Тёмный

የትምህርቱ አዘጋጅ መስቲካ ነጋሽ ተገኙ!!/ ትምርት በራዲዮ በቅዳሜን ከሰዓት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Развлечения

Опубликовано:

 

23 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@ainiaini3794
@ainiaini3794 3 года назад
በጣም ያደግንበት ድምፅ ነው እድሜና ጤና ይሰጥልኝ የመልካም ዘመን አባታችን ነበሩ
@hagere6764
@hagere6764 3 года назад
ዋው ደስ ይላል ዮኒ እንዲህ የጠፋ ሰው ስታቀርቡ በጣም ደስ ይላል ጋሸ እድሜ ዘመንህን ያርዝመው ስላየውህ ደስ ብሎኛል የአክስቴ ባል ነው ጋሸ
@ibmo329
@ibmo329 3 года назад
ይብላኝ አሁን ለሚማረው ትውልድ እኛስ በድሮ ትዝታ እየኖርን ነው ጥሩ ግዜ
@meseret.zelalemtadesse6113
@meseret.zelalemtadesse6113 3 года назад
Thank you so much Yonas Respect to this Legend Man Teacher Mestika Negash🙏
@abibishaw5857
@abibishaw5857 3 года назад
ጋሸ ማስቲካ የሚገረም የበጎ አድራጎት ድረጅት የሚሰሩ ጥሩ ስው ናቸው ድረጅቱም(ዋቢ የህጻናት መረጃ )እድሜ ይስጥልን ደጉ አባት
@worknshhone6204
@worknshhone6204 3 года назад
ለሁለት አመትም ቢሆን ተምሪያለሁ እናመስግናለን ጋሼ እረጅም እድሜ
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 3 года назад
ቅዳሜ ከሰአት ምስጋና ይገባችሁል የጠፋን መፈለግ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ።
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 3 года назад
በጣም ምረጥ ትዝታ ነው ዮኒ ደስ የምል አቀራረብ ነው በርታ :አቶ ማሲትካ ሙሉ ጤና እንመኝሎታለን👍👍። 🦚🦚🦚🦚
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 года назад
ቅዳሜን ከሰዓት የት ናቸው ምርጥ ሰራ ነው እንዲህ የጠፋ ሰው ወደሚዲያ መምጣት በጣም ትልቅ ነገር ነው አባታችን እድሜ ና ጤና ይሰጦት
@hussenyimer3756
@hussenyimer3756 3 года назад
ሳይንስ ሳይንስ መድሃኒቴ ሳይንስ በሬድዮ ምርጥ ሰው
@yonasabera7832
@yonasabera7832 3 года назад
እድሜ እና ጤናይስጥልን መምህ ማስቲካ ነጋሽ እንዲነው ዮኒ በጣም ነው የምናመሰግነው
@eyoaletesfaye3024
@eyoaletesfaye3024 3 года назад
Betam arif new .kelejochachew ga abaren be 1 kefel temerenal. Africa andenet .ene abeyou ena kedest mestica negashe .yemigerm memory 👏👏👏
@yechale1488
@yechale1488 3 года назад
አስደናቂ የልጅነት ጊዜ ነበር። እናመስግናለን።
@user-rz8yq8gf1t
@user-rz8yq8gf1t 3 года назад
ይሄ መልካም ኢትዮጵያዊ የሚሰራውን ስራ በጣም አደንቃለሁ::የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ!ማድነቅና ማክበር ትልቅነት ነው::
@tenadessie9951
@tenadessie9951 3 года назад
ጋሽ መስቴካ በ 1975 ዓ ም ጭልጋ አውራጃ ት/ መምሪያ ውስጥ ይሰሩ ነበር በጣም መልካም ሰው ናቸው ።
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 3 года назад
Teachers need to be rewarded. Please next time, organize some type of payment for the interview. Just to show appreciation. I owe my success to my teachers. Especially to my mom and my English teacher. Teacher Tadle. They never gave up on me. Even when I gave up on myself, talking I wasn't smart enough. Thank you again to our parents and teachers 🙏
@drmela6989
@drmela6989 3 года назад
ለመሳቅ ብቻ ከፈለጉ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ 🙏
@emanhamza1291
@emanhamza1291 3 года назад
እጄታ ነገሪ ... የተባሉትንም አቅርብልን ዮኒ ::
@merkeby6738
@merkeby6738 3 года назад
ረጂም እድሜ ለጋሼ።
@myoheeien9966
@myoheeien9966 2 года назад
ኤሬ በጣም እወዳቸው ነበር ድመፃቸውን ሰሰማ ለካ እኚ ናቸው።
@daniboy9518
@daniboy9518 3 года назад
Thank you
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 3 года назад
ለገ ዳዲ ግን አለ ወይስ ቀርትዋል በጣም ነበር የምወደው
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ኸረ አሪፍ ስም ነዉ
@solomontekelu3389
@solomontekelu3389 3 года назад
የረፍት ጊዜዮን በሀዋይ usa ሳጣጥም ትዝታ ዋው
@seidibrahim7905
@seidibrahim7905 3 года назад
ጋሽ ማስቲካ ነጋሽ ጋይንት ነበሩ
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 3 года назад
ዮኒ ልጅነቴን አስታወስከኝ
@bertukanbeyene3638
@bertukanbeyene3638 3 года назад
እኔ ራሴ መስቲካ ሴት ትመስለኝ ነበር 😻😻
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 года назад
Ere yoni beneka ejih Ato Abera Taye Alemu .... yemibalutn amtalin
@johannesman9504
@johannesman9504 3 года назад
በቸኮላት እና ማሥቲካ አልኮል አሁንም አለ
@bitiag4507
@bitiag4507 3 года назад
demesachewen asemun yederowen
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 3 года назад
በጣየሚገርም ስም ሆሆሆ
@johannesman9504
@johannesman9504 3 года назад
ዮዮ ማን ሚሥ ዩ
Далее
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
Просмотров 4,4 млн