Тёмный

የተሻለ ገቢ የሚያስገኘው አዲሱ የጡረተኞች አዋጅ 

Fana Television
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 76 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 38   
@Mil45Mil45
@Mil45Mil45 2 месяца назад
ኑሮ ውድ ነው
@TesfuMengestu-qt4in
@TesfuMengestu-qt4in 4 месяца назад
እባካችሁ ኑሮውድነት ገደለን አይ ወታደርነት ተጠቅሞ መታል ባካችሁ ጨምሩልን
@aseabe4843
@aseabe4843 2 года назад
የጡረታ አበል ክፍያ መጠን በዚህ አመት ይጨመራል ወይስ አይጨመርም ?
@Alemnesh-yj8li
@Alemnesh-yj8li Месяц назад
እኒ ከዚ በፊት ችግሪን አሳውቂ ነበር መልሰ አልተሰጠኝም ምን ይሻለኛል
@Temsgen-d1w
@Temsgen-d1w 4 месяца назад
የጡረታው መ ቤት ብዙ ገንዘብ ይተርፈዋል ጡረተኞች ግን መቋቋም ተስኖን በረሃብ እየተሰቃየን ነው ።
@Mil45Mil45
@Mil45Mil45 2 месяца назад
ኖሮ ተወዶል አንድ ኪሎ ጤፍ ጥቁር ጤፍ አንድ መቶ ሰላሳ ነው እዴት እናድርግ ይዠ የወጣሁት ትንሽ ነው ማሀበሩ አልጨከነም ሁለተየ ጨመረልኝ ተመስገን
@MeremaSeid-m9n
@MeremaSeid-m9n 20 дней назад
ለ2017ይጨመርልን።
@MeselechYilma
@MeselechYilma 2 месяца назад
ጡረተኛወ መቼነው ገንዘቡ እንደዲጠቅወ የሚደረገው አሁንመ ብላት አቅቶታልለውል
@jigsadiina2099
@jigsadiina2099 Месяц назад
ጠያቂም ተጠያቂም ሰላሌ እንጂ ከሚሞተው ጡረተኛ አንፃር የተከማቸው ገንዘብ የማን እንደሆነና እንደሚሆን አይታወቅም መጠየቅ መጠያየቅ ቢኖር ሰብሰባ ተጠርቶ ጡረተኛው መነጋገር ቢኖር በሰሌትም ሆነ በቃላት ትንታነ የሚያሰረዳ በርካታ ጢረተኛ ሰላሌ ቢያንሰ በሕይወት ላሌው ጡረተኛ በነፍሰወከፍ ከአምሰት ሺህ ብር በላይ እንኳ ቢጨመር ጉዳት የሚያመጣ ሳይሆን በሕይወት ያለው ትንሸ እንዲያገግም ባደረገ ነበር ትልቁና መታወቅ ያለበት ከሠራተኛው ተሰብሰቦ የተከማቸው ገንዘብ ከመንግሥት ባጀት ጋር የማይገናኝ የመንግሥትንም ባጀት የሚነካ አለመሆኑን የማነግድበት ንግድ ባንክና እላዩ ላይ የተኛው ኮሚሸን ሊረዱት ይገባል፡
@ciscrettube7697
@ciscrettube7697 4 месяца назад
የማከፈለው የጥሮታ ገንዘብ በማነሱ መንገድ ተቀሞጠው የሚለምኒ እናት አባቶች ብዚ ናቸው ።
@GetachewTsadik
@GetachewTsadik Месяц назад
የግል ድርጅት ሰራተኞች የጡረታ አበል ትክክል ስለት የለውም
@TesfayeZergawu
@TesfayeZergawu 4 месяца назад
Bravo
@GirmaTilahun-qq4ct
@GirmaTilahun-qq4ct Месяц назад
አሁን በለ የጡረታ አበል ምን አበቃም እንዳይሰሩ አቅም የለም መጨመርአለበት
@DesemekuriyawAjgu
@DesemekuriyawAjgu Месяц назад
አሁን የመንግስት ሰራተና ሲቸመር የቱረተኖች አልተገለተም
@MengistuChemere
@MengistuChemere 25 дней назад
6:33
@MeselechYilma
@MeselechYilma Месяц назад
ለመኖር የሚንገደገደው ጡረተኛ እባካችሁ ኑሮን ድጎማ አድርጉለት
@isamtatu7313
@isamtatu7313 4 месяца назад
በጡረታ ማስተካከያና ጭማሪ መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው? አንድ ጡረተኛ ጡረታዬ ይስተካከልልኝ ብሎ መጠየቅ ይችላል ወይ?
@fantuGeberi
@fantuGeberi Месяц назад
ጡረታ እድሜ ሳይደርስ ሠራተኛው ችግር ከገጠመው ያለጊዜው ጡረታ መውጣት አይቻልም ወይ
@KifleAsefa-f5n
@KifleAsefa-f5n 2 месяца назад
@ZinashTekle-g7s
@ZinashTekle-g7s 17 дней назад
Mech naw ?
@Fasika-jn5ym
@Fasika-jn5ym Месяц назад
እኛ ጡረተኞች መቸ ነው ወደ ተሻለ ኑሮ የምንደርሰው ሞት ካልቀደመን
@SamuelWana-x4z
@SamuelWana-x4z 2 месяца назад
ምን ዋጋ አለው ገንዘብ መብዛቱ ለጡረተኞች ያልተጨመረው ለውስን ግለሰቦች ይተርፋል እሽ ግን ብዙ አመት ለፍቶ ደክሞ የወጣው ጡረተኛ ብዙ ኑሮ ውድነት ዘጠኝ መቶ ብር ጨርኩ ብር ያወራል መንግስት ሰራተኛ ሦስት እጥፍ መንግስት ይጨምራል እግዝአብሄር ይባርከው ዶር አብይ
@Mesertgirma-j6q
@Mesertgirma-j6q 2 месяца назад
እኛ ጡረተኞች ችግር ላይ ነ ን
@Elfnesh-vj7kb
@Elfnesh-vj7kb 2 месяца назад
ለጡረተኛ የሚያስበው እንደዜጋ መንግስት መሆን አለበት
@KifleAsefa-f5n
@KifleAsefa-f5n 2 месяца назад
The pention money is smallest one,,the men are weak physically to earn additional Living income any why the government must revatalize the,pebtion pay again dueto the increasing of demand corve up and decreasing supaya corve of the economy of the nation . The key problems are upon tow things is saffer for the pention earnings .FOOD STUFFE ,AND HUSING ARE THE FIRST AND THE INSURANCE CARE.
@Fasika-jn5ym
@Fasika-jn5ym Месяц назад
ኣኛ ጡረተኞች ኑሮው እየሸሸን ነው ዘመናችን ጦርነት በላው ኣንደእሣት ያንገበግበኛል ያሳለፍነው ጊዜ ከኛ ተማሩ ጦርነት ለምንም አይጠቅምም
@birhanuteshome1011
@birhanuteshome1011 2 года назад
አዋጁ በዝርዘር ለምን አልተለወቀም?
@Elfnesh-vj7kb
@Elfnesh-vj7kb 2 месяца назад
መንግስት ክት ት ል ማድረነግ አለበት ያለዚያ ትርፍ አገኝ ተብሎ ዋናውን እንዳናጣ
@zinkmedia-5519
@zinkmedia-5519 2 года назад
መንግስት ዘራፊ ነው ነቅተናል ሱፍ ለብሳችሁ ስታወሩ ሰው ትመስላላችሁ ዘረፋ ነው አንድ ሶስተኛ የሰራተኛ ደመወዝ በጡረታ ስም አየቀንሳችሁ ዘረፋ ትፈጽማላችሁ /ኤች አር 6600 ይገላግለናል እች አር 6600 መድህናችን ነው /ጀሳይድ ፈጻሚዎች ይጠየቃሉ ስልጣን ላይ ያለው ኦነግ ይነሳል -አዲስ አበባን የማስዋብ ቁማር የተበላበት ነው እኛ የሚገደን የአፋር የአማራ የትግራይ ወገኖቻችን ደም ነው ስብሀት ተፈቶ አንድ እስረኛ ኢትዮጽያ ውስጥ መኖር የለበትም !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@AberaAldada-l5d
@AberaAldada-l5d 2 месяца назад
L
@herruysolomon4664
@herruysolomon4664 4 месяца назад
Betam des ylal mengist le turotognoch 2 gize chmari adrgual gin leketay tureta yemiwotu chimariw ymeleketacheeal ways aymeleketachewm yemil tiyake neberegn shun gin tureta skepticism mastekakeya yfereglachewal ye miles ginzabe tiyakeye melsotal 💎💎💎💎💎🍯💎🍯🌟🌟🌟♥️👍👍🌟🌹
@KifleAsefa-f5n
@KifleAsefa-f5n 2 месяца назад
The dialiquence of aggravation of the smallest thing .un disciplened toking . Can you produce the evendance of the,thieft of the government . You may have,inface a citizen girvance of against your your,government and your country addiminstrational rule problem say in aproper way by respecting your country government policy incorrectness in amanner way oky.
@senaytalemayehu-kv7zj
@senaytalemayehu-kv7zj Месяц назад
Yemengest seratenyoh demoze hemary tedergual teturetenyhes temesassye yenuro wudenet yelebetem men tasbual
@SenayitTadel
@SenayitTadel 2 месяца назад
Hizpjbvccv b 80
Далее
ጡረታ - ዋስትና
10:42
Просмотров 25 тыс.
የሰራዊቱ የጡረታ ግዜ
6:44
Просмотров 7 тыс.