Тёмный

የታክሲ ሥራ እና ዱባይ - ቆይታ ከማህሌት ክፍሉ ጋር | Dubai Airport Taxi Driver Mahlet Kiflu - Friday Night [S01 EP03] 

With Selma Podcast | ከ ሰልማ ጋር
Подписаться 2,3 тыс.
Просмотров 3 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 32   
@befekadubekele3915
@befekadubekele3915 4 месяца назад
ለሴት እህቶቻችን ጥሩ አርአያ የምትሆኚ ጠንካራ ብርቱ ፈተናዎች የማይበግሩሽ ነሽ ... ሁሉም ያንችን አርአያ ቢከተሉ እላለሁ ... በርቺ የኛ የኢትዮጵያ ልጅ bravooooo !!
@sunsunsun7333
@sunsunsun7333 27 дней назад
❤❤❤ ዋዉ ማሂ በጣም ጥሩ አቀራረብ ነዉ 👏👏👏👏👏👏👏
@reemamk9248
@reemamk9248 4 месяца назад
የኔምመልካሞችነቼውአልሀምዱሊላህ❤❤❤
@danecone8397
@danecone8397 4 месяца назад
ባርች ወንድምሽን እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፈልሽ ታሪኩ መሳጭ ነው መልካሙ ሁሉ በህይወትሽ ይግጠምሽ አሜን በይ
@merontekle308
@merontekle308 3 месяца назад
Strong women 💪👏Proud of you konjite keep going may god bless you more
@Bezawitka
@Bezawitka 4 месяца назад
የሀያትን ቀጣይ ክፍል ስንጠብቅ ነበር እኮ
@MEKAABDIHHSSEN
@MEKAABDIHHSSEN 3 месяца назад
አላህ ያበርታሺ ኢሸአላህ የራስሺን business አንድ ቀን ከፍተሺ እዳይሺ እመኛለሁ በተረፈ በኒስተግራም አወራሻለሁ
@MenbiBeranu
@MenbiBeranu 2 месяца назад
ማርያምን ሎኬሽን ለመልመድ መከራዬን ነው ያየሁት
@jemilayasin8807
@jemilayasin8807 3 месяца назад
ስለ ባስ ስራ ደሞ በታቀርቢልን ጥሩ ነበር
@aboodawwad799
@aboodawwad799 4 месяца назад
መሀሌት የልጀነቴ ጓደኛዬ ጎበዝ ጀግና ነሸ
@HanaHana-jb1yl
@HanaHana-jb1yl 4 месяца назад
ማሕሌትዬ የኔ ቆንጆ በጣም ዲቲሲን አስታወስሽኝ አስናፈቅሽኝ የሹፌሮች ቀን ላይ በነበረው የመቶ ሜትር የሩጫ ውድድር ላይ የመቶ አለቃ ደራርቱ እና የሻለቃው ሐይሌ ገብረስላሴ ልጅ መሖንሽን ያሳየሽበትስ ቀን ?😂🚦❤🚥🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@mahletkiflu3165
@mahletkiflu3165 3 месяца назад
We had good time
@sarakonjo4966
@sarakonjo4966 4 месяца назад
እርጋታዋ ደስ ሲል ❤
@HabtamuAketi
@HabtamuAketi 3 месяца назад
ታክሲ ስራ ለመጀመር 6ወር አይደለም አሁን የሚፈጀው÷ እኔ ፈተናዎቹን ሁሉ ሳልወድቅ በ 1ኛው ነው ያለፍኩት ሆኖም ግን ይሇው 1 አመት ሆነኝ ስራ ሳልጀምር÷ ከዚህ በኅላ ራሱ 4ወር ይቀራል እያሉ ነው::
@FatimaANNA-bz8yc
@FatimaANNA-bz8yc 3 месяца назад
ማለት አልገባኝም እኔ ከኩንትራት ወጥቼ መንጃ ፍቃድ አወጥቼ መስራት ፈልጌ ነበር ግን ምን ለማድረግ ነው አመት ከ4ወር የፈጀብሽ
@muridawujira3743
@muridawujira3743 4 месяца назад
Good job
@mededyaharari4585
@mededyaharari4585 3 месяца назад
🥰
@SofeyBergcho
@SofeyBergcho 4 месяца назад
@muridawujira3743
@muridawujira3743 4 месяца назад
Yai hayte
@indrisMohammed-c7f
@indrisMohammed-c7f Месяц назад
እፈልጋለሁ ታክሲ አሁን ይቻላል
@hayatmuhaba8728
@hayatmuhaba8728 4 месяца назад
🙌🙌🙌
@serawithagostaddese860
@serawithagostaddese860 4 месяца назад
❤❤❤❤
@MaryaAbbas-iz8id
@MaryaAbbas-iz8id 3 месяца назад
ማሕሌትዬ ምነው ስለካንጋሮዋ እረሳሽው
@RahmaRahma-pt9hs
@RahmaRahma-pt9hs 3 месяца назад
እኔ ስቴ ሞከርኩት ታክስ መግባት ፈልጋለው ካሼሪንግ ነው መሰራው መቅም ሰልችቶኛል 😢
@hadiautozone8449
@hadiautozone8449 4 месяца назад
Zare makeupesh ke balefew yeshalal gobez selma hasabachewn gin eyascheresh interview setargi adamach more mehon albesh
@Mesismart21
@Mesismart21 4 месяца назад
ሀቡን ና ሳሪን አቅርቢልን😊
@samsondegusamsondegu8976
@samsondegusamsondegu8976 3 месяца назад
የወንዶችስ?
@hayutasnas3840
@hayutasnas3840 4 месяца назад
❤❤❤
@muridawujira3743
@muridawujira3743 4 месяца назад
@hayutasnas3840
@hayutasnas3840 4 месяца назад
❤❤❤
@yohannesgebreegziabher4706
@yohannesgebreegziabher4706 4 месяца назад
❤❤❤
@meskeremyilma2911
@meskeremyilma2911 4 месяца назад
❤❤❤❤
Далее
Ванесса 🆚 Крискас  | WICSUR #shorts
00:42
БЕЛКА РОЖАЕТ?#cat
00:28
Просмотров 392 тыс.
የታክሲ ስራ በዱባይ!
13:55
Просмотров 16 тыс.