Тёмный
No video :(

የተዘጋጁ የፈትልና የመነን ቀሚሶችና ዋጋ habesha dress price |habesha kemis 

ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

የተዘጋጁ የፈትልና የመነን ቀሚሶችና ዋጋ habesha dress price | habesha kemis
ይህ "ቲጃን ሚዲያ - TIJAN MEDIA" ነው። በቻናላችን አዳዲስ ለገበያ የቀረቡ የሓበሻ ጥበብ አልባሳትና የሚያማምሩ ውብ ቀሚሶች ከነ ዋጋቸው ይቀርቡበታል። ለሰርግ ፣ ለክርስትና፣ ለበዓላትና ለተለያዩ ዝግጅቶች የባህል ጥበብ ቀሚሶችን ሲፈልጉ እኛ ዘንድ ይምጡ። ለዘላቂ አብሮነታችን SUBSCRIBE እንዲያደርጉ በክብር ተጋብዘዋል።
#ethiopia
#habeshakemis
#የጥበብልብስዋጋ
#timket
#amhara
#gonder
#ethiopiantraditionaldress
#traditional
#የባህልልብስ
#ጥምቀትበጎንደር
#tediandtig
#የልብስዋጋ
#timketgondar
#forwedding
የቻናሉ ሊንክ | channel Link...
/ @tijan2434
ለሃሳብ አስተያየት:- +251955196299 | +251988515756 | +251931326000 ይደውሉልን...

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@tijan2434
@tijan2434 2 месяца назад
አልባሳቱን ለማዘዝ:- +251935665470 ይደውሉልን። SUBSCRIBE ስላደረጉ አመሰግናለሁ።
@fikerealemayehu4189
@fikerealemayehu4189 2 месяца назад
ቀሚስ ማሳየትህ ጥሩ ነው ግን ቀሚስ አዘን ሲመጣ ከለሩ አንድ አይነት አይደልም ፊልተር ሳታደርግ ትክክለኛ ከለሩን አሳየን
@tijan2434
@tijan2434 2 месяца назад
አስተካክለናል። አሁን ንፁህ ከለሩ ነው። ስለ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን
@rozamanzer4227
@rozamanzer4227 2 месяца назад
እኔ የምገርመኝ ደውሎ እዘዚ ትላላችው የሚገርመው በአብዛኛው ሲደወልላችው አታነሱም? ብታነሱም ሁለተኛውን አተመልሱም? ሌላው የምታሳዩት እና ልብሱ ሲመጣ አንድ አይነት አይድለም? እንደገና ለምንድነው ዋጋውን የምትጨምሮት?
@tijan2434
@tijan2434 2 месяца назад
የሚታየውና ትክክለኛው የልብሱ color ተመሳሳይ አንዲሆን አድርገን አስተካክለነዋል። እናመሰግናለን
@user-nf4ii1we3p
@user-nf4ii1we3p 2 месяца назад
Oh wagawo gin betam wodi new
@totit_t1445
@totit_t1445 2 месяца назад
Degmo melakiawen aychemeremm. 😮
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 2 месяца назад
ኤፍሬም አዲስ ነገር ካለው አቅርብልን🙏
@tijan2434
@tijan2434 2 месяца назад
በቅርቡ ይጠብቁን
@genetlakew652
@genetlakew652 2 месяца назад
ደጋግሜ ደሁያለሁግን አትመልሱም
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 16 дней назад
እናመስግናለን! ስላሳየሽን የ ጃሮ እና ያንገት ጌጥ ተስቅሎ ይታያል ቡታሳይን? ዋጋዉንም?
@tijan2434
@tijan2434 16 дней назад
እሽ እናሳያለን...
@meseretnegash1979
@meseretnegash1979 2 месяца назад
ሰላም ቴዲ ሰላም ፌቨን እንዴት ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Usually-x3t
@Usually-x3t Месяц назад
ቀዩ ሲያምር ግን ምንያደርጋል መስቀል ነው::
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 16 дней назад
አድራሻችሁ የት ነዉ?
@Usually-x3t
@Usually-x3t Месяц назад
የት ነው የፌበን አድራሻ!
@menbereabebe8035
@menbereabebe8035 2 месяца назад
ለምንድነው ጥለቱን በደንብ ልክተው የማይመሽኑት ሲዛነፍ በጣም ያስጠላል እሱን አስተካክሉ በተቻለ እቅም የለበስሽው
@almaz3950
@almaz3950 2 месяца назад
የአክሱም ነው የሚባለ። ምንአይነት ሴት ነሽ ጥልፍ መሰረቱ የአክሱም መሆኑ መች ጠፋሽ። ኩፉ መሆንሽ በዩቱብ እየገለፅሽ ነው። የመጀመርያሽ አይደለም እንዲህ ስትይ።
Далее
WILL IT BURST?
00:31
Просмотров 7 млн
would you eat this? #shorts
00:35
Просмотров 1,9 млн