Тёмный

የትኛውን የሴራቪ መታጠቢያ ልጠቀም? / Cerave Cleansers and which one should you use? 

Brooh Health & Fitness . ብሩህ ጤና እና አካል ብቃት
Просмотров 6 тыс.
50% 1

#cerave #cleansers #ceravecleansers #ethiopia #skincare ከስር ይመልከቱ..☟☟ 📌🎊🎊🎉
amzn.to/4b1ISBE (Cerave Moisturiser (ሴራቪ የፊት ክሬም ለደረቅ፣ ቶሎ ለሚቆጣ፣ ለ ኖርማል
amzn.to/4ckYMYJ ( Cerave hydr Cleanser( ሴራቪየፊት መታጠቢያ ለደረቅ፣ ቶሎ ለሚቆጣ፣ለኖርማል
amzn.to/4c0iIR1 (Cerave SA Cleanser ሴራቪየፊት መታጠቢያ ለወዛም/ብጉር ለሚያወጣ ቆዳ
ለድብልቅ
amzn.to/4cg8L1o (Cerave cream-to-foam) ለደረቅ፣ ቶሎ ለሚቆጣ፣ለኖርማል/ለድብልቅ
amzn.to/3Xop9b... Foaming cleanser) ሴራቪየፊት መታጠቢያ ለወዛም/ለኖርማል
amzn.to/3VIVKHh ( CeraVe Acne Foaming Cream Wash 10 % Benzyl peroxide( ለብጉር ለቀሉ/መግል ለሚይዙ ብጉር ።
amzn.to/4emI0KA (CeraVe Blemish Control Face Cleanser ) ለትንንሽ ብጉሮች።
amzn.to/4elpMJw (faded topical cream for hyperpigemtation (ለማድያት፥ለብጉር ጠባሳ)
amzn.to/4cjZsh3 (Alpha Arbutin acid አልፋ አርቡቲን አሲድ ለማድያት፥ለብጉር ጠባሳ)
amzn.to/3xfsjUU (Niacinamide (ኒያሲናማይድ ለማድያት፥ለብጉር ጠባሳ፣ ለቆዳ መሸብሸብ)
amzn.to/3z1TLGe (Azelaic Acid (አዜላይክ አሲድ ለማድያት፥ለብጉር ጠባሳ)
amzn.to/4ek3wjd CeraVe Retinol Serum /ሴራቪ ሬቲኖል
amzn.to/4ccPYEi (ቫኒክሬም የፊት መታጠቢያ)
ttps://amzn.to/3zq9nmQ ( Paula choice ቫይታሚን ሲ ሴረም)
amzn.to/3RsAuUR (Vaseline ቫስሊን)
amzn.to/4bWMiH1 (go to sun sunscreen 50++++ ( የጸሃይ መከላከያ ለደረቅ/ኖርማል ቆዳ )
amzn.to/3VEI5C7 (Daily Soft Touch Sunscreen 60ml Oil Free የጸሃይ መከላከያ/ለወዛም
amzn.to/3Xm5V6M (Vanicream Moisturiser የፊት ክሬም ለደረቅ፣ ቶሎ ለሚቆጣ፣ ለ ኖርማል
amzn.to/3VAmCJk (ግላይኮሊክ አሲድ)

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@getachewbirhanu.1297
@getachewbirhanu.1297 3 месяца назад
ጠቃሚ ሃሳብ ነው ግን like & share ያንሰዋል ልናበረታታዉ ይገባል
@lissanmaraki3718
@lissanmaraki3718 3 месяца назад
በእውቀት የታገዘ ምክር ነውና እናመሰግናለን tack så MKT bro
@user-bd7nt7qi6x
@user-bd7nt7qi6x 2 месяца назад
እናመሠግናለን ከልብ
@user-hy9yj9mm2x
@user-hy9yj9mm2x 3 месяца назад
ብሩኬ በጣም እና እመሰግናለን ሰላምትሰጠን እውቀት ጠለቅ ያለ ትምህርት ስለሆነ በርታ በረታ
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 3 месяца назад
እሽ በጣም አመሰግናለሁ። ቤተሰብነትሽ ይቀጥል።
@seada665
@seada665 3 месяца назад
እሥኪእናበረታታውጓበዝ
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 3 месяца назад
የምታሥተምርበት መንገድ በጣም ወድጄዋለሁ የትኛውን መጠቀም እንዳለብን ለመምርጥ አንቸገርም
@AnnisaMaganda
@AnnisaMaganda 3 месяца назад
ግን እደልፋትህ ብዙ ተመልካች የለህም
@MeronBeyene-ul1ys
@MeronBeyene-ul1ys 3 месяца назад
እውነት ነው.... ብዙ ሰዎች ጋር ቢደርስ በጣም ብዙ ሰዎችን ተጠቃሚ ያደርጋል።
@delinahabtom-ie8zs
@delinahabtom-ie8zs 2 месяца назад
Ke bzate terate ABESH YEMTEKMWEN AYAYEM
@AnnisaMaganda
@AnnisaMaganda 2 месяца назад
@@delinahabtom-ie8zs በጣም
@freedompenethiopian8750
@freedompenethiopian8750 Месяц назад
የኛ ሰው እውነት ይመረዋል ያለውቀት ንግግር ያረከዋል በእውነት ይህንን ፕሮዳክት እጠቀማለው ግን ያለውቀት ነበረ አውን ግን ይንን ሰምቼ በጣም ጠቅሞኛል
@user-dm7jd9cw2f
@user-dm7jd9cw2f 9 дней назад
አብዛኛው ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ከእውቀት ነፃ ስለሆነ ይመስለኛል ቁምነገር አይመቸውም 😂😂😂
@marimamarima6303
@marimamarima6303 3 месяца назад
እናመሰግናለን እኔም እየተጠቀምኩት ነው በጣም ሀሪፍ ነው የቆዳችሁን አይነት ካወቃችሁት ቀጣይ ቪድዮ ስለ ሰንስክሬን ስራልን❤
@b.geberu3563
@b.geberu3563 Месяц назад
Did you know that you are promoting Cerave?? they have to pay you for this professional advertisment. very informative and professional keep it up bro
@beautiful8049
@beautiful8049 3 месяца назад
እናመሰግናለን 🙏
@ደሴ
@ደሴ 2 месяца назад
wow
@delinahabtom-ie8zs
@delinahabtom-ie8zs 2 месяца назад
Wawe thanks my bro
@user-mh2gf6nr1y
@user-mh2gf6nr1y 25 дней назад
እናመስግናለን አሪፍ ነዉ👍እኔ ለዉጥ አይቼበታለሁ ተጠቅሜዉ😍
@user-yf1tb9wq9l
@user-yf1tb9wq9l 3 месяца назад
እስኪ ለወዛም ያልከውን በደንብ አሳየኝማ ተቸግሪያለሁ ተባረክ አቦ
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 3 месяца назад
ውድ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ! እኔን በቅጥታ ለማግኘት አድራሻዬን ለጠየቃችሁኝ በዚህ የፌስቡክ ማስፈንጠሪያ እየገባችሁ ሃሳብ አስተያየታችሁን ብታስቀምጡልኝ ይደርሰኛል። facebook.com/profile.php?id=61558238043006
@user-gm2fc4yv7r
@user-gm2fc4yv7r 3 месяца назад
ሰላም ወንድማችን እንኳን ደህና መጣክ እኔ መጀመሪያ ላይ ያሳየከውን cerave ነበር የምጠቀመው ከዛ በሳምንቱ ፊቴ ሽፍ አለ እንደመጥቆርም አለ ከዛ ፈርቼ ተውኩት እና ዝም ብዬ ለቀጥልበት ወይስ አርፌ ልቀመጥ አስኪ የሆነ ነገር በለኚ አመሰግናለሁ በርታልን❤
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 3 месяца назад
ይህን አስተያየት ከተወሰኑ ሰዎች ሰምቼያለሁ። የተለያየ ቦታ ሳነብ ከሌሎቹ መታጠቢያ ይሄኛው (Cerave Hydrating cleanser) ከብዙ ሰዎች አንድ አንድ ሰዎች ላይ ሊከሰት የሚችል ነው። ምክንያቱ አልታወቀም።ለካምፓኒዉም ረፖርት ተደርጓል።ስለዚህ አቁሚው እና Cerave foam-to cream cleanser ሞክሪው።
@LeilaShamil
@LeilaShamil Месяц назад
እናመሠግናለን ዶክተር!!!
@wbgfbbehgfdf8449
@wbgfbbehgfdf8449 2 месяца назад
እናመሠግናለን❤❤❤❤
@ngstipopo3749
@ngstipopo3749 Месяц назад
ለማድያት ይሆናል
@FirktaChernat
@FirktaChernat Месяц назад
Wow
@Mes355
@Mes355 Месяц назад
የት ነው የምኖረው እናመሰግናለን 👏
@mesmes9858
@mesmes9858 2 месяца назад
Baretaaa 🎉🎉🎉
@user-sg1ou8xs4x
@user-sg1ou8xs4x 2 месяца назад
Thanks❤
@seadayesuf5771
@seadayesuf5771 3 месяца назад
የጉብርማጥፍያ
@zahrah8488
@zahrah8488 2 месяца назад
👍👍
@S.E.S884
@S.E.S884 2 месяца назад
ስለ Blemish Control Cleanser የሆነ ነገር በለኝ በቴክስትም ቢሆን
@nolawitnolawit1581
@nolawitnolawit1581 3 месяца назад
Selam bruk endt nek btm btm lewet amtechalew emigermk balfew beserakew vido lay be kedem teketl tetkmew bertalen yehager lej nnureln
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 3 месяца назад
ይህን መስማት በጣም ደስ ይላል። ጥያቄ፣ሃሳብ ፣አስተያየት ካለ facebook.com/profile.php?id=61558238043006 ልትልኪልኝ ትችያለሽ።
@HikmaKeda
@HikmaKeda Месяц назад
🔥🔥🔥
@bintmoha3172
@bintmoha3172 2 месяца назад
እኔ ኦይል እስኬል ተጠቅሜው ነበር ግን ፊቴ ሁለት አይነት ነው እና አደረቀው
@user-sg1ou8xs4x
@user-sg1ou8xs4x 2 месяца назад
@allamrmekuria4534
@allamrmekuria4534 Месяц назад
መቼ ነው ተፈጥሯዊውን ምትነግረን?
@senaityohans888
@senaityohans888 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@terezagebrselassie1431
@terezagebrselassie1431 2 месяца назад
Hi ስለ neutrogena የምትነግረን ነገር ይኖር ይሆን ፣በተጨማሪ home remedy? ከወዲሁ አመሰግናለሁ
@sumeyaAli-cc6ml
@sumeyaAli-cc6ml 3 месяца назад
እኔ እስታሁን እነዝህን ምርቶች አልተጠቀምኩም ለወዛም ፊት ለብጉር የሚሆን በወጉ አሳየን ማታጠቢና ክሪም በዝሁ አጋጣሚ ብጉር ያለባችሁ ተጠቀምችሁ መፍትሄ ያገኛችሁበትን ንገሩኝ በጣም ተቸግሬለሁ
@Mes355
@Mes355 Месяц назад
አንዱ ብቻ መታጠብ ይቻላል ወይ የግድ 2አንድ ላይ መሆን አለበት ?
@عماكرا
@عماكرا 2 дня назад
❤❤
@zamzam9324
@zamzam9324 2 месяца назад
ወለሂ ዉሸት ነዉ ከሶስት ወር በለይ ታጠቅሜየለዉ ይበስ ቡጉር ፊቴ ለይ ታበዘ ፊቴ ታበለሸ 😢 ብዙ ብ ጨርሼ😢
@AsdqwwZxc-pi4pw
@AsdqwwZxc-pi4pw 2 месяца назад
ክሬሞች አሳደየን
@seadamohammed1896
@seadamohammed1896 26 дней назад
በፈሳሹ ሳይሆን በሳሙናው አለ እንዴ
@michaelkumera496
@michaelkumera496 3 месяца назад
Pls pls betam techgriyalhu angergni be Fetari plssssss can i send u my phone?
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 3 месяца назад
እንዴት ነህ በዚህ አድራሻ በቀላሉ መገናኘት ይችላል። ዋትሳፕ ወይም ቫይበር +46790409411 Facebook: facebook.com/profile.php?id=61558238043006
@AsdqwwZxc-pi4pw
@AsdqwwZxc-pi4pw 2 месяца назад
በርታ ላይክ አድርጉት
@seada665
@seada665 3 месяца назад
በቀንበቀንቪዶሥራልን
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 3 месяца назад
በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏። ወድጄዋለሁ😍።
@fatimahsaeed5734
@fatimahsaeed5734 2 месяца назад
​@@brookhealthandfitnessእባክህ ወድሜ ፊቴ የብጉር ጠባሳ ማጥፊየሚሆን ክሬም ካለህ በቢደዉ ሰራልን እባክህ ዉበቴን አበለሺቶብኝል ጡቆቁር ነጥብም ጥሎብኝል
Далее
Modus males sekolah
00:14
Просмотров 11 млн
Cute kitty gadget 💛💕
00:23
Просмотров 17 млн