Тёмный

የቸርቸር ጎዳና ትዝታዎች በትዝታችን በኢቢኤስ /Tezitachen Be EBS Se 20Ep 4 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 134 тыс.
50% 1

የአባኮራን ሠፈር ትዝታዎች በትዝታችን በኢቢኤስ
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Tezitachen_On_EBS

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 226   
@E.T3731
@E.T3731 3 года назад
በጣም ጎበዝ ነህ በደንብ ተዘጋጅተህበት ነው የምትመጣው በዛ ላይ የአቀራረብ ክህሎትህ የሚገርም ነው ቀጥልበት 👏👏👏
@gentapk1620
@gentapk1620 3 года назад
እኔ አላቀውም ጋይስ በጣም የምገርም ሰው ነኝ ታሪክ ግን እንዴት ደስ ይላል
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 года назад
እድሜ ለአብይ ብርሃን አሳያቹ ኢትዮጵያ አብይን ለ 10 አመት ትምረጠው ሌቦቹን አጥፋልን አብይ ወንድማችን እንቅልፍ ኣሳጥተውናል
@foob.9532
@foob.9532 3 года назад
ስለ አብይ ወይ ስለ ሌባ አይደለም ይህ ፕሮግራም። ጣቢያ ቀላቅለዋል መሰለኝ።
@tamaa4107
@tamaa4107 3 года назад
በጣም በጣም ምርጥ ሥራ ነበር ዮኒ በርቱልን Thank U All
@biki3498
@biki3498 3 года назад
30 አመት ወደሃላ ወሰድከኝ ልጅነቴን አስታወስከኝ ያደኩበት ስፍራ ነው
@merryyosef9727
@merryyosef9727 3 года назад
ማን ልበል እኔም ሰፈሬ ነው ለገሃር እስቲ ወይ ዘመድ እንሆናለን እኮ ወይ ደሞ አንድ ሰፈር ክክክ
@romantsehay7354
@romantsehay7354 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ሰፈሪን የተወለድኩበት ያደኩበት አናቴ አክስት አጎት ዘመዶቼ አርጅተው የሞቱትን ወደኃላ ወስደህ ስላስታወስከኝ ተረሰፈርን ሳታነሳ የቦኖ ውሃ ይሽጥ አንደነበረ ላስታውስህ ብዬ ነው ነዋሪው ስለተነሳ የሚያስተናግድህ ስላላገኘህ ባዝንም በትዝታ ወደ ኃላ ስለወሰድከኝ በጣም,ደስ ብሎኛል ከጀርመኒ
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 года назад
Romiyeeeeeee destash destaye new. Baleshebet selam hugnilen . Love and peace!!!!
@MultiMe74
@MultiMe74 3 года назад
Yoni Kebad sew! Thank you so much! You give life to this program. Egzier yakbirilign! Wonderful program.
@hiruttesfaye151
@hiruttesfaye151 3 года назад
Thank you Again Yonas after 30 years ❤🙏
@girmaseyoum2013
@girmaseyoum2013 3 года назад
Yoni betma arif program new yemtakrbew Addis Abeba my beloved city ✌️
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 3 года назад
አቤት ትዝታ ውስጥ ነው የከተትከኝ በጣም ደስ ይላል ናፍቆኝ ነበር በተለይ ለገሀር ሰፈር ወደ ላይ መፀሐፍቶቹ አካባቢ ለክረምት እየሄድኩ የምገዛቸውንመፀሐፍ ነው ያስናፈከኝ ዮኒ አመሰግናለው 🇪🇹ለዘላለም ትኑር ❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹
@salemdesta5248
@salemdesta5248 3 года назад
ዮናስ በጣም እናመስግናለን እኔና ቤተሰቦቼ በጣም ብዙ ትዝታዎችን ነው የቀሰቀስክብን ቸርቸር ጎዳና አድገን ሊሴ ተምረን በተለያየ ዓለም ላይ ብንኖርም የቸርቸር ጎዳና ፍቅር ሁሌም አብሮን ይኖራል :: ግሩም ፕሮግራም ነው ተባረክ🙏❤️👏👏👏
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 года назад
Selamye tebareku abo.much love for u all
@melgetahun6002
@melgetahun6002 3 года назад
በተለይ ከሀገር ዉጪ ለምንኖር እንደዚህ ትዝታ አቀራረብህ ጥሩ ለዛ ሰተህ ደስ ይላል እናመሰግናለን
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 3 года назад
በጣም እመሰግናለው ስፈራን ከረጅም አመት በኋላ በዚ አየሁት 😔😔 እኔንም በትዝታ
@Bob-dw3vg
@Bob-dw3vg 3 года назад
Oh lord agames going crazy
@procell803
@procell803 3 года назад
ደስ ይላል ዮናስዬ ናፍቆኝ ነበር ፕሮግራምህ በጉጉት ነዉ የምከታተለው ካገር ስትወጣ ደግም ትዝ ይላልና በትንሹም ቢሆን ስለምታስጎበኘን ደስ ይለናል ከአዲስ አበባ ወጣ ብለህ ወደክፍለሀገር ወደባህርዳርዙሪያ ብትሰራልን ደስ ይለናል ቀጥልበት አገራችንን ሰላምያርግልን 🙏🙏🙏
@hasnaabdouyahya3687
@hasnaabdouyahya3687 3 года назад
9
@seidali5521
@seidali5521 3 года назад
ዋዉ ዮኒዬ በጣም ነዉ በጉጉት የምጠብቀዉ በጣም ትሁት ከላይ ነዉ የተሰጠህ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 3 года назад
My favorite show! Welcome 👏🏽👏🏽
@bethelhaile5135
@bethelhaile5135 3 года назад
Thank you my brother, I saw my city after 25 years ❤️❤️
@benyamtesema4089
@benyamtesema4089 3 года назад
Yoni,thanks for ur hard work to show us our beloved ethiopia Addis Ababa, u make me so happy, l have been out of my country for years one of those days I will be back to see Addis and meeting u too, keep the hope alive THANKS again
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 года назад
Biniiii tebarek abo
@ahmedmuktar9367
@ahmedmuktar9367 3 года назад
Galatomaa shukran
@seblewongelteklu1206
@seblewongelteklu1206 3 года назад
I love you addis ababa my home town .Thank you yoni.
@samson9986
@samson9986 3 года назад
Thank u ebs
@emybekele718
@emybekele718 3 года назад
Nice one thx for shring Ethiopia Egziabiher ypark🙏❤
@منىالعزاوي-ق6ر
@منىالعزاوي-ق6ر 3 года назад
የኔ ጉበዝ ዛሬ የቀሰቀስከውን ትዝታ አጠይቀኘ ምንም ነዝታዬ እባነው ያስመጣኸብኘ አደኘ ከማረሳው አድ ጎደኘ እደነፉሴ የምወደው አዲ ተቀጣጥረን የጋሽ መግሥቶ አይረማርያም የሰማአታቶ ሀውልተጋር ደረጃው አካባቢ ተቀምጠን ያየምወደው ጎደኘዬ ስሙ ይሳያስ ይባላል ወደቤታችን ለመሒድ ተነስተን ጉዙ ወደቢት ግማሽ መገድ ስንደርስ የገዛውን ቀበቶ የረሳውን ኢሳያስ ኩሚንት ካነብከው አስታውሰኘ እኔ ማነኘአስታወስክ በፉቅሬ ተጠምደኸ ሀሀሀሀሀሀ
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 3 года назад
ጥንትም ትልቅ ነን አሁንም ትልቅ ነን ወደፊትም ትልቅ ሆነን እንቀጥላለን እናቴ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ ዘላለም!!
@EG-dd7rs
@EG-dd7rs 3 года назад
Yoni as always I love your show. I am very impressed by Churchill road improvements and development.
@walteranteneh564
@walteranteneh564 3 года назад
Thank you Yoni!!
@tesfayewolde8098
@tesfayewolde8098 3 года назад
Betam rekechalehu👍👍👍👍
@haimieyob6929
@haimieyob6929 3 года назад
Yoni betam yemiwedewu program new tizitachen be ebs zare degimo legeharen say betizita wedehala temelisikugn Yoni Thank you ❤
@amydenekew3854
@amydenekew3854 3 года назад
Thank you Yoniyree hageren asayehege bertalen bro
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 3 года назад
I love everything I saw in this program. Things have changed for the better... Thank you yoni. P.s. this presentation was designed to show us Addis Ababa throughout on foot. If it is this way I will always watch the program. But please don't us do it in your car... Thank you again I enjoyed it.💚💛❤
@geda630
@geda630 3 года назад
ወይኔ ለገሀር እንዴት ተቀየረ ሲያምር 😍😍👍🙏
@mahi007.
@mahi007. 3 года назад
Addisss ababa my home i love you 💚💛❤🙏🙏🙏🙈🙈❤❤❤❤👍👍👍👍
@aynalemtucker5876
@aynalemtucker5876 3 года назад
Betam new des yaleg yadekubetn sefran selayew Bezu yelgentan tezeta astawskeg Amesgnalw
@muhantayyib8325
@muhantayyib8325 3 года назад
Des ylal tarikn wodehuala.. Endezi aynet programoch ymechugnal ketlubet
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 3 года назад
በጣም ያምራል።
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 3 года назад
ዮኒ ያራዳልጅ ስወድህ
@yohannesgezu29
@yohannesgezu29 3 года назад
Yonas, I can't believe you missed Ras shells and the special Kitffo. How about the old hang out next to the Ethiopia hotel with underground Carmbula place for the old school and their best pasta Furno. How about Tomoca's original coffee place?
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 3 года назад
32 አመት ወደ ሃላ በስመመን ወሰድከኝ የእግር መንገዱ በጣም ነው የሚያምረው ምነው ቶሞካን ዘለልከው :: አገር ስመጣ ቱር ጋይድ ያስፈልገኛል:: እባክህ ቱር ጋይድ ስራ ጀምር ስታብራራ ለዛ አለህ : እናመስግናለን
@ddtfiliti3947
@ddtfiliti3947 3 года назад
High hope (Ethiopian clips)
@asterhailu1954
@asterhailu1954 3 года назад
This program fits you Yoni 💯👍😊
@haimieyob6929
@haimieyob6929 3 года назад
Hagerachen eyamarech new Egizehabiher selam yabizalin
@berhanumoges9696
@berhanumoges9696 3 года назад
Love it !
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 года назад
ሰላም ዮናስ እኳን ደና መጣክ ዛሬ ቸርቸር ልንኤድ ነው በአሳብ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 года назад
አቤት የነቡዝዬ ዘመን መፍረሱ በጣም ያሳዝናል። የታሪክ ቦታ ነበር
@muzemilnuri4539
@muzemilnuri4539 3 года назад
Its very nice
@destabelay6066
@destabelay6066 3 года назад
Yoniye Asmera masgobgnet asbibet bro!!
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 3 года назад
ሀይ ዮኒ በጣም ነው ያናደድከኝ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤትን ሳታሰየን ዘለልከው
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 года назад
Sosiyeeeeeee afu beyegn benatesh
@mulumitku4817
@mulumitku4817 3 года назад
ውስጤ ነው
@helensolomon886
@helensolomon886 3 года назад
Please joni Visite Noterdam School in Dire Dawa🙏🙏🙏🙏
@rebka5068
@rebka5068 3 года назад
አናመሰግናለን ወንድማች ሰለቢሂራዊ ትያትር አንበሳ ካላክ ቀደም ብለህ የነበርክበት ቦታ ለጋሀር ላይ ያለውም አንበሳ ተጣጥሎል የሀገር ቅርሰ እሰከሆነ ድርሰ እሱም መታየት አለበት እሱማ ጽህፈቱ ሁሉ እየጠፍ ነወ በዝህ አጋጣሚ ያለችንም ትነሸ ቅርሰ ብናከብረወ የተውልን ማክበር ነው ሀየየሀገርም ቅርሰነወ እላለሁ ።
@wizwiz5422
@wizwiz5422 3 года назад
𝓼𝓸 𝓷𝓲𝓬𝓮😍
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 3 года назад
ሁሉ ነገር መልካም ሆና ግን ለአካለ ስንኩ የሚሆንነንገድ የለ ለዊልቸርም ይሄ ሊታሰበት የሚገባ ነገር ነው
@antenehfantahunhmichael9708
@antenehfantahunhmichael9708 3 года назад
Anyone know the song @32:11?
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 3 года назад
አገሬ ተለወጣለች አሁንም ለምልሚልኝ አገሬ ሜጋ አንፊ ቲያትር ከየትምርትቤቱ የተወጣ ተማሪዎ ፊስቲቫል ለማየት ቅዳሜ ቅዳሜ እንሄድነበር እና አደጋ ደርሶ ስንት ተማሪ ሞቷዋል ከተረፈት ነኝ ቢያንስ 23 አመት ቢሆነው ነው እውነትም ሴጣን ቤት
@smtube3485
@smtube3485 3 года назад
አንድ. ግዜ. ንጉሱ. አሉ. የብሄርሃዊ. ትያትር. አንበሳን. ጋዜጠኛ. ጠየቃቸው. አንበሳ. አይመስልም. ቢላቸው. እሳቸውም. መለኛ. ነበሩ. እና. የወጣበት. ገንዘብ. አንበሳ. ያስብለዋል. አሉ. ይባላል. እናመሰግናለን. ዪኒ. ለውጥማ. አለ. ።
@gideytesfom3335
@gideytesfom3335 3 года назад
Wey tezeta seferen asetewesekegn wey sedet hulun aseresen emey
@sefjos3123
@sefjos3123 3 года назад
ወይ መፋቂያ😀👍
@ourculture9920
@ourculture9920 2 года назад
Ras hotel 🇪🇹
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 года назад
Endate naw anta ydradwa lije nahen? Stara hbrat kanka naw / klkle khulum /.ydra sathone alkrahem.harfihe naw.
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 года назад
ለገሀር ተቀይሩል በጣም
@bayisabayana1391
@bayisabayana1391 3 года назад
ante gin lemin tarikn tiqeyirale? legahar ke "laga Harree" nw qalu yemetawu bro cinqilatihin atsidawu.
@solomonnuguse6847
@solomonnuguse6847 3 года назад
ቸርችር ጎዳና ዘፋኝ ማን ናት
@tigistmaru5506
@tigistmaru5506 3 года назад
Netsanet melese
@solomonnuguse6847
@solomonnuguse6847 3 года назад
@@tigistmaru5506 ትየ ከተቻለ link ላክልኝ ፈልጌ ኣጣሁ
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 3 года назад
Afer Dache bila,emiye sayhon qomatanaw mililik Hitler of Africa
@buurbuur542
@buurbuur542 3 года назад
DROOM EBS YATAWEQ NAWE YADROO MAZMUURE AZMAREWOCH YAZMARE LIJ ABTUUN YAMAYWEQ 😜😜😜👣
@buurbuur542
@buurbuur542 3 года назад
Minilik xuuet qooraac 🤑🤑🤑👻👻👻👣👣👣
@amanuelgermame6641
@amanuelgermame6641 3 года назад
አንተ ሚደብረኝ ያንተ ፕሮግራም ከአአ አበባ አትወጣም ይልቅ ደብረዘይት ብቅ ብለህ ታሪኩ እና ትዝታው በነዋሪዎ ልብ ውስጥ የሚኖረውን የደዘ መፈጠር የአአ አበባ መከተም ምክንያት ስለሆነው የእጥቤ መንደርን ልጠቁምህ ብዙ ያልተነገረለት እምቅ ታሪክ ያለው መንደር ብቅ በል እንደ አአ አፍንጫህ የሽንት እና የተበከለ አየር ሳይሆን ሚምገው ንጱህ አየርም ነው።
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 года назад
Dear Amanu thank u for ur touch.enmetalen absher
@mekedemmetaferiaw9543
@mekedemmetaferiaw9543 3 года назад
😂👏👏👏👏
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 года назад
አብይማ ፀዳ አርጉት ነበር ባሶች ተነሱ ግን ሰው ሞት በዛ እጂ
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 года назад
የድሮ ሰው በሆኩኝ ነበር ከዘር የፀዳ
@forwaliya1754
@forwaliya1754 3 года назад
why so chifen???
@fantastic1231
@fantastic1231 3 года назад
Ayzon ya gizie endegena yimetal! Woyane animals are gone so our beloved ancient Ethiopia 🇪🇹 is becoming great again!!!
@MrDDNAT
@MrDDNAT 3 года назад
@@fantastic1231 absolutely!! We need to work hard on our unity and economy
@mussiehabte8095
@mussiehabte8095 3 года назад
በጣም ጥሩ ኘሮግራም ነው አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 года назад
እኔ በሕይወቴ እንድኖርበት የምመኘው ቦታ አዲስ አበባ ነው ኤርትራዊ ነኝ
@askeberechabtew7793
@askeberechabtew7793 3 года назад
ሁለተኛው አገርሽ(ክ) ነው welcome
@mahishallom1369
@mahishallom1369 3 года назад
We'll Come!!
@wondwosengelan9881
@wondwosengelan9881 3 года назад
ከች በላ አባቱ ይመችህ
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 года назад
@@wondwosengelan9881 mn ahun demo ye isias degafy kalhonk ayasgebuhm
@emmyt311
@emmyt311 3 года назад
አቤት ሀገሬ ኢትዮጵያ ሸገርዬ ቤቴ😭😭 ውጭ ሀገር ሆኜ የትዝታ ወላፈን ሁሌም ሽው እሚያደርገኝ ሸገርዬ!!! በስንቱ ትዝታ ጭልጥ አልኩ?? ብሔራዊ ትያትር ስንቀጣጠር ፣ የራስ ሆቴል ክለብ ሳንድዊች ፣ የራስ ሼል ክትፎ ፣ ፒያሳ የመኮንን ኬክ ቤት ባቅላባ ፣ የገብረትንሳኤ ኬክ ቤት ፣ መሀሙድ ሙዚቃ ቤት ፣ ታንጎ እና የአያሌው መስፍን ሙዚቃ ቤት ፣ ሲኒማ ኢትዮጵያ የህንድ ፊልም እነ ሀሚታብ እረ ስንቱ ስንቱ.... ዮንዬ ሸገርን በእንዲህ ሁኔታ ስላስቃኘህን እግዚአብሔር ይባርክህ!!😍 እናቴ እምዬ ዞሮ መግቢያዬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ልምልም ብልፅግ እድግ በይልኝ!!!!💚💛❤🙏
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 года назад
Emmy...oh may God bless u for ur sweet words and memos...
@emmyt311
@emmyt311 3 года назад
@@yonaskebede5611 Yoni ur an Amazing presenter! Thank you for showing us our beautiful city!!! May the Almighty God's hands be upon Ethiopia and Ethiopians!!💚💛❤🙏
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 года назад
አብቹ አጥሩን አፈራርሰህ ስላሳመርከው እናመሰግናለን ዮኒ ምርጥ ሰው💓
@nadewumekonnenteklearegawi2540
@nadewumekonnenteklearegawi2540 3 года назад
ምነው ወንድሜ ስለ ፖስታ ቤት አውርተህ "ፖስት ራንዴቩን" ዘለልከው?
@caterinabettioni1422
@caterinabettioni1422 3 года назад
🙏🏽 what a beautiful memory I walk all those street as a young girl 40 years a go we all love ❤️ our native country... great full for the memory
@ethiopiahagre3775
@ethiopiahagre3775 3 года назад
እኔ የምለው የዬኒ ትሁትነት ፕሮግራሙን ቆንጆ አደረገው ። ውበት ሰቶታል። አቦ ይመችህ።
@kinfusimegn7768
@kinfusimegn7768 3 года назад
Thank you bro you bring back my old memories
@Guto2790
@Guto2790 3 года назад
Amazing show! I am watching it from Los Angeles! I Thank you for the old memory and the new one.You are professional in what you do.Thank you brother Yonas.
@mimit4785
@mimit4785 3 года назад
Thank you so much. this was very informative programe you took us way back in our childhood memories, Thanks
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 года назад
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!!!!!!!!
@Rosina.K
@Rosina.K 3 года назад
Thank you so much Yoni for showing us Churchill road. This is the area I was born,, I have started working here. Also Lycée was my school. Merci beaucoup🙏. The area is dear to my heart. BTW please make a program just for Lycee .
@zerguat
@zerguat 3 года назад
ቸርችል ጎዳና ማለት ከፒያሳ በባንኮ ዲ ሮማ ጀርባ በኩል lion farmacy እስከ ቴዎድሮስ አደባባይ ድረስ ብቻ ነበር ። ከጊዜ በኋላ ተለጥጦ ከጫፍ እስከጫፍ በቸርችል መጠራቱ አግባብ አይደለም ማዘጋጃ ቤቱ ትይዩ ያለው እስከ ቴዎድሮስ ድረስ ከጊዜ በኋላ የተለወጠ ነው ታሪኩ ይፈተሽ ቸርችል ለሀገራችን ምንም ሳያደርግ በዚህ ረጅም መንገድ መታወሱ አግባብ ነው ወይ?
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 года назад
Thank u so much dear sir. Eshi merjawen check adergalhu
@ethioman1241
@ethioman1241 3 года назад
ፖሊስ ለምን ስር አት አያስከብርም መንገድ ላይ መሽጥ መንገድ መዝጋት ነውር መሆን አለበት,፣ፖሊስ ስራ አየስራ አይደለም
@Dina-cm9wd
@Dina-cm9wd 3 года назад
You make me jealous, I missed Addis. Thank you 😊 💗💗💗💗
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 года назад
Donate anchi becha neyelegn enezoralen
@Dina-cm9wd
@Dina-cm9wd 3 года назад
@@yonaskebede5611 sorry 😞 what does it mean?
@Daniel-pv4ut
@Daniel-pv4ut 3 года назад
ከሐገር ከወጣሁ ትንሽ ቆየው. ያየውት ለውጥ በጣም ደስ ይላል።. አመሰግናለሁ ዮኒ. ሁሌም ያንተን ፕሮግራም እወደዋለው. ስራህ ይባረክ
@danieltmaria2194
@danieltmaria2194 3 года назад
እንደት ነው ቸርችል ጎደና የተባለው?
@zdanatube7145
@zdanatube7145 3 года назад
እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እናንተም የታዘባችሁት አለ? አካባቢው ለምቶ የቅርፅ ቦታወች በቻ ተለይተው ያለሙት🤔
@photovideom3617
@photovideom3617 3 года назад
እውነት ነው እኔም ታዝቤያለው ግን ምን መሰለሽ/ክ ሊለማ ትንሽ ሲነካ ቅርስ ሊያጠፉ ነው ብለው የሚጮሁ ሰዎች አሉ። መስቀል አደባባይ ራሱ ምን ያህል ክርክር እዳስነሳ አውን እንዲ ሊያምር ስለዚ ነገሩን በመጥፎ እዳትወስዱት
@mekonnen74
@mekonnen74 3 года назад
በጣም ልዩ ፕሮግራም ነው ሀገሬን በሩቁ ሆኜ ስላስቃኘኸኝ.Thank you yoni.
@mekonnen74
@mekonnen74 3 года назад
አረ ይሄ በየቦታው ቡና ማፍላትና የላስቲክ ቤትን ቢያጥፋው መንግስት ከተማውን እኮ ቡቱቶ በቡቱቶ አረጉት
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 года назад
ለውበት ሲል ደሀ ይሙትልሽ
@bekeleatreso7616
@bekeleatreso7616 3 года назад
ትዝታችን በኢ ቢ ኤስ የቸርችል ጎዳና መጀመሪያ ስም መርምሮ አልደረሰበትም ። ታሪኩ እንዲህ ነው ። አዲስ አበባ ጫካና ጭቃ መንገድ በነበረት የዛሬ 110 አመት የዛሬው እንደ መርካቶ ያለው የገበያ ቦታና የመንግስት መስሪያ ቤቶች ሁሉ ዛሬ ጊዮርጊስ ያለበት የምኒልክ አደባባይ ነበር ። ያ ነው አራዳ የሚባለው። ካዲስ አበባ እስከ ጂቡቲ የተዘረጋው የባቡር መንገድ የሚነሳው በላጋር ጉምሩክ ወይም ለግሃር በሚባለው ባቡር ጣቢያ ነበር ። እናም ከአራዳ (ጊዮርጊስ) እስከ ለግሃር ባቡር ጣቢያ በጫካው ውስጥ የሚሄ ቀጭን የግር መንገድ ነበር ። ያም ባቡር መንገድ ይባል ነበር ። ከዚያም ተነስቶ ነው በተልምዶ አውራ ጎዳና ስንል ባቡር መንገድ የምንለው ። ያን የድሮ ባቡር መንገድን ነው ዛሬ ቸርችል ጎዳና የሚባለው ። ጣሊያን ሲወጣ በእንግሊዙ የሁለተኛ አለም ጦርነት አሸናፊ በሆነው ዊንስተን ቸርችል ስም የተሰየመው ። ወደፊት ግ ን ተመልሶ ባቡር መንገድ መባል አለበት እላለሁ !!
@askeberechabtew7793
@askeberechabtew7793 3 года назад
ዮኒ ለኢንፎርሜሽን ዊንስተን ቸርች ሂል ከአፍሪካ ባሪያ እያስመጣ ከሚሸጡ አንዱ የኢንግላንድ መሪ ነበር አሳፍሪ ታሪክ ያለው በባርነት ለተሰቃዩ የጨለማው መሪ ሲሆን ለእንግሊዞች ደግሞ መልካሙ መሪ በመባል ይታወቃል የአገሬ ምድር እንዴት በሱ ስም እንደተሠየመች ትያቄ ነው
@tesfaradio7156
@tesfaradio7156 3 года назад
ለኬኒድ ቀብር (us president) ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ዋሺንግተን መጥተው እሳቸው በእግር ሲጂቡ ቸርችልም በእግር ከሳቸው ጋር በእግራቸው ሚሞርያል ድልድይን ወደ ቀብር አርሊንግትን ሲምትር ድርስ ሂደዋል::
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 3 года назад
ቡፌ ደላጋር ካፌ አይደለም ደንበኛ የጣልያን ሬሲፒ ሬስቶራንት ነው ኘፕሪሞ ሴኮንዶ ሚስቶ ምግብ የሚቀርብበት ቀላል ትዝታ አለው ጭፈራም ነበረ ይመስለኛል በጣም ልጅነት ጊዜ ነበር ቤተሰብ ጋር
@missethiopia4959
@missethiopia4959 3 года назад
ዮኒዬ በጣም እናመሰግናለን ተባረክ በሀሳብ ጭልጥ ወደሀገር ያደርጋል ዝግጅትህ ።የአስቴር አወቀን እኔም ሀገረ ሀገር አለኘ የሚለውን ሀገራችን እስክንገባ እየዘፈንን ቁጭ እንላለን ።በርታ ሀገራችንን በዚ መልኩ የተለያያ ቦታዎችን እየቀረፅክ አሳየን አንተ የኢትዬጲያ ጀግና ነህ ።
@biniyamtaye9494
@biniyamtaye9494 3 года назад
ይህን የመሰለ ጎዳና ለምን 'ቸርችል' በሚባል አንድ 'የዛገ መጋዝ' በሆነ ግለ-ሰብ ሥም እንደሚጠራ ግን አይገርምባችሁም!?
@hannaabraham7243
@hannaabraham7243 3 года назад
አዲስ አበባ ናፍቃኝ ነበር እናመሰግናለን
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
ዮኒ የኔ ሽቅርቅር ትሁት እናመሰግናለን 😍😍😍😍
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 года назад
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ቸር ቸር ምርጥ ሰፈር !!!
@lucy_love4113
@lucy_love4113 3 года назад
My favorite program. Thank you for showing the beautiful Addis Abeba. Wow excellent changes. More cleaner and wider sidewalks.*
@teshomeyohannes4017
@teshomeyohannes4017 3 года назад
ዮናስ የድሮ ታሪኮችን ፕሮግራሞችህ ሁሉ አሪፍ ነው በርታ ተባረክ ተሾመና ቤተሠቦቹ ከካናዳ አገሪ ስገባ የመጀመሪያዬ ጎዞ ነው እናመሰግናለን
Далее
С какого года вы со мной?
00:13
Просмотров 191 тыс.
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 1,2 млн