Тёмный

የተዋናይ አማኑኤል ሀብታሙ "የተዘራንበት" ምርጥ ግጥም | Amanuel Habtamu | Seifu on EBS | ሰይፉ በኢቢኤስ 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 63 тыс.
50% 1

የተዋናይ አማኑኤል ሀብታሙ "የተዘራንበት" ምርጥ ግጥም | Amanuel Habtamu | Seifu on EBS | ሰይፉ በኢቢኤስ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Развлечения

Опубликовано:

 

12 окт 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 252   
@user-ok7sn8bu3i
@user-ok7sn8bu3i 3 года назад
አማንዬ አንተ መልካም ነህ የእውነት ያማን አድናቂዎች 👍አሳዩኝ
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 года назад
ወላሂ እጂህ ይባረክ የኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Год назад
ወላሂ ብለሽ ተባረክ ትያለሽ እደ በራሱ መሥሎ ፈጥሮን እያለ እረ አሏህን ፍር የኛ አሏህ ፍጡርን አይመሥልም ok ልጁን እኔም አከብረዋለሁ በጣም አግባብ ባልሆነነገር አልደግፈዉም
@zinetynatua4656
@zinetynatua4656 3 года назад
እረ ሰይፍ እባክህ ለሳውዲ ስደተኞች በእስር ላይ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምጥ አሰማልን እረ አለቁ ወንድሞቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@WjwjJjj
@WjwjJjj 3 года назад
እግዚአብሔር በትሄድበት ሁሉ ይጠብቅህ የኔ አስተዋይ ወንድሜ እስቲ ሁላችንም በዚች አለም ለማንቆይበት ተዋደን እንኑር
@emuhabeshawit3779
@emuhabeshawit3779 3 года назад
ሁሌም የኔ አንደኛ ረጋ ያለ ሀበሻ ውድድድድ ባለህበት ሰላምክ ይበዛልኝ ወንድሜ
@user-gl8dx7kz8l
@user-gl8dx7kz8l 3 года назад
እድሜ ይስጥልኝ አማኑኤል የኔ ቆንጆ
@wiynshetaylawe7793
@wiynshetaylawe7793 3 года назад
እግዛቤርን ትለያለህ በቃ አተ ልዩ ነህ ዘመንህን እግዛቤር ይባርክ የኔ ምርጥ
@konjitethiopiawittube7128
@konjitethiopiawittube7128 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክ አማኑኤል ድንቅ እትዮጵያው
@henok_dreams
@henok_dreams Месяц назад
I am from Eritrean Aman is the best Actor
@user-ei5kc5tc4h
@user-ei5kc5tc4h 3 года назад
ዋዉዉዉ በጣም አርፍ አስታመር ግጥም ነዉ አሙኑኤል በጣም ነዉ ምዎዱህ
@user-ve3ol3xv2f
@user-ve3ol3xv2f 3 года назад
አማን በጣም አስተዋይ እንቁ ኢትዮጵያዊ ሰወደህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 3 года назад
ከልብ እናመሰግናለን አማኑኤል ልብን ይነካል አሁን በኔ ዘመን እእእእእእእእ ታመምን
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 3 года назад
Wawoooooo አማኑኤል በጣም ምርጥ ተባረክ!!!!!
@hannaet9685
@hannaet9685 3 года назад
ዋው ገራሚ ግጥም ነው እግዚአብሔር ዘረኝ ነትን እና ስግብግብነትን ያጥፍልን አማንዬ ምወድህ በምክንያት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 года назад
በጣም የምወደው ሰዉ አማኑኤል መልካም ሰዉ
@user-dj9im4nw7h
@user-dj9im4nw7h 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ አማኑዬ
@hanahan489
@hanahan489 3 года назад
አማንዬ መልካም ሰው
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 года назад
አማንዩ አድናቂህ ነኝ ተባረክ መልካም ሰው ነህ ዋው 😍😍 እግዚአብሄር አምላክ የድሮውን አንድነት ይመልስልን 🙏🙏🙏
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 года назад
ዋው አማኑ ተባረክ ቃል የለኚም ሁሉም ሰው እውነታውን እንዲህ ቢረዳው አገሬ ሰላም እና ፍቅር እንጂ ሚበዛባት ዘረኛ አይኖርባትም ነበር 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍
@rahe698
@rahe698 2 года назад
እግዚአብሔር በፍቅር አብዝቶ ዘመንህበት ይባርክህን
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 3 года назад
ምርጥ አጠር ያለች ገጥም በውስጧ መልእክቶችን ያጨቀች
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 3 года назад
አማንየ ሁሌ አንደኛየ ነህ ነፍ አመት ኑርልኝ
@lailaliala4185
@lailaliala4185 3 года назад
በጣም ደስ የሚልል ግጥም ነዉ 😍😍😍😍
@user-xf9vb2db1p
@user-xf9vb2db1p 3 года назад
የኔ ልዩ አማኑዬ😍
@lalufk1230
@lalufk1230 3 года назад
ልዩ ነው አሙዬ ለሚገባው ደስ ይላል
@user-re3wp5ye4p
@user-re3wp5ye4p 3 года назад
የኔ አማን ስወድህ እኮ❤😍😘😘
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 года назад
በስምአም ጉድ ነው ተፈጥሮህ💚💛❤🙏💚💛❤
@emanjimma730
@emanjimma730 3 года назад
Amaniye Ante Tilayalek Ewnategna Ethiopiawi Endante Aynatu Fatari yabzalin♥️♥️👏
@user-sk9uj2rx6d
@user-sk9uj2rx6d 2 года назад
ምክንያት አለኝ ስወድህ የኛ ቅኔ አዋቂ አማንዬ ኑርልን 🥰
@sarafisha3700
@sarafisha3700 3 года назад
ቃልሁይውት ያስማልን ወንደም አውንት ነው
@user-lo8op3rj9y
@user-lo8op3rj9y 3 года назад
ውይ አስለቀስከኝ አላህ ይጭምርልህ እውነትም የተዘራንበት እላይ ነው
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 3 года назад
በጣም ጎበዝ መልካም ሰዉ ነህ ቀጥልበት ፈጣሪ ልብህን አይቀይረዉ እዳተ አይነቶቹ ይብዙልን
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 3 года назад
አማንየ ትክክል ገልፀኸዋል አሁን ያለንበትን ጊዜ ስወድህ ኢትዮጵያ የሚወክል አንተ ብቻ ነህ ብዙ ያልነገረልህ ልታይ ልታይ የማትል
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 года назад
አማንየ 💗💗💗💗👌
@emyasefa1592
@emyasefa1592 3 года назад
Aman Sinwedh 💜💜💜
@user-it1nx3dp9k
@user-it1nx3dp9k 3 года назад
ወይኔ በአላህ ስወደው አፌን ከፈቸ ነው የማየው ምንም ስራ የኔ ምርጥ 😥😥😥😍😍😍😍
@coronayear4540
@coronayear4540 3 года назад
የኢትዮጵያ ጀግና
@bereketeyob3656
@bereketeyob3656 3 года назад
My God be with you brother I love it 🙏❤️
@hywetdesale850
@hywetdesale850 3 года назад
እህህህህህህህህህህ ወንድሜ በእውነት እህህህህ ሲገርም
@user-xs7gm4bu1w
@user-xs7gm4bu1w 3 года назад
ዋ ዋ በጣም ጎበዝ ጎበዝ
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 года назад
አማንዬ 😍❤️
@keeper4686
@keeper4686 3 года назад
Wow አማኑ👈👏👏👏👏
@sofiatubesofiatube2110
@sofiatubesofiatube2110 3 года назад
ዋው አላሕ ይጨምርልሕ
@user-zg1ug7sq3g
@user-zg1ug7sq3g 3 года назад
እውነት እንደዚህ ስትናገር ደስሲል
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 3 года назад
Masha allah gobez nek
@fikrehabesha5744
@fikrehabesha5744 3 года назад
አማንየ የኒ አሰተዋይ
@user-ol1gf6cv5x
@user-ol1gf6cv5x 3 года назад
ዋዋዋዋ እግዚአብሔር ይበርክ😢😢😢📚🙏❤
@mutemute9914
@mutemute9914 3 года назад
መልካም ሰው!!!
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 года назад
አማንዬ ምርጥ ሰው ብራቦ
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 9 месяцев назад
Anbesa tewedaj sew shi amet Nurlin wendimaleme kiberiliñ ❤
@bettybetty7880
@bettybetty7880 3 года назад
Wowwww ewnta naww aboo yimachaha
@tizitatizita7049
@tizitatizita7049 3 года назад
Ewunate dasi yelal 👍👍👍👌
@zenebechtadesse3940
@zenebechtadesse3940 3 года назад
amanyyy best of best may god blessd u
@Jon19939
@Jon19939 3 года назад
I love you this man guys
@Haiya-yf8lo
@Haiya-yf8lo 3 года назад
ዋው ዋው
@alemtsehayyallew6074
@alemtsehayyallew6074 3 года назад
Waw ! Bamesalue Meselone ,,,,,,,,, Tebarek Wendemachen
@mekimaraki209
@mekimaraki209 3 года назад
አማንዬ ስለዬንህ ደስ ብሎናል 👍👍👍👍👍👍 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 года назад
አማንየ ስወድህ
@mobileshop8666
@mobileshop8666 3 года назад
ምርጥ አረቲሰት💋💋💋💋💋😍😍😍🙏
@EseyVS
@EseyVS 3 года назад
Wow amazing gitem
@user-um3vn1vw7z
@user-um3vn1vw7z 3 года назад
ትክክል ምርጥ ግጥም
@brightetube3157
@brightetube3157 3 года назад
ሳብስክራይብ ኣድርጉኝ በእናታቹ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 3 года назад
Ewente new Amaniyeee kiberilennnn
@user-pj6ep6sh6b
@user-pj6ep6sh6b 3 года назад
አማንየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በቤቱም ያፅናህ በመንፈሳዊ ህይወትህ በጣም ደስ ይለኛል
@wubalembitew2595
@wubalembitew2595 3 года назад
Siwedih yene konjo
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 года назад
Wow awesome 👏🏽👏🏽👏🏽
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 3 года назад
እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ በእውነት
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 года назад
አማንየ
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 3 года назад
አማን እደዘመኑ ሰው አለሁ አለሁ እማትል ምርጥ ሰው ነህ ሀገርህን ወዳጅ እግዚያብሄር ከመላው ቤተሰብህ ይጠብቃችሁ
@dawitayalew4907
@dawitayalew4907 3 года назад
አረ አለምሰገድን ጋብዝልን🙏🙏🙏🙏
@abelbirhanu6114
@abelbirhanu6114 3 года назад
Wow wandemachn des yemil nw
@Jon19939
@Jon19939 3 года назад
Oh my god very intelligent
@maazakalbeto6124
@maazakalbeto6124 3 года назад
Egzabiher yibark wondime batam wist yinakal
@user-ui3jg2tf5w
@user-ui3jg2tf5w 3 года назад
የኔ ምርጥ የጥሩ ቤተሰብ ልጅ ያስታውቃል አስተዳደግህ ስርአት ያለው እደሆነ አንደበትህ ይመሰክራል ክበርልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@saraabebe5829
@saraabebe5829 3 года назад
ትክክል አሪፍ ግጥም ላሰተዋይወች የማያሰታውሉ ዘረኞችን ልቦና ይሰጣቸው
@lindaesayas
@lindaesayas 3 года назад
Well done👏👏👏
@destayedawit7179
@destayedawit7179 3 года назад
Wow♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 3 года назад
Siwedk Eko tig dires newu😍😍
@selamlehagir9995
@selamlehagir9995 3 года назад
አማኒ አንደኛ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 года назад
አማንዬ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥክ
@roseglobe9434
@roseglobe9434 3 года назад
Thank you bro
@lijituatube7160
@lijituatube7160 3 года назад
Yena mar siwodih amanye
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 года назад
ዋው ብራቮ አቦ ተመቸኝ ልክክክክክ ነው ምርጥ ሰው👍👍👍👍👍👍👍
@user-ji3cx7xy2j
@user-ji3cx7xy2j 3 года назад
አቦ ይመችህ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 года назад
ዋው!!!ጥበቡን ይጨምርልህ አማኑኤል
@brightetube3157
@brightetube3157 3 года назад
ሳብስክራይብ ኣድርጉኝ በእናታቹ
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 3 года назад
አማኑዬ የኔ መልካም ሰው እደስምህ አማኑኤል የተባረክህ ልጅ ውይ እዴት እደምወድህ እኮ ለምን አጭር ሆነ ሰይፍሻ ድጋሚ አቅርበው
@resentube1932
@resentube1932 3 года назад
ስወድህ እኮ ገለጽከው ከልብህ ጥበብህ እንደ ጠቢቡ ሰለሞን ያብዛልህ
@user-lm2fx2gk9x
@user-lm2fx2gk9x 3 года назад
ይሄ ልጅ ግን ያላገባ ውንድም አጎት ጎረቤት ይኖረው ይሆን ዝምድናውን ፈልጌ ነው😄
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 года назад
😂😂
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 года назад
የለውም የባሌ ወድም ነው በሱ ዙሪያ ያሉ ዘመዶቹ ወድዶች በሙሉ ተይዘዋል😀
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 года назад
😂😂😂
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 года назад
@@bentbaba4317 😂
@WjwjJjj
@WjwjJjj 3 года назад
እኔም እንደዜው አር እኔስ ልጅ ከወለደ አበልጅ እሆነው ነበር እሽ ቢል
@kalkidan9026
@kalkidan9026 3 года назад
Adnakih negni Amanachin❤👏 Tilk melekit alew bertaln
@tigistguta8192
@tigistguta8192 3 года назад
Wooow♥
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@salemalhayayi5871
@salemalhayayi5871 3 года назад
አማንዬ እናመሠግናአለን በጣም ምርጥየሆነ ግጥምነው የምናያቸውና የምንሠማቸውነገሮች ከባድስለሆኑ ግጥሙይገልፃቸወል አማንዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💚💛❤️🙏💚💛❤️
@saralisane608
@saralisane608 3 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@robelsolomon4292
@robelsolomon4292 3 года назад
Ere ye dagi d live performance likekew
@hanilove1671
@hanilove1671 3 года назад
ውይ ስወደው ይህን ተዋናይ
@rubelrubel3896
@rubelrubel3896 3 года назад
ግን አማኑኤል እንደኔ እሚወደው አለ ?? እኔ የማንም አርቴስት አድናቄ አይደለሁም ግን እንደ አማኑኤል እምወደውም እማደንቀውም ሰው የለም እግዚአብሄር መልካም ትዳር ሰጥቶኝ ልጅ ብወልድ አማኑኤል ነው እምለው ሴት ከሆነች አሜን እላታለሁ !!
@terstadefris655
@terstadefris655 3 года назад
አለ ምሳሌ አርቲስት ይገረም በጣም ጥሩ ሰው ነው እር አሉ በዙ ጎበዛ አማኒም በጣም ጎበዙ ነው ፈጣሪ ትልቅ እድሜ ከጤና ያድላቸው
@saraalmu2305
@saraalmu2305 3 года назад
እንኳን ድነ ምጣክ ውንይሜ
@user-ib2ng1ph7y
@user-ib2ng1ph7y 3 года назад
ሰላም እዴናቹሁ ሀርፍ ግጥም ነው ሸር ላይክ
@user-fx6ys6yd6m
@user-fx6ys6yd6m 3 года назад
Nice one
@gamelagamal4523
@gamelagamal4523 3 года назад
መሽአላ ወድህ እርሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተስብህ
@user-wc4lv3oq7m
@user-wc4lv3oq7m 3 года назад
ትክክል
Далее
это самое вкусное блюдо
00:12
Просмотров 1,7 млн