Тёмный

የትዳር ህይዎት እና አሉባልታ በቅናት መከራከር የለቀቀው ባል ውጤትምን ማለት ነው ? 

ብርሃን ሚድያ ዚዚ ነኝ
Подписаться 1,1 тыс.
Просмотров 143
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@fanitube5256
@fanitube5256 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ብርሃን በትዳር ውስጥ አሉባልታ አስፈላጊ አይደለም መንገድ መስፈር ይለቃል ብቻ እንደው መልካሙን ትዳር ይሰጠን ማስተዋሉን ያድለን አሜን።
@hulgez-wb2vg5tr1w
@hulgez-wb2vg5tr1w 3 месяца назад
ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሽ አሪፍ ቆየታ ነበረ በረችልኝ ሰላምሽ ብዝት ትረፍረፍ ይበልልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FatumaEbrahim-ww4er115
@FatumaEbrahim-ww4er115 3 месяца назад
አሰላሙ ኣለይኪም ወረሕመቱላሂ ወበረካትሁ ውዳ እንካን ደናመጣሽ በርቺ ኣሪፍ ደስ የሚቆይታ ነበረ ኣላህ እኛ የፈለግነውን ብቻ ሳይሆን እኛ የሚበጀንን ይስጠን ያረብ
@tube-zn6yd
@tube-zn6yd 3 месяца назад
አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማየ እንካን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቀየታ ነበር አላህ የጠብቃቹህ በያላቹህበት ሁላቹህም አላህ ሀገረችንንም ሰላም ያረግልን
@fresegawa
@fresegawa 3 месяца назад
አህለን ወሳህለን ብርሀንየ እንካን ደህናመጣሽልን ሀቢበቲ ትክክል በትዳር ውስጥ ስርአት በመከባበር መደማመጥ ሊኖር ይገባል አላህ ያማረትዳር ይስጠን ያለም እስከ አኼራ🎉🎉
@birhanetube12
@birhanetube12 3 месяца назад
ስላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እና የተከብራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ስላማችሁ ይብዛ አንካን በስላም መጣሽ ውዴ አርፍ ቆይታ ነበርን እናመስግናለን በርች 🎉
@Jhehjkjhf
@Jhehjkjhf 3 месяца назад
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ አህለን ወሰህለን ብርሀን ቅናት እይጠቅምም ያለውን ነገር በግልፅ መወያየት መነጋገር ነው እጂ no ቅናት🎉🎉🎉❤
@temrefentaweethiopia301
@temrefentaweethiopia301 3 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዚዚነቴ የኔ ቅመም የኔልዩ የኔ ጠካራ በርቺ ልዩነቴ እወድሻለሁ ❤❤❤የአንድ ሰው ታማኝነቱን ማወቅ ስትፈልግ ሌላ ነገር ሳይሆን ለአላህ ያለውን ታማኝነት ብቻ ተመልከቺ ምክንያቱም ለአላህ ያልታመነ ለሰውም አይታመንምና🎉❤ቆጆሀሉ ልቡ መልካም አይዴለም ነገር ግን መልካም ልብ ያለው ሁሉ ቆንጆ ነው ❤🎉
@ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi
@ፀሀይአሸናፊTsehayAshenafi 3 месяца назад
ሰላም ሠላም ሰላም ለሀገራችን ዙሮ ለመግቢያች በሀገርም ሆነ ከሀገር ውጭ ላለነው የእግዚአብሔርን ጥበቃውና ቸረነቱ ምላጃው አይለየን ወቶ ተመቅት ይሠውረን አሪፍ ቆይታ ነበር በተረፈ በርችልኝ ብርየ
@tamimaTube2
@tamimaTube2 3 месяца назад
አሰለመሊኩም ወረመቱላሂ ወበረካተሁ ሰለም ጀሚአን በትደር መሀል ቅነት ነው በአሉበልታ ተደር የፈረሰል አብሺሩ ❤❤❤❤❤❤
@fatumaahmedseid
@fatumaahmedseid 3 месяца назад
አሠለማሊኩም ወራህመቱላሂ በበረካትሁ አህለን ወሣህለለን ወመህረባ እህታችን እንኳን ደህናመጣሽ በትዳር መካክል ከልክያለፍ ቅናት ቤት ያፈርሳል በተርፈ አሉባልታ አለመቀመል አሪፍ ቆይታ ነበርን
@mekaይቱብ
@mekaይቱብ 3 месяца назад
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርከቱ ትዳር መሀል ቅናት ሳይበዛ ጥሩነው ግን ከበዛቤትያፍርሳል እና ቅናት ባይበዛይመርጣል ❤❤🎉🎉
@jojomoktar24
@jojomoktar24 3 месяца назад
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ ማሬ ሰላም ላገራችን 🇪🇹 በርቺልኝ እህቴ ጥሩ ቆይታ ነበር የጧት ስንቅ......💧👌 ቁርአን_!! ላዩ ውስጡ ውብ ነው፣ ይፈልቃል ብርሃን፣ አይነት የለሽ ታምር፣ ይበቃ በቁርአን፣ እንዲሁ አስውቦ ነው፣ የሚያጸዳት ልብን፣ تلاوة خـاشـعة
@FatumaYesuf-wc9ur
@FatumaYesuf-wc9ur 3 месяца назад
አሰላም አለኩም ወራህመቱላሂ ውበረካትሁ እድንሽልኝ የኔ መልካም ማሽአላህ አላህ ይጨምርልሽ ሀቂቃ ጎበዝ ነሽ ስሪበት ስሪበት ስልሽ ተምረሽ ከሆነ አስተምሪ🎉🎉🎉🎉
@ጀናፋሚሊ
@ጀናፋሚሊ 3 месяца назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ መጣቹ ሰላም ላገራችን ጥሩ ቆይታ ነው በርቱልኝ አላህ አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን የሳውዲ ባለ ትዳሮች ደሞ ቅናታም ናቸው ባሎቻቸው ስላላግባች ሴት ጥሩ ነገር ከተናገሩ አለቀላችው ባል ደሞ እልህ ይጋባል
@ኡሙማሂርtube
@ኡሙማሂርtube 3 месяца назад
አሠላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወቢበቴ እንኮን ደህናመጣሽ ሀቢበቴ በርችልኝኝ ቡዙእንጠብቃለን አብሽሪ ቆጆቆይታ ነበር ሀቢበቴ በርችልኞኝ አሠላሙሊኩምወራህመቱላሂወቢበቴእንኮንደህናመጣሽሀቢበቴበርችልኝኝቡዙእንጠብቃለንአብሽሪቆጆቆይታነበርሀቢበቴበርችልኞኝ 🎉🎉
@Leyla-fp9xf
@Leyla-fp9xf 3 месяца назад
አሰላምአለይኩምወራሕመቱላሒወበረካቱ አህለንወሣሕለን ካንቺ ብዙ እጠብቃለን ጥሩምቆይታነቨረን
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 3 месяца назад
ሠላም ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን ብርሀንየ የአሁን ዘመን ትዳር የቃቃ ጨዋታ ሆኖአል ማሬዋ ያሳዝናል የምር🤔😍
@ኡሙሰመረዲንTUbe
@ኡሙሰመረዲንTUbe 3 месяца назад
አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደሚን አለቹ በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ በትዳር ዙርያ አልባልትነት ትንሽ አስቻጋር ነው አንድ ሰው እንደ ቤቱ እንጂ አንደ ጎረቤት መኖር አንችልም
Далее
NAH UH
00:17
Просмотров 2,1 млн
ŠKODA не перестает удивлять
00:48
Просмотров 444 тыс.
ያበደ የሰርግ ቪዲዮ
7:01
Просмотров 510
Alexis ff juego roblox otra ves
51:34
Просмотров 110
october african news
10:32
Просмотров 36 тыс.
NAH UH
00:17
Просмотров 2,1 млн