Тёмный

የታምራት ላይኔ ጭካኔ በይፋ ወጣ!! "መቶ ሺህ ሰው መሞቱ ተረጋግጧል" ዶ/ር ታዬ ብርሀኑ | Ethiopia | Tamrat Layne 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 748 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Yegna -Tube#ሰብስክራይብ_ያድርጉ #share #Like
የታምራት ላይኔ ጭካኔ በይፋ ወጣ!! "መቶ ሺህ ሰው መሞቱ ተረጋግጧል" ዶ/ር ታዬ ብርሀኑ | Ethiopia | Tamrat Layne
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 44   
@TS-vu1bj
@TS-vu1bj 3 года назад
እንደዚህ አይነት ድንቅ ዜጎች በመኖራቸው ያስደስታል። ፖለቲካ ምን ማለት እንደሆነ ጠንቅቀው የሚያውቁ።
@meronteklemariam4929
@meronteklemariam4929 3 года назад
ትክክል በርቱ
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 3 года назад
Dr.Taye Birhanu very wise man! I am happy to see you after long years!!
@mikayaz8559
@mikayaz8559 3 года назад
ንሰሀ ገብቶ በእግዛብሄር ህልውና የሚኖርሰው ስለሆነ ለቀቅ አድርጉትና በሰው ደም እየታጠበ ያለውን ልጅ መቼም የእድሜ ታላቆቹ ናችው እየተጃጃላችሁ ያላችሁትና ወይ ገፅሱት ወይም በፀሎታችው እግዚአብሔር ከዚህ ውርጅብኝ እንዲታገተን ጩሁ !!
@amrachutilahun3416
@amrachutilahun3416 3 года назад
I be
@ambayeomach3087
@ambayeomach3087 3 года назад
ሃይለ ማርያም የወረደው በፍቃዱ ነው:: ልናከብረው : ልናደንቀው ይገባል:: ከሥልጣን አልወርድም ቢል እስከ ዛሬ ማንም እንደማያወርደው እርገጠኛ ነኝ: በል ከቻልክ ዐብይን ተዋግተህ አውርድ::
@mikayaz8559
@mikayaz8559 3 года назад
ፈቅዶ አልተቀመጠም ፈቅዶም አልወረደም ልክ እንደ አሻንጉሊቷ ፕረዝደንቷ ነበር :: በአዛዣቸው የሚንቀሳቀሱ እቃዎች !!!
@weiniamen2404
@weiniamen2404 3 года назад
ራሳችን።አናውቃለን። አናንት ለኤርትራ። ህዝብን። ግፍና። መግደል። ከታኣምራት። ላይነ። ኣንጠብቅም። የወጋ። ብረሳ። የተውጋ። ኣይራሳም።
@bereketsiyum4184
@bereketsiyum4184 3 года назад
ኣንተ ራስህ የስልጣኝ ምኞት እንጂ ስለኢትዮጵያ ደንታ የለህም የኣፍ ሃገራዊ
@weiniamen2404
@weiniamen2404 3 года назад
ኤረ። ተዩን
@ssoo3513
@ssoo3513 3 года назад
ታምራት ላይኔ የህውሓት ፈረስ የጦስ ዶሮ መሸርፈት ከርሳም ኣሳማ ዛሬ ለኣማራ እልቂት ቁጥር ኣዲ ተጠያቂ ነው መግስት ቢኖር ኑሮ።
@senaitbereket9530
@senaitbereket9530 3 года назад
እናንተ የጻፍችሁትን መጽሃፍ ሰው እያነበበ ዶማ ጭንቅላት ሆነ እባካቹ ህዝባች የነዚህን ልብ ወለድ ትታቹሁ እንጀራችሁን የምታበስሉበት መጽሃፍ ኣንብቡ ልብ ወለድ ማለት ልብ የወለደው ማለት ነው ልብ ጥላቻ ስለ ምላ ጥላቻ ነው የሚጽፈው ጥላቻ ኣንብባቹ በጥላቻ እንዳትሞሉ ተጠንቀቁ ጥላቻ ኣያሻግርም ወደ ሁላ ነው የሚያስቀረው
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 3 года назад
እስኪ ለጊዜው ያለፈን ታሪክ አቆዩት እና አሂን በስልጣን ላይ ያለው ኦነጉ የአብይ መንግስት ቀን በቀን ያለማቋረጥ እያስጨፈጨፈው ስላለው አርሶ የሚያበላን ገበሬ አማራ እና ኦርቶዶክስ በመሆኑ ብቻ ድምፅ ላጣው ወገናችን ድምፁን አሰሙለት!!!
@abebe7532
@abebe7532 3 года назад
eko !! selam tebareki abo ! Ahiyawin fertew Dawilawin ?
@liseyassanchase4395
@liseyassanchase4395 3 года назад
ሌላ መሬት ሌላ ሐገር ፈልገው የራሳቸውን ግዛት መገንጠል፣ የራሳቸውን ዓንድ ቋንቋ መናገርና መኖር መምረጥ፣ ሕዝብን ኣፍኖ መርገጥ ይችላሉ። በኢትዮጵያ ምድር ውስጥ ግን የጋራ ቋንቋችን ኢትዮጵኛ ብቻ ነው። (ዕናንተ ኣማርንዕኛ የምትሉት) ። በፌዴራል ስርዓት ነዋሪው ነው ከባቢውን ማሻሻል፣ ዓስተዳዳሪዎቻቸውን መምረጥ መመረጥ የሚችሉበት፣ ዓሰራር። ጎሳው ከፍተኛ ቁጥር ካለው ብቻ መመረጥ ኣለበት የሚል ፌዴሬሽን የለም። ዛሬ ከኢትዮጵያ ተሰደው ልብዙ ሃላፊነት ቦታ የታጩ ኣሉ ሌላ ሃገር ውስጥ። የጎሳ ፌዴሬሽን ማለት ዘመናዊ ኣግላይ (apartheid )ማለት የተጠላ ፀረ ሰላም፣ ፀረ ዓንድነት ነው። ቂጥ ላሽ፣ የነጭን ብቻ ነው የሚቀበለው። ዓማርንዕኛ የኣፍሪካ ህዝብ ውጤት፣ ቋንቋ ነው። ሕወዓት በዚህ 28 ኣመት ዕየዘረፈ የትግራይን ህዝብ በሴል ደረጃ የተቆጣጠረ ፀረ ዓፍሪካዊ ፀረ ኣንድነት ድርጅት ነው። ዕስከዛሬም የሰሩት ለመለየት ስለሆነ የሚከፍሉትን ክፍያ መቻል ዓለባቸው። ነጥለው ያፈኑትም ኢትዮጵያዊ ክፍል ያውቃል። ለዔርትራ መገንጠል ምክንያት ሕወዓት ጣሊያኖችና ዕንግሊዝ ሲሆኑ፣ ኣሁንም ገና ለገና የዔርትራ መንግስት ኤርትራን ከኢትዮጵያ ሊቀላቅል ዕየሞከረ ነው በሚል ግምት ትግራዋይ በሚሰጡት ኣስተያየት በኛ ሬሳ ላይ ነው ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር የምትቀላቀለው ባይ ናቸው። (የታላቋ ትግራይ ዓካል ስለሚሉ)። የዓባይ ግድብ ዕንዲፈርስ ሱዳንንና ግብፅን መማፀናቸውን ስናይ ኣዘንን። የትግራይን መገንጠል ሌቦቹ፣ የኤርትራን መገንጠል በጣሊያን ዲቃሎችና በባንዳው ዕስላም ኤርትራዊ ቢጀመርም ዛሬ የባንዳው የማፍረስ ተግባር ሕዝብ ድረስ ወርዷል፣ ክስረትም ዕያመጣ ነው። ኣንዱ ትልቅ የድንቁርና ሽኩቻ ጎሰኞቹ መለስ ዜናዊ ያፀደቀላቸውን ዕርስት ማለት ክልል የራሳቸው ብቻ፣ ሲፈጠሩ ከኣምላካቸው የታደላቸው መሬት ዓድርገው መገመታቸው ነው ለዚህ ሁሉ የድንቁርና ሕልም ሩጫና ግድያ። ዓንዳችሑም ይጎሳ የውስን መሬት ባለቤት ልትሖኑ ዓንድም ሕጋዊ ፈቃድ ዕውነታ የላችሑም። በፈለጋችሑት ርዕዮተ ዓለም፣ ዕውነታ ልፋለማችሑ ልከራከራችሑ ዕችላለሑኝ። ዓንድም ጎሳ የባለቤትነት ዓደለም፣ ለኔ የኔ በሚል በቅሬታም ጥያቄ ማቅረብ ኣይችልም። መሬት፣ የኔ የምትለው ክልል፣ የመላው ኢትዮጵያዊ የደም ካሳ፣ የህዝቡ ነው። በተፈጥሮ ክልል ወሰን የሚባል ነገር የለም፣ ሰው ሰራሽ ነው፣ ያ ዕሥከሆነ ድረስ ለመላው ሕዝብ ዕንዲያመች ሰው ሰራሽ በሆነ በተሻለ ሃሳብና መላ ይመቻቻል። የናንተ ህገ መንግስት በባንዳዎች በበታኞች የተዘጋጀ ስለሆነ ሸንቼበታለሑ። ይሄ ነው የሚፈለገው፣ በኣደጉ ሀገራት የልማት ዕቅድ። ደሃ ሃገራትን ዕያደናገጡ ዕያዋጉ የጦርመሳሪያና የፋብሪካ ምርቶቻቸውን በመሸጥ ሐብታም ሆኖ መክረም። ሥራ ለዜጎቻቸው ለመፍጠር ደሃን በማባላት በዕዳ መያዝ። ታዳጊ ሃገራቶችን በዚህ መልኩ ማቆየት ማዕድናቶችን በነፃ በተቻለ መጠን ዕንዲያቀርቡ ለማሥገደድ። ዓሮች ይህ ተንኮል መች ይገባቸዋል። በፈረንጅ የተወደዱ ዕየመሰላቸው ዕንግሊዝ ልትገባ ነው፣ ኣሜሪካን ልትረዳን ነው፣ ቻይና ከኛ ጋር ናት ይላሉ፣ ምድረ ደደብ። ኣንድ የቻይና ማደግና ለዚህ ውድድር መብቃት ያመጣባቸውን ክስረት መች ገብቷችሑ።
@fk3365
@fk3365 3 года назад
ወንጀለኛ ምን ክብር ያሥፈልገዋል አንተም ይበዛበታል ዛሬም አፍ አለኝ ብሎ ይቃዣል ። ፍትህ በእግሯ ሥትቆም በደማቸው የሱማሌን ወረራ ቀልብሰው ያቆዩዋትን አገር ህወሀት እና ታምራት ከነጀሌዎቻቸው ሲዘርፉ ከርመዋል ። ያ ሰራዊትም የሞተው ሞቶ ያለውም አለ ጉልበተኞችም የጃቸውንም አግኝተዋል እነሱን የሚፋረድበት ቀንም ይመጣ ይሆናል ። እንኳን የ 17 ዓመቱ ጦርነት የባድሜውም ዕልቂት ወደዚህ ቁጥር ይጠጋል ።
@peaceselam37
@peaceselam37 3 года назад
እናንተ፣አሉባልታ፣የማይሰለቻችሁ፣አሁን፣ስለሚታረደዉ፣ህዝብ፣ጩሁ።ታምራት፣ላይኔ፣ወጥቶ፣እኮ፣የተፈጠረዉን፣በሙሉ፣ተናገረ፣ይቅርታ፣ጠየቀ።ያለ፣መረጃ፣እየወጣችሁ፣ነገር፣አትደጋግሙ፣ይልቁንስ፣አሁን፣አታስጨርሱን።
@mebrakrostom6315
@mebrakrostom6315 3 года назад
Eritrean people need freedom 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️ we are neighbours and should be respectful and help each other, we fought many years for freedom. I’m sorry you feel that way, Eritrea will never join Ethiopia. Don’t confuse people
@wowo9142
@wowo9142 3 года назад
How do we go back, with people, who deported us ,just because- they do not like, our eye color?
@asmamawmatbie7824
@asmamawmatbie7824 3 года назад
ታምራት ላይኔ በአርባ ጉጉ ያን ያህል አማራ ታስሮ በገደል ሲለቀቅ ይህ እንዲሆን ትልቁን ሚና የተጫወተው እርሱ ነው እውነት የክርስቶስ ተከታይ ከሆነ ለዚህ የዋህ ህዝብ ቀርቦ ይቅርታ ቢጠይቅ ይህ የህውሓት ፈረስ የጦስ ዶሮ መሸርፈት ከርሳም ኣሳማ ዛሬ ለኣማራ እልቂት ቁጥር ኣነድ ተጠያቂ ነው ነገርግን ማን አለ ጭራሽ ሰቆጣ መጦ ካባ ለበሰ ምን ያደርጋል ዛሬ ድረስ አላባራ ላለ የአማራ ግድያ የዘር ማጥፋት ተጠያቂ ነው
@davidadam5409
@davidadam5409 3 года назад
Seme ateffe
@sileshimekonnen4915
@sileshimekonnen4915 3 года назад
ሰውን ምን ነካው አሁንም ታምራት ላይኔ ከእርሱስ ምንድን ተፈልጎ ነው ያስጨፈጨፈውን የህዝብ ብዛት ተወቀ አልታወቀ የሞተን አህያ ማስፈሳት አይመስልባችሁም እንዴ? ሌላ ታምራቶች አገር እያመሱ የእሱ በዚህ ሰአት መተረክ ምን ይባላል አምጥታችሁ ስቀሉት
@fiammettajoseph
@fiammettajoseph 3 года назад
ዘመነ ልክስክስ ዘመነ ፋንድያ፣ ይሿሻም ጀመረ ኣህያ ለኣህያ።
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 3 года назад
Gabriovich 😁😁😁😁
@davidadam5409
@davidadam5409 3 года назад
Dezhhe yalle domma Ethiopia na aderbaye 17 tasero sale yalwerawen ahone cdwen mansethe
@davidadam5409
@davidadam5409 3 года назад
Menwe yete norhenwe ahone bekke yalhewe
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 3 года назад
Erso man not sele Eritrawi felagot yeminageru--ye-eritrea hezb yemifelegewin endet awaKu? Erita 99.9 percent bedesta new yerasachin mangest lemaKom yemerTnew; 30 amet yetetagle hizb lemn yehon blew new? Esti, tentenut, echelu ndehone?. Mechem, aweKhu blew a denKoro metshaf metsaf menem ewinetun aylewTewm. Erso raso, Zeregna mehonona, asteyayto Tebab mehonun yasal. YewKetun negar'ima weydeya belut. Sint Awake etyopiyawyan eyalu endenante ayet heyet new yemeTachehut. Yegermal!!! Sele yeGebere Kenne yalut about 'leadership' is hard to believe. It looks like it's your own composition. MesKin Gebere, yemiyawKew ena yemiTelaw neger are those who affect him in his day to day life--such as the local personnel's corruption. He is not interested or does he have any concern about the idea of country's political leadership. It only affects him when officials come and take his children to become cannon fodders for unending wars and exploit his hard-earned produce/income. But, he knows what is right and wrong, and may have a better sense of equity than urban dewellers or so called educated men and women. Gebere has no time or wherewithal to recite Kenne as he does backbreaking work all day long. Ahun manem doctor negn eyal 'rubbish' mestaf yestfal. People like you nowadays acquire these worthless degrees with a shallow education and no enlightenment. Yasazinal. Leave this never-ending wishful thinking and hostilities towards Eritrea and take care of the issues you face within Ethiopia--presently people are killing each other for lack of better security and leadership. As far as practicing democratic principles in Ethiopia, there is a long way to go. May God help Ethiopians. Eritrea with great sacrifice is a sovereign state, and it is better off to be out of this never-ending ethnic morass. So, it is a done deal--let's live in peace as neighbors and if not just leave Eritrea alone. We have an internal problem that we have. to deal with ourselves.
@wowo9142
@wowo9142 3 года назад
We decided, to have our own government, let us be a good neighbors.
@nigstbefkadu3703
@nigstbefkadu3703 3 года назад
ታምራት ላይነ ማለት ኢንዳድበው ስልጣኑን ባለመጠቀሙ ማለት ስርቆ ባለመድስቱ ይህ ስው ባጣም ሥኛ ስት ይርሚውድ ሚስቱም ኢርስዋ በድጂ ኣፋርነቱ ብቅረታ ስንቅ ታወንሊለት የነበር ብሎም ባደደብስብስይ ሚድዩን ይውርትስ የጠይርቀ ውሽታም ስው ነውቪርቲርያኖችን ኢኮ ብፍቹም መውጣት ኣለባቸአ ቭሎ ሲከርስከር የነበር ነው ምንም ኢንካንአለስ ያይናቸው ቅልክለር ኣልስማተንም ብሉም ዋናው ይቅኒጂቱ ኣዳር ታምራት ላይነ ነው
@abebe7532
@abebe7532 3 года назад
Yegna Tv,,, minaynet sewoch nachu ??? ahun kefetachin Hizb Tardo eyetebela,, -- sele alefew Tamirat Layne mawrat lemin asfelege ?????? be Abiy astedader ,, tinish sew new yemotew lemasbal ??? min aynet Hilena new yalachu??? ,, Hod ader cadrewoch nachu ???? sew yetazebenal atilum ?=? Egzeyabherus teresa ?? !MAFEREYAWOCH !
@thematteroftime3906
@thematteroftime3906 3 года назад
ዶክተር ታየ ሌባ
Далее
አዲሱን ዓመት በታደሰ አእምሮ
1:50:56
АХХАХАХАХАХАХАХАХ
00:16
Просмотров 205 тыс.
Что думаете?
00:54
Просмотров 733 тыс.
Responsible Military Use of AI | KOREAZ Focus Talk
13:18