Тёмный

የታፈነ ዕውነት ! Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu 

Подписаться
Просмотров 77 тыс.
% 2 414

Sheger Info Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

13 дек 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 149   
@memeazanaw655
@memeazanaw655 2 года назад
መስየ ጥሎብኝ ስወድሽ የኔ ደርባባ እድሜና ጤና ለመሲ የምትመኙ በላይክ ግለጹልኝ የኔ ውዶች
@narditube4378
@narditube4378 2 года назад
በጣም
@noreyyaibrahim7190
@noreyyaibrahim7190 2 года назад
እኔም በጣም በጣም እወዳታሎህ አደንቃታሎህ
@user-zb6bq1bq9v
@user-zb6bq1bq9v 2 года назад
በጣም እወዳታለሁ
@godislove5271
@godislove5271 2 года назад
ምርጥ እናት ናቸው እድሜያቸውን ያርዝምልሽ
@biniamgjormai
@biniamgjormai 2 года назад
Amen bless her
@user-dh9gb4xf3k
@user-dh9gb4xf3k 2 года назад
እኔ ግን የዶ/ር ህይወት እንቅልፍ ነሳቶኛል 😭😭
@shemimamusa8065
@shemimamusa8065 2 года назад
Betam enji ene rasu
@samsoul1711
@samsoul1711 2 года назад
እኔም በጣም አመመኝ 💔😭
@abemeliek3162
@abemeliek3162 2 года назад
ሁላችንንም ነው ሰላም የነሳን እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥ😭
@hayatbedru5129
@hayatbedru5129 2 года назад
እውነት ነው እንቅልፍ ይነሳል ወንጀለኞች ደግሞ ቅጣታቸውን ስላላገኙ ዛሬም ሌላ አሰቃቂ ድርጊት እየፈጸሙ ይኖራሉ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
በግፍ ልጇ የተገደለችባት የዶክተሯ ዕናት መጨረሻዋ ናፈቀኝ? 🥺🥺🥺
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 2 года назад
አዴ አይከሰት አላህ ነጃ ይበለን ፍርድ ከላይ ነው እግ አለ ፈጣሪ የልጇን ደም አላህ ይጠይቅላት እሷም አላህ መረጋጋቱን ይስጣት ያመል አላህ ይርዳት
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg 2 года назад
Enatetuow ersewan debeka ke hospitalwe 3.5 milon gezebe kefelwegn bela alsakalate sele new midya laye yewtachew
@sameman536
@sameman536 Год назад
ለባላቸው ለምን እንደማይነግሩ በጣም ድንቅ ነው የሚሉኝ ለዚህ ነው ሴቶችን የምንፈራው ወንዶች ! ፈጣሪ ያግዝሽ
@israelelnathan6435
@israelelnathan6435 2 года назад
የ ዶ/ር ህይወት ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ አሳውቁን እባካችሁ
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
ደምሪኝ🙏
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 года назад
የዶ/ር ሕይወትስ ምን ደሰሰ ነግ በኔ ነውና እባክሽ ውጤቱን አሳውቂን
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg 2 года назад
Errrr gwedwe lala whon howspitalwe melse setwale be f.b
@SamsungAs-bp1wg
@SamsungAs-bp1wg 2 года назад
3. 5 milion birr kefelwegn bela enatetwe shemagela lkalche yeha edemayewhon setaweke erswan debka bemideya wetache belwale hospitalwe
@munaabdu4087
@munaabdu4087 2 года назад
እግዛብሄር ኣገራችን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ሃገሪ ለዘላለም ኑሪ
@user-vw3sb8dj2s
@user-vw3sb8dj2s 2 года назад
ፈጣሪ ያግዝሽ ግን ለባልሽ አትደቢቂው ሁሉንም ንገሪው ለምን አልነገረችኝም ብሎ እሱም እንዳያዝንብሽ ንገሪው ያለውን ጅግር አብራችሁ ተጋፈጡት ካአንድ ብርቱ ሁለት መዳኒቱ ይባልየለ ሳይረፍድ አሳውቂው ዝሮ ዝሮ ማወቁ አይቀርም ቡሀላ ስታገኛት አደብቂያት ነገር ደምስ ባል ስም ብቻ አይደለም ስቃይሽን ካልተሰቃየ ሀዘንሽ ካላዘነ ደስታሽን ካልተደሰተ የባል ጥቅሙ የቱጋነው ውዴ እናትሽን እንድታገኛት ተስፋ አደርጋለሁ የድግልጅ ይርዳሽ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@yeneyork3201
@yeneyork3201 2 года назад
መስዬ ያቀረበችው ሁሉ መፍቴ አለው አይዞሽ እህቴ በቅርብ ቀን የማንነትሽ ጥያቄ ይመለሳል ያሳደጉሽ እናትሽ ዕድሜ ይ ስጥ ልሽ አይዞሽ ጌታ ቸር ነው ያደርገዋል
@user-jf9on8lg1w
@user-jf9on8lg1w 2 года назад
Amen🙇‍♂️
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 года назад
እግዚአብሔር መልካምነው ያሳደጉሽ እናትሽ እንዳታስቀይሚ 🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰 ስለእናትም ፈጣሪ መልካም ነገረ ያሰማን
@user-kb7xe8zz3w
@user-kb7xe8zz3w 2 года назад
እናት ካልቸገራት ልጇን አሳልፋ አትሠጥም አሏህ ከእናትሽ ጋ ያገናኝሽ በጣም ይከብዳል
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እናትዬ
@betydereje3479
@betydereje3479 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ ቸር ያሰማን
@dehininetfetene6529
@dehininetfetene6529 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ ብታገኛት መልካም ነው
@Hanan-po4xf
@Hanan-po4xf 2 года назад
ስንት መሀን ከልጆች ከወለዱ በላይ አድርገው የሚያሳድጉ እናቶች አሉ እኔ ከእናትም በላይ ነው የማየው
@emebetabebe3331
@emebetabebe3331 2 года назад
የኔ እህት አሳዳጊ እናትሽ እኮ ጥሩ አድርገው ነው ያሳደጉሽ አንቺም ጥሩ ልጅ ነሽ አሳዳጊሽን እንደወላጅ እናትሽ ነው የምታያቸው እንዴት ተቸግረውም ቢሆን በጥሩ ሁኔታም እንዳሳደጉሽ ገልጸሽዋል ስለዚህ እያየንሽ ችግርሽን ብትገልጭልን የወላጅ እናትሽን ማግኘት መፍትሄ የሚገኝለት ይመስለኛል፡፡
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 2 года назад
እሙዬፈጣሪእውነተኛቤተሰቦችሽንያገናኝሽ።አይዞሽያሳደጉሽንምበደንብተከባከቢያቸው።አይዞሽእመብርሀንታገናኝሽ
@hdhdhwhehhehs5302
@hdhdhwhehhehs5302 9 месяцев назад
እህቴ እቤቴ እናትሽን ታስገኝልሽ መስዬ ለሳም እድሜና ጥና ይስጣት
@tizibt6026
@tizibt6026 2 года назад
አንቺ ልጅ እግዚአብሔር እናትሽን ያገናኝሽ ተባረኪ የኔ ምስኪን አይዞሽ
@amyam2368
@amyam2368 2 года назад
ፈጣሪ ያርዳሽ አያዞሽ በጣም ያከብዳል እሳቸውንም እድሜና ጤና ያስጥልሽ ያቆያልሽ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
የማንነት ጥያቄ በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 2 года назад
በርግጥ ማንነትን ማወቅ ፍላጎት ግድ ነው ግን ምንም ይሁን ምን እዚህ ላደረሱሽ ላሳደጉሽ እናት ክብርን ስጪ አመስግኚአቸው
@teduadaayal2841
@teduadaayal2841 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ ወይዘሮ መሰረት በዙ❤
@bettybetty303
@bettybetty303 2 года назад
እግዚአብሔር ያገናኚሽ
@user-ld4ff5yl5y
@user-ld4ff5yl5y 2 года назад
ፈጣሪ ይርዳርሽ እህቴ
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 2 года назад
መሲዩ እንደው የባለፈዋን እናት በምን መንገድ ልንረዳት እንችላለን የህይወትን እናት በጣም ነው ያስለቀሰችኝ ሰላማውይ ሰልፍ ብንወጣ መፍትሄ ታገኝ ይሆን ?
@shemimamusa8065
@shemimamusa8065 2 года назад
Self mewtat gid ylenal sew begeza hageru litakem hedo mot miferedbet
@kidisthagos2311
@kidisthagos2311 2 года назад
በጣም ያስፈልጋል እኔ እራሱ በጣም እንቅልፍ ነስቶኛል የሆነ ነገር መደረግ አለበት ።
@lovedream217
@lovedream217 2 года назад
5 amet mulu tikur lebesew yasazenle ebakachu hakemoch leftar belachu serachun bagebabu siru hulum sayhon bezemd megbeu alu
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 2 года назад
@@lovedream217 ከኛ ሀገር ውጭ እንድህ አይነት ጉድ የት ሀገር ይደረጋል ለዛውም ተማርን ብለው የሰውን ህይወት መቅፅፍ እፍፍፍ በጣም ነው ያሳዘነችኝ ምነው ለአንድ ቀን ስልጣን ቢኖረኝ ቢያንስ እንኳ ፍርድ አግኝታ የሀዘን ልብስ እንኳ. ብትቀይር እንጃ ብቻ የሰው ልጂ ግፍ
@user-ei2pr4zw7v
@user-ei2pr4zw7v 2 года назад
@@zahrabintbabatube5921 በጣም ጥሩ ሀሳብ በየቤቱ ቆስላል የኔንም እህት ራሳ ገብታ መጨረሻ ገደላት
@EastFrehiwot
@EastFrehiwot 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት ከእናትሽ ያገናኝሽ እሷም ይሄኔ እየፈለገችሽ ይሆናል ፈጣሪ ይርዳችሁ
@mohamedad823
@mohamedad823 2 года назад
ባልሺ እኮ ያቃል በቃ ዲምፅሺ ስልክሺ እያየ እንደት አያቅም ላለመታየት ምክኒያትሺ በቂ አደለም
@menenlemma
@menenlemma 2 года назад
Heeee. Voice and name
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Год назад
እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ ከናትሽ ጋር በሰላም ያገናኝሽ
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 2 года назад
የኔናት አላህ ያረጋጋሽ እዲነች አለም አላህ ይጠብቀን አብሽሩ እናቴ መሲ እርጋታሽ በቃ ደስ ትያለሽ ጤና እረጅም እድሜ ተመኘሁ
@marthamamo2090
@marthamamo2090 2 года назад
መስዬ የኔ ደርባባ በጣም ነው የምወድሽ
@sosinagetahun6155
@sosinagetahun6155 Год назад
እጅግ በጣም መልካም እናት ናቸው አይዞሽ ታገኛቸዋለሽ አምላክ ይረዳሻል
@sweetfamily5514
@sweetfamily5514 2 года назад
Egziabher melkam new ayezosh
@tersite858
@tersite858 2 года назад
የሴትየዋ ልጆች ዛሬ አግብተው የወጡ ከሆኑ እንዴት ሊያውቁ አይችሉም? ቤት ያለችው ትንሽ ብትሆን ታላላቆቿ በደንብ ያውቃሉ መጠየቅ ነው ፎቶም አይጠፋም ከልብ ካሰቡበት
@ashireftube1274
@ashireftube1274 2 года назад
በጣም ያማል
@enatetube5696
@enatetube5696 2 года назад
መስዬ የኔ ውድ ተባረኪልኝ
@dibbauae7240
@dibbauae7240 2 года назад
Egzabehir yagenagsh So Selam Lema EThiopia Egzabehir hoy Amen
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ይሄ ማስታወቂያ ምንድነው ጥቅሙ? 😢 አረ ተው የኢሉምናቲን መንፈስ አሰራር አታስተዋውቁብን? 🙏🏿😭😭😭
@hayathayat6586
@hayathayat6586 2 года назад
የዶክተር ሂወት ጉዳይ አቅርቢልኝ በናትሽ መሲዬ እባክሽ
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 2 года назад
በጣም እንኳን ለእናትዋ ለእኛም ህመም ሆናብናለች ፍትህህህ
@hayathayat6586
@hayathayat6586 2 года назад
@@birtukanadmase194 በጣም ያማል ያን ከሰማሁ ወዲህ ሴትነት እያስከፋኝና ሴት በመሆኔ እያዘንኩኝ ነዉ ግን እስከመቼ እኛ ሴቶች ሁሌም በበደል እንኖራለን ፍትህ ፍትህ ፍት ፍትህ ለሴትች
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 2 года назад
@@hayathayat6586 እጅግ በጣም እኔ በኢትዮጵያ እጅግ በጣም ነበር የምኮራው የሆነ ወንጀል በሰማሁ ቁጥር እረ በስማም የኛ ህዝብ እንዲህ አይነት ወንጄል አይፈፅምም የኢትዮጵያ ህዝብ ጨዋ ነው እንደ ሌላው ሀገር ህዝብ ወንጀል አይሰራም እያልኩ የምተማመንበት ህዝብ ነበር አሁን ግን እጄን በአፉ መጫን ከጄመርኩ ቆየሁ እውን ኢትዮጵያን የሚፈፅሙት ግፍ የሌች ሀገሮች ይፈፅሙታል እያልኩ ነው በጣም ተበላሽተናል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ እንጂ ከባድ ዘመን ላይ ነን እህቴቴ
@fatmah6936
@fatmah6936 2 года назад
በጣም እኔም እየጠበኩ ነዉ
@hayathayat6586
@hayathayat6586 2 года назад
@@birtukanadmase194 በጣም እኛ ሀበሾች እኮ ዉስጥ ዉስጣችን ከተበላሸና ከቆሸ ሸ ቆይተናል በጣም ፈሪአምላክ ያደረበት ህዝብ ነን ስንን እዳልከረምን አሁን አሁንማ አምላክ መኖሩም እየረሳን መተናል የዘመኑ ትዉልድ ልቦናችን ይመልስልን እጂ
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
እንደ እናት ያሳደጉሽ ሴት ጥሩ ሰው ናቸው:: በመጨረሻም እውነቱን መናገራቸው መልካም ሴት ስለሆኑ ነው:: አንቺ ግን? ቢያንስ? የወላጅ እናትሽን ስም ብታውቂ? የተሻለ ነበር:: እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏾
@sarass2644
@sarass2644 2 года назад
Welcam mesi endetamsacu esk ldemtwe mecham aszeche trek yhuneal fetri hagerchen selam ydergelen 💚💛❤🙏
@yadituluu4574
@yadituluu4574 2 года назад
Mesiya feker enkuan dehena metashi
@mante_1993
@mante_1993 2 года назад
ልጄ ብላ ካሳደገች በኋላ በዝህ እድሜ እናትሽ አይደለሁም ማለትዋ የልጅቷን አእምሮ ማበላሸት ምን ማለት ነው መከረኛ ውርስ እንዳትወርስ ብላ ይሆናል እንጂ መናገርዋ አልደግፈውም
@pierrenajem3319
@pierrenajem3319 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት አለም
@helenethiopia
@helenethiopia 2 года назад
እግዚአብሔር አምላኮይ የችግሮቻችን መፍቻ አንት ነህና ይውስጥን ችግር አቃልልን ❤❤🙏
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 года назад
Egzihaber amlak redetosh kenatesh yagenanyish 🙏
@meronmulatu4904
@meronmulatu4904 2 года назад
በጣም ጥሩ አናት ናቸው መናገራችው አይዞሽ ታገኛለሽ
@selamawitselamawit8349
@selamawitselamawit8349 2 года назад
መሲዬ በጣም ነው ማደንቅሽ እምወድሽ
@kiyyaayoutube6050
@kiyyaayoutube6050 10 месяцев назад
😢😢😢yenes hindasinyi
@semira2390
@semira2390 2 года назад
መሲ ሰላም ነው የዶክተር ሂወት ጉዳይ ምን ደረሰ መሲ አዲስ ነገር ንገሬን
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 года назад
አላህ ይርዳሽ
@mohammedk3370
@mohammedk3370 2 года назад
እግዚያብሔር፣ከዉነተኛ፣ቤተሠብሺን፣ያገናኚሺ
@tgaster4785
@tgaster4785 2 года назад
እኔ አንቺን ብሆን አልፈልጋትም ልጆ ከባድ ነው እናት እራሳ ፈልጋ መምጣት አለባት የገጠማትን ነገር ባናቅም አረጊታን እየጦሮሽ ኑሪ እድሜ ይስጣቸው
@Hanan-po4xf
@Hanan-po4xf 2 года назад
እኔ ግን ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል ማወቅ ያለባት በምን ምክንያት ነው እንጂ ያሳደጓት ከሁሉም ይበልጣልመፈለግም አያስፈልግም
@beckyj6977
@beckyj6977 2 года назад
የሰው ልጅ የሰው ነው..በፍቅር አሳድገሻቸው አውርሰሻቸው ማንነት ብለዉ ወደጣሏቸው ይሮጣሉ።።
@samirahussain7355
@samirahussain7355 2 года назад
Allah kenateshgar yagenagnesh yene enat
@tinatina8781
@tinatina8781 2 года назад
በእድሜ ገፋ ያሉ ነዋሪዎችን ብታናግር መፍቴ ታገኛለች።በዚህ ዘመን ኮንዶሚኒየም የማህበራዊ ኑሮን አጥፍቷል።
@fatuma283
@fatuma283 2 года назад
ያሳዝናል አይዞሺእህትይሄእንቅልፍምአያስተኛም
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q 2 года назад
👍👍👍
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 года назад
ለባለቤትሽ መንገር ግድ ነው ምንም ቢሆን አካልሽ ነው ሲነግሩሽ እሱንም አስቀምጠው ቢሆን መልካም ነበር እግዚአብሔር እናትሽን በህይወት ያገናኝሽ መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ
@fatuma283
@fatuma283 2 года назад
ፍትህ በሳውዲእስርቤት ላሉወግኖቻችንእናንተእንደው አገርብቻያሉትነው የምታወሩትአንዳንዴ እንኳን ውድ ውጭ እይ ህዝብ እያለቀነውእስርቤትድምፃሁኗችው በፍጣራችሁ??
@balyuwollotueb
@balyuwollotueb 2 года назад
ዎውውውው
@ruhmahussien7036
@ruhmahussien7036 2 года назад
እቱ ለባለቤትሽ መደበቅ የለብሽም ኣንድ ቀን መታወቁ ኣይቀርም ገልፅ ሁኚ ምንም ችግር የለውም
@wuditeferi6783
@wuditeferi6783 2 года назад
እናትየራሷንኑሮእየኖረየች ልጅ የለኝምብላትዳርይዛይሆናል
@user-xs7bi4ok4h
@user-xs7bi4ok4h 2 года назад
እመቤቴ ትርዳሽ ወይ ጉድ
@gobn1920
@gobn1920 2 года назад
እንደት እንደምወደው ፕሮግራማችሁን
@user-zb6bq1bq9v
@user-zb6bq1bq9v 2 года назад
መሲየ
@amenatedres3308
@amenatedres3308 2 года назад
ሰላምብያለሁ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-jf9on8lg1w
@user-jf9on8lg1w 2 года назад
😢😢😭
@amenatedres3308
@amenatedres3308 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
ምን ይሆን እንሥማው ወይ ዘንድሮ😢
@hanaethio8555
@hanaethio8555 Год назад
መልስ የሜኖረው በመልክ መታየት ይጠቅማል
@amirahajii5199
@amirahajii5199 2 года назад
Ye Dr wa enat endet honu 😢😢😢
@hanank.e584
@hanank.e584 2 года назад
ena betam new yemwdshe mesy melkam sew nshe ketybet
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 2 года назад
Ayiiiii 😭😭
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
ደምሪኝ🙏
@hikmabedru4525
@hikmabedru4525 Год назад
አይ ለባለቤትሽ ንገሪው።ለባለቤትሽ ሳትነግሪ ለህዝብ መንገር አይከብድም?ያግዝሻል በግልፅ ከባለቤትሽ ጋ አውሪ አይዞሽ
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 2 года назад
Yene enat Egzabher yerdash yemanenet teyake kebad new.
@bubushatewodiros4481
@bubushatewodiros4481 2 года назад
የኔ እናት እግዚያብሄር ታላቅ ነው እንደሱ ፍቃድ ችግርሽን ይፍታልሽ፡፡ ግን እናቴ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ጉዳዩን ቢያንስ ለባለቤትሽ አለማሳወቅሽ ከባድ ስህተት ነው፡፡ እስካሁን አሳዳጊዬ ማንነቴን ለምን አልነገሩኝም ስህተት ነው እያልሽ አንቺም በባለቤትሽ ላይ ስህተቱን ደገምሽው አንቺና እሱ አንድ አምሳል ናችሁ ምናልባት መፍትሄው እሱ ጋርም ሊኖር ይችላል ማማከር አለብሽ በኋላም ለሱ ለማስረዳትም እንዳትቸገሪ እግዚያብሄር ይርዳሽ፡፡እሳቸውን ግን ሳናደንቅ ማለፍ ከባድ ነው፡፡
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 2 года назад
የእትዬ ቦጋለች የድሮ ጎረቤቶች እዛው ካሉ ምናልባት ይህንን ታሪክ ያውቁ ይሆናል:: አካባቢው ላይ ያሉ የእትዬ ቦጋለች የቅርብ ቡና አጣጭ ይኖራልና ማነው ለእትዬ ቦጋለች ቅርብ የነበሩ ጎረቤት ወይም ደግሞ ጏደኛ ብለሽ ፈልጊ:: ከእነሱ ጋር የተጨዋወቱት ነገር ስለሚኖር ትንሽ ሊረዱሽ ይችላሉ:: ክርስትና እናትሽም ትንሽ የምታውቀው ካለ ጠይቂያት::🇪🇹
@user-jf9on8lg1w
@user-jf9on8lg1w 2 года назад
Tnx
@user-my8pz3dp6d
@user-my8pz3dp6d 2 года назад
እዳለቸውም. ብትታይነበር. እሚሻለው
@elsagmedhin5303
@elsagmedhin5303 2 года назад
Bemn maggeet echlalehu adrashashn ebàksh
@user-jf9on8lg1w
@user-jf9on8lg1w 2 года назад
Ye mesin nwe?
@mm-hf3pq
@mm-hf3pq 2 года назад
Woohoo, 1982 sto lij ....🙈😥😥😥
@AsAs-wu6ls
@AsAs-wu6ls 2 года назад
👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹
@mercyadane3964
@mercyadane3964 2 года назад
baynegrushs aye emama esachewu lebego neber gn mnm fnch yelelewu abo
@MA-hq8fj
@MA-hq8fj 2 года назад
ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት በረሀብ እና በቅዝቃዜ ያለ ወንጀል የሚሰቃዩ ወንድም እህቶቻችን ድምፅ እንሁን 😭😭😭😭😭😭
@user-tm7sw8mg6m
@user-tm7sw8mg6m Год назад
Pls የመሲን አድራሻ
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 2 года назад
ቸሬ ሰፈር ነው የሚባለው
@familypromotion9552
@familypromotion9552 2 года назад
በሂወት ካለች ትገናኛላችሁ
@frehiwoteliyas2752
@frehiwoteliyas2752 2 года назад
Msiy fb layi selkshin
@hmmbou49
@hmmbou49 2 года назад
ለምንድነው ልጅ ወስደን ስናሳድግ የዉነቱን እናት እና አባት እንዳልሆን እየነገርን ብናሳድጋቸውግ አሁን እንዲወስብስ ባይልባት
@MohamodMo-pf4qm
@MohamodMo-pf4qm 2 года назад
ፍትህለሳኡዲ እስረኞች
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 года назад
ምን ማለት ነው ለምን አሰቀድመው አልተነገራትም
@S.m543
@S.m543 Год назад
አበሻ ሲባል በሙሉ ባለ ታሪክ ነው ማለት ነው?
@astermartinazzo4309
@astermartinazzo4309 2 года назад
Ho my God it look similar like my story. The same me still I didn't find my mother I'm 43years but it's very hard to hear that she is not your mom it true did have peace of find it very hardest think in my life. Some time I was prefer that didn't know nothing cuss when you did have or get no answer of the person you thought is your mom is not it very hard it get me to deep depression it very hard. I know what it feels like I wish you a good luck
@user-jf9on8lg1w
@user-jf9on8lg1w 2 года назад
Tnx sis😍
@pee2694
@pee2694 Год назад
I hope you have peace and strength in God Almighty.
@hannahfun7778
@hannahfun7778 2 года назад
መሲ ብቻ እግዚአብሔር ዋግሽን ይክፈልሽ
@wubithaile904
@wubithaile904 2 года назад
ፈጣሪ ከእናትሽ ጋር ያገናኝሽ ግን ፊትሽን ለተመልካች ብታሳይ ምክንያቱም እናትሽ አይታሽ ልትደነግጥ ትችላለች
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 года назад
እትዬ ቦጋሬ እህት ውንድም የምሳስሉት ቤትስቦች ጠይቅ ቁጥራቸው ፍልጊ ከእነሱ ቤተስቤች ፍንጪ አታጪው
@user-hk7mc4ec6y
@user-hk7mc4ec6y 2 года назад
ያርብ እረ ስቱን
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 года назад
እኔስ ያካተ ተ ነፍ ስ ነው ያለኝ እናቴ ስለማላቅ እንዴት ብ የ ላናገራቺሁ
@yirgalemassefaw9126
@yirgalemassefaw9126 Год назад
እዛው ፡ የሰጠችበተ ፡ ቤት ፡ የናታ ፡ ፎቶ ፡ ካለ ፡ አሳዳግዋ ፡ ሊያቁት ፡ ይችላሉ ፡