Тёмный
No video :(

የታንጉት ምስጢር | ክፍል 2 

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

ክፍል 3 👉 • የታንጉት ምስጢር | ክፍል 3
#yetangutmistir#birhanuzerihun#tsegayeaberar#2#ethiopia
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeab...

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 2 года назад
ክፍል 3 👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-SKp-dpJFY5c.html
@redietgossaye8558
@redietgossaye8558 Год назад
.
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድም ፀጋይ በጭንቀት ልንፈነዳነውኮ ሀገሬ ወገኔ እያልን በአረብ ግርድና በዘመናዊይ ባርነት ታስረን የገዛ ቤተሰቦቻችን ም ሳንቲማችንን እንጂ ሰለ እኛ ማሰብ ባቆሙበት ጊዜ እኔና የእኔ ብጤ የኢትዬጲያው ሰው እንደሚለን የአረብ ሀገር ሴት ከብትና ቆርቆሮች ግን በሀገራችንና በወገናችን እየሆነ ባለውነገር ልባችን እየደማ በእንቅርትላይ ጀሮ ደግፍ ሆኖብን የሸቀልናትን ሳንቲም በምንችለው ብናደርግም ግን የጦርነቱ ና የእነዚህ ነቀርሶች ነገር መቸ ይሆን የሚያልቀው እና ሀገር ወገናችን እኛም እፎይ የምንለው እያልን የዜና ዩቱቨሮችን ከአንድኛው አንድኛው ስንከራተት ከስራ በማረፊያችን ሰአት በድካምላይ ሀዘን ገላችንንም ነፍሳችንንም አዝሎት ሰበር ዜና እያሉ ሲሳለቁብን በጣም በጭንቀትና እውነትን የድሉን ዜና መስማት መናፈቁ በጣሙን ተወጣጥረን መተንፈሻ መውጫ ቀዳዳ ስናጣ አንተና መሰሎችህ ናቸው በቲኒሹም ቢሆን በአተራረክ ዘይቤህ ዘና እያደረግክ ለጊዜውም ቢሆን ያለብንን ውጥረት በነገ ብሩህ ተስፋ ረገብ የምታደርገው ስለዚህም አመሰግናለሁ አላህ ይስጥልን።
@user-jr9gp5lp6l
@user-jr9gp5lp6l Год назад
ትክክል 100% ፀግሽ ወንድሜን ስወድህህህህህ 💖💖💖💖💖💖 እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@user-ek8kl1sk6s
@user-ek8kl1sk6s 2 года назад
ደስ የሚል ትረካ ነው ሰላምህ ብዝት ይባልልኝ
@user-kc5rj2gb6i
@user-kc5rj2gb6i 2 года назад
አቤት አቀራረብ ውበቱ እንዴት ይጣፍጣል አቤት ችሎታ ፀግሽ ኑርልኝ ሁሌ በድስታ
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 2 года назад
ፀግሽ እ/ር ይስጥህ ስለ ቴድሮስ ለመወቅ ካለኝ ግጉት የተነሳ ደጋግሜ አዳመጥኩት ቀጥልበት ስላገሬ ያለኝ እስቶሪ የማወቅ ጉጉት አለኝ 😇😇😇
@tihtinawmessele122
@tihtinawmessele122 2 года назад
እዉነት በጣም ቆንጆ ትረካ ነዉ ። ያን ያልተኖረዉን ጊዜ እንድናፍቅ ነው ያደረገኘ
@sewumehon453
@sewumehon453 2 года назад
ምርጥ ትረካ ነው እናመሰግናለን ወንድሜ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 года назад
መሳጭ ትረካ እናመሰግናለን💚💛❤🙏🇨🇬
@rozitube1974
@rozitube1974 2 года назад
በተመስጦ እያዳመጥኩ ነው👌🙏
@menentekleberhan8705
@menentekleberhan8705 2 года назад
Amesgenalhue 😍👍👏👏👏
@mamebedada4032
@mamebedada4032 2 года назад
Amazing voice & wonderful story 👍. Thank you 🙏🙏🙏👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b 2 года назад
እናመስግናለን ፀግሽ
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 2 года назад
ለዚህ ትውልድ ያስተመረዋል ብየ አስባለሁ የሚያዳምጥ ካለ እናመሰግን አለን ቀጥልበት ወይኔ ትረካ ውስጤ ነው
@user-dl5gy9br7e
@user-dl5gy9br7e 2 года назад
እናመስግናለን ፀግሸ 🥰
@NaniNani-gz3hf
@NaniNani-gz3hf 2 года назад
እናመሰግናለን ፀግሽ
@user-qn5oj4hi5j
@user-qn5oj4hi5j 2 года назад
Tsegsh atkoybn benath ❤🙏
@user-hi4mj4rb4t
@user-hi4mj4rb4t 2 года назад
እናመሰግናለን ፀግሽዬ 🙏❤❤ ትለያለህ ፀግሽ አንደኛ
@meseretmakonen6621
@meseretmakonen6621 2 года назад
Begugut. Stebkh. Neber. Wendm tsegsh. Well come
@zhara1212
@zhara1212 2 года назад
እናመሠግናል ፀግሽየ👌❤💕💕💕
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i 2 года назад
እውነት ፀግሽ ቃል የለኝም በጣም ውብ ልብወለድ ነው በዛን ዘመን ብዬ ተመኘሁ የታጉት ትህትና የባሏ አክብሮት እውነት የሀገራችን ልእልና እጅግ ይገርማል የመዝ ዝጀሮ የሚለው ላይ ግን በጣም ነው ያሳቀኝ
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 2 года назад
እናመሰግናለን
@user-qp8uc4ot9k
@user-qp8uc4ot9k 2 года назад
አሪፍ ነው ቀጥልበት!! የሀበሻ ጀብዱ መጰሀፍ ተርክልን።!!please!!
@SalamSalam-ck6jz
@SalamSalam-ck6jz 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ምርጤ ቀጥልበት🥰🥰🥰🥰
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 Год назад
እናመሰግናለን ፀግሺ ❤❤
@abebabirhanu2112
@abebabirhanu2112 2 года назад
Thanks a lot
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 года назад
Welcome
@aminahbahlawy5948
@aminahbahlawy5948 2 года назад
በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ ፀጋችን። አድማጮች ሸር አድርጉት ብዙ ሰው እንዲማርበት።
@Ethiomuzik
@Ethiomuzik 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት። ባክ ግራውንዱን ስዕል ብቻ ብታደርገው ጥሩ ነው። ቪዲዮ ሲሆን በጣም ዳታ ይበላብናል። ከተሳሳትኩ ይቅርታ።
@hen6964
@hen6964 2 года назад
By the way streaming video eskehone direse video hone alihonee difference yelewim
@dagmawitwbe6992
@dagmawitwbe6992 2 года назад
በጣም አሪፍ ክፍል ሶስትን እንጠብቃለን
@bereket4apolo
@bereket4apolo 2 года назад
Wish you million(s) views !!! You the best !!!
@hanaasfaw5603
@hanaasfaw5603 2 года назад
እናመሰግናለን ፀግሽ እናተ ባትኖሩ እንዴት ይገፋ ነበር አንድ ለናቱ ከሚለው መፅሃፍ ጋ ይመሳሰልብኛል ያፃፃፍና እዛውስጥ ያልተካተቱ ታሪኮች አሉት እንጂ
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 года назад
ይቀጥላል
@samri1215
@samri1215 2 года назад
Tack you tsegsheye 😍🙏
@samri1215
@samri1215 2 года назад
thank you I mean (tack)
@samri1215
@samri1215 2 года назад
Beautiful !!
@ferdosabeba3324
@ferdosabeba3324 2 года назад
🌹🌹🌹🌹🌷
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg 2 года назад
እስቲ ልስማው
@user-nm3wk3yv2o
@user-nm3wk3yv2o 2 года назад
ፀግሽ የኔ ወድ መጣህ 😍
@ashumule7917
@ashumule7917 2 года назад
ዋው ይመችህ ከጊዜው ጋር ይሄዳል ብዬ አስባለሁ በርታ ወንድማችን
@tenbittesfaye8869
@tenbittesfaye8869 2 года назад
❤️🙏❤️
@rahelgirma7148
@rahelgirma7148 2 года назад
“Kemant” men malet new?
@ferahiwot8437
@ferahiwot8437 2 года назад
ፀግሽ ምነው ጠፋህ
@user-ko7eu2ei7b
@user-ko7eu2ei7b 2 года назад
እናመሰግናለን
Далее
የታንጉት ምስጢር | ክፍል 3
1:53:36
Просмотров 20 тыс.
ግራኝ አህመድ (Giragn Ahmed)
9:53
ሾተላዩ ሰላይ | ክፍል 1 | shotelayu selay
42:49