Тёмный

የተልባ እና የቲማቲም ፈጣን ጤናማ አሰራር |❗️Ethiopian food❗️flexseed and tomato recipe 

Bettwa's - የቤቷ
Подписаться 150 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 74   
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ሰላም ጤናይስጥልኝ ውድ ተመልካቾቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏😍 አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ ቤተሰብ እንሁን ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏😍❤️
@zabeebaaazabeebaaa8160
@zabeebaaazabeebaaa8160 2 года назад
የአብሽ ወጥ አሰራርን አሳይን እባክሽ እህቴ
@foziyahaile9418
@foziyahaile9418 Год назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላላል አኔ ተልባ በጣም እወዳለሁ ቢትውስጥ አላጣም ግን አሠራር ነበር አሁን ባለሞያ ሆኛለሁ ጤና ይስጥሽ
@Lakech-sz4wf
@Lakech-sz4wf 6 месяцев назад
ተልባውን በጥሬው የተፈጨ ነው ወይስ ተቆልቶ ነው እናት
@MahysKitchen
@MahysKitchen 2 года назад
ሰላም ቤቲዬ በጣም ቆንጆየተልባ እና የቲማቲም ጥብሰ ነው ለየት ያለ አሰራር ነው የሰራሸው ብሉኝ ብሉኝ ይላል ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ 👏❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ማሂዬ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@absetayimam4174
@absetayimam4174 Год назад
በጣም ደስ ይላል ፅድት ያለ አያያዝ በርች እህቴ 🙏👌
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🎄🙏😍❤️🎄
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 года назад
በጣም ቆንጃ አሰራር በርች እህቴ ❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ሮዝዬ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤
@eshetusevo6128
@eshetusevo6128 2 года назад
Amazing በጣም ያምራል ተባረኪ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
እሸቱ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏
@Emantube19
@Emantube19 2 года назад
ሰለም ሰለም ወዉ ቆንጆ አሰረር ናዉ ጤናመ ሚግብ ናዉ ኢናመሰጊናለን👍👌👌👍👍👍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ኢማንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@hannaatena7844
@hannaatena7844 7 месяцев назад
ቆንጆ ነወ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
ሐንዬ የእኔ ውድ አሜን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@sofiaalfalah935
@sofiaalfalah935 Год назад
በጣም ነው የሚያስጎመጀው ውዴ በሩዝ መብላት አይቻልም እንጀራ አላገኝም ሌላው ደግሞ ተልባው በጥሬው ነው የፈጨሽው ሽኩረን
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሶፊያዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ተልባው ተብተብ(ተቆልቷል) በድስት ወይም ክዳን ባለው መጥበሻ ቁዬው በሩዝ መብላት ይቻላል ሞክሪው እና ንገሪኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@sofiaalfalah935
@sofiaalfalah935 Год назад
እሺ የኔ ውድ ሽኩረን
@ghenetsebhatu6347
@ghenetsebhatu6347 Год назад
በጣም ጥሩ እጅይባርክ ተልባው የተቆላ ነው ወይስ በጥሬው እመስግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የእኔ ውድ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው የተቆላ ተልባ ነው ሞክሪው በጣም ነው የሚጣፍጠው ጤናም ነው🙏😍❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 года назад
ቤትዬ ሰላም እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋዉ በጣም ልዩ የተልባ አሰራር ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ ከለሩ ልዩ ነዉ ዋዉ እጅሽ ይባረክ ዉዴ ሸር 👌👍❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
የመንዝዬ እህቴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@bekelechaga8895
@bekelechaga8895 6 месяцев назад
ጎበዝ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 месяцев назад
በቀለችዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@EthioAlema
@EthioAlema 2 года назад
Wow wow what an absolute pleasure food to look and eat . Just simply and tasty food.you are amazing honestly thank you for sharing eme love it
@fana1451
@fana1451 2 года назад
Betye tenama megeb new selakafelshen enamesegenalen ejesh yebarek 👌👍🙏💕
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ፋናዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 года назад
በጣም ቆንጆ 😍❤️ አሰራር ነው እናመሰግናለን በርቺ ማማዬ 😘
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ነጃትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 Год назад
በጣም አሪፍ አስጐመጀሽኝ እጅሽ ይባረክ ቤትዬ፡፡
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ወይንዬ አሜን እንዴት ነሽልኝ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 2 года назад
ዋው ሲያምር😍😍😍😍👌👌👌👌
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@asmrcomfortingsenses5431
@asmrcomfortingsenses5431 2 года назад
Very appetizing foods amazing presentations nice video
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
Thank you so much🙏
@ZubeydeAhmad
@ZubeydeAhmad Год назад
Mellye anchi eko tlyalsh mashallah
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 года назад
በጣም አሪፍ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ሒያብዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@zohabazohaba3980
@zohabazohaba3980 Год назад
ማሻአላህ አመሳጊናለዌ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
በጣም ነው የማመሰግነው 🎄🙏😍❤️🎄
@helenaarega2815
@helenaarega2815 2 года назад
Woooow batam atfe egshe ybarke hibeby
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ሔሊናዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@ShewayeMekonnen-qw8tb
@ShewayeMekonnen-qw8tb 7 месяцев назад
.የቤቶየሚጥሚጣማዘጋጀትእፈልጋለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
ሸዋዬ የእኔ ውድ አለ ቻናሌ ውስጥ ቆይ ሊንኩን እልክልሻለሁ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@bettwascorner
@bettwascorner 7 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-og5FZRU_XZc.htmlsi=DQRcFvHI2B8YK8AS የሚጥሚጣ አዘገጃጀት👌😋💯🥰🙏
@semirahabi
@semirahabi 2 года назад
Wow mashallah 😍 Enmsgnlen yene konjo
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ሰሚራዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@zerabachew2179
@zerabachew2179 Год назад
Betam dess yelal enamesegenalen
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ🙏😍❤️
@eyerusbeauty8122
@eyerusbeauty8122 2 года назад
Thank you so much
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
እየሩዬ ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
@mahiwebe223
@mahiwebe223 Год назад
ይቅርታ ቤቲዬ ይሄኛውን ግን ቤተሰቡ አልወደደውም ከዚህ የተልባ ወጡ ይሻላል አሉ 🙏🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ማሂዬ የእኔ ውድ ለጤና ተመራጭ ነው ወጡም በጣም ነው የሚጣፍጠው አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@mariamichalidis8787
@mariamichalidis8787 6 месяцев назад
Gobez berchilin ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 6 месяцев назад
የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 2 года назад
Bettwa's betam konjo asrare new amesegenalewe mar 🙏🙏🙏🇪🇹❤
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
አስናዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤️
@yeshihareggirma6789
@yeshihareggirma6789 Год назад
አንደኛኮ ነሽ የኔውድ።
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የሺዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@hanabekele5517
@hanabekele5517 Год назад
👍👍🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሀንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@eshetusevo6128
@eshetusevo6128 2 года назад
GREAT
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
እሸቱ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 2 года назад
♥️♥️♥️♥️
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ሀንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@ZubeydeAhmad
@ZubeydeAhmad Год назад
Yauhn mgbu dro lghu uogna eblaw nbur ema tsralunalch bxamm yamexafxxx
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@helenmulubirhan2711
@helenmulubirhan2711 2 года назад
Wow🥰🥰🥰
@alaafajeddah6105
@alaafajeddah6105 2 года назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ሔለንዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@genetsida8067
@genetsida8067 Год назад
Betty agegnhut betesbshi honku
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ገንዬ ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤
Далее
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
skibidi toilet 77 (part 4)
05:20
Просмотров 13 млн
ቆንጆ የሰላጣ አሰራር
8:44
Просмотров 1,5 тыс.