመሰግናለሁ💚💛❤🙏🙏🙏
@kadijaayoutube
@kadijaayoutube 9 месяцев назад
Welcome bagaa nagaa dhuftee qalii namaa jabadhuu mataa duree kee bayee baredaa jabadhuu hallumaa kananii itii fufii iraati hojaadhuu
@zdtube5093
@zdtube5093 10 месяцев назад
ሰላም ለዚህ ቤትእካንደህና መጣሽ በጣም አሪፍእናደስየሚል ቆይታነበረን ሀገራችንን ሰላምን አድነትንፍቅርን ይስጠልን አሪፍስራነውበርቱ
@margitudejene3910
@margitudejene3910 11 месяцев назад
Baga nagan dhuftee ana dhufu nagan naga caluu sifi haabayatuu biyaa kenyaa fi araraa isaa haabusuu waqayoon ameen ❤
@astutubeyearsi3548
@astutubeyearsi3548 11 месяцев назад
naganaa Hararii waqayyoo sifaa yaa bayyatuu kodee koo dhugaa bayyee namatii tolaa qalii koo jabadhuu bayyee namatii tolaa enmasgainalen wendimchina
@tube-mm6nf
@tube-mm6nf 11 месяцев назад
ሠላም ሠላም ለዝህ ቤት እንኮን ሠላም መጣህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርታ እናመሠግናለን ቀጥልበት በተረፈ ሠላም ለሀገራችን ይሁን ሠላም ለህዝባችን
@faxeekadir445
@faxeekadir445 11 месяцев назад
Yooyaa ammalee yooyaa jenee jiraa noorii siin jenee jabadhuu qashiitti koo sister jabadhuu kanaa caalaa itti fufii sii jedhaa rabbiin nagaa haa busuu biyya kenaafii inshallah jabadhuu
@kenaajaalala
@kenaajaalala 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በጤና በደስታ በፍቅር መጣል ሰላምሽ ብዛ ምርጥ ቅኝት ነበረ እናመሰግናለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ይቅር ያብዛልን በዚህ ቆይታ ነበር እናመሰግንሃለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@jemurade
@jemurade 10 месяцев назад
ሰላም ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣህ እናም ዋውውውው የእውነት ክልብ አመሰግናለሁ በጣም በጣም ጠቃሚነው የእውነት እየፍለኩትነብር ክብር በልልኝ እደሁም እህቴ ክብር በይ ዋውዋው👍👍👍👍👍
@sifaantube1230
@sifaantube1230 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በጤና በደስታ በፍቅር መጣል ሰላምሽ ብዛ ምርጥ ቅኝት ነበረ እናመሰግናለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ይቅር ያብዛልን በዚህ ቆይታ ነበር እናመሰግንሃለን❤❤❤❤
@tgtube8966
@tgtube8966 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን
@Hawiiofficial
@Hawiiofficial 11 месяцев назад
Naga waqqayoo mana kanaf haa tahuu baredduu koo baga nagayaa dhuftee wow barumsaa youtuberotaa tahudhaa galatomii hadhoo koo❤❤❤
@betietomedia7778
@betietomedia7778 9 месяцев назад
ስላም ስላም ለዚህ ቤት ስላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ ስለነበርን አስተማሪ ቆይታ እናመስግናለን ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️
@mesisedeteyawatube7524
@mesisedeteyawatube7524 11 месяцев назад
selamegezaberi keulachine gare yeune fexare beyalenbate yexebeqine bexam xeruna asefelage mereja new enamesegenalen yexeqemkine yaweqkewine selakafelken kelebe enamesegenalen bereta💪🙏😍👍
@tsehaysahyoutube1878
@tsehaysahyoutube1878 11 месяцев назад
Selame. Selame yene 2ude wu akni den amexashi hualchum.selami biylaow fexare agerchen selami xena fker yesxena amen amen amen waww arefi qoyita arefi temrt now tebareki❤❤🎉🎉
@hawasaid4765
@hawasaid4765 11 месяцев назад
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ምልካም ግዜ ይሁንልሽ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን አሚን
@senijemalyoutube6274
@senijemalyoutube6274 11 месяцев назад
selam selam enkan dehna metah wondema betam dese mile akerareb new keleb enamsegnalen keleb selam feker yesten❤❤❤❤❤
@eyutlahuna
@eyutlahuna 11 месяцев назад
ሰላም ለዚቤት ይሁን እኬን ሰላም መጣህልን ወድማችን አሪፈ ደስ የማል ጠቃሚ ነገርነው ያሳየህን እናመሰግናለን ያወቂትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ሰላም ለሀገራችን ለህዛባችን ይሁን በሌላ ባድስ ቢድዮ እጠብቅሀለን ❤❤❤❤
@ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
@ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 6 месяцев назад
ሰላም ለዚህ ቤት. መልካም ቆይታ በያለምንበት ሰላማቺንን ይብዛ ግን መስፍን ለን ጥሩ ትምርት ነው ሰላም አድነት ፍቅር መከባበርን ያምጣልን መልካም ያሰማንን❤❤❤🎉
@booneeentertainment1175
@booneeentertainment1175 11 месяцев назад
Bagaa nagaan dhuftee obboolleessaatti keenyaa manikee heedduu namati tola akkanuman itti fufii waan garii irratti hojeedhuu qimamikoo hojeetan bakka yaadan gahaan jaabadhuu itti fufii
@FoZlTube-cq1ci
@FoZlTube-cq1ci 11 месяцев назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን ሰላም ፍቅር አድነት ለእናት ሀገራችን ይስጥልን ዘረኝነት በቃ ይበለን አሚንንን ማሻአሏህ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ተባረክ እራህማን እናመስግን አለን ምርጥ ቁይታ ነበር🌹🌹🌹👍👍👍
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk 11 месяцев назад
ሰላም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ሰላም ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን ሀገራችን ህዝባችን እግዚብሄር ይስጥ በጣም የምፈልገውን መረጃ ነው ያካፈልከን አመሰግናለው ወንድሜ በርታልኝ ይሄ አፖልኬሽን ሲበዛ ቀርፋፋ ነው ሌላ ካለ አሳየን
@AsnuTube
@AsnuTube 11 месяцев назад
Naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte Wan bayye namati toludha hojiin kee jabbesi akkasumati bakka teche vedio yoo warabde bare ❤
@ETENESH
@ETENESH 11 месяцев назад
ሰላም ጤና ይስጥልን ዉድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጅችሰላም ፍቅር ይብዛልን ዋዉ ዋዉ በጣም ምርጥ ወድሜች ይስህልን የመጣህ ቢድዮ ጡሩ መራጃ ከልብ እነመሰግናልን🎉🎉
@TadeluTube27
@TadeluTube27 11 месяцев назад
Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami wow bayye barbachisa Barumsa qabate dhufte gudda Galatomi jabadhu ittii fufi jabadhu waqayyo biyya naga nuufi yaa godhu
@azeetube198
@azeetube198 11 месяцев назад
Waaqayyyoo hagalatomuu akkam jirtuu egzabihr Yemsgan selam lazy biti yehun naagaan mana kaan fii haa taa uu
@WoinyTube
@WoinyTube 11 месяцев назад
Enkwan dena metak betam amsegenalw wondme teru nager naw yasayeken egzer yistlegn balkbet selamek yibzalegn berta abrek negn enenm aberetatagn ❤❤❤
@selamtube7930
@selamtube7930 11 месяцев назад
Egzbhr yemesgn Enkuan Dehun Meteh Ewntaa Thanks Bro❤
@umuabdusalm3750
@umuabdusalm3750 9 месяцев назад
Selmii wede ikanii selmii wedee berchii lemanyawemii inya sesetamershinii betamii arefii negerii new silasyeshinii ameseginalew wedee
@Azeb1
@Azeb1 11 месяцев назад
selam enelan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen enamsegenalen melekam sera
@kassahunfikadu8579
@kassahunfikadu8579 11 месяцев назад
Richa❤feqer🎉ሰላም❤❤እዚህ ቤቶች እንደምናችሁ እንኳንም ሰላም መጣችሁ እየሰራችሁ ይላችሁትን ስራ አይቻለሁ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሊበረታታም የሚገባ ስራ ነው ውደኋላ እንዳትሉ በዚሁ ቀጥሉ በርቱ🎉❤
@ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ
@ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እሕታችን እሕታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ስለመጣሽደስብሎኛል ውድ እና የተከበራችሑ የሐገሬ ልጆች በያላችሑበት ሰላምች ይብዛልኝ ሐገሬ ሰላምሽ ይብዛ ❤❤❤❤❤
@yohannatube
@yohannatube 11 месяцев назад
Selam lezih channel balebetina lemelaw beteseb selam yibza welcome biyalew widd yager lijoch beyalachubet selam yibzalachu arif koyita neberen enameseginalen yih tekami mereja sechi video new lebizuwoch yitekimal silagaraken kelib enameseginalen ketiyibet bizu entebikalen
@fasiga
@fasiga 11 месяцев назад
Duraan deuree nagaan waaqayyo siif haa bsayatu siin jecyoubin jabdhuu qalitoo bayyee baredaa baygaa nagaan dhuftee akkumaajabdhui
@mishaatube5249
@mishaatube5249 11 месяцев назад
Salam Salam ukanii dasii maxashuu Salam lagarachenii Salam balenibatii adinatii yamaxalenii faxarii salamunii yamaxalenii inamasagenalenii dasii yelalee timeretii nowuu take good vediyoo ❤😊
@mesikebe5692
@mesikebe5692 11 месяцев назад
Selam lench yihun wude Enkuan beselam metash fetari Agerachn selam yadergilen legnam fekir yisten Arif koyta new ye neberen berchlegn yene Ehit
@fahmiyeeshow1954
@fahmiyeeshow1954 11 месяцев назад
Unkani ba salami maxashi Baga ngh dhuftee sanyii ofii jabadhuu itti fufii rabbin si birra haa jiratuu jabadhuu qalii nama itti muddii akkanumati hedduu namati tolta sit haa toluu ammalee the first
@askelachitube23
@askelachitube23 11 месяцев назад
Egzihaberin yimesgen selam lezih channel belbetina lemelaw beteseb selam yibza wel com biyalew wud yager liijoch beyalachubet ye egzihaberin yetebikach Hagerachin hizbochachinin hulu selam yadirgilin kifun yariqillin sileberen koyita betam enameseginalen
@omaishayoutube
@omaishayoutube 11 месяцев назад
Selam Selam wed yagera lij selamesh yebza allh agrechn selam yareglen anednat metsaseb LA Ethiopia yhun
@ማዕዶትቲዩብ
@ማዕዶትቲዩብ 11 месяцев назад
Betam enamesegnalen silenegerken mereja kibretn yistln konjo wuyiyit ena koyita neberen egziabher yimesgen endnl yefekedeln amlakachin yikber yimesgen betam new des yemilen hagerachinn selam yadrglin egnanm hizbochuan lib yisten sew yadrgen betam new yemamesegnew sileneberen koyita selamachinn yimelsiln amen amen amen
@Hayubeauty
@Hayubeauty 11 месяцев назад
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ ዋውውውውውውው ምርጥ ኢድቲግ ነወ ያሳየኸን❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላምፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን
@mikelabbaakoo
@mikelabbaakoo 11 месяцев назад
Naganyii jalalalii waqqayyoo siif Yaa baytatuu matii mana kan akkam jirtuu bagaa nagaan dhufatee baredduuu Koo anaa dhufuu baredduuu Naga biyyaa kenyaa nagaa nuuf Yaa ta uu amen ✅✅✅
@almaziisalalee32
@almaziisalalee32 11 месяцев назад
Nageenyii waaqayoo manaa Kanaa haa Taa uu Yadaa Baredaa nuf Qodee Barumsaa Garidhaa Biyyaa keenyaa Nagahaa nuf haa keenuu 😊
@yeshigetu6769
@yeshigetu6769 11 месяцев назад
Selm enkuan baselm. Matshi selyihush Des bilognal woow batem konjo nager naw yamatashiwu. Gobize yawukiten masswuk malkimnt. naw barchi bakitye baselm yaganagni hagarchinin selm yadargiln
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t 11 месяцев назад
ሪችየ ባድራውን እዴት መቀየር እደምንችል በቪድው ስላሳየሽን እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በቀጣይቪድወእስተምንገናኝ ሠላምም ሁኝ
@feyisemengistu
@feyisemengistu 11 месяцев назад
Nageenyii fi jaalali waaqayyoo sif baayatu baga nagaa dhufte qashtii koo dhugaa baayee namatti tola yaada gariidha nuuf qoode jaabadhu haaluma kanan itti fufii
@adanchyoutube8950
@adanchyoutube8950 11 месяцев назад
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድና የተከበራችሁ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ላም ዳርቻ ሰላም ፍቅር ጤና ለሀገራችን ኢትዮጵያዊ ለሃገራችን ሰላሙን ፍቅሩን አንድነቱን ይስጠን የት ነው
@hawabrand
@hawabrand 11 месяцев назад
ሰላም ሰላምህ ይብዛ እካን በሰላም መጣህ ሀሪፍ አፕ ነው ግን እንተርኔት በጣም ይፈልጋል ለፍጥነት አይሆንም በርታ❤❤🎉🎉በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላምፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን
@gaadisajaalalaa1117
@gaadisajaalalaa1117 11 месяцев назад
Ani dhufte bareduu koo mata ati qabate nuuf dhufte bayyee nama tola akkamitu itti bareduu koo jabbadhu qalii nama bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii itti fufu jabbadhu
@METITUBE
@METITUBE 11 месяцев назад
Nagaan manaa kanaa habayaatuu bagaa nagadhaan dhuuftee kode koo biiyyaa keenyaaf nagaan hataa uu bayee baredaa jabbeesii waan offii koo ittii fuufii namaatii tolaa jabduu koo
Далее
Holding Bigger And Bigger Dogs
00:18
Просмотров 19 млн
Video Editing Full Course | Complete Tutorial | Etubers
2:35:32
Holding Bigger And Bigger Dogs
00:18
Просмотров 19 млн