Тёмный
No video :(

የተዘጋጁ ምርጥ የሓበሻ ቀሚሶችና ዋጋቸው habesha dress price |habesha kemis 

ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

የተዘጋጁ ምርጥ የሓበሻ ቀሚሶችና ዋጋቸው habesha dress price | habesha kemis
ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
#ethiopia
#habeshakemis
#የጥበብልብስዋጋ
#timket
#amhara
#gonder
#ethiopiantraditionaldress
#traditional
#የባህልልብስ
#ጥምቀትበጎንደር
#tediandtig
#የልብስዋጋ
#timketgondar
#forwedding
የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
/ @tijan2434
ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299 | +251988515756 | +251931326000 ይደውሉልን...

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@tijan2434
@tijan2434 4 месяца назад
አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251935665470 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።
@mimitaye6872
@mimitaye6872 4 месяца назад
የቴዲ ስልክ የታለ በጣም ስለምፈልገው አስቀምጭልኝ
@laylalayla9893
@laylalayla9893 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimitaye6872
@mimitaye6872 4 месяца назад
ፌቭን ስልክ መልሽ አለመመለስሽ ጥሩ አይደለም ቴዲ ደግሞ እባክህን ትክክለኛ ስልክህን አስቀምጥልን
@eri100eritrawit9
@eri100eritrawit9 4 месяца назад
Very short video oh please try to send more longer videos
@askask4815
@askask4815 4 месяца назад
ቴዲኢሞአትጠቀምምልብሱንእናመልእክትአስቀምጭልሕነበር
@meseretnegash1979
@meseretnegash1979 4 месяца назад
ሰላም ቴዲ ሰላም ፌቨን ደናናችሁ እናታለም ጎንደር ሰላም ናት በጉጉት እየጠበቅሗችሁ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@askask4815
@askask4815 4 месяца назад
ፋናእኳንመጣሽስወድሽ
@MengstuMengstu-rg2lv
@MengstuMengstu-rg2lv 4 месяца назад
ወንድሜ ጎንደር ከሆንክ ሶፋ ያስፈልገኛል
@meseretnegash1979
@meseretnegash1979 4 месяца назад
ሌላ የረሳሁት ሰው በአቅሙ እንዲገዛ ከትንሽ እስከ ትልቅ ዋጋ ያለውን አሳዩ ዋጋው መልበስነበር እየሆነ ነው እባካችሁ
@ShetuMulate
@ShetuMulate 4 месяца назад
የት ነው ያላችሁት ???
@marthat6031
@marthat6031 4 месяца назад
ምን ዋጋ አለው የባለ ሱቆቹ ስልክ የለም 😢
@rozzadesta9344
@rozzadesta9344 4 месяца назад
ማሸን ወይም ጥልፍ ነው ብለሽ ተናገሪ ሁልንም ልብስ የራያውን ብቻ ነው ጥረጥር ጥልፍ ቡለሽ ነው የተናገርሸው
Далее