Тёмный
No video :(

የትዳር አጋሬ የስራ ሰው መሆን አለበት |  

ወቸው GOOD
Подписаться 134 тыс.
Просмотров 224 тыс.
50% 1

በዛሬው የ ወቸው GOOD ፕሮግራማችን በኢትዮዽያ ቁጥር አንድ የ TikTok ተከታዮች ካሏት ‪@yutinass4300‬ ጋር አሪፍ ቆይታ አድርገናል:: አብራችሁን ቆዩ !
On today’s episode of ወቸው GOOD we had an amazingly fun and memorable stay with the number one follwed TikToker in Ethiopia ‪@yutinass4300‬ ( Hayat Nasir). We discussed how her TikTok journey helped in bringing limitless opportunities in return changing her life, future possibilities and upcoming plans including the possibilities of getting married .. stay with us and enjoy the good conversations .
Join our channel hit that subscribe button and become our family
​⁠
​⁠‪@WECHEWGOOD‬
Contact us on Instagram
Abel Misrak:
...
Bereket Tadesse :
...
Yonatan Fasil:
...

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 425   
@WECHEWGOOD
@WECHEWGOOD 10 месяцев назад
ውድ ቤተሰቦች የኩሪፍቱን 🏆 giveaway ለማሸነፍ 3 ሰው ሰብስክራይብ አስደርጋችሁ በ instagram ንገሩን:: we will accept the message request. መልካም በአል. One love 😊
@enetube1996ye
@enetube1996ye 10 месяцев назад
ነቢል ኑርን
@khalidahmed394
@khalidahmed394 10 месяцев назад
ነቢልን አቅርቡልን በእናታቹ
@enkumariamdejene4587
@enkumariamdejene4587 10 месяцев назад
instagram lay atahuachu bemn llaklachh
@EyuelFikire
@EyuelFikire 10 месяцев назад
Wechew 👍 👍 👍
@khalidahmed394
@khalidahmed394 10 месяцев назад
ነቢልን አቅርቡልን በእናታቹ
@briefbeats8738
@briefbeats8738 10 месяцев назад
Betam yetebareke hasabe!!!
@user-pc6np5kp3i
@user-pc6np5kp3i 10 месяцев назад
Aw እዉነት
@someone-vw7xu
@someone-vw7xu 10 месяцев назад
Yes yes yes yes yes yes yes yes
@abdigeleta6212
@abdigeleta6212 10 месяцев назад
Ene erasu felgewalew
@physics-z5n
@physics-z5n 10 месяцев назад
Babin babin
@songalex182
@songalex182 10 месяцев назад
ነቢልን አቅርቡልንንንንንንንንን 😂 Like አርጉ እስቲ ሰዎች
@Kara.esmael
@Kara.esmael 10 месяцев назад
አረ ሽንኩርት ጀማ owner BABI እና ነቢል ኑርን አቅርቡልን Pls😭🙏🙏🙏 ምርጦቼ
@የሚችል
@የሚችል 10 месяцев назад
😂😂ጨዋታ ትጠላለህ የሆነ አብሬችሁ ያለሁ ነው ሚመስለኝ እኮ በርቱ የኔ ቆንጆ በርቺ ጎበዝ❤❤
@tarikucoffee3786
@tarikucoffee3786 10 месяцев назад
የእነ ነቢልን ጀመአዎችን አቀረቡልን
@mulexkura4131
@mulexkura4131 10 месяцев назад
አቤል❤ እሚያነሳው ሀሳብ ፐ በርቱ
@Hermela213
@Hermela213 10 месяцев назад
Becky is just a vibe 😊
@selamshow4352
@selamshow4352 10 месяцев назад
abel hard worker man ❤
@Betty-hd3nv
@Betty-hd3nv 10 месяцев назад
Keep it up guys, this is my new favourite podcast show. ❤
@Truth658
@Truth658 10 месяцев назад
We want Nebil next
@smilemx6702
@smilemx6702 10 месяцев назад
የምታወሩላቸውን ቪዲዮዎች ብታሳዩን አሪፍ ነው!!
@mishu372
@mishu372 10 месяцев назад
በስማቸው ቲክ ቶክ ላይ ግቢ
@smilemx6702
@smilemx6702 10 месяцев назад
@@mishu372 ከዛ የሚያወሩላቸውን ቪዲዮውችን ስፈልግ ቀኑ መሽቶ ሲነጋ አልታየህም
@azariaabe2775
@azariaabe2775 10 месяцев назад
I Appreciate Most Of You Guys Episode To Tell You Frankly The Most Aimless Episode It Is She Is not Entertaining As she has been in tik tok because she has been limited and you guys too...but other episodes were so great keep up the session waiting 4 good one like maniyazewal and that lawer guy...
@antnehbarega5213
@antnehbarega5213 10 месяцев назад
አቤላ እኔ በጣም ነው ምትመቸኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-si7iy7pf5x
@user-si7iy7pf5x 10 месяцев назад
በርጠለሚዬስን አቅርቡልን 🙏🙏
@XOER_DURE
@XOER_DURE 10 месяцев назад
በ የ ሁሉም EPISODE የCANDY CRUSH ታሪክ አይረሳማ😂😂
@zolatube8534
@zolatube8534 10 месяцев назад
እረ ነቢልን በናታቹ
@hibaawel6298
@hibaawel6298 10 месяцев назад
ሀዩ ልክ ናት ማን እደልጅ እኔም 6 ነዉ ምወልደዉ እንሸአላህ ዱአ አድርጉልኝ 🙏
@____hermela
@____hermela 10 месяцев назад
Abel this is coming from a positive perspective please hear your guests when they speak and give them the stage because it's about them when you call a specific person to be interviewed I saw your all podcasts and in all of them beki or Yoni will even say you "sema sema" which is right
@been0000
@been0000 10 месяцев назад
Did u even hear his questions ..matured yehone ወሬ new miyaweraw...if he is not in the show debari nbr mihonew abeln mitechut edmeyachew 20 yalalefe new for sure
@eletawi2908
@eletawi2908 10 месяцев назад
ኧረ እንደውም እሱ ያዳምጣል እነ ቤኪ ነው ሚንቀዠቀዡት
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
@@been0000 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@Hunima_s
@Hunima_s 9 месяцев назад
It's not interview ..
@user-bg4ck9fl3c
@user-bg4ck9fl3c 10 месяцев назад
አረተይ ሀዩ የሚጠቅምሽን የሚግዳሽን እወቂ ተይ ምነዉ የጀሀነም እሳት የናፈቀሽ መሰልሽ ወደአላህ ተመለሺ አላህኮ ይቅር ባይወችን ይወዳልና ይቅርበለኝ ብለሽ ተመለሺ ተይ ተይ ተይ
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
* ነገር ግን ፥ - ኢየሱስም ፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይኾናል ፤ ይላል (ዮሐንስ ወንጌል ም. ፲፩ ቁ. ፳፭)። 👉🏾📖🤔 * በተጨማሪ ደግሞ ፥ - ኢየሱስ ሆይ ፦ እኔ (‘ኣሏህ’) ወሳጂህና አንሺህ ነኝ ፡ ከካዱህ ሰዎች (ሙስሊሞች ….) አጠራሃለሁ ፡ እስከ ትንሳኤ ቀን የተከተሉህንም (ክርስቲያኖችን) የበላይ አደርጋችኋለው ፡ ወደ እኔ ስትመለሱ በመካከላችሁ እፈርዳለሁ ፡ ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፫ የአሊ ዒምራን ምዕራፍ [ሱረቱ አሊ ዒምራን] ቁጥር ፶፭)። 📖👈🏾🤔 * ስለዚህ ወደ ቀዳሚው እና ቀጥተኛው (ኦርቶዶክስ) ክርስትና መመለስ ሕይወትና ፅድቅን እንደሚያጎናፅፍ በመጽሐፍ ቅዱስ እና በተቃራኒው ቁርኣን ተረጋግጧል። 🤔
@user-bg4ck9fl3c
@user-bg4ck9fl3c 10 месяцев назад
@@TruthEz በተቃራኒዉ ቁራአን እዳትይ ሁለተኛ ቁራአን ተቃራኒሳይሆን ቀጥተኛመንገድነዉ ቢገባሽ ሲቀጥል ይህንሁሉ ትብትብ አምጥተሽ የተተብሽዉ ምንያደርግልኛል በሀይማኖት አልገባንም ነበር መተሽ ተለኮሽ ቢልቃጥ አላህ ቀጥጠኛዉን መንገድ ይምራሽ አላህ ሂዲያዉን ይስጥሽ እየሱስ ማለት ለኛ ነብይነዉ።
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 10 месяцев назад
ምነው የጀሀነም ዘበኞች ነን አላችሁ ከሷ ስርስር አረየሄዳችሁ ተመለሽ ተመለሽ የምትሏት ምን አደረገች???ለምን ስለራሳችሁ ነፍስ አትጨነቁም ምነው ለራሳችሁ የጀነት ወረቀት ይዘናል አላችሁ ሆ
@Sare-wc7sc
@Sare-wc7sc 5 месяцев назад
እስላም ለራስሽ ብቻ እዲትጨነቂ ሳይሆን ስለህት ስለወዲምሽም እዲትጨነቂ ይፈልጋል​@@Sofi-ks3zo
@mezgebfilm
@mezgebfilm 10 месяцев назад
አሌ እንዲቀርብ የምትፈልጉ እስቲ በላይክ 😍🥰🔥
@teethdontlie
@teethdontlie 10 месяцев назад
Gangster Neberech😮....She is free and. Pure soul..i always watch her tiktok live.
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈🏾
@Mrfuliyou
@Mrfuliyou 10 месяцев назад
በሌላ ዜጎች ዩቱዩበር ይሄን ፕሮግራም አይቼው ከኛም ቢጀምሩ ብዬ ነበር መቼም እኛ copy number one ነን ለዝችማ ማን ብሎን ይመቻችሁ
@user-xw8eq8es2s
@user-xw8eq8es2s 10 месяцев назад
አቤል ትክክል ነው ተጠናንተው የተጋቡት ይሄው እየተፋቱ አይደልዴ እናቶቻችን በቤተሰብ አግብተው ምርጥ ህይዎት ኖረው የለምዴ የምትሉ ላይክ አድርጉ
@emmadirissa3577
@emmadirissa3577 10 месяцев назад
Thank you my sis your honesty
@musicahiwote21
@musicahiwote21 10 месяцев назад
woo❤ arif podcast nw Abela btaaaaam tmchignalsh Maryaaamn😊
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@Ayniyee
@Ayniyee 10 месяцев назад
ነቢልን አቅርቡት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@agddag4626
@agddag4626 10 месяцев назад
ሀዩቲቲቲቲቲቲዬዬዬዬዬ ፍቅር እኮ ንሽ እንዴት እደምወድሽሽሽሽ
@Amanu93
@Amanu93 10 месяцев назад
Bas G was her crush semtenal 😂😂😂
@birukmulualem8516
@birukmulualem8516 10 месяцев назад
😂😂😂
@Fraolarega
@Fraolarega 9 месяцев назад
በጣም አሪፍ podcast guys ግን ትንሽ የኩሪፍቱ ማስታወቂያ ግን ዉዉዉዉ ምናምን ሌሊት ሚጮሁት ጅቦች ድምፅ ነው ሚመስለው😂😂😂😂😂 ለናንተ ግን 👏👏👏
@mensurseid9850
@mensurseid9850 10 месяцев назад
ስለቤተሰብ መጦር ባወራችሁት የማውቀውን ልንገራችሁ።ነጮች ራስወዳዶች ናቸው ለምሳሌ የወለዱት ልጅ 18 አመት ሞልቶት ከቤት ለማስወጣት ችኮላቸውን ብታዩ ይገርማችዋል።ታዲያ በ18 አመቱ ከቤት ያስወጣከው ልጅክ እንዴት አንተን ሊጦርክ ይችላል፣ምክንያቱም ይህ ልጅ በ18 አመቱ ከቤት ወቶ እራሱን ሲችል ከኮሌጅ ጀምሮ እስከ ዩንቨርስቲ ተምሮ እስኪጨርስ የሚማርበት እዳ አናቱ ላይ ተቆልሎ ቤተሰቡን ስለመጦር አይታሰብም።
@user-jb7xt6bi2z
@user-jb7xt6bi2z 7 месяцев назад
አላህ ሂዳያውን ይስጥሽ እህቴ እስልምናሽኮ ወንድን ልጅ እድትጨብጪ አልፈቀደልሽም እደት ለገንዘብ ብለሽ ራስሽን እሳት ውስጥ ትከቻለሽ ይህን ውበት ይዘሽ ለሀላልሽ ሰትሪው የኡስታዝሽን ሳዳት ከማል ምክር ስሚው እህቴ ትጠቀሚያለሽ ተይ
@FetiyaVlogs
@FetiyaVlogs 10 месяцев назад
ዩቲ ምንሼ በቂ መልስ እየሰጠች አልነበረም።
@abenezerAb6314
@abenezerAb6314 10 месяцев назад
Next Abrelo HD🙏
@haregsahle8405
@haregsahle8405 10 месяцев назад
Wow i can't wait
@seadamiftah7834
@seadamiftah7834 7 месяцев назад
አቤል በጣም ጎበዝ ነው ሲጠይቅ
@gashawalemuhagos5788
@gashawalemuhagos5788 9 месяцев назад
የተለየ አቀራረብ በጣም ደስ ይላል የሠፈር ቀደዳ። looks wow.
@yonathantesfaye1470
@yonathantesfaye1470 10 месяцев назад
beki you r gone to break the mic stand soon, deadly sure ...😂😂
@kuzigunii
@kuzigunii 10 месяцев назад
ቤኪ ምንሼ ነው ማይኩን ሊሰብረው እንዴ ሙሉ ሰአቱን ክላሽ ነው ያስመሰለው ሲያቀባብለው ሲያጥፍ ሲዘረጋው
@etsubdinkasmamaw-my6yj
@etsubdinkasmamaw-my6yj 10 месяцев назад
😂😂😂
@seblewongelbiruk2435
@seblewongelbiruk2435 10 месяцев назад
ቤኪ ግን ትመቸኛለህ ማርያምን ልክ እንደ አቤል ማለት ነው
@Heavina-lj4ni
@Heavina-lj4ni 4 месяца назад
Yonim tsede new mndnew hulum 👍👍
@tatiseysey7955
@tatiseysey7955 6 месяцев назад
Keep it up guys, me and my husband are big fun of your show 🎉
@ethiopiangurl248
@ethiopiangurl248 10 месяцев назад
Invite Mahi & Leyu
@GaraTraining
@GaraTraining 10 месяцев назад
The power of ድግምት
@meronambachew3696
@meronambachew3696 10 месяцев назад
እኔም ሀዩቲን ስወዳት😊
@Arsuandat1424
@Arsuandat1424 8 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ቡሮግራም ነው ግን አባካቹ 🙏🙏🙏🙏ነቢል እቅርቡልን
@bekaman2308
@bekaman2308 10 месяцев назад
ዩቲ እግሯ ተንጠልጥሏል😂😂😂
@dawitg25
@dawitg25 9 месяцев назад
አቤል ስለ አባትህ ንገረን እስኪ። የየት ሰፈር ልጅ ነበር? የት ነው የተማረው? መልክህ አንድ ምስራቅ የሚባል High School እያለን እማውቀውን ልጅ ይመስላል።
@arsemayouyube1333
@arsemayouyube1333 10 месяцев назад
ዩቲዬ የወሊሶ አራዳ ምርጥ ሰው እዴት ነሽ
@yamtube8790
@yamtube8790 9 месяцев назад
አሁን ትክክል አሳብ ሰማሁ መጋባትን እንጅ መፋታትን በሚዲያ አልማወጣት ይመረጣል እንደኔ እስከ እድሜ ፍፃሜ ከሚስቴ መኖርን እሰጣለሁ
@etsubdinkasmamaw-my6yj
@etsubdinkasmamaw-my6yj 10 месяцев назад
Ymr konjo akerareb nw, yuti dmo roll modele litehon nw ye sira bikatua ena hayilua yileyal btam❤❤ yuti 🥰
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@ETHIOTECK
@ETHIOTECK 10 месяцев назад
woo arif podcast new
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 10 месяцев назад
Yuti her outfit is lit 🔥
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 9 месяцев назад
😂😂😂ጠባብ ሱሪ ነው ሚያደር ገው 🤣😘🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሀይ ዮti ግን ንግግር ሽ ላይ ምና ምን ሚል ቃል ታበዥያ ለሽ ንግር ግ አችይ ም መ ልክሽ ግን ቆንጆ ነው
@Zafran308
@Zafran308 10 месяцев назад
Yesidbochu negerma ene lanchi yisemag neber ahun gn enem lemedkut betam new mitmechig❤
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾
@elykemna
@elykemna 10 месяцев назад
Ere nebilnuren benatachu ❤😢
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾
@tilahunDM12
@tilahunDM12 10 месяцев назад
3 ሰዎች አስደረኩ። ሁለት በራሴ አንድ በባለቤቴ
@WECHEWGOOD
@WECHEWGOOD 10 месяцев назад
Send us the screenshot on Instagram. You will be eligible to win 🏆
@ziyada4224
@ziyada4224 10 месяцев назад
be amargna metaf atchilem? english manbeb matchil behons shilematun lemaskeret new aydel😅
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
@@ziyada4224 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾
@mesfinNega-gb2vj
@mesfinNega-gb2vj 10 месяцев назад
Yemir best podcast hulunm aychalwe yuti welcom
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@amenbeker9686
@amenbeker9686 10 месяцев назад
Yutye betaaam wedshalewu gen... yaltezegaje bal endet bezih fitnet agebalewu blesh bedfret tinagerialesh??
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@yusritube5329
@yusritube5329 8 месяцев назад
Abel you make me laugh. I love it. It's a great program❤❤👌
@user-zg8bp9gj5c
@user-zg8bp9gj5c 10 месяцев назад
ውቸው Good በጣም ጥሩ podcast ነው ግን ስምህን ባላውቅም ማይክ ዝም ብለህ አትነካካ እና ደም ማስታወቂያ ካስተዋወቃቹ በዋላ አትቀልዱ በቃ ሲሪየስ ይህን ምለው ስለሚያምርባቹ ነው ከየትኛውም ሚዲያ ጋዜጠኛ አታንሱም ብቻ ባጭሩ ለዛ አድርጉለት ለፕሮግራሞቹ ዳይረክተር ቅጠሩ ከሌላቹ አትቀልዱ በስራ
@mikeab
@mikeab 10 месяцев назад
ketay rachun amtuln pls🙏🙏🙏
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@mikeab
@mikeab 10 месяцев назад
@@TruthEz wtf are u talking about
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
@@mikeab በቋንቋችን የተፃፈው አስተያየት ፡ ከ ሀ እስከ ፐ ባሉት ፊደላት በመጠቀም ይጻፍ።
@Abblend
@Abblend 10 месяцев назад
Next በርጠሚዊስ
@kiyumatesfaye7786
@kiyumatesfaye7786 2 месяца назад
Kiyuma negh yezar 3 aemet ezi podcast lay kerbalehu fexari kale
@alemasefaw9
@alemasefaw9 10 месяцев назад
ዩቲዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ምወድሽ በርቺ እሺ ስድብ ምንም ማለት አይደለም ውዴ
@AddisTeche
@AddisTeche 10 месяцев назад
የ ሰይፍን ጥያቄ ነው ሚመስለው ኸረ ተዘጋጁ
@muhitarMuh-wk3td
@muhitarMuh-wk3td 10 месяцев назад
Mezegajet yikerewal le program mamar ready mehon yasifeligal mitanesut netib tinish yikerewal
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@daniel.desalegn
@daniel.desalegn 10 месяцев назад
1:30:00 Good Point. I don't think so
@Nazegames1
@Nazegames1 10 месяцев назад
abelaa best
@MASRESHATESFAYE-rm9gt
@MASRESHATESFAYE-rm9gt 4 месяца назад
Congra 100k
@senedasmamaw6207
@senedasmamaw6207 8 месяцев назад
አቤሎ ይቅርታ አንድትለን እንፈልጋለን ለ የነገው ሰው ተማሪዎች
@SeadaEssa
@SeadaEssa 6 месяцев назад
Haya nasr Allah yefeteren alama bcha btawkiw noro endih balhonsh neber
@saratube8205
@saratube8205 10 месяцев назад
Teru perogram new bekild yetdblka kumnger azel vido new enmsginlen
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@Yisak_
@Yisak_ 10 месяцев назад
32:06 👏🏾😂
@meremanasir4147
@meremanasir4147 10 месяцев назад
እህትሞት እንዳለ አትርሺ
@Hager123-u9p
@Hager123-u9p 10 месяцев назад
በትዳር ዙሪያ በረከት ግን አስተሳሰቡ የወረደ ነው ሌሎቻችሁ ሳላደንቅ ማለፍ ንፉግነት ነው።
@amytk6095
@amytk6095 10 месяцев назад
አሁን ትዳርን ማጣጣል ፋሽን አርገውታል ምድረ ገገማ።
@yamtube8790
@yamtube8790 9 месяцев назад
እውነት ተናገር እንጂ በቆምክበት አላማ ስድቡን እያራገፎክ አንተ እያፈራህ ትሔዳለህ
@andumenged
@andumenged 10 месяцев назад
ዩቲ የፍቅርን ዋጋ የገባት አይመስለኝም። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እንጂ ገና ስለ ትዳር ምንነት የተረዳሽ አይመስለኝም።
@kaltes9766
@kaltes9766 9 месяцев назад
ትንሽ ብስለት ይጎላታል። ምናልባት ምን እንደምትፈልግ እና እንደሚያስፈልጋት ብትክክል ስላልተረዳች ይሆናል።
@memoabebe6484
@memoabebe6484 10 месяцев назад
Beki please eyasebek awera! zimbleh lemawerat atawera!
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።
@user-hm1hy7fr7z
@user-hm1hy7fr7z 6 месяцев назад
በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ
@FetiyaVlogs
@FetiyaVlogs 10 месяцев назад
አቤል የፖድካስቱ ኮከብ!
@user-sw1qm1to2w
@user-sw1qm1to2w 10 месяцев назад
Jon daniel ena janny
@Haha-Hangout773
@Haha-Hangout773 10 месяцев назад
TOP G please
@user-wn9je5vw8q
@user-wn9je5vw8q 10 месяцев назад
መጀመርያአቺአለባበስሺን. አስተካክይ. አላህንየሚፈራተፈለግሺ. አላህየከለከለዉን መከልከልአለብሺ. ወዳላህተመለሺ
@TruthEz
@TruthEz 9 месяцев назад
ነገር ግን ፥ በመጀመሪያ ፡ ሴቶች እንዲሸፋፈኑ ምኞቱ የነበረው ኡመር ቢን አል ክኽታብ መሆኑን እንሆ ፥ 🤔 - “ የ’ኣሏህ’ መልእክተኛ (ሙሐመድ) ሆይ ፦ ሚስቶችህን እንዲሸፋፈኑ ብታዛቸው ምኞቴ ነው ፤ ጥሩ ወይም መጥፎ ወንዶች ሊያናግሯቸው ይችላሉ ፤ ስለዚህ ፡ ስለሴቶች መሸፋፈን የሚያዘው አንቀጽ ወረደለት። “ ብሎ ኡመር ተርኳል። . ሳኺህ አል ቡክኻሪ ፬፻፪ . መጽሐፍ ፰ ፣ ሀዲዝ ፶፫ . ጥራዝ ፩ ፣ መጽሐፍ ፰ ፣ ሀዲዝ ፫፻፺፭ 📖👈🏾🫢 * ስለዚህ ፡ የኡመር ሶስት ምኞቶች ማለት ስለፀሎት ቦታ፣ ስለሴቶች መሸፋፈን እና ስለተሻሉ ሚስቶች ለሙሐመድ እንደሚሰጡት ፡ የወረዱት የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች ሁሉ ፡ ሲጀመሩ የሙሐመድ ወይም የ‘ኣሏህ’ መመሪያዎች አይደሉም ማለት ነው። 🙄
@user-bl9cl3bi7n
@user-bl9cl3bi7n 10 месяцев назад
አቤል ግን ምን ሆነህ ነዉ 1፡47፡49 ማንነው የኔ ቆንጆ ያልከዉ😂😂😂😂😂😂
@samiyashemsu2900
@samiyashemsu2900 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ አላለም ለቀለደው ቀልድ ይሄ ቆንጆ ነው ያለው
@mishu372
@mishu372 10 месяцев назад
አንዳችሁ አንዳችሁን አስጨርሱ የአንዳችሁ ንግግር ሳያልቅ አትነጣጠቁ ለቤተሰቦቻችሁ በጣም ያስጠላል እናንተ ግን ልትግባቡበት ትችሉ ይሆናል
@hakidiretube3111
@hakidiretube3111 10 месяцев назад
1:12:44 second abela mnamen yeme
@Dejene-mc8ym
@Dejene-mc8ym 10 месяцев назад
Des yemil meregatat abei 1:53:19
@BontuHailu
@BontuHailu 10 месяцев назад
Janni tekereb
@Godismy_saviour
@Godismy_saviour 7 месяцев назад
Next bertemios plsss
@mekdelawitassefa3491
@mekdelawitassefa3491 10 месяцев назад
@Beki larimih wechi hager sitinor genzeb bileh sayhon lemenor ena lijihin lemanor bileh new sira yemitiseraw Ethiopia min sira ale sew eko kelido new yeminorew sira tewat tigebaleh biro eske 11 tikoyaleh bemehal misa ale shay seat ale that’s it ezi ke 2 - 11 bitisera maybe 30min lunch break keza wechi microseconds matifat atichilim laliserahibet yemikefil yelem so menzelazel sayhon lemenor sinil new beterefe Arif chewata neberachu yimechachu 😉
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾
@aminadab971
@aminadab971 10 месяцев назад
Please janne and jon danel 🙏🙏🙏
@user-kk1qp7rf7h
@user-kk1qp7rf7h 10 месяцев назад
Abel 👏
@solomonjima2097
@solomonjima2097 10 месяцев назад
tsede episode
@abdujemal760
@abdujemal760 10 месяцев назад
Abel yemr timechegnaleh🔥🔥😎
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@A85106
@A85106 10 месяцев назад
Ye yonzima jeep netelachama I like it😊
@TruthEz
@TruthEz 10 месяцев назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 7 месяцев назад
አሁን ጠባብ ሡሪ የትዳር ጓደኛ መምረጫ ነው።
@AbdiHailu-ok2mp
@AbdiHailu-ok2mp 8 месяцев назад
Tidar lay yalat hasab betam yewerde nw. Tiktok live meseleshnde indefelgsh weta geba yemitew ohoooo..
@tarraTechTube
@tarraTechTube 10 месяцев назад
yuti yabd nebr....are gn @nebilnur1 teruln ebakachu
@amanuelhakim7280
@amanuelhakim7280 10 месяцев назад
Yuti gn shes so beautiful
@saronmesfin5443
@saronmesfin5443 10 месяцев назад
thank u beki
Далее
Коротко о моей жизни:
01:00
Просмотров 409 тыс.
SIGMA ENVY IS UNTOUCHABLE 🔥 #insideout2
00:10
Просмотров 2,4 млн
Коротко о моей жизни:
01:00
Просмотров 409 тыс.