Тёмный

የተሰበሩ ልቦችን ለመጠገን የሚያስችሉ 8ቱ ስነልቦናዊ መንገዶች! 

Ak Tube
Подписаться 264 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

ኦንላይን በዙም መማር የምትፈልጉ በነዚህ ስልኮች ብቻ በመደወል መመዝገብ ይችላሉ!
☎️ 0911 743326
☎️ 0944 096100
www.andnetdigital.com
andinetdigital74@gmail.com
ከላይ ባሉት ስልክ ቁጥሮች ብቻ ይድውሉ!
💬 Any questions?
እንግሊዘኛ ቋንቋን አስመልክቶ ያልገባችሁ ወይም መጠየቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ "Comment Section" ተጠቀሙ!
In this video, you'll learn about subjects and objects in a simple way.
ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ላይክ (LIKE) ማድረግ አይርሱ!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ሼር ማድረግ እንዳይዘነጉ!
_______________________________
Welcome to our Official RU-vid channel
🔥 Subscribe for more English lessons: ?sub_confirmation=1
⏰ Contents of this video:
0:00 Intro
0:35 Copy and paste the description template
0:54 Setting your RU-vid upload defaults
1:36 Template tour - how to customise the template
5:18 Using your upload defaults for new videos
ተጨማሪ ጠቃሚ የእንግሊዘኛ ትምህርት ከዚህ በታች ያገኛሉ:
👉 • SMART ENGLISH COURSE |...
ተጨማሪ ጠቃሚ የእንግሊዘኛ ትምህርት ከዚህ በታች ያገኛሉ:
👉 • መልካም ዜና እውቀትን ለሚሹ!!!
ተጨማሪ ጠቃሚ የእንግሊዘኛ ትምህርት ከዚህ በታች ያገኛሉ:
👉 • እንግሊዝኛን በቀላሉ | ክፍል 03|...
👉 • TO THOSE WHO LIVE IN U...
👉 • Video
🔥 Subscribe for more English lessons: ?sub_confirmation=1
🔥 Subscribe for more English lessons: ?sub_confirmation=1
#RU-vidNinjaTricks #NinjaTricks #ninjayoutuber #youtubedescriptiontemplate #youtubetips

Опубликовано:

 

10 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 159   
@mekusuleiman1898
@mekusuleiman1898 5 лет назад
ከምንም በላይ ወደአላህ መቃረብ የተጎዳን ልብ ለመጠገን ትልቅ እና እዲሁም የተሰበረውን ልብ ወደደስታ የሚቀይረ ትልቅ መፍትሂ ነው ሁሉም ነገር በሱ ውሳኔ እደተፈፀመ ለልባችን ስንነግረው ጌታችን ጥሎ እደማይጥለን እናም ናለን ከዛም የተሰበርንበት ስውም ለኛ እደማይበጀን ከኛ በላይ ረበና ስለሚያቀልን ከዛ የተሻለ የምንደሰትበት ነገር እዳስቀመጠልን መረዳት ትልቅ መፍትሄ ነው ብዬ አምናለው ለኛ የማይቻለን ለጌታችን ቀላል ነው አላህ ልባችንን ከሚሰብርን ነገር ሁላችንንም ይጠብቀን አሚን።
@Fretube
@Fretube 5 лет назад
እናመሰግናለን። የተሰበረን ልብ ሁሉ ፈጣሪ ይጠግንልን።
@hanamisfin4952
@hanamisfin4952 5 лет назад
አሜን
@samsunggrand8775
@samsunggrand8775 5 лет назад
አሜን (3)
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 5 лет назад
Amen
@abezulove9118
@abezulove9118 5 лет назад
Fre tube አሜን አሜን አሜን
@ababaatura7242
@ababaatura7242 5 лет назад
አመሰግናለሁ መምህር እኔም ይሄንንነው ምጠቀመው ለብቻዬ ሆኜ ፀሎት በማድረግ በተጨማሪ የልብ ጎደኛ አለችኝ እስዋን ሳማክራት ይቀለኛል
@user-ox5vd8ht1u
@user-ox5vd8ht1u 5 лет назад
ልብ ለፈጣሪ እንጂ ለሰው መስጠት አያስፈልግም ።ጥሩ መሆን እንጂ ልቤን እዲሰበር ለማንም አልፈድቅም ። ሁሉም ከንቱ ናቸው ለሚያልፍ ነገር ማዘን ልብ መሰበረ ወዘተ የሚያጠቅሙ ናቸው።
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 4 года назад
ዋው በትክክል አምላክ እሱ ጠቅሎ ይውሰደው
@user-wn3ce1jd5i
@user-wn3ce1jd5i 5 лет назад
ፀሎት ነው ዋናው መፍትሄ
@abezulove9118
@abezulove9118 5 лет назад
ግን እኮ በጣም ከባድ ነው የተሰበረ ልብ መጠገን በተለይ ያመነውን ሰው የሰበረው ልብ እፍፍፍፍፍፍ
@jemilanasir8255
@jemilanasir8255 5 лет назад
Abezu love kalel new wodchi libecho ayisebarim yesetochin libe masber gin yawukubatel silaze setochim korta mawen alebachu
@user-wy5pl6gc9y
@user-wy5pl6gc9y 4 года назад
ትምርት ነው ውድ እራሥሽን እድትፈትሽ ያደርግሻል ማለት አጥፊውን ትለያለሽ የሠበረው ያመኩትነው ወይሥ እኔውነኝ ሰበቡብለሽ ትማሪያለሽ
@user-sh6ml7ex5k
@user-sh6ml7ex5k 5 лет назад
እውነት ነው የልብ ስብራት በጣም ይጎዳል በተለይ በፍቅር ዙሪያ ችግሩ ግዙፍ ነው🙉😭 ግን ምንም ይሁን ምን የህሊና ደስታን የምናገኝበት እና ስብራታችን የሚጠገንበት አሮጌ ሂወታችንን ወደ አዲስ ሂወት የሚለውጥ የሚያፅናናን የሚጠ ግነን ትክክለኛ የሂወት መሪያችን አንድ እና አንድ የሆነው ፈጣሪ ብቻ ነውና ክብርና ምስጋና ለእሱ ይሁን እግዚአብሔር በዘመናችን ሁሉ ችግራችን ሁሉ ያስወግድልን ጥበቃው አይለየን 🙏እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን 👍💚💛❤✔✔✔🙏
@worldcomm5006
@worldcomm5006 5 лет назад
ወለተስላሴ በውቀት
@MohammadAli-kj1ye
@MohammadAli-kj1ye 4 года назад
Amne
@user-qw4hj6eh9s
@user-qw4hj6eh9s 5 лет назад
ፈጣሪ ይስጥህ ምርጥ ምክር ነው በዚ ነገርውስጥ ስላለው አመት ሆኖኛል ከፈቅረኛዬ ከተጣለው. ግን ወንድ ሚባል ሳስብ ገና ያስጠላኛል እንግዲ. ያልካችውን ለመተበር ዝግጁ ነኝ
@bezalove5936
@bezalove5936 5 лет назад
Ayizosh yeulum himemm new
@user-kk2cd7cl9x
@user-kk2cd7cl9x 5 лет назад
አብራሃም ያንተ ቪድዮ ዝም ብየ ነው የማወርደው ለምን ሁሉም ድንቅ ነው ቡሃላ ግን ኮሜንት መስጠት ይፈልግ እና አይመቸኝም ግዜ የለም ለማንኛውም ሌሎችን እንደ እንየ ጨምሬ ከልባች እናመሰግናለን እናመሰግናለን እምትመኘውም ይስጥህ አሜን
@user-qq7mq3zz1g
@user-qq7mq3zz1g 5 лет назад
አይ ምክርና ብጤ ለሰጪው ቀላል ነው. ወንድማችን ምክርክ አሪፍ ነበር ግን አይድረስብክ ሁሉንም ሞክሬ ምን አልሆነልኝም ፈጣሪ ብቻ ይጠግነን ብቻ
@birhn7948
@birhn7948 5 лет назад
በጣም እንጅ እህህህህህህ
@wendawenda6090
@wendawenda6090 3 года назад
ጎበዝ ተማሪ ለመሆን የሚያስፈልጉ ነገሮች
@elroitube27
@elroitube27 5 лет назад
*እናመሰግናለን አብርሽ እግዚአብሔር ይስጥልን*
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 5 лет назад
እናመሰግናለን ተወዳጁ ወንድሜ እግዚአብሔር ሁላችንም ያበርታን ይርዳንም ዘመኑ/ጊዜው ከባድ ነው
@destagueta672
@destagueta672 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድሜ ጥሩ ትምህርት ነው ትክክል ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@genetiyob7893
@genetiyob7893 5 лет назад
woow Betam Ameseginalew Bro arif Timirti new Thank You
@umsaleh896
@umsaleh896 5 лет назад
በጣም እናመስግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ምክርህ ቆንጆ ነው ማስተዋልን ይስጠን እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏
@hinahina5802
@hinahina5802 3 года назад
እኔም ማደርገው ነገር ነው እናመሠግናለን የልብ ስብከትን ለመጠገን ወይም የተፈጠረውን ችግር ለመርሳት ሁሉንም እሚያስታውሱኝን እድጭነቅ እዳስብ እምያደርጉኝን ነገር እርቃለሁ ማጥፍት ያለብኝን ፎቶወች ሜሴጆች ብቻ ሁሉንም አጠፍለሁ በስልክም እላገኝም ያን ሰው ሰበብ የሆነውን በዚም ለኔ ጥቅም አግንቼበትአለሁ ተጠቀሙበት የተሰበረን ልብ አላህ ይጠግን
@aminatmohammed9048
@aminatmohammed9048 5 лет назад
አብርሽየ በጣም እናመሠግናለን ኑርልን ♥
@rahimarahima2100
@rahimarahima2100 5 лет назад
በጣም እናመሠግናለን ምክርህ ሀይል አለዉ ወድሜ ሠላምህ ይብዛ
@TigistEyetaTube
@TigistEyetaTube 5 лет назад
እኳን ደህና መጣህ አቤክስ ከልብ አመሰግናለሁ!መልካም ቀን
@abezulove9118
@abezulove9118 5 лет назад
አመሰግናለሁ ሰለ ምክርህ ወንድም አለም
@dleteybahgey4391
@dleteybahgey4391 5 лет назад
Gobez afltoka yasadg Egzabher yene wendme
@habibaaseen1499
@habibaaseen1499 5 лет назад
እናመሰግናለን መንድም በጣም ደልካም ሰው ነህ
@ilovemama9067
@ilovemama9067 5 лет назад
ምክርህ ጥሩ ነበር ግን በሰው ሀገር ሆኖ መጠገን አይችሃልም ፈጣሪ ይጠግንልንጂ
@agutihajjara4700
@agutihajjara4700 3 года назад
ይቻላል
@kidsitarsema2431
@kidsitarsema2431 5 лет назад
እናመሰግናለን የተሰበረን ልብ የሚጠግነው እግዚአብሔር ብቻነው
@dineshadinesh2434
@dineshadinesh2434 5 лет назад
ሰላም አብርሽዬ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን
@mesefanu3513
@mesefanu3513 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን
@mekidesgebreab3081
@mekidesgebreab3081 4 года назад
ትክክል ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-ml3nr2lg1l
@user-ml3nr2lg1l 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድም
@godisgood6135
@godisgood6135 4 года назад
Ewunet new abarsh geta zemenkin yebark betam dessi yemil miker new ❤❤
@user-kd5ov4sf8g
@user-kd5ov4sf8g 4 года назад
በጣም በጣም አመሰግናለው
@user-kc5mq8so7t
@user-kc5mq8so7t 5 лет назад
እና መሠግናለን ወንድማችን
@hananiguse5821
@hananiguse5821 5 лет назад
Ewunet nw thank you so much abrish
@user-tx6sl5ml4v
@user-tx6sl5ml4v 3 года назад
እናመሰግናለን
@nmnnmn2467
@nmnnmn2467 5 лет назад
መምህር እናመሠግናለን
@user-dg4gg4jz7g
@user-dg4gg4jz7g 5 лет назад
እረ የተሰበረው ልቤ ያላረኩት የለም ግን ምንም ልጠግነው አልቻልኩም ግን ሁሉም ነገር ለፈጣሪ ሰጥቼ ተማጽኜ ስራ ላይ ጠካራ ሆኜ እድሰራ ምን ይሳነዋል ልባችን ሰው ቢሰብርው የሚጠግን አምላክ አለን ተመስገን አብርሽ እናመስግናለን ደስ የሚል ትምህርት ነው
@atsdeabijrwatsede3341
@atsdeabijrwatsede3341 5 лет назад
እናመሰግናለን አብርሸ
@haniyedemufire9316
@haniyedemufire9316 5 лет назад
Wow Betam desi yilali Geta Yibarik
@hana-qi1fo
@hana-qi1fo 5 лет назад
ዋው እና መሰግናለን
@kemilaabiye8333
@kemilaabiye8333 5 лет назад
በጣም አናመሰግናለን
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 5 лет назад
እናመሰግናለን እድሜ ጥሩ ምክር ነው
@MaryamMaryam-cb9ov
@MaryamMaryam-cb9ov 5 лет назад
እናመሠግናለን
@teteyaname9314
@teteyaname9314 5 лет назад
Thank you
@soliyanatamrat4284
@soliyanatamrat4284 3 года назад
Abrrya betam enamesgnalen
@ztube4627
@ztube4627 5 лет назад
Thanks brother
@socialstady7014
@socialstady7014 5 лет назад
ሰዎች ልቦቻችንን የሚሰብሩት በብዙ መልኩ ነው ለምሳሌ ሀቁን በመብላት ክብራችንን በማግደፍ በጣም ከባድ ነው አላህ ይጠግነን እናመሰግናለን
@felahelen7296
@felahelen7296 5 лет назад
ጥሩ ምክር አግኝቻለው ወድሜ አመሰግናለው
@tsegenetmedia6822
@tsegenetmedia6822 5 лет назад
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@teketelbogale2575
@teketelbogale2575 4 года назад
thank you , bemegemeria hulunm ye grammer lesson btcherslen example, quantfiers , type of prounounes, verb to be (was ,were), type of spech(directand indirect) , modual verv( might,shall)
@leylaabdure1869
@leylaabdure1869 5 лет назад
እነመሰግናለን ተበረክ
@meirafzerihun9028
@meirafzerihun9028 4 года назад
Tnx my sweet bro
@baytawarulibaayshayasafqar5544
THNKS so mache
@almazethiopiawit44
@almazethiopiawit44 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንዴሜ እስቲ እሞክራለው እግዚአብሔር ይርዳኝ
@user-gc2pj1on1k
@user-gc2pj1on1k 4 года назад
ወደ እግዛአብሔር መጮህና ማመልከት ብቻ ነዉ መፊቴዉ ስለ ምክርህ እናመሰግናለን
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 5 лет назад
شكرا جزيلا أخي 🖒🖒🖒
@tiwifkir7259
@tiwifkir7259 5 лет назад
Enamesegnalen ehe lene new selamh yibza wendmachin
@zomababy376
@zomababy376 5 лет назад
አብርሽ ወድማችን እናመሰግን አለን
@amena9107
@amena9107 5 лет назад
እናመሠግናለን ወድሜ
@frehiwottizazu5329
@frehiwottizazu5329 5 лет назад
Ewenet new yenem leb tesebirali 6amet yafekeruti kadegn betam new yazenikut
@user-eb9bc5gs4e
@user-eb9bc5gs4e 5 лет назад
5hank you my bro
@selimtube404
@selimtube404 5 лет назад
Thanks brow
@derartudorakebeda8097
@derartudorakebeda8097 5 лет назад
selam late abrsh enamesegnalen memer
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w 5 лет назад
ልክነእ እኔስናደድ በጣም እጨዋለው አጠገቤ ያገኘውትን እሰባብራለው እቀዳለውም ጸጉሬንም የቆረጥኩበትም ጊዜሀለ ዋናው ግን ጸሎት ሰላት ልብ እን ትልቅ እረፍት ይሰጥሀል ወንድምህ ለምክርእ ከልብ አመሰግናለው
@keen659
@keen659 3 года назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ቻናል ነው አኔም እንዳንተ ሁዋይት ቦርድ አኒሜሽን ነው የምሰራው ፈቃድክ ከሆነ አንድ ላይ ቪድዮ ብንሰራ ደስ ዪለኛል።
@andamilakbichaale2166
@andamilakbichaale2166 5 лет назад
ameseginalew
@mesikonjo905
@mesikonjo905 5 лет назад
enamsegnalen
@abdhullahmohd4446
@abdhullahmohd4446 5 лет назад
ስለትምህርትህ እና ስለምክርህ እናመስግናለን ፣ ነገር ግን የተስበረን ልብ ና ቅስም የሚጠግነው ወይም ተስፋህን የሚያለመልመው አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው ። ወገኖቸ ! ልባችሁ የተስባረ ወቅት ወይም ባዶነት የተስማችሁ እልት ችግራችሁን ሁሉ ለእናታችን ለድንግል ማርያም እና ለልጆ ለአንድየ ለምኑ ፣ በጾለት ንገሩ በቃ ይሆዋ ነው መጠገኛው !
@felahelen7296
@felahelen7296 5 лет назад
ከልብ እናመሰግናለን
@aleyefaxeliji5875
@aleyefaxeliji5875 5 лет назад
Betam enmesginalen
@Gibeee
@Gibeee 5 лет назад
ስለራሴ ምታወራ መሰለኝ በውነት ከጥቅት አመት በፊት እንዳልከው ልቤ በጣም ተሰብሮ ነበር እና በሰአቱ በጣም ይከብዳል፡ ይጨልማል ያ የጨሌማ ግዜ ጨርሶ የሚያልፋ አይመስሊም ። በተለይ ለነገሩ አዲስ በመሆነ ካቅም በላይ ነው የተጎዳዉት አንድ አንድ ምክሮችን ፈሊጌ ከእንተርነት ሳነብም የምጠቅመኝ አይመስለኝም ጭራሹኑ የልቤን ስለምያዎራ ይቢሲብኝ ነበር፡ አልፎ አልፎ ግን እነ ብቻ እንዳልሆንኩኝ ይነግረኛል ቡዙዎች እንደነ እንዳሉ ማለት ነው ማፋተው ወደ ፍት ማሴብ ነው ያለፈውን እንደ መርሳት ነው።
@yekertahaoafq9720
@yekertahaoafq9720 5 лет назад
enamesegenaley
@user-vj8lz1yv7f
@user-vj8lz1yv7f 5 лет назад
Tenks aberesh
@user-wy5pl6gc9y
@user-wy5pl6gc9y 4 года назад
አይንነህ ይመችህ 👍
@hennahenna3747
@hennahenna3747 5 лет назад
በእውነት ወድሜ ውሠጠነክ
@semina8117
@semina8117 5 лет назад
betam new mamesegnh wendm
@mulunugusse214
@mulunugusse214 5 лет назад
Welcome
@bortocal7883
@bortocal7883 5 лет назад
Good
@jerryjerry1640
@jerryjerry1640 5 лет назад
Abish ameseginalew ante yeiwunetegn bondim nehi bante ekorabahalew ine yalewuti arebi newgini bante bebuzu mikirina timiritochin agignchiyalew degimo hulem ewodalew bebizu tebareki selam lehagerachin yuni
@amena9107
@amena9107 5 лет назад
አሪፍነዉ ቀጥልበት
@yemaryamleje4349
@yemaryamleje4349 5 лет назад
Enamesgenal
@saedkasouh9173
@saedkasouh9173 5 лет назад
ስላም
@mestilove7652
@mestilove7652 5 лет назад
Well come broye
@mulunugusse214
@mulunugusse214 5 лет назад
Wowwww
@kamilaoumer3082
@kamilaoumer3082 5 лет назад
Betam amesgnalhu
@rabiyalove8728
@rabiyalove8728 5 лет назад
በትክክል እውነት ነው ምክንያቱም እኔሜክሬ ተሳክቶልኛ ሞክሩት ደስተን ትሆናላቹ በትክክል
@user-mc3et9zz2g
@user-mc3et9zz2g 5 лет назад
በትክክ መምህር አብርሽ እናመሰግናለን ከልብ በኡነት
@sweetlovely2072
@sweetlovely2072 5 лет назад
very good
@llaveyoumom139
@llaveyoumom139 5 лет назад
thank you so mauch
@user-jl8zf2vh3d
@user-jl8zf2vh3d 3 года назад
እግዚአብሔር ሃይል ነዉ
@hanatelake9553
@hanatelake9553 5 лет назад
ልክ እንደኔ 😔😔😔
@asrat1823
@asrat1823 5 лет назад
Selam late Abrsha
@kalmengesha3938
@kalmengesha3938 5 лет назад
Yetsebr lben yemitegen new begiz hedet new! Wendemi enamsegnaln
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 5 лет назад
እፍ ወድሜ እግዜአብሔር ምሥጥህ
@tejedemewez1246
@tejedemewez1246 5 лет назад
ስለመልካም ምክርህ እናመሰግናለን መምህር እኔ ግን ብዙሞክሬ ልቤን መጠገን አልቻልኩም ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኝ በጨለማ ጋዳ ተቀምጫለው ልቤን የሰበረው ሌላ ሰው ቢሆን መላእፈልግ ነበር ግን እኔ እራሴ ነኝ የሰበርኩት ምንላድርግ ?እስኪመላበሉኝ
@abcdefgh8257
@abcdefgh8257 5 лет назад
እናመሰግናለን ወይልቤ መጠገኛው እርቆብኛል
@nardosqueenyemaryam4598
@nardosqueenyemaryam4598 5 лет назад
Enamsgenalen wndeme😚😚😚😚😚😚😚
@jemilanasir8255
@jemilanasir8255 5 лет назад
Inemasginalen batem ine damo mawesan makurate yikebdagnal
@user-wf9fu7cw4w
@user-wf9fu7cw4w 5 лет назад
አብርየ እንዴትነህ እንኳን ደናመጣህ የኛ መልካም ሰው የልብ ስብራት ጊዜ ይፍልጋል ከተባለ ታድያ የኔ ልብ ለምን አይጠገንም ነበር በቀላሉ 15አመት ሆኖኛ እናን በጣም ነው የምጨነቀው በየጊዜው መጥቶ ድቅን ይልብኛል እፍፍፍፍፍ ብቻ የሰው ልጅ ችግር ብዙ የኔ ልብ የተሰበረው ባባቴ ነው በናታችሁ እስኪ ምክር
@at8148
@at8148 5 лет назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር የልብ ስብራትሽን/ህን በፀሎት ማሸነፍ ይቻላል .....ምንም ያለመጨነቅ 1000 አንኖርም አይዞን
@user-wf9fu7cw4w
@user-wf9fu7cw4w 5 лет назад
@@at8148 እሽ አመሰግናለሁ
@wubittesfaye8497
@wubittesfaye8497 5 лет назад
Ewente nw abersh enamsegnalne
@issamabbani4511
@issamabbani4511 5 лет назад
namesginalen memihr
@mohammedalbakri4263
@mohammedalbakri4263 5 лет назад
halooo
Далее
ራስን የመቆጣጠር ታላቅ ጥበብ!
16:40
ХЕРЕЙД БОИТСЯ МОЕЙ СОБАКИ!
37:08
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Просмотров 1,5 млн
Relative pronouns Quiz -  1  :English Grammar Quiz
3:44