Тёмный

የታምራት ላይኔ ጉዳይ በቀድሞው የደህንነት አባል ሲተነተን...|  

Mikiyas Media - ሚኪያስ ሚዲያ
Подписаться 1,1 тыс.
Просмотров 49 тыс.
50% 1

ይህ ሚኪያስ ሚዲያ ነው። ሚዲያችን የዜና እና ወቅታዊ፣ ትንታኔዎችን እና ማሕበረ-ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን በየዕለቱ ይዳስሳል። የዩቲዩብ ቻናላችንን ላይክ ሰብስክራይብ ያድርጉ።
This is Mikiyas Media. Our media outlet covers Ethiopian and East African news and current affairs, analysis and socio-economic issues on a daily basis. Like and subscribe to our RU-vid channel.
የምስል ምንጭ:- ኢትዮ ሜሞ (Ethio Memo)
#ethiopianews #amhara #tewodrostsegaye #isayasafewerki #redsea #reyotmedia #abiyahmed #ethiopia #ትግራይ_ቲቪ #gmntvethiopia #ethiopianews #news_of_ethiopia #ዜና #ኢትዮጵያ #fetadaily #israel #gaza #amharicnews #anchor #ethio360 #russia #ሩሲያ #ዩክሬን #ፑቲን #ukraine #russia_ukraine #russia_ukraine_war #palestine #ethiopianfilm #ethiopianfilms #newethiopianfilm #newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #cinema #eritreanmusic #dejaftv #ztegnmot #oromomusic #oromotiktok

Опубликовано:

 

19 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 49   
@TarikuTesfaye-yh9nb
@TarikuTesfaye-yh9nb 4 месяца назад
አና መሰግናሌን እውነቱን ሰላወጣህ ወርቁንም አውጣው የኢትዮጵያ ህዝብ ይወቀ እግዚአብሔር ጤና ሰቶሆ ይህን ሰላሳወከን
@Alemdawit119
@Alemdawit119 4 месяца назад
ይሄ ራሱ ይሄኔ ስንቱ ላይ አንጠልጥሎ ይሆን
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 4 месяца назад
ታምራት ላይኔ አገር ሲረጋጋ ጦር ፍርድ ቤት የሚቀርብ ሆዳም ሰው ኑዉ ወንጀሉ ተዘርዝሮ አያልቅም።
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 26 дней назад
ልብዳህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@asfawhailu9523
@asfawhailu9523 4 месяца назад
የኢትዮዽያ አምላከ ይፋርድባቻውል,ገና ብዙ ሚስጢር ይገላጣል::
@leshasf7531
@leshasf7531 4 месяца назад
ማን ይባላል? ሌቦችን ገና ከጠዋቱ እንዲህ ቢከታተሉ ሀገሪቱ ዛሬ ያለችበት አትደርስም። በተለይ በአማራ ስም የሚዘርፉት ህዝቡን ለዚህ አዘቅት አያደርሱም ነበር ።
@mislemm1084
@mislemm1084 4 месяца назад
Where is the gold embezlment story. You should tell us that too.
@nigusuderese1608
@nigusuderese1608 4 месяца назад
ነፍሰ በላዉ ታምራት የሆነ ግዜ ፍርዱን እደሚያገኝ አልጠራጠርም።
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 26 дней назад
ተበዳ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Bretanssa
@Bretanssa 5 месяцев назад
ይሄ ቆሻሻ የአማራ ልጆች ደም በእጁ ይጮሀል
@news-fitehenews178
@news-fitehenews178 4 месяца назад
we need the next part if you have the pleas
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 4 месяца назад
🎈ታምራት ላይኔ የታሪክ እስረኛ የዘመናት የጭቃ ሹም ምስለኔ
@markosbelachewtome4133
@markosbelachewtome4133 3 месяца назад
ሜርኩሪ ሽጦለት ነው አታደናብር ታውቀዋለሁ
@binman3320
@binman3320 4 месяца назад
Where is part II please ??
@samuelhadgu2223
@samuelhadgu2223 5 месяцев назад
Tultula
@kefyalewkassa
@kefyalewkassa 4 месяца назад
Jegna.
@Kokeb_Tedela-2024.
@Kokeb_Tedela-2024. 4 месяца назад
"ጌታዋን የተማመነች በግ ላቷን ደጅ ታሳድራለ" ታምራት ላይኔ አይሰርቅም ብሎ መከራከር አይቻልም:: ይሁን እንጅ ወያኔወች ታምራትን ሊያስሩት ስለፈለጉ: አንተን እንደ ኩሊ" ጃዝ" ብለው ላኩህ:: እንኳን ይችን ቀላል ቁማር ሌላም አጠፋን! ራስክን አጋለጥክ!
@Fano316
@Fano316 4 месяца назад
ወይ ጊድ
@tazebewmoola1993
@tazebewmoola1993 4 месяца назад
ይህ ስላቢ እስከዛሬ የት ቆይቶ ነው አሁን የሚዘባርቀው ባንዳ
@abrhamfikre2915
@abrhamfikre2915 4 месяца назад
ere 1998 yelal eko videow sejmr
@ermiyesketema299
@ermiyesketema299 4 месяца назад
አረመኔዎች
@tewodrosmengesha9592
@tewodrosmengesha9592 4 месяца назад
አያሳምንም
@davidteklehaimanot4377
@davidteklehaimanot4377 4 месяца назад
Ahun maninetihin awekkut ante wusha!
@aymenmusa3638
@aymenmusa3638 2 месяца назад
Fishka 😅😅😅
@-vb1gj
@-vb1gj 4 месяца назад
😂ተቀነባብሮ የተፃፋ እያነበቡ ቃለመጠየቅ አይነፋም😂😂😂
@user-bs1ms6oq7o
@user-bs1ms6oq7o 4 месяца назад
Yeamara.amlak.tolk.new.1wersaymolah.esrbet.tewerewrk.bezefkew.birr.new.amaran.basgedelkew.gena.enfaredhalen.ante.yasjemerkew.eskahun.alkomem
@orionsisay9411
@orionsisay9411 4 месяца назад
ክንፈ ዳኛ ያልቆመበት ፍርድ ነው የተፈረደበት
@Ismael-isa
@Ismael-isa 4 месяца назад
ምን ዳኛ ያስፈልገዋል።አጥንቷን ግጦ ግጦ በላ።ምን ዳኛ ያስፈልገዋል።እንደነ ስዩም ግንባሩን ማለት ነበር
@tesfaytadii
@tesfaytadii 4 месяца назад
​@@Ismael-isaጀዝባ ማውራት መፎከር መሸለል ባህላቹሁ ነው አትዘባርቁ እደዚ አይነት ወሬ የሚያስደበድባቹ
@Sarbet888
@Sarbet888 4 месяца назад
ታምራት and የደህንነት አባል are not good humans; they serve their masters by killing and torturing others. Tamraat encouraged Harar Oromo to kill Amhara, and they did kill hundreds of Amhara.
@user-bs1ms6oq7o
@user-bs1ms6oq7o 4 месяца назад
Achenabsri.ye.amaran.mot.bejemeria.yekefrew.ye.gurage.tewelaj.hono.amra.ngen.bilo.enqftu.gedel.sewch.endigu.yefekede amara.endfenakel.yaderege.tamrat.layne.mechem.anresahm.betesebochachinin.yaschefechfk.ante.lefrd.bitkerb.zare.amara.baygedel.alekah.dalul.wist.tasro.ante.tikeratetalh
@davidteklehaimanot4377
@davidteklehaimanot4377 4 месяца назад
Hedddd! Telkasa wusha!
@kirstanmore1709
@kirstanmore1709 4 месяца назад
ሰድብ ሞን ይጠቅማል
@Ismael-isa
@Ismael-isa 4 месяца назад
ነፍቶሻል እንዴ ትግሬ መሆንሽን ሳያውቅ።ለጠለጠሽ እንዴ ከካሽ ዴቫ
@AYB171
@AYB171 4 месяца назад
ሲርብህ ነው እንዴ የምታጋልጠው? እስከዛሬ የት ነበርክ ወይስ ተከፍሎህ ነው? በግዜው በግልህ የሰራሀው ወንጀል የለምን? ይሄኔ ስንቱን ገለሀል:ምድረ ሌባ::ይልቅ ሰላም ስበክ::
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 4 месяца назад
ሌባው አላሙዲ በቃል ስላለ ብቻ ነው ታምራት የታሰረው 😏
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 4 месяца назад
Tamerat Layena one of Criminal gangs mastermind .He is one of enemy of Ethiopian people.
@user-nq9fc9on5b
@user-nq9fc9on5b 4 месяца назад
ውሸት!
@ppzz9818
@ppzz9818 4 месяца назад
Weyane and Alamudi play game
@exodusamhara5020
@exodusamhara5020 4 месяца назад
በየነ ወንዳፍራሽ ተራ ሰራተኛ እንጅ ሃላፊነት አልነበረውም። በመጀመርያ አልአሙዲን ከመለስና በረከት ስብሃትና በኋላም ጌታቸው አሰፋ ጋር ካልሆነ ከማንም ጋር አይቀርብም። ከታምራት ላይኔ ጋርም ብዙ ባይሆንም ይቀሪረቡ ነበር። ስለዚህ በገንዘቡ ዙሪያ ለመለስ ብቻ የጠየቀው። ስለዚህ ይሄ ደራጃው ስለማይፈቅድ አይቀራረብም።
@negalegesse1784
@negalegesse1784 4 месяца назад
ውሸታም 87 ነው ታምራት የታሰረው 88 ይላል
@dadatadesse
@dadatadesse 4 месяца назад
ታምራት የታሰረው በ1989 ዓ.ም ስኳር ልሷል በመባል ነበር።
Далее