Тёмный

የተጠለፈው ስልክ እነመከታው ምን ገጠማቸው??? 

Wass News - ዋስ ኒውስ
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 78   
@HafizHafiz-h1y
@HafizHafiz-h1y 2 часа назад
ጎበዝ ውሸት እንደዚህ ነው መከታው የሰፈራችን ልጅ ነው እናውቀዋለን ውሽት ነው አይደለም
@TeshomeTeshe-d6z
@TeshomeTeshe-d6z 3 часа назад
በፍፁም የተቀነባበረ ነው የብልፅግና ፕሮፓጋንዳ ነው የነርሡ ድምፅ ሣይሆን የሚንሻ ሬድዮነው 1000% 👌👌👌
@BekeleBurjo
@BekeleBurjo 5 часов назад
የጨነቀው ለት አይ ፍኖ ለማይጨሩስው ትግን ል ሳይቸግራቸው መጠመጡስት ገብተው ይዳክራሉ
@jaz-pl9mx
@jaz-pl9mx 3 часа назад
አባቴ ማን እንደሆንክ በአማርኛህ ታስታውቃለህ😂😂
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 2 часа назад
ዝግመተ ለውጥህን ጨርስና ወደ ሰውነት እደግ እንጂ።
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 2 часа назад
ግባ በለው አማራ ክልል ማየት ማመን ነው በወሬ ትግል የለም የነቀነኒሳ ዘሮች በሩጫ አንደኛ ናቸው ለሳምንት የተቀጠረው ትግል ይሄው በአመት አስቆጠረ አሁንስ?
@getuadmas6416
@getuadmas6416 28 минут назад
የዛሬ ይሁን የዛሬ አመትይሁን አይታወቅም፣ ዋስ ምኞታችሁን ነዉ።
@yonastamene5123
@yonastamene5123 5 часов назад
ሲጀመር የነ መከታው ድምጽ አደለም የሚሸወድ የለም እዛው ጅሎቹን አጃጅሏቸው
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 4 часа назад
ክክክክክክክ! የማነው ታድያ?
@MitkeEshetu
@MitkeEshetu 3 часа назад
😂😂😂😂😂😂😂weshet new yenemkitaw aydelem
@yonastamene5123
@yonastamene5123 3 часа назад
@@MitkeEshetu አደለም አልኩህ ከገባህ
@yonastamene5123
@yonastamene5123 3 часа назад
@@TegituGmicheal የተራ ሰው ድምጽ መንግስት ጨንቆት የሚሰራው የሚያደርገው አቶ
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 2 часа назад
ጎጠኞች የአማራ ህዝብን ትግል በፉገራ ድራማ አጭበርብረው ወደ ራሳቸው የግል ስልጣንና ጥቅም ለመጥለፍ የሚደረግ ከንቱ ጥረት ነው እየተፈራገጡም ይገኛሉ።እነዚህ ነውረኞች በዘመነ ጋሻ ጃግሬነት እየተመሩ ራስ ወዳድነታቸው ከአማራ ህዝብ የህልውና ትግል በላይ አስበልጠው እነትንና ፍትህን መሰረት አድርጎ የተጀመረውን የህልውና ትግል ለግል ጥቅምና ስልጣን በመለወጥ የአማራ ህዝብን አዋርደው ለባርነት ለመዳረግ የታሰበ ፀረ አማራ ተግባር ነው።
@Blue-Bird-Sky
@Blue-Bird-Sky 4 часа назад
Fake recording
@adugnaabebe7306
@adugnaabebe7306 Час назад
የያዝነው ጦርነት ነው ለመሞት የወጡት ጀግኖች አይዟቹህ ፡ ካለ መስዋትነት የሚገኝ ድል የለም
@feedelband205
@feedelband205 3 часа назад
እይ አብይ አመድ እንደዚ በቁምህ መቃዠት ጀመርክ ገና ታብዳለህ የንፁሀን ደም ብዙ ያሰለፈልፍሀል:የነ መከታው እነኳን ድምፃቸው ሰማቸው ያባንንሀል
@lemanlenager9080
@lemanlenager9080 2 часа назад
አሁን AI ቴክኒወሎጂ በነገሰበት ዘመን ይህ የለጠፍከው ድምፆ እውነት ነው ብሎ የሚያስብ ያልተማርው መሀይም ብቻ ነው::
@hko-ge5og
@hko-ge5og Час назад
መከታው በዚህ ልክ ስራሆነባችሁ😜😜እሱስራውን እየሰራነው አባቴ💪💪💪💪😂😂👑
@ysasyysasy3650
@ysasyysasy3650 41 минуту назад
በውጊያ ሲያቅታቹህ ወደአሉባልታ መንደር ገባቹ ገና በቁማቹህ ትቃዣላቹህ ድል ለተገፋው አማራ
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 2 часа назад
የብልፅግና ድራማ ማለቂያ የለውም እንዴ ቃና ቲቪን እያስናቀ ነው
@berukkebed
@berukkebed Час назад
የቃማችሁን ጫት ቀይሩት ድምፁ እንዲቀየር መሀመድ
@elitube8652
@elitube8652 5 часов назад
ምን አለ ይሄ ገና ከጅምሩ እንደማይጠቅም የታወቀው ዕብሪታዊ ፍርፍር ቢቀርባችሁ?😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@RobelHeriko
@RobelHeriko 3 часа назад
ተው ባክህ እውነትህን ነው መሪያችሁ ብቻ አይደለም ለካ እንጭጭ
@felekechmogis2896
@felekechmogis2896 Час назад
የጨነቀለት ገና የንፁሀን ደም የነ አብይን ድንቅ ትወናበተለያየ እስትራደጂ ፊልም ያቀርብላችዋል??????? የወንበዴ ስብሰብ ቀበቶ ሊያስወልቅ የገባው የራሱን ቀበቶ ፈቶ ፊልም ሰራ ላይ ተሰማራ ገና ብዙ ብዙ ፊልም እንጠብቃለን ፋኖዪ ወደፊት ጀግኖች ናችው ይህንእ የዱርዪ ስብሰብ አንቀጥቅጣችዋል ሞት ብርቅ አይደለም ለወገን መሞት የወንድ ልክ ነው ወደፊት❤❤❤❤❤❤❤❤
@ነቢዩ
@ነቢዩ 2 часа назад
ታሳዝናለህ የብል@ግና ፕሮፓጋንዳ ቀሽም ምንጣፍ ጎታች
@belayneh4514
@belayneh4514 Час назад
የገረመኝ የመንግስት ሰላይ ነው እያለ እየነገረው ለምን በዝምታ አለፈው?? ይህ ማለት ያው ድርሰት እና እውነተኛ የጦርነት ገጠመኝ ስታወራ ያው እንደ ደራሲው ነው። ለማንኛው አርትኦት ይቀረዋል። 😂😂😂
@መሬምነኚየወለጋዋአማራ
መጨነቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ቃልየፍቅርሰው
@ቃልየፍቅርሰው 6 часов назад
😂😂😂😂😂😂
@BiraraTesfay
@BiraraTesfay Час назад
ዘመነ ተነሠቷል ሌሎችም ይነሣሉ
@WinterWin-b2u
@WinterWin-b2u Час назад
ጅሎች የአረጋ ከበደ ወንድም ድምፅነው 😂😂😂
@RohanaBh
@RohanaBh Час назад
😂😂😂😂😂የተበላበት እቁብ😂😂😂😂
@tzm6910
@tzm6910 3 часа назад
ሕፃን ።
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 2 часа назад
ክክክ አየ በስንደ የተሸጠ ሚሊሻ ትቀልዳላችሁ ጎበዞች
@komcheambaw9538
@komcheambaw9538 2 часа назад
This is nothing FANO is capable still to defeat oromuma in every direction.
@መሬምነኚየወለጋዋአማራ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Zeleke_2023
@Zeleke_2023 2 часа назад
😂😂
@anteygetachaw2470
@anteygetachaw2470 3 часа назад
Shewa walwo gonder gojam 1 Amhara nw
@RighteousCourisity
@RighteousCourisity 2 часа назад
ይህ የጠላት ወሬ ነው! የአብይ ሚድያ ነው!
@AddisAbeba-p9s
@AddisAbeba-p9s 5 часов назад
የብልግና ቅንብር
@ZemenWorodofa
@ZemenWorodofa 2 часа назад
ፈነነ እኮ ፀረ አማራ አረመኔ ነው።
@jaz-pl9mx
@jaz-pl9mx 3 часа назад
Kkkkk ወይኔ ጭንቀት Ai.
@ewunetuaysheshim5550
@ewunetuaysheshim5550 6 часов назад
Manin lemeshewod new"hahahahhhh
@ZemenWorodofa
@ZemenWorodofa 2 часа назад
100 % እውነት ነው ። እነ ፈነነ በቅርቡ ከገፀ ምድሩ ይጠፋሉ።
@ነቢዩ
@ነቢዩ 2 часа назад
የብል@ግና ፕሮፓጋንዳ ቀሽም ምንጣፍ ጎታች
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 2 часа назад
አይ ጋላ 1000 ባስ አህያ ጨረሰዋል። ይልቅ አንተም ብቅ በል😂😂😂
@AlexZiggy-t5m
@AlexZiggy-t5m Час назад
100% ውሸት ነው የኦሮሙማ ፍሽስታዊ ሰራዊት ከምድረገፅ ይጠፋል።
@BinuAbuye
@BinuAbuye 2 часа назад
አይ ቅንብር
@samira9231
@samira9231 2 часа назад
😂😂😂😂 አቤት መቀደደ ድፍት በሉ
@Jtar2002-xj7ni
@Jtar2002-xj7ni Час назад
I love such Games So called Terror propaganda
@TamratSesai-nf5uq
@TamratSesai-nf5uq 3 часа назад
በፍጹም የነመከታው ደምጽ አይደለም
@Meleswoldemichael-zq2ot
@Meleswoldemichael-zq2ot 6 часов назад
ወይ ፋኖ አሁን ዶላሩን ማን ሊበላው ነው 😂😂😂😂
@tesfayedenbel1304
@tesfayedenbel1304 6 часов назад
arat kilo karachu inde haha
Далее
ሐረግ ( ክፍል 12)
31:57
Просмотров 67 тыс.