Тёмный

የትላንቱ ህይወት ታሪክ ሁኖ ዛሬ ላይ በዚ ሁኔታ ይገኛል ዛሬ ሱቅ ቀይሮ ካላየከው ብሎ ጠርቶኝ ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ ተመልከቱና ተደሰቱ እናንተም 

መንገደኛው
Подписаться 34 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 800   
@mengedegnawu1
@mengedegnawu1 6 месяцев назад
ሌላ ሰው መርዳት እምትፈልጉ 0942626888 ያናግሩኝ
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 6 месяцев назад
ውኔቴ ነው ወላሂ ትለያለህ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ እኔ እከታተልሃለሁ አብዛኛው ግዜ አልኮምትም እንጂ ሁሉም እንዳተ ቢለፋ ሀገራችን ድህነት አይኖርም ነበር እኛም በስደት አንከራተትም ነበር ብቻ አልሃምዱሊላህ
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 6 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥክ ይስጣቹ መንገደኛው❤ወንድሜ እንዳይሰርቁት ወደ ቤት ሲገባ በሽቦ ለእቃ መስጫ የሚሆን ብቻ አስቀርቶ ይዝጋው እንጂ ዞር ሲል እቃ ያነሱበታል ሌባ በዝቶል እንደዛ በለው እንደፈለገው ሳይሳቀቅ ሽንት እንኮን ሸንቶ እስኪመጣ ያንን ሽቦ እስኪገነጥሉ ይደርስባቸዋል ወንድሜ ንገረው አደራ በብዛት ሰው በሽቦ ነው ዘግቶ የሚሰራው
@ttww9470
@ttww9470 6 месяцев назад
​@@Helenabebe-fu5sl ትክክል የኔ ቅን አሳቢ🎉🎉🎉
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk 6 месяцев назад
እህቱና ወንድሙን ሳላሳዲግ
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 6 месяцев назад
የዚህን ወንድማችንን ህይወት የቀየራችሁ ክርስቲያን ሙስሊሞች ከክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የሰውልጅ ተደስቶ ከማየት የበለጠ ሌላ ምን ደስ የሚስብል ነገር አለ እግዚአብሔር ይመስገን💒🕌🙏❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 6 месяцев назад
ዉድ ደሚሪኝ 0:04
@user-no5iy9us7q
@user-no5iy9us7q 6 месяцев назад
አሚንንንንን
@seniyasemantube
@seniyasemantube 6 месяцев назад
አሚንንንንን
@LaylaNasry
@LaylaNasry 6 месяцев назад
አሚንን
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j 6 месяцев назад
አሚንንን😢
@dohadoha8116
@dohadoha8116 6 месяцев назад
ወላሂ ጀግና ልጂ ነወ ወላሂ እንዲህ ሲሰሩ ሰውም ለመርዳት ይነሳሳል ወላሂ ጀግና ልጂ ነወ
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h 6 месяцев назад
ግን ሰፈሩ አደሳባ ውጪ ሰለሆን እዳያፍርሱበት😢
@dohadoha8116
@dohadoha8116 6 месяцев назад
@@user-zh6lt9md2h ምኑነወ እህት የማፈርሱበት
@halikahalika
@halikahalika 6 месяцев назад
በጣም ወለሂ
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 6 месяцев назад
መንገደኛው ያተ ውጤት ነው ይሄ አደራ እህቱንና ወንድሙን ጠብቃቸው በለው እዳይስረቁበት 🥰🙏
@alafdalplus5072
@alafdalplus5072 6 месяцев назад
አዉ ወላሂ እኔም ይሀን ነዉ የምፈራዉ 😢😢😢❤❤❤❤
@hiba-wk4oz
@hiba-wk4oz 6 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ የዚህ ልጅ ህይወት ስለቀየራችሁለት ኢትዮጵያውያን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤❤
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 6 месяцев назад
ጠበቅ ያለች አስተዋይ ሚስት ያግባ የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 6 месяцев назад
ላላላ አሁን ሚስት አያስፈልገውም በፍፁም ልጆቹ ተምረው ራሳቸውን እስኪችሉ ድረስ ማግባት የለበትም ገና ነው ወጣት ነው ወንድ ነው በየትኛውም እድሜ ላይ ማግባት ይችላል
@user-hb4bk9iv3v
@user-hb4bk9iv3v 6 месяцев назад
የእናት ና አባት ማጣት ሳያንቸው በምራት ይቃጠሉ ዴ ይደርሳል
@user-hi4md9de9r
@user-hi4md9de9r 6 месяцев назад
ኸረ ገና ነው እስኪ ለራሱ ይደግ መጀመሪያ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 6 месяцев назад
ክክክ ገናህጻንአደለ እንዴ ማሻአላህ የትናቱንታሪክ የቀየረ አላህምሥጋና ይገባዎ
@user-od6sl8qd8c
@user-od6sl8qd8c 6 месяцев назад
መሸአላአህአሰነዉ😢
@user-cu4ut1jv2z
@user-cu4ut1jv2z 6 месяцев назад
ልጆቹ ሪቀው እንዳይሄዱ ግዜው ያስፈራል ልጆቹን ጠብቃቸው
@user-jt8zu1hs9v
@user-jt8zu1hs9v 6 месяцев назад
ሰህ ትክክል
@Laila-ey6zb
@Laila-ey6zb 6 месяцев назад
ኣወ ዘንድሮ ምቀኛዉ በዝቷል ከስኬቱ እደያደናቅፉት
@ramelr
@ramelr 6 месяцев назад
ኮሜንት ቡዙም መፀፍ አልወድም እና ምንም አይቼ ለለመልቃስ ለረሴ ቃል ገብቼ ነበር የዚህን ወንድሜን ታሪክ ሰይ አልቻልኩም ዘሬ ደሞ ደስታዬን አልቻልኩም ለሁሉም ነጋር አልሃምዱሊለህ የም ቃን አለፍ ሁሉም ነጋር ለኸይር ነው መንገደኛው ለንታ ምንም መለት አልችልም ብቻ አለህ ያሚወደውን ሁሉ ይስጥ ዘመንህን ይበርክልህ ሙሉ ጤነ ከረዥም እድሜ ገር ይስጥ ቃለት ዬለኝም ምን መለት እንደለብኝ አለውቅም ታበራክ ሁሌም ደስታ አይለይህ
@zulfa6303
@zulfa6303 6 месяцев назад
የኔ ወንድም እንዴት ያስደስታል ❤❤❤ አላህ መጨረሻችሁንም ያሳምረው ለነዚህ ልጆች ደስታ ሰበብ የሆናችሁ አላህ ዱኒያ አኼራችሁንም ያስደስታችሁ ❤❤❤❤
@susu-jo5nh
@susu-jo5nh 6 месяцев назад
ወንድልጅ እደዚነው ማሻአሏ አቦ ሠጪውም አድራሹም እጥፍ ድርብ አሏህ ይስጣችሁ❤❤❤❤
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 6 месяцев назад
የሰጠህን ህዝብ አስመስጋኝ ነህ ጠካራ ጀግና
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 6 месяцев назад
ይሄ ሁሉ ባንተ ነው መልክተኛ እድሜ ከጤና ይስጥክ ❤
@user-nc7we1ci2b
@user-nc7we1ci2b 6 месяцев назад
መንገደኛው በሚል
@user-ko1of8qv3x
@user-ko1of8qv3x 6 месяцев назад
@@user-nc7we1ci2b መልክተኛው ስለሚል ነው ገብቶኛል
@hasnag3161
@hasnag3161 6 месяцев назад
ማሻአላህ ለዚህ ሚክንያት የሆናችሁ ከመንገደኛው ጋር አላህ በሂወታችሁ ደስተኛ ያርጋችሁ
@asterzenebe847
@asterzenebe847 6 месяцев назад
ማርያምን እንዴት ደስ እንዳለኝ በደስታ አለቀስኩ 😢😢😢እግዚአብሔር ይመስገን ኡፍፍፍፍ ደስ ሲል የእኔ ጅግና ጎበዝ ቸሩ መድኃኒአለም ትልቅ ቦታ ያድርስህ
@hayuawolHayat
@hayuawolHayat 6 месяцев назад
አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይጠብቅህ ቁርአን ስማ መንዙማ ሳይሄን እህትና ወድሞችንም አስቀራቸዉ ቁርአን
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 6 месяцев назад
በጣም ደስ ብሎኛል ዋውውው ውንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤
@madi8643
@madi8643 6 месяцев назад
ልጁ በጣም ጎበዝ ነው ትንሽ ሲደግፉት ከራሱ አልፎ ለሰው እሚተርፍ ጠንካራ ነው ስንቶቹ ናቸው የሰጧቸውን እያከሳሰሩ መልሰው ልመና እሚገቡ
@qader6010
@qader6010 6 месяцев назад
ትክክል
@tube-tg7jx
@tube-tg7jx 6 месяцев назад
ሳህ ማማዬ
@user-gj4to4em2n
@user-gj4to4em2n 6 месяцев назад
ትክክል
@lubabatube7975
@lubabatube7975 6 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ። የሚፍታህ ደስታ እጅግ በጣም ደስ ይላላ ጎበዝ ልጅነው የስራ ሞራኑ ምርጥ ሚስት ያስፈልገዋል
@user-nh1cv9xj2y
@user-nh1cv9xj2y 6 месяцев назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ይሄሁሉ ያተ ሠብብ በመሆንህ ነው የሚሥኪኖች ዴራሽ ሺ አመት ኑር
@ktube8920
@ktube8920 6 месяцев назад
በመጀመሪያ ቀን ከሁሉም አስቀድሞ የተናገረው አልሃምዱሊላህ ነበር አላህም ቃሉን ይሞላል ጥራቻ ይገባው ብታመሠግኑ በአገሪቱ ርግጥጥም ይጨመርላችኋል 🌺
@Fadoo-jk5tq
@Fadoo-jk5tq 6 месяцев назад
መንገደኛው ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ባተ ሠበብ ነው እዚህ የደረሠው
@fawziafaz8970
@fawziafaz8970 6 месяцев назад
ባላደራው የእናተ ውጤት ነው ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ብርክ በሉ መልካምነት ለራስ ነው ባላደራው አንተ በተለይ ልዩ ሰው ነህ ምናይነት ስነምግባር ካለው ቤተሰብ መወለድህ ተግባርህ ያስታውቃል ብሩክ ሁን ለምለም ያንተ የሆነ ነገር ሁሉ የተባረከ ይሁን እንወድአለን❤❤
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 6 месяцев назад
መንገደኛው
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 6 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረክ ራህማን 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰አልሃምዱሊላህ ዎላሂ በጣም ነው ደስ አለኚ... አንተም ከራስ አልፌ ነጌ ቺግርተኛ እንዲት ረዳ ተስፋ አለን እንሻላህ አላህ ይርዳክ 👏👏
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 6 месяцев назад
አላህ በንደዚህ አይነት ደጋግ ሰዎች ሰበብ ሪዝቅ ያዘለ ዝናብ ያዝንብልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለምለም ለሌሎች ሀገር የምንተርፍ ያርገን አላሁማ አሚሚንን ያረበልዓለሚንን
@user-nx3ts9xz2r
@user-nx3ts9xz2r 6 месяцев назад
የኔልዩ ወንድም ሂወትህ ተቀይሮ በማየቴ ደስ ብሎኛል እንደዛ ችግር ልይ ሁነህ አልሀምዱሊሏህ ያልከዉ ልቤን ነክቶኛል ስንቶቻችን ነን አመስጋኞች ሁሉ ነገር ተሟልቶልን ፈጣሪን አናመሰግንም ጠክር ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለነ 🎉🎉🎉🎉
@አተቂላህ
@አተቂላህ 6 месяцев назад
ያተወጤትነወ ወደሜ አላህ ከክፉነገር ይጠብቅህ አተ የደሀወች አባት በሄድክበት ክፉ አይንካህ ያረብ
@user-sm2ig7fo7f
@user-sm2ig7fo7f 6 месяцев назад
ማሽአሏህ ወድማችን በርታ ጓበዝ አሏህ ኸይር ስራችሁን እጥፍድርብ አርጓ ይተካችሁ
@user-ff2mh1nf2u
@user-ff2mh1nf2u 6 месяцев назад
አሁን ጡሩ ነገር ነዉ ቦታ ቤት እና ስቁ አድላይ መሆኑ ጡሩ ነዉ የልጆቹ አይጎዱም ፈጣሪ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ ልጆቹ ያሳድግልህ ዉድሜ❤❤❤❤
@SuSu-ch8np
@SuSu-ch8np 6 месяцев назад
ማሻአላህ የዝህ ልጅ መደሰት እና መለወጥ እንዴት ደስ እንዳለኝ ያረብ አላህ ጥሩ እና ሧሊህ ልበ መልካሟን ሴት ለትዳር ወፍቆህ የምናይህ ያድርገን ያረብ
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 6 месяцев назад
ሱብሃን አላህ አላሁ አክባር 👍 አላህ እኮ በርያውን ማቼም አይጥልም ለጊዜ ቢፈትነው እንጂ በትግስቱ ልክ ደሞ ያስደስታወል ጌታችን አላህ ሆይ በያቦታው ለታቻጋሩት ለተጫነቁት ፈረጃት አምጣልን ያኢለሂያለንታ ማንም አዛኝ የለንም🤲🤲
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 6 месяцев назад
ጎበዝ ረጂም የመረዳውን ሰው ማወቅህ በጣም አደቅሀለሁ በትንሽ ተረዲቶ ህወትን የሚቀይር ሰው በጣም ደስ ይላል ተባረኩ
@seadayimam8488
@seadayimam8488 6 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ወሏሂ በጣም ነው ደስ ያለን ወንድማችን ጂብሪል አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ እንደሁም እጃችሁን የዘረጋችሁ ሁሉ አሏህ ያበርታህ ወንድማችን
@HayatMohammed-mo1dx
@HayatMohammed-mo1dx 6 месяцев назад
ማሻአላህ በጣም ደስ ብሎኛል መንገደኛው ያንተ ይለያል ያንተ ውጤት ነው ርጀም ዕድሜና ጤና ይስጥህ
@merrimaebrahim
@merrimaebrahim 6 месяцев назад
የዚህን ልጅ ህይወት የቀየራችሁ በሙሉ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁሁ
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 6 месяцев назад
ባለ አደራው ያንተ ውጤት ነው ተባረክ አባቴ
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 6 месяцев назад
ወላሄ መገደኛው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ቃላት ያጥረኛል 😥😥😥😥😥😥
@yohannesdereibe9954
@yohannesdereibe9954 6 месяцев назад
መንገደኛው ለሚፍታህ ያረከው ነገር ወላጅ እንኳን አያረግም፡፡ ዘመን ሁሉ ይባረክ፡፡ መንገደኛው ዕድሜና ጤና ይስጥህ፡፡
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 6 месяцев назад
አልሐምዱሊላህ እንዴት ደስ ይላል እንደተለመደው መንገደኛው አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ ከዚህ በላይ ለመድረስ ያብቃው
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 6 месяцев назад
የመገደኛዉ ዉጤት ማአሻላህ🎉🎉🎉❤❤❤
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o 6 месяцев назад
ወይ የኔ ምስኪን ወንድም ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛ አሁንም አላህ እርዝቅህን ይክፈትልህ ያ ረብ
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስስ የሚይል ማርያምን ተመስገን ያእባ ታበሰ❤፡🙏🎉
@sikosilo7977
@sikosilo7977 6 месяцев назад
የኔ ጎበዝ እግዚአብሔር ከዚህም የበለጠ ይጨምርልህ ሙፍፍታዪ ግን የኛወቹ ለምን አታበርታቱትም ባላ ደራውን አሁንኮ ሙዚቃ ቢሆን የተለቀቀው ስንት ላይክ በሰጣች ነበር ላይክ ሸር አድርጉ
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጭምርልህ ወንድማችን ትህትናው እራሱ ደስ ሲል ኢትዮጵያ ዊነት እንዲህ ነው ስርአቱ
@fathumasaeed708
@fathumasaeed708 Месяц назад
አላህሆይ አልሀምዱሊላ ተበዳይስላረከኝ አድቀን እሻአላህ ደስተኛእሆናለሁ 😢
@user-dq1hv7zt4s
@user-dq1hv7zt4s 6 месяцев назад
እንዴት ነው ልብ ሚያሞቀው ዋው ፈጣሪ ክብሩን ይውሰድ ተባረኩ ❤
@iiff3757
@iiff3757 6 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ወድሜ እደዚህ ሁነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የእኔ አባት በርታልኝ ኸድም አለም
@hawaibrahim9830
@hawaibrahim9830 6 месяцев назад
አላህይጠብቅህ ወንድሜ ሙስሊም በመሆንህ ደስ ብሎኛል መሻአላህ የኛ ቅን
@SofyeSofyeSofyesofye
@SofyeSofyeSofyesofye 6 месяцев назад
የኔአባትከዚህምበላይ ያርግልህ❤❤❤
@yashikonju8805
@yashikonju8805 5 месяцев назад
ልጆቹ ከራሱ ቡዙ ርቀዉ ባይሀዱ ጡሩ ይመስለኛል ግዜዉ ኩፉ ነዉ እግዚአብሔርን ያግዝህ ጀግና ነህ አይዞህ በርታ ወድማችን 🙏🙏🙏
@saeda4477
@saeda4477 6 месяцев назад
የኔ አባት ባረክላሁ ፊኩም እዚህ ደረጃ ላይ ስላየሁህ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ ያረብ የተቸገረን ሁሉ አተ ከችግራቸዉ አላቃቸዉ
@menteyochu
@menteyochu 6 месяцев назад
መንገደኛው አንተ መልካም ሰው የኔ ወንድም ምን እንደምልህ አላውቅም ክብር ክብርብር በልልኝ አላህ ሱባሀነወተአላ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ እርዚቅህን ሰፉ ያድርግልኝ ሂሌም ፈገግ በል ችግር አይንካህ ያረብ ዘመንህ በደስታ የተሞላ ይሁን ወላሂ ከልቤ ነው
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 6 месяцев назад
ወንድማችን መንገደኛዉ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ከአላህ በታች ስበቡ አንተ ነህ አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅህ
@user-lp5mn5ri1i
@user-lp5mn5ri1i 6 месяцев назад
እን ዳው አተመልክተኛው የምትባል አላህ ይጠብቅህ የድሆች አባት ነህ ሰው በሰውነቱ የምታይ አሁን ባለንበት ሁኔታ 😢
@erhmetzewdu6607
@erhmetzewdu6607 Месяц назад
መገደኛው ሙስሊም ነውደ ያሰላም አላህ ይጨምረልህ ሁላችሁምየተባበራችሁ ከክፍነገረ ይጠብቃችሁ
@user-uu5vg4kt2q
@user-uu5vg4kt2q 6 месяцев назад
አላሕ ምርጥ ምስት ይስጥሕ የእናትን የአባትን ጎዶሎ የምትሞላ እሕትሕን ወንድምሕን እንድልጆቿ አይታ የምትኖር አላሕ ይወፍቅሕ
@user-op8kc2yh3i
@user-op8kc2yh3i 6 месяцев назад
ግን ካፊሮች ማሻአላህ ስትሉ ደስ ትላላችሁ
@zburahassenaschal8693
@zburahassenaschal8693 6 месяцев назад
እውነት አትደበቅ አደል ሳያስቡት ከአፋቸው ብቅ ይላል
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 месяцев назад
ስድብ ስለሚመስላቸው በእምነታቸው ቢጠቅስ ይሻላል
@rahmatube6175
@rahmatube6175 6 месяцев назад
መንገደኛው ክርሲቲያን ነው እደ ሙስሊም መስሎኝ ነበር
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 6 месяцев назад
ኧረ ሙስሊም ነው
@woyay2095
@woyay2095 6 месяцев назад
እረ ሙስሊም ነዉ መንገደኛዉ መልእክተኛዉ የሚባል አለ ሌላ እሱነዉ ክርስቲያን
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 6 месяцев назад
ማሻአላህ በርታ ወንድማችን ሚፍታህ ባላደራው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@mekitube4479
@mekitube4479 6 месяцев назад
ወሏሂ ጀግና ብየሀለሁ ሚፍቱ በርታ ነገ ትልቅ ቦታ እደምናገኚህ ተስፋአለን ጎበዝ አደራ ወድምና እህትህን አሏህ ጀግና ሚስት ይስጥህ ያረብ አግባ
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 6 месяцев назад
አልህምድሊላህ ማሻአላህ መንገደኛውአላህያለሰብከውን ነገር ይስጥህ መልክተኛው ቃላትትት የለኝም ብቻየውስጥህን አዋቂው ሁሉን ያስተካክልልህ
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 6 месяцев назад
አላህ ያግዝህ ሱቅ ብዙ አትቀያይር ብለው ብዙም ጥሩ አይደለም አላህ ያበርታው
@tube8181
@tube8181 6 месяцев назад
አሪፍአሳብነው፣
@user-ks3po6rs3j
@user-ks3po6rs3j 6 месяцев назад
ማሻአላህ ሰው ተረድቶ ከቁም ነገር ሲደርስ ደስ ይላል አልሀምዱሊላ
@user-zv5kz2cl2e
@user-zv5kz2cl2e 6 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ማሻ አላህ ሰጭ እንጅ ተቀባይ አያርገን ያረብ አላህ ልጆችህን ያሳድግልህ
@user-mp1pu1rt2q
@user-mp1pu1rt2q 6 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ዉንድሜ ለተባበራቹት ሁሉ አላህ ከይር ስራቹን ይቀበላቹ እኛ ኢትዮጲያን እንድ ስንተባበር ነዉ የሚያምርብን በዚዉ ቀጥሉ በጎነት ለራስ ነዉ ዉንድማችንም ጥሩ ሀሳብ ነዉ ሱቅ እና መኖራዉ አንድ አጠገብ መወኑ ጥሩ ነዉ ባይ ነኝ መንገደኛዉን ከልብ እናመሰግናለን አላህ ይርዳክ በዚዉ ቀጥል
@semiradesalegnyoutube1904
@semiradesalegnyoutube1904 6 месяцев назад
ወላሂ ቃላት አጠረኝ አላሃምዱልላህ እንዲህም ላደረጋቹለት አላህ ከይር ጀዛችሁን አላህ ይክፈለችሁ አሁንም አላህ ያሳድገው አላህ ገበያ ያብዛለት ያረብ 🤲🤲🤲🤲😭😭😭
@ShisArga
@ShisArga 6 месяцев назад
ያላህ የሰው ልጅ ደስታ ሰበብ ከሚሆኑት አርገኝ
@ZzZz-im6sy
@ZzZz-im6sy 6 месяцев назад
ወላሂ እንደት ደስ እንዳለኝ የኔ ሚስኪን እንኳንም ሂይወትህ ተቀየረ አልሀሞዱሊላ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 6 месяцев назад
አሏህ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ ወድሜዋ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Rawida-dx1qw
@Rawida-dx1qw 6 месяцев назад
መሸአለህ ደስ ስል ህይወት ሲቀያር በለ አደረው አንተም ጀዘክ አለሁ ኸይረን አለህ ይጠብቀቹ
@laylalayla8503
@laylalayla8503 6 месяцев назад
ሚፍታህ ለዚህ በቅተህ በማየቴ ማሻአላህ አላህያግዝህ ወንድሜጀግና
@user-zs1mb9ly9n
@user-zs1mb9ly9n 6 месяцев назад
ወንድሜ ያንተ ቃላት የለይኝ እዳተ አይነት የብዛልን❤❤❤❤❤❤❤
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 5 месяцев назад
መርዳት እንደዚህ ፍሬ ሲያፈራ እንዴት ደስ ይላል 🌸🌺🥀🥀🥀🥀🥀
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i 6 месяцев назад
ማሻ አላህ የረዳችሁት ሁሉ ጀዛኩሙላህ ኸይር የሰጭ እጆች ይባረኩ ባልዘረፉት ሚስኪን
@TiabhSad-pl6tq
@TiabhSad-pl6tq 6 месяцев назад
የኔ ጀግና አሏህ እትልቅ ደረጃ ያድርስህ አልሀምዱሊላህ
@user-zy6rr1wd2x
@user-zy6rr1wd2x 6 месяцев назад
አላሆየ የኔንም ሂወት ቀይርልኝ ወላሂጰበጣምነዉ ደስያለኝ
@FathumaFathuma-tx5sr
@FathumaFathuma-tx5sr 6 месяцев назад
ጀግና ነው ቤትና ሱቅ በጣም ደስ ይላል ምክንያቱም ወድምና። እህቱን ለመቆጣጠር ይመቸዋል
@sayeedsayeed6895
@sayeedsayeed6895 6 месяцев назад
ማሻ አላህ ብርቅየው ጀግናው ወጣት አላህ ይጨምርልህ
@halima7993
@halima7993 6 месяцев назад
ያረቢ አለህ በበለጠ ያስደሳህ አንተንም ያስደሰቱት አላህ ያስደስታቸው ጠከረ የኔ ወድም
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 6 месяцев назад
ማሻ አላህ ሚፍታህ እንኳን ለዚህ በቃህ ሚሥኪን ግን ወድሞችን ጠብቃቼው ጌዜው አሥፈሪው ነው ወድም መንገደኛው አላህ ጀዛህን አላህ ይክፈልህ
@kustr5728
@kustr5728 6 месяцев назад
አልሀም ዱሊላ በቅድሚያ መንገደኛው አላህ ይጠብቅህ አላህ ሂዳያ ይሥጥህ እሱንም በበለጠ ጠንካራ ያድርገው
@zedube3624
@zedube3624 6 месяцев назад
የኔ ወንዴሜ አላህየ ያንተን ደሥታኮ ያሣየኝ መንገዴኛዉ እሡ ይጠብቅህ ሥበቡ አንተ ነህ
@etessamkedir7951
@etessamkedir7951 6 месяцев назад
ማሻ አሏህ ወንድሜ አሏህ ይስጥህ ወንድሜ አንዲት እህተችን አለች እናቱ የቤት እስራኛ ነት መንቃሳቀስ አችልም አባት ሞቶባቻዉል 😢😢😢የምታስተዳዲረቻዉ እሷ ነበርች አሁን የኩላሊት ታማሚ ነት ስራ አትስሪ ተብለ እቤት ነት እበካቹሁ እንርዳት😢😢😢😢
@tube7573
@tube7573 5 месяцев назад
የታገሰ ሁሌም አሸናፊ ነው😊😊 መለወጥ የፈለገ ሰው ጀሊሉ የሆነ ሰበብ ዪከፍትለታል እናም መንገዱ ያገራለታል ማሻአላህ በጣም ደስ ዪላል ቃል ጠባቂ እውነትም የመስራት አላማ ያለው ጠንካራ ሰው መሆኑን አስመስክሯልል የበለጠ ዪቅናህ።መንገደኛውም አጋዦቹም መንገዳቹ የተቃና አላህ ያድርግላቹ ያረብ
@rahmtriri55
@rahmtriri55 6 месяцев назад
አላህ ምን ይሳነዋል አልሀምድሊላህ አተን ስበብ አርጎ የነኝህን የቲሞች እባ አበስክላቸው መገደኛው በሄዲክበት ሁሉ መገዲህ የቀና ይሁን ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያርግልን ያረብ
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 6 месяцев назад
ማሻ አላህሕ ወንድሜ እንኳን ለዚህ አበቃህ ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ ከፍ በል መንገደኛው ወንድሜ ሰበቡ አንተ ነህ ከአላህ በታች እዚህ እድደርስ ያረከው
@zainabalain6298
@zainabalain6298 6 месяцев назад
ማሻ አላህ ይህንን ልጅ ያገዛችሁ በሙሉ አላህ በዱናም በአኼራም ያሥደሥታችሁ
@nasryahkora4117
@nasryahkora4117 6 месяцев назад
የኔ ወንድም በጣም ደስ ይላል የሰው ደስታ እደማየት ሚያስደስነገር የለም እዚጋር እዲደርስ የረዳቹት ቪድዮ ስታዩ ምን ያህል እደምትደሰቱ ጥርጥር የለውም አላህ ባወጣቹበት ይተካላቹ❤❤❤❤
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 6 месяцев назад
ማሻ አሏህ ያንተ ውጤት ነው ወንድም መንገደኛው
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 5 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ ከዚህ ይበልጥ እርቁን ያስፍለት ያረብ ማንም አይቸገር
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 6 месяцев назад
ማሻ አላህ ወድሜ እድህ ደስ ብሎህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@Ethio-zj3pb
@Ethio-zj3pb 6 месяцев назад
ለረዳችሁት ሁሉ አላህ በሰፊዉ ይሰጣችሁ ወገን ማለት እንዲህ ነዉ።
@user-er4hp4up8t
@user-er4hp4up8t 5 месяцев назад
መንገደኛው እድሜ ላንተ አተ ልዩ ልጅ ፈጣሪ ያንግስህ
@semirabinthussen4555
@semirabinthussen4555 6 месяцев назад
ማሻ አላህ❤❤❤ ወንድማችን ሚፍታህ ጎበዝ መንገደኛዉ ወንድማችን ይሄ ያንተ ዉጤት ነዉ ክፉ አይንካህ ዘረህ ይብዛ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ ይሄን መልካምነትህን በልጆችህ አግኘዉ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ🙏🙏🙏❤❤❤
@labeba3450
@labeba3450 6 месяцев назад
ባላደራዉለዚህሁሉምክንየትአንተነክ❤
@seada5485
@seada5485 6 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ አላህ ከዚህምበላይትልቅደረጃያዲርስህወድሜ መንገደኛዉ አላህአተንምእድሜጠናይስጥህያተዉጤትነዉ
@muehikma
@muehikma 6 месяцев назад
አሥተዎይ ልጂነው ሱቁና ቤቱን በአንዲ መሆኑ አሬፍነው ወዲሜ አላህ እሬዚቅህን ያሥፊልህ
@user-hk8ge1yl8o
@user-hk8ge1yl8o 6 месяцев назад
ማሸአላ እድሜ ላተ አላህ ይስጣችሁ መልካሞች በሙሉ
@_Muniba_bint_Hayire
@_Muniba_bint_Hayire 6 месяцев назад
ማሻአላህ በጣም ደሥሥ ይላል የምር መጀመሪያ በጣም ነበረ ያሥለቀሰኝ
@mahboba1239
@mahboba1239 6 месяцев назад
ማሻሀላህ፣በርታ፣የኔ፣ወንድም፣ልጆቹን፣ አትልቀቃቾ፣ከሀንቴ፣እዳይርቁ፣
@fozifoziya9932
@fozifoziya9932 6 месяцев назад
የኔ ወንድምዋ አልሃምዱሊላህ ወላሂ ልቤ ተሰብሮ ነበር 😭አልሃምዱሊላህ አላሃምዱልላህ እህትና ወንድምህንም አላህ ያሳድጋቸው
@user-qi1ry5um6x
@user-qi1ry5um6x 6 месяцев назад
😭😭መሻአሏህ ከዚህ በላይም የተሻለ ቦታ ያድርስህ
@user-sd6tr4ne2n
@user-sd6tr4ne2n 6 месяцев назад
መንገደኛው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ያረብ አንተንም ሰፊ እንጀራ ይስጥህ ያረብ
@user-yj9li6ge4r
@user-yj9li6ge4r 6 месяцев назад
ማአላህ መገደኛው ሙስሊም ነክዴ ማሻአላህ ስትል ዝም ብለክ መስሎኝ ነበር ፌስቡክ ላይ ስለማቅህ
Далее
ባሪያ ለመሆን ዝግጁ ነኝ
5:43
Просмотров 49 тыс.