Тёмный
No video :(

የትርታ ተዋናዮች ልዩ የበዓል አዝናኝ ዝግጅት 

Tireta - ትርታ
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 174 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 437   
@mahletbeyene3246
@mahletbeyene3246 6 лет назад
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ ከቁጥር ሳትጎሉ ከአመት አመት ያድርሳችሁ❤️❤️
@user-wz9ip1kh2r
@user-wz9ip1kh2r 6 лет назад
Mahlet Beyene ልክ ነሸ ፈጣሪ አብሮ ያቆያቸው አዚማረ እወዳለሁ ጥሎብኘ
@mariuuia23iuu35
@mariuuia23iuu35 6 лет назад
hi
@selamalemu7270
@selamalemu7270 6 лет назад
እንኳን አደረሳችሁ ትርታዎች ዝግጅታችሁ አዝናኝ እና ደሥ የሚል የበዓል ዝግጅት ነው ሁሉም ያዘጋጁት ምርጥ የሆነ የበዓል ዝግጅት ነው እናመሰግናለን።
@beimnetgatchwetesfaye4679
@beimnetgatchwetesfaye4679 6 лет назад
እንኳን ደና መጣችው እስኪ ካለንበት የሀዘን ድባብ ወጣ እንበል
@sofiatariku7545
@sofiatariku7545 6 лет назад
Beimnet Gatchwe Tesfaye ልክ ብለሻል
@nunuabate5759
@nunuabate5759 6 лет назад
ዋውውው ሁላችሁም ምርጥ ዝግጅት አድርጋችዋል እግዚአብሔር ከቁጥር ሳያጎላችሁ ለአመቱ ያድርሳችሁ ያድርሰን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን በታሜ ሞት ልባችን ተሰብሮል ምንም መርሳት አልቻልኩም ማመንም
@makdadesta7952
@makdadesta7952 6 лет назад
ዋውውውውው እስከዛሬ ሳላየው መቆየቴ ቆጨኝ በጣም ምርጥ ነበር ትርታዎች
@Hewi_q8
@Hewi_q8 6 лет назад
ደስ ስትሉ መልካም በዓል ትርታዎች ውድድድ በብዙ ♥
@timeislikeariver.6753
@timeislikeariver.6753 6 лет назад
ቆንጆ ፕሮግራም በሁሉ ቤት እንዲህ ሞልቶ ደስታና ፍቅር ይግባ🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️
@sarimirbozayo5918
@sarimirbozayo5918 6 лет назад
ዋውው በጣም ታምራላችሁ የባአል ስራአታችሁ በጣም ያስደስታል ሁሎም አሪፍ ናችሁ ግን የመጀመሪያውቹ መርጥ የዶሮ ባለሞያውች ናቸው እግዛቤር በሰላም በጤና በፍቅር ላአምቶ ያድርሳችሁ
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 лет назад
Sari mir Bozayo youtube ገፄን subscribe አድርጉልኝ እንወያይ አመሰግናለው🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@lubabahassen4442
@lubabahassen4442 6 лет назад
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል እኔ ደስ ያለኝ የመጀመሪያው ነው እራሷ ዶሮውን ገነጣጥላ ነው የሠራችው የሌሎቹም ቆጆ ነው ግን በራሷ የምትተማመን ሴት ዶሮ ጠብታ መስራት ነው በተረፈ ሀጣም ታምራላችሁ ውድድድድድ ትርታ ክፍል 10 ልቀቁልን plass
@bitanyaberkt9158
@bitanyaberkt9158 6 лет назад
Lubaba Hassen
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 6 лет назад
ውይይ የበገናው የንስሀ መዝሙር እንደት ደስ ይላል♥♥♥እንኳን አደርሳችሁ
@user-hv4ke3jt7f
@user-hv4ke3jt7f 6 лет назад
ናድዬ ታሜ ምን ብሎሽ ነበር ሊጀማምረኝ ነዉ ብሎ ነበር ታሜ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነፍስ ህን ኢማርልን
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 6 лет назад
ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
@user-yl1fm4lt2k
@user-yl1fm4lt2k 6 лет назад
የኛ ምርጦች እናመሠግንለን በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ትርታን እሁድ በጉጉት እንጠብቃለን ለታምራት ቤተሠቦች ዘመዶች እንዲሁም አድናቂወች ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥልን እሱንም ነብሱን በገነት ያኑርልን
@high1166
@high1166 6 лет назад
ለኔ ሁሉም አደኛ ናቸው ሁሉም ነገር ባህሉን ወጉን እደጠበቀ ነዉ ግን ይሄ ከክ እሚባል ነገር በዲፎ ዳቦ ቢቀየር ያምር ነበር በተረፈ ትርታወች አንወዳችሆለን እናከብራችሆለን ኑሩልን በጣም በጉጉት የማየዉ ዲራማ ነአኡ አዳታቆርቱብን ካመቱ በሰላም ያዲርሰን
@shebreamare6692
@shebreamare6692 6 лет назад
ዋውዋው በጣም ደሥ ትላላችሁ እግዚአብሔር ያመት.ሰው ይበላችሁ እንኳን አደረሳችሁ
@user-rb6wy3ph8d
@user-rb6wy3ph8d 6 лет назад
ሴቶቹም ወንዶቹም አለባበሳችሁ ይማርካል ውይ የባህል ልብስ ውስጤነው
@tizitapaulos546
@tizitapaulos546 6 лет назад
ይህ ፕሮግራም ሴንቴ ዘለልኩ ለካ እንዲህ ያምር ነበር
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 6 лет назад
Tizita Paulos እኔም
@amenamansour6263
@amenamansour6263 5 лет назад
በእዉነት እኔሚ ወደፊት ስመጠ ወደዋለ ሰረከዉ ለከ እንደዚ እጠፍጠል
@gkgfhjgjhfjj8059
@gkgfhjgjhfjj8059 6 лет назад
Woow ewnt zara gena mayeta new beq edy new ametebalachinin masetewawik nice all ክእሩ ደስስስስስስስስ እምትእሉት ላመቱ በሰላም ያድርሳችው
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 6 лет назад
ዎው በጣም ደስ ትላላችሁ መዳህኒያለም የከሞ ሰው ይበለን አመት እንደለት ያድርሰን አሜን
@tgestandalme4205
@tgestandalme4205 6 лет назад
እር እስኪ የታምራትን ሞት ካምሮየ ላውጣው አልቻልኩም። ለመነኛውም ቀጣዩን ክፍል ልቀቁልን
@rakrakrak7367
@rakrakrak7367 6 лет назад
Tgest andalme የሱን እረስትሽ ስለራስሽ አስቢ አንቺ ወደርሱ ትሄጃለሽ እንጅ እርሱ ወደ አንቺ አይመጣም
@mesitakale5957
@mesitakale5957 6 лет назад
Tgest andalme እፉፉፉፉ እኔም
@user-ln2ic8jx2f
@user-ln2ic8jx2f 5 лет назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@akberetgezae4268
@akberetgezae4268 6 лет назад
Happy Easter. Very Very nice guys
@sunnylove6245
@sunnylove6245 6 лет назад
ኧረ ትርታዬ ናፍቆናል ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳቹሁ
@user-zp8oq2uu3v
@user-zp8oq2uu3v 6 лет назад
እኔ ስወዳችሁ እስማርት ናችሁ 💝💝💝💝 በተለይ ወጣትነት ፈታ ዘና ሸብረቅ ደመቅ ስትሉ ሲያምርባችሁ ሃገሬ ስገባ የናፈቀኝን ላይፍ በናተ እያየው ስለሆነ ደስ ብሎኛል
@shebreabate2899
@shebreabate2899 6 лет назад
ደስ ስትሉ እ/ር እኛንም ከስደት መልስ አብረን ጎዋደኞቻችንን ቤተሰቦቻችንን የኔን ቢጤ እምንጋብዝ ያድርገን አሜንንን
@raykiame216
@raykiame216 6 лет назад
Shebre abate Amen
@muleethiopia5363
@muleethiopia5363 6 лет назад
Sitamru yene maroch betam new miwedachu
@menberelakew4238
@menberelakew4238 5 лет назад
ዋው በጣም ደስ ትላላችሁ ።ፍቅራችሁ ይብዛ ናረዲ ባለሙያ
@user-kk8nx1jj8d
@user-kk8nx1jj8d 6 лет назад
ለኔ አደኞች ምሳ ስአት ያዘጋጁት ነው ደስ የሚለው አቀራረብ ነው የሱፍ ስወድህኮ የኔ መልከ መልካም ውድድ
@user-fd9tg8gh3o
@user-fd9tg8gh3o 6 лет назад
ዋው በጣም ነው የምታምሩ የበለጠ የባህል አለባበሳችሁ
@hanajackie1040
@hanajackie1040 6 лет назад
ስታምሮ.ለበአሉ.ብላቹ.እጂ.ተጋብታቹ.አይደለም.ብዬ.አስብኩኝምግን ታምራላቹ.ዋው
@user-mp9be9nb7k
@user-mp9be9nb7k 6 лет назад
ግን የእውነት ባል እና ሚስት ናቸው ደስ ሲሉ።
@sosnaasrat2497
@sosnaasrat2497 6 лет назад
ሁሉም ያምራሉ መልካም በአል አይለያቹ
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 лет назад
ውይ ስታምሩ አሜን አመት አመት ያድርሣቹ ትርታዎች
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 6 лет назад
ዋው3ተኞቹ በጠም የምረሉ ደሞ ስወደው ይሄን ልጅ ረቡኒ ለይ የሠረው ልጅ
@egzybherdenqinaw1587
@egzybherdenqinaw1587 4 года назад
Waw batami tmrlachu egzybher y hulachinim salami edazybzalen batami enwdachewlen bartulen
@messidia8350
@messidia8350 6 лет назад
ሁሉም ያምራሉ ተባረኩ አመት አመት ያድርሳቹህ
@muluneshdesta3515
@muluneshdesta3515 6 лет назад
ዋውውው ስትመችው እንኩዋን አደረሳችሁ እናመሰግናለን
@trhas2012gmail
@trhas2012gmail 6 лет назад
Wawww nardosye mar nesch ,srat yalesch lij . Betam tamralschu 😍😍😍😍😍😍
@saradam8563
@saradam8563 6 лет назад
እንኳ አደረሳቹ የኔ ማሮች የልቤ ትርታዎች ላመቱ ያድርሳቹ አይለያቹ
@kedirakedira6536
@kedirakedira6536 6 лет назад
Betami nw dese yelali domo betami nafekacgugin ko atimetumi dogimi unekani le dagemaye tenesae beselam aderesachu!!
@user-no5re6cv9v
@user-no5re6cv9v 6 лет назад
በምንም ሁኔታ ውስጥ እግዚአብሔርን ማመስገን እንደት ደስ ይላል
@user-ek4dj3db1l
@user-ek4dj3db1l 6 лет назад
ቅዱስ ቢኖር በጣም አሪፍ ነበር
@afomiaalebachewalbuchew117
@afomiaalebachewalbuchew117 6 лет назад
ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን እደት እደምታምሩ
@habshihabshi9171
@habshihabshi9171 5 лет назад
ሁሉም ደስ ይላል
@user-bd9tb2cp5v
@user-bd9tb2cp5v 6 лет назад
ሁላቹ ምሪጥ ናቹ ኣድናቃቹ ነኝ ካብ ራያ ኣዞቦ ቦሮም ቦሮም ግና ጉራኝ ነሽ ለማንኛው ውድድድ ማሮች ኑሪልኝ ለዘላለም
@alhaddad706
@alhaddad706 6 лет назад
ዋዉ ደስ ስትሉ ይህነው ባህላችን😍😍
@magiyil1918
@magiyil1918 6 лет назад
በጣም ታምራላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ አመት አመት ያድርሰን
@sarahabebe1433
@sarahabebe1433 6 лет назад
ሁሉም ምርጦች ናቸዉ ግን ምርጫ ከሆነ 3ኛ ያቀርቡት ምርጥ ናቸው
@netsanetmekurl6353
@netsanetmekurl6353 6 лет назад
በጣም ታምራላቹ ትርታዪች ያመቱን በስላም በፍቅር በጤና ያድርስን አሜን
@ilovemamdad5375
@ilovemamdad5375 6 лет назад
Woooow💜💕👍👏
@hanitaleb3276
@hanitaleb3276 6 лет назад
ዋውውውውው ብያለሁ ትርታዎች ግን ቀጣዬን ክፍል ልቀቁልን ።እንጠብቃለን እሁድ
@tegesttegest4135
@tegesttegest4135 6 лет назад
arifi new gini tame teleyenii inji min waga alewi faxari ayisasatimi yihuni bilenalii
@hxjdifidhxyeydhx9429
@hxjdifidhxyeydhx9429 6 лет назад
ዋው ታምራላችሁ 3ኛው ያምራል ውዳች ለካርሞ።ያድርሰን
@coredbekele4189
@coredbekele4189 6 лет назад
Betam aemesegenalehu betam tameralachehu ewdachehoalehu ❤❤❤hulachehum 💋💋💋🙏🙏🙏
@robelkahsay4111
@robelkahsay4111 6 лет назад
Yemechereshawu andegna new wow wow beza lay famuwa yemeche tamralech merry konjo nesh
@tastaconjo5148
@tastaconjo5148 6 лет назад
ዋውውውበጣም ደስ ይል ነበር አመት አመት ያድርሳች አሜን
@romanasafa283
@romanasafa283 6 лет назад
Betammmm tamralachihu😚😙 beselam lametu yadirsachihu
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 6 лет назад
አይከብድም ወይ ታሜን መርሳት እጅግ ያሳዝናል ነብስ ይማር ሞትን እንጂ ማመን ህይወት ካሁን ወዲያ የላትም ደጋፊ፣ እንደ ደረቅ ቅጠል በሰው ልጅ እስትንፋስ ናትና እረጋፊ። ከመኖር እልፍ ውሸት ከሞት ሀቅ ይቀዳል፣ ህይወትን ተማምኖ አሁን ማን ያቅዳል። [ በለጠ ተክሉ ] . . . #ታሜ ነፍስህን ፈጣሪ በገነት ያኑረው 🙏🙏 በቃ ህይወት እንዲ ነች ።።።።።።።።።።።።።።ነብስህን በአፀደ ገነት ከደጋጎች አባቶቻችን ጎን ያኑርልን እኔን ታሚዬ ይህንን መቀበል በጣም ነው እሚከብደው ለምን ሆነ ብለን ደም በ አምላክ ስራ መግባት የለብንም ፈጣሪ ነፍስህን በ አፀደ ገነት ያሳርፋት ፊትና ኃላ ሆን እንጅ ሞት ለሁላችንም አይቀርም! ሁላችንም መልካም ስራ ሰርተን ለንስሀ ሞት እንድንበቃ እግዚአብሔር ይርዳን! ሰው ይወለዳል፣ ያድጋል፣ ይሞታል😢ሆኖም ግን ጊዜው ሲደርስ ይከብዳል😢ታሜ
@user-vw4vl7ue5q
@user-vw4vl7ue5q 6 лет назад
ሁላቹም በጣም ነው የምታምሩት ለእኔ ሁላቹም አንድኛ ናቹ
@user-rv1kb2ul7g
@user-rv1kb2ul7g 6 лет назад
ደስ ትላላችሁ የከርሞ ሰው ይበለን እኔም ትዳር እዥ እንደዚህ እንግዳ አስተናግድ ይሆን
@user-br6ih1qx8m
@user-br6ih1qx8m 6 лет назад
የድንግል ልጂ የድንግል ልጂ። ይሁንልሽ ማር አይዞሽ ለፍጣሪ የሚሳነው ነገር የለም
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 6 лет назад
የድንግል ልጂ የድንግል ልጂ ባልና ሚሥት ናቸውደ❓
@helengrima1084
@helengrima1084 6 лет назад
የድንግል ልጂ የድንግል ልጂ ውይ የኔም ምኞት ነው በተለይ ቤተሰቦቼን ስብስብ አርጌ ቤቴ ለበአል መዋል እንዴት እንደምመኝ። እግዚአብሔር ይርዳን ለሁላችንም
@user-rv1kb2ul7g
@user-rv1kb2ul7g 6 лет назад
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ አይደሉም ማር
@user-rv1kb2ul7g
@user-rv1kb2ul7g 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን እህቶች ለሁላችንም ፈጣሪ መኞታችን ያሳካልን
@zedzed8853
@zedzed8853 6 лет назад
ዋዉ፡በጣም ያምራል
@simensimen3012
@simensimen3012 6 лет назад
አቤት ሰታምሩ ላመቱ በሰላም በጤና ከቁጥር ሳያጎላቹ ያድርሳቹ ምርጦች
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 6 лет назад
በእውነት በጣም ደስ ስትሉ ትርታ ማር እኮ ናችሁ
@user-yh7zk2yc3n
@user-yh7zk2yc3n 6 лет назад
እናመጣለን ለአመቱ በአል መልካም በአል ለሁሉም እትዮጵያኖች
@user-di8tl1ip6k
@user-di8tl1ip6k 6 лет назад
ዋው በጣም ታምራላችሁ ሁላችሁም መምረጥ ካልን ግን ለኔ የምሳ ግብዣው ተመችቶኛል
@adiamberhane8905
@adiamberhane8905 6 лет назад
wow stamru staskenu ♥♥ the 1st one of the best for me. Happy Easter
@ahlamhussein4099
@ahlamhussein4099 6 лет назад
ባል እና ሚስቶች ናቸው እደ ደስ ሲሉ
@user-gc2pj1on1k
@user-gc2pj1on1k 6 лет назад
እሰይ ሁላቹም ምርጥ ናቹ ግን 3ኛዉ ዋዉ የድሮ ባህላችን የያዘ ስራ ነዉ ጠጅዉ ኣረቅዉ ጥብሱም ዋዉ ስታምሩ ማሮየ ኣይላቹ ኣምላክ
@tekiearegay9246
@tekiearegay9246 6 лет назад
በጣሚ ደስ ትላላቹው ህላቹም ኣንደናነሽ
@fitsumteka3505
@fitsumteka3505 6 лет назад
Yimechachu betam dress tilalachu
@user-eo4yj7vu7j
@user-eo4yj7vu7j 6 лет назад
ወይይይ እንካን የኢትዮጵያ ሆንኩኝ ደስስስ ስትሉ
@abbasalishaikh5100
@abbasalishaikh5100 6 лет назад
ትርታወች ዋዉ ደሥ ታላላቹህ ግን የታለ ቁድሥ።
@hhhh4900
@hhhh4900 6 лет назад
wow betam new yemetamerut amet amet yadersahiw bexena kekuter sayagolahw
@user-lu5hy8wy9j
@user-lu5hy8wy9j 6 лет назад
ዋውውውውው ስታምሩ ፍቅራቹን ብዝት ይበል
@mistremiskarma7779
@mistremiskarma7779 6 лет назад
እንኳን አደረሳቹ እግዚአብሔርን በጣም ነው እምታምሩት
@jshshs.abebakassahshshsabs8906
ዋው ደስስትሉ በፈጣሪ ሀበሻ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር። በጣም ባለሙያ ነሽ ዶሮ አስጣጠብሽ ልክ እንደኔ ነሽ የዶሮው የታጠበበት ውሀ ጥራቱ ቢጠጡትም አይቆጭም
@user-qi9wz7ch5o
@user-qi9wz7ch5o 6 лет назад
በጣም ታምራላቹ እና ክርስትና የገባቹ ይመስላል
@madenamadena6689
@madenamadena6689 4 года назад
ዋው በጣምታምራላችሁ
@user-em6rz4wj1z
@user-em6rz4wj1z 6 лет назад
Weye betm das telelachu fikirachun lezalelem fater yebarikelechu
@ednashambl2537
@ednashambl2537 6 лет назад
Betam new des yemetelute ergatachehu betam des yelale
@biniamtesfaye7352
@biniamtesfaye7352 6 лет назад
Wow nice zigijit new. Melkam awdamet.
@reskyazennich6206
@reskyazennich6206 6 лет назад
በጣም ነው ደስ የምትሉት የኔ ማርች
@user-pt6hg1xw7t
@user-pt6hg1xw7t 5 лет назад
wWwwwwww des tlalchu egziyabhir ytebkachu
@zewdineshhaile3727
@zewdineshhaile3727 5 лет назад
ዋው ታምራላችሁ ሁሉ ነገር ያማረ ነው ትልቁ ነገር ፍቅራችሁ ነው ቅዱስን የት ጠፋ ያፌት ልጄን ነው የሚመስለኝ ሁሉ ነገሩ ቁጥብ እንደ ልጄ ነው የምወድህ ።
@user-rv1kb2ul7g
@user-rv1kb2ul7g 6 лет назад
ሁላችኩም በጣም ጎበዝ ናችሁ ከፍትፍቱ ፊቱ ነው ሀላችሁም ሳቂታ ናችሁ
@user-kj8ms9bo2r
@user-kj8ms9bo2r 6 лет назад
ስታምሩ ተባረኩ
@jdjfjttt3244
@jdjfjttt3244 6 лет назад
wow betam new mitamirut ayileyachu amet amet yadirsachu ayilyachu
@ethiopianame5923
@ethiopianame5923 6 лет назад
Wow.Dase.yilali
@selamseli7443
@selamseli7443 6 лет назад
Ferew and nardose 1st nachew 👍👍👍
@enatyahabeshalij6615
@enatyahabeshalij6615 6 лет назад
እንኳን። ሰላም መጣቹ ድራማውን በተስፋ እንጠብቃለን
@yegebriellijimeri6152
@yegebriellijimeri6152 6 лет назад
Des sitilu♡abo fikrachihun yabzaw😍😍😘😘
@HudatubeTayiba
@HudatubeTayiba 6 лет назад
የእውነት ባልና ሚስት ናቸወይ የምታውቁ ንገሩኝ እስኪ በጣም ታምራላችሁ
@selamselam9596
@selamselam9596 6 лет назад
ስወዳችሁ እማምላክ ትጠብቃችሁ የኔ ምርጦች
@sisisisi8789
@sisisisi8789 6 лет назад
Wow bexami desii yilala
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 лет назад
ደስ ስትሉ ፍቅራቹ እስከዘላለም
@sertseteshome6464
@sertseteshome6464 6 лет назад
ናርዲዬ የ አዋሳዋ ቆንጆ ምኞትሽና ፍላጎትሽ ተሳክቶርሻል በርችልኝ
@user-go8lr1xz9f
@user-go8lr1xz9f 6 лет назад
ቅዱዬን ያያቹ 😘 😃 ደስ ስትሉ ሰላሙን ሁሉ ተመኘውላቹ😚
@hyattgalbi3605
@hyattgalbi3605 6 лет назад
በጣም ያምራል
@mekdiethiopia7533
@mekdiethiopia7533 6 лет назад
በለሙያ ነሽ በጣም👌👌👌👌👍
@mekeyyimame5786
@mekeyyimame5786 6 лет назад
ወይኔ ደስስስስ ስትሉ ባልና ሚስት ናቸው እንደ የተቀናጁት በሆኑ
@meronnigatu9287
@meronnigatu9287 6 лет назад
ናሆሜ ባለሙያ ሃሃሃሃ ምርጥ ሰው
@user-zp8oq2uu3v
@user-zp8oq2uu3v 6 лет назад
ሁሉም ለኔ አንደኛ ናቸው። 🏆
@Marye-jd7Wn
@Marye-jd7Wn 6 лет назад
ትርታወችበጣምደስትላላችሁበጣምቆጆዝግጂትነበረ
Далее
🤪Школьники ОЦЕНЯТ🔥
00:30
Просмотров 109 тыс.
МЕГА МЕЛКОВЫЙ СЕКРЕТ
00:46
Просмотров 717 тыс.
ጃሉድ ኮወጋ ሺጋ
2:16
Просмотров 3 тыс.
Nahoo Meznagna: ፍቅርና ሴት
19:00
Просмотров 204 тыс.