Тёмный

የተሻሩ የቁራን ክፍሎች | ሰውን ማረድ በእስልምና | መሐመድ አበባው | Mohamed Abebaw | Ermias | Tenager ewnetun | ኡስታዝ ሳዲቅ 

ምኩራብ ቲዩብ
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

የተሻሩ የቁራን ክፍሎች | ሰውን ማረድ በእስልምና | መሐመድ አበባው | Mohamed Abebaw | Ermias | Tenager ewnetun | ኡስታዝ ሳዲቅ
#mikurab #faithline #ተናገር
ተናገር እውነቱን ኤርሚያስ የመለሳቸው አስደናቂ መልሶች!
#mikurab #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
ኤርሚ እና ቢኒያም ፊትለፊት ተገናኙ | ermias abebe | Pastor Binyam Shitaye | melos | endalk | ephrem | faithline
ኤርሚ እና ቢኒያም ፊትለፊት ተገናኙ | ermias abebe | Pastor Binyam Shitaye | melos | endalk | ephrem | faithline
ኤርሚ እና ቢኒያም ፊትለፊት ተገናኙ | ermias abebe | Pastor Binyam Shitaye | melos | endalk | ephrem | faithline
mikurab,faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 327   
@سحابالحلوه-ص3ط
@سحابالحلوه-ص3ط Месяц назад
ፊልፍሉ፡ምን፡እያለነው፡አንተከልብ፡፡በስረአት፡ለምን፡አትወያይም፡እምነትህን፡ገልብጠህ፡ለስልምና፡አደረከው።አንተ፡እረኩስ
@EvangelistpaulAbiye
@EvangelistpaulAbiye 4 месяца назад
እስልምና የአጋንንት ትምህርት ነው። ጂኒ አጋንንት ወንድሞቻችን ናቸው አለ እኮ ኡስታዛቸው ከዚህ በላይ በስጋ የተገለጠ ሰይጣን አለ እንዴ።
@ManeWo
@ManeWo 5 месяцев назад
ከ 15 ዓመት በፊት ከሀረር ወደ ጂጂጋ በትራንስፖርት ሲጓዝ የነበረ የድሬዳዋ ክርስቲያን ወንድም አክራሪ ሙስሊሞች መኪናውን አስቁመው ተሳፋሪዎቹን በሙሉ ላኢላ አለላ ... በሉ ሲሏቸው ሁሉም የታዘዙትን ሲያደርጉ ይህ ወንድም እምቢ ኢየሱስን አልክድም በማለቱ ረሽነውታል ። እስከ አሁን ድረስ በድሬዳዋ እና በሀረር ክርስቲያኖች ዘንድ ዳግማዊ እስጢፋኖስ በመባል ይታወቃል ። በወቅቱም ይህ ዜና በብዙ መጽሔቶች የተዘገበ ነው ።
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
እዉነት ነዉ በፊልም መልኩ ወጥቶ ነበር
@seberzare
@seberzare 4 месяца назад
ወደ አምላኩና ጌታው በክብር ሄደ ❤
@ManeWo
@ManeWo 4 месяца назад
@@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ Thank you !!
@tibebewerkeyie4990
@tibebewerkeyie4990 4 месяца назад
ስሙን ረስቼዋለሁ የጋሽ አባት ልጅ ሲሆን ድሬዳዋ ሙሉ ወንጌል ነበር
@mexidiad2668
@mexidiad2668 2 месяца назад
😂😂😂😂😂 ተረት... ደስ ይላል።
@goodnews2392
@goodnews2392 3 месяца назад
ሙስሊሞች ስለ እምነታቸው ወይስ ስለ መፅሀፋቸው ምንም አያውቁም የሚባለው እውነት ነው። ሰውዬው እንደተናገረው ሰው ግደል የሚል ነገር አልተማርኩም አለ፣ ይህ የሚያሳየው እንደማያነቡ እና ቢያነቡም እምነታቸውን ለማዳን መዋሸት እንደሚፈቀድላቸው ነው።
@MehabubaYesuf
@MehabubaYesuf Месяц назад
በጭራሸ እዉነተኘ ሙሰሊም አይዋሸም ሰለዚህም ነው አልተማርኩም ያለው እንጂ ሰለማያውቅ አይደለም እኔም አልተማርኩም የጎረቤት ሐቅ ጠብቁ እንኳን ሙስሊም ክርስትያን ቢሆን እንኳን ነወ የሚለው አንድን ነብሰ ማጥፋተ አንድ ዘር በሙሉ እንደ ማጥፋት ነው የሚቆጠረው እባካችሁ እውነትን ለመሰበክ ሞክሩ በውቨት ምክንያት እውነትን ፍለጋ ለመስማት ሲመጡ በዛው ሲመጡ እስልምና ጋ ሲመጡ በዛው የሚቀሩት ለዛ ነው በአጠቃላይ እስልምና ሰው ግደሉ አይልም እንስሳንም ግደሉ አይልም እና በመጨረቫም የምመክራችሁ ውቨትን እባካችሁ አትስበኩ ፈጣርያችሁን ፍሩ
@MehabubaYesuf
@MehabubaYesuf Месяц назад
በጭራሸ እዉነተኘ ሙሰሊም አይዋሸም ሰለዚህም ነው አልተማርኩም ያለው እንጂ ሰለማያውቅ አይደለም እኔም አልተማርኩም የጎረቤት ሐቅ ጠብቁ እንኳን ሙስሊም ክርስትያን ቢሆን እንኳን ነወ የሚለው አንድን ነብሰ ማጥፋተ አንድ ዘር በሙሉ እንደ ማጥፋት ነው የሚቆጠረው እባካችሁ እውነትን ለመሰበክ ሞክሩ በውቨት ምክንያት እውነትን ፍለጋ ለመስማት ሲመጡ በዛው ሲመጡ እስልምና ጋ ሲመጡ በዛው የሚቀሩት ለዛ ነው በአጠቃላይ እስልምና ሰው ግደሉ አይልም እንስሳንም ግደሉ አይልም እና በመጨረቫም የምመክራችሁ ውቨትን እባካችሁ አትስበኩ ፈጣርያችሁን ፍሩ
@TedhomeWoldesemayat
@TedhomeWoldesemayat Месяц назад
ሙስሊም ደህንነቱን እርግጠኛ መሆን አይችልም ። ምክንያቱም ሥራው በእሳት ያልፋል። አላህ ከፈቀደ ነው ጀነት የሚገባው። በጦርነት የሞተ ከሆነ 72 ደናግል እና ልዩ ቪላ እና የአበባ ሥፍራ በገነት ይዘጋጅላቸዋል ....
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 3 месяца назад
ቁረአን በምዲረ ላይ አንዲም ሰተት የለዉም አልተበረዘምም አልሀምዱሊላህ መጀመረያ ለሙሳ አደለም ቀረአን የወረደዉ ሙሳ ኢሳ ዳዉዲ የራሳቸዉ መፀሀፈ ተሰቷቸዋል ያን መፀሀፈን አንጡ ብለናችሁነበረ መልሰ ዜሮ ሰለዚህ እኛበቁረአን ሰንነንራችሁ የምገቡበት ሲጨቃችሁ እንደናንተ መፀሀፈ ቁረአን ተበረዟል ማለት ጀመራችሁ😂😂😂😂😂
@MuneeraFathima-uo5pv
@MuneeraFathima-uo5pv 3 месяца назад
ፐ ጀነትን ገብቶ አይቶ አብራራ ወይ አላወቀ ወይ አልጠየቀ ልሰድብህ ነበር ግን ሙስሊም አይሳደብም
@seberzare
@seberzare 4 месяца назад
አቡ ሃይደር ስለናንተ ነፍስ አይጠየቅም ኢትዮጵያውን ሙስሊሞች ። አቡ አወቀ ማለት እናንትር አውቃችሁ አይደለም አቡ ሳተ ማለት ግን እናንተም እየሳታችሁ ነው ። የማንም ሰው መልካም ስራው ከክፉ ስራው አይበልጥም ስለዚህ መዳን አንችልም ነገር ግን ሃጢያት አልባ ሆኖ ሳለ ስለኛ ሃጢያት የሆነው ፣ የተሰቀለው ፣ የሞተው ፣ በሶስተኛውም ቀን የተነሳው ኢየሱስ የህይወት መንገድ ነው ኑ ወደ ዘላለም የህይወት ምንጭ ❤
@ethioaddis6121
@ethioaddis6121 4 месяца назад
ወንድሜ ጌታ ነው የደረሰልህ!!!!!
@MilkiyasKene
@MilkiyasKene 3 месяца назад
በቁራን ጉዳይ ለማውት ከባድ ነው ከእርሱ ይልቅ ፍቅር እስከ መቃብር ስነ ምግባር አለው ።
@AndualemFantu
@AndualemFantu 4 месяца назад
ሙሲሊሞች እባካችሁ ቁራንን አንብቡ ተረዱት ይህ የዘላሉም ህይወት ነው ባለማንበብና ባለማወቅ እየጠፋችሁ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@Mafuabdse
@Mafuabdse 3 месяца назад
እኛ ሙስሊሞች ነን እኛ ዘይት በመነገድ ሀይማኖታችንን አናስፋፋም
@Dawitmamo-iq4te
@Dawitmamo-iq4te 3 месяца назад
እውቀት የማያውቁ ኦርቶክስና ሙስሊሞች ስለማያውቁ ይሳደባሉ እንጂ አያስተምሩም አንዳይነት መንፈስ በጣም ይገርማል
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 2 месяца назад
​@@Mafuabdsesile zeyit alalnim egna isu hiwot new newyalnew
@AregagnAdefris
@AregagnAdefris 3 месяца назад
በአማርኛ soft copy ስለ ሙስልም ገነት የምናገር ላክልን
@muhedinkedir4741
@muhedinkedir4741 4 месяца назад
ስለ ዝሙት ለማዉራት ምንም ዓይነት ልህልና የላችሁም ምክንያቱም መንገድ ላይ ቆሞ ወንድ የምጠብቁ እስከ ትላልቅ ሆቴሎች ብታዩ እጃብ ያደረጉ ሳይሆን መስቀል ያጠለቁ መሆናቸዉ አትርሳ
@asmeromwgeorge1750
@asmeromwgeorge1750 4 месяца назад
ዝሙቱ ተፈቅዶላቸው ሳይሆን ሃይማኖታቸው ስለማያስገድዳቸው ነው። ሙስሊም ግን ሃይማኖትን መተው ያስገድላል። ወንድሜ እንደባህል የወረስከውን ኃይማኖት ቆም ብለህ መርምረው። ፈጣሪ አንድ ነውና ይህ እውነተኛ ፈጣሪ ለራስህ ስትል ማነው ብለህ ፈልግ። ወደ ገሃነብ ከተገባ በኋላ ጸጸት እንጂ ምህረት የለውምና።
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 4 месяца назад
መስቀል የሚያደርጉት እኮ እነሱም ኢየሱስን የካዱ ማርያምን የሚያመልኩ ክርስቲያን መሳዮች ናቸው እውነተ ክርስቲያኖች ቤንጤዎች ናቸው
@seberzare
@seberzare 4 месяца назад
እነሱም እናንተም ወደ ኢየሱስ መጥታችሁ እንድትድኑ ነው የምንፈልገው ❤ የእውነት ፍቅር ያለው ክርስቶስ ጋር ብቻ ነው ስድብ ያዋርዳል ለአጋንንት እድልን ይሰጣል
@Mohammad-q4j
@Mohammad-q4j 2 месяца назад
ኢሄ'አላህእርግሞት'ከዚህጋ'ታወራለህዴ'በአላህ'ጭቅላቱ'ዴርቆ'ኢሄ'አሳማ
@Mohammad-q4j
@Mohammad-q4j 2 месяца назад
ኢሄ'አላህእርግሞት'ከዚህጋ'ታወራለህዴ'በአላህ'ጭቅላቱ'ዴርቆ'ኢሄ'አሳማ
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz 3 месяца назад
ላካ ቁራናቸዉ ነዉ የምያዘዉጓደኘዬ ተጣልተን አንች ከፊር ነሽእኔ ሙሥልም ነኝ ብሥምላይ ብዬ አርጄሽ ጀነት እገባለዉ አለችኝ ከዘ አሠርዎቻችን አጉርሽ ሄጅን ገደይ ብለዉ ሸኟት
@EyhfDuhg
@EyhfDuhg Месяц назад
?እውነቴን ነው በደንብ እያሥፋፋህ አስተምርላቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 4 месяца назад
እንዴ አምልኮ ስረአትህ ነዋ ጀነት አምትገባው በወንጄል ካልተጨማለኩኝ ለምሳሌ ዚና ካልሰራሁ ካልዋሸሁ ታልሰረኩኝ ሞርት ወይም ድግምት ካልፈፀምኩኝ ነፍስ ካላጠፋሁ ሀሜተኛ ካልሆንኩኝ በአላህ ላይማጋራትን ካልፈፀምኩኝ ወዘተ ነገሮች እና ሶላትን ሳላሳልፍ ተጠንቅቄ ከሰገድኩኝ እና ገንዘብ ኑሮኝ እሚወጅብብኝ ሁኖ ለሚስኪኖች ዘካ ከነዬትኩኝ እና ያጣ ጎረቢቴ ጋር ተካፍዬ ተበላሁኝ ፆምንም ሳላማና ሳልዋሽ ጠንቄቅቄ ከፆምኩኝ ለራባቼ እንሳዎች ምግብም ውሀም ከሰጠሁኝ አላህ በራህመቱ ጀነት እንደሚያስገባኝ እርግጠኛ ሁኜ እነግረሀለሁ ከነዚህ ከጠቀስኳቼው ተግባሮች በእምነቱ ውስጥ ከመኖሩ በስተቀር አንዷንም ያልተገበረ ያለ ትኩረቱሁሉ ዱኒያላይብቻ የሆነ ስለአኼራ ወይም ስለመጭው አለም ሲወራ ጆሮውን የሚይዝ እዬዋጀበበት ሰምቶ አልሰማሁም አሚል ሶላትን በጭራሽ እማይሰግድ ባጠቃላይ ከላይ የጠቀስኩልህን ተግባር በጭራሽ ያልገበረ ከሆነ አወን በትክክል ጄነት አይገባም ጄነትን ከፈለገ ከላይ የጠቀስኩልህን መተግበርአለበት ::
@Natthyworku
@Natthyworku Месяц назад
ከላይ የጠቀስሻቸውን በሙሉ ፈፅመሻል አንቺ እህቴ?
@SadamMuhammed-i8d
@SadamMuhammed-i8d 7 месяцев назад
ማሜ እግዚአብሔር ይባረክህ ቀጥል እንወድሀለን
@fuadrabsa-by1nc
@fuadrabsa-by1nc 2 месяца назад
እናንተ. እሰልምናን. ከማጠልሸት. እንማማር ማለት ሰገባ ችሁ. እንዲሁ. መፈትፈት ጋጠወጥነት ነው ይህን. ፈተፈታችሁና እሰላም ወደ እናንተ ሀይማኖት የለሸ. አይመጣም. ተረዱ.
@hellenabraha5786
@hellenabraha5786 Месяц назад
ተባረክ ሲቀጥል የኦርቶዶክስ መምህራንን ብታገኝና የበለጠ እነሱን ለማስረዳት ይረዳሐል ማሜ
@MehabubaYesuf
@MehabubaYesuf Месяц назад
እሰተማሪ ሲዋሸ በጣም ያሰጠላል እውነትን ብትናገር ቢሆን ኖሮ ሁላትንም እንከተልህ ነበር እባክን ፈጣሪህን ፈጣሪህን ፍራ
@AsnBez-cg2ld
@AsnBez-cg2ld 3 месяца назад
አንተ እርኩስ አላህ የስራህን ይሰጥህ
@KassaKawisso
@KassaKawisso 4 месяца назад
በእውነት የሚትላቸው በሙሉ በመጽሐፎቻቸው ውስጥ የተጻፈ እውነት ነው አንተ ስለእስልምና በደንብ አጥንተሀልና እግዚአብሔር ይባርክህ።ይህን ትምህርት ደግመህ አስፍተህ አስረዳቸው።
@Mafuabdse
@Mafuabdse 3 месяца назад
ለምን አንተም እሱም ፊትለፊት መታቹ አትወያዩም ቆሻሻ
@ethio7557
@ethio7557 2 месяца назад
​ @Mafuabdse Dear black Muslim What are you waiting for? Mr Muhammad, the founder of Islam, is a false prophet. He don't like black people. He bought sold and traded black slaves.
@gulnet-xp6up
@gulnet-xp6up 4 месяца назад
ሙሃመድኮ የጦር መሪ ነው፣ ማፊያ ነበር፣
@عبدالباريانور-ع1ه
@عبدالباريانور-ع1ه 3 месяца назад
ክክክክክል ውሸታምነትህ ገደብ ዬለው አቡ ሀይደር ታከረክሮ ስንቱን አሳሞወል እንዴት ዘሬ እውቃት የሌለህን በጭፍን ምትካረከር ጭፍን እንዴት ይፈረል በቁርአንም ትቃጥፈለህ በግለሰብም ትቃጥፈለህ ቃጠፊ
@yeshimeka7744
@yeshimeka7744 4 месяца назад
ሉተር ሞቶ በስብሷል ነብዩ መሐመድ ሞቶ በስብሷል ንስጥሮስ ሞቶ በስብሷል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መስራቿ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጐ ተነስቷል
@fatimaalfatima9163
@fatimaalfatima9163 2 месяца назад
አኡዙቢላህ በዉሸት የተመሰረተ እምነት ክርስትና ነዉ 😂ሳታዉቅ አትቀባጥር ገነትን ገብተህ ሰልለሕ የመጣሕ ነወ አስመሠልከዉ ሰዉ በጭፍን መቶ በመቶ ይዋሻል አስተግፊሪላሕ የገረመኝ አዳማጮች ድድብና😂
@LamlamWejra
@LamlamWejra 2 месяца назад
እውነታውን እየገለጥክልን ያለህ ወድማችን የቲክቶክ አድራሻህን እዴት ላግኘው የሆነ ቪዲዮ ደርሶኝ በጣም ደስ አለኝ ግን አድራሻህን ማግኘት አልቻልኩም ሌሎች ቪዲዎችም እዲደርሰኝ ፎሎ ላደርግ ነበር ለሌሎች ለማስተማር ብዙ መማር እፈልጋለሁ
@AzizNassir-hj3bo
@AzizNassir-hj3bo 2 месяца назад
ማህልየ ማህልየ ዘሰለሞን ሁለቱ ሴቶች እህትማማቾች ከአባታቸው አስክረው ግብረስጋ ግንኘነት አደረጉ የሚለው የአንተው ቅዱስ መጽሐፍ ነው አንተ ሙስሊም መሆን አይደለም የአንድ ሐይማኖት የሌለው ፓጋን እንኳን ስነምግባር የለህም አንተ ክርስቲያንም አይደለህም ክርስቲያን የመልካም ስነምግባር ባለቤት ናቸው እንደአንተ አይነት በጥላቻ ነቀርሳ ለታመመ ድዌ ደግሞ በዕቀትና በነፅፅር የሐይማኖት ልዬነት ተወያይቶ መተማመን ስለማይቻል አሁን ለምትከተለው እምነትም አትመጥንም የሴተኛ አዳሪ ልጅና ዲቃላ መሆንህን ከንግግርህ መረዳት ይቻላል
@AmarechWondemu
@AmarechWondemu 2 месяца назад
Please ኤርሚ ከሙስሊሞች ጋር በጭራሽ አትከራከር because 100 '/. በክርስቶስ ኢየሱስ የማዳን ስራ የማያምኑ ስለሆኑ መነጋገሩ አስፈላጊ አይደለም ያለቀ የተዘጋ ጉዳይ ነው ። ኦርቶዶክስ የነበርንበት ክርስትናን የተከተልንበት ነው . ብንነጋገርም ሚያቀራርበን ነገር አለ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ብለን እናምናለን . በሚያለያየን ትምህርት እንወያያለን .እስልምና ከክርስትና የወጣ ስለሆነ መወያየቱ አስፈላጊ አይደለም አቁም ኤርሚ
@SeidSyiraj
@SeidSyiraj 2 месяца назад
አይ አለማወቅ በጣም የምትገርሙ ፍጥረቶች የውሸት አለቆች ድንቁርናችሁ ጥግ የደረሳችሁ ሰለሆናችሁ ለእናንተ መልሰ መስጠት ጊዜ ማባከን መሀመድ አበባው የተባለከው አህያ ዛሬ ላይ በእስልማና ላይ ቀጠፍክ በእርግጠኝነት ነገ ተሳስቼ ነበር አፉ በሉኝ ብለህ ታለቅሳለህ በጣም እየዋሸህ እንደሆነ ከማንም በላይ ልቦናህ በደንብ ታውቀዋለህ ለገንዘብ ብለህ ብቻ ነው
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 Месяц назад
ኢብራሂም ስለ እስልምና ሳታውቁ ለምን ትገበላቹህ ለሁሉም ነገር እስልምና ከበቂ በላይ መልስ አለው ክርስትና ለየትኛውም ትያቄ መልስ የሌለው መፅሀፍ ይዞ ለምን ያስለፈልፋቹሀል : የሚነሰኸ ቁርን አለ አወ ምክኒያቱም ዛሬ የወረደው ዛሬ ለሚዋጉት አና ነገ የሚወርደው ነገ ለሚዋጉት እንደ ሰወች አህዋል ትዛዙ ሰለሚለያይ : : የነሱ ግን የፈጣሪ አህዋል ነው የሚለያየው መጀመርያ ስለፈጣሪያቼው አህዋል ይወቁ ይመራመሩ ሌላው ቀላል ነው ፈጣሪን አበጥሮ ማወቅ ከተቻለ ከፈጣሪ የመጣን ሁሉ መቀበል ምንም ጣጣ አያመጣም❤❤❤❤
@TofikNuradin-ti8zj
@TofikNuradin-ti8zj Месяц назад
አንተ በሱሪክ የምትቃዝን ሰው ምንም ቢትናገር የምሰመክ ዬለም እነንተ ቁጡረቹ ሲለነሰበቹ ነው ይህን የክል የምትቃጣለው በኢትዮጵያ ውስጥ 60% ሙስሊም ነው ተቃጣሉ
@mimibeshahe8687
@mimibeshahe8687 Месяц назад
እኔ በጣም ያዘንኩት ቁርአኑን ሰወች እንደሚሉት እውነት መሐሙድ ከ11 ሚስቶቻቸው አንድዎን እድሜዎ 6 አመት ሆነ አጭተዎት 9 አመት ሶትሆን አገባት ይላል ማለትም ከዶጃን ማለት ነው እሱ ግን እድሜው sex ሲያደርጋት ይ 54 አመት ስው ነበር ይዘገንናል
@OusmanEbrahim-fm4sy
@OusmanEbrahim-fm4sy 4 месяца назад
ከማጋር እንደምትከራከር የማንውቅ መሰለህነዴ ደግሞ ራስ በራሳችሁ እየተከራከራችሁ ታስማስላላችሁ ወሸታሞች ናችሁ ? የምትለው ሁሉ ውሽት ነው ?መግደል መናምን ያልከውም ለምን ሙሉውን አንብበህ አትረዳም
@husniaabduselam5675
@husniaabduselam5675 2 месяца назад
አረ አንተ ሰው ታፍርበታለህ ተቀርፆ የሚቀመጥ ነገር ላይ ዝምብሎ መቀደድ አላህ በሰጠህ ምላስ ዝም ብለህ ባትቀደድ ይህ አዳማጭህንም አለማክበር ይመስለኛል ያፍሩብሃል
@EvangelistpaulAbiye
@EvangelistpaulAbiye 4 месяца назад
እንደ እስልምና ነፍሰበላ ሐይማኖት አለ እንዴ?
@Bayush-hq2gz
@Bayush-hq2gz 2 месяца назад
ሙስሊሞች ንቁ ህይወት የግል ነው እንዴት ዘሟች ነብይ ይባላ ል። እውነተኛ ነብይ 1 እግዚአብሔር ነው የሚል ከው:- 2,ሌላ ሐይማኖት ያላቸውን ግደል አይልም 3, ሲኦል ሊገቡ ያሉትን ፀልዩ ነው የሚለው 4, መንግስተ ሰማይ ማግባት መጋባት የለም 5, ሴትም ወንድም እኩል ነወ።
@KomexeKosse
@KomexeKosse 2 месяца назад
ለምን ከሙስልሞች ጋር አትወያዩም አንቴ ባለፎ tiktok ላይ ያ አምራን የምባለው ልጅ አንድ ማስረጃ ማቅረብ አልቻለም ብሎ ስያዘጋ አንተ ደሞ አቅርቤያለሁ እያልክ ነው ምንም ጭብጥ ሳንይዝ የወጣነው ።
@KalidKalid-tk1le
@KalidKalid-tk1le 4 месяца назад
አንተ በአፍሕ እያራህ ሥለሆነ ቅማል መግደል ይቀላል ለአንተ ሥለት ወይም ፌሮ አይስፈልገንም ተጠንቀቅ ያው በቁመና ሙተሐልና ትሰናበታለሕ እኛ ሙሥሊሞች ለሚያከብረን እጥፍ ክብር አለን
@santayehusantalayehu
@santayehusantalayehu 3 месяца назад
በኒ አደም አንድ እውነት ልንገራችሁ በየትኛውም ሀይማኖት ስር ብንሆን ምንም አይደለንም ለአለም ሁሉ ፊዳ የሆነዉ ኢሳ ብቻ ነው ያለኢሳ ጀነት የለም ሀይማኖት ሳይሆን ሂወት ነው የሚያስፈልገው ፈጣሪ እዉነቱን እንድናዉቅ ፈቅዷል
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 4 месяца назад
😂😂😂😂😂ማነው እሚፈራው ዴግሞ መጋፈጥ ስለማትፈልግ ነው እንጂ ሀሀሀሀሀሀሀ አታስቁን አቦ ነብዩ ኢዬሱስን አምልክ ዝምብለህ እራስህን በገንዝብ ስትሸውዴው ያኔ ከስረሀል እና አትጃጃል ያንተን ፍጡር አንተው አምልከው እዬሡሥም ድንግል ማሪያምም ሙስሊሞች ናቼው የነሡ ምንገድ የኛ የሙስሊሞች መንገድ ነው እነሱን ካንጄታችሁ እምታምኑ ከሆነ ሙስሊም ሁኑ እንጂ ሌላ አትዘባረቅ ወገን እናውቃለን 😂😂😂ለሀይማኖት ተገንዘብ ክፍያ የዘለለ ቦታ ስለለለህ ነው አትልፋ ሁሉም ሙስሊም ይረዳልሀል እራስህን እዚ ድረስ አታርክሰው ባክህ አውቆ የተኛሰው አትሁን የሰበሰብከውን ገንዘብ ነገ ላትበላው ትቺላለህ ምንገዴኛነህ😢ይሄን ያህል ባትዋሽ ይሻልሀል አልሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም ሳለምነው ኢስላምን ለሰጠኝ ጌታ ምስጋና ይገባው 😢
@KalidKalid-tk1le
@KalidKalid-tk1le 4 месяца назад
እኔ ምልሕ መነፅርሕ የትራኮማ ከሆነ ያንስሐል በዚሕ ንግግርሕ ሠገራሕን በአይንሕ ያልመጣው ጌታችን አላሕ አዛኝ ስለሆነ ነው ተከታዮች እናንተ ታዘቡ ሁቱም ክርስታን ናቸው
@lailahailalah667
@lailahailalah667 3 месяца назад
እኔ ምለው ፀጉርህ ብቻ ሳይሆን ለካ አንተ ደደብ ቀድመህ የራስህን መጽሐፍ ቅዱስንኮ ማንበብ አትችልም ውስጥ ያለውን ብትጠየቅ አትመልስም
@ManseedHope-v2p
@ManseedHope-v2p 2 месяца назад
ማወቅ ና ማመን የማይፈለጉ ተከራካሪዎች የመሀመድ ነብይ ነኝ ባይ ሴሰኛ ገዳይ ልጆች
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 Месяц назад
ቁርአን አንዲትንም የሰው ነብስ ታጥፋ ነው የሚለው በጦርነት ገወዜ የወረደውን ሁሉ እያመጣህ ከመሀይሞች ጋር አትንጫጫ
@Mafuabdse
@Mafuabdse 3 месяца назад
ምናልባት ሴተኛ አዳሪ ትሆናለች የወለደችህ ለአፍህ እራሱ ለከት የለህም ሲቀጥል አቡ ሀይደር ካንተ አይነቱ ጋር ቦታውም አደለም
@lailahailalah667
@lailahailalah667 3 месяца назад
ሰካራምታወራው ከዛ ውጪ አንተ ደደብ ምን ግማታም ዝም ብትል ይሻለሃል እርጋታውያን ካንተ ለማለት ትንሽ እንኳን የራስህ ሃይማኖት ተከታዮች እራሱ ይታያል። ዝምበል
@mohammedseid451
@mohammedseid451 2 месяца назад
ይህ ሰውዬ ሰይጣን ነው ለመሳደብ ነው የመጣው ሙሉውን ሳያነብ አንድ ቃል ብቻ እያነበበ በመሣደብ ማሳመን አይቻልም እንደ እስልምና ጥርት ያለ ሃይማኖት የለም
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 Месяц назад
መጠት ተፈቅዶ አያውቅም አትወሽ ህግጋቶች ባንድ ግዜ አልመጡም መጠጥ እስኪከለከልም ይጠጡ ነበር
@WerakesururAlye
@WerakesururAlye Месяц назад
ማሜ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ በርታ አይዞህ አትፍራ ጌታ ኢየሱስ ካንተ ጋር ነው ።
@mimibeshahe8687
@mimibeshahe8687 Месяц назад
በጣም የሚገርመው ደግሞ ሴት ልጆችው ግማሺ ብሬን ነው ያላቸው ስለዚህ የቤት መሪ መሆን አትችልም
@jemalumer2522
@jemalumer2522 4 месяца назад
ቆሻሻ host neh
@Abdellah-mr8wj
@Abdellah-mr8wj 3 месяца назад
አንተ እስልምናንም ክርስትናንም የምታቅ አይመስለኝም ካሀድነህ
@gardman4879
@gardman4879 3 месяца назад
አተ ዝብለህ ነው እምታወራው ደሞ የተከታየዉቹ ይገርመኛል አይሰው
@goodnews2392
@goodnews2392 3 месяца назад
ማሜ ሙስሊም ወገኖችን ለክርስቶስ መማረክ ከሆነ አላማህ ሁልግዜ በእርጋታ፣ በፍቅርና በትህትና ልታናግራቸው ይገባል። ምክንያቱም የሚያነቡትን ስለማያውቁና ሰይጣንም ስለሚያደናግራቸው እየፀለይክላቸው አስተምራቸው።
@smsm3968
@smsm3968 4 месяца назад
ቱ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም🎉
@mesimad
@mesimad 2 месяца назад
አነተ አስቀያሚ ቆሻሻ እውር እሳትን እዚሁሙ ይዘኸዋል ጥንብ
@mimibeshahe8687
@mimibeshahe8687 Месяц назад
ሌላው ደግሞ አ 5 ጊዜ ሲሰግዱ ለመሐመድም ጭምር ነው እንዴት ለሞተ ሰው ይሰገዶል
@mubarekhussien-b4t
@mubarekhussien-b4t 3 месяца назад
ሰለሞን ስንት ሚስቶች ነበሩት?
@AyachewBihon
@AyachewBihon 2 дня назад
ሙስልሞች አንብቡና እንደ ሠው እወቁና ተረዱ
@justice4allmen
@justice4allmen 3 месяца назад
ጌታ ይርዳችሁ ግለጡት እውነቱን ብዞች ይዳኑ ያምልጡ ከዚህ ከመሀመድ ፈጠራ ጽሁፍ
@fatimaalfatima9163
@fatimaalfatima9163 2 месяца назад
ጅል አይሙት እንድያጫዉት አሉ😂😂
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
አቡ. ሀይደር. ከዚኽ. በፊት. ክርክር ተረቶ. አፍሮ. ዝም ብሎአል.
@Mohammad-q4j
@Mohammad-q4j 2 месяца назад
ወላሂ'ኢሄ'ከብት'ብቻነው'ዝጋበት'ኩታራ'ነገርነውዴ'
@kasimibrahim5961
@kasimibrahim5961 Месяц назад
ሙስሊም የሰው ሀይማኖት ያከብራል የው ሀይማኖት ለመንካትን ያስተማረው ሙስሊም ነው
@mubarekhussien-b4t
@mubarekhussien-b4t 3 месяца назад
አውቀት የሌላቸዉን አየሰበሰብክ ትበተረቃለህ
@EtetuGetachewu
@EtetuGetachewu 4 месяца назад
አፍህን ይዝጋ ዳግም አትናገር አንተን ብሎ አዋቂ አቡሀይደር ከእንደ አንተ አተላ አፍ ጋር አያወሩም ሽንታም ቦርኮ
@bbnaam9220
@bbnaam9220 3 часа назад
WAI ? ALE Xutr 29 mn aura NEWU negeren WENDM IWUNET kehonk
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
ግደሉ. ገለህ ሲኦል. አትግባ. በመንግስት. ሽቤ. ትገባለህ.
@AzizNassir-hj3bo
@AzizNassir-hj3bo 2 месяца назад
አንተ የሸርሙጣ ልጅ የራስህን መጸሐፍ ሰበክ
@محمدعبدالله-ش8ت9ض
@محمدعبدالله-ش8ت9ض Месяц назад
ቴቃሪ። ነውምታውር እስልምና። ከምን ከቆሻ የጤርነው
@حياتسعيد-و1ق
@حياتسعيد-و1ق 3 месяца назад
ጥርሴ ልማዱ ነው ኣይኔ ግን ኣታስቀው ኣለች ስማ መጽሐፍ ቅዱስላይ ብዙ ነገር ኣለ ነገር ግን ስለሱ በንቅት ባወራ ምናልባት የፈጣሪ ቃል እንዳይሆን እፈራለው ለማንኛውም ቄስ መሃመድ ከወገኔ ጋር ኣታነካካኝ ግን ስለ እስልምና ያለክ እውቐት ግን ሳላደንቅክ ኣላልፍም ጎበዝ ነክ በርታ😂😂😂
@HA-cv7ed
@HA-cv7ed 5 месяцев назад
አንተ እንደዚህ አይባልም ምንም ሣታውቅ ሰው እለለበት አትጬህ እውቀት የሌለው ጋር ለምን ትጮሀለህ እውቀት ካለው ጋር ለምን አትወያይም አንተ ማጥላላት እንጅ ውይይት አትችልም
@weykabdemissieadisu6157
@weykabdemissieadisu6157 4 месяца назад
ሙሲልሞች ቁሯኑ ሲነበብ ማትሰሙት ነገር ይገርመኛል መጸሐፋችውን አትቀበሉም ማለት ነው
@AhmedSied-y3e
@AhmedSied-y3e 2 месяца назад
አተሢጀመር እኮን እሥልምናን እና ያተን ሀማኖት እራሡ አታቆም ደነዝ
@zeyadhussen-pb7wt
@zeyadhussen-pb7wt Месяц назад
ከዝናብ ማር አይጠበቅም ስለዚህ ከ አንተ ምን ይጠበቃል
@HayatHh-zs8hm
@HayatHh-zs8hm 3 месяца назад
Mohamadi Aneta Muselm Banbrakbate Sate Sente Swe Gadalke😂😂😂
@bokuvedios1636
@bokuvedios1636 Месяц назад
Pasterochu" dddddddd pppppp tttttttt" silu indataragamu indalhone man yawuqal???
@EvangelistpaulAbiye
@EvangelistpaulAbiye 4 месяца назад
እስልምና ከተረት በላይ ተረት የአጋንንት ፍልስፍና ነው።
@wizzuzo9581
@wizzuzo9581 4 месяца назад
አንተ የሴተኛ አዳሪ ልጅ ነህ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
የምታሳደበዉ እምነትህ ያስተማርህን ነዉ❤
@NuruMohamed-y4f
@NuruMohamed-y4f 12 дней назад
አንተደንቆሮማታቀው አትቀላቅል
@gremachewkebede4753
@gremachewkebede4753 3 месяца назад
እኔ በአብዛኛው ጓደኞቼ ሙስሌሞች ናቸው እውነት ለመናገር ስለ እስልምና ምንም አያውቁም ግን ይገርሙኛል ስለ ስለመሀድማ ክፉ ነገር መስማት አይፈልጉም
@ayelebekele4641
@ayelebekele4641 2 месяца назад
አቡሀይደር የታባቱ ቁርአን ያውቃል ቢያውቅማ ከ72ሴቶች ማውራት ነበረበት
@AYDERMOHAMMED-gc7vx
@AYDERMOHAMMED-gc7vx 2 месяца назад
ካወክ ማሳወቅ ነዋ ከመሳደብ
@Abdellah-mr8wj
@Abdellah-mr8wj 3 месяца назад
ወግህ ያስጠላል አንተ አታምታታም ጃሂል ካፊር ነህ
@eliyastesfaye868
@eliyastesfaye868 4 месяца назад
What is the Quran Chapter 98 verse 6? those who disbelieve, among the People of the Scripture and the idolaters, will abide in fire of hell. They are the worst of created beings.
@ahmubinali6838
@ahmubinali6838 2 месяца назад
Qurran ..114 mieraaf nw yallew yetechemere yelem yerekenese yelewim ..yetezaba yizet yallew bibile nw .ye 81..ye 77 .ye 66 ye 54 . Yetignaw nw ye Amlak kal ye Amlak kal ke honu be yizet lemin teleyayu te hizbe kirstiyanu bibile .
@aaag7527
@aaag7527 3 месяца назад
አንተውሻ እንዳንተ ቅርጻቅርዕ አናመልክም
@LamlamWejra
@LamlamWejra 2 месяца назад
ማሜየቲክቶክህን እዴት ነው ማገኘው
@ayelebekele4641
@ayelebekele4641 2 месяца назад
ይህ ቁርአን ከማያውቅ ሰው ጋር ለምን ታወራለህ
@bshsvsbs2513
@bshsvsbs2513 2 месяца назад
ዳዊት ሰባት መቶ ሚስት እንዳለው አስተምር
@HA-cv7ed
@HA-cv7ed 5 месяцев назад
youtube.com/@tube8485?si=SLBa8piX7El-2btx ውይይት እንደነዚህ ነው ለምን ከነዚህ ጋር አትወያይም በማያውቁ ላይ ከምትለፈልፍ????
@FhFhg-w9o
@FhFhg-w9o 3 месяца назад
አለማወቅ ነውር አይደለም ተምሮ ያቀዋል
@منبويوقت
@منبويوقت 4 месяца назад
ይሄንንጅል።ለምንፍትህአሰጡትም።አተእርኩስ
@MolaLegesse
@MolaLegesse 4 месяца назад
ከአላህ ዘንድ ነጫጭ ወፈፍራም ሚስቶች ለማግኘት ነው ክርስቲያን በመግደልህ አትርሳ በመጀመሪያ ገሀነብ ሳትገባ ይህ ሁሉ ስጦታ የለም
@danieldemissie2340
@danieldemissie2340 12 дней назад
BNASERESAHI MALEET YEMYASERESA AMELAK NEW MALET NEW
@seifetafesse1615
@seifetafesse1615 4 месяца назад
አካለ ስንኩል ያልከው ወንድሜ ከይቅርታ ጋር አካል ጉዳተኛ በማለት ብታስተካክለው
@FhFhg-w9o
@FhFhg-w9o 3 месяца назад
እደዚህ አይነት ሰው ቀዳዳ አላየሁም
@osmanmohammed7226
@osmanmohammed7226 4 месяца назад
ቁርአን አንደናንተ መፅሀፍ መሰለህ አንዴ ባለ 66 ባለ 72, 80 አሀዱ የሚባል የለም አርምህን አውጣ
@HallelujahAlrohe
@HallelujahAlrohe 3 месяца назад
እሺ ያንተን ቁርአን በደንብ አንብበው ።
@AdmasuMuse
@AdmasuMuse Месяц назад
Ho mame tebarekilign ke wondo Genet wosha negn.
@ahmubinali6838
@ahmubinali6838 2 месяца назад
Quraan agariwochihin bagegnehachew sifra tegadelachew yalew..ye nabiyu mohammed teketayoch .besellam menor sikatachew or isliminan anikebelim be millut sewoch sellam siyatu .ye nabiyu mohammed teketayoch lemin aniwagachewim billew le nabiyu mohammed tiyake yakeribalu .esachewm alitazezikum allu..eyetegazu eyalu ..jihad .yemilew ankest (nigigir) weredelachew esum ewiketim vagatemek gize agariwochin bagegnehachew sifra tegadelachew yemillew ankest( nigigir) be jibril amakaynet weredelachew .kezam jihad tefekede..yihe ankest mecca wist le 10 amet sinoru aliweredelachewim neber ..be sellam menor siyakitachew .wede median sisededu nw yihe ankest yeweredelachew ...
@nasirhayresin-1332
@nasirhayresin-1332 4 месяца назад
ቆሻሻ ተራ የዱሪዬ ወሬነው የምታወራው
Далее
DAXSHAT!!! Avaz Oxun sahnada yeg'lab yubordi
10:46
Просмотров 515 тыс.
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 1,6 млн