Тёмный

የታፈነ ዕውነት! ልጄ እውነቱ ተደብቋታል!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu 

SHEGER INFO
Подписаться 414 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 159   
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 Год назад
የእንጀራ እናቶች የባላቹን ልጅ ስታሳድጉ አምናቹበት እስከሆነ ድረስ የግድ የእናትን ቦታ ካልወሰድን አትበሉ ጥሩ የእንጀራ እናት መሆን ይቻላል እኮ ለምንድነው ልጅን ከእናት የምትለያዩት እናት በህይወት እያለች እናትሽ ነኝ እያላቹ ደብቃቹ አታሳድጉ እውነቱ ዘግይቶም ቢሆን መውጣቱ አይቀርም
@mignotzinabe4808
@mignotzinabe4808 Год назад
ሙሉ እመቤት ፈጣሪ ይርዳሽ እውነት ተደብቃ አትቀርም አይዞሽ ።
@user-qy4ol1zq1m
@user-qy4ol1zq1m Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሸ። ከልጅሽ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ።
@samuelbantero8743
@samuelbantero8743 Год назад
እባካችሁን በተጠቀሰዉ አካባቢ የምትኖሩ ሰዎች ቢያንስ ልጅቱ የመነጋገር እድል እንዲኖራት የበኩላችሁን አስጠዋጽኦ በፈጣሪ ስም አድርጉላት ፡፡
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Год назад
እድለኛ ነች እናቷ በመምጣቷ ነገር ግን ቀላል አይደለም ለልጅቱ በህፃንነቷ ከሆነ የሄደችው ዴንታም አይሰጣትም የማያውቁት ሃገር አይናፍቅም ይባላል ምነው ባልሰጠሻት እናት ሁናለች ይሄኔ እግዚአብሔር ይርዳሽ የሃገሬ አባቶች ንስሃ ግቡ ተመለሱ ምህረት ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ ማዘር ብቻሽን አይደለሽም ብዙ እናቶች አሉ ቤት ይቁጠረው አባቶች ምህረት ያድርግላችሁ እውነት ብትናገሩ ምን ነበር እናት እናት ነች በፀሎት በርቺ
@user-pg5ni4mx7z
@user-pg5ni4mx7z Год назад
እ/ር ይርዳሽ ከልጅ መለያየት በጣም ከባድ ነው
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Год назад
እናቴ ፎቶዋ ተሸፍኖ በምን እናፈላልግልሽ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ የእናት ሆድ ይረብሻል አይዞሽ
@tersite858
@tersite858 Год назад
ፎት ፎቶ ይገለጥ የምትሉት የሰው ፎቶ እንዲህ በሚዲያ የማውጣት መብት እንደሌላቸው አታውቁም??
@sara46076
@sara46076 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ ግን አባትየውን በ ህግ ጠይቂው
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 Год назад
የኔ እህት ፈጣሪ ይርዳሸ ዛሬ ቢዋሾት አዉነት አዉነት ነው እግዚብሔር ይረዳሻል
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 Год назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ያገናኛችሁኋል
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 Год назад
ፊቷን መደበቅሽ ጥሩ አድርገሻልእርግጠኛ ነኝ አሷ ታየዋለች ብየ አስባለሁ ይሔን ፎቶ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@kurymengesha3926
@kurymengesha3926 Год назад
እግዚያብሔር ይርዳሽ እናትነት በራሱ አያስቀምጥም
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t Год назад
ሰላም መሰረት በዙ እንኳን በሰላም መጣሸ እህት አይዞሸ እግዚአብሔር ያለው ይበልጣል ከልጅሸ ጋር በሰላም ለመገናኘትና ዓይን ለዓይን ለመተያየት ያብቃሸ እግዚአብሔር ይርዳሸ ከአንች ጋር ይሁን አሜን
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Год назад
አይ፣እናት፣ሳይቸግራት፣አትሰጥም፣ተውውው፣አትፍረዱ
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 Год назад
እውነት ነው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Год назад
ፊቷን መሸፈን ለምን አስፈለገ ሰው በምን ያገኛታል ታዲያ ?
@sewdamuhammed4146
@sewdamuhammed4146 Год назад
Yenem teyke new
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 Год назад
ልጅቷ ያለፈቃዷ ፎቶዋን በመጠቀም ልትከሳቸው ትችላለች ለዛ ነው የሸፈፈኑት
@SefinaSema
@SefinaSema Год назад
የእኔም ሀሳብ ነው
@bekojiimedia2018
@bekojiimedia2018 Год назад
መሸፈኑ ግድ ነው እማ ምክንያቱም ልጅቷም ትከሳለች ፣ሌላው የሚያውቋት ሰዎች ቢያዩ ጥሩ አይደለም የማንነት ፈተና ውስጥ ይከቷታል
@bitea5
@bitea5 Год назад
Yalteregagete neger new belo photo mebeten be hig yasteykal
@saraabate1804
@saraabate1804 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት አለም!
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Год назад
ልጂቶን አግኝተናታል። ለጊዜው አልመልስ አለች እንጂ።
@classicbarken7880
@classicbarken7880 11 месяцев назад
Address???
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 11 месяцев назад
@@classicbarken7880 she is in California, but whoever sending her a message she block them....።።።።
@temesgensinamo3685
@temesgensinamo3685 Год назад
ሰዉ ከቸገረዉ ወልዶ መንገድ ላይ፣ ሽንት ቤት፣ ጫካ ዉስጥ ወዘተ ወስዶ ይጥላል። ለጅብም አውጥቶ ይሰጣል። ግን ይህቺ እናት ስለቸገራት ነዉ የ11 ወር ልጅ ለእንጀራ እናት አሳልፋ የሰጠቻት። ስለዚህ የሰዉ ልጅን የሚያህል ፍጡር በህይወት እያለ ወደ ዉጭ የጣለዉም ከተወቀሰ በክብር አሳድጉልኝ ብሎ ለሰዉ አሳልፎ የሰጠዉም ከተወቀሰ ታዲያ ማነዉ ከወቀሳዉ የሚያመልጠዉ? አራ ጎበዝ ተዉ። እናትና ልጅን የእዉነት ፈጣሪ አገናኝቶ እዉነታዉ ይዉጣ ነዉ መባል ያለበት። እናት ፈጣሪ ይርዳሽ መልካም ወሬንም ያሰማሽ!!
@zenatawal4378
@zenatawal4378 Год назад
የልጅቱ ፎቶ የተሸፈነዉ ያለ ልጅቱ ፋቃድ ሰለሆን ነዉ የለፍቃድ ፎቶይን ተጠቀመዉታል ብላ መክስሰ ትችላልች ልጅ ልትሆንም ላትሆንም ትችላለች ።።።።።።።
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 Год назад
ይገርማል ምን አይነት ልብ ነው ያለሽ በ11 ወር የሚሰጥ ልብ ከየት አመጣሽ ለዛውም ለጀራናት አሁን ምን ፉልገን ነው
@Anyhairr
@Anyhairr Год назад
እንዴት ብለን እንርዳሽ እናቱ ፊትዋ አይታይም ማን ብለን እንፈልግ ወይስ እኔን ያልገባኝ ነገር አለ?
@adanetesfaye6694
@adanetesfaye6694 Год назад
ፈጣረ ከልጅሸ ያገናኝሸ፡፡በካሊፎርኒያና አካባበቢው ያላችሁ ኢትዮጵያውያንም እናትና ልጅን ለማገናኘት የናንተ እገዛ ያስፈልጋል፡፡
@buzazewde8499
@buzazewde8499 Год назад
እህቴ እውነቱን ያውጣልሽ
@edenworkneh9440
@edenworkneh9440 Год назад
እኔ እስከማውቀው አብዛኛዋ የኢትዮጵያ እናት ልጃን ተቸግራ ነው እምታሳድገው አንች ምቾትሽን መርጠሽ ለእንጀራ እናት ሰጥተሽ አሁን ምን ፍለጋ ነው? አርግዞ መውለድ ብቻ እናት አያስደርግም:: ጥለሻታል ርኮ ልእንጀራ እናት
@luhena121
@luhena121 Год назад
ፎቶዋ ተሸፍኖ እንዴት እንያት አፋልጉኝ ተብሎ ፎቶ ተደብቆ ይሆናል
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Год назад
ያገርማ ንዴትተብሎ ጅ ፎቶ ፈልጉ ማለት እንዴት??? ያሆነ ምን ነካቸው
@lilinoricucci3290
@lilinoricucci3290 Год назад
ወንጀል ነው በውጭ ሀገር ህግ ያለ ልጅታ ፈቃድ ለዛ ነው ፎቶ መፖሰት እኛ ሀገር ነው ልጅ በሚዲያ መለመኛ
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r Год назад
እግዚአብሔር ያገናቹሁ❤ አይዞሽ
@frewoinitesfai153
@frewoinitesfai153 Год назад
I lived in Los Angeles but her face 😈 is covered so is hard to help 😞
@user-tx1br6os5b
@user-tx1br6os5b Год назад
እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu Год назад
እመብርሐን በሰላም ታገናኝሽ
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 Год назад
መሲእችን ልጅ ሀዋሣ በደብ አውቃታለው እግዚሀብሄር ይርዳሽ
@beletechyoseph2650
@beletechyoseph2650 Год назад
ልጅም እናቶን ሜግኘት ትፈልግ ይሆናል❤❤❤❤❤❤
@teshagebeyehu5936
@teshagebeyehu5936 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ
@Sara-f2j9i
@Sara-f2j9i Год назад
ፈጣሪ ያገናኛቹ
@edenworkneh9440
@edenworkneh9440 Год назад
አሁን ስለማታስቸግር ነው የፈለግሻት ያሳደገ ነው እናት ወልዶ መጣል አጸያፊ ነው
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Год назад
ሲጀመር የኢትዮጲያ ወላጆች በጣም ይገርማሉ ልጄ ልጄ ብላችሁ ሳታሳድጉ አብራችሁ ተራባችሁም ተጠምታችሁ ሳታሳድጉ አሁን ላይ ልጆቻችሁ ውጭ ሀገር ናቸው ሲባል ፍለጋ ጥቅም ፈለጋ ይመስላል የላካችሗቸውም ሆን ብላችሁ ይሆናል ከጥቂቶች በስተቀር ለማንም ፈጣሪ ይርዳሽ
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
አሁንም ቢሆን ያሳደገቻት ናት እናቷ አንቺ በ11 ወር ሰትሰጫት መን አይነት አንጀት ነው አባክሸ ነገር ግን ለአንተ ሠጠሸ ጥሩ አንጀራ እኖት ሆና ነው እንጂ ሥንት ነገር ነው ያለው ሠንት ፈተና አልፍ አሁን አራሳን ሥትችል ፣፣፣፣፣፣፣፣፣
@mignotzinabe4808
@mignotzinabe4808 Год назад
እናቱ የመስማት ችግር አለብሽ ? ወልዳ አልጣለችም። ምንድነው ለወሬ መቸኮል ።
@betyayele5876
@betyayele5876 Год назад
Ende leabat mesitet metal newde
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ Год назад
​@@betyayele5876በምን አወቃቹ አለሠጣላን?? ፍለጋ የጀመረችው አሁን አሜሪካ ከምጣታን ከሠማች በዋላ ነው።
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Год назад
ፎቶ ካልፍርኒ ኢትዮጵያ አፋልጉልኝ ልጄን ምትሄ ፎቶ የሽፍኖ እንዴት ስውመልካ እንዴት ያወቃት??????
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw Год назад
በእርግጠኝነት ታገኛታለሽ ልጅቷ ግን ትጎዳለች ያው እንጀራናቷም በጥሩ ብታሳድጋትም ግን እውነትን ሥለተደበቀች ትጎዳለች ትወዛገባለች
@ሜና
@ሜና Год назад
አይዞሽ ታገኛታለሽ
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 Год назад
እውነት ነው በጣም ይመሣሠላሉ
@lidyawo4575
@lidyawo4575 Год назад
መሲ ፌትዋን ሸፍናችህ እንዴት እናፈላልግ🫣
@MB-lo3fo
@MB-lo3fo Год назад
Endet new afalgugne mibalew without showing us her pictures ? Or give us her full names
@MB-lo3fo
@MB-lo3fo Год назад
Adis enatoch egnia kezi memar yigebanal. Hulachinim ende enat yeteleyaya sitet enseralen. Tiliku timirt gin lijachinin asalifen mestet yelebinim! Afer lisen lijachinin masadeg yishalal. Ehe sewye beyekenu mist mikeyir sewye lelijito min aynet stability ediget new lisetat Michilewe?
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 Год назад
የኔ እህት አንቺ አሁን ለሰው ትምህርት ትሆኛለሽ ልጅቷ በመከራ አልፋ ይሆናል ላትፈልግ ትችላለች ታገሺ ለማስረዳትም ከባድ ነው ከወለዳችሁ ለምናችሁ አሳድጉ ልጆች በሀብታም እጅ ቢያድጉም እንደእናት በጭራሽ ሊሆን አይችልም አስቡበት
@user-yb8hc9hu1g
@user-yb8hc9hu1g Год назад
ምን ሆናችዋል በ 11 ወር የምተልሁ ሰዎች ታዲያ ምን ታብላት አትፈርዱ
@ehit2toooy933
@ehit2toooy933 Год назад
እግዚአብሄር ይርዳሽ
@masertwube8453
@masertwube8453 Год назад
ምን ማለት ነው ፊትሽፍኖ አፋልጉኝ?
@MB-lo3fo
@MB-lo3fo Год назад
Lemekses beza gize ewketum laynorateyichilal
@seranatube1366
@seranatube1366 Год назад
Bemen mawek yichalal yetefelagi photo graph teshefeno??
@user-yy2qg9ci4d
@user-yy2qg9ci4d Год назад
Fexari amelak yerdacew 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Год назад
ፎቶ ለምን ተደበቀ ማለቴ እንድትገኝ አይደል እንዴ?????
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw Год назад
ፎቶዋን ለምን ሸፈናችሁት መስዬ እንዲት ያቋታል የሚልጉላት ኢትዮጲያዊያን እግዚአብሔር እውነ ትንና ጀንበርን ሣያወጣ አይቀርም ከልጅሽ ጋ ያገናኝሽ እግዚአብሔር
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
ምን አለ ለምነሸ ብታሳድጊ ለልጆቹ ጠንቅ ናችሁ ጭንቅላታቸውን ትረብሻላችሁ አሁን ረጋ በየነ ከውጭ መሆኖአን ሰታውቂ ነው የመትፈልጊያት በጣም ነው የምታሳዝኝው
@user-cb9jk8yt3u
@user-cb9jk8yt3u Год назад
ፊቷን ሸፍናችሁ አፋልጉኝ ምን ማለት ነው ???
@flower525af4
@flower525af4 Год назад
Ende bikesesus sheger info lemin photowan yalelijitu fikad yasayalu
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Год назад
አንቺ ልጅሽን ያጣሽው የ11 ወር ልጅሽን ለአባቷ የሰጠሽ ቀን ነው አሁን እነሱን መውቀስ ትርጉም የለውም
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 Год назад
አይባልም : አትፍረድ: ይፋረድብሃል
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Год назад
መፍረዴ አይደለም እናት ለልጇ በጣም ስለምታስፈልግ ነው ተቸግራም ቢሆን ማሳደግ ነበረባት ልጅቷ አላውቅሽም ብትላት ልቧ ይሰበራል
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ Год назад
አሎስድም አላሳድግም ብላ ካስረከበች በሃላ አሁን አሜሪካ ስለሆንች ነው ሰፍ ያለችው። ለፍታ አሳድጋ አኔነኝ እናት ብሎ የልጅታን ጭንቅላት መረበሽ ጥሩ አይደለም።
@saharm119
@saharm119 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳሺ መልካም ሠውጋመተሻል ፈጣሬ ይርዳቹሁ 🥰🥰
@berhanemoges1148
@berhanemoges1148 Год назад
Mesret tesasiteshal. Fitwa teshefino. Sew indet new yemiyagegnat. Lijitu. Inene negn. Bila kaldewlechilat. Lela sew beminim. Liyagegnat ayichilm.
@MB-lo3fo
@MB-lo3fo Год назад
I am sorry this happened to you!
@user-jp6bh9hl1t
@user-jp6bh9hl1t Год назад
I think she lives Boston
@MB-lo3fo
@MB-lo3fo Год назад
@sheger info- how can anyone find her if you have covered her face!? This is very contradictory. In the same token you said that if anyone close to her knows her… but even then you are making it so challenging for anyone to help by concealing her identity. Whether one person identifies and tells her or whether 2000 people help locate her … she will be affected psychologically regardless. That will be a matter to address after she is able to find out the truth and meet her mother (if she is her mother) This is like half truth! How can you ask for help but you are not willing to show the pictures!? Anyways good luck! But this does not make any sense at all. If she was a minor Uber the age of 18 then …possibly your point can hold some grounds. But this girl is 27
@ggbh7225
@ggbh7225 Год назад
ፊቷን ሸፍናቹ እዴት ሰው ያገናኝሽ
@Naniya254
@Naniya254 Год назад
በርግጠኝነት ልጇ ራሷ ነች ምንም ፊቷ ቢሸፈን በደንበት ያስታውቃል
@finao0340
@finao0340 11 месяцев назад
ይህችን ልጅ እዚህ ሞንትሪያል፣ ኩቤክ ውስጥ ከሁለት ቀን በፊት አየኋት!
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 Год назад
Yegermal yesefere Lijoch Nachew Wey gud Elabete Sara tewodros Merekeb?????
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 Год назад
መሲ ተመልሼ መጣው ህጻኗን በጨቅላነቷ ሰጠው ላለችው ትልቅ ሚስጥር አለ ቢቻልሽ አባትየውን ለማግኘት ወይንም ያባትየውን ቤተሰብ ብታገኝ አድ እውነት ይነግሩሻል
@mustefaesmael5787
@mustefaesmael5787 Год назад
Those people thinking about other bad things please leave the past as it is do you think about her relatives ? Do you think she would have other blood brothers or sisters why you think bad things
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 Год назад
እና ፊቷን ሸፍናችሁ እንዴት እንወቃት ?
@YerosenYero-mi7tu
@YerosenYero-mi7tu Год назад
Egzabeher yeredash yagenagnesh
@yeshiharegnegash6894
@yeshiharegnegash6894 Год назад
ሸገር ኢንፎዎች ስልካችሁን አንሱልን
@user-yr6st5kn6c
@user-yr6st5kn6c Год назад
E/abeher yagenagachiu
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
አልከሰስሽውም???? የት ህግ አለ እንዴ???
@speakmytruth
@speakmytruth Год назад
You covered her face so what the point ? How 🤔❓️
@buzazewde8499
@buzazewde8499 Год назад
@allahusomedjebrlisudreinallahu
ዋይ መሲ ምን ሁነሽ? ለምን ፊህቷ ተሸፈነ?!!!!!
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Год назад
የልጅትዋ ፍቃድ ሳይታውቅ ፎቶ መፓሰት አይቻልም እሱም ሌላ ጣጣ ያመጣል ለወላጅ እናት
@beletechyoseph2650
@beletechyoseph2650 Год назад
ትክክል ያስከሳል
@user-bu5yo7uu3o
@user-bu5yo7uu3o Год назад
😂😂😂😂😂ህዝቤ. እኮ. ይሄ. የኑሮ. ውድነት. አጦዘው. ፌቷን ሸፍኖ. አፍልጉኝ. ክክክክክ. ምን ይሉታል. ኢሄ. እረ. ተው. አታሹፉ. ተው. ግን ???
@sabagebrehiwot6250
@sabagebrehiwot6250 Год назад
እርግጠኛነት ሳይታወቅ ልትከሰ ትችላለች ለዚህ ነው
@redwave4776
@redwave4776 Год назад
😢😢😢
@bezaunique6975
@bezaunique6975 Год назад
Where have you been for those all years?
@mustefaesmael5787
@mustefaesmael5787 Год назад
She is poor how can she do this I think from those people
@tonyroger5672
@tonyroger5672 Год назад
I think she already explained about for long time she couldn’t get any proper information about her daughter you may need to review the interview
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ Год назад
I don't think she speaking through. I don't believe. she mix up. before she don't ask the Steve Mommy. how come she need to know?
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 Год назад
Semo menew
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Год назад
አንደኛ ነኝ ደምሩኝ ስወዳችሁ የማዳም ቅመሞች አበረታቱኝ ተው
@tube5188
@tube5188 Год назад
ደምሪን እማ እደምርሻለሁ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Год назад
ተያትና ልጅቷ ህይወቷን ትኑርበት
@bubububu9282
@bubububu9282 Год назад
Why
@memberekidane9096
@memberekidane9096 Год назад
Anhe manse lamhone
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 Год назад
ልጅ እንጂ እቃ አይደለችም እኮ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Год назад
@@semiraabdo7080 አውቃለሁ ፤እኔም እናት ነኝ ያውም ካለእናት ያደኩ፤ ወላጅ እናቴ የሁለት አመት ልጅ ሆኜ የሄደችው፤ ልጅ ካለእናት ሲያድግ የሚያጋጥመው ችግር ሁሉ አጋጥሞኝ ነው ያደግሁት
@beletechyoseph2650
@beletechyoseph2650 Год назад
በሰው ቁስል እንጨት ነው
@12savage369
@12savage369 11 месяцев назад
Fexari yeradachu
@yonatangirma4679
@yonatangirma4679 11 месяцев назад
እኔ ምለው እስከዛሬ የት ነበርሽ ጥሹን ልጄ ናት ብልሽ ስትመጪ? ወይስ እናትየዋ አርፋለች ብለሽ ነው ምን ኣስበሽ ነው?
@dagimsenbet2945
@dagimsenbet2945 Год назад
Mejemeria le enjera enat setesh..esuwam tiru nat kabatyew gar satsmama enkuwan enjeralijwan tila alitalechim.batweldatim enatwa esuwa nat...
@abrahamengida4898
@abrahamengida4898 Год назад
ፊት ሸፍኖ ኣፋልጉኝ ሹፈት ነው !!
@beletechyoseph2650
@beletechyoseph2650 Год назад
ባለጌ ሞልታችሆል
@user-gf5wf1pl2g
@user-gf5wf1pl2g Год назад
Anche segemere chekagh neshe 11 were lije tesechaleshe asadagewa yegebatale kewelede yasadege😢😢😢😢
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 Год назад
11 were seteshe ahune men felgeshe ebetem tele ywldale
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 Год назад
@@rutdeme523youtube menden new newer ewenet new 11 were yatalhaten leje ahun betfelgat menden new enatey endtelat new weyes endeterdat
@EnatDemelash
@EnatDemelash Год назад
erdugn bla alemenechm ljen agenagnugn bla enji ngigrsh weta yale nw mtakiw neger kale enatna lijn agenagnina ljtua endtwesn edl schat
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
በኝንትታወቃለች ፊትዋን ተሸፍንዋል!!!!
@TareTare.
@TareTare. Год назад
ፊት ተሸፍኖ ልጄን አፋልጉኝ እንዴት ያለ ነው? ሎሳንጀለስ ካሊፎርኒያ ያላችሁ ሰዎች ልጇን አፋልጉዋት! እናንተ የተለየ ምትሀትም እንዳላችሁ ጎን ለጎን ጠርጥረናል! ፊቷን ሳታዩ የተሸፈነ የምትገልጡበት! እና በነካ እጃችሁም ሌላ የምትፈልጉልኝ ሰው አለ ! ተሸፋፍና ማን እንደሆነች የማላውቃት ሴት በህልሜ ትከሰታለች! እሷን ታፋልጉኛላችሁ!
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
ስለ አድናቆትህ እናመሰግናለን፣ ካሊፎርኒያ ባህር ነው፣ ፎቶ ብቻ ሳይሆን የተሟላ ኢንፎርሜሽንም ያስፈልጋል። any way you are ኮሚክ😂😂😂
@tgze2435
@tgze2435 Год назад
ፊቶ ተሸፍኖል እዛ ያሉት ልጅቶም ሆነች እዛ ያሉ ኢትዮጲያዉያን በዳሰሳ ነዉ የሚለዮት ምን ማለት ነዉ ተሸፋፍኖ ይቅር
@bubububu9282
@bubububu9282 Год назад
🤣🤣🤣
@beletechyoseph2650
@beletechyoseph2650 Год назад
አንብቡ ያለፈቃድ አይቻልም
@lucyaddis7868
@lucyaddis7868 Год назад
ፊት ደብቆ ፍለጋ አለ እንዴ??
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Год назад
ልጅሽን ነክሰሽ አታሳድጌም ነበር አሁን እናት ነኝ አይሰራም
@tizibt6026
@tizibt6026 11 месяцев назад
ልጆችን በማደጎም ሆነ በተለያዩ ሁኔታ እየሰጡ ሲያድጉ ወይም ጥሩ ሁኔታ ላይ ናቸው ብለው ሲያስቡ የልጅ ያለ ማለት ይገርማል
@senaamesfen2441
@senaamesfen2441 Год назад
11 war edet chikinsh sitish lijira enat😢
@titishaethio308
@titishaethio308 Год назад
Why you need her now?
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Год назад
በ11 ወር ለእንጀራ እናት መስጠት አይከብድም በምታስፈልጊያት ሰአት አጠገቧ አልነበርሽም መፍረድ አይሁንብኝ ዛሬ እዚጋ ባትሆንስ ኖሮ
@teg22345
@teg22345 Год назад
Mejemeriya lemen setsh lijeshen
@EnatDemelash
@EnatDemelash Год назад
chersesh stsemiw lemn endesetech ezaw melsun tagegnalesh
@edenworkneh9440
@edenworkneh9440 Год назад
አለማወቃን በምን አወቅሽ?
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Год назад
🙇👈
@yonatangirma4679
@yonatangirma4679 11 месяцев назад
እንዴ ይሄ ነገር ስለጥሹ እንዳይሆን ብቻ ጥሹ ሌላ እናት አላት እያልሽ ነው አዛላች. አባተ ይሄን እንዳትሰማ እናትየዋ ሞታለች ብለሽ ነው ወይስ ምድነው እረ በጌታ ቆይ እስጀዛሬ ድረስ የት ነበርሽ
@yonatangirma4679
@yonatangirma4679 11 месяцев назад
@@rutdeme523youtube. ምን ችግር የለውም. አታስቤ እናት ነኝ ብላ የመጣችው ያላፈረች እንዴት እኛ እናፋራለን
@zenasheethio6189
@zenasheethio6189 Год назад
አሁን ለምን ፈለክሽአት ለእንጃራ እናት ስእተሽ አሁን አድጋለች መውለድ ምን ያረጋል ተቸግሮ ማሳደግ ነው ዋናው
Далее
ወ/ሮ ሰዓዳ ሙስጠፋ
7:43
Просмотров 2,3 тыс.