Тёмный

የተባረከው ጦርነት ክፍል :- 1  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 1,7 млн
50% 1

Comedian Eshetu is an Ethiopian based Standup Comedian, Entrepreneur and philanthropist who devoted his life in to making this world a better place. he created stages and made his own voice heard by so many people raising awareness by disguising it via hummer and comedy
***********************************************
We will reach 10 Million subscribers in this year!!! 🎉🎉
Subscribe to our Channel and get more gifts🎁💰
/ donkeytubeeshetu2
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
❤️ You Might be Interested in....
"ለማመን የሚከብድ ምሽት አሳልፍያለሁ!! 25 ሺ ብር ስጠኝ አለኝ:
• ለማመን የሚከብድ ምሽት አሳልፍያለሁ...
ከወሎ የተፈናቀሉ ወገኖቻቸንን በአዲስ አበባ አግኝተናቸዋል፡
• ከወሎ የተፈናቀሉ ወገኖቻቸንን በአዲ...
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / channel
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
==========================================
የተባረከው ጦርነት ክፍል :- 1 @comedianeshetu #standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese #worldcup2022
#worldcup2022#ethiopia#comedianeshetu#ethiopiancomedy#ethiopianews#standupcomedy#compitition#awards#new#worldcup2022#america#iran#compitition
#ethiopia #motivation #inspiration #lovestory#love#work#comedianeshetu#donkeytube#comedianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinqlejoch#comedianeshetu#father#google#Blogging#Twitter
#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረlovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#donkeytube#comedianeshetu#ebssundaylive
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

28 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,5 тыс.   
@jotube5310
@jotube5310 Год назад
ይሄ ድምፅ (8:47) ያንተ ነው ወይስ የኮሜዲያን አማን?? ተምታታብኝ🤔
@henokhabte5864
@henokhabte5864 Год назад
Eski zim bel dula ras endet nw ye lela sew voice yemigebaw be mehal donkoro 😏😏😏😏
@segnidt300
@segnidt300 Год назад
😂😂😂 temtatabih
@muditubee
@muditubee Год назад
Style ነው 🤣
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Год назад
🤣🤣🤣👌👌👌👌🇪🇷
@benyamnugussie8610
@benyamnugussie8610 Год назад
አዎ መስሎአል
@tube2790
@tube2790 Год назад
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ካልታሰበ አደጋ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад
አሜን ፫
@tube2790
@tube2790 Год назад
@@gajsbbsjsnnajvsnana2134 ደምሪኝ/ኘ🙏
@fafifafi136
@fafifafi136 Год назад
አሚን አሚን
@Tube-yg8ue
@Tube-yg8ue Год назад
አሚን ያረብ
@birhan5800
@birhan5800 Год назад
አሜን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Год назад
ማነው እንደኔ አሸኔ የሚወደው አሼ መለካም ሰው ዘመነህ ይባረከ🥰🥰🥰🥰🥰
@mastawetkabede7780
@mastawetkabede7780 Год назад
Eneeee
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@mastawetkabede7780 ቤተሰብ አርጉኝ
@metitamiru697
@metitamiru697 Год назад
የምትናገረው እውነት እውነቱን እየኖርን ያለውን ነው። ድንቅ ስራ ነው እሼ ግን ማንን ይሰማል ብለህ ነው። የሁሉንም ሰው ውስጥ ነው የተናገርከው!! እድሜ ይስጥህ!!
@hope998
@hope998 Год назад
ድፍን ኢትዮጵያ ያለማቅማማት እሚወድህ ድንቅ ሰው ነህኮ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እሽዬ🙏🙏🙏🙏
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan Год назад
ነገ እናታችን እማምላክ ወላዲት አምላክ የብርሃን እናት ነች😍 ያሰብነውን ታሳካልን አገራችንን ትጠብቅልን አሜን🕯️ እሼያችን አሪፍ ነው 👍🏻
@youtub4580
@youtub4580 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-tl4br6wx9i
@user-tl4br6wx9i Год назад
አሜን
@zabibaseid
@zabibaseid Год назад
አሜን አሜን አሜን
@eghcgjd6938
@eghcgjd6938 Год назад
አሜን፫
@user-ci8kq7tq6u
@user-ci8kq7tq6u Год назад
አሜን አሜን አሜን😘😘😘
@kehiwot
@kehiwot Год назад
Risk ወስጄ ነው የምቀልደው ያልከው ተመችቶኛል 😂😂 እኛም risk ወስደን ነው የምንስቀው እሼ 😂😂❤
@foziyaanuruu
@foziyaanuruu 9 месяцев назад
Risk ወሰጄነውየምቀልከውተመችቶኛል አምrisk ወሰደንነውየምንሰቀውእሼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉
@sabramedia319
@sabramedia319 Год назад
አንተ ምርጥ ሰው የብዙዎች ድምጽ። ፍጻሜህ ያማረ ይሁን።
@selam801
@selam801 Год назад
እውነት እሼ የዘመናችን ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር እሰከ ሀገራችን ሰላም ያርግል እኔ ሰላም እጅግ ናፈቀኝ😥💔
@user-ui4kg7fx5b
@user-ui4kg7fx5b Год назад
ስደት ያንገላታችሁ እንደኔ አላህ የርፍት እጀራ ይስጠን ርዚቃችን በሀገራችን ያርግልን እሸ ምርጥ ሰው ኑርልን
@saraabbass6164
@saraabbass6164 Год назад
Amen
@user-nz8qg8mn1j
@user-nz8qg8mn1j Год назад
አሚን ያረብብብ
@zolfa1313
@zolfa1313 Год назад
አሚን ያረብ ውዴ
@hdhdhdhdh3858
@hdhdhdhdh3858 Год назад
አሚንንን ያረብ መሮኛል
@makamaka3019
@makamaka3019 Год назад
አሚንንንን ሀያቲዋየ አይዞን ያልፋል
@user-lx1rf8zb1o
@user-lx1rf8zb1o Год назад
እንዴት ናችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ህዳር ፂሆን ማርያም እናቴ እመብርሀን ሀገራችን ሰላም ታድርግልን እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን በውጭም በውሥጥም ያለነውን እሽየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@youtub4580
@youtub4580 Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@wendeyemana5135
@wendeyemana5135 Год назад
አሜን
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Год назад
አሜንእንኳንአብሮአደረሠን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@wendeyemana5135 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ጎራ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@user-js1ty5ci4n ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ጎራ በሉ
@yewebadane1868
@yewebadane1868 Год назад
የኔ ውድ እሼ እባክህ ራስህን ጠብቅ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ። 😍😍😍😍😍😍
@user-sj8nx3ms8m
@user-sj8nx3ms8m 9 дней назад
Ewnat new
@feralmtesfay1571
@feralmtesfay1571 Год назад
ሰላም ለትግራይ ህዝብ በራብ የሚመተዉ እና ሚጨፈጭፈዉ የትግራይ እናቶች ሰላማቹ ይብዛ ለመላዉ ኢትዮጵያ ሰላም ይስፈንልን 🙏
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Год назад
Amen
@selam801
@selam801 Год назад
አሜን፫
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
አሜን! ልጆቻቸው ናቸው እኮ ለዚህ ያበቋቸው።
@emufaisal796
@emufaisal796 Год назад
አሚንንያረብ ደምሪኝ
@AbeYod
@AbeYod 3 дня назад
የቀንየልና ❤አሜን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@jojoclassic1509
@jojoclassic1509 Год назад
amen
@behabtukaza7258
@behabtukaza7258 Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@saratube730
@saratube730 Год назад
አሜን
@ephremhailu1698
@ephremhailu1698 Год назад
ለአጭበርባሪዎች እና ለሙስና የተጋለጠ ነው ። መልካም ስራ በመስራት እንጂ
@betelhembirhanu5773
@betelhembirhanu5773 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@Finoterama
@Finoterama Год назад
*እንኳን ለጽዮን ማርያም ለጌታ እናት ለእመቤታን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🥰🥰🥰ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🥰ከልጇ ከወዳጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ታማልደን ትለምንልን አሜን 🥰*
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@Finoterama
@Finoterama Год назад
@@sarkysarky8388 አሜን ሰርኬ አሜን 🥰🥰🥰ቤተሰብ ይሁኑ ሰርኬ ፕሮፋይሌን በመንካት 🥰🥰
@Finoterama
@Finoterama Год назад
🥰
@asetasfu8620
@asetasfu8620 Год назад
አሜን 🥰
@Finoterama
@Finoterama Год назад
@@fantishgonderew6807 አሜን ፈንትሽ አሜን ጽዮን ማርያም አትለዬን 🥰እስኪ በዛውም ቤተሰብ ሁኑ 🥰
@amieshetie6229
@amieshetie6229 Год назад
እሼ አንተን አለማድነቅ አይቻልም 100% ሀቅ ነው እመቤቴ ትጠብቅህ
@TV-vh2im
@TV-vh2im Год назад
አቤት እሼየይ ዕድመን ጥዕናን ይኃብካ ብአወነት ዋዛ ምስ ቅምነገር😁🥰😥
@tigstaebte4746
@tigstaebte4746 Год назад
እሸዬ የዚማ የሬደ እውንት ነው እባክህ
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
ችግሩ የራሳችን ቸረግር አይታየንም ቴዲ አፍሮን ለምን ጠላችሁት?
@solomonmamo2656
@solomonmamo2656 Год назад
እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር አለ ያገሬ ሰው!! ቀልድ ከቁም ነገር ጋር ሲሆን ምነው ቶሎ ባላለቀ ያስብላል ድንቅ ችሎታ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ::
@user-bt4mi7zs3b
@user-bt4mi7zs3b Год назад
😂😂😂😂😂እሽየ በሳቅ ገደልከኝ ለመላ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይወች እንኩዋ ለፂወኑዋ ማሪያም አደረሳችሁ ሀገራችንን በምልጅዋ ትጠብቅልን
@almaz7677
@almaz7677 Год назад
🌻🌻☘️🌿🌿🍀💯👍
@masratzarga9765
@masratzarga9765 Год назад
Amen amen amen
@masaratfriend6874
@masaratfriend6874 Год назад
Enekuwan abero adersen ❤🥰🕊🕊🕊✝️⛪
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Год назад
የታደለ ሰው ብቻ ነው የምባረከው ያውም እሼ ብቻ ነህ ልደትዬ ትጠብቅህ የልጆቼ የብላቴኖቼ አምላክ ይባርክህ
@tibebealemtsehay5274
@tibebealemtsehay5274 Год назад
በኢትዮጵያ የእስታዳፕ ኮሜዲ ንጉስ እኮ ነህ እሼ ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@askelagabisa400
@askelagabisa400 Год назад
እሼ መሌ እንኳን ለመቤታችን ለጵዮን ማርያም አደረሳችሁ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@samritube645
@samritube645 Год назад
*እሼ እና ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኩዋን አደረሳችሁ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረበአል*
@masaratfriend6874
@masaratfriend6874 Год назад
Egeziyabeher yemesegen enekuwan abero adersen 🥰🕊🕊🕊✝️⛪❤
@solomontadesse2542
@solomontadesse2542 Год назад
@@masaratfriend6874 Amen,Amen......
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t День назад
አሜን ፫እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@huleshbelete5366
@huleshbelete5366 Год назад
እሼ እጅግ በጣም የምትገርም ልጅ ነህ በርታ አምላክ ከነናቱ ዕውቀትህን ያብዛልህ ከጠላት ዲያብሎስ ይሰውርህ ትዳርህን ይባርክልህ የተባረከ ልጅ ይስጥህ
@user-vy8wk8td8f
@user-vy8wk8td8f Год назад
እሹየይ ብምክንያት እየ ዝፈትወካ ኑሱ ካዓ ብቀልዲ ኣምስልካ ቁም ነገር ስለ ትዛረብ ።👈እመብርሃን ሰላም ትልኣከልና ኣህህህህ ናፊቀኺ ኣኽሱመይ ዓደይ❤😔
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 Год назад
ወይኔ እዴት እደጓጓሁ እኔ ነኝ የማዉቀዉ እዉነት ዉድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለህዳር ፂወን አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ይሁንላችሁ አሜን🙏🙏🙏🙏 እሼ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ 💚💚💛💛❤️❤️🙏🙏🙏
@Salam-sh2dv
@Salam-sh2dv Год назад
Amen 🤲🥰🥰🥰😥
@masetewal6914
@masetewal6914 Год назад
አሜን 🥰🥰🥰❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@masetewal6914 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ
@fanatube196
@fanatube196 Год назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ውነት በሳቅ ነው ፈታ ያልሁት ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለማረያም ፅውን አመታዊ አደረሳችሁ እመቤቴ በያልንበት ትጠብቀን ሰላም ፍቅር ለናት ሀገራችን ያድለን 🇪🇹🇪🇹
@hiwoteshetu5071
@hiwoteshetu5071 Год назад
ባጭር ጊዜ አገራችን ያገኘችው ምርጥ ሰው ስራው ኮሜዲ ብቻ ሰይሆን ምርጥ አስተማሪ ነው በተለይ መንግስት የህዝቡን ስሜት ለማወቅ የሱን ፕሮግራም ቢከታተል ጥሩ ይመስለኛል እሄ ሰው ካበረታታነው ለአገር ብዙ ነገር የሚሰራ ይመስለኛል አምላክ እድሜ ይስጠው
@Mariamzemedebrhantube21212
@Mariamzemedebrhantube21212 9 месяцев назад
እሽ በእውነት ገልፀኸዋ ተምታታብን ❤❤❤❤❤😂😂🎉😢😅😊😮😅😊
@LijMati
@LijMati Год назад
እንኳን ለጽዮን ማርያም በሠላም አደረሳችሁ። "ጽዮንን፡ክበቧት፥በዙሪያዋም፡ተመላለሱ፥ግንቦቿንም፡ቍጠሩ" መዝ 47(48)፡12
@gojameabebe2185
@gojameabebe2185 Год назад
ለህዳር ጺዎን ማሪያም እንኳን አድረሳችሁ በሀገር ቤትም በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ኢትዮጵያውያን ሰላም ለሀገራችን ለአመት ሰው ይበለን አሸ መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛልን ምርጡ ሰው
@lamar5988
@lamar5988 Год назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረለን
@lamar5988
@lamar5988 Год назад
😆😆😆😆😆😆😆😆
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Год назад
@@lamar5988( 0)
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@lamar5988 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ጎራ በሉ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@user-cb2tr4cd9m ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ውድ
@Burhan_Tube
@Burhan_Tube Год назад
እሼ አባቴ የህዝብ ድምፅ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ይባርክልን
@dhdgj4648
@dhdgj4648 Год назад
እሼ አታን ምንም አልልም አለህ በዋጠክ በገባሀበት አለህ ከጎንህ ይሁን ያራብ አሚን በሉ እሼን የምትዋድ ለይክ አርጉ
@tube-wn2rx
@tube-wn2rx Год назад
ነገ'ኮ'እመብዙአን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እመብርሃን የልባችሁን መሻት ትፈፅምላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ♥️🥰💚💛❤💐🌺
@hayatbeautiful9969
@hayatbeautiful9969 Год назад
Inkan abiro aderesen ye amet sew beyilny inate mareyam
@eteneshmimi9097
@eteneshmimi9097 Год назад
Amen enkan abro aderesen🙏🙏🙏
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@eteneshmimi9097 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ጎራ በሉ ሁላችሁም
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@eteneshmimi9097 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@seadafkr5141
@seadafkr5141 Год назад
በደንብ ላዳመጠው የሚገርም መልዕክት ነው በርታ ወንድማችን እሼ
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m Год назад
ትክክል በጣም ድንቅ መልዕክት ነው እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅልን::
@diramudub6995
@diramudub6995 Год назад
ልክነህ ችግሩ ግን አብዛኛው አድማጭ ትርጉም በራሴ ነው።🤷‍♀️
@user-kj5jo7ei1s
@user-kj5jo7ei1s Год назад
ዋዛ ምስ ቁምነገር እሼየ ይመችኻ 😥💔🙏
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
ችግሩ የራሳችን ቸረግር አይታየንም ቴዲ አፍሮን ለምን ጠላችሁት?
@user-ol4yw5sx6l
@user-ol4yw5sx6l Год назад
ወንዲሚያ ካእሲርቤት ይጠብቅህ ፈጣሪ እውነት የምናገረ ሰው አይወድቱን ኢትዮጵያውያን
@user-ol4yw5sx6l
@user-ol4yw5sx6l Год назад
@@yaredetu4681 ነወ እንጂ ያሊየ ምክኒያት እሲሪቤት የሉቱስ ኢትዮጵያውያን አዴሉም እንዴ ?
@haymanotarega1105
@haymanotarega1105 Год назад
ይህ ኮሜዲ ልዩ የሚያደርገው ሁላችንም ጋር የሚታይ ችግር ማሳየቱ ነው።ጣት መቀሰር አያዋጣም። በርታ።
@mami5989
@mami5989 Год назад
ትግልህን ሣላደንቅ ማለፍ አልችልም ከባድ ትግል ላይ ነህ 👋👋👋 ዜማዬን ስላነሣህ ደስ ብሎናል ክብረት ይስጥልን 🙏🙏
@tsegikahsay8692
@tsegikahsay8692 Год назад
በጣም ነዉ እማደንቅህ አንተ የዘመናችን ምርጥ ሰው ነህ ። ከ ትግራይ ።
@besty6194
@besty6194 Год назад
እሼ ዘመንህ ይባረክ። እንኳን ቀልደህ እንዲሁም ዘና ታደርገናለህ መልካም ስራዎችህን ሁሉ አከብራለሁ፡ ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይሁንልህ ከዚህም በላይ በተሻለ ቦታ እንጠብቅሃለሁ በርታልን ወንድሜ
@tesfaharadagnew6566
@tesfaharadagnew6566 Год назад
ኣሹ ወንድሜ እግዚኣብሄር ይባርክህ ዉነት ሓላፊነትሂን ተዋጣህ መልእክትክ በሚገባ ኣስፈላጊ ደሞ በጊዘው ስለኣዘጋጀከው ዉነት መልሶ ጥበብህ ይባረክ ዕድሜና ጤና ይጨምርክ።በጣም ኣደምንወድህ ኣዳትረሳ ።❤️❤️❤️❤️❤️👍👍
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Год назад
እሸን መሌ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን ኑርልን
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
እውነትም ተምታታብን 😢ሁሉም ትክክል ነው እሼ 👍👍👍 ዘላቂ ሰላም ለሀገራችን💕🇪🇹🕊🇪🇹
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሼ በእዉነት የስንቱን ወጣቶች ህይወት አዳንክ
@samiragenber9749
@samiragenber9749 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህእሽበእውነትየስንቱንወጣቶችህይወትአዳንክ
@birhandinku3821
@birhandinku3821 Год назад
አንተ እጅግ በጣም ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍኽልን፤ አብዛኙ ግን ሳቅ ስለሚያበዛ ቁም ነገሩ ላይ ትኩረት የሰጠ አይመስልም። የኢትዮጵያውያን ችግር ከቁም ነገሮች ይልቅ የሚያስቁ ነገሮች ላይ ትኩረት መስጠታቸው ይመስለኛል።
@godisgood7456
@godisgood7456 Год назад
Lot of success for you You are humble and great comidan eshtu .but all his say sad truth that is the royality but we are always clapping so that hurting not develop.very enjoyable night Respect for you 🇪🇷
@onelove5731
@onelove5731 Год назад
I hope you like the media freedom we have 🤪
@T-7702
@T-7702 Год назад
@@onelove5731 don't be negergna😜
@getezewde8899
@getezewde8899 Год назад
የማትጠገብ ብዬሃለሁ ቀልድህ ሳቅ ብቻ ሳይሆን በጣም የማስተምር እውነት አለው 😘😘😘እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏 ፍቅር ይስጠን🙏🙏🙏
@alemneshbeyene2316
@alemneshbeyene2316 Год назад
እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልኝ እኛም ያረብ ሀገር ኑሮ ተምታቶብናል እየኖርን ይሁን እያናናርን አልገባንም ተምታቶብናል😀
@temesgenterefe9467
@temesgenterefe9467 11 месяцев назад
እሽዬ በጣም አስተዋይ ነህ እናመሰግናለን 😀😀🤔🤔😘👍👍👍👍thank you eshetu 💗💗💗💗❤️❤️❤️💝💝💝💝
@sewasew
@sewasew Год назад
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@user-rm8sc5zf7w
@user-rm8sc5zf7w Год назад
እያዝናናክ ድብርትን እያስወገድን ግን በጣም ከምገልጸው በላይ ሁሉንም ያካተተ በጣም ትልቅ መልእክት ነውና ልብ ያለው ልብ ይበል እላለሁ እናመሰግናለን ወድማቹን 😘😘😘😘😘😘😘
@temesgentareke3613
@temesgentareke3613 Год назад
እያስተማርሽ የምታስቂው ነገርስ ይመችህ የኢትዮጵያ አበባ🇪🇹❤☝
@user-yc8cp1jz9i
@user-yc8cp1jz9i Год назад
እሼ አንተን አለማደንቀ የምያሰጠይቅ ነው እና እመቤቴ ትጠበቅ እወነት የኢ/ያ ዝነኛ እደሜ😥 አይጠገበም ያንተግን ለኛ ሲለ ፈጣሪ ሐኑረህ😘
@tigabutadessefentaw9788
@tigabutadessefentaw9788 Год назад
እሸትየ አንተን ማመስገኛ እና ማድነቂ ቃላት ፈልጌ ማገኘት አልቻልኩም ብቻ ግን የድንግል ማሪያም ልጅ አምላካችን መድሐኒዓለም እየሱስ ክርስቶስ እድሜህን እና ሰላምህን ያብዛልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yotor6385
@yotor6385 Год назад
እሸ መልካም ጀግና ሰው ከፍ በልልን ወንድማለም!!! እንኳን አደረሳቹህ ኢትዮጵያውያን!!!
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ወይ እሼ በሳቅ ፍርስ አደረከኝ በትክክል ገልፀከዋል አገራችን ያለችበትን ሁኔታ እግዚአብሔር መፍተሄውን እና ምሕረቱን ይዞ ይምጣልን እንጂ
@ephremhailu1698
@ephremhailu1698 Год назад
እህቴ ጠላትሽ ይፍረስ። በመኖር እሸቱ ያለው አረጋግጪ
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 Год назад
ባለ ብዙ ሥራ የኒጀግና እግዚአብሂር ጥበቡን ያብዛልህ እመብርሃን ትጠብቅልን ጀግናየጥበበኛ
@zufannigtue7124
@zufannigtue7124 Год назад
ይችን ኮሜት የምታነቡ ካልታሰበ አደጋ ይጠብቃችሁ
@firehiwotberihun1834
@firehiwotberihun1834 Год назад
አሜን
@alemsehay9584
@alemsehay9584 Год назад
Amen amen Amen 🙏
@bashadduwaktola8513
@bashadduwaktola8513 Год назад
Ameen Ameen Ameen
@tsedeykassa8624
@tsedeykassa8624 Год назад
Amen amen
@peacelove4778
@peacelove4778 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@bajigoofficialtube6274
@bajigoofficialtube6274 Год назад
በኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ የለው እንቁ ልጆች ስለሉዋት ልትኮራ ይገበተል እሼ ጀግና ነህ ሰለደንቅህ አላልፍም
@jonathanmaurer9629
@jonathanmaurer9629 Год назад
እሹ. ወንድማችን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በሳቅ ነው የገደልከን። የተዋጣለት ኮሜድያን ነህ። ፈጣሪ ይጠብቅህ
@sntayehumoges
@sntayehumoges Год назад
ሠላም ላንተ ይሁን እሸቱ አንተ ትለያለህ ሁሌም እከታተልሃለሁ ዛሬ ግን አንድ ነገር ላስቼግርህ ፈለኩ እንደማታሳፍረኝ አምናለሁ አንድ ጀማሪ ድምፃዊ ባጋጣሚ አገኘኋት ሂወቷ ወጣም ውጣ ውረድ የተሞላች ናት አግኝተህ ብታግዛት ደስ ይለኛል
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Год назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለመብታችን ቅድስት አክሱም ፅዮን ማርያም አደረሳችሁ እናትነትዋ ምልጃዋ ጥበቃዋ አይለየን አሜን እሼኮ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የዘመናችን ጀግና❤️❤️❤️❤️
@yuotub1624
@yuotub1624 Год назад
እሼ ምርጥ ሰዉ ወላሂ እያዝናና ቁም ነገር በርታልን የምር የሀገራችን ምርጥ ወጣት
@hiwotfenta9989
@hiwotfenta9989 Год назад
ውይ እሸ በሳቅ ገደልከኝ እኮ ሽ አመት ኑርልን ይችን ጊዜ ካልሳቅን መጨለላችን ነዉ
@birtukantenaw9978
@birtukantenaw9978 Год назад
እኮ
@chilaasayime
@chilaasayime Год назад
የሚገርም ትምህርት ነው እየሰጠ ያለው አንጭብጫቢዎች ለመሳቅ ብቻ ሳይሆን ተጠቀሙበት።
@shegerbinda8869
@shegerbinda8869 Год назад
እሼ በእውነት ምርጥ ኢትዮጲያዊ ታዝናናለህ ታስተምራለህ ፈገግ ካልኩኝ ቆኝቼ ነበር ተባረክ ወንድሜ።
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Год назад
ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ፂዮን ማርያም በረከትና ረድኤት ፍቅሯ ይደርብን አሼ❤ መልካም ሰው እመብርሃን ስራህን ትባርክ❤
@yteagmariam2623
@yteagmariam2623 Год назад
He is not just making jokes, he's spitting facts.
@bana470
@bana470 Год назад
Yess 👊🏾
@eirsuyredagnal8846
@eirsuyredagnal8846 Год назад
ቤት የግዛብሄር ኮዶምኔም ወ/ግዛብሄ ቤተ ቦሳ ወደ ቶለሳ አላለም😅😅😅😅አይ እሸ ማር እኮ ነህ;
@surafelmenberu892
@surafelmenberu892 Год назад
እያዝናና የሚያስተምር ..ምርጥ ሥራ እሼ እናመሰግናለን ..🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@genetzuzu7477
@genetzuzu7477 Год назад
ወይኔ በጣም ወቅቱን የጠበቀ የሚገርም ነው እውነትም ተምታቶብናል እሼ እግዚአብሔር ሞገስ ይስጥህ
@galmdreyoutube2584
@galmdreyoutube2584 Год назад
ደሞ እኮ ይንጨበጭባሉ ቅኔው ግን ተመችቶኛል እና ሰሚ ካገኘህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Год назад
አይ ወንድሜ ትለያለህ ነጭ ነጯን እኮ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ.
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz Год назад
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረበዓል 💒💞🙏💕😍😍😍 በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ፕሮግራም እንኳን ሰላም መጣችሁ እሽዬ የኛ መልካም😍😍😍
@abt1292
@abt1292 Год назад
እሸ መሌ እንወድሃለን ማርያምን❤❤❤ nice performance 😅😅
@emufaisal796
@emufaisal796 Год назад
ደምሪን
@zebideryemariyamlej
@zebideryemariyamlej Год назад
አሼ የምወድህ በምክንያት ነው ፡፡ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ፡፡ እናቴ ማርያም ከለላ ጠበቃ ትሁንህ ፡፡
@emuzakiremuzakir5306
@emuzakiremuzakir5306 Год назад
እሼ ጀግና እኮ ነህ ሀገራችን ያለው ቁልጭ ነው ያደረከው አይ ባለስልጣን ለምድር ኑሮ ብሎ እራስወዳድ መሆን
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e Год назад
እሼ አንደኛ ነኝ በጉጉት እንደኔ የጠበቀ 👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍
@Helenemf3dx3in8g
@Helenemf3dx3in8g Год назад
የመዳምቅአላህየማያልቅ ደስታይወፍቃችሁ በሀገራችን ላይ ገብተን የምንደሰትበትን ግዜአላህ ቅርብ ያርግልንአላህከጨረቃውልቅእፎቁጥልቅየሚያረገውንየተባረከውንባልአላህ ይወፍቃችሁ💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎የመዳም ኦክሲጅኖች
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 16 дней назад
እሼ እግዚአብሐር ይባርክህ
@DailyHabits001
@DailyHabits001 Год назад
I am Ethio-American and too much Love to Comedian Eshetu.
@user-pq9pf8wd2s
@user-pq9pf8wd2s Год назад
ቁምነገር አዘል ቀልድ ለገባው ትልቅ ትምርት ነው አላህ ይጠብቅህ እሼ
@user-bd7yp4xx2j
@user-bd7yp4xx2j Год назад
አሼ ምርጥ ወንድማችን ሁሌም ሳቅልን ዉድ የ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለ ህዳር ፅዮን ማርያም አመታዊ ክብር በዓል በስላም አደረሳችሁ ✝️🙏እመብርሀን ሀገራችን ሰላም ታደርግልን በስደት ዓለም የምትገኙ ወገኖቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይሰዉረን 😥🙏
@kalkidanzerihun7655
@kalkidanzerihun7655 Год назад
እውነት እዉነት እሼ አስተማሪም አዝናኝም ቪድዮ ነው፡፡ ፈጣሪ የእድሜ ዘመንህን ይባርከው
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Год назад
እውነት ትልቅመልእክት እሽ እግዚአብሔር አምላክ እረጅምእድሜን ከሙሉጤናጋርይስጥልን
@selamasefa6049
@selamasefa6049 Год назад
በፈጣሪ እንደኔ የሳቀ አለ አይ እሼ ፈታ አደረከኝ ❤❤❤
@user-cy1eo9jh3v
@user-cy1eo9jh3v Год назад
ቁም ነገር የማያልቅብህ “ድንቅ ልጅ” !! 💖
@aragawgenetu2561
@aragawgenetu2561 Год назад
ይህን ድንቅ ቁምነገር አይቶ አለማድነቅ ሆዳምነት ነው እናም መድኃኔ ዓለም ይጠብቅህ!!ሪስክ ወስጄ ነው ምቀልደው ያልሃት ነገር የመጬ ተመችታኛለች!!
@andulemgubena609
@andulemgubena609 Месяц назад
"Standap commedy" በረጅም ጊዜ ስለመጣህ ደስ ብሎናል ነገር ግን በየሳምንቱ የምታቀርበውን "ድንቅ ልጆች" በመቅረቱ በጣም ደብሮኛል እኔ ብቻ አይደለሁም ብዙ ሰው የኔን ስሜት ይጋራል! የዕፁብ ድንቅ ልጆችን ዝግጅት በወር/በሁለት ወር/በሶስት ወር ማቅረብ ትችላለህ ኢትዮጲያ እኮ በቀን ከ11ሺ-12ሺ ህፃናት የሚወለዱባት ሀገር ናት(2023 ሪፖርት)
@belayneshmollabelayneshmol2799
ተምታታብን ድቅ ስራ ነው ድንግል ማርያም ዘመንህን ትባርከው እሸየ
@abukaabule5581
@abukaabule5581 Год назад
እሼ በጣም በጣም ከማንም በላይ አድናቂህ ነኝከምነግርህ በላይ በጣም ገጠራማ ቦታ ነው ምኖረው ቀን ኮኔክሽን አይታሰብም ሌሊት ተነስቼ ነው የዶንኪ ቲዩብ ፕሮግራሞችን የምከታተለው ህልሜ ኮሜዲያን መሆን ነው ለዛም እጥራለሁ መጣር ብቻ ሳይሆ ያለኝን አቅም በሙሉ አሟጥጬ እጠቀማለሁ በቅርቡ እቀላቀላለሁ ወደ ኮሜዲው የራስህን ድንቅ ልጅ ለማሣየት ያብቃህ አሁን ወጣ ብዬ ዋይፋ ያለበት ሳገኝ እድሉን ልጠቀም ብዬ ነው ብዙጊዜ አድናቆቴን ለመግለጽ ፈልጌ እድሉን አላገኘሁም ነበር ፈጣሪ በሰላም በጤና ይጠብቅህ አንድቀን ፈጣሪ ካለ እንገናኛለን እስከዛው ክፉ አይንካህ
@mershakebede1258
@mershakebede1258 Год назад
የምትገርም ኮሜድያን ፈጣሪ ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ
@seble106
@seble106 Год назад
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ ባአል በሰላም አደረሳችሁ በስመአብ የእውነት ጥርሴን ክድን ሳላደርግ ጨረስሁት ትንሽ ስለእምነት ያነሳህው ነገር ቅር ቢያሰኛኝም አዝናናቶኛል የተናገርከው የሀይማኖቱ አካል አንዱ አንተ ስለሆንህ ነው እንጂ እውነት ለመናገር ትንሽ የሚደብር ነገር ያለው ይመስለኛል በፀበል ባይ ቀልድ መልካም ነው ከተሳሳትሁ ይቅርታ🙏እሸ እንወድሀለን
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v Год назад
እሼ ምርጥ 🇪🇹ልጅ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በመገድህ ይቅደምልህ እሼ መሌ🇪🇹🥰🥰🥰
@godisgreat3507
@godisgreat3507 Год назад
እሼ እንደው ተባረክልን የማህበረሰብን ህፀፅ እንዲህ ነቅሰህ እያወጣህ በቀልድና በሳቅ ቁምነገርን ስለምታስተላልፍልን፡፡ አባቴ ዘርህ ብዙ ይሁን እንደአንተ አይነት ልጆች ለኢትዮጵያ ብዙ ያስፈልጓታልና፡፡
@user-su7xo1rv1z
@user-su7xo1rv1z Год назад
እሽየ ኑርልን የኢትዮጵያ እንቁ ነህ ይሄ ቁም ነገር ነዉ አዱም ቀልድ አይደለም
@helenguta5395
@helenguta5395 Год назад
🤣🤣🤣🤣እኔ ራሱ ሪስክ ወስጄ ነው የሳኩት 😉 አይ እሼ በርታልን አቦ
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 Год назад
😂😂😂😂
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Год назад
እሽዬ አንተ ትለያለህ ማታ አሞኝ ሳላይ አድሬ አሁን በጠዋት እየኮሞኮምኩ ነው💜
@selamselam6085
@selamselam6085 Год назад
የእኔ ብጤ ነሽ አንችም ክክኵክክክ
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
በዚሕ አጋጣሚ እሼ መሌ ራዕይ ማርያምን ላይ ያለው ነው ያውራሀው ቃለ ህይውትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሕ nice🌿🌹
@sejtvistw2jti263
@sejtvistw2jti263 Год назад
በምክንያት ነዉ እምወድህ ከትግራይ ነኝ😍
Далее
Sprinting with More and More Money
00:29
Просмотров 34 млн
Разница подходов
00:59
Просмотров 92 тыс.
17 May 2024
6:09
Просмотров 37 тыс.
МИХАИЛ ЗАДОРНОВ О ГРОЗНОМ.
0:47