Тёмный

የቱን እንመን?፣ ጌታቸው ረዳ ስለ ግምገማው፣ የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ! 

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ
Просмотров 20 тыс.
50% 1

የቱን እንመን?፣
ጌታቸው ረዳ ስለ ግምገማው፣
የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ!
Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com/pal/d/49485562...

Опубликовано:

 

9 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 57   
@AyidaSocho
@AyidaSocho 17 дней назад
አማሮች ወንድምቻችን ናቸው በሰላምም ከኛ ጋር እየኖሩ ይገኛሉ
@samzido
@samzido 17 дней назад
ወንድም ኤርሚያስ ዝም ብለህ እየወጣህ አትንቀጥቀጥ መንግስትህ በቅርቡ ይወድቃል ህዝብ ያሸንፋል
@medhindebas5003
@medhindebas5003 17 дней назад
Thanks 🙏 Ermias
@kidudest7893
@kidudest7893 17 дней назад
I appreciate your firm stand about the return of displaced Tigray people from Western and south Zones.
@tomtom-qj4fv
@tomtom-qj4fv 17 дней назад
የፋኖ/አማራ ትግል ምክትል አንድ ብቻ ነው .."ለምን ኦሮሞ ነገሰ ነው።" የህልውና ጭቆና ሽፋን ነው። በ27 ዓመቱም ለምን ትግሬ ነገሰ ነው። አማራ በኢትዮጵያ ታሪክ ተጨቁኖ አያውቅ በጭራሽ ፣ልጨቁን ብትል አይቻልም በኢትዮጵያ ብቼኛው ቀጥልቀት ስታብልሽ አርገዋል ። መራራ እውነቱ ይህ ነው ሰው መናገር የሚፈራው።
@user-ei7zk3wv4f
@user-ei7zk3wv4f 17 дней назад
Thank you for your analysis. Make no mistake. TPlF is Tigrai people; addressing issues to TPLF is addressing to majority of Tigrai people. TPLF is not disappearing. Let’s us look @ our issues find ways to address them.
@bibiadenew3231
@bibiadenew3231 17 дней назад
ስለተሸለሙ በጣም ተንጨረጨርክ😅😅😅😅😅😅😅
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 17 дней назад
በየቀኑ አማራዉ ላይ አፍህን እንደምትከፍተዉ ቆሙኩለት ለምትለዉ የኦሮሞ ህዝብ በኦሮሞኛ መለፈፍ ትችላለህ ወይ?????
@mdhanwbet940
@mdhanwbet940 17 дней назад
Hiwahat malet erimi yetgray lujoch nachew erimi ltleyayachew atchlm 🇪🇷
@iam4all2
@iam4all2 17 дней назад
አድር ባይ
@Hussein-my8wv
@Hussein-my8wv 17 дней назад
Earmy you are a fair person keep it on bro
@alexmehari1983
@alexmehari1983 17 дней назад
ትምህርት ሚኒስትር ኮሊደር እያስመርቀ ነው
@AssefaGetachew-c7s
@AssefaGetachew-c7s 17 дней назад
If you don't mind Ermi will you answer my question?
@mdhanwbet940
@mdhanwbet940 17 дней назад
Erimi nska haqegna seb eka
@jiruulfata53
@jiruulfata53 17 дней назад
Thank you so much and appreciated, ,agreat analysis, that is the responsibility of minster of education, Ermiyas
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 17 дней назад
ጠቅላዩ አማራ ዳግም መቶ ሊገዛህ ነዉ አጭሰን ረግጠን ጨርሰናቸዋል የሰበሩን ቦታ ሰብረናቸዋል ወዘተ ወዘተ ሲሉ ጥላቻ አደለም ማለት ነዉ ባንተ ቤት።
@bibiadenew3231
@bibiadenew3231 17 дней назад
አንተ ወኪል ሆነህ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@barcoteabenet1511
@barcoteabenet1511 17 дней назад
ኤርሚያስ እኔ ተፈናቃይ ይመለስ የሚባለው በጭራሽ አይመቸኝም ወዴት መቼ እንዴት መመለስ እንዳለበት ባልተረጋገጠ መልኩ ተመልሶ ያኔ ያባረሩት የገደሉት የጨፈጨፉት ጋር ተመልሶ አምኖ መኖር ይችላል ወይ ? ሞንድነው መተማመኛው አዬ ኤርሚ ከዚህ ቦኀላ የትግራይ ህዝብ የሚያዋጣው መገንጠል ሃገር መሆን ብቻ።ታውቃለህ በዚህ ጦርነት የትግራይ ወጣት አይን እግሩን ያጣ ከተማውን የሞላው የሞተው በአልጋ ላይ የሚሰቃየው እንዳለ ሆኖ እና ከነዚህ አውሬዎች የውጭ ወራሪ ይዘው ካጠቁን ጋር አሳልፈው ለሶማሌ ለሻእቢያ ከሰጡን ጋር ከእንጀራ እናታችን ከአሮጊቷ ጦቢያ መለየት ሲያንሰን ነው እህህህህ ያ ከነነብሱ ትግራዋይ ነህ ብለው በቤኔሻንጉል የተቃጠለው በመከላከያ ልብስ በለበሱ አማርኛ እየተናገሩ አልሞተም እያሉ ጭድ ያርከፈከፉበትን ሳስበው ኢትዮጵያዊ ነቴ ያመኛል ቅን ፈራጁ ጌታ ይፍረድ ይፍረድ በቀል የእኔ ነው ያለው ፈጣሪ ደሞም እየፈረደ ነው
@AyidaSocho
@AyidaSocho 17 дней назад
እንደው እውነት ለመናገር አማራ በሀር በአርሲ በባሌ በቦረና በሸዋ በጂማ በደቡቦች የተለያዪ ክልሎችና በሱማሌ ክልል በአፋር በሰላም እየኖረ አይደለም እንዴ? ምን ማለት እንደሆነ ግራ ይገባኛል
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 17 дней назад
ብልፅግናና ስቦስቦቹ ምንም ሳያደርጉ በሌብነት በህዝብ ገንዘብ የበላይ ሆነዉ የመሰንበት ህልም ነዉ ያላቸዉ ያም እያከተመለት ነዉ ቡፍጥነት። ፋኖ ለፍትህ ጭምር ነዉ ተጋድሎ የሚያደርገዉ በዉነቱም ያቸንፋል።
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 17 дней назад
Tadiya yezre matfat yelem eyalke new enda?
@kassgetan2264
@kassgetan2264 18 дней назад
የትግራይን ህዝብ በተገኘው አጋጣሚ ከተገኘው ዘንዶ ጋር እንዋጠው የሚሉ የጭለማው ሃይላት ተስፋ ቆርጠዋል። አሁን የሁሉንም ህዝቦች ደም እያፈሰሱ የተንደላቀቀ ኑሮ ለሚኖሩት በሙሉ መርዶ እናረዳለን!!! No more blood money. ዝንተ ዓለም በዚህ ሲስተም እንኖራለን ለሚሉ ጀዝቦች: ከፈለግን በአጭር ጊዜ ኢትዮጳ የሚትባሎውን የጣኦት አገር አፍርሰን አዳዲስ ሃገራትን እንመሰርታለን። በተለይ በተለይ ጉራጌዎች ተጠንቀቁ !!!!!! ጉራጌ በአማራ ማሊያ እየተጫወተ በራሱ ላይ ጄኖሳይድን እየጠራ ነው። ዋ !!!!!!
@Obowada
@Obowada 17 дней назад
This is guys utterly insane, pp is Abiy, if one get rid of Abiy you get rid of PP.
@selamawitgidey2708
@selamawitgidey2708 17 дней назад
The Amhara sense of entitlement is out of touch and untimely. Do they know the atrocities committed yesterday and still going on? Their rotten psychic is beyond anyone's explanation..., hopeless cases
@barcoteabenet1511
@barcoteabenet1511 17 дней назад
ኤርሚ እኔ አሁን እነደ አንድ የትግራይ ዘርና ግንድ ተወላጅ እንደመሆኔ ያሁሉ ግፍ ፊቴ ላይ እየተመላለሰ እንደ ቀድሞ ቀድሞ የነበረኝ ፍቅር ለመላው የማውቀውም የማላቀውም ሰው እምነት መውደድ የለኝም ጠፍቶብኛል ባወራውም ብስቅም ደስተኛ ሆኜ አልቀርበውም ያንን ሰው መራቅን እመኛለሁክፉ ደጉን ክፉን መናገርን አልፈልግም
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 17 дней назад
ከተጋሩ ጋር ብቻ መቅረብ አየናቸዉ አይደል ! ሲያመን ከሚያማቸዉ ሰዎች ብቻ መቅረብ!!! They don’t deserve love and trust!!!
@berrez4985
@berrez4985 18 дней назад
SICK AND TIRED OF ERMIAS WHO IS GONE WITH THE WIND.
@moges468
@moges468 17 дней назад
ምርኮኞች ውስጥ ያሉ የአማራ ተወላጆች ተለቀው ላልተወለደ ህፃን ጠብቀው ገደሉ ሲባል አንተ ራስህ ምን ትላለህ? መልስ ይስጡበት ከማለት?
@Omer-uv4hv
@Omer-uv4hv 17 дней назад
ሲጀር አጎታች ጋሽ ሺመልስ አብዲሳ ነው ያገታቸው።
@alemubeka70
@alemubeka70 17 дней назад
የአማራ የሆነውን የቱንም አትመን ገለቴ። አብይ የሚናገረውን ካመንክ በቂ ነው። 😂😂😂😂😂
@semeregebre2835
@semeregebre2835 17 дней назад
OPDO ሁሌም እንደዋሸ ነው ። የሪፖርተር ጋዜጣ እና ኣሻም ቲቫ ወይም ደግሞ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ተብዬ + ሲደመሩ OPDO ናቸው። ትክክለኛው መረጃ ከተጎጂ ቤተሰቦች የተገኘ መረጃ ነው።
@iam4all2
@iam4all2 17 дней назад
በስማብ አንዳንት አይነት አሳፋሪችሰው አላየሁም፡ ፡ በቃ ጋዘጠኛ የሆንክ መስሎህ ብየቦታው ትነጥራለህ
@samzido
@samzido 17 дней назад
ልትሞት ነዉ በክፋት አረ አረጋጋዉ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 17 дней назад
ትንሽ ምክር ቢጤ አማረኛንና ፊደልን ትተህ ቁቤ ብትማር ይጠቅመሀል። በዉሸትና ጋጋታ ሌብነት በማሳደድ ወዘተ አገር ይፈርስ ይሆናል እንጂ መሻገር አይታሰብም።
@mza2884
@mza2884 17 дней назад
ኦሮሞ የሰው ልጅ ያበላል፣ ያጠጠል እንጂ የሰው ልጅ አያፍንም እዚያው አማራ ክልል ጠይቅ መልሱን ታገኛለህ።
@SEP2922
@SEP2922 17 дней назад
6 አመት እርጉዝ ቀዳችሁ ፅንሱን አረዳችሁ አማራ እያላችሁ አረዳችሁን ሞተን አላልቅ ስንላችሁ ክልላችን ድረስ መጣችሁ ስትሸነፉ ከየቤቱ እያወጣችሁ ገበሬዉን እረሸናችሁ! መነኩሴ ሳይቀር ሴቶቻችንን ሰፈራቾሁ እረ ስንቱ…..6 አመት የአማራን ደም እንደ ጎርፍ በምድሪተቷ አፈሰሳችሁ! እናንተ ብትክሱ ሰማይ መዝግቦላችኀል! ወደ ፃድቅ ፈራጁ ስትሄዱ ፋይሉ ተከፍቶ ይፈረድባችዋል! በተጨማሪ ደሞ እናቱ የተደፈረችበት አማራ ተብላ በወለሀጋ የታረደጅዉ ልጅ ፋኖ ወየመጣላችሁ ነዉ! ያፈሰሳችሁት ደም ሊበቀል!
@mza2884
@mza2884 17 дней назад
@@SEP2922 ሰው ገሎ አብሶ የበላው የአማራ ገበሬ ታጠቂው ሀይል መሆኑን አትርሳ፣ ሆድ ተቀደደ ፣ቀደደችሁ ነው የኦሮሞ ህዠብን ለመፍጀት የተጠቀማችሁት ወሬ ነው። አሁንም፣ ወሬ
@AndualemFekadu-bc2cl
@AndualemFekadu-bc2cl 17 дней назад
አንተ ቆሻሻ ፋኖዎቻችን ላይ እጅህን አንሳ
@medhindebas5003
@medhindebas5003 17 дней назад
Thanks for listening the truth wither you like it or not.
@daddubai8470
@daddubai8470 17 дней назад
ታገቱ ብሎ በመገናኛ ብዙአን ከመለፍለፍ መስራት በሚገባው ልክ ሥራ ሰርቶ ማስለቀቅ ይመረጣል።መንግሥትም ከወሬ ተግባር ይቅደም ነው።ኤርሚያስ ለአንተ የነገሩ ጋዜጤኞች እስር ውስጥ ነን ከሚሉ/እውነት ብሎ ከሆነ/እራሳቸወን ከእስር ለምን ነፃ አያወጡ ማለት ለምን ሥራውን አይለቁም?ምናልባት ባርነቱ አንተ የአቶ በረከት ተላላኪ በነበርክ ጊዜ ነበር እሱን ልታስታውሱን መሰለን።ለአንተ ባርነት ውስጥ ነን ያሉት ጋር ደወለህ እውነት ተማሪዎቹ ተለቋል ወይ ብለህ ለምን አትጠይቅም?ማንን እንመን ከምትል።ይልቅ ያንተ ወሬ ነው አሳፋሪ።
@SEP2922
@SEP2922 17 дней назад
ማይካድራ ላይ አማራን በማንነቱ ያረዱት ሳምሪ የሚባለዉ የተለህዉሃት አራጅ ሀሇነዉ ይግቡ እያልክ ነዉ!? እንሰገና እንዲያርዱት!? አቤት ድፍረትህ!? በሁሉም ለመወደድ ሚዛናዊ ለመምሰል መጋጋጥህ ኤርሚሻ😂🤣
@kokiyene2348
@kokiyene2348 17 дней назад
You are jokingly baffling with Amhara blood and existential Amhara fano struggle . Where are u diaspora Amhara ??? U should stop him .
@Obowada
@Obowada 17 дней назад
Voice of Pp.. in the business of confusion and disinformation…. ACM has no position pretty much about anything, the quintessential position of PP, having position for not having position… take out your mask and claim your position as PP… if you quack like a duck you are a duck.
@dandaniel6589
@dandaniel6589 17 дней назад
አማራ ሁኖ አማርኛ ማንበብ የተሳነው ደደብ ጀነራል አንተን ብሎ ጀነራል ጭንጋፍ ውርንጭላ ነገር አርፈሕ የመጀመሪያዋን ሚስትሕን ይዘሕ ልጆችሕን አታሳድግም ?? በውሽማሕ መነን ተልእኮ ያበድክ ዱርዬ ዘራፊ ወንበዴ ፋኖ😅😅😅😅😅😂😂😂😂
@habteshyeshi3881
@habteshyeshi3881 17 дней назад
አንተ ሰውዬ እያየንክ የለየለት እብድ ሆንክ እኮ፡፡ ምንድነው "መንግስት መንግሰት፤ የምንግስት ሚዲያ፤ በጣም አሳፋሪ ነው፤ በጣም ማፈር አለባችሁ እያልክ የምትቀባጥረው"⁉ የኦሮሞ መንግስት እና የኦሮሞ ህዝብ የአማራን ህዝብ ለስድስት አመት ሙሉ እየጨፈጨፈን እያረደን ነው ግን እመነኝ ዋጋ ትከፍላላችሁ አንገታችሁን የምትደፉበት እና የምትሸማቀቁበት ግዜ ይመጣል፡፡
@AssefaGetachew-c7s
@AssefaGetachew-c7s 17 дней назад
Let me ask you this Ermi ,you are trying to to tell us who ever want to come to power by using armed violence endf has to do nothing about it?
Далее
РУБИН - ЗЕНИТ: ВСЕ ГОЛЫ
01:03
Просмотров 162 тыс.