Тёмный

የተሰወረ የነፍስ ቁስል" ክፍል 4 የህይወት ምስክርነት 

Ethiopian Evangelical Church of Edmonton
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@tilahuntesfaye2506
@tilahuntesfaye2506 Год назад
በጣም ጠቃሚ።
@ethiopiaayele-gq5rj
@ethiopiaayele-gq5rj Год назад
ህይወት ለዋጭ ምስክርነት ነው ተባረኩ
@tesfayekidu
@tesfayekidu Год назад
ፓሥተር ሣይንሥ ብዙ ሥም ሊሠጥና ሊያወራ ይቺላል ነገርግን እግዚአብሄር በተቀቡ ልጆቹ ለፍጥረታዊ ሠወቺ ፈውሥን ሁሉ ያደርጋል
@getachewmihretab4162
@getachewmihretab4162 2 года назад
ወንድም ዳንኤል በዚህ ነገር ወሰጥ ያለፍክበት ምክነያት እግዚአብሔር በእንተ በኩል አልፎ ብዙዎችን ሊረዳን ሰለሆነ የረዱህን መጽሐፍቶች ብንተረጉመው ለብዙዎቻችን መዱኒት አድርጎ ጌታ ሊጠቀምብህ አሰቦ ነውና ከጌታ የተሠጠህን አገልግሎት ቸል እንዳትል ሌላው ደግሞ በውሰጥህ የምክር ፀጋ ሰላለ በትምርት ጭምር አሳድገህ ልታገለግል ፀጋው አለህ በተጨማሪም ከልምድህ ተነስተህ የራሰህን መጽሐፍ ብትጽፍ ለብዙዎች ትጠቅማለህ ።ኢዮብን ጌታ በዚያ ሁኔታ ውስጥ ሲያሳልፈው ኢዮብ ፀንቶ ለትምርታችን መጽሐፍ እንደ ተጻፈ አንተም በዚህ ሁኔታ ሰታልፍ አንዳች የሚጠቅም ነገር ባንተ ሁኔታ ሊሰራ አስቧል እና ወንድሜ በርታ በውሰጥህ ያለውን ፀጋ ቸል እንዳትል።አግኝቼህ ባናግርህ መልካም ነበር።ተባረኩ
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Год назад
ኢየሱስ ያድናል ከዶኮተር ይበልጣል❤❤❤እናቴ 30አመት ታማ ኢየሱስ ስታ ገኝ 20አመት ታማ አታውቅም❤❤
@tsigieasrat8025
@tsigieasrat8025 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ችግሩ ራሱ በሕብረተሰባችን ዘንድ መታወቁ ብቻ ቀላል ነገር አይደለም እንደዚህ አይነት ችግር ያለብን ሰዎች በችግሩ ከምንሰቃየው በላይ በአካባቢያችን ያሉ ሰዎች የሚሉና የሚሰጡን ስም ገደለን ከሰዎች ተለይተን ብቸኞች ሆንን ጌታ የረዳኝ ባይሆን ሞቼ ነበር የሱሴ ስሙ ይባርክ ይኸው ቀን ቆጥሮ ችግሬን የማውቅበት ጊዜ መጣልኝ ተባረኩ በብዙ ::
@damajoro1
@damajoro1 2 года назад
Amen Tsigie. Enkuan geta Eredash. If u need more resource .contact us on FB.
@mammam9730
@mammam9730 2 года назад
Thanks for sharing such an inspirational discussion
@selamabrha9371
@selamabrha9371 Год назад
God bless you all
@sol.kuku.964
@sol.kuku.964 8 месяцев назад
I knew Girum when I was in Ethiopia. He was my senior in MedhaneAlem high school and he was very clever student.ከዚህ ከማይሞተዉ የሰዉ ልጅ ማሳደጊያ ግቡ። መድሀኒአለም ት/ቤት በር ላይ የተፃፈዉ። ግሩም እዉነትም ግሩም ነህ። Blessings bro with yr family
@danielmolla7924
@danielmolla7924 5 месяцев назад
Thank you so much. የመዲሽ ት/ቤት ጥቅስ ...
@kidilove1715
@kidilove1715 2 года назад
Wow እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ገራሚ ነገር ነው እኔ እራሴን እያየሁ ነበር (እንድፈትሽ ነው ያደረገኝ
@negashtesfa1284
@negashtesfa1284 Год назад
በጌታ ውድ ወገኖቼ ሰላም ለእናንተ ይሁን በኢትዮጵያ የምኖር ወንድማችሁ ነኝ የወንድማችን ኢንጅነር ዳንኤል ምስክርነት ተከታትያለሁ ፓስተር ከእህታችን ሉሌ ጋር ያደረገውን ቃለ መጠየቁንም ተከታትያለሁ ወገኖች የእኔ ችግር ልጄ በዚህ ችግር ውስጥ አለ ሐኪም ቤት መኤድ አይፈለግም ከአንደ ሁለት ጊዜ በግዳጅ ወስደነው መቀበል አልቻለም የሚያሳያየው ድርጊቶች የሕመሙ ውጤቶች ናቸው ወገኖች ምን ላድርግ እርዳታችሁ እፈልጋለሁ ጌታ ይባርካችሁ አሜን
@JemmFam-ww4bd
@JemmFam-ww4bd 2 года назад
Am so happy we're finally talking about mental healrh, emotional wellbeing, childhood traumatic experiences, healings and seeking professional help. This is so good. Finally! uffff
@blenemoltotalwoldegiorgis7529
Exactly! He has opened the “pandora box” of the church….. to a good effect though!
@FirehiwatYohannes
@FirehiwatYohannes Месяц назад
Tebareku ❤️❤️❤️
@dawitabay149
@dawitabay149 Год назад
These guys are faith heroes.
@mesobtube2888
@mesobtube2888 2 года назад
ጥሩ የህይወት ምስክርነት ነው ተምሬበታለው!
@rosashkor8222
@rosashkor8222 2 года назад
Amazing testimony❤️❤️❤️💕💕💕
@rosashkor8222
@rosashkor8222 2 года назад
I can’t wait for part 5❤️❤️❤️❤️
@biriktihabte7581
@biriktihabte7581 2 года назад
Wow እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሑ
@FireSima-zm8ge
@FireSima-zm8ge Год назад
progeramachu bayalek teru nebr huleye teketataye behon
@fikir6335
@fikir6335 2 года назад
Daniye you should translate Emotionally Healthy Spiritually book please. It will change many ppl lives. Thank you God bless brother!
@mammam9730
@mammam9730 2 года назад
Thanks Martha and Dani for an interesting discussion. I would like to thank Pastor too. It is a wonderfully discussed and explained talk. I really loved the well organised approcah. Could you please Pin the link of the references?
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 года назад
"የተሠወረ የነብስ ቁስል" ልብ ይነካል አርእሥቱ
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 года назад
ተባረኩ
@kiberlegeta
@kiberlegeta 2 года назад
Thanks Martha and Dani for openly sharing your story. I also appreciate so much the Pastor’s wisdom and knowledge. In this day where the majority of the teaching is to deny our situation, he understands that healing comes from professional help and divinely. My suggestion is since this is very powerful and can teach many, it would be great if you make short video with precise information. Not everyone may have the patience to sit through 1.5 hour videos. For story lovers like me, I enjoyed every bit of the discussion. Also, please pin the link of the books and websites you refer to on the description.
@damajoro1
@damajoro1 2 года назад
Thanks Kiberlegeta. You are right..some youtubers already doing short version of it. This is the church RU-vid channel and I don't think that will happen. If you send me FB pm I will send you the books.
@lemlemghebremedhinweldeghi5205
@lemlemghebremedhinweldeghi5205 2 года назад
Thank you so much !!
@leulgebre76
@leulgebre76 2 года назад
Daniel you are so lucky ,you have a good wife. Martha God bless you.
@ለታመኑትዘመንአመጣ
እባካችሁ በተለይ መንፈሳዊ ነን የምንል ሰወች በጭንቀትና በተመሳሳይ ህመም ውስጥ ሆነው ስናይ ከጎናቸው በመሆን የምንችለውን እናድርግ ከምንም በላይ የመሠለንን አስተያየት ወይም አስይሙንም ብለን ከሌሎች ሰወች ጋር ሰለነሱ አናውራ ፀሎት እፈልጋለሁ; የእከሌን ስልክ ስጡኝ ወዘተ ብለው በር ሲከፍቱልን ምክነየት ፈልገን ከማገዝ ይልቅ የሚፈልጉትንም ቀላል እገዛ ለመስጠት ፈቃደኞች ያልሆነ ሰወች አለን ችግርን ፈልጎ ወደችግር የሚገባ ማንም የለም አንዳነደ እንዳውም በችግሩ ውስጥ እያለፉ ያሉት ሰወች ራሱ የችግራቸውን ምንጩንም ምክናየቱንም አያውቁትም ሰለዚህ ማናችንም በማንም ላይ እንዳንፈርድ እግዚአብሔር ማስተዋል ይሰጠን የህን ምስክርነት ስላቀርባችሁ ለብዙ ሰወች ለችግሩ መፍትሄ እንድፈልግ አቅጣጫ ስላሳያችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emawayeshteshome6601
@emawayeshteshome6601 2 года назад
ይእንን ፕሮግራም በጣም ደጋግሜ ናው የሰማውት ለምን ብትልኝ እኔም ባሌቤቴ እንድዚ አይናት ናገር ይናግረኛል እኔ ግን በፋዕጱም አልቅበልም ብዬ ነው ያለውኦት ግን ከዳኔ ጋር ሳስተያየወ በጣም ይተኛል ምንም ማድርግ ያቅተውና ይተኛል ጭንቅላቱ ለብዙ ሰአት ይዞ ይቀመጣል
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@@emawayeshteshome6601 በግልፅ ከነገረሽ ከጎኑ ሆነሽ በፀሎት; በፃም; የፀጥታ ግዜወችን አሳልፉ ቃሉን አምብቡ ;;አለማዊይ ነገሮችን በሙሉ አለማዳመጥ በዛ ፈንታ መዝሙሮችን ስብከቶችን መስማት በተለይ ብዙወቹ የቆዩ መዝሙሮቻችን በውስጣቸው ፈውስ አላቸው እነሱን ደጋግም ማዳመጥ የሚሰማውን በሙሉ ቁጭ ብለሽ አዳምጭው አንቺም የስነልቦና መፅሀፍቶችን ገዝተሽ አምብቢ ያኔ እውቀቱ ሲኖርሽ እሱን ለማገዝም ህመሙንም ለመረዳት ጉልበት ይሰጥሻል ጊዜ የህክምና አማካሪወች ጋር ሂዳችሁ የሚሰማውን ይንገራቸው ;ጭቅጭቅ ካላ አሶግዱ በትዳርም በሌሎች ሰወችም የሚመጣ በጎ ያልሆኑ ንግግሮች ጭንትን ያብብሳሉ ሌሊው ከዚህ ቀደም ለሰራው ስህተት ንሰሃ መግባት ሌሎች ያሳዘኑት ሰወች ካሉም ይቅርታ ያድርግ ለምን ፈውሳችን ከልባችን ጋር በጣም የተቆረኘ ነው የልብ ሀዘን ፈውስን የዘጋል depression is real please understand him and do your best by being next to him 🙏🙏🙏ትልቅ እግዚአብሔር እንጅ ትልቅ ችግር የለም በተረፈ የነዚህን መልካም ሰወች ምስክርነት አብራችሁ ደጋግማችሁ አዳምጡ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ብዙ ነገር አስተምረዋል በታሪኩ ውስጥ አይዞኝ ጌታ እየሱስ ይራራለት ከዛ ቀድሞ ችግሩን በግልፅ በመወያየት ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ያለብን እኛ ነን እግዚአብሔር ፍቅር ሰለሆነ ሰንቀርበው ነው ወደኛ የሚቀርበው አይዟችሁ እግዚአብሔር አለ ብቻ የምትችሉትን ሀሉ ማድረግ እንጅ ማረሳሳት ወይም ዝም ማለቱ መፍትሄ አያመጣም
@damajoro1
@damajoro1 2 года назад
Geta yibarekih/sh letamenut zemen Ameta. Ewnet new. Thanks again.
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 года назад
መልካም ሚስት ነሽ
@bleanashagre1615
@bleanashagre1615 2 года назад
የተሰወረ
@elibattedla4278
@elibattedla4278 Месяц назад
ግን ይሄንን እገዛ በዚህ ውስጥ ለሚያልፍ ሰው እንዴት ነው ማግኘት እሚቻለው
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 года назад
በጣም በማስተዋል እያዳመጥኩ ነውና ለካ እኔም በዚህ ነገር ውስጥ እያለፍኩ ነው ወይም አልፌአለሁ ምክንያቱም በፍርሐትና በ ጭንቀት በ ንዴት በበቀል የተሞላሁበት ግዜ ነበር 1/እራሴን ይቅር ማለት ስላልቻልኩ 2/በደለኝ ያልኩትን ሠውዬ ይቅር ማለት በጣም ደሞ በድየዋለሁ ሠውዬውን ዛሬ ጌታ ቢፈውሠኝም ግን በተለያየ አጋጣሚ ሢገለጡ ይረብሸኛል። ፍርሐት ደግሞ በልጅነቴ በጦርነቱ ምክንያት ጠፍቼ ነበር ከቤተሠቦቸ ተለይቼ በ እየሡሥ ስም ማሠቤ እራሡ አሑን ስሜቴ ተቀየረ አሑን ትልቅ ሠው ሆኜ ያ ነገር ይገለጣል አልፎ አልፎ ከሠውጋ ደግሞ የተለቀ ፍቅርን አልፈልግም አሸሻለሁ።
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 года назад
ክርስቲያን ይታመማል ወይ? ከሚሉት አንዷ ነበርኩ በመገረፉ ቁስል ተፈወሣችሁ ስለሚል ግን ዛሬ ነገሩ ሑሉ ገባኝ። ተባረኩ
@senaityemanne422
@senaityemanne422 2 года назад
God bless you
@elfazet9688
@elfazet9688 2 года назад
Thank you for sharing! Can you please post the books you refer to?
@macya3858
@macya3858 2 года назад
What a helpful and candid discussion. God bless you for your vulnerability and transparency. In your discussion, you touched on some resources that were critical for your healing process. It would be even more helpful if, along with the videos you upload, you could also post a list of materials that have been helpful to you, such as detailed lists of books, links to videos and information pertaining to how to find therapists locally (whether in the continental US or Ethiopia). Thank you and may God continue to bless you all!
@damajoro1
@damajoro1 2 года назад
Thank you Macy for your feedback. I am glad it is helpfull. I will send you the books if you have FB messenger.
@Yamimeku
@Yamimeku 2 года назад
Umm, are you able to post some of it here on the comment section? Please
@simret1
@simret1 2 года назад
Hei, wonderful testimony. Am in the same boat since 2020 (even before, but it’s was mild). I can’t work (sick leave)and have lost my joy, energy, ability to be the mom am supposed to be. Trying my best to come out from this dark grave, I wish I can talk to you one day, am sure it is much for you, but if you have a possibility please let me know. Thank you
@senaityemanne422
@senaityemanne422 2 года назад
Hang in there sis! Please reach out to professional help. Don’t ignore your feelings/ symptoms. Praying for you! Blessings
@negashtesfa1284
@negashtesfa1284 Год назад
ልጄ በዘሁ ችግር ውስጥ ይገኛል ሕክምና አምኖ መቀበል አልቻለም በችግር ውስጥ ያለውት ምን ትመክሩኛላችሁ ጌታ ይባርካችሁ
@danielmolla7924
@danielmolla7924 5 месяцев назад
ቴራፒስት ቢያማክሩ ሃሣቦችን ይሰጥዎታል
@voiceofhabesha8799
@voiceofhabesha8799 2 года назад
part 5
@bleanashagre1615
@bleanashagre1615 2 года назад
የተሰወረ የነፊስ ቁስል part 5
@getachewabebe3968
@getachewabebe3968 Год назад
engineer dani, was your name grumi?
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 года назад
ተፅፎ ተወርቶ አያልቅም
@eyrusalemkibret2063
@eyrusalemkibret2063 2 года назад
ጋዜጠኛ ተብዬው በጣም በወሬ ጊዜ ያስክ ታድያ ምኑን ምስክርነት ሆነ ???እንግዳ ከጋበዝክ ብዙ አታውራ !ውይ!
@mahederezeleke6946
@mahederezeleke6946 2 года назад
Selam nw gen? Eweneten be feker...
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 года назад
ሰምዎን ወይም ባህርይዎን ቢለውጡ ይመከራል ተብዬው አይባልም ነውር ነው ቢተረጉም ቢያብራራ በጣም ጠቅሞናል ከጋዜጠኛ በልጠው ተገኝተዋል በትልቅ ትህትና ፓሰተር ተረፈ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@damajoro1
@damajoro1 2 года назад
Hi wongel Ashenafi..thanks for watching our testimony. He is our Pastor who actually saw the importance of this discussion in our community. He is just adding some important value to the testimony. I hope you get it. Bless u.
@senaityemanne422
@senaityemanne422 2 года назад
May God bless your Pastor! I am amazed how knowledgeable and caring he is. This topic is something we won’t dare to talk about, especially in the Christian community. Daniel and Martha, you guys are blessed. Thank you for sharing your testimony. Blessings
@MeklitGetachew-f6w
@MeklitGetachew-f6w Год назад
She is right we can’t listen!!!! Because of the gay.
Далее
진 (Jin) 'I'll Be There' Official MV
03:15
Просмотров 9 млн
The Old Man and the Sea -Audio Book -
3:57:27
Просмотров 563 тыс.
ከፈተና በድል መውጣት
1:11:58
Просмотров 56 тыс.