Тёмный

"የትዕቢት እግር አይምጣብኝ፥ የኃጢአተኞችም እጅ አያውከኝ ዓመፃን የሚያደርጉ ሁሉ ከዚያ ወደቁ፤ ወድቀዋል፥ መቆምም አይችሉም። መዝ  

Nku tamirtsion
Подписаться 433 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 164   
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱኝ ቡራኽዮት ያድለን የአበው የአብርሃም የይስሐቅ የይዕቆብ አምላክ 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯ይጠብቅልን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Год назад
.የኛ.መፈሣዊ.ሀኪም.አባት.በድሜ.በፀጋ.ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነፍስን.የሚያለመልም.ልዩ.ትምህርት.ነዉ.ከሠዶምና.ገሞራ.ያድነን.ከክፉ.አመልናሱስ.ይጠብቀን.ይህ.ትምርተወትን.በአእምሮየ.ዉስጥ.ያስቀምጥልኝ
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 2 месяца назад
አባታችንበእውነትቃለህይዉትያሰማልንበእድሜበጤናይቆይልንእሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud Год назад
እባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ፀጋን ያደሎትን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@zenebeabule
@zenebeabule Год назад
አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ በየጊዜው የሚያስተምሩን የህይወት ቃል ለነፍሳችን ምግብ ለኑሮአችን መመሪያ የሚሆን ነውና ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነው የእግዚአብሔር ቃል ለፍርድ እንዳይሆንብን ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ በልባችን ማህደር
@bogaledesu3840
@bogaledesu3840 7 месяцев назад
በውእነት እግዚአብሄር በእስወ ላይ አድሮ ይናገራል ስሙ ለዘላለም ይመስገን❤ አባታችን እድሜና ቴና ይስጥልን ❤❤
@እግዚኦተሰሐለነ
አባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ በየጊዜው የሚያስተምሩን የህይወት ቃል ለነፍሳችን ምግብ ለኑሮአችን መመሪያ የሚሆን ነውና ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነው የእግዚአብሔር ቃል ለፍርድ እንዳይሆንብን ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ በልባችን ማህደር አትሞልን የአባታችንን የአምላካችንን የእግዚአብሔር መንግስት ወራሾች እንድንሆን ይርዳን ማስተዋልን ይስጠን አሜን። እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ሀውልት የእርግማን ትውልድ ከመሆን ያድነን እንደ አባታችን እንደ አብርሀም የተባረከ ህይወት እና እንጀራን ያድለን አሜን።
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Год назад
አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን❤❤
@eyerus9893
@eyerus9893 Год назад
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥል በፀሎታችሁ አሰቡኝ ከሰደት ተመልሽ ለቦናዬ አንድ አንዴሆንልኝ ወለተ ኪዳን የሰደት ለጀዎት ነኝ 😢
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በረከተው ይደርብን አምላክ ቅዱስ አድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን
@ተፈስሒፍስሕት
@ተፈስሒፍስሕት Год назад
አባዬ ፀጋ በረከታቹሁ አይለየኝ በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ
@kadesa1652
@kadesa1652 Год назад
አባቴ ጤና እረጅም የአገልግሎት ዘመን አምላክ ይስጥልኝ ቃለ ሂወት ያሠማልኝ አባቴ በጣም ናፍቅያለው የምታገለግሉበት ቤተ ክርስትያን ለበረከት ከትምህርቶት መካፈል ግለጹልኝ የሚያገለግሉበት ይ ያየ ይግለጽልኝ
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Год назад
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለናታችን ልደታ ማርያም ክብረ በሃል አደረሰን መምራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜን ያድልልን የሰማነውን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን እናታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውሪልን የኔንም ፀሎት ጠብቅልኝ 💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Год назад
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@የቅድስትአርሴማውዳጅጌታህ
እግዚአብሔር በድሜ ይጤብቅልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኛ እንቁ አባት እመቤቴ ትጠብቅልን❤❤❤
@martaetopian6896
@martaetopian6896 Год назад
አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ የተማርነውን በልባችን ያኑርልን ግሩም ትምህርት ነው አባታችን እንደሁልጊዜው ኑሩልን እመብርአን ከነመላ ቤተሰቦዎ ጥላ ከለላ ትሁኖት 🙏🙏❤❤
@roziawoke1301
@roziawoke1301 Год назад
አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናንተን አይነት አባት የሰጠን የድንግል ማሪያም ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤
@yohannesassefa5195
@yohannesassefa5195 Год назад
እረጂም እድሜና ጤና ይሥጥልን ፀጋዎን ያብዛልዎት ቀጣይ አገልግሎት የት ይሆን ያለው
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese 8 месяцев назад
አባቴ ሺ ዘመን ያኑረዎት የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኔዓለም ፣፣
@Ethiopia928
@Ethiopia928 Год назад
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ቤተሰብዋን ይጠብቅሎት
@kuwkk759
@kuwkk759 Год назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባዬ በፀሎትዎ ያስብኝ ወለተ ሀና እያሉ ጭንቀት ላይ ነኝ
@ፅጌማርያም-የ6ተ
@ፅጌማርያም-የ6ተ Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤
@ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ
እግዚአብሔር ይመሰገን የኔ ዉድድድ እንኳን በሰላም መጡ አሜን አሜን አሜን በረከቷዎ ይደርብን❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@samueladmasu9880
@samueladmasu9880 Год назад
የት አከበቢ ነው የሉት ወንድመችን ንገርኝ እስኪ
@BirukAschalew123
@BirukAschalew123 Год назад
አዎ የት ነው ያሉት ❤❤
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እንደርሶ አባት ያብዛልን የተማርነውን የተማርነው በልባችን ያሳድርብን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@mussiehabtom6434
@mussiehabtom6434 Год назад
አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አቦና ፡ አብ ጸሎትኩም ዘክሩኒ አቮና፡
@mulugetakidane1847
@mulugetakidane1847 Год назад
ማየጥግበ ትምህርት ልቦና የስጥነ አባታችን ..እደሜና ጤና ለአባታችነ 🙏🙏🙏😍😍😍
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 Год назад
Amen Amen Amen Abataten Amelake Kebere yectelene
@seifealigaz4897
@seifealigaz4897 Год назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አባታችን
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 Год назад
ንእግዚአብሔር ምስጋና ይኹኖ ለስተማሃረ ለመከረ ለገስጸ ንልዑል ባህር ምስጋና ይብጽሓዮ ተመስገን ስለ ኩሉ ነገር ስም እግዚአብሔር አሞለኽና ይክበር ይመስገን ለክብር አባታችን ዕድሜን ጤና ይስጥልን 💒✝️🙌🛐🙏🏾
@እለሚነሽA
@እለሚነሽA Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እባታችን በፀሎት እስቡኝ ሰነቤተሰቦይ እይሩሱኝ እባታችን ስደተኛ ነኝ
@الماسالماس-س6غ
@الماسالماس-س6غ Год назад
ሰላምለአባታችን በፀሎትአስቡንእድሜይስጥልን
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 Год назад
AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbinetHaile-l6p
@AbinetHaile-l6p Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አባ ቃል ህወት ይሰማልን እናከብሮታለን
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ስለሰጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏በእድሜና ጤና ይስጥልን
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf Год назад
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Год назад
ቃለህዉትን ያስማልን መላከ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ❤❤❤
@asde301
@asde301 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን🌺🌺🌺🌺
@Sarah-co5lp
@Sarah-co5lp Год назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን
@marebelu
@marebelu Год назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ደግ አባት በእርሶ ትምህርት ተለዉጫለሁ 💚💛❤🙏
@ሰላምየማርያምልጅ21
በእውነት በጣም ደስ የሚል አጥንት የምያለመልም ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰🥰
@RahelPhone-s5s
@RahelPhone-s5s Год назад
አባታችን እንኳን በሰላምመጡ
@liya7235
@liya7235 Год назад
🤲🤲🤲💕💕💕 amen amen amen qal heywet yasmaln
@KenstCharo
@KenstCharo Год назад
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ሺ አመት ኑሩልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💙🩵💚💛🧡❤️
@tigsttesfalem7945
@tigsttesfalem7945 Год назад
የኔ እንቁ መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ትምህርቶ አጥንትን ያለመልማል ተሰምንቶ አይጠገብም፣የኔ አባት መዳንያለም ጸጋዉን ያብዛሎት እመብርሃን ትጠብቆት ❤❤❤
@tsigehabte9793
@tsigehabte9793 Год назад
አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@bediluwolde5592
@bediluwolde5592 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በሀይማኖት እንድንበረታ እንድንነቃ ስላደረጉን እናመሰግናለን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ቅዱስ እግዚአብሔር ያድልልን በፀሎትዎ ያስቡን።
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Год назад
አሜን አበተችን። ቀለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጦጦት አበተችን❤❤❤❤
@Hiwot-he
@Hiwot-he Год назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ
እውነት ነው አባ ተጋርዶብናል ልቦና ይስጠን ለርሶዎም ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛሎዎት
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከቶ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የልቦናዬን አይን ያብራልኝ እሰማለሁ ግን አይገባኝም አምላኬ ሰው አርገኝና ሰው ይግረመው
@fatleh
@fatleh Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታቺን በረከትዎ ይደርብን 👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💞💞💞💞
@alazarzeleke
@alazarzeleke Год назад
❤ አቤቱ ለአፌ ጠባቂ አኑርለት ❤ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገነ አባታችን በረከተዎ ይደርብን✝️🤲🤲🤲
@shbahal9303
@shbahal9303 Год назад
Abatachin enkan dehna metulen.edime yestelen .hagerachinn egzabher selaman yemelslen yemaren .begna hatiyat new .yehulu sekay .esu mehariy newna yemaren .amen amen amen abatachin enwedutalen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@weleteslase
@weleteslase Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@lidacall9142
@lidacall9142 Год назад
AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen Abatachin
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb Год назад
Ameen Ameen Ameen Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin 🙏🥰🥰🥰🥰
@belayineshiweriku
@belayineshiweriku 8 месяцев назад
አባታችን እኳን ደና መጡ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Год назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@HabileNebebe-vw9ht
@HabileNebebe-vw9ht Год назад
እውነት በመምህር ግርማ ትምህርት ነገን እኖርበታለው እግዚአብሔር በቤቱ ይጠብቅልይ ህይወቴን እንዳመስን ነገን ተስፋ በተለይ ለያ ለወጣቶች ብቻ ቃል የለይም
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤ በረከታችሁ ይደርብኝ
@helenlove2791
@helenlove2791 Год назад
❤EGZIABHER YMSGEN ❤AMEN AMEN AMEN QAEL HIWET YSMAELNA ABAYE MAEREY ❤💐⛪️
@FikeraddsMolaa
@FikeraddsMolaa Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ላባታቺን እዲሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ❤❤❤
@oromtitiiintalashawaa5094
@oromtitiiintalashawaa5094 Год назад
Egziabher ymasgen Qale hiyot ysamalin Abatchin ❤❤
@tadeditatadedita1252
@tadeditatadedita1252 Год назад
እግዚሀብሄር እድሜ ይስጦት
@user-yx1og6sz3e
@user-yx1og6sz3e Год назад
እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ አና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ
@hanahana3085
@hanahana3085 Год назад
አሜን❤🙏🙏🙏🙏
@samueladmasu9880
@samueladmasu9880 Год назад
እግዚአብሄር ይምስገን አበተችን
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh Год назад
Ameen Ameen Ameen abatachn klewot yasamaln yee agilegilotachun zamen yarazemln tsalotachu ayilayen ameen
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 Год назад
ርዝም እድሜ ይስጥልን አባታችን🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 Год назад
Amen Amen Amen Abaetchen kalehiy woetn yasemalen Elelelelelel Elelelelelel ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
እንቁ እባታችን ቃል ህይወትያስማልን 📖✝️
@almezsisay7440
@almezsisay7440 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Eyob797
@Eyob797 Год назад
እግዚአብሔር ዕረጅም ዕድሜ ዕና ጤና ይስጦት ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት ውድ አባቴ መምህር ግርማ። እወዶታለሁ።
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 8 месяцев назад
አባቴ የትዕቢት እግር ወደ እኔ አይምጣብኝ
@HikmaJemal-o9g
@HikmaJemal-o9g Год назад
አባትችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@ווסןטפרהאייטגב
አባታችን ቃልሂዎት ያሰማልን ❤
@Fano44
@Fano44 Год назад
አባታችን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ፆሎትዎ ትርዳን
@mametohem7990
@mametohem7990 Год назад
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጠወት አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@batetekela6986
@batetekela6986 Год назад
Kali hewot yasemaline abtachine ba edima ba tsega yanureline ya tibeti egire aymetabegn edima yestiln
@tsega5739
@tsega5739 Год назад
Amen Amen Kela hiwat yasemalin ❤❤❤❤❤❤❤❤
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo Год назад
አባቴ ረጅም ዕድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ይስጥልኝ
@burta9583
@burta9583 Год назад
Egzabher yemsegen enkwan dena maxachaw abbatachen enkwan abroo aderesen edme ena tena yestot nurulen abbate ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hiwotmimi-p6r
@Hiwotmimi-p6r Год назад
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፡፡ የአባታችንን አስተምሮ ቁጭ ብዬ መማር እና መባረክ እፈልጋለሁ ፡፡ ነገር ግን የሚገኙበትን ቦታ እና ሰዓት በምን ማወቅ እንደምችል ለምታሳውቁኝ በእግዚብሔር ስም እጠይቃለሁ ፡፡
@mareyaamienatee7157
@mareyaamienatee7157 Год назад
Amen Amen Amen kaloti yasemalin 🤲🤲🤲 Abatachin 👏👏👏🙏🙏🙏⛪⛪⛪🥰🥰
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከታችሁ ይደረብን
@askalakalo555
@askalakalo555 Год назад
Amen❤Amen Amen kleytn ysmlen abatcen 🙏
@ድንግልማርያምአደይ-ረ6ኈ
ቃል ሕይወት ያሠማል አባታችን ❤
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃዬ
አባዬ ፀሎዎቶት ይርዳን😢
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
ሰላም እግዚአብሔር ከርሱ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@adislasti4907
@adislasti4907 Год назад
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasemlen tsegawun yabzlot Abatachen be Erso lay Adero yestmaren Egziahber yemesgen ❤
@brkti2123
@brkti2123 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን እንቁ አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@tigisteadanich
@tigisteadanich Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ተመስጌን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Feker-p1j
@Feker-p1j 6 месяцев назад
አሜን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Год назад
Amen kal hiwet yasemaln abatachin
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 Год назад
አባታችን ቃለሒዎትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤
@alexmario1097
@alexmario1097 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 Год назад
አቤቱ እግዜአብሔር ሆይ አንተ ይቅር በለን አገራችንን ሰላም ስጥልን
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 Год назад
AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🙏🙏😭
@bezageremew8387
@bezageremew8387 7 месяцев назад
እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን
Далее
skibidi toilet multiverse 042 Trailer
01:57
Просмотров 2,3 млн
这位大哥以后恐怕都不敢再插队了吧…
00:16
Women’s Celebrations + Men’s 😮‍💨
00:20
Просмотров 3,8 млн
Memeher Girma Wondimu at Shashmene
59:32
Просмотров 60 тыс.
Memehir Girma Wondimu Video 324  የጓደኛ መተት
22:40