Тёмный

"የተባረከ አዕምሮ" በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ kes tigistu mogess @ sbc 

ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Просмотров 28 тыс.
50% 1

የቤተ-ክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
• ዘወትር እሁድ ከ03:30 - 06:00 ድረስ የአምልኮ እና የአንድነት ጊዜ
• ዘወትር ማክሰኞ ከ10:30 - 02:30 ድረስ የትምህርት እና የሀይል ጊዜ
• ዘወትር እሁድ ከ10:30 - 01:30 ድረስ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና የፀሎት ጊዜ
• ዘወትር አርብ ከ03:30 - 07:30 ድረስ የፀሎት እና የፈውስ ጊዜ
• የወሩ መጨረሻ እሁድ የጌታ ራት
• የወሩ መጨረሻ ሳምንት የፆምና የፀሎት ሣምንት
• ዘወትር ማለዳ ከ12:00 ጀምሮ የማለዳ ፀሎት
በእነዚህ ፕሮግራሞች ላይ በመገኘት ፀጋን እንዲካፈሉ በጌታ ፍቅር እንጋብዞታለን::
ባሉበት ቦታ ሆነው የፀሎት አገልግሎት ለማግኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መጠቀም የምትችሉ መሆኑንን እንገልፃለን::
+251921295181
+251900623469
አስተያየት ወይንም ሀሳብ ካሎት በሚከተሉት የስልክ ቁጥሮች ሊያደርሱን ይችላሉ
+251-114432284
ስለ ቤተ-ክርስቲያኒቱ
የኢትዮጵያ ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ የሣሪስ አጥቢያ ጎፋ ከነበረችው ከመጀመሪያ አጥቢያ ለአባላቱ በቦታ ርቀት እና ህብረትን ከማጠናከር አንፃር እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ሰኔ 21 1984ዓ.ም ፍቃድን በማግኘት በሣሪስ ተመሠረተች፡፡ በዚህ መሠረት ሐምሌ 1 1984 ዓ.ም የማምለኪያ ቦታን በመከራየት 30 የሚሆኑ አባላትን በመያዝ የመጀመሪያውን የአምልኮ ፕሮግራም እሁድ ሐምሌ 5 1984 ዓ.ም ተካሄደ፡፡ በነበረውም የአምልኮ ጊዜ በወንድም ላቀው ተሰማ የእግዚአብሔር ቃል የተሠበከ ሲሆን በተጨማሪም የሽማግሌዎች ቦርድን በመወከል ወንድም በዛብህ በልሁ የሳሪስ አጥቢያ ተብላ እንድትጠራ እንደተወሰነ ገልፀው ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
በመቀጠልም እግዚአብሔር በሰጠው ራዕይ መሠረት አገልግሎቱ እየቀጠለ እና የአባላቱም ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ የቦታ ለውጥ ለመደረግ ተወሰነ፡፡ በዚህ መሠረት በቁጥር መቶ(100) የሚሆኑ አባላትን በመያዝ በ1990 ዓ.ም የራሱዋን ቦታ በማግኘት አዲስ የማምለኪያ ቦታ ልትሰራ ችላለች፡፡ አሁንም በእግዚአብሔር ፍቃድና ቤተ-ክርስቲያን በተሰጣት ፀጋ መሠረት በዚሁ 480 ካ.ሜ በሚያህል በራሱዋ ቦታ ላይ አምስት መቶ ስልሣ(560) የሚያህሉ አባላትን በመያዝ ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሠጣትን ሀላፊነት እየተወጣችና እየፈፀመች ትገኛለች፡፡
የጠቅላላ አባላት ቁጥር 540 ወንድ፡-175 ሴት፡-365
The Present Saris Branch of ECBC had been found in Gofa area until sene 21-1989 E.c. Due to some factors such like un suitableness of the area and so as to consolidate unity, The change in location become crucial hence, the current branch found around saris was established hamlea 5 1984 e.c hence the current branch found around saris was planted following successful travel to attain the required license in the same year.
If the end of course of diligence to solve those factors, It was possible to launch the 1st day the Sunday weekly program in 5 hamlea 1984. On the starting day , the word of God was preached by M.r Lakew Tessema. And M.r Bezabeh belihu Who was from ECBC Board, the verification of the name of the church to be “Saris Branch” and some other derails of ECBC.
Following that based on the vision, which have been Sourced from God the service continued and was why change in location was essence. Thanks to lord; since the church, with 100 members was able to attain a new 480m2 place, with no rent, load to construct its own shelter. Laying on the will and Grace of God the church is still found, with 540 members performing its responsibility given from God.

Видеоклипы

Опубликовано:

 

14 май 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@gughg
@gughg 9 месяцев назад
አዕምሮዬን ባርክልኝ ጌታዬ ሆይ❤❤😢 ፀጋ ይብዛልህ ጋሼ ትዕግስቱ
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 3 года назад
sagallee waqayoo dinqii...ebifamii!!!!
@getachewkassa4091
@getachewkassa4091 2 года назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ በመልካም ቀን በጠዋት ተነስቼ ዩ ቱዩብ ስጎረጉር ትምህርትህን ሰማሁ ወደደኩት ደግመህ ተባረክ ።
@thatpersonsays
@thatpersonsays 2 года назад
omg! God bless you
@chalagelabi3584
@chalagelabi3584 2 года назад
በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ስብከት መስማት መባረክ ነው። ቃሉን የሚስብኩትን ያብዛልን። በግሌ ብዙ ተምሪያለው።
@naold8002
@naold8002 Год назад
Wow በጣም ጣፋጭ ቃል ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ያብዛልዎት።
@mayasolomon9445
@mayasolomon9445 Год назад
አንደበተ ርቱዕ ትሁት አገልጋይ ፀጋ የበዛላቸው አገልጋይ ቄስ ትዕግስቱ ዘመናቸው ይባረክ
@user-ok8nb2jh2e
@user-ok8nb2jh2e 3 года назад
በቄስ ትግስቱ ትምህርቶች እግዛብሔር ብዙ ነው ያስተማርኝ ፡
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 2 года назад
ሰምቼ ሰምቼ ኣልረካም ነፍሴ ሆይ እግዚአብሔር ባርኪ
@LemlemLemlem-dp9xx
@LemlemLemlem-dp9xx 4 месяца назад
amen amen amen amen
@SabaSiferaw-ld1ip
@SabaSiferaw-ld1ip 11 месяцев назад
God bless you and your family.
@tizitalameso35
@tizitalameso35 3 года назад
Amen amen haleluja
@rebeccaglenn9919
@rebeccaglenn9919 11 месяцев назад
God bless you!
@meronethiopa6769
@meronethiopa6769 2 года назад
ዋው ተባረክ ቄስ
@messelewoldemariam9308
@messelewoldemariam9308 3 года назад
ትጌ እግዚአብሔር ይባርክህ በመልእክቱ ነብሥ አልቀረልኝም ሥለ ብሩክ አእምሮ ገራሚ ትም/ት አግኝቻለሁ። በህይወቴ እንድተገብረው ጌታ ይርዳኝ።
@woinishetbizuneh6705
@woinishetbizuneh6705 3 года назад
What an amazing teaching God bless you and your family
@TheMickyas
@TheMickyas 4 года назад
ቄስ ትግስቱ ሞገስ ይባላል፡፡ በአሁን ዘመን እንደሱ በቃል አውቀት የተገለጡ ልሂቅ አገልጋዮችን ማግኘት አጅግ ያስቸግራል፡፡ ቃሉን ይዘራል፤ አሜን በሉ ሳይል አሜን ያስብላል፡፡ ቃሉን ይዘራል፤ አጨብጭቡ ሳይል አዳራሹ ለጌታ ክብር በጭብጨባ ያደምቃል፡፡ ቃሉ ይዘራ፤ የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤ (ወደ ዕብራውያን 4፥12)
@tedproperty2091
@tedproperty2091 4 года назад
Love you woooow geta ybarki Gbu
@tedproperty2091
@tedproperty2091 4 года назад
ትልቅ አስተማሬ ጌታ ይባርክ
@gachacottoncandy7614
@gachacottoncandy7614 3 года назад
Amen Amen Amen
@leloendeshew4872
@leloendeshew4872 3 года назад
Ameeeeeeeennnnn🙏🙏🙏haleluya geta yebark 🙌🙌🙌🙌
@liyagashaw549
@liyagashaw549 2 месяца назад
Amen
@yordilove2578
@yordilove2578 3 года назад
Amen tebark
@manaqulqullummaa9823
@manaqulqullummaa9823 2 года назад
God bless you
@senaitabraha4664
@senaitabraha4664 3 года назад
Geta yesus abzto yebarekh wendme betam des yemil eunet xehone sebket neu.😃
@frehiwotyeshitila6358
@frehiwotyeshitila6358 4 года назад
ቆንጆ ስብከት ተባረክ
@bethelihemtakele403
@bethelihemtakele403 3 года назад
God bless you ❤
@haddsajfuggyyy3425
@haddsajfuggyyy3425 3 года назад
Amennnnnn
@elizabethgmedhin5378
@elizabethgmedhin5378 3 года назад
May god bless you.
@zozotadesse7230
@zozotadesse7230 3 года назад
God speaks to me with this teaching. Jesus help me out to live humble life
@elsa0002
@elsa0002 4 года назад
Wow great teaching! God bless you!
@tigisttadele4517
@tigisttadele4517 4 года назад
Thank you God bless you
@zionyonasweracho1449
@zionyonasweracho1449 4 года назад
your pray is my pray...
@sebleassefa8375
@sebleassefa8375 4 года назад
Amen, God bless you Brother.🙏
@tadelechworky1587
@tadelechworky1587 5 лет назад
I am so happy about thos strong prichers,kes tegstu is one of thos .Thanks God ,brother God bless you !!!!
@hiwotb761
@hiwotb761 5 лет назад
Amen.
@seyoumgebraselase2703
@seyoumgebraselase2703 4 года назад
God bless you! Brother 🙏🙏🙏
@MrETHIOISRAEL
@MrETHIOISRAEL 4 года назад
በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ስብከት መስማት መባረክ ነው። ቃሉን የሚስብኩትን ያብዛልን። በግሌ ብዙ ተምሪያለው።
Далее
СПРАВКА ДЛЯ УНИВЕРА
00:44
Просмотров 161 тыс.
GODZILLA
2:09
Просмотров 271 тыс.
BLIZKEY - Горы REMIX (Official Video)
2:23
Просмотров 275 тыс.