Тёмный

የተማሪዎች ሰላት ወቅታዊ መረጃን አስመልክቶ ከሸኽ ሱልጣን አማን ጋር የተደረገ የስልክ ቆይታ 

Zawya Tv ዛውያ ቲቪ
Подписаться 111 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

የተማሪዎች ሰላት ወቅታዊ መረጃን አስመልክቶ ከሸኽ ሱልጣን አማን ጋር የተደረገ የስልክ ቆይታ

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 62   
@Jemila-xr3te
@Jemila-xr3te 2 года назад
ሽይኽ ሱልጣን ቃላት የለኝም ሀቂቃ እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር ያረበል አለሚን መሰሎቻችሁ ይብዙልን
@erahmaseid500
@erahmaseid500 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
ሼይኽ ስልጧን እድሜያቸውን አላህ ያረዝምልን
@ሀያትየማሜታናሽእህት
አላህ ይርዳን የሙስሊም ጠላቶች እንቅልፍ አጡ
@rahimakemal9582
@rahimakemal9582 2 года назад
አላህ ይጠብቆት አላህ እረጅም እድሜ ይስጦት የእርሶ አይነቶን ያብዛልን ዲኖ ጀዛክላኸይር
@gesges7385
@gesges7385 2 года назад
ሸህ ሱልጣን አለህ ይጠብቅቹ
@ፋፊየሀላባዋ
@ፋፊየሀላባዋ 2 года назад
አላህ ለሙስሊሙ ኡማ ድሉን የምጠልን
@SOFITUP
@SOFITUP 2 года назад
ስላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበርኩትሁ ዱኑ አላህ ይጠብቅህ ለሸክ ሱልጣን ቃላት የለኝም እርጂም እዲሜ
@semubutajira8648
@semubutajira8648 2 года назад
ሼህ ሱልጣን ወላሂ የእዉነት አባት መሪ ኖት አላህ እድሜያቹ ያርዝምልን ዛሬ ብቻ በስት እተርቪዉ ሰማሀቸዉ😥☝️❤
@fozeyamohamed4473
@fozeyamohamed4473 2 года назад
የሙስሊሙ ኡማ አባት የተከበሩ አባታችን ሼኽ ሱልጣን አላህ ሱውበሀኖው ተአላ ረጅም እድሜ ከጤና ከሰላም ከደስታ ጋር ይስጥልን አባታችን አላህ ሱውበሀኖው ተአላ ክይር ስራውትን ይውደድሎት አባታችን
@አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ
ወአለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህ የሙስሊሞችንጭቆና በቃይበለን. ያርብ
@saudisaudi3677
@saudisaudi3677 2 года назад
ወንድም ድኑአሊ አላህ ይጠብቅህ
@etupeyapriya3563
@etupeyapriya3563 2 года назад
አብሽሪ ኢነላሃ ማአና ሼህ ሱልጣን አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን ዛዊያዎች አላህ ያግዛቹ በርቱ
@kadheejakwt1050
@kadheejakwt1050 2 года назад
አጂ ሱልጠት አለሀ ዪጠቢቀቹ ያራቢ
@HaHa-sh9er
@HaHa-sh9er 2 года назад
ሱብሀን አላህ ☝️☝️☝️😭😭😭
@mdtofik4081
@mdtofik4081 2 года назад
አለህ ይጠብቆት
@tmradj8854
@tmradj8854 2 года назад
አልሀምዱሊላህ አላ ኢመተል ኢስላም
@rozabati3686
@rozabati3686 2 года назад
አላህ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ
@moumenaseraj2674
@moumenaseraj2674 2 года назад
አልሀም ድሊላ ቀጥለን የመጂሊሳቸንን ጉዳይ እጠይቃለን ተቃማቸን በሙሁራን እዲህ ያለ ቸግራቸን ከመግስትጋረ ተወያይቶ የሚፈታ አመራረ በራሳቸን መምረጥ እድንቸል እጠይቃለን
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 2 года назад
Jzk Sheikachin Allah rajim edime an tena yestati
@ibnahmed1598
@ibnahmed1598 2 года назад
ብርቱ ሰው ሼህ ሀጂ ሱልጣን ❤👌
@haitsaid5831
@haitsaid5831 2 года назад
ሱብሀ አላህ☝☝☝☝😭😭😭
@fozeyamohamed4473
@fozeyamohamed4473 2 года назад
የሙስሊሙ ኡማ ተቆርቋሪ ውድው ወንድማችን ዲኑ አሊ አላህ ሱውበሀኖው ተአላ ኽይር ሰራህን ይውደድልህ በመልካም ስራህ ሁሉ አላህ ሱውበሀኖው ተአላ ይርዳህ ወንድሜ አላህ ሱውበሀኖው ተአላ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 года назад
አሁንም ተፈቀደልን ብለን ችላ ማለት የለብንም ተጠናክረን የራሳችን መፍትሄ መፈለግ አለብን የሙስሊም ትምህርት ቤትና ኢንቨርስቲዎችን መገንባት ይኖርብናል ከተባበርን ቀላል ነው ከዛ እንደ ፈለግን ትውልዱም በዲኑ ይጠነክራል ማንም አዛዥ የለብን በነፃነት እንደፈለግን አላህን እንገዛለን
@sadatube686
@sadatube686 2 года назад
አላህ ሰላሙን ያጣልን ዘላቂመፍትሄዉን ያጣልን
@afi5295
@afi5295 2 года назад
ድሮም አደዛዉ ነበር ሀይስኩል እየለሁ ይከለክሉ ነበር ግን 50%ተማሪዉ ሙስሊም ብንሆንም ስለማንሰግድ ትኩረትም አልሰጠነዉ የሚረግዱም አልፋልፎ ከግቢ ዉጭ ነበር የሚሰግዱት ሂጃብ ግን የኢንፎርም አይነት ተመሳሳዉ ይፈዳል ከዛ ዉጭ ያለ ብላክቦርድ ይፀዳበት ነበር አሁን ግን ማሻ አላህ ሁሉም ስለድኑ እያወቀ ስለሄዱ ብዙ ተማሪዎች ይሰግዳሉ
@kedijaabdela5253
@kedijaabdela5253 2 года назад
A.LILAH
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
አብሽሩ አላህ ከእኛ ጋር ነው የሆነን ነገር ትጠላላችሁ ለእናንተ ኸይር ይናል…እናንተ አታውቁም አላህ ሁሉን አዋቂ ነው ሱረቱል በቀራ
@rewdatube9676
@rewdatube9676 2 года назад
ወአለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱሁ ዲኑ ጀዘከለህ ኸይረ
@ሞጣመቸምየማረሳሽየልቤስብ
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሸካችን አላህ ሱበሀነውተአላ ረጅም እድሜ ከአፍያጋር ይወፍቅልን ድኑ አተንም ኸይር ጀዛክን ይክፈልክ አላህ ይጠብቅልን እድህ ነው በጋራ ከቆምን መብታችንን በግደታ እናስከብራለን
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 года назад
ልክ ነህ ግን የእኛ ችግር ሆ ሆ እንላለን ከዛ ትንሽ የውሸት ማረጋጊያ ሲደረግልን እንቀበላለን ለሌላ ግዜ የዘላለም መፍትሄ አንፈልግም የግዜያዊ እሽ ብለን እንረሳለን ከዛ እንደገና ሸራቸውን ጎንጉነው በአዲስ የጥላቻና የረገጣ ዘመቻ ያካሂዱብናል እኔ ስባትና ስምንተኛ ክፍል ሂጃቤ እየተገፈፍኩ ገንዘብ ከፍለን ቢሮ ስናስመልስ ሌላ ዘዴ አመጡብን ይህም ሂጃባችንን ማቃጠል መጨረሻ ላይ ግን ከግቢ ውጭ እየለበስን ከውስጥ እንዳንለብስ ታገድን ይህን መቸም ልረሳው የማልችለው በደል ነው በአማራ ክልል ላይ በጣም ትልቅ ረገጣ አለብን ማንም ያልተረዳልን ጭቆና አላህ ይፍረዳቸው ሌላ የምለው የለኝም ይህን ምንግዜም ሳስበው እስከመች ግን እላለሁ 😭😭😭 ለምን እኛስ ለምን የእራሳችን ትምህርት ቤትና ኢንቨርስቲ ለመክፈት ጥረት አናደርግም የተቻለንን ሁሉ ከፍለን እምነታችን እናስከብር
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 года назад
ዋአለይምአሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@meseret9915
@meseret9915 2 года назад
ማሻ አላህ ዲኑ
@ekrammohammed1178
@ekrammohammed1178 2 года назад
አይ ይችአገር ድህናመሪ ማጣትዋ
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل 2 года назад
አህለን ድኑየ በርቱ እንበርታ ፕሮግራም ስታቀርቡ እደዚህ አጠር አጠር እያደረጋችሁ ሀሳቡ ሰፊ ማብራሪያ የሚፈልግ ቢሆንኮን በክፍል እየከፋፈላችሁ አቅርቡ ተመልካች እዲያገኝ ያው በአሁኑ ሰአት አብዛሀኞቻችን ደንዝዘናልና አላህ ቀልብ ይስጠን የሙስሊሙ ፒይጅ ቦዶ አድርገን የማይመለከተንን ከማሟቅ መች ይሆን የምንላቀቀው
@skettube4149
@skettube4149 2 года назад
ይገርማል
@wanzatube2014
@wanzatube2014 2 года назад
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@ማንእንደእናት-ዸ5ፀ
@ማንእንደእናት-ዸ5ፀ 2 года назад
አህለን
@ikramjamal770
@ikramjamal770 2 года назад
አሰላም አለይኩም አህለንንን
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
👍👍👍👍👍
@fatemar6488
@fatemar6488 2 года назад
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👍👍👍👍
@neimatuben5355
@neimatuben5355 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሸህ ሀጂ ሱልጧን አማን አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ለሙስሊሞች እየታገሉ እየሰሩ ያሉ አባት ናቸው አላህ ይጠብቃቸው ዲኑና የዛውያ ቲቪ ባልደረቦች አላህ ይጠብቃችሁ ብዙ እየሰራችሁ ነው ያላችሁት አላህ ያበርታችሁ አላህ ኸይር ስራችሁን ይቀበላችሁ ያረብ
@meremmerem204
@meremmerem204 2 года назад
እላህ ይደርስልን እባትም ይልንም መጅልስም መንግስት ይማሽክርክርው ሆኖል
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 2 года назад
በደንብ መከታተል ያስፈልጋል በስልክ ብቻ ዋጋ የለውም በደብዳቤ መሆን አለበት እንዲሁም ስለ ሂጃብም ካሁን በሀላ አፍቹው እንዳይከፍቱ ልክ ንናስገባቸው ይገባል ከጅ ሱልጣን አላህ እድሜዎን ያርዝምልን መጅሊስ የሚባለው እስካሁን ድረስ በዝምታ መመልከታቸውና ምንም አስየያት አለመስጠታቸው ከነዚሁ ፀረ ሙስሊም ጋር አብረው የሰሩት ሴራ እንዳይሆን የሚል ጥርጣሬም አለኝ
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 2 года назад
ሳህ
@umu4052
@umu4052 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አላህ ያዘዘውን ሶላት አትሰግም ማለት በጣም ነው የሚያሳዝ ነው
@skettube4149
@skettube4149 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ #ፈትዋወችን የምትፈልጉ #ፕሮፋይሌን ንኩና ወዴ ቻናሌ ጎላ ይበሉ ይጠቀሙ አይለፋችሁ ጊዜ ወርቅነው እንጠቀምበት ⁉️
@HiDAYa152
@HiDAYa152 2 года назад
الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي لَهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ وَلَهُ الْحَمْدُ فِي الْآخِرَةِ ۚ وَهُوَ الْحَكِيمُ الْخَبِيرُ ምስጋና ለዚያ በሰማያትም ያለ በምድርም ያለ ሁሉ የርሱ ለኾነው ለአላህ ይገባው፡፡ በመጨረሻይቱም ዓለም ምስጋና ለእርሱ ብቻ ነው፡፡ እርሱም ብልሃተኛው ውስጠ ዐዋቂው ነው፡፡ ለቻናሌ አዲስ ከሆናቹ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰው ይሁኑ
@seadahussein9935
@seadahussein9935 2 года назад
Aselam waleykum werahlulahi weberekathu delay aysegadm malet MN malet new Bryan yasaznal
@seadahussein9935
@seadahussein9935 2 года назад
Aselam waleykum werahlulahi weberekathu selay aysegadm malet MN malet new betam yasaznal
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 2 года назад
እነዚህንየመሠለ ሸክ እያለን የመንግስት አለቅላቂ የፌደራል መጅሊስ ይዞ ተጨማለቀብን አላህ ኸይሩን ያምጣልንጅ አንድቃል አልተነፈሱም እሰኪ አይገርማችሁም ወይ
@askask9433
@askask9433 2 года назад
እኔ ጠረሀ ለበሽ ብሎ ጠረሀየን ቀምቶ በጥፊ መታኝን ደኒክተር ኡምሬን አረሳዉም አሁንም በቂ አይደለም ዘላቂ መፍትሄ መሰጠት አለበት
@sikosilo7905
@sikosilo7905 2 года назад
Abehirw.bretw
@sddxvhh5339
@sddxvhh5339 2 года назад
በሰለት አንደረደርም
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 2 года назад
ብርሃኑ ነጋ ከስልጣኑ መውረድ አለበት የምል ውይይት ለምን አታረጉም? አስፈራቹህ ወይ?
@kewletyusuf5679
@kewletyusuf5679 2 года назад
ethio sat ly aeyseram aekumo new andiy bemndnew yemiserawu
@aishanemane187
@aishanemane187 2 года назад
ኢቅርታ መግስት ማመስገን አያስፈልግም እሱን ማስገደድ ነው ያለባቹ
@abubeker77
@abubeker77 2 года назад
የጠሮ መስጅድ ጉዳይ ያንተን አደለም ወይስ እናንተ ናችሁ የላካቹዋቸው ? እነዛ ወንበዴን ተዉ አላህን ፍሩ ግን አላህን ብትፈራ የአላህ ቤት በድንጋይ ተሰባብሮ ወንድምና በሚጥሚጣ አፍኖ መፈነካከት የአላህ ቤት አድራሻቸው የማይታወቁ ዱርየዎች ተሰብስበው ምን እንደሆኑ የማይታወቁ እያዩ ማለፍ ለዛውም በረመዳን እንዲ አይነት ድርጊት ሲፈጸም ከተማርዮች በላይ እሄ ችግር አይቀድምም እንዴ ??
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 2 года назад
አህለን
@mmmmm6536
@mmmmm6536 2 года назад
አህለን
@madinaalali584
@madinaalali584 2 года назад
በሰላታች አንደራደርም
@madinaalali584
@madinaalali584 2 года назад
በሰላታች አንደራደርም
Далее
Find The Real MrBeast, Win $10,000
00:37
Просмотров 37 млн
БЫСТРАЯ сборка ПК - от А до Я!
00:22
Find The Real MrBeast, Win $10,000
00:37
Просмотров 37 млн