Тёмный

የነፍስ አድን ጥሪ፡ ለሃያት ቲክቶክ/ ሃዩቲ ናስ በወንድም ሳዳት ከማል  

ይህ ቻናል ስለተበላሸ በ #ikhlas_tube_2 በሚለው ቻናሌ ያገኙኛል
Просмотров 928
50% 1

#ሃላል_ሚዲያ #halal_media #ikhlas_tube #hayuti_nas #hayat_tiktok #habesha_tiktok #ethiopian_tiktok #yuti_nass
#Halal_MediaIslamic,Iqra media,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi,bilal tube,somi tube comedy,harun tube amharic,africa tv,salah,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ,africa tv channel,Nesiha TV,አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,2020 ጨረቃ,አዲስ ነሺዳ,ነሺዳ,የከውኑ ሞገስ,የከውኑ,ሀላል ሚዲያ,ሀላሉ,ፈገግታ ለሱና,ሱናው,ሱና,ፈገግታ ሱና ነው,ሙስሊም ነኝ እኔ,ሞጣ,ፈራው,እስተቅና,የታሉ,አልፈራም,ፉአድ መልካ,አስማማው አህመድ,ሚፍታህ ሁሴን,አብዱሰላም አበራ,አሊ አሚን,ሙአዝ ሀቢብ,somi tv,abu hayder
#Halal_Media #ድምፃችንይሰማ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች
Fana EBC,#Top5Stunning EthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemsalem #ZeriruKebede #DanaitMekbeb #waziworld #mikishow #senseletdrama #SaronAyelign #HuluDaily #FryatYemene #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashruka #ethiopianmovie #ashrukaamharic #ethiopianewmusic #hopeentertainment #ashrukachannel #calebmeakins #ethiopianartist #ethiopiancomedy #ebs #ashrukamedia #Akukulu #Mikael #NahooTv #Nahoo #ethiopia #ethiopian #addisneger #diretube #DrAbiy #Abiy #SeifuonEBS #Seifufantahun #NewEthiopianMusic #tigrignamusic #ebstv #JTVEthiopia #HopeMusicEthiopia #AbyssinyaVine #ZEMENTV #SundayWithEBS #LTVWorld #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #EBS #Amharictube #FanaTelevision #EthiopianTV #EBC #betoch #comedy #ethiopiancomedy #betochcomedy #ethiopia #amharicfilm #eyohaentertainment #amharictv #aradacinema #nekedrama #aradamovies #seifuonebs #ethioapp#tstapp #sbababba #ወጋወጋ #ምንልታዘዝድራማ #shukshukta #EBS #EBC #Ethiopianews #mogachochdrama #የሀገርትዝታ #ethiopiamusic #oromomusic #tigraymusic #hopemusic #teddyafro #yarednagu #ethiopianmovie #amharicmovie #whatsapp#telegram#facebook #NahooTV #KanaTV #Kanadrama #KanaTelevision | #EBSTV #WorldWide #JTVEthiopia #LTVEthiopia #NewEthiopianmusic #NewEthiopianMovie #HopeMusicEthiopia #GurshaTube #EntewawekalenWey #ZemenDrama #Danadrama #Welafendrama #YesufApp #BetochComedy #MinewShewaTube #Sodereb
#Halal_Media,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi tube,somi,bilal tube,harun tube amharic,africa tv,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ,Nesiha TV,አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,Addis Ababa,2020 neshida,yasin nuru,daniel kibret,ድምፃችን ይሰማ,ፍትህ ለ አክሱም ሙስሊሞች,ሀላል ሚዲያ,ኡስታዞች,ኢሳት,abbay media,adebabay media,esat tv,ebc tv,fana tv,ሀጂ ሙፍቲ,መጅሊስ,ዘመድኩን,ነጭ ነጫን,የሳኡዲ ወጣቶች ስቃይ,የ ሱኡዲ ኢንባሲ,ኢንባሲ,ስደት,አ ሳኡዲ እስር ቤት,ተአምር,አብት እና ልጅ,ገዳይ,ሱብሀነላህ,አስደናቂ ታሪክ,ጀበሉ,አህመዲን ጀበል,እናት
#Halal_Media
ስቼ ማሳሳትን ባተ እጠበቃለው
Halal_Media,Islamic,Iqra media,ethiopian,Halal media
#Halal_Media #ድምፃችንይሰማ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች
Fana EBC,#Top5Stunning EthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemsalem #ZeriruKebede #DanaitMekbeb #waziworld #mikishow #senseletdrama #SaronAyelign #HuluDaily #FryatYemene #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashruka #ethiopianmovie #ashrukaamharic #ethiopianewmusic #hopeentertainment #ashrukachannel #calebmeakins #addisneger #diretube #DrAbiy #Abiy #SeifuonEBS #Seifufantahun #NewEthiopianMusic #tigrignamusic #ebstv #JTVEthiopia #HopeMusicEthiopia #AbyssinyaVine #ZEMENTV #betochcomedy #ethiopia #amharicfilm #eyohaentertainment #amharictv #aradacinema #nekedrama #aradamovies #seifuonebs #ethioapp#tstapp #sbababba #ወጋወጋ #ምንልታዘዝድራማ #shukshukta #EBS #Welafendrama #YesufApp #BetochComedy #MinewShewaTube #Sodereb
#Halal_Media,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi tube,somi,bilal tube,harun tube amharic,africa tv,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ,Nesiha TV,አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,Addis Ababa,2020 neshida,yasin nuru,daniel kibret,ድምፃችን ይሰማ,ፍትህ ለ አክሱም ሙስሊሞች,ሀላል ሚዲያ,ኡስታዞች,ኢሳት,abbay media,adebabay media,esat tv,ebc tv,fana tv,ሀጂ ሙፍቲ,መጅሊስ,ዘመድኩን,ነጭ ነጫን,የሳኡዲ ወጣቶች ስቃይ,የ ሱኡዲ ኢንባሲ,ኢንባሲ,ስደት,አ ሳኡዲ እስር ቤት,ተአምር,አብት እና ልጅ,ገዳይ,ሱብሀነላህ,አስደናቂ ታሪክ,ጀበሉ,አህመዲን ጀበል,እናት
new seya tube
#TST APP#ABRELO HD#ETHIO APP#LIJ BINI TUBE# ETHIOPIAN MUSIC#ETHIOPIAN FILM#ETHIOPIAN #KANA TV#DW TV#EBS TV#NAHOO TV#L TV#BISRAT TV#TIGRAY TV #AFRI HEALTH#ASHAM TV#AHADU TV#WALTA TV#MOE TV#J TV $FANA TV#ETV #TV9#HOPE ENTERTAINMENT#ADMAS ENTERTAINMENT#MNEW SHEWA ENTERTAINMENT#ELA TV#ATA MEDIA#ENTEWAWEKALEN WEY#YEBETESEB CHEWATA #J TV REMOTE#TZBT KE ENDALK GA#EBS CINEMA,#ETHIOPIAN
#ስልክ ጠለፋ #ከእርቀትስልክጠለፋ #የሰውስልክጠለፋ #ኢሞጠለፋ #ዋትሳፕጠለፋ #ነፃኢንተርኔት #ሜሴጂብቻ #ተጠንቁ #ሳውዲያላችሁተጠንቀቁ #ነፃመደወያ #ሲምካርድበነፃ #የፍቅረኛችሁንስልክጠለፋ #የሞትፍርድ #ተፈረደባቸው #እባካችሁ #ሼር #ሼር #ሼር #አድርጉት #ዋትሳፕ #ከርቀት #መጥለፍ #ተቻለ #ኢሞ #ኦንላይን #ዋትሳፕ #ከተጠቀሙ #አይቀር #የምንጣፍዋጋ #የአረብሀገርኑሮ #ወጋወጋ ##ካርጎ #ፓስታቤት #ቢዝነስ #ቦርጭ #ዘመንድራማ #ቤቶችድራማ #ምንልታዘዝ #የተቀማህይወት #አብጃለሁ #ስደተኞች #ዱባይኢሞ #እውነታውሲጋለጥ #ናዝራዊትአበራ #እስርቤት #ተፈታች #እንተዋወቃለንወይ #ሴራ #ሙዚቃ #የወሎሙዚቃ #ትግርኛ #ፊልም #ተስፍሽአፕ #የሱፍአፕ #ልጂቢኒ #tstapp #yesufapp #l #lijbinitube #ashruka #oromomusic #Amharicmusic #asge #ሰርግ #የሙሉአለምሰርግ #ጨዋ #አስቴርአወቀ #አልበም #አልቀበልም #Hopemusic
#bilal_media
#haruntube
#new_Amharic
#ኢስላማዊ_ፊልሞች
#ኢስላማዊ_ነሺዳዎች
#ኢስላማዊ_ታሪኮች
#ኢስላማዊ_ጥያቄ እና መልስ
#ኢስላማዊ_ሀዲሶች
#ኢስላማዊ_ትረካ
#ኢስላማዊ_ዳእዋ
#somi_tube_new_2020
#somi_tube_chala
#somi_tube_amharic
#somi_tube_ethiopia_new
#amharic_music
amharic_film
amharic movies
new amharic movies 2018 full movie
new amharic film 2020
ኢስላማዊ ትምህርቶች

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 121   
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
ቲክቶክ ሚባለው ስሙን እንጂ አላቀውም አልሀምዱሊላህ ቲክቶክ የምትጠቀሙ አላህ ልቦና ይስጣቹ ከናተ አዳቹ የዝች አለም ዱኒያ ትንሽነት የአሄራ ትልቅነት ማወቅ የፈለገ ጣታቹ ባህር ውስጥ ነክራቹ አውጡት ጣታቹ ላይ ያለ ጠብታ ተመልከቱት ጠብታው ዱኒያ ናት ባህሩን አሄራ ነው
@በድሪያ
@በድሪያ 3 года назад
እኔም ወላሂ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
እኔ የሆኑ ጓደኞች ክፍች ክፈች ብለውኚ ከፍቸ ስገባ ምንም ጡሩነገር የለም ሙዚቃና ዳንስ ነው ያለው ከዛ ለምን እደከፈትኩት በራሴ አዝኔ ዘጋሁት ወላሂበጣም ነው የሚያስጠላኚ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
@@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ አሚን
@ኡሚቻናልኡሚቻናል
@ኡሚቻናልኡሚቻናል 3 года назад
እኔ የሚጠቀሙትም ያሳዝኑኛል
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@tube1433
@tube1433 3 года назад
እኔ አልሃምዱሊላህ. እኔ ከቲክቶክ እና ከ fb ሰፈር ነፃ ነኝ። አላህ ህድያ ይስጣት ይስጠን
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@በድሪያ
@በድሪያ 3 года назад
እስኪ ለሳዳት መልክት አድርሱት ነቢል ለሚበለውም ልጅ እንደዚ ይውረድባት እስኪ ከከፊር ሴቶች ርከሽ ነገር ለሚሰሩ ሁሉ ይነገረቻው ለሀያት ብቻ ሰይሆን አለህ ይመልሰን ሁለችንንም😭😭
@munafkr9639
@munafkr9639 3 года назад
ከተባለማ ብዙ አሉ ግን የሷ ከሁሉም ለየት ሚያረገው ፆታዋን ቀይራ ነው ምትሰራው በዚ ቲክቶክ በሚባለው የፈሳድ መንደር የተለከፋቹ በሙሉ አላህ ይርዳቹ መልክቱ ሁላቹም ሼር አድርጉት የወንድም ሣዳት ከማል ትምህርት ኮፒራይት የለውም
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
አሚን ያረብ
@ሡሡነኝየተውሂድተማሪ
ወላሂ ነቢል የሚባለው ልጅ የኔም ሀሳብ ነው ስልኩን አፈላልጎ ቢመክረው ጥሩ ነበር ወላሂ የአላህ
@zsffamiliyutub6152
@zsffamiliyutub6152 3 года назад
አስሬ ባደምጠው የማይሰለችኝ ያረቢ አንተው ጠብቅልን ከዚህ አረተ ነው ማደምጠው ጀዛህን ኢህላስ አንተም ጀዛህን አላህ ይክፈልህ በርቱልን የኢስላም ጀግኖች
@የሰለፎችወዳጅቢንትአህመድ
ማነው ቲክ ቶክ የማያቅ
@asafam1979
@asafam1979 3 года назад
በትክክል ወለሂ ወንድም ጀዛክ ኸይራን አለህ ለውላችንም እደ ይስጠን
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@ዜድነኝየረህማንባሪያ
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@bilalmachal1344
@bilalmachal1344 3 года назад
ሁላችንም አላህ ይመልሰን ዱዓ እናብዛ😔😔
@ዜድነኝየረህማንባሪያ
🔻ትዳር፦ ①)-ከኢልም ያዘናጋል ②)-ከዳእዋ ይከለክላል ③)-ከኢባዳ ወደኋላ ያረጋል ለሚሉ ሰዎች የተሰጠ ቆንጆ ምላሽ 👉የጀመርኩት አላማ ሳልጨርስ አላገባም 👉አላማዬ (ሀሳቤ)ትዳር አይደለም 👉ያላገቡ ብዙ ትላልቅ ኡለማዎች አሉ በማለት ትዳርን እንደ ጦር ለሚፈሩ የተሠጠ ምክር
@foziyaadem9974
@foziyaadem9974 3 года назад
አላህ ይጠብቅህ አቡ መርየም መካሪያችን አላህ ሂዲያ ይሥጣት
@alhmdulilaa9761
@alhmdulilaa9761 3 года назад
Maashaaaalllaa
@ኡሙሀፍሳእንሸአሏህ
አለህ ህዳያ ይስጣት እኔ እኮ ስሙን እንጂ ቲክቶክ የሚ በለው አላውቀውም አልሃሙዱሊላህ ቲክቶክ የሚበለውም አሏህ ከምድረ ገፅ የጥፋልን እንጠቀቅ በተለይ እኛ ሴቶች ፋተና ነው ወለህ አለህ ከመፋተንም ሌሎቹንም ከመፋተን አሏህ ይጠብ ቀን
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@hayuti2831
@hayuti2831 3 года назад
ጀዛ ከአላሁ ኸይራ አላህ ልቦና ይሰጣት ያረብ አልሀምዱሊላልህ ሰሙን እንጅ ቲክቶክ የለኝም
@إيمانبنتعمر
@إيمانبنتعمر 3 года назад
እኔ ግን ሙስሊም መሆኖንም በቅርብ ጊዜ ያወኩት አሏህ ትክክለኛውን መገድ ይምራት ለሁላችንም ሂድያ ይስጠን
@lifeisshort9891
@lifeisshort9891 3 года назад
ጀዛከላህሀይርአላህይጨምርልህ እኔከቲክቶክነጣነኝአልሀምዱሊላሂ ከቲክቶትዉስጥያላቸሁዉጡከማንምበላይየአላህይበልጣል
@hayikelabibi3655
@hayikelabibi3655 3 года назад
ሶለላሁ አለህ ወሰለም
@mikaalbalb3238
@mikaalbalb3238 3 года назад
አላህ ሂደያ ይስጠት ወላሂ ሀቂቃ በጣም ተሰዝነለች እኔም በጣም እየገረመችኝ ነበር
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@حياةبنتعلي
@حياةبنتعلي 3 года назад
አልሀምዱሊላህ፣
@የሀላልሚድያአድናቂኝነኝአ
ሱብሀንአላህህህህህህህህ😭😭አላህ ይጠበቀን ያረቢ እኔ እንኽ የለኝም አልሀምዳላሊህ👜👜👜👜👜
@Zenitube2559
@Zenitube2559 3 года назад
ልባችንን እንደፈለገ መቀያየር የሚችለው አላህ ኸይርነገር ያስገንዝባት እና ልቧን ይመልስላት አላህካልገባበት የሰውምክርብቻውን ሰውንአይመልስም
@Mነኝየአልኢማንተማሪ
አህለንወድማችንሰለላሁአለይሂወሰለም አላህሂዳስጠንልቦናይስጠንያረብ
@hikmamuslim5068
@hikmamuslim5068 3 года назад
Jezaklaheyer
@Zenitube2559
@Zenitube2559 3 года назад
ማሻአላህ ዛሬ ግንደስሲል የኢኽላስ ልጆች በዝተዋል ነውአይኔነው አርማዋአሸበረቀችኮ👍👍👍
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አረ በዝተናል ማሻኣላህ
@إيمانبنتعمر
@إيمانبنتعمر 3 года назад
صلى الله عليه وسلم
@ሀውቲብንት
@ሀውቲብንት 3 года назад
ምክር እሚያስፈልገው አንድ ዮቱበር አለ ነቢል ይባላል ወንዶች ለሳዳት ንገሩልኝማ ትንሽ ፓራስታሞን!! ይዘዝለት ።መልክቱ ለሀያት ብቻ አይደለም ቲክቶክ እምትጠቀሙ እህቶች አስቡበት ወንዶችም?
@hayatebrahim3941
@hayatebrahim3941 3 года назад
ምነው እኔን በመከርከኝ እኔን የሚመክረኝ አጥቻለሁ እሷ ያውም ኡስታዝ መክራት አላህ ሂዲያ ይስጠን ሁላችንንም
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@ግድቡየኔነው-ጀ9ወ
@ግድቡየኔነው-ጀ9ወ 3 года назад
እኔ የምለው ግን እሷ እኮ ጠፍቷት አይደለም ሀራም መሆኑ እኔ እያየሁ ነው ብዙ ኮመታትሮች ሲመግሯት ግን. አላህ የፈለገውን ማጥመም የፈለገውን ማቅናት ይችላል ይሁንና በውስጥ ከተመከረች በቂ ነበር ማለት የነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም አጎት አቡ ጧሊብ እኮ የአንተ መንገድ ትክክል መሆኑን አውቃለሁ እኔ ግን የምሞተው በአባቴ በተበላሸው መንገድ ነው ብሎ ነው የሞተው በነብዩ አንደበት ተመክሮ ትክክል መሆኑን ከማወቁ ጋ እሱ ጠሞ ከሞተ ሀያት በግል ከተመከተመከራት በቂ ነው ብየ አስባለሁ ለማንኛውም ጀዛኩመላህ ኽይረን
@dgdbk2735
@dgdbk2735 3 года назад
ለሷ ተከታዩችም ምክሩው ያስፈልጋል ስንመከር አንሰማ አላህ ልቦና ይስጠን
@bintdawud8710
@bintdawud8710 3 года назад
allah keyir jezhn yikfelilh ustazachn allah libona yistat le enatm allah libona yistat esam agaji nech
@ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
ውድች🌺እውቀት ብረሀን ነው ኑ ዲናችን እንውቅ ሁላም በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከምሽቱ አራት ሰአት ፍቅህ አቃዳ ጥያቄ መልስ ሳይቆረጥ ይቅረባል እንማማር✅✅✅✅✅✅🌺 እስላስዬ
@ዚነትቲዪብ
@ዚነትቲዪብ 3 года назад
እኔም ሲሉነውጁአላቀውም
@ኢተቅሏህልቤልቤ
@ኢተቅሏህልቤልቤ 3 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመትሏሂ ወበረካቱ በትክክል ኡሰታዜ አሏህ ይጠብቅህ
@حسبياللهونعمالوكيل-ن3ث
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ...ሠለሏህ አለይሂ ወሰለም .....ሠለላህ አለይሂ ወሰለም ...........አላህ ይጠብቀን
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@mekiyatube1823
@mekiyatube1823 3 года назад
አላህ መጨረሻችንን ያስምርልን ወላሂ ፌትና የበዛበት ዘመን ነው በገዛ ገንዘባችን ገደል እየገባን ነው ስልክ በሚሉት ገዳይ ግን ብልጥ ከሆን ጀነትን መግዛት እንችላለን በመኪና አደጋ ከሞት ላተርፍት አላህ አዘወጀል ብቻ በተገዛች ስትር ባለች ነበር ግን አላህ ሂድያ አልስጣትም
@semirasemira6531
@semirasemira6531 3 года назад
👍👍👍👍👍🌹🌹🌹ኡስታዜ
@ያረብመጨረሻየንአሳም-ተ8ፀ
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ አላህ ሂድያ ይሥጣት ወድም ሳዳት አላህይጠብቅህ ኢህላሥ ጀዛከላህ ኸይር
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
ወዓለይኩም አሰላም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ
@sofyayummamo5127
@sofyayummamo5127 3 года назад
አላህ ሆይ መጨረሳችንን አላህ ያሳምርልን ያረብ
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@semirase6994
@semirase6994 3 года назад
ዋአሌኩምአሠላምወራህመቱላሂወበርካቱሁ አላህ ሂዳያ ይስጣት እዲሁም ቲክቶክ የሚባለዉ ሰጣናዊሚድያ የምትጠቀሙ አላህ ከዛ ከሴጣንሚድያአላህያዉጣቹሁ አላሁችንም ቀጥተኛዉመገድይምራን
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@ሐናንዩቱብ-ሐ1አ
@ሐናንዩቱብ-ሐ1አ 3 года назад
አላህ ይጠብቀን ሰውን ለማስደሰት አላህን ከማስቆጣት እሶን የምትከታተሉም አላህን ፍሩ እኔስ አይቻትም አላቅም
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@ተሙቢንትሠይድየሑረልዓይን
ከቴክቶክ ነፃ ነኚ
@كونفيكون-ع6ه
@كونفيكون-ع6ه 3 года назад
አላህ ሂዲያ ይስጠን ይስጣት ያረብ
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@hayat67
@hayat67 3 года назад
አላህ ሂድያ ይሥጣት ይሥጠን ያረብ
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
ያአላህ ከደዚህ አይነቱ መጥፎ ቦታ ከመገኘት ባንተ እጠበቃለሁ
@የሰለፎችወዳጅቢንትአህመድ
ሳዳት አላህ ይጠብቅህ ያርብ
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@hayatahemed7054
@hayatahemed7054 3 года назад
አላህ ሂድያ ይስጣት ወላሂ ከባድ ሁኔታላይ ነዉ ያለቺዉ
@فضيله-ر8و
@فضيله-ر8و 3 года назад
Allah idaya yistat
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@mekiyatube7306
@mekiyatube7306 3 года назад
ወላሂ እያዳዳችን ግዴታችን መወጣት አለብ ቲክታክ ላይም ዩቱብ ላይ ማንኛውም የሷ ፔጅ ላይ ሰብስክራይብ ፍሎው ያደረግነውን ማንሳት አለብን የሙስሊሞች የሁላችንም ግዴታችን ነው ሰው ባያበረታታት መች ለዚህ ትበቃ ነበር ዲናችንን እያሰደበች ነው
@lfayoutop1468
@lfayoutop1468 3 года назад
ያሳዝናል. ብዙ አርቲስቶች እምነታቸውንም እየቀየሩ ነው ለምሳለ እናዚዛ አህመድ ያሁኑን መብለጭለጭ ነው ያዩት አላህ በራህመቱ ሂዲያ ይስጠን
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@ሰአዳyoutube-v2h
@ሰአዳyoutube-v2h 3 года назад
ወላሂ ትክክክል አላህ ሂዳ ይስጣት ያረብ
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@አሞሞቲንአሳምርልኝያአላህ
سبحان الله
@Mወሎየዋ-r9t
@Mወሎየዋ-r9t 3 года назад
ሱባሀን አላህ የዱኒያ ፋይምስ እነት ምንዝና ቢኖርሽ ምንም ብትከበር መነሻሽ አፈርነው መድረሻሽ መቃብር ከስራጥ ጥያቂ አያማልድ የዲኒያ ፋይመስነት
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 года назад
አላህ ለኛም ለነሱም ይዘንልን ሾሻል ሚድያ እሶን ብቻ ሳይሁን ሁላችንንም ነው ያበላሸው ያየን የለም እጅ ያላየነው የለም ትል ነበር አማቴ 😄
@Zenitube2559
@Zenitube2559 3 года назад
አሚን Zz አማትሽ ግንጫወታይችላሉ😁
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እኔስ አላቃትም አላህ ልቦና ይስጣት ያረብ የወድሞቼ ፉትና ከመሆን አተው ጠብቀኝ
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@Tube-tn7vm
@Tube-tn7vm 3 года назад
ይሄንን ቲክቶክ የሚባል ፈሳድ አላህ ያንሳልን
@إيمانبنتعمر
@إيمانبنتعمر 3 года назад
አልሀምዱሊላህ ቲክቶክ አድራሻውንም አላቀውም
@sulamntoyba9990
@sulamntoyba9990 3 года назад
*አላህሂድያ ይስጠን ያርብ😭😭*
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@ሀውቲብንት
@ሀውቲብንት 3 года назад
እኔ ቲክቶክ አልጠቀምም አልሀምዱሊላህ ዩቱቡና ኤፍቢውም በዝቶብኛል
@Zenitube2559
@Zenitube2559 3 года назад
አህሰንቲ ሀዉቲ
@fatumaomer6772
@fatumaomer6772 3 года назад
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራት
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@ኡሚቻናልኡሚቻናል
@ኡሚቻናልኡሚቻናል 3 года назад
አሏህ ሂዳያ ይስጣት እኔ ሳያት አፍራለው በፊት ወንድ ነበር የምትመስለኝ በኃላ ነው ሙስሊምም ሴትም መሆኖን ያወኩት አሏህ ይስትር
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@hayatahemed7054
@hayatahemed7054 3 года назад
እኔም አፍራለሁ ሳያት
@አልሃምዱሊላህ-ኸ7ቈ
@አልሃምዱሊላህ-ኸ7ቈ 3 года назад
ቲክቶክ የምባለውን አለሀ የንሰልን
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@كوبرمحمد-ر6ش
@كوبرمحمد-ر6ش 3 года назад
ምነውእኔንም በመከርከኝ. ብየተመኝሁ
@mekiyatube7306
@mekiyatube7306 3 года назад
ቀሺም ደሞ አታፍርም በሀይማኖቴ አልደራደርም ትላለች በሱሪ እየሄደች በዲኗ ጠንካራ የሆነች ሴት እኛ አናውቅም እንዴ ??
@لاإلهإلاالله-ت4خ7ج
ክክክክክክክክክክክ እኔኮ ግርም የምትሉኝ እራሳችሁ ፎቶ ለጥፍችሁ ሰውን የምትሳደቡ ሰወች ???? ከመሳደብሽ በፊት ዙር ብለሽ እራስሽን አፅጂ እስኪ እህቴ ደሞ እድትሳደቤ ማን ፈቀደልሽ ወድም ሳዳት እኳን ወቅት ያለው ወድማችን እየተሳደበ ነው የመከራት ??? አትሳደቡ ዱአ አድርጉላቸው እህህህህ መብሸቅ ።
@Tube-tn7vm
@Tube-tn7vm 3 года назад
አላህ ልብ ይስጠን
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@fatumaseid7782
@fatumaseid7782 3 года назад
Afetaterachnn endasameren mecherashchnn allah yasamrln ye sew lje mecherashw siyamr new
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
Awo wellahi
@አላህወኪል-ጨ6ቐ
@አላህወኪል-ጨ6ቐ 3 года назад
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ሂድያ ይስጣት ሌላ ምንም አይባል ሲቀጥል ይኸ ቲክቶክ ሴቱን አሳብዶታል አላህ ያጥፋልንጅ እኔስ አልሀምዱሊላ ከሁሉም የለሁበት
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@ሀድራኮረሪማነኝ
@ሀድራኮረሪማነኝ 3 года назад
አላህ ሂድያ ይሥጣት ምን ይባላል ሌላ
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አሚን
@mekiyatube7306
@mekiyatube7306 3 года назад
ካስሩጋ እየተሻሸች በዲኔ አልደራደርም ከንቱ
@ሀድራኮረሪማነኝ
@ሀድራኮረሪማነኝ 3 года назад
ቻናልህ አልተለቀቀልህም ወይ ወንድሜ
@Zenitube2559
@Zenitube2559 3 года назад
ገናነው ከሶስትከአራት ወር ቡሀላነው የሚለየው መስሎኛል በተረፈ ባለቤቱ ሲመጡ ይገልፁልሻል ሀድራሚዜየ
@ሀድራኮረሪማነኝ
@ሀድራኮረሪማነኝ 3 года назад
@@Zenitube2559 🍓🍓🌷🌷🌷
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
ገና አልታወቀም
@ሀናንዩቱብ-ጠ7ቸ
@ሀናንዩቱብ-ጠ7ቸ 3 года назад
አላህ ይመልሳት በጣም አደጋ ላይ ናት
@munafkr9639
@munafkr9639 3 года назад
እሷ ብቻ ሣይሆን ተመልካቿም አበረታቿም አደጋ ላይ ናቹ (ናቸው
@ikhlas_tube_2421
@ikhlas_tube_2421 3 года назад
አላህ ሁላችንንም ይመልሰን
@ሀናንዩቱብ-ጠ7ቸ
@ሀናንዩቱብ-ጠ7ቸ 3 года назад
@@ikhlas_tube_2421 አሚን
@hayuti2831
@hayuti2831 3 года назад
ጀዛ ከአላሁ ኸይራ አላህ ልቦና ይሰጣት ያረብ አልሀምዱሊላልህ ሰሙን እንጅ ቲክቶክ የለኝም
@إيمانبنتعمر
@إيمانبنتعمر 3 года назад
صلى الله عليه وسلم
@semirasemira6531
@semirasemira6531 3 года назад
👍👍👍👍👍🌹🌹🌹ኡስታዜ
@hayuti2831
@hayuti2831 3 года назад
ጀዛ ከአላሁ ኸይራ አላህ ልቦና ይሰጣት ያረብ አልሀምዱሊላልህ ሰሙን እንጅ ቲክቶክ የለኝም
Далее
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28
የቁርአን ፕሮግራም
19:06
Просмотров 668