Тёмный
No video :(

የተዋሕዶ ልጆችን ፍለጋ ክፍል- አራት 

ዘ - ኢ ትዮጵያ ፩
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

የተዋሕዶ ልጆችን ፍለጋ
ክፍል - አራት
“አምላከ ሰማይ ያስተሰናውለነ ወንህነ አግብርቲሁ ተንስኢነ ንገብር፤ "
“የሰማይ አማላክ ያከናውናልንልናል፤ እኛም ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን ፤ "
ነህ. ፪፥፳
የመድኃኔዓለም እና የቅድስት ድንግል ማርያም ማኅበር ዘ - ኢ ትዮጵያ

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 360   
@user-ur6yc1xg8v
@user-ur6yc1xg8v 4 года назад
እግዚአብሄር ይመሥገን የድግል ማርያም ልጆች በርቱ የሚገርም የበረከት ሥራ እጹብ ድቅነው መታደል ነው ለዚህ ሥራ መመረጥ ነው
@tibelchnigussie2449
@tibelchnigussie2449 4 года назад
እህተ ማርያም እመብርሃን ትርዳሽ በእውነት አንድ የአዘነ ሰው ፊት ማየት ምን ያህል እንደሚያስጨንቅ ፅናቱን ይስጥሽ
@ASENEKAMOLA
@ASENEKAMOLA 4 года назад
ንግስተ ንግስት እህተ ማርያም ዘ እትዮጵያ እድሜሽን የማቱ ሳላን እድሜ ያድልልን። እግዚአብሔር ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ።
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 года назад
ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ወላዲተ አምላክ ትቁምልሽ .... አቤት አቤት ስንቱን ችግረኛ አየን ....አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ ማመስገን ብቻ ሲኖርብኝ የጎደለኝን ጥቂት ነገር እያሰብኩኝ ዘመኔን በማማረር በከንቱ ያጠፋሁትን ከንቱ የከንቱ ከንቱዋን ልጅህን ማረኝ አቤቱ ...አቤቱ ማረኝ
@senaittekle5076
@senaittekle5076 4 года назад
እህተ ማርያም ንግስተ ነገስት ዘ ኢትዮጵያ ድንግል ወላዲተ አምላክ ጸጋዋ አብዝታ ትስጥሽ አንቺ ልዩ ነሽ ንዐይ መምህር ዕድመን ጥዕናን ይኹን ንዐኪ አብ ጾሎትኪ ዘክርኒ
@user-ze9yc5ix6c
@user-ze9yc5ix6c 4 года назад
አቤቱ ጌታሆይ ይህን ድንቅ ስራ በማየቴ ለዘላለሙ ስምህ ይስገን .በውነቱ በዚህ ማህበር ያላችሁ በሙሉ ያብርሐም አምላክ ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ አሜን
@user-dm8hq2jv5t
@user-dm8hq2jv5t 4 года назад
ይህን ያረገልን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ተመስገን አምላኬ እምዬ የአምላክ እናት ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁንልን እመቤቴ ወላዲተ አምላክ እናቴ ማርያም ክብር ላንቺ ይሁን
@selamjenberu6578
@selamjenberu6578 4 года назад
የአብርሃም አምላክ መአድሽን ያትረፍርፈው በፀጋ በሞገስ የድንግል ማሪያም ልጅ ያቁምሽ ንግስታችን
@adanechyemaryamlij7261
@adanechyemaryamlij7261 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@adanechyemaryamlij7261
@adanechyemaryamlij7261 4 года назад
@@DeaconYeabkal አሜን እግዚአብሔር ለሁላችንም ይቅር የበለን ግን ምን ማለት ነው አልገባኝም ኮመንቱ ስለተመቸኝ ላይክ አርጌያለሁ አሜን ንግስተ ነገስት እህተ ማርም ዘ አትዮጵያ አሁንም የአብርሃም አምላክ ማእዷን ያስፋላት !!!!!!!
@user-ce5cb5gi8l
@user-ce5cb5gi8l 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hanatanaw1466
@hanatanaw1466 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-bp1yz5tq5r
@user-bp1yz5tq5r 4 года назад
ወይዘሮ ስንዱ የእርዳታ ድርጅት መስርች ጥሩ ነው።በኦርቶዶክስ ውስጥ ገብተሽ ግን እባክሽ አትበጥብጭ። መልካም መስራትሽ ጥሩነው ግን ደባሽን አቁሚ። ስርኣት እያፈረስሽ ስርአት አስጠባቂ ነኝ አትበይ።
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 4 года назад
የአብርሀሙ ስላሴዎች አሁንም በበረከት ያትረፍርፉሽ በዚህ ክፉ ዘመን የማይታመን በዘር በሀይማኖት ሳትመርጪ ሁሉንም በአንድ አይን አይተሽ እንዳስተናገድሽ እመብርሀን ዘርማንዘርሽን ትባርክልሽ የመሀበሩ አባላትንም ትባርክልን ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ይሄ እራሡ የትንሳዬው ምዕራፍ ነው እያየን ያለነው
@bouzaphonetastic694
@bouzaphonetastic694 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@leyounesheenata320
@leyounesheenata320 4 года назад
እመቤቴ አብዝታ አብዝታ ትስጥሽ እድሜውን ታድልሽ እህታችን አሁንም የምታገለግይበትን ዘመን ይባርክልሽ
@crestinkabalan8649
@crestinkabalan8649 4 года назад
የማቶሳላ እድሜ ይስጥሽ 🤲🤲🤲🤲🤲
@user-bq2np6bn1c
@user-bq2np6bn1c 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ታላቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምነኝ መታደል ነው እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምራላችሁ
@user-lw2uk7wc5z
@user-lw2uk7wc5z 4 года назад
እህተ ማርያም ወላዲተ አምላክ አሁንም አስፍታ አስፍታ ትስጥሽ ስንት ሆዳም ገብጋባ ሀብታም ባለበት ሀገር መንግስ ሊያደርገው የማይችለውን ምስኪኖችን ድጋፍ ሆናለች መድሀኒአለም ይርዳሽ እህተ ማርያም
@ramycell4429
@ramycell4429 4 года назад
የአብርሃም የይስሃቅ አምላክ በረከቱን ያትረፍርፍልሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ማህበሩንም ታብዛው ትባርከው ንግስታችን ሺ አመት ንገሽ
@user-ce5cb5gi8l
@user-ce5cb5gi8l 4 года назад
የአብርሃም የያቆብ የይስሐቅ የቅዱሳን አባታ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ሁሌም የእራሱ የሆኑ ሰዎችን ያስነሳል አሁንም ሺህ አመት ንገሽ ፀጋውን ያብዛልሽህ።
@meazatesfaye6636
@meazatesfaye6636 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ስራ እውነትም አባታችን አብርሃም በአካል እያየነው ነው ለእናታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ክብር ለእናታችን ለቤዛዊት አለም ይሁይ
@user-vf1db8gl2z
@user-vf1db8gl2z 4 года назад
እህታችን እህተ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ ስራሽ በእግዚአብሔር ፊት ምስክር ነው☝☝☝
@abayaea2201
@abayaea2201 4 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ቃላት የለኝም የምገልፅበት
@tarekaadel5804
@tarekaadel5804 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍ ምን ልበል በጣም ልዩና እንቁአችን ነሽ የድንግል ስጦታችን ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ -ኢትዮጵያ እድሜሽን እርዝምምምምምም ያድርግልን በጣም ነው የምንወድሽሽሽሽሽሽሽ
@user-sn8cr3gq2j
@user-sn8cr3gq2j 4 года назад
እውነትም ቤተ- አብርሃም ወሣራ እግዚአብሔር አሁንም መላ መሃበሩን ብርታቱን ይስጣቹ እመቤታችን አትለያቹሁ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 4 года назад
ንግስትዬ የኔ ቆንጆ እንኳን መጣሽ ኑሪልን የድሆች እናት እግዚአብሔር ይጠብቀሽ ከነ ማህበሩ
@user-xl6mx9bp4r
@user-xl6mx9bp4r 4 года назад
በእዉነት ክብር እናምስጋና ለቅዱስት ለእመቤታችን ለእናታችን ለማርያም ለልጇ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@user-rr3nb8nl4n
@user-rr3nb8nl4n 4 года назад
ለቅዱስ፡እግዚሀብሔር፡ክብር፡ምስጋና፡ይሁን።ለወላዲት፡አምላክ፡ክብር፡ምስጋና፡ይሁን።
@m.fekpetpfekpetp4475
@m.fekpetpfekpetp4475 4 года назад
እናት.ንግስተ,ነገስት,እህተ,ማርያም,ዘ,ኢትዮጵያ,እግዛብሄር,አምላክ,ሀይምሮና,ልቦና,ይስጥልሽ,እድምና,ገና,ጨምሮ,ጨማምሮ,ይስጥልን,አሜን
@user-uw9jr8rn8i
@user-uw9jr8rn8i 4 года назад
ንግስት ነገስገስት እህተ ማረያም ዘ ኢትዮጵያ የኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነት በመልካ አገልግሎት ያላችሁ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይረዳናል !!!
@tezitabedane9564
@tezitabedane9564 4 года назад
እህተ ማርያም እውነትም እህተ ማርያም ❤️❤️❤️ የአብረሀም አምላክ የጎደለውን ሁሉሉሉሉሉሉ ይሙላልሽ ሌላ ምን እላለው😂 የወደቀን የተረሳን ማንሳት, ማንም የሌለውን አለሁ ማለት 😭 እንዴት መታደል ነው😭😭 አሁንም የማያልቀውን ፀጋ ረጅም እድሜ እና ጤናን ያድልልን💐🌹💐🌹💐🌹
@emnet1125
@emnet1125 4 года назад
እህተ ማርያም እግዚአብሔር ይርዳሽ እናንተም ጎብዙ ጠንክሩ
@user-vf5xr3uz4f
@user-vf5xr3uz4f 4 года назад
እህታችን ሰላም የሁን የአገልግሉት ዘመንሽን ይባርክ እመቤታችን ትጠብቅሽ ምንገድሽን የእውነት ያድርግልሽ እድሜ ጤና ይሽጥሽ
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 4 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ መፅናኛዬ እግዛቢሄር ይጠብቅሽ አናቴ የድሆች እናት ወላዲት አምላክ ከፈቀደች ለደጅሽ ታብቃኝ
@user-ck9se7vv2f
@user-ck9se7vv2f 4 года назад
😍😍😍 ቃላት አጠረኝ ስባል እሰማ ነበረ ዛሬ ለኔ ቃላት አጠረኝ በቃ ምን ልበል እግዚአብሔር ይመስገን!!" በደስታ አለቀስኩ😢😢
@user-vr3gv8km5w
@user-vr3gv8km5w 4 года назад
በእውነት ቤተ-ኣብርሃም ወሳራ ርትዕት ተዋህዶ። የተዋህዶ ልጆች፡ ይሄው ድጋፍ የሚፈልግ፡ ኣባቶችና እናቶች ወጣትና ህጻናት፡ እኔና እናንተ ነን። ስለ ሆነ ኣይናችን እንግለጥ፡ በዚያው በቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ በተቃቆመ ማህበር በጎን በመሰለፍ ነብሳችን እንርዳእ እላለሁ። በእግዚኣብሔር ሃይልና በረከት ወቸርነት እኛ በእኛ ልንደጋገፍ ይገባናል።
@hanamariyammariyam6074
@hanamariyammariyam6074 4 года назад
እእልልልልልልልልልልልልልልል ልልልል እግዚአብሄረ ይመስገን ምን ይሳነዋን የድንግል ልጂ አችን የሰጠን አምላክ የተዋህዶ ብረሃን የድንግል ማሪያም ባሪያ እድሜ ማቱ ሳላ ያድልልን
@zedteketel1566
@zedteketel1566 4 года назад
በመጀመሪያ ፈጣሪ ሰለተመለከተን ከብር ምሰጋና ይገባዋል ወንድም እና እህቶቻችንን ሰለሰበሰበልን
@martagebre8318
@martagebre8318 4 года назад
እተማርያም እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥሽ እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ👏👏👏👏👏
@cellphone5055
@cellphone5055 4 года назад
እግዚያብሄር ይመስገን እናቴ የኔ እናት ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም እኳን በሰላም መጣሽልን እውነት ከአይምሮ በላይ ነው የምትሰሪው ስራ መታደል ነው
@meazahabiib3413
@meazahabiib3413 4 года назад
ንግስተ ነገስት ዘ -ኢትዮጵያ እህተ ማርያም ስትመጪ ልቤ በደስታ ይሞላል ወላዲተ አምላክ በአንቺላይ አድራ የምታደርገሁ ድንቅ ስራ ሳይ ልቤ በአሴት ሞልተ በደስታ ታለቅሳለች ወላዲተ አምላክ ፍጻሜሽን ሁሉ ታሳምርልሽ የተግባር ሰው የእምነት አርበኛ
@woinshettessema7650
@woinshettessema7650 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜሽን ያርዝመው ልጆችሽን ያሳድግልሽ ስለእውነት ማህበሩንም እግዚአብሔርይጠብቃችሁ አብዝቶ ይስጣችሁ
@sashamisha4538
@sashamisha4538 4 года назад
እህተ ማርያም ንግስተ ነገስት እባክሽን ስለሚባለው ነገር ምን ትያለሽ የአምላክን እናት ጠይቂልን መልእክትሸ ያፅናናል መድሀኒያለም ይጠብቅሽ
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 года назад
💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏👏👏👏ቃላት የለኚም ክብር ለድንግል ልጂ
@mikiyastadesse7155
@mikiyastadesse7155 4 года назад
ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም በጣም ደስ ይላል የወንድምቻችን ደስታ ማየት! እግዚአብሔር አምላክ ማህበሩ ያስፋው ።
@user-ky2we8iy9y
@user-ky2we8iy9y 4 года назад
እንኳን ሰላም መጣሽልን እህታችን የአብረሃም አምላክ እድሜ ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ
@ethiopiamamaafrica3227
@ethiopiamamaafrica3227 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣቹልን ውድ የመድአኒያለምና የማርያም ማእበርተኞች እግዚያብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ውድ እህታችን እህተ ማርያም ፀጋውን ያብዛልሽ እመብርሃን እመብዙሃን ከክፉ ሁሉ ትታደግሽ ንግስታችን እግዚያብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ቃል ያጥረኛል ላንቺ ምስጋና በጎደለ አምላክ ይሙላበት የበረከቱ ተካፋይ ያድርገኝ በፀሎት አስቡኝ እህእት ወንድሞቼ ሃና ማርያም ነኝ
@zelujira8811
@zelujira8811 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ አሁንም እንደምድር አሸዋ አብዝቶ ይስጥሽ ቅን ሰው አያሳጣን አሜን።
@hidatwelday2212
@hidatwelday2212 4 года назад
👏👏👏👏👂👂👂👂👂👏👏👏👏👏👏👏👂👂👂👂👂👂👏👏👏👏
@ribkam5764
@ribkam5764 4 года назад
Ewdshalu
@meronteshale3283
@meronteshale3283 4 года назад
❤ከጎንሽ ነን የእመብርሀን ወዳጅ❤ አይዞሽ የቤዛዬ አርበኛ ለሀገርም ፀልይይይይይይይይ# 🙏🙏🙏🙏🙏
@Eyob797
@Eyob797 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድ እህታችን።
@getenetselame1376
@getenetselame1376 4 года назад
እህተ ማርያም አንችን ያመጣ አምላክ ይክበር ይመስገን የአምላክ እናት ምስጋና ይግባት
@use1K629
@use1K629 4 года назад
እናታችን እግዚአብሔር ያበርታሽ በእውነት ይሄ ሁሉ ነፍስ መታደግ መታደል ነው ይሄን ጸጋ ያደለሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 4 года назад
ትክክል እህቴ መመረጥ ነው
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻው ያሳምርልሽ እመቤታችን ቅደስት ማርያም ትጠብቅሽ
@selamselam9727
@selamselam9727 4 года назад
ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ከነ ልጆችሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ ጠላት ብዙ ያወራል አትስሚያቸው ስራሽን ቀጥበት
@melimesfne8059
@melimesfne8059 4 года назад
እዕተ ማርያም ከልቤ ነው የማመሰግንሽ ለኔ እንደተደረገ ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ወጣቱ እንዴት ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ያገሬ ወጣት መፍቴ ይፈልገልክ ::
@tarekaadel5804
@tarekaadel5804 4 года назад
ድንግል ማርያም በህተ ማርያም ላይ አድራ ተስፋ ለቆረጡት ተስፋቸውን ቀጠለችላቸው እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
@HSFesseha
@HSFesseha 4 года назад
የመስጠት ፀጋና ጥበብ ከእግዚአብሔር ነው። የበሰለ ዓሣ መስጠት ለግዜው ርሀብን ያስታግሳል የዓሣ ማስገሪያ መሳሪያ መስጠት ግን ራስን ያስችላል ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይህንም
@desse9340
@desse9340 4 года назад
በእውነት ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ማድሽን ይባርከው እመቤቴ ፀጋውን ብርታቱን ትስጥሽ ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ እህተ ማርያም በርች እውነት እግዚአብሔር ያግዝሻል
@meseretmese3155
@meseretmese3155 4 года назад
የኔ ጀግና እህት ሺ አመት ኑሪልን ፀጋውን ያብዛልሽ ትግሥቱን ይሥጥሽ የልብሽን መሻት ሁሉ ይሙላልሽ የኔ እንቁ የተዋህዶ አርበኛ ለመግለፅ ቃላቶች አጠሩኝ እወድሻለው በዚ በመልካም ሥራ ከህታችን ጎን ያላቹ ወገኖቼ አክብሮቴ የላቀነው በርቱ አይዛቹ የሠውን ደሥታ ከማየት የበለጠ ደሥታየለም የነፍስ ዋጋ ያድርግላቹ የአብርሃም አምላክ ሥራችሁን ይባርክላቹ በፀሎት ከጎናቹነን አይዛቹ
@askaleknife6615
@askaleknife6615 4 года назад
ውድ እናቴ እህቴ በእግዚአብሔር የተመረጥሺ :: አሁንም ጤናሺን ዕድሜሺን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሺ የእነዚህ ሁሉ እናት ያደረገሺ የድንግል ማርያም ልጅ ምስጋና ይግባው እሰይ ኖርሺልን :: እነዚህን ስታስደስቺ አምላክ ምንያህል ደስ ይለው::
@bezaaddis9655
@bezaaddis9655 4 года назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ንግሥተ ነገሥት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ እንካን በሰላም መጣሽልን የርትዕት አርማ የምሰሪው ስራ በጣም በጣም ትልቅ ስራ ነው ያሳዝናል ያስለቅሳል እግዚአብሄር ወላዲተ አምላክ የምሰሪውን ስራ ሁሉ ይባርኩልሽ ፀጋውን ያብዙልሽ እላለሁ
@selamselam9727
@selamselam9727 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም መጣችሁልን አገራችን ኢትዮጵያ መከራዋ በዛ ወላዲት አምላክ አደራሽ የአስራት አገርሽን ጠብቂልን የዳቢሎስ የግብር ልጆች ህዝብሽን እንዳይጨርሱን ድርሺልን እመ አምላክ !!!
@user-uq9yo2oy4x
@user-uq9yo2oy4x 4 года назад
የኔ ደግ አናት ንግስተ ነገስታት ዘ-አትዮጽያ አህተ ማርያም ወላዲት ኣምላክ ጸጋው ታብዛልሽ ከባድ ነው የስንት ሰው ብሶት መስማት ከባድ ነው ልብህን ይደማል አናታችን ግን ወላዲት ኣምላክ ጥንካረዋም ብርታትዋን ትጨምርልሽ ኣሜን(3) ኣገራችን ሰላም ያርግልን የድንግል ማርያም ልጅ መዳናለም ኣባታችን ምአንተ ርህርህትዋ ኣዛኝትዋ አናቱ ሲል ይታረቀን ኣሜን የሆነ ነገር ላጫውታቹ የሆነ ልጅ ጀርመናውያን ከት ኣገር ነህ የመጣሀው ብለው ሲጠይቁህ ኢትዮጽያዊ ነኝ ካልካቸው ምን ኣለህ አዚ አቺ ምትመስል ኣገር ይዘህ ወደዚ ትመጣለህ ይሉሃል ኣለኝ አውነት ነው ወላዲት ኣምላክ ኣስራት ኣገርዋ ልጆችዋ ከ ጠላት ከዲያብሎስ ትጠብቀን ከርታታ ልጆችዋን ወጥተን ከመቅረት ታድነን ለንሳሃ ለቁዱስ ቁርባኑ ያብቃን ለሁላችን የንሳሃ አንባ ይስጠን ኣመን(3)
@user-yw2gh6qz9u
@user-yw2gh6qz9u 4 года назад
እኳን በሰላም መጣችሁልን ቸሩ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ አይለያችሁ እደት ደስ ይላል ፍቅሩን አድነቱን ይስጣችሁ እውነት ነውየሐገራችን አየር የት ይገኛል ያለንበት የሰው ሐገር ብርዱ አይቻል ሙቀቱ አይቻል አመ አዶናይ ሆን ለቅድስት አገራችን አብቂን እውነት ነው የሰው አገሮች ሰዎች ተከብረው ይኖራሉ የአገራችን ሰዎች እየተከራተቱ ኧረ ስንቱ
@fetledemissie3188
@fetledemissie3188 4 года назад
የአብርሃም አምላክ አስፍቶ ይስጥልኝ እነሱም ተጠቅመው የሚያስመሰግኑ የማያሳፍሩ ያድርግልን
@user-ky2cy7iq3u
@user-ky2cy7iq3u 4 года назад
ልኡል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ! ወላዲተ አምላክ ጓዳችሁን ሁሌም ሙሉ ታድርግላችሁ እሷን የያዘ አይወድቅም። በረከታችሁ ይድረሰን በጣም ደስ የሚያሰኝ የፍቅር ስራ ነው። የምትረዱትንም የማህበሩ አባላትንም ፈጣሪ ጉልበታችሁን ይባርክልን!!!
@user-iw9hb8yf6i
@user-iw9hb8yf6i 4 года назад
ነገስተ ነገስት እህተ ማርያም ወ ኢትዮጵያ እንሷን በሰላም መጣሽ ማውራትና መስራት ይለያያል ለሚያወሩት በተግባር አሣየሻቸው ግን አውቆ የተኛ ቢቀሰቅሱቱ አይሰማም አደል የሚባለው አንች ግን በርች እናታችን እንወድሻለን
@aamooo5807
@aamooo5807 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l 4 года назад
ወድ የተዋህዶ ልጆች እህተ ማርያም አምሳያ አጣሁልሽ ያገሬ ነገር ያስጨንቀኛል ግን መልካም የምታደርጉትን ያሳድዳሉ ግራ ገባኝ እዉነት አመብረሀን ታበርታሽ ሁሉንም ቪዶዎችሽን ገዳፊ ነኝ አገሬ ስገባ መጥቼ አይሻለሁ ዉዷ እናቴ ሰላማችሁ ይበዛ ለስራ የተሰማራችሁ ወገኖቼ ለቁም ነገር ያብቃችሁ
@wogenkefelegn3235
@wogenkefelegn3235 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ከብር ለእማምላ ይህን ሰላም ላንቺ ይሁን ነግስት ነገስት እህተ ማሪያም ዘ ኢትዮጵያ እና የመዳኒአለም እና የቅድስት ማሪያም ማሀበርተኞች ፀገውን የብዛላችሁ ቃላት ያጥረኛል በርቱልን እንዎዳችኋለን
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 4 года назад
የድሆች እናት ሺ አመት ኑሮ
@genethenok2851
@genethenok2851 4 года назад
Anen
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 года назад
🤲🤲👍🙏💛💛💚💚❤❤
@sabatamrat8567
@sabatamrat8567 4 года назад
ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ብዙ መናገር ቃላት የለኝም ግን በቃ የነካሸው የረገጥሽው ያየሽው ነገር ሁሉ ይባረክልሽ ላንቺ የተሰጠ በረከት ለኔ ለሀጢያተኛዋ ይድረሰኝ
@eyeruseyerus4688
@eyeruseyerus4688 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሺ እናታችን የተዋህዶ አርበኛ
@kelebetwubneh9407
@kelebetwubneh9407 4 года назад
እህተ ማሪያም አይዞሽ እግዚአብሔር ሀይሉንና ብርታቱን ይስጥሽ ዋጋሽንና ጥሩ ስራሽን በሰማይ ይከፈልሻል ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ አይዞሽ እናት.
@almassalmasnegas6978
@almassalmasnegas6978 4 года назад
እግዚአብሄር አምላክ አሁንም እንደምድር አሸዋ አብዝቱ ይሰጥሸ ቅን ሰው አያሳጣን አሜን አሜን አሜን
@mariemarie8836
@mariemarie8836 4 года назад
ከዚህ በላይ ምን አለ አንችን ለማመስገንም ቃላት አነሠኝ እመብርሀን ትደግፍሽ ልጇ መድሀኒትአለም ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@user-vf3vr7mw9o
@user-vf3vr7mw9o 4 года назад
እናታችን እህታችን አስተማሪያችን መካሪያችን ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ-ኢትዮጵያ የተዋህዶ እንቁ የወላዲተ አምላክ ስጦታችን እንወድሻለን ።
@goosigoosi3822
@goosigoosi3822 4 года назад
እኔ ቃል የለኝም በቀራንዮ የተሰቀለው ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን
@jadnawfal2253
@jadnawfal2253 4 года назад
ሰላማችው ይብዛ የክርስቶስ ቤተሰቦች እናታችን ንግስታችን እንኳን ሰላም መጡልን በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ስለ ማይነገር ስጦታው የተመሰገነ ይሁን ዘላለም ኑሪልን ከዚህ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም በርችልን እመአምላክ ያሰብሽውን ሁሉ ታሳካልሽ
@fereabe9310
@fereabe9310 4 года назад
የተስፋ ቃል እንድንሰማ ያደረገ አምላክ ይክበር ይመስገን፡፡ ለኔ ለደካማዋም አድርገህልኛል እና አመሰግናለሁ፡፡
@janetkonjo548
@janetkonjo548 4 года назад
ውድ እህቴ እህተ ማርያም በደስታ ስራዎችሽ ውስጤን አስለቀስው ወላዲት አምልክ የአብርሀሙ ስላሴ እንዲህ ስብስብ አርገሽ እንደምታኖርያቸው ሺአመት ያኑርሽ ጤናሽን ልጆችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ የኔ መልክአም።
@user-ye2pp9kr4n
@user-ye2pp9kr4n 4 года назад
ይገርማል ሁሉም ነገር ከቃል በላይ ነው እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ቀሪውን ዘመን ድንግል ማርያም በጥባቆትዋ ትጠብቃችሁ
@samyaala7320
@samyaala7320 4 года назад
እናታችን ነገስተ ነገስት ዘ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን ድንግል ማርያም አትለይሽ ልጆች ሽም የተባረኩ ይሁንልን እንችል የምገልፅበት ቃላት የለኝም
@user-kr4np9rz2i
@user-kr4np9rz2i 4 года назад
በእውነት እህተ ማርያም በመልካሙስራሽ ይጨምርልሽ
@user-xq2xw3ql6g
@user-xq2xw3ql6g 4 года назад
እህተ ማሪያም እግዚአብሔር ይርዳሽ እናንተም ስረታችሁ እና በርትታችሁ ስሩ እራሳችሁን ቀይሩ እግዚአብሔር ስቃያችሁን አይቶ ነው እግዚአብሔር በእህተ ማሪያም ላይ አድሮ የሚያሰራት በርትታችሁ ስሩ
@kalkidandeata5514
@kalkidandeata5514 4 года назад
የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ነው በእግዚአብሔር ስም የመጣው ብሩክ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-jl4rk7hn6m
@user-jl4rk7hn6m 4 года назад
Egzabher yemsgen betame nwe dise yemlwe Selehulume nger Egzabher yemsgen 🙏🙏🙏
@user-xz1rd7jm7s
@user-xz1rd7jm7s 4 года назад
ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ይሄን በጎ ሰራ የተስተፈችው በጎ አድርጎት ያደረጋቸው ከእግዚአብሔር ታገኝላችው እግዚአብሔር በወጣው እጥፍ ይመልስላችው አሉ እንጂ በገጀራ በመይዝ ማዕተብ በማስበጥስ ጌታ አይገኝም ፈጣሪ አባታችን መጥፎ መንፈስን ያርቅልን አቤቱ ፈጣሪ የኢትዮጵያን ሰላምን ፍቅርን ያምጣልን ተዋህዶን ይጠብቅልን ቤተክርስቲያናችን ይጠብቅልን
@Samuel-uz7wn
@Samuel-uz7wn 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ማህበሩን እስከ መጨረሻ ያፅናው፡ በየሳምንቱ ታስለቅሱናላችሁ ...
@user-ee5sl1em9n
@user-ee5sl1em9n 4 года назад
እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥሽ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-yk5br7rg6o
@user-yk5br7rg6o 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ንግስታችን በውነት እኔ በዘመኒ እንደዚህ መልካም ነገር የሚያደርግ ሰው ማየቴ ደስተኛ ነኝ ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም እመቤቴ ማርያም በፀጋላይ ፀጋ ትምላልሽ በርች
@hiwotlifeya7527
@hiwotlifeya7527 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ ምንም የምለዉ ነገር የለኝም
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 4 года назад
እህተ ማርያም. አሁንም እመቤቴ. ከአንቼ ነች ምንም ጥርጥር የለውም እመቤቴ ካንቼ ነሽ አሁንም ትርዳሽ ..አንቺ .የምታደርጊውን ሁሉም ቢያደርግ ..መናገር አልችልም የምችለው ሁሌም ለአንቺ ፀሎት አደርጋለሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ ።
@hhfj9761
@hhfj9761 4 года назад
እንኳን ሰላም መጣሽልን ንግስተ ነገስት እህት ማሪያም ሁለየም እደምልሽ ሺህ ዘመን ኑሪልኝ ሺዘመን ንገሺልኝ አስደሳች ዜና እምጠብቅ ካንቺና አበረዉሽ ከሚተባበሩት ነው እና አመ አምላክ አንቺንም ማህበሩንም ዘራችሁን ታብዛልኝ ቃል አጣሁኝ ከቃየል ልጆች እሷ አማላጂቱ በቀሚሷ ሽፍን ታድርግለኝ በእድሜ በጤና ትጠብቅልኝ በክብር በሞገስ ከፍ ከፍ ታድርግልኝ ዉድድር አደርግሻለሁ
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 4 года назад
Egzihabher ymesgen Enatachin Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🕊🕊🕊🍀🍀🍀🌿🌿🌿
@tgdyememhrgrmaferengn5729
@tgdyememhrgrmaferengn5729 4 года назад
እግዚአብሔር የመስገን ነግስት ነግሰታት እህት ማርያም ዘ ኢትዮጵያ እዳንቺ አይንት ይብዛልን በሃግርችን ሰድትም ይኮማል አፍታም እንሆን ንብር ስው ሁሉ እድንቺ ደግ በሆ አንስደድም ነብር እነም ይብኡልንነድግዝ እግዚአብሔር ይፍቅዲልኝ
@rutetesema610
@rutetesema610 4 года назад
የደሆቾ እናት ኑሪልን እንወድሻልን
@ameleshibabaw1041
@ameleshibabaw1041 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመነሽን ይባርክ።
@zeinazeina4169
@zeinazeina4169 4 года назад
እግዚአብሔር ፀጋችሁን ይብዛላችሁ
@saragach9525
@saragach9525 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ እድሜ ጤናይስጥሽ ተባረኪልኝ ኡፍፍፍ ስወድሽ እኮ
@abayenshkorme2429
@abayenshkorme2429 4 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እናቴ በፀሎት አስቢኝ
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደሕና መጣሽ እናታችን
@meseretabayneh6697
@meseretabayneh6697 4 года назад
እሰይ ለኔ ብጤ ሐብት አለን ከምሉት በላይ አምላክን ይዘዉ አለፋቼዉ ።
@user-ve2jz4be9j
@user-ve2jz4be9j 4 года назад
እንኳን ሰላም መጣሽ ንግስተ ንግስት እህተማርያም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርቺ ከጎንሽ ነን ውድድድድድድ ነው የማደርግሽ የኔ መልካም
@almazhaylu9588
@almazhaylu9588 4 года назад
እናት እህት ማርያም በርከቲሽ ይድርስን እንኳን ድህና መታሽ
Далее
New Dyna Skin is OP🥵🔥 | Brawl Stars
00:16
Просмотров 605 тыс.
娜美这是在浪费食物 #路飞#海贼王
00:20
ማርያም ድንግል ተንሥአት እሙታን
24:52