Тёмный

የተልባ ውህድ (ጄል) ለፀጉር እድገትና ውበት | Amazing benefits of Flax seed for hair growth. 

ጤናዬን ሚድያ-Tenayen Media
Подписаться 126 тыс.
Просмотров 415 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 519   
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw Год назад
እኔምእጠቀመዋለሁበጣምቆጆነውእናመሠግናለንዶረ
@TenayenMedia
@TenayenMedia Год назад
thank you sister
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 Год назад
እውነት ነው የኔ ችግር ደም ማነስ ነው በጣም ይረግፋል
@waaa4954
@waaa4954 Год назад
Thanks
@merontaye8723
@merontaye8723 Год назад
​@@TenayenMedia TKU GBU ቢያስ በ 3 ቀን አንዴ ብታጠበው ችግር ያመጣል
@osratgold7930
@osratgold7930 7 месяцев назад
🇪🇹❤❤❤​@@TenayenMedia
@እናትሀገሬያጣዬዋ
አረብ ሀገር ያለን እህቶቻችን ምንም ብንጠቀም ፀጉራችን አይድንም ሰሀይ አናገኚ ምግም በስነ ስረአት አናገኚ ብቻ ጤናችንን ይስጠን ሌላው ትርፍ ነው❤❤❤
@hdhdbdbd7362
@hdhdbdbd7362 Год назад
ትክክክልነሽእህቴወላሂብለውብለው ማፊፈርቅ
@marryajman1377
@marryajman1377 11 месяцев назад
አዎ ትክክ ብለሻል እህቴ እኔም እዚህ ከመጣሁ በቃ ግባሬ ላይ ያለው ፀጉሬ እየተነቀለ አለቀ ብቅርቡ መላጣ ሳልሆን አልቀርም
@adanichgedefe1601
@adanichgedefe1601 11 месяцев назад
አይ ዞን ሁሉም ያልፋል እውነት ነው ዋናው ጤና ነው
@zuzumohammed8947
@zuzumohammed8947 5 месяцев назад
ልክ ነሺ በተለይ ብዞወቻችን የምግብ እጥረት አለ የተመጣጠነ ምግብ በሥረአት አንመገብም ብዞወቻችን በጣም ርቦን ከቆየ ሆላ ነዉ የምንበላዉ ኤሄ ደግሞ ጥቅም የለዉም
@الحمدالله-ش8م5ي
@الحمدالله-ش8م5ي 5 месяцев назад
አይዟችሁ ዉድ እህቶቼ ይህም ያልፋል አሏህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ትክክል አየርና ፀሀይ ሲያገኝ ነዉ የሚያድገዉ እኛ ታፍነን ነዉ ብቻ አብሽሩልኝ ቅመሞችየ
@zeynebmuhammad3485
@zeynebmuhammad3485 Час назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@AllQua-h5i
@AllQua-h5i 8 дней назад
የኔፀጉሬበጣምአሪፍነበርላዛልስልያለነበር አረብአገርከመጣሁተነቃቀለብኝ በጣምሳሳከዃላየምከግባሬምሸሸምላርግ
@emusalhi
@emusalhi Год назад
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ መሻ አላህ ቀጥሉበት አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድርግልን አላህ በያለንበት ይጠብቀን 👆 እናመሰግናለን ወንድማችን🎉
@Haytt2024
@Haytt2024 8 месяцев назад
ዋሊኩምስላም ወራህመቱሊላሂወበርክቱ❤
@TsinatYosef-x5b
@TsinatYosef-x5b 10 дней назад
dr please erdagn tsegure eyetenekakele ena eyetesebabere new mn ltekem bezalay madeg akual comment yemtanebu mtawku kalachu erdugn
@yilfashewaseifu6195
@yilfashewaseifu6195 Год назад
የእኛን የመረዳች ችግር በመገንዘብ በደንብ አድርገህ ነው የምታስረዳው ጎበዝ ነህ ተባረክ።
@UgDy-v6u
@UgDy-v6u 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FoziyaMahmud
@FoziyaMahmud Месяц назад
ከልጅነቴ ጀምሮ ፀጉሬ በጣም ይበጣጠሳል በተለይ ፊትለፊቱ እና ምን ላድርግ
@medinafikiru
@medinafikiru Год назад
ከተልባውና ከአብሹ ጋር አብረን ጥቁር አዝሙድ ብጨምርበት ይሆናል ወይስ አይሆንም?በተረፈ በጣም እናመሰግናለን ውጤቱን አሳውቃለሁ
@RozaWeldemedhn
@RozaWeldemedhn Месяц назад
ዶክተር እባክህ መልስልኝ እኔ እንደፎረፎር አይነት ብድግ የሚልነገር አለ እና ፀጉሬም እየተነቃቀለ ነው ብዙ ነገር ሞክሪያለሁ ግን ለውጥ የለውም ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል እባክህ ንገረኝ
@mastewalmastewal7509
@mastewalmastewal7509 27 дней назад
ተልባ ካሮት ዝንጅብል የታጠበ የተከተፈ የሙዝ ልጣጭ የተከተፈ ሽንኩርት ይሔን አብሮ አድርጎ በዉሀ አፍልቶ መጠቀም ችግር አለዉ ዶክተር እባክህ መልስልኝ:
@መክያዬመካነሠላሟ
እናመሠግናለን ዶክተርዬ
@MohammedSeid-i6i
@MohammedSeid-i6i Месяц назад
ዶክተር ወጉሬን ስታጠብ እጄ ላይ ብዙ ፀጉር ይነቀላል እና ተልባው ይሆነኛል ወይስ ሌላ ምን መጠቀም አለብኝ።
@Maranataasnake26
@Maranataasnake26 Месяц назад
አው
@ameleworklemma2490
@ameleworklemma2490 Год назад
እሽ እናመሰግናለን ጀሉን ውጭላይ ማስቀመጥ ይቻላል ወይስ ለአንዳንድ ጊዜ ብቻ እምንጠቀመው ነው እምንሰራው ስለምሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን
@TenayenMedia
@TenayenMedia Год назад
አንድ ግዜ የሰራችሁት ለ2ግዜ ይሆናል
@tshayetogu149
@tshayetogu149 5 месяцев назад
1 TELEBA ALEKE 2 HBESHE ALEKE 3 MEDENEWE ALEGEBANEME
@TenayenMedia
@TenayenMedia 5 месяцев назад
ሁለቱንም ትችያለሽ እህት
@dfdfg9066
@dfdfg9066 21 день назад
እር ዶክተር ዬኔ ፅጉር ችፍርግ ያለነዉ አብሶ ስተጠብ። በግድነዉ ያመብጥረዉ
@ethiopandj1470
@ethiopandj1470 Месяц назад
እኔእንቁላል እናሰጋ አልወድም በተፈጥሮየ😥😥😥😥
@Lily-zo6jd
@Lily-zo6jd Месяц назад
አዲስ ነኝ ለቻናለህ እናመሰግናለን ደጉተር❤
@MarthaWondimu-v3c
@MarthaWondimu-v3c 2 дня назад
ከተቀባነዉ በኋላ በሻንፖ ነወይ ወይስ በዉሀ ብቻ ነዉ የምንታጠበዉ?
@saraibrahim7013
@saraibrahim7013 Год назад
ሰላምህ ይብዛልኝ ደኩተር ከዚህ በፍት እሩዝ መሪና ቅርፌድ ለትንሽ ወራት ተጠቅሜውአለሁ ግን ያው ነው በጣም ይነቃቀላን እና አሁን ደግሞ ተልባና አብሽ ልሞክረው አልኩኝ😊
@TenayenMedia
@TenayenMedia Год назад
ሞክሪው እህት
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Год назад
የኔ ፀጉር በተፈጥሮውም አያድግም
@werwer6878
@werwer6878 Год назад
ዶክተር በጣም እናመሠግናለን በደንብ አሥረድተኸናል ከልብ እናመሠግናለን
@MadinaAli-mt7cy
@MadinaAli-mt7cy 6 месяцев назад
እኔእየረገፈእቢአለኝእናእያጠረዴምንይሻላልዶክተርዬ
@WeynshetBereket
@WeynshetBereket 6 месяцев назад
ፀጉሬ ይነቀላል መፍትሄው ምንድነው
@Yeshi-d8v
@Yeshi-d8v 7 месяцев назад
በጣም አሪፍ ናው ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹❤️🥰🙏🙏❤️
@birtukangirma8440
@birtukangirma8440 25 дней назад
Eshi Thank you ❤❤
@zahraoumer8489
@zahraoumer8489 19 дней назад
ዛሬ ጀምሬዋለሁ ገና አልታጠብኩትም ተቀብቸ ቁጭ ብያለሁ እስኪ ጉዱን አያለሁ
@TenayenMedia
@TenayenMedia 6 дней назад
ምን ለውጥ አየሽ እህት
@zahraoumer8489
@zahraoumer8489 6 дней назад
@@TenayenMedia ሀሪፍ ነዉ ዶክተር እናመሠግናለን በተደጋጋሚ ብንጠቀመዉ እርግጠኛነኝ ምርጥ ለዉጥ እናይበታለን ዛሬም ልደግመዉ ነዉ ለዉጡን አሣዉቃችኋለሁ
@seniwelde9626
@seniwelde9626 Год назад
ከዛሬ ጀምሮ ለመጠቀም አስቢያለሁ አብሹ ትንሽ አመስ አመስ ያለ ይሆናል ?ስለ ዝርዝር ማስረዳትህ በጣም እናመሰግናለን
@FatinaKamal
@FatinaKamal Месяц назад
❤❤አዉበጠምጡሩነዉ፤ያኔንሚፃጉርአስረዝሞልኝል፥ቴኪዉቢሮ
@meazahabtu5162
@meazahabtu5162 4 месяца назад
ዶክተርዬሽበትአሥቸገረኝ
@asenakchAssefa
@asenakchAssefa Месяц назад
❤❤❤❤❤
@MeseretMeseret-f9u
@MeseretMeseret-f9u Месяц назад
❤❤❤❤❤
@HazodHazod
@HazodHazod Месяц назад
❤❤❤❤❤
@abchigrmai8202
@abchigrmai8202 25 дней назад
❤❤❤❤❤
@MaregeRedaw
@MaregeRedaw 2 месяца назад
ሰላም ንግርህ ደስ ይላል እንሞክራለን አመሰግናለሁ
@KareemKamal-m3e
@KareemKamal-m3e 12 дней назад
❤❤
@MahderSimachew
@MahderSimachew 2 месяца назад
Hi
@bdhf9370
@bdhf9370 Год назад
.ዶክተር እኔ ፀጉሬ እንዳለ ሸበተ. .እድሜዬ ገና ከ ሀያ ቤት ነኝ መፍትሄ ይኖረዋል ወይ
@rachiketema4233
@rachiketema4233 Год назад
እኔም በ23 አመቴ ይሀው ሽበት በሽበት ሆኛለሁ
@Yordanos-r1x
@Yordanos-r1x 19 дней назад
ቆንጆ ነው እመሰክራለሁ 🎉
@MehiratuDangote-ke1pr
@MehiratuDangote-ke1pr Год назад
ዶጰክተርበጣምገንቢሀሳብነውምክንያቱከጤናጋርየለውነገርስለምታቀርብ
@UttJgf
@UttJgf 2 месяца назад
እናመሰግናል ዶክተርየ ግን ሁለየ አዲርገን ሁል ግዜ ስንታጠብ ፀጉራችንን አይጎዳውም ወሀው
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 месяца назад
በሁለት ሳምንት 1ግዜም በቂ ነው
@MulukenTadele-uj6es
@MulukenTadele-uj6es 7 месяцев назад
እኔ metbfin-500እጠቀማለሁ ይቻላል
@DeboraZeray
@DeboraZeray 9 месяцев назад
ዋው በጣም እናመሰግናለን❤ ሞከረን እናሳውቃለን
@AminaTube-dx3jy
@AminaTube-dx3jy Месяц назад
ሰላም ሰላም ወንድም ዳዌት እንኳን ደህናመጣህ በጣም አሪፍ ትምህር ነውየምታካፍለን የምር እኛ ጥቅምና ጉዳታቸውን ብዙጊዜ አናውቅም ክብር በልልን እኔ ደምሬሀለው አንተም ከቻልክ አንተም ደምረኝ
@TarekegnTamene-y4u
@TarekegnTamene-y4u Месяц назад
የፍትና መሀል ፀጉሬ እየሳሳ ነው ምን ልጠቀም?
@fatimatube1902
@fatimatube1902 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ወንድም ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ያረብ ያሰብከዉን ያሳካልህ ያረብ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ ሽኩረን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@TenayenMedia
@TenayenMedia Год назад
አመሰግናለሁ እህቴ
@HhBb-h5g
@HhBb-h5g Месяц назад
በናትህ ወንድሜ የፈፀጋ የንጥብጣብ ለፊት ❤❤❤❤
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 6 месяцев назад
ሰላም ዶክተር ፀጉሩ ቅባት እያለው ነው ንፁህ ፀጉር ላይ ትሪትመንት ከማድረጋችን በፊት መታጠብ አለብን
@TenayenMedia
@TenayenMedia 6 месяцев назад
ንፁህ ፀጉር ላይ ነው
@AlainAlain-e7p
@AlainAlain-e7p Месяц назад
ለቤትክ አድስ ነኝ እንሞክረለው እንሸአለህ❤❤❤❤
@gurfa2658
@gurfa2658 12 дней назад
Enamesgnalne❤❤❤❤
@lulutube311
@lulutube311 Год назад
እህቶቸ. ተልባ ተጠቀሙ ወላሂ እኔ የተልባን ጥቅም በ15ቀን ነው ያወኩት ለውበት ሠውነት ለማለስለስ ወላሂ ተልባ መጠቀም ተጀመርኩ ጀምሮ ፋቴ በጣም ለሠለሠ ፀጉሬም እደዛም በተከታታይ ተጠቀሙ ለውጡን ታገኙታላችሁ በተለይ እግራችሁን የሚያማችሁ ፔሬድ የተዛባባችሁ ተጠቀሙ ጥቅሙን ታገኙታላችሁ
@HAyetJemal-cd9ip
@HAyetJemal-cd9ip Год назад
እህት እደት አድርገን ነው የምንጠቀመው
@ذهبولميعود-ق6ر
@ذهبولميعود-ق6ر Год назад
እደት አድርገሽ ነው የተጠቀምሺው ውደ ጠጥተሽ ነው ወይስ ተቀብተሽው እኔ ፔረድ የተዛባ ነው 5 ወር 6 ወር ይቀራል ከዛ ብቅ ይላል ሀኪም ቤትም መፍትሄ የለው ብር መጨረስ ብቻ
@lulutube311
@lulutube311 Год назад
​@@ذهبولميعود-ق6ر እህቴ እኔ አጠቃቀሙን ከዚሁ ቻናል ነው የወሠድኩት ተልባውን ትንሺ ሞቅ ሞቅ አርገሺ ታምሺዋለሺ ከዛ ፈጭተሺ ስፈልጊ ሞቅ አርገሺ ትጠቀሚዋለሺ ካለዛ ደሞ በጁዝ መልክ አርገሺ ትጠቀሚዋለሺ ይኸው ነው አጠቃቀሙ ስኳር ሳይበዛ ትጨምሪያለሺ
@yasinyusuf9566
@yasinyusuf9566 Год назад
ዶክተር እኔ ልቤን ከግራ ጎኔ በጣም ያመኛል ሀኪም ቤትም ብሄድ ራጂ በተደጋጋሚ አደረጉልኝ ምንም የለብሽ አሉኝ ከላይ ቆዳዬ ለራሱ ሚያመኝ ፓርት ላይ ነጭ /ገርጥቷል ግራ ስለገባኝ ነው መፍትሄ ካለህ ምስ አይነት ህክምና ነው ማድረግ ያለብኝ አረ እንዳታልፈኝ መልስኝል ?
@Fafe-vr7nx
@Fafe-vr7nx Год назад
አላህ አፊአሽን ማሬ እኔ በአረብ አገርነኝ በጣም ያመኛል ጨጓራአ ልብ ይደክመኛል💔
@NiguseBahre
@NiguseBahre 7 месяцев назад
ለስላሳ ፀጉር ላላቸው እና ከዳዳ ፀጉር ላልቸው ይለያያል ወይስ እኩል ነው
@dhhdbdbd2497
@dhhdbdbd2497 6 месяцев назад
ዶክት በእውነት እግዚአብሔር ይሰጥልን ተቀብተን ግዴት መታጠብ አለበን ማልት ነው
@TenayenMedia
@TenayenMedia 6 месяцев назад
Yes
@zainabainab9161
@zainabainab9161 Год назад
ዶክተርየ እኔም እዳናግርህ እፈልጋለሁኝ ወንድምነቴ
@selamdessie5745
@selamdessie5745 2 месяца назад
ነብስ ጡር ሴት አብሽ ብትጠቀም ችግር የለም
@TabechArata
@TabechArata 2 месяца назад
Thanks you doctor🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 3 месяца назад
ዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋዉዋ አመሰግናለሁ
@Zebibamhamde
@Zebibamhamde 2 месяца назад
ትክክል😊
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 Год назад
ዶክተር አመሰግናለሁ ✅
@betelhamteshome-rb4yk
@betelhamteshome-rb4yk Год назад
ዶክተር የኔ ፀጉር የፊቱ ነው እየሳሳ ነው ምን ልጠቀም
@ZebiderEgese-kb5is
@ZebiderEgese-kb5is 5 месяцев назад
እባክህ ዶክተር መላ በለኝ የእግር ጥፍሬ ላይ እብጠቶች አሉ ነጠላ ጫማ ለማጥለቅ በጣም ተሳቀኩ እባክህ መፍትሄ ካለ ንገረኝ
@TenayenMedia
@TenayenMedia 5 месяцев назад
ከምን የመጣ እብጠት ነው?
@ZebiderEgese-kb5is
@ZebiderEgese-kb5is 5 месяцев назад
እኔጃ ብቻ አላውቅም ሁሉም ጣቶቼ ላይ እበጠቶች አሉ በጣም ረዥም ጊዜ ሆኖታል ግን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላወኩም
@ZebiderEgese-kb5is
@ZebiderEgese-kb5is 5 месяцев назад
ይመስለኛል ኮርን ነው ሚባለው ስሙ
@almash4171
@almash4171 6 месяцев назад
ጸጉረ ከ መሃል በጣም አጭር ነው ላምንድነው
@FetiyaSherif-o6x
@FetiyaSherif-o6x 11 месяцев назад
ስለ እድገቱ እንዳልሞክር የአብሹ ሽታ አባረረኝ 🫣
@ASiyaShemsu-t4j
@ASiyaShemsu-t4j 8 месяцев назад
ጎበዝ ዶክተር እኖኳን ደህና መጣህ ቻናልህ ባጋጣሚ ሼር ሣላረግ ረስቼ ግን አግኝቼሀለው
@ASiyaShemsu-t4j
@ASiyaShemsu-t4j 8 месяцев назад
ሠላም ዶከተር አንኳን ደህና መጣህ
@ASiyaShemsu-t4j
@ASiyaShemsu-t4j 8 месяцев назад
የሀሞት ጠጠር አስቸገረኝ መዳኒቱ ንገረኝ
@FtisumAserat
@FtisumAserat 25 дней назад
ጸጉሬ ያሳስከኛል ይነቃቀላል ግን ደሞ ቆንጆና ዞማ ከሚባሉ ጸጉር ነው የሚመደበው
@Baslel-d9n
@Baslel-d9n 2 месяца назад
Egezaber yemisegen yene tegure teneshi enekebekabe new yemifilegew yadegale
@GetawAbiyu
@GetawAbiyu 6 месяцев назад
ዶክተር ላሸ ለበላውፀጉርምንልጠቀም
@NemeAsfe
@NemeAsfe 2 месяца назад
አና መሰግናለን
@FAFIWEYBATIS
@FAFIWEYBATIS Год назад
🛍📦የትም መሄድ ሳይጠበቅብዎ በስልክዎ ብቻ ቤትዎ ሆነው የተሟሉ የወይባ ጢስ ዕቃዎች፣ለወይባ ቤቶች እንዲሁም በቤትዎ ለመጠቀም፣የወሎ ድስቶች፣የወሎ ፈትል ጋቢዎች፣መጥበሻዎች ፣እንዲሁም የተለያዩ እቃዎችን ይዘዙ፣ፍላጎትዎን በፍጥነትና በጥራት እናሟላለን ።የወይባ ሙሉ ፓኬጅ እና የድስት ሙሉ ሴት ሲያዙ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ቤትዎ ድረስ በነፃ እናደርሳለን።🛒💯አዲስአበባ ፣እና ክፍለ ሀገር እንልካለን ።
@Hayay-h3j
@Hayay-h3j Месяц назад
አንተ ሴት ነህ ሞክረህዋል
@uaeuae9553
@uaeuae9553 9 месяцев назад
እናመሰግናለንዶክተር❤
@NATIMan-g4t
@NATIMan-g4t 5 месяцев назад
Dcoterye betam tnx betammm kojo.new.tebarek
@Asefu1621
@Asefu1621 3 месяца назад
ሠላም እህቶቸ ምችአለው እፀሀይ ያገኘኛን ንገሩኝ ሳልበላሽ😢
@Hanahana-mi2xn
@Hanahana-mi2xn Месяц назад
አምስግንልው በጣም አርፍ ነው ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏ድክትር 🙏🙏🙏🙏
@HawwiiBashirii
@HawwiiBashirii 6 месяцев назад
Bexam qonjo unetm yiseral txqmut💯🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🫀🧠🫁🙏🙏🙏🙏🙏
@madenam830
@madenam830 11 месяцев назад
እኔጀምሬዋለሁ ኢሽአሏህ ለውጥ ካየሁ ተመልሸ እመጣለሁ🥰🥰
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 7 месяцев назад
ለውጥ አየሽ ወደ ንገሪኝ እስቲ
@QureeshaCismaan
@QureeshaCismaan 7 месяцев назад
በአማርኛአብራራልኝ
@TebebeKassa-lp2zz
@TebebeKassa-lp2zz 6 месяцев назад
እኔም፡እየተጠምኩት፡ነው፡ፀጉሬ፡ለውጥ፡አለው
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 3 месяца назад
ተልባ ለጨጋራ ህመም ይረዳል ማለት ተቀቅሎ ውሀውን ትንሽ ስካር አድርጎ መጠጣት በጣም ነው የሚረዳው
@DendirHile
@DendirHile 6 месяцев назад
Asww.wawo.betam.aref.new.tebal.egede.enaa.alemokerkutem.wanaw.tana.yesten.agerachen.selam.yaregelen.selam.senor.new.desta.menor
@BettyTeferi-t3o
@BettyTeferi-t3o 2 месяца назад
ለህፃናት ይሆናል
@meazahabtu5162
@meazahabtu5162 4 месяца назад
ዶክተርፀገሬከፊትያለዉፀጉሬእረዠምነዉከኻላያለወአጭርነዉ
@YeGr-lx8oi
@YeGr-lx8oi 27 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤ዋወወ❤❤❤
@dfdfg9066
@dfdfg9066 21 день назад
ሹክረን
@dfdfg9066
@dfdfg9066 21 день назад
አያሸብተምዴ
@kaftanashmakiso9390
@kaftanashmakiso9390 3 месяца назад
Hamaney.menety..afta.ueze.gall.talmey.pels
@rahmatmusa2243
@rahmatmusa2243 Год назад
ደክተር ፀጉሬ በጣም ነው ጥረት የአረጋውያን ግን ምንም አይነት ለውጥ የለም ምን ላርገው
@TenayenMedia
@TenayenMedia Год назад
ውስጣዊ ችግር ካለ አሥተካክይ
@AlemneshYadeti
@AlemneshYadeti Месяц назад
Alemnesh yaadete to la Reina del flow
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 5 месяцев назад
በጣም እናመሰግንአለን ወንድሜችን እኔ በጣም ፀጉየ ይነቃላል ምክናቶም በሆርሞን መዛበት ምክናት ምን ትመክረኝ አለህ
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
ሰላም 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@najlaa4092
@najlaa4092 Год назад
እናመሠግን አለን
@Ghshsh-uq2nj
@Ghshsh-uq2nj 5 месяцев назад
የኔፀጉረቃልአለውወይፍክችየጆሮበታች😂😂
@mqidyitub
@mqidyitub Год назад
ክክክክ የጸጉሩ ነገር ይብራብኝ ከፍ ዝቅ ላይል ቃል አለበት መሰል ስውለድ ሰለትምህርትህ እናመስግናለን ውንድም አለም
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ Год назад
😂😂😂
@ethiopandj1470
@ethiopandj1470 Месяц назад
በእንቁላልእናበሰጋው ቦታ ምን ለመገብ እባክህ
@fahadmlik2072
@fahadmlik2072 Год назад
ሳህ ትክክል ተልባ በጣም አሪፍ ነው
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 2 месяца назад
ሞክረሽ ለውጥ አግኝተሽበታል
@netsanetnesi8050
@netsanetnesi8050 19 дней назад
አዎ እኔ አመት ሆኖኛል ስጠቀመው በጣም አሪፍ ነው
@HayatSity
@HayatSity 4 месяца назад
የእንቅር በሽታብኝ እና ጸጉሬ በጣም እየረገፈ ነው ስለዚ ምን ማረግ አለብ
@helenhelu1530
@helenhelu1530 Год назад
አባቴ አድራሻ ይሰጠን እባከወት
@ZinashKenaw
@ZinashKenaw Год назад
ፀጉሬ እየተበጠሰ አሳሰበኝ ምንላርገው
Далее
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 273 тыс.
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 380 тыс.