Тёмный

የተሻለ ነገር | ዘማሪት መስከረም ወልዴ | New Ortodox mezemur 

አሜን ቲዩብ - Amen Tube
Подписаться 77 тыс.
Просмотров 12 млн
50% 1

Yetshal Neger
Ethiopian Orthodox Tewahdo spiritual songs
_________________________________________
Welcome to the official Amen Tube channel on RU-vid, where you can discover a vast collection of Ethiopian Orthodox Tewahdo spiritual songs of exceptional quality. Be sure to subscribe to our channel and keep up with our latest song releases!
_____________________________________________
ይህ ትክክለኛው የአሜን ቲዩብ የዩቲዩብ ቻናል ነው
በዚህ የዩቲዩብ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ መዝሙሮችን በጥራት የሚያገኙበት ቻናል ነው ፡፡
ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የምንለቃቸውን መዝሙሮች በመከታተል መንፈስዎን ያለምልሙ !
አሜን ቲዩብ
____________________________________________
#neworthodoxmezmur #EthiopianOrtodoxmezmur #AmanTube
-----------------------------------------------------------------------
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©Aman Tube

Видеоклипы

Опубликовано:

 

7 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4,2 тыс.   
@ethiogondarmedia8706
@ethiogondarmedia8706 9 месяцев назад
እኔ ታማሚ ልጅ ነበረኝ ሞቶብኝ ተሰባብሬ ነበር እሱ አያልቅበትም በአመት ፍጹም ጤነኛ ልጅ ሰጠኝ።እግዚአብሄር እንባችንን ያብሳል።ክብር ይግባው
@rahelchera371
@rahelchera371 9 месяцев назад
እሰይ እንኮን እረዳሽ እህቴ
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 9 месяцев назад
Amen
@etsehiwotgetachew9609
@etsehiwotgetachew9609 7 месяцев назад
Amen
@roseawk6631
@roseawk6631 6 месяцев назад
አሜን!!! ምስጋና ለፈጣሪያችን መድሐኒያለም !!!እንኳንም ተፅናናሕ!!!እንኳንም ካሳ ተካሳችሁ !!!
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@nanihaile
@nanihaile 4 месяца назад
በጣም የምጽናናበት መዝሙር ነው። ለረጅም አመት በህመም እና ልጅ በማጣት እየተፈተንኩ ነው በጸሎታችሁ አግዙኝ
@senacious7723
@senacious7723 4 месяца назад
Fetari tseloteshin yisemaw/ yisemahi
@belaynema4723
@belaynema4723 4 месяца назад
ፀሎትሽን ይስማሽ አይዞሽ እህቴ
@SolomonWollie
@SolomonWollie 2 месяца назад
ይኽን ስሰ ማ ጥሩ ነዉ
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej Месяц назад
ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ አዲስ አበባ ከሆንሽ ጎጆ አርሴማ ሂጅ
@almazreta9110
@almazreta9110 9 месяцев назад
እደማንኛዉም የገጠር ቤተሰብ የተወለድሁ በብዙ ዉጣ ዉረድ በበሽታ በችግር አንዱን ፈተና ሲያልፍ ሌላዉ እየተቀያየረ ተስፋ በቆረጥኩበት ጊዜ ፈጣሪዬ በቃሽብሎ በበጎ ቀይሮልኝ ድቢ ደርሶኝ አሜሪካገብቸ የተንጣለለ ቤት ገዝቸ ባማረ መኪና እየተንፈላስሁ ሁለት ልጆች ካላባት አሳድጌ ትልቋ ልጀ የአራተኛ አመት የኮለጅ ተማሪ ነች አንደእግዚአብሔር ፍቃድ በ2024 {በዚህ }አመትየ ትምህት ዘመን ትመረቃለች ክብሩን ሁሉ እሱባለቤቱ❤ ይዉሰድ!!!
@genitesfa4821
@genitesfa4821 9 месяцев назад
Yene eht commentsh kemtasbiw belay new encourage yaregegn thanks
@Samery-vw6tn
@Samery-vw6tn 9 месяцев назад
አሜን ላቸ የደረሰ አመለከተ ለኔም የደረሰ የምወደውን ሰው በሞተ አጣሁተ የተሻለውን ይሰጠኝ።
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 8 месяцев назад
​@@Samery-vw6tnየኔ ናተ አይዞሸ እኔም ነኝ2 ወረ አለሆነውም😢😢🥺🥺🥺🥺🖤 ገና እሱ የተሻለውን ይሰጠን😢😢😢😢😢
@almazreta9110
@almazreta9110 7 месяцев назад
እህቶቸ በደረሰባችሁ አዘንበ ጣም አዝኛለሁ ግን ደግሞ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር በወደደ ነዉ የሚሆነዉ በርቱ ፈጣሪን አምኖ ጠይቆ የወደቀ የለም ይዘገይ እነደሆን እንጂ!!
@roseawk6631
@roseawk6631 6 месяцев назад
ፈጣሪ ምን ያልቅበታል!? እሰይ እልል እንኳን ሆነልሽ ተሳካልሽ!!! ያንቺን ሕይወት የቀየረ ፥መረዳት ለሚገባቸው እንድታግዢ ነውና የብዙዎችን ሕይወት እንደምትቀይሪ.፥እየቀየርሽም እንደሆነ ተስፋ አለኝ!!!ለሑላችንም ታሪካችንን ይቀይርልን፥ሐገራችንንና ሕዝባችንን ሰላሙን ያብዛልን፥በፍቅር ያኑረን፥ከየትኛውም ችግር ያውጣልን፥ከሑሉም በላይ ከፈጣሪ ስር አያውጣን!!ከበረከቱ ከጥበቃው አይለየን !!! ከአምልኮቱ እንዳንወጣ ለዘለዓለም ይጠብቀን ይጠብቅልን!!!የዘላለም መንግስቱን ለመውረስ ያብቃን!!!
@user-io2ds1ww1r
@user-io2ds1ww1r 3 месяца назад
አባቴና እህቴ ታመዉብኝ እፀበል ቦታ ናቸዉ አመት ሊሞላቸዉ ነዉ ከሄዱ እህቴ አሥራመት ሙሉ እሠዋገር ነበረች ከዛ ነዉ ታማየመጠችዉ አባቴ ደሞ ማዉራት መራመድ አይችልም እጁም አይቀሣቀሥ አመቱ ይሄዉ እፀበልቦታ ፈጣሪ ይማርልሽ በሉኝ😢😢😢
@user-es3tm7kk5l
@user-es3tm7kk5l 3 месяца назад
እግዛብሔር ይማርልሽ እመቤቴ ትዳብስልሽ ሁሉም መልካም ይሆናል
@fafabatu4415
@fafabatu4415 3 месяца назад
ፈጣሪ ምህረቱን ያቅርብላቸው
@meazi2116
@meazi2116 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@user-jk5ds2xq7h
@user-jk5ds2xq7h 3 месяца назад
ይማርልህ
@hanateshome3562
@hanateshome3562 3 месяца назад
Fetari be mihiret ejochu yidabisilish
@TinaSeli-il3se
@TinaSeli-il3se 9 месяцев назад
አኔ ደግሞ በስደት በጣም ተሰቃይቼ ነበር ይሄን መዝሙር የጋበዘኝ ዊ ግን ሁሉ ችግሬን ለ ባዕታ ለማርያም ነግራት ነበር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሌም ይመስገን አሁን ያሰብኩበት ደርሻለው ማርያምን ነው ምላቹ
@roseawk6631
@roseawk6631 6 месяцев назад
እሰይ እልልል!!!
@yanetniguse994
@yanetniguse994 20 дней назад
Esey kbr le medhanialem. Bebetu yaxnash mengstum yawrssh. Abune gebremenfes kidue kanchiga yhun
@abebatemesgen3800
@abebatemesgen3800 Год назад
ከዚህ ኮሜት የተረዳሁት ቢኖር ሁሉም ሰው እንደኔ በየቤቱ በጭንቀት እና በሀሳብ ብዙ ነገር እንደሚያሳለፍ ነው እግዚአብሄር የልባችን መሻት ይፈፅምልን 🙏እያለቀስኩ ነው የሰማሁት
@Rahelagediyon
@Rahelagediyon Год назад
Amen 🙏
@ruthgetachewdesta8326
@ruthgetachewdesta8326 Год назад
Egzabher ken alew lehulum neger
@enattareko4994
@enattareko4994 Год назад
ሁሉም ነው
@freab4321
@freab4321 Год назад
Amen
@-bietaboy5405
@-bietaboy5405 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-kxboroyraps.html ደህፉኝ
@tiza2572
@tiza2572 8 месяцев назад
ፀልዩልኝ ወገኖቼ ፈተናው በዛብኝ ስደተኛው ነኝ
@EMEDIA-mp2cm
@EMEDIA-mp2cm 8 месяцев назад
አይዞን በስራ ቦታም ሆነ ባለንበት መፀለይ ያስፈልጋል
@user-cl5xh2jg3d
@user-cl5xh2jg3d 8 месяцев назад
ኣሁን ይፈታል እመኚኝ\ን\ ያልኩ ጠብ ኣይልም ጭንቀትሽ ያበቃል እሺ 😊😊
@bilisumamitiku7701
@bilisumamitiku7701 8 месяцев назад
Sedeten fetari beqachu yibelen enem eredashalew yesew hager yesew new fetari beske ena betena wede hagerachenyimelsen man ende hager selehulum fetari yimesgen
@tigistnigussie1288
@tigistnigussie1288 8 месяцев назад
የእግዚአብሔር ሰላም እና ደስታ አብሮህ ይሁን! ከባድን ግዜ የሚታለፈው አይናችንን ፈጣሪያችን ላይ ስናደርግ ነው! ወጀቡ የሚታዘዙለት ያንተንም ድልድይ ሰርቶ ያሻግርሃል! አይዞህ! ተስፋህን ብቻ እሱ ላይ አድርግ!
@roseawk6631
@roseawk6631 6 месяцев назад
ፈጣሪ ሑለን ችግርሕን ይፍታልሕ!!! አይዞሕ ወንድም ዓለም!!!
@53067
@53067 8 месяцев назад
ግራ ሲገባኝ ስበሳጭ ነገሮች አልሆንልሽ ሲሉኝ ህይወት ውስብስብ ስትልብኝ እግዚአብሔር ን እጅግ አድርጌ አማረዋለውሁ ያደረገልኝን ሁሉ እረሳና አንተማ አትወደኝም ለምንስ ፈጠርከኝ ብዬ ምርር ነው የማደርገው አይ አለማስተዋል እኔ እንዲሆንልኝ ከፈልኩት ይልቅ እሱ ያደረገልኝ እጅ እልፍ አእላፍ ነው እናም ይህንን መዝሙር ሁልጊዜ ጠዋት ጠዋት እሰማለው ሁሌም እዚሁ ቻናል ላይ ነው እየገባሁ የምሰማው ግን ዛሬ ነው አስተያየት የሰጠሁት ለምን ብትሉኝ ስለተለወጥኩበት ስበሳጭ ሲከፋኝ ብቸኝነት ሲሰማኝ ልቤ ሲሰበር ብቻ እግዚአብሔርን ማማረር አልፈልግም ግን ይህንን መዝሙር እሰማለለ በቃ የተሻለ ነገር አለ ባይኖርም እንኳን በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም እኔ በሶቴም ብከፍታም በዝቅታም ሲሞላም ሳይሞላም እሱን ማመስገን አለብኝ ብዬ ወሰንኩ ንዴት ሲመጣ በዚህ መዝሙር ቅንድቡን ብዬ አባርረዋለው ተስፋ መቁረጥ ሲመጣም የተሻለ ነገር አለ ባይኖርም እግዚአብሔር ይመስገን እላለው ናም ክፋት እየሸሸ ይሄዳል የታባቱ እግዚአብሔርን ማማረር አልፈልግም በምንም ነገር ይሁን ለእስከዛሬው ምህረቱን ያብዛልን አስቸጋሪ ልጁነኝ የኔ አባት ያላደረገልኝ እኮ የለም እኔ ግን ለማይረባ ነገር ስንቴ ወቀስኩት አንተው ይቅር በለኝ ግን ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 8 месяцев назад
እኔም እዳች ነኝ ፍቅረኛይን ካጣሁ 2 ወረ አለሆነውም ግን በጣም ጨቀተ ሲሲማኝ ይህንን ነው የምሰማው እሱ የተሻለውን ይሰጠኝ አምላኬ ተመሠገን ለበጎ ነው ይህም የሆነው ምናልባተ ነገ አመሠግን ይሆናለ ህይወቴ ተሰተካክሎ😔😔😔😔😔😔🖤🖤😓😓🥺🥺🥺
@ferazeleke5902
@ferazeleke5902 Год назад
ኢሄ መዝሙር ለኔ የተዘመረልኝ ነው የሚመስለኝ ሁሌ እያለቀስኩ ነው የምሰማው በጣም ብዙ ፈተና ውስጥ ነኝ ኢሄን መዝሙር ስሰማው ነው የምረጋጋው ፈጣሪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ
@thebesistersever
@thebesistersever Год назад
እረ ለኔ ነው ሁለት ከአመቴን ይዣለሁ በጭነቀት ውስጥ በተደገፍኩት ተክጄ
@onelove6229
@onelove6229 Год назад
@@thebesistersever አይዞህን እህቴ ለሌላ ጊዜ ፈጣሪ ሊያስተምርሽ ፈልጎ🙏
@debewhailu7085
@debewhailu7085 Год назад
በዉነት ይሄ የኔ ታሪክ ነዉ የመሰለኝ እህቴ እናም አትጨነቂ ፈጣሪ በጎ ነገርን አስቀምጦልሻል እኔም መጀመሪያ አልሳካ እያለኝ አማርሬዉ ነበር ፈጣሪ ግን እኔን ከ ክፉ ነገር ለመሠወርና በጎ ነገርን በማስቀመጥ እየተጠባበቀ ነወ።
@ruthgetachewdesta8326
@ruthgetachewdesta8326 Год назад
@@thebesistersever Egzabher ken alew lehulum neger
@thebesistersever
@thebesistersever Год назад
@@onelove6229 እግዚአብሔር ያውቃል
@amen_tube.
@amen_tube. Год назад
ሁላችውንም አመስግናለው ክብሩልኝ ለሁሉም የተዋህዶ ልጆች እዲደርስልኝ ሼር ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ እድታበረታቱኝ በእግዚአብሔር ፍቅር እጠይቃለው
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
ቤተሰብ እንሁን እህቴ
@user-lg9vl8og2u
@user-lg9vl8og2u Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያኖርሽ ሰምቼ አልጠግበው ብያለሁ መስከርምየ
@genzedyimer9894
@genzedyimer9894 Год назад
እይዛሽ፡በርች
@yetaytube4308
@yetaytube4308 Год назад
ተሽርተዋል
@tsyonadey6274
@tsyonadey6274 Год назад
ሰብስክራይብ እንደራረግ እህት ወንድሞቸይ
@Haakiya-rm3ez
@Haakiya-rm3ez 7 месяцев назад
ጨንቆኛል ችግር ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይድረስልሽ በሉኝ እህቶቼ ስደት ላይ ነኝ መቼም ቢሆን በ እግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም😢😢
@nitsuhtesema6968
@nitsuhtesema6968 7 месяцев назад
አይዞሽ እህታችን ሁሌም ካንች ጋር ይሁን ቸሩ መዳኒያለም ሊነጋ ሲል ይጨልማል
@user-vb3mv9ze7x
@user-vb3mv9ze7x 7 месяцев назад
አይዞሽ የእኔ እህት ፈጣሪ ከአንችጋ ይሁን
@Haakiya-rm3ez
@Haakiya-rm3ez 6 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@user-xo2st5nk5x
@user-xo2st5nk5x 6 месяцев назад
ayizoshi ehete egezaberi yiredashi
@hirutsemago4349
@hirutsemago4349 6 месяцев назад
Emebrhan tedegefsh ayzosh nege addis ken newe selye. Tarik hono yalfal.
@user-gy3sg8is4u
@user-gy3sg8is4u 5 месяцев назад
የ Protestant ዕምነት ተከታይ ነኝ የ ኦርቶዶክስ መዝሙር ደስ ይለኛል❤❤❤
@kalamuaferede1712
@kalamuaferede1712 Год назад
በእባ ጀምሬ በእባ ጨረስኩት እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅሽ ።
@user-ch8ls1uv8h
@user-ch8ls1uv8h Год назад
መስክዬ ፀጋውን ያብዛልሽ
@user-ll5yn3sp6q
@user-ll5yn3sp6q Год назад
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክ ያሠማልን እህታችን 🙏🙏🙏
@legsentekle5083
@legsentekle5083 Год назад
እንደ እኔ ይገርማል
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Год назад
አይዞሽ እህቴ እግዜያብሄር ካንች ጋር ነው
@lanaabuhijleh2589
@lanaabuhijleh2589 Год назад
Aman
@muneerabanu9800
@muneerabanu9800 Год назад
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ተስፍ ቆርጪ ነበር ፣በፈተናዎች ብዛት ልቤ በእግዚአብሔር ጸና በአንቺ መዝሙር የተሻለ ነገር አለው እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ
@amen_tube.
@amen_tube. Год назад
አሜን👏
@MimiMimi-jw2hx
@MimiMimi-jw2hx Год назад
Ayezoshe enam endaci ngen hiwate aseteltgen alce egeziabher ande ken bekacwe yelanale
@kidisti8089
@kidisti8089 Год назад
Amenn Amenn Amenn
@gravitymobile6369
@gravitymobile6369 Год назад
@@amen_tube. አሜን 🙏🙏🙏
@Tube-gl8er
@Tube-gl8er Год назад
በርቺ እህቴ
@ethiopiaethiopia9377
@ethiopiaethiopia9377 8 месяцев назад
ምን ግዜም በፈጣሪ ብቻ ተስፋ ካደረግን የተሻለ ነገር አለ🤲🥰🥰🥰🥰
@tinbitauto560
@tinbitauto560 6 месяцев назад
😢በብዙ ተፈትኛለሁ አሁንም በፈተና ውስጥ ያለሁት ይህን መዝሙር ስሰማ የውስጤን የተናገረችልኝን ያህል ይሰማኛል።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤
@lovelet0124
@lovelet0124 10 месяцев назад
ያለ አባት አሳደገኝ ቆይቶ ደግሞ እናቴ ሞተች፣ ብቻየን እህት የለኝ ወንድም ዘመድ ምንም ሳይኖር ብቻየን ስንቱን ረሀብ ስንቱን ችግር አየሁት፣ እግዚአብሔር ግን ታሪኬን ቀየረ እግዚአብሔር የሁሉንም ሰው እጅ በአፋቸው አስጫነ፣ ታሪክ ተቀየረ ቃል የለኝም በትዳር በልጆች ባረከኝ ከእድሜየ በላይ በክብር በሞገስ እያኖረኝ ነው። እልልልልልልል የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው።
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 9 месяцев назад
አሜን ላቸ የደረሰ አምላከ ለኔም ይደረሰልኝ ሀዘላይ ነኝ የምወደውን በሞተ አጥቼ
@lovelet0124
@lovelet0124 9 месяцев назад
Egziabher yatsenash
@mentesnotjhon7202
@mentesnotjhon7202 2 месяца назад
እኔ በዚህ ምድር ላይ እናቴ ብቻ ነው ያለችን ኑሮዬ ስለ እርሷ ነው ዐማኑኤል ይጠብቅልኝ
@hanahailu13
@hanahailu13 Год назад
የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ ሠዉነኝ መቼም እቸኩላለዉ የሀሳቤን ቶሎ እሻለው አንዳንዴማ በቃ ረስቶኛል እላለሁኝ እኔን ትቶኛል አንተግን ስጦታሕ ብዙ ነዉ ታደርግልኛለክ በግዜ አንተ እኮ አትፈልግም ዉድቀቴን ሁልግዜ በጭንቀት ማንባቴን አዝ,,,,,,, , የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ አንዱን ችግር ሳልሻገረዉ ይደረባል ደሞ ሌላኛዉ የሕይወትን ዉጣ ዉረድ አይቻለዉ ስንቱን መንገድ ጨለማዉም ቢረዝም ለሊቱ አይኔ አይቀረም ብርሐን ማየቱ እሩቅ የመሠለዉ ይቀርባል ሠላም ወደ ቤቴ ይገባል አዝ የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ ፈተናዬ ቢበዛብኝም የሐዘኔ ማብቂያዉ ቢረዝም አምላክ በኣንተ ታሪክ ይሆናል የደስታ ቀን ለኔም ይመጣል አንተ አትሳሳትም በስራሕ ፍፁምና መልካም አባት ነሕ እስከሚሆን ድረስ ተራዬ እጠብቅሐለዉ ጌታዬ አዝ, የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ አለፈ እኮ ዘመን እያልኩኝ በማጉረምረም ይሐዉ አለሁኝ ፅናት ጎሎኝ ልቤ ቢያማርር ያሰብክልኝ ያልከዉ አይቀርም አንተግን ስጦታሕ ብዙ ነዉ ታደርግልኛለክ በግዜ አንተ እኮ አትፈልግም ዉድቀቴን ሁልግዜ በጭንቀት ማንባቴን የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ
@kidhgs717
@kidhgs717 Год назад
Enamesginalen
@tsgefisha9401
@tsgefisha9401 Год назад
Enamesgenalew
@user-cn4bh3ew6i
@user-cn4bh3ew6i Год назад
አጥንት የምያለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ውድዋ እህታችን በጣም የምያጽናና መዝሙር ነው እንዴት ደስ ይላል
@freweyniknfe9474
@freweyniknfe9474 5 месяцев назад
የተሳለ ነገር ኣስብህልኝ ነው ፈተናው የበዛው ነገ መልካሙ ቀን ኣያለው በዚህም ኣምናለው ❤ ሰው ነኝ መቺ እቸኩላለው የሃሳቤን ተሎ እሻለው ኣንዴ ኣንዴ ማ በቃ ረስቶኛል እላለሁኝ እኒን ትቶኛል ኣንተ ግን ስጦታህ ብዙ ነው ታደርግልኝ ኣለህ በግዝየው ኣንተ እኮ ኣትፈልግም ውድቀቴ ሁልግዚ በጭንቀት ማንባቴ ❤ ኣንዱን ችግር ሳልሻገረው ይደረባል ቀዝፎ ሊላኛው የሂወትን ውጣ ውረድ ኣይቻለው ስንቱን መንገድ ❤ ጨለማው ብሬዝም ለሊቱ ኣይኔ ኣይቀርም ብርሃን ማየቱ እሩቅ የመሰል ይገባል ሰላም ወደ ቤቴ ይገባል ❤ ፈተናየ ቢበዛብኝ የሃዘኔ ማብቅያው ብርቅም ኣምላክ ባንተ ታሪክ ይሆናል የደስታ ቀን ለኔም ይመጣል ኣንተ ኣትሳሳትም በስራህ ፍጹም እና መልካም ኣባት ነህ እስከ ሚሆን ድረስ ስራየ እጠብቅህ ኣለው ጌታየ ❤ ኣለፈ እኮ ዘመን እያልኩኝ በማጉረምረም ኢሄው ኣለሁኝ ጽናት ጎድሎት ልቤ ብያማርር ያሰብክልኝ ያልከው ኣይቀርም ኣንተ ግን ስጦታህ ብዙ ነው ታደርግልኝ ኣለህ በግዝየው ኣንተ እኮ ኣትፈልግም ውድቀቴ ሁሉ ግዝየ በጭንቀት ማንባቴ ❤❤❤❤
@Shita-ck9yp
@Shita-ck9yp 5 месяцев назад
አሁን ያለሁት በህክምና ስራ ለይ ነው ነገር ግን ባደረብኝ ከባድ የሆነ የአምሮ ህመም ግጥምኝ ፈጣረ ይማርህ በሉኝ
@semenawit8438
@semenawit8438 5 месяцев назад
"Egziabher Amlak" cherso yemarh🙏
@temesgen4303
@temesgen4303 5 месяцев назад
egzabehare yemarhe/yemarshe
@fasikawande3558
@fasikawande3558 3 месяца назад
እመቤቴ ጨረስ ትማራሺ ፈጥሪ ጨረሱ ይማርሺ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 9 месяцев назад
አሜን ሜን አሜን 5 አመተ ፍቅረኛዬን በምተ ካጣሁተ14 ቀኔ ነው ይህን መዝሙረ ነው የሚያፀናናኝ😭😭😭😓😓 አምላክ እረዳኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-if8fk2ez5p
@user-if8fk2ez5p 9 месяцев назад
እዘሸ😢😢😢
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 9 месяцев назад
እሸ😢😢😢😢
@roseawk6631
@roseawk6631 6 месяцев назад
አሜን ጨርሶ ያፅናናሕ/ያፅናናሽ!!!✍
@tsegaadem
@tsegaadem 10 месяцев назад
የእኔን ህይወት የሚገልፅ ነው ይህ መዝሙር ለነገሮች በመቸኮሌ ዛሬየቆምኩት በኪዳነምህረት ምልጃ ነው ነገዬን የምትመራኘም ኪዳነምህረት ናት
@user-nh5um5rb5v
@user-nh5um5rb5v 5 месяцев назад
ጌታሆይ እባክህ የተሻለዉን ነገር አምጣልኝ ሁሉም ነገር ጨለማ ሆኖብኛል ግራ ተጋብቻለ😢😢😢
@MKk-qp6qx
@MKk-qp6qx 6 месяцев назад
እውነት ነው ነገ መልከሙን ቀን እግዚያብሔር ለሠሡ ምን ያሠነዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ይህ መዝሚር የሚወደው ብቻ ላይከ ያረገ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ortodoxsonelove-em5qn
@ortodoxsonelove-em5qn 9 месяцев назад
የተሻለውን ቀን አታርቀው አቤቱ ታረቀኝ ጌታሆይ ይህን ጊዜ ታሪክ አድርገህ ፈተናዬን አርቅልኝ ! ተሪኬን ቀይረው
@surafelmarkachew4363
@surafelmarkachew4363 10 месяцев назад
እኔ በኑሮየ ዉስጥ ሁሌም ምፈልገው ነገር ለምን አሎነልኝም ብየ በጣም ማማረር ሰዉ ነበርኩ ግን ፈጣሪ እኔ ካሰብኩት ይበልጥ እሱ የሰጥኝ እጂግ በጣም ልዩ ነዉ ስለማይነገር ስጦታዉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@bitewsahlemariyam-id8zm
@bitewsahlemariyam-id8zm 3 дня назад
ነገም ሌላ ቀን ነው ሁሉም ያልፋል ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ኀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።
@TesfahunDesta-jb5xb
@TesfahunDesta-jb5xb 5 месяцев назад
ፕሮቴስታንት ቢሆንም የኦርቶዶክስ መዝሙሮችን እወዳለሁ💚💛❤
@di6651
@di6651 Год назад
መንፈስን የሚያድስ መዝሙር 👏🙏🏼 ሰውነኝ መቼም ቸኩላለው የልቤን መሻት አንተ ታውቃለህ ጌታዬ 🤲
@amen_tube.
@amen_tube. Год назад
አሜን👏
@wogayehukassa8049
@wogayehukassa8049 Год назад
መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው የኔ ቆንጆ ፀጋውን ያብዛልሽ
@tegstme2262
@tegstme2262 Год назад
@@wogayehukassa8049 ቕው
@user-yn3lp4xe3j
@user-yn3lp4xe3j Год назад
አሜን አሜን አሜን
@hemalot2407
@hemalot2407 Год назад
@@tegstme2262 🌻🌻🌻🌻🌻
@SelamNigussie-yv8uy
@SelamNigussie-yv8uy 10 месяцев назад
በጣም ከባድ ጊዜያት በህይወቴ አሳልፌ ነበር ፈጣሪ ግን ከኔ ጋ ስለነበር ታሪኬን ቀይሮ የሞቴን ደብዳቤ በህይወት ቀየረልኝ ክብር ምስጋና ለአምላካችን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የኔን ሂወት እንደጎበኘች የሁላቹንም ትጎብኝላችሁ
@user-xg7zy8xc8x
@user-xg7zy8xc8x 9 месяцев назад
እዚያብሄርምንይሳነዋን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 9 месяцев назад
አሜን
@selamselina1321
@selamselina1321 5 месяцев назад
ከዛሬ 14አመት ጀምሮ በጣም ከባባድ ችግሮችንና ሀዘኖችን አሳልፌአለሁ የእውነት የሚያሳዝኑ ተስፋ መቁረጥ አመታቶች ሀዘኖች ለቅሶዎች ጭንቀቶች በየገዳሙ እየሄድኩ አለቅስ ነበረ አሳልፌ ከሁለት አመት ጊዜ ጀምሮ እየተስተካከለልኝ ነው ነጀ ደሞ የበለጠ የተሻለ ጊዜና ቀን እንደሚመጣ እጠብቃለሁ ከፈጣሪ ጋር እሱን የያዘ መቼ ያፍራል
@ewawa11412
@ewawa11412 7 месяцев назад
በሀገራችን ላይያለውን ፈተና ምስቅልቅል አምላካችን በምህረት እንደሚለውጥልን አምናለሁ ይኸመዝሙርለሀገራችን የተዘመረነውየሚመስለኝ ምህረቱንአምላክያቅርብልን
@user-rt7ky7ep6e
@user-rt7ky7ep6e Год назад
አሁን እኔ ኮሜት ስሰጥ ሁለተኛ ግዜየ ነው የተዋሕዶ ልጆች ይኸ ዝማሬ በትንሽ ግዜ 1.4ሚሊዮን ተመልካች ስላገኘ በጣም ደስ ብሎኛል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ዘማሪወቻችን እናበረታታቸዉ መምህሮቻችንም ሰባኪወቻችንም የሰይጣንን ቤት ከማድመቅ የእግዚአብሔርን ቤት እናድምቅ ቤቱን በእልልልታ እንሙላዉ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልን የሀገራችን ኢትዮጵያን እምነታችን ተዋህዶን የሀይማኖት አባቶቻችንን ሞላው ክርስቲያኖችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን አገራችን ሰማይን እናታችን ማርያምን ናፋቂ ያድርገን🙏✝️☦️
@user-el1lk7il9p
@user-el1lk7il9p 10 месяцев назад
አሁን ያለሁት በህክምና ስራ ለይ ነው ነገር ግን ባደረብኝ ከባድ የሆነ የአምሮ ህመም ገጥሞኝ ፀበል ቦታ ነኝ ፈጣሪ ይማርህ በሉኝ
@marttufa452
@marttufa452 10 месяцев назад
ፈጣሪ ይማርህ አይዞህ
@Lidettereftefera
@Lidettereftefera 10 месяцев назад
Fetar yimarishe
@user-qt5fn2bx4e
@user-qt5fn2bx4e 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርህ
@simretamaree1957
@simretamaree1957 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርህ🙏🙏🙏
@eyerusalemwolde8907
@eyerusalemwolde8907 10 месяцев назад
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ! ተሻለክ?
@erminadew7087
@erminadew7087 2 месяца назад
የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ፣ ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚህም አምናለዉ❤❤❤እግዚአብሔር ሆይ መቼም አትተወኝም ፣አሜን አሜን❤❤❤
@gytigyti1450
@gytigyti1450 7 месяцев назад
ይሄን መዝሙር ስሰማ ተስፋ ልትቆርጥ የደረሰችሁን ነብሴን ባሃሴት ይሞላል ❤❤ በተላይ የተሻለነገር አስበህልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ስትል ወደዋላ የቀረችዉን ልቤን ወደፊት እድትመለከት ይረዳኛል❤❤❤ እህታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤
@emuyetube2107
@emuyetube2107 Год назад
ዉድ እህቴ እሄንንን መዝሙር የዘመርሽዉ ለኔ ምን ልበልሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንፈስ ቅዱስ ይሙላብሽ በቤቱ ያፅናሸ አሁንም በበለጠ ይቀባሽ 💚💛❤💚💛❤👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐
@alamalam9424
@alamalam9424 Год назад
Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yohank8478
@yohank8478 Год назад
ለኔ ብቻ ነው
@samsungj6plus400
@samsungj6plus400 Год назад
Ewent nw zamari malekit yasemalegn
@konjo7249
@konjo7249 Год назад
አሜን 😭😭😭😭😭😭
@aberhamabersh9716
@aberhamabersh9716 Год назад
ቲሚማ
@mulufeleke2231
@mulufeleke2231 10 месяцев назад
በመጀመርያ ለመዝሙሩ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በመቀጠል እኔ ገና ከልጅነቴ ጀምሮ ነበር ፈተናው የጀሠረኝ ግን እረጅምና በጣም ተስፋ እየቆረጥኩም ቢሆንም ግን ዛሬ የተሻለ ነገር ላይ ደርሻለሁ እና ለፈጣሪ ምስጋና ይግባው ተመስገን እለዋለሁ። አወ ነገም የተሻለ ቀን ነው።
@user-fp2oe3ry2e
@user-fp2oe3ry2e 2 месяца назад
ዓሚ አንዳበከኩ ዝስምዓ ዝነብርኩ ኩሉ ኣይስዕክን ምስ በለኒ ተመስገን ሎሚ ዓመት ኩሉ ንጽቡቀይ አዝጋቢሄር ኣምላክ ንሕና ንድሎ ዘይኮንስ አሱ ባዕሉ ዘድለና ዩ ዝህብና ።
@user-qg9po5vb2c
@user-qg9po5vb2c 2 месяца назад
Neaki yemsleni haftey
@nahileje8393
@nahileje8393 8 месяцев назад
የኔም በዛ እልና ያደረግልኝን ሳስብ ይቅር በለኝ ይህን ያጣ ስንት አለ እላለሁ❤ ሁላችሁም ለበጎነው በሉ እሱ አይሳሳትም የተሻለ ነገር ሚሰጥ አምላክ ነው
@NetsantMamo-sd4hx
@NetsantMamo-sd4hx 10 месяцев назад
እውነት ነው ፈተና የሚበዛው ለተሻለ ነገር መሆኑን አምናለውከታመምኩ ከ10አመት በኋላ የተኛሁበትን አልጋ ጥዬ በእግሬ ለመቆም በቅቼ የድንግል ማርያም ልጅ እረድቶኝ ዛሬላይ የተሻለ ነገር ላይ ነኝ ክብር ለድግል ማርያም ይሁን።
@nanihaile
@nanihaile 4 месяца назад
ለአንቺ የደረሰ አምላክ እኔንም ያስበኝ። ስለተደረገልሽ ምህረት እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-ee1li2cn1r
@user-ee1li2cn1r 9 месяцев назад
ዕልልልልልል ጥዑም ዝማሬ ኣምላኬ ሆይ ያለሁበት ኣልፌ ለማውራት ታሪከኝ ቀይርልኝ ደሞ ኣምናለው የኔ መድሃኒዓለም የተሻለ ቀን እደምታመጣልኝ እጠብቃለው በተስፋ
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ፤ መዝሙርሽ ውስጤ ነው የገባው፤ ስለ አገራችን ስለቤተክርስቲያን የዘመርሽ እስኪመስለኝ እንደ ኦርቶዶክሳዊ የብዛብንን ፈተና ገለጥሽበት ተባረኪ፤ እውነት ነው ጌታ የተሻለ ያስብልናል
@ayeledegu4975
@ayeledegu4975 2 месяца назад
ይበልጥ በፈጣሪዬ ልዑል እግዝአብሔር ተስፋ እንዳልቆርጥ በጥዑመ ዜማሽ አበረታሽኝ። እግዝአብሔር ይባርክሽ መስኪ
@user-pz5dg8hw9d
@user-pz5dg8hw9d 10 месяцев назад
እሄ መዝሙር ያፅናናኝል ሁሌም የመዳም ቅመመች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@meinliebe3454
@meinliebe3454 Год назад
እህቴ ለኔ ነዉ የዘመርሽዉ ከሰው ሀገር ሞልቶ ለማይሞላ ኑሮ በጭንቀት ልሞት ነዉ እንባዬ ሁሌም ይፈሳል 🙏🙏🙏
@mekoyateshome9255
@mekoyateshome9255 Год назад
Ehete betselote berchi chenketeshen egziabher ymeleketal ayzosh
@mekdesmebratu5952
@mekdesmebratu5952 Год назад
ayzosh
@buzezeleke3997
@buzezeleke3997 Год назад
Ayizsh
@taliileeayano2289
@taliileeayano2289 Год назад
Ayizon yane ehit hulum malefu ayikerim,le bago nw, degmo kechalsh weda hagerish temalesh,be tsalot berchi!emabete be worki cherkua tishafnsh!
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
@@mekoyateshome9255 አይዞን
@misganawdegu3783
@misganawdegu3783 6 месяцев назад
ተስፋ ለቆረጠ ሰዉ ምርጥ ዝማሬ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@mrtm13
@mrtm13 4 месяца назад
ዛሬ ጥር 25 ነው በሒወቴ በጣም ከባድና አስቸጋሪ በሆነ ሁኔታ እያለፍኩ ነው ነገር ግን የተሻለ ነገር ስላሰበልኝ ነገ መልካሙን ቀን አያለሁ 😊
@fegegta56
@fegegta56 Год назад
የልቤን ለማውራት ፈልጌ ቃላት አጠረኝ። ያንን ሁሉ ጊዜ አምላኬን ያማረርኩት ዛሬ የተሻለ ነገር ሊሰጠኝ እንደነበረ ባውቅ እና በአመሰገንኩት ብዬ ተፀፀትኩ ግን አሁንም ትንሽ ቢፈትነኝ እኮ ማማርር ሰው ነኝ። የሰው ሃሳብ እና የእግዚአብሔር ሃሳብ ፍፁም ነው። ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
@meserettemsisa1239
@meserettemsisa1239 6 месяцев назад
የ6ዓመት ልጄን ታማብኝ ፀልዪልኝ ሁሉቦታ ህጄመድሃኒት የለውም አሉኝ
@SesenAraya
@SesenAraya 6 месяцев назад
Ayezosh Ehete Egziabher miheretun yezezlet
@user-np1mm1tr3p
@user-np1mm1tr3p 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ምሕረቱን ይላክላት 😥😥 አይዞሽ እህቴ ሆይ ፀልይላት ተሳይላት አይዞሽ የሕፃን አምላክ አይተዋትም
@MeronMelese-nk1sg
@MeronMelese-nk1sg 6 месяцев назад
Kebena kidanemihiret tsebel wsejat 100% yshalatal. EGZABHER ymarlish😇
@mishu372
@mishu372 6 месяцев назад
በእውነት እምነትሽን አፅንተሽ ፀበል ውሰጃት ለሰው የማይቻል ለፈጣሪ ይቻለዋል እመኝኝ ትድንልሻለች❤
@NatanemAraya
@NatanemAraya 6 месяцев назад
መድሀኒት የሌለው የለም ዲያብሎስ ወሬ አትሸበሪፀልይ ስገጂ የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጪ ወደ ሞት አፍ ቀርበው በምን እንዳሸነፉ ትያለሽ ❤❤❤
@abiassefa
@abiassefa 7 месяцев назад
ፕሮቴስታንት ሀይማኖት ተከታይ ነኝ ይህንን መዝሙር ስሰማ እምባ ይፋሳል❤
@yemariamgirum
@yemariamgirum 6 месяцев назад
ፀልይ እና ወደ ቤትህ ተመለስ መድሐኒአለም ይርዳህ
@abiassefa
@abiassefa 6 месяцев назад
@@yemariamgirum ጌታ በደሙ ገዝቶ ወስዶኛል 🙏
@yemariamgirum
@yemariamgirum 6 месяцев назад
ፀልይ!
@yemariamgirum
@yemariamgirum 6 месяцев назад
ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከሐጢያት ከእስራት ነፃ ያወጣል ብላ ቀድማ ያስተማረችው ቅድስት ቤተክርስቲያን ናት ወደቤትህ ተመለስ ያልኩህ ለዛ ነው። ይመችህ
@abiassefa
@abiassefa 6 месяцев назад
@@yemariamgirum እሺ አመሰግንሃለሁ 😊🙏
@user-oh3gp8yq4w
@user-oh3gp8yq4w 3 месяца назад
ምሮሀል ልመናህም ተሰምቷል፣ እንደ እምነትህ ሆኖልሀል፣ አልተውም አልጥልህም የሚል አምላክ ጎብኝቶሀል፣ በርታ፣
@user-rt7ky7ep6e
@user-rt7ky7ep6e Год назад
የአብ ፀጋ የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ አድነት ከኔም ከናተም ከህዝበ ክርስቲያን ጋር ለዘላለም ይኑር አሜን (3🕊☦️⛪️⛪️☦️🕊🕊 ዘማሪ መስከረም የዘመኔ እቁ ዘማሪ ነሽ ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልሽ⛪️☦️☦️🕊))
@fasikaLifetube1118
@fasikaLifetube1118 Год назад
አሜንንንንንንንን ❤❤🙏🙏🙏
@amen_tube.
@amen_tube. Год назад
አሜን👏
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 Год назад
AmenAmenAmen elllllllllllelllllllllllellllllllllll zamar melayit yasemaleng ame neger melkamun keni
@samsungphone9771
@samsungphone9771 Год назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@enatmedia1245
@enatmedia1245 Год назад
Amen
@sarapaulo6993
@sarapaulo6993 2 месяца назад
ጌታ ሆይ ፈተናዬ በዝቷል ካቅሜ በላይ ሆኖል እባክህ በቃሽ በለኝ
@HaniNif
@HaniNif 2 месяца назад
hi
@HaniNif
@HaniNif 2 месяца назад
Hi
@kalkidanmesfin-uu5co
@kalkidanmesfin-uu5co 2 месяца назад
Enes wyy 😭😭😭
@abebetessema3950
@abebetessema3950 8 месяцев назад
የሚያጽናና :የሚመክር ተስፋ የሚሰጥ ትክክለኛና ደስ የሚል የእኛ መዝሙር እግዚአብሔር ይመስገን!
@MeseretYenealem
@MeseretYenealem 10 месяцев назад
እግዚአብሄር ሆይ ለኔም የተሻለ ነገርን ስጠኝ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ እህታችን ዝማሬመ ላእክትን የሰማልን
@helinayemareyamleji6985
@helinayemareyamleji6985 Год назад
አቤት ይህ መዝሙር የሁሉንም ልብ ይሰብራል በሰማሁት ቁጥር እንባዬ አያቋርጥም😭ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፀናሽ በርች እህታችን👏👏👏
@ethiopiaethio9607
@ethiopiaethio9607 Год назад
Zemene aleke Befetena😭😭😭😭😭teraye meche yihon yihon abate😭😭😭😭
@tesfayemergo447
@tesfayemergo447 5 месяцев назад
ድንቅ የሚያበረታ እና በእምነት የሚያበረታ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው
@simretamaree1957
@simretamaree1957 10 месяцев назад
ውስጥ የሚነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤
@BarkotHeywet
@BarkotHeywet Месяц назад
አምላኬ አንተ እኮ ህይወቴ ነህ ያለ እናት አባት ያለህትወንድምያሳደከኝ አሁን ደሞ ለእናት ያበቃኸኝ መንትየ.ወንድና ሴት የሰጠኝ ሁሉን በአንድ ጊዜየተካኝ አምላክ ሆይ ያለሁት ስደት ነውና ከልጆቸ ጋር በሰላም አገናኘኝ አስበኝ❤❤❤❤❤❤
@user-vf6io7oc8q
@user-vf6io7oc8q 7 месяцев назад
ዘማሪት መስከረም ዝማሬሽን በጣም እንወድሻለን: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: እግዚአብሔር ትልቅ ፀጋን ሰቶሻል: በርች ጠንክሪ: የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በተዋሕዶ ያፅናሽ::
@user-tn6xm3xe5l
@user-tn6xm3xe5l 11 месяцев назад
በጣም ነው የምወደው እሄን መዝሙር እግዛብሄር ሲሰጥም ሲንሳም ትከከል ነው 🙏🏾 አመሰግኑ የተሻለ ነገር የሰጣል ❤
@CeruBehaylu
@CeruBehaylu 4 месяца назад
cheru
@Mes355
@Mes355 9 месяцев назад
እግዚአብሔር በሰደት አለም ላይ ያለሁት ግን አሞኛል ይህ መዝሙር ደጋግሜ ነው የሚሰማው በእንባ ነው የሚጨርሰው 😢😢😢😢😢እውነት እፍፍፍፍ
@user-fk7kn1fy2j
@user-fk7kn1fy2j 9 месяцев назад
Ayzosh ehte😭😭
@Mes355
@Mes355 9 месяцев назад
@@user-fk7kn1fy2j እሺ እግዚአብሔር ያከብርልኝ 👏👏👏💔😥😍
@hanahailu13
@hanahailu13 8 месяцев назад
😭😭😭አምላኬ እባክህ የተሻለዉን ቀን አሳየኝ የእናቴን ነፍሷን ማርልኝ አንተ አትሳሳትም በስራሕ 😭😭
@yemariamgirum
@yemariamgirum 6 месяцев назад
❤❤❤❤ የዘርፌን ዝማሬ በጣም ስለምወደው ሐይማኖትዋን ስትቀይር አዝኜ ነበር የሚገርመው ደግሞ በጣም የተሻለ ጎልደን ድምፅ ያላትን እግዚአብሔር ለቤቱ አዘጋጀ❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Weyini1988Weyini-dw7yt
@Weyini1988Weyini-dw7yt 6 месяцев назад
ሃይማኖት አያድንም" ኢየሱስ እንጅ "
@yemariamgirum
@yemariamgirum 6 месяцев назад
@@Weyini1988Weyini-dw7ytአይይይ ይቺን ይቺን እናውቃታለን :) ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አዳኝ መሆኑን ያሳወቀቻችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ናት።
@meseretyenesew1336
@meseretyenesew1336 10 месяцев назад
አንተ አትስሳትም በስራህ ፍፁም እና መልካም አባት ነህ እሰከሚደርስ ድረስ ተራዬ እጠብቅሃለሁ ጌታዬ አባ ፈተናዬን አቅልልኝ
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 10 месяцев назад
አሁን ላይ ይህን ዝማሬ በእንቧ ተሞልቼ እያዳመጥኩ ነው😢😢😢እግዚአብሔር ታሪኬን ቀይሮ የተሻለ ነገር እንደሚሰጠኝ አምናለው ኡኡኡፍፍ የልብ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ እህታችን ❤ እውነት ነው ምንም ፈተና ቢበዛ ሁሉም አልፎ ሙልካም ቀን ይመጣል ታሪክ ይቀየራል 😢 ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ሁሉ በእጅ ሁሉ በደጅ ነው ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ እወድሃለው ነገ የኔንም ታሪክ ቀይረህ እንደምታሳየን አምናለው አሜን አሜን አሜን❤😢
@user-dd6kf9rg3s
@user-dd6kf9rg3s 8 месяцев назад
እኔ ጴንጤ ነኝ ደጋግሜ ነዉ አሄን መዝሙር መሰመዉ ለኔ የተዘመረ ነዉ ምማስለኝ እታችን ተበረኪ
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 9 месяцев назад
WOW !!!❤🙏መሰከረም welcomed አገልግሎትሽንና ዝማሬሽን ኣልጠግበዉም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ኣገልግሎትሽን የዓለም መዲሃንት ኢየሱስ ይባርክልን ❤🎉።
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n 10 месяцев назад
ይሄ ዝማሬ ዛሬ ላይ ለኔ ነው ዲንግል ማርያምን ፈተናየ ብዝት አለ እህ😭😢💔እባክህ አምላኬ ቀን አውጣልኝና ጸበልህን ይዠ ልቁም ላመስግንህ ልመስክርልህ ነዲያን ልመግብልህ😭😢😢እስከመቸ💔💔😭
@tirsitamente-qx8fn
@tirsitamente-qx8fn 10 месяцев назад
Dengel tadergewalech
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 9 месяцев назад
እመብረሀን ተረዳሸ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Год назад
አሁን ያለሁበተ ፈተና ችግረ ነው መዝሙሩ አፀናናኝ💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላኬ አበረታኝ🙏🙏😭
@user-rz3mn7rl9s
@user-rz3mn7rl9s 2 дня назад
የምወደው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን የተሻለነገር ያሳየን
@birukamsalu7851
@birukamsalu7851 8 месяцев назад
በሁሉም ነገር ተስፋ ለምንቆርጥ "ይሄ መዝሙር ለኛ ነው
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 9 месяцев назад
የተሻለ ነገረ አሰበህልኝ ነው ፈተናው የበዛው ነገ መለካሙን ቀን ነው (2) ይህንን መከራ አልፍ ለማውራተ ያበቃኝ በሰደተ ላይ ሀዘን የሚወዱተን በሞተ ማጣተ ይከብዳል💔😓😭 የተሻለውን ለሰጠኝ እደሆነ አምኛለሁ አምላኬ እረዳኝ አፀናናኝ የሚያፀናናኝ የለም😭😭😭😭😭
@selomefisseha2767
@selomefisseha2767 9 месяцев назад
እመብርሃን ታፅናናሽ አይዞሽ የእኔ እህት ❤
@menaluferede1719
@menaluferede1719 11 месяцев назад
ስለኔ ሂወት የዘመረችው መሰለኝ በኢትዮጵያ አቆጣጠር 2001 ላይ አቦ እርሻ ኮሌጅ ገብቸ ነበር አስታውሳለሁ 25 ላመጣ ተማሪ C ይሰጥ ነበር የኔ ያንን ማምጣት አቅቶኝ ውጤቴ ሲበላሽ በሄወቴ ያለቀስኩት እንባ አይረሳኝም በህመም ምክንያት በድንጋጤ ሳለውቀው ደም በግሬ እንደ ዉሃ ይፈስ ነበር 2 ወንዶች ተማሪወች አስፓልት ላይ ሲፈስ አይተውት ደንግጠው ሲያፅናኑኝ ደሙ ያንች ነው እኮ ሲሉኝ የኔ መሆኑን ያወኩት ሌንጫ ጊወርጊስ ሙሉ የተንሳኤ ሱባየ ተጠመኩ እሁድ ሊገደፍ ቅድሜ ስፈለግ ከርሜ ከዛ መሄዴን ጎደኛየ ታውቅ ስለነበር ተላከች ይዛኝ ወጣች የታሰረው ሂወቴ ተፈታ በሁለተኛ ሳምንቴ አሜሪካ ገባሁ። ነገር ግን የቡዳው መንፈስ ተመልሶ ያዘኝ እንደ ጅብ ስተኛ እንደ ምጮህ ይነግሩኝ ነበር ሰወች ባህርዳር ቅዱስ ሚካኤል ታሪኬን ቀየረልኝ። ተፈወስኩ እግዚአብሔር ይመስገን ላረገልኝም ላልሆነልኝም ነገር። አሁን የ4 ጎረምሶች ልጆች እናትም ሚስትም ነኝ ያለ አባት ያሳደከኝ ምርኩዜ ና ጉልበቴ ሳላፍር ሳልኮፈስ እመካብሃለሁ የድንግል ማሪያም ልጅ ሂወቴ ነህ ለኔ !
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 10 месяцев назад
Egziabhare yemsegen enkuwan Egziabhare erdash temsegen
@abebamamushet-yu9tf
@abebamamushet-yu9tf 4 месяца назад
እኔ ይህን መዝሙር ሰምቸም አልጠግበውም ሲጨንቀኝ ነው ማዳምጠው የጨነቀኝ ሀሉ ይለቀኞል ቃለ ሂወትን ያሠማልኝ ተባረኪ መሥኪየ❤❤❤❤❤
@user-cw8by9nu5n
@user-cw8by9nu5n Месяц назад
በብዙ መከራ አልፌያለው ዛሬም እዛው ነኝ።ነገ ግን አዲስ ቀን እንደሚሆን እና እንደማልፈው በእግዚአብሔር አምናለው
@alemabebe2674
@alemabebe2674 22 дня назад
ያልፋል፡ሁሉም ዋናው ተስፋ አለመቁረጥ ነው😢😢
@Rahelagediyon
@Rahelagediyon 19 часов назад
Me too God I trust you
@user-hm6ez8dx1x
@user-hm6ez8dx1x 10 месяцев назад
በዚህ ኣለም ፈተና ቢበዛብኝም ሁሉ የዚች ኣለም ነገር ከንቱ ነዉ እንደ ምንም ብሎ ማለፉ ያልፋል 😢😢ግን እኔ የምፈራዉ ነብሴን የት ይሆን ስፍራዋ ኣምላኬ እንደ በደሌን ሳይሆን እንደቸርነትህ ኣስበኝ 😢😢
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Год назад
በእዉነት እንደኔ 10ግዜ ያዳመጠዉ 😭😭😭😭😭እንደኔ ተስፋ ቆራጭ አለግን እግዚአብሔር አመሰግንህ ዘንድ በም ክንያት ነዉና አመሰግናለሁ ክበሩልኝ በልቅሶ ጀምሬ በልቅሶ ጨረስኩት ክበሩልን እንደዝህ እያረጋችሁ በስደት ያለነዉ እህት ወንድሜቻችሁ አፅናኑን 😭😭😭 ያን ሁሉ ግዜ አልፎ እዝህ ደርሻለሁ አቤቱ ጌታ ሆይ ተመስገን 👏👏
@SintalembekenaSintu16-mr1le
@SintalembekenaSintu16-mr1le Месяц назад
ይህ መዝሙር ቀንሙሉ ስሰማው ብውል እንኳን አልሰለቸው ።አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን
@silmaynegerew.....
@silmaynegerew..... 7 месяцев назад
በአንተ በአምላኬ መቼም ተስፋ አልቆርጥም።እጠብቅሃለሁ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን።
@medihabtom3024
@medihabtom3024 Год назад
ይሄ የኔ ታሪክ ነዉ እዉነት ነዉ የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናው የበዛዉ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ አምላኬ
@mitmitmi
@mitmitmi Год назад
ሰው ነኝ መቸም እቸኩላለሁ የሀሳቤን ቶሎ እሻለሁ አዳዴማ በቃ ረስቶኛል እላለሁኝ እኔን ትቶኛል አንተ ግን ስጦታህ ብዙ ነው ታደረግልኛለህ በግዜው😭❤.✝️ በዕውነት በጣም ደስ የሚል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ👏❤
@ateneshzekareya3636
@ateneshzekareya3636 Год назад
Amen amenamen welco 🤲🤲🤲🤲🤲😪😪😪😪😓🙇‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏👐💚💛❤❣
@user-kz2zw6gr7b
@user-kz2zw6gr7b 8 месяцев назад
ይህን መዝሙር ስሰማ ሁልጊዜ አለቅሳለሁ አንድን ችግር ሳልሻገረዉ የሚለዉና የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነዉ። ይህ መዝሙር እኔን ይመለከተኛል። አሁንም ስሰማዉ እያለቀስኩኝ ነዉ የፃፍኩት
@lemlemmamo4770
@lemlemmamo4770 7 месяцев назад
አይዞሽ፣ወይም፣አይዞህ፣እህቶቸ፣ወድሞቸ፣እማያልፍየለም፣በችግር፣እምናሳልፈው፣ሁሉ፣ለኛም፣አድቀንአለን፣
@MituT53
@MituT53 Месяц назад
ደከመኝ አባቴ ተመልከተኝ እንጂ ይህ ህይወት ለእኔ አይገባም በቃኝ😢
@samuelberhane3276
@samuelberhane3276 Месяц назад
በርታ ወንድሜ የተሻለ ቀን ይመጣል ተስፋ አትቁረጥ🙏
@aynadisbihonegn5897
@aynadisbihonegn5897 10 месяцев назад
እኔም አምላኬ ን እየጠበኩ ነዉ ይርዳሽ በሉኝ!!!!
@ElsabetTeka
@ElsabetTeka 10 месяцев назад
ይርዳሽ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 9 месяцев назад
ይረዳሸ
@Selam-qr8di
@Selam-qr8di 9 месяцев назад
Egzeabher yelbshn meshat ymulalesh😢
@solekebe7628
@solekebe7628 Год назад
ውብ በሆነ ድምፅሽ ዘምረሽዋል ቃለ ህይወት ያሠማልን እህታችን
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 3 месяца назад
ይህንን መዝሙር ሳደምጠው እንባዬ ከየት እንደሚመጣ ሰውነቴ ሁሉ ይንቀጠቀጥብኛል
@aboneshboku
@aboneshboku 6 месяцев назад
እህቴ መስከረም በጣም ግሩም የሆነ ዝማሬ ቀኑን ሙሉ ነው የምሰማው ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ
@girmaytekeste8590
@girmaytekeste8590 Год назад
ፈጣሪየ ከቅብዝብዝ ህይወት አውጥቶ በእሱ እርዳታ ኑረየ እተሻሻለ ነው:: ምስጋና ለድንቁ ፈጣሪያችን::
@roseawk6631
@roseawk6631 6 месяцев назад
አሜን !!!እሰይ!!!
@meticar4025
@meticar4025 Год назад
ይህ መዝሙር ብቻ አይደለም😢 ጥልቅ የሆነ መልዕክት አዘል ትምህርትም ነው። ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም እና ባለንበት ፀንተን የድንግል ማርያም ልጅን እንጠብቅ ሁሉም በግዜዉ ይሆናል ያየሁት ነገር ስለሆነ አይዟችሁ ምዕመናኖች ፀልዩ 💒💒💒🙇‍♀️♥️🇪🇹
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Год назад
🤲🤲🤲☝️🥺
@mahinurga6
@mahinurga6 Год назад
ትክክል😔😔😔
@meticar4025
@meticar4025 Год назад
@@mahinurga6 🙇‍♀️♥️
@user-xk3eb7iw8f
@user-xk3eb7iw8f Год назад
አሜን👏👏👏
@user-qw5pn5en5k
@user-qw5pn5en5k 6 месяцев назад
የተሻለ ነገር አስበሕልይነው በጣም ደስየሚልመዝሙር ነውዝማሬመላክ ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xe9cq7qm2d
@user-xe9cq7qm2d 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tamratsisay1161
@tamratsisay1161 7 месяцев назад
ይህ ድንቅ ዝማሬ የኔ ህይወቴና ታሪኬ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እጹብ ድንቅ የአምላክ ስራ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅሽ በጽናት እስከ መጨረሻው በቤቱ ያኑርሽ ❤❤❤❤❤❤❤ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ክብር ለስላሴ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@maregmareg2190
@maregmareg2190 Год назад
እውነት የኔን ህይወት አይታ የዘመርችልኝ ነው የመስለኝ ለ 100 ግዜ ስስማው የኔ ውድ እህት ፀጋውን ያብዛልሺ የተዋህዶ እቁ በርችልን💔🌻 እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አስቦልን ነው እምንፍተነውና እምንስቃየው ፍተናውን ያቅልልን 😢
@birtukangirma3362
@birtukangirma3362 9 месяцев назад
አሜን ለሁላችንም የተሻለ ነገር ያድርግልን እስኪደረግልንም ትግስቱን ይስጠን
@asnakechtilahun9375
@asnakechtilahun9375 День назад
መደሐነያ አለም ይድረሠልን ለታመመነዉ ለተቸገረነዉ ግራ ግብት ላለን እሡ በቸረነቱ ይጎበኝ
@Rahelagediyon
@Rahelagediyon 19 часов назад
Amen 🥹
@LanguageEnglish-fu4yd
@LanguageEnglish-fu4yd 5 часов назад
Amen
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 3 месяца назад
ብስ ማው ብሰ ማው የማ ይ ሰለቸኝ😢😢ለሃገሬ 💚💛❤ለእምዬ ለኢትዮጵያ ቅድስት🙏✝️ቤተክርስቲያናችን ልጆች እና💚💛❤ኢትዮጵያውያን በ ፈተና ውስጥ ላሉት ሁሉ ነገመልካም እንዲሆን እም ናለሁ🙏😢
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Год назад
😭😭😭😭🤲🤲🤲መስክዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእኔ ውድ መዝሙሮችሸን በእንባ ነው የማዳምጠው
@amen_tube.
@amen_tube. Год назад
አሜን👏
@aynalemeshete5491
@aynalemeshete5491 Год назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን ፀጋ ውን ያብዛልሽ 👏👏👏👏👏👏
@frieyoutube
@frieyoutube Год назад
እኔም ማርያምን የድምፅ ቀለም አንደኛ😍😍😍😍
@wadimasoltan7326
@wadimasoltan7326 Год назад
አሜንአሜንአሜን👏👏👏👏👏👏
@absalatdesta3072
@absalatdesta3072 Год назад
መሲ ፀጋ ውን ያብዛልሽ አጥንትን የሚያለምልም መዝሙር ነው 🤲🤲🤲
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 4 месяца назад
ኢትዮጵያዬ ለአንቺ እና ለህዝብሽ መታሰብያ ትሁንልኝ ሃገሬ ዞሮ መግቢያ ቤቴ ፣ ህዝቤ መንገድ ዳር ብወድቅ አጉራሼ ረዳቴ ፣ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ የዳዊት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቀን።❤❤❤😢😢😢❤❤❤