Тёмный
No video :(

የኔ ትውልድ:- "አየር ክልላችንን ጥሶ ሲገባ እኛ ነን የመታነው" Etv | Ethiopia | News 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 108 тыс.
50% 1

የኢትዮጵያ አየር ሃይል በሱ 27 ኢንተርሴፕተር ተዋጊ ፓይለቶች
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 186   
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 8 месяцев назад
ለሀገሬ አየር ሀይል አባላት በሙሉ እጅግ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ!! የተቀበላችሁትን እስከ ህይወት መስዋዕትነት የሚደርስ የከበረ አደራ የሚመጥን የህይወት ዘይቤ አይቼባችኋለሁ!! ማንም ወደ ጎጡና ክልሉ ሊጎትታችሁ ቢሞክር እባካችሁ ከኢትዮጵያዊነት ወርዳችሁ እንዳትገኙ:: ❤በተረፈ የእኛው የህዝብ ልጆች ናችሁ፥ እንወደችኋለን! እግዚአብሔር ይባርካችሁ፥ ይጠብቃችሁም🙏🏾
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 8 месяцев назад
Congratulations to the heroic Ethiopian Air Force! Respect to the heroic Ethiopian Defense Forces! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@user-mn2xt9on3t
@user-mn2xt9on3t 8 месяцев назад
I'm proud to be Ethiopian ❤🇪🇹
@samiabera7894
@samiabera7894 8 месяцев назад
ጀግኖች
@asena-kn9xx
@asena-kn9xx 8 месяцев назад
We love u አየር ሀይል
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 8 месяцев назад
ለናዚ ጀግና ኢትዮጵያኖች ቃላት እኮ አጣውላቸው በእውነት ሰው አለሽ ሐገሬ ከሁሉም አይነት እረጅም እድሜ ለ ንስሮቹ።❤❤❤
@Abdurohmanmohammed1992
@Abdurohmanmohammed1992 8 месяцев назад
ሶልዬ የሀገሬ የሰፈሬ ልጅ ባንተ በጣም ነው የምኮራው 🔥🔥💪💪💪💪
@abyottadesse6960
@abyottadesse6960 8 месяцев назад
Am proud of our airforce and also to see my brother including them go-ahead !!! abi
@fikerselam6344
@fikerselam6344 8 месяцев назад
ግሩም ድንቅ ነው ምርጥ የኢትዮጵያ ወጣቶች ጀግኖች ምርጥ ጨዋ በጣም አድንቄአችዋለሁ ወርቅ ናችሁ እደጉልን ተመንደጉልን የኢትዮጵያ ልጆች
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel 8 месяцев назад
Thanks to His Excellency, PM Dr. Abiy Ahmed for changing the entire environment of Ethiopia defense and airforce. You are really a dynamic individual. I have never doubted about your abilities. Whether you like it or not, Ethiopia will absolutely flourish in every aspect of its development.
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 8 месяцев назад
ዋዉ ነዉ ሌላ ምን ማለት ይቻላል ኢትዮጵያ ብዙ የተባረኩ ለሀገር የሚሰዉ ሀገር ወዳድ ቅን ልጆች ሁሌ የምታፈራ ማህፀነ ለምለም ናት እንደአንዳንድ ባንዳ የሙቀጫ ልጆች የእናት ጡት ነካሾች አዉርቶ አደሮች ጠዋት ማታ እንደሚቀባጥሩት አይደለም ተመስገን ፈጣሪ ጠላት ቅጥል ይበል አልሀምዱልላሂ ብለናል❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 8 месяцев назад
ይህን ፕሮግራም የሚያዩ አንዳንድ ወላጆች በወለዱአቸዉ ልጆች ምነዉ የኔዉ ጉድ እንደነዚህ ወንድ በሆነ ብለዉ ፈጣሪን የሚማለዱ እዚህ እኔ ስር ከሚርመጠመጥ የሚሉ ይመስለኛል ኢትዮጵያ ለዘላለም በጀግና ልጆችዋ ተከብራ ትኑር❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@Tengeda1
@Tengeda1 8 месяцев назад
Long live Ethiopia And Ethiopians!!!
@abugezu
@abugezu 8 месяцев назад
Dear Colonel Solomon and Milliyon congratulations on the 88th anniversary of the Air Force............never forgotten generation of you............. I like your show
@aminabawari225
@aminabawari225 8 месяцев назад
ዋው በርቱ ጀግኖች
@GizachewAberaGizachewAbera
@GizachewAberaGizachewAbera 8 месяцев назад
I'm happy for this Abiy he try his best for Ethiopia
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 8 месяцев назад
ማየት ማመን ነው ! ከስክራች ተነስተን እዚህ መድረስ በራሱ የሚገርምና የሚደንቅ ጅግንነትም ጭምር ነው ፈጣሪ ኢተዮጲያንና ህዝቦቾን ይባርክ እናንተም በእውነተኝነትና በቆራጥነት እነደ ከዚን በፊቱ ጅግኖች ሃገራችሁንና ህዝበችሁን የምትጠብቁ ያድርገችሁ ፈጣሪ ክፉውን ሁሉ ይያዝላችሁ እወዳችሆለሁ !!!
@DOCKO2006
@DOCKO2006 8 месяцев назад
Ethiopian Air Force and Air Borne has been the pride of all Ethiopians.
@tigist-hm3jt
@tigist-hm3jt 7 месяцев назад
ጅግኖች እግዚአብሔር ይጣብቀችሁ ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@getinettafesetucho7999
@getinettafesetucho7999 8 месяцев назад
We love you, may God protect you all.
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 8 месяцев назад
ጥሩነው ደህና እየጨረሳችሁን ነው በርቱ
@user-xi8rv2ez5e
@user-xi8rv2ez5e 8 месяцев назад
congratulations air force team and qidist teklay good dcoumenation
@mulatsimie8623
@mulatsimie8623 8 месяцев назад
አትሳሳቱ ሰማዩም ምድሩም ዉሃዉም ሁሉም ነገር የእግዚአብሄር ብቻቻቻቻቻቻ…. ነዉ ፡፡ ኃይልም የእግዚአብሄር ነዉ ፡፡
@hlinagirma178
@hlinagirma178 8 месяцев назад
Love and prosperity to all
@getebekele8167
@getebekele8167 8 месяцев назад
በአየሁት ነገር በጣም ኮርቻለሁ🎉 በርቱልን ልጆቻችን❤ አምላካችን ሀገራችንን ይባርክ!!!!!
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 8 месяцев назад
HAPPY AND WONDERFUL HOLIDAY FOR ALL OF YOU AND ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 !!! IT IS GREAT TO HEAR AND TO SEE ALL OF YOU SPEAKING AND I AM ENJOYED IT !!! THANK YOU FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND IT IS AN EXCELLENT TO HEAR ABOUT THE AIRFARES HISTORY !!!
@user-wn3fx3mf9b
@user-wn3fx3mf9b 8 месяцев назад
ethiopia forever❤
@milkiyasworku5438
@milkiyasworku5438 8 месяцев назад
keep going brothers. protect your country, we only have one.
@habtamubelete5794
@habtamubelete5794 8 месяцев назад
"ተገቢውን ምላሽ ተሰቶታል" ልብ ያሞቃል።
@gethab2306
@gethab2306 8 месяцев назад
Thank you and congrats!
@metsehetwoldsembat2702
@metsehetwoldsembat2702 8 месяцев назад
You are doing great job God bless you
@MeleseNeguise-hp9qi
@MeleseNeguise-hp9qi 8 месяцев назад
Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 8 месяцев назад
I AM SO EXCITED AND EXTREMELY HAPPY TO HEAR ABOUT AIRFARES 🇪🇹 AND GOD BLESS ALL OF YOU !!!
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 8 месяцев назад
I am proud to for my country air force them heroes
@overcomer5608
@overcomer5608 8 месяцев назад
As long as you are living no country come and take advantage of to control our country. Big respect.
@fuetech-ethiopia
@fuetech-ethiopia 8 месяцев назад
This is so Amazing Just 🌹Wow❤
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 8 месяцев назад
ጀግኖች በርቱ።
@yeshibedada6087
@yeshibedada6087 8 месяцев назад
ጀግኖቻችን ከብር ለናንተ ይሁንላችሁ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎈🎈🎈🎈🎈🌳🌳🌳🌳🌳🌳🌳
@biniyamkindie
@biniyamkindie 8 месяцев назад
ጀግኖች ናችሁ ግን ጀግንነታችሁን ንፁሐንን ባለመግደል አሳዩን። እግዚአብሔር መልካም ነገርን ወደ ልባችሁ ያስርፅ።
@selamawitgonderiwa8929
@selamawitgonderiwa8929 7 месяцев назад
Waw be ewunet behageri korechalehi ethiopia❤
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 8 месяцев назад
በቀኝ እጅኽ ትምላለኽ አማራን በድሮን ለታጠፋ ወገንኽን ለመጨፍጨፍ ለአብይ ቃል ነው የገባኸው ደነዝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@kasahunioha5226
@kasahunioha5226 8 месяцев назад
Here's people i proud
@manzanosantiago6360
@manzanosantiago6360 6 месяцев назад
ETHIOPIAN AIRFORCE A PRIDE OF ETHIOPIAN NATIONALISM. FOLKS, I AM DEEPLY IMPRESSED BY YOUR EXCELLENCE, THE MOST IMPORTANT GOD IS WITH ETHIOPIA AND YOU.
@endirisabdoutube8298
@endirisabdoutube8298 7 месяцев назад
በሀያ አንደኛው ክፈለ ዘመን የራቸውን ህዝብ የሚጨፈጭፉ አየር ሀል ናቸው
@birhanjommy
@birhanjommy 8 месяцев назад
የሙያዊ ብቃት ዋናው መሠረታዊ ጉዳይ ነው። ልባዊ የአገር ፍቅሩ ያላቸውና ለሙያዊ ብቃት የሚታትሩ ኢትዮጵያውያንን ማየት እንዴት ያስደስታል!
@jemalshebashi294
@jemalshebashi294 8 месяцев назад
ኑሩልን በጣም እኒኮራባቹዋሌኒ ..💔💔❤❤!
@user-um9jx1gs8d
@user-um9jx1gs8d 7 месяцев назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ላሃጋሬ
@frehiwotbulto2046
@frehiwotbulto2046 8 месяцев назад
ድንቅ ነው ቃላት የለኝም ምስጋና ለፈጣሪ በመጀመርያ በቀጣይ ለድንቅ መሪያችን ለጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ እንዲሁ በተቋሙ ውስጥ ላሉት ሁሉ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@tadright2349
@tadright2349 8 месяцев назад
Why do you sell data for free? In this digital age you should not have to show all these. ETV, please don't show everything!
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 8 месяцев назад
Our laws should protect the sacrifice made by ENDF, its heroic members, and their families for Ethiopia and Ethiopians! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@dmx3674
@dmx3674 8 месяцев назад
ግለሰቦቹ እየደበደቡ ያሉት ገበሬ ነው። ለምን ሱዳን ጋር አይዋጉም? ደቡብ ፣ሰሜን ሱዳን ገብተው መሬት ይዘዋል ።መሪው ጋላ ስለሆነ የአማራ መሬት መያዙ አያገባንም ብሏል ። እንግዱህ እነዚህ ሽንታሞች የሚያበሩት አማራ እና ትግራይ ገበሬዎች ፣ህጻናቶች ላይ ነው። ለዝህ ደሞ በቅር እጃችን ይገባሉ ፣ ቆዳችውን እንገፋችዋለን ።
@user-yh9sy1ud9u
@user-yh9sy1ud9u 8 месяцев назад
Have a blissful life and job season!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@assefaamanuel
@assefaamanuel 8 месяцев назад
ይኼ ትምክህት ነው ሰማዩ አየሩ ሁሉ የእግዚአብሔር ነው የእናንተ ሳይሆን
@user-wq2pz4ce8m
@user-wq2pz4ce8m 8 месяцев назад
በአለም ላይ ተወዳዳሪ የሌለው አንደኛ የሆነ በቴክኖሎጂ የረቀቀው ገንብተናል ። ለዛም ነው ማርሻላችን ብርሃኑ ጁላ ግብዣ በግብዣ የሆኑት ።
@bilioneremba635
@bilioneremba635 8 месяцев назад
kkkkkkkiiookkooookkkkkkkooooo
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 8 месяцев назад
እደገመዋለሑ የኢትዮጵያ ሕዝብ የአየር ሐይል ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ኮረኔል በዛብሕ ጼጥሮስን ነፃ አውጡት ስለ ኢትዮጵያ የቀይ ባሕር ጉዳይ ሲል ሚግ23 ስኮድሮን 1ኛ ምድብ ሑአሠ ኮረኔል በዛብሕ ጼጥሮስ አስመራ ኤሪቲሪያ ኢትዮጽያ አሑንም በሕይወት አለ ዳሕላክ ደሴት አስልጣኝ ።😢
@El-Rey369
@El-Rey369 6 месяцев назад
Great ❤
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 8 месяцев назад
ጀግኖች ኩራታችን ናቹ
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 8 месяцев назад
እነ ምሬ ወዳጆ እንዴት ብለዉ 4 ኪሎ እንደሚመኙ አይገባኝም
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 8 месяцев назад
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ! እድል ነው ሀገርን በቆራጥነት ማገልገል
@genethabdi2647
@genethabdi2647 8 месяцев назад
You are all Luck I'm Proud of you . ትልልቅ እድል ነው ሀገርን በቆራጥነት ማገልገል God bless you .
@dmx3674
@dmx3674 8 месяцев назад
ልክ ነሽ ፣ንጹሀን ዜጎችን በአየር መጨፍጨፋችው ጀግና ያሰኛቸዋል ። እስካሁን የትግራይ ፣አሁን ደሞ የአማራ ንጹሀኖች በአየር ሀይሉ እየትደበደቡ ይገኛሉ ። ነገር ግን ደቡብ ሱዳን ፣ ሰሜን ሱዳን ገብተው መሬት ይዘዋል ፣ ይሄን መሬት የጋላው መሪ የአማራ መሬት ነው አያገባኝም ብሏል ። ስለዚህ ፣ እኛም ተራው ሲደርሰን የጋላ ንጹሃኖችን ከታችም ከላይም እንጨፈጭፋችዋለን ። ጋላ ተዋግቶ አያውቅም ፣ አማራ በተዋጋው ፣ በአማራ ሆድ አደሮች ስልጣን ይዘዋል ፣ አሁንም ጋላ እየተዋጋለት ያለው አማራው ነው። ሰለዚህ ሆድ አደር አማሮችንም ፣ጋሎችንም አበረን እናርዳችዋለን ። ኢሻላ!
@3zfurniture1346
@3zfurniture1346 8 месяцев назад
ሀገሬ ኮራሁብሽ❤❤❤
@user-bt2vt5dz4h
@user-bt2vt5dz4h Месяц назад
ምክንያቱም የኢትዮጵያን ዜጎች ያጠቃል፣ አዎ ይህ አየር ነው።
@gurageful
@gurageful 8 месяцев назад
በቅርቡ ነው አሉ፤ የገባቸው፣ የነቁ የመጠቁ ስለነገ የጨነቃቸው እየሞቱ እንዳሉ የገባቸው የሰውነት ክፍሎች ጥያቄ አለን ኡኡኡ ብለው አካላዊ መሪያቸውን /አእምሮአቸውን/ እንዲህ ሲሉ ጠየቁት። ''ኸረ እስከመቼ ነው ትንሿ አካል፣ ጥቅም የሌለው ሰፊ አካል ብለህ ምትንቀን ምታጥላላን፤ ጥቅማችንን ሳተውቅ ማነሳችን እና መተለቃችን ላይ ምትራቀቅ እንግዲያውስ ይኸውልህ እኛ አካላቶችህ የናቅኸው አላዳምጥ ያልከው በሽታችን ገኖ ገኖ ይኸው ተመረዝን። መልእክታችንን ባስተሳሰረን በደም ልከናል አንተ ተመርዘህ ካልሞትክ እኛም እንተርፋለን ብለው እንቅጩን ነገሩት። ጠያቂ እና ነጋሪ አያሳጣን አሜን!
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 8 месяцев назад
ሰማዩ የአላህ ነው ድንበር አትለፉ
@ownerowner2993
@ownerowner2993 8 месяцев назад
❤❤wow just amazing❤❤❤
@mimikebededegaga1454
@mimikebededegaga1454 8 месяцев назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍🥰🥰
@biniamalemayehu2324
@biniamalemayehu2324 8 месяцев назад
ጥቅር አንበሳ
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 8 месяцев назад
መኮንኖች ክበብ ቀይ ወጥ ብር ከሃምሳ ሳንቲም በነበረበት ወቅት ነው የአየር ኃይል ግቢን የማስታውሰው ። ያኔ ታዲያ ምግ 21 ባልሳሳት ገና አዲስ ነበር ። በርቱ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 8 месяцев назад
ልክ ነው East Africa ETHIOPIA ስማዩም ባሕሩም ቀይ ባሕር Costal ከራስ ካሳር እስከ እራስ ዱሜራ የኢትዮጽያ ነው የኛ ነበር የእናተ አዙረነዋል ተረከቡ ቀልድ የለም በኢትዮጽያ ቆራጥ መሪ አግኝታለች ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የሚባል አግዙት ።im Former the Heroes Ethiopian people Naval forces Thnkes.
@mohaarebu7459
@mohaarebu7459 7 месяцев назад
የድሮው አየር አይላችን ተመለሰ አላህምዲሊላህ
@user-wr4tv3lr1s
@user-wr4tv3lr1s 8 месяцев назад
ኣየር ሀይሉ የህዝቡ ጠላት ነዉ እላማዉን ሰላማዊ ሰወዎች መምታት ነዉ😢😢😢
@zerihuntedla1697
@zerihuntedla1697 8 месяцев назад
አንተ ባንዳ
@user-wr4tv3lr1s
@user-wr4tv3lr1s 8 месяцев назад
@@zerihuntedla1697 ባንዳ ማለት ኣንችነሽ ኦነግ ጨፍጫፊ ደም ጠጪ
@user-wr4tv3lr1s
@user-wr4tv3lr1s 8 месяцев назад
@@zerihuntedla1697 ኣንቺ የተረገምሽ የንፁሀን ደም ይፈርዳል
@user-bk5wx6ig9n
@user-bk5wx6ig9n 6 месяцев назад
ደቆሮ
@user-wr4tv3lr1s
@user-wr4tv3lr1s 6 месяцев назад
@@user-bk5wx6ig9n ደደብ ኻበስ በሊድ
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 8 месяцев назад
ለእነዚህ ነባር ጀግና አብራርዎች ማዕረጉ ያንሳቿአል እነዚህ ትክክለኛ ብርቅዬዎች ናቸው በርቱ! የኛ መመኪያ ጀግኖች
@hlinagirma178
@hlinagirma178 8 месяцев назад
❤❤
@eskindertirfe8524
@eskindertirfe8524 8 месяцев назад
There were more famous pilots from Hossana than Bezabih petros like major Desta, Major Ephrame , History will remember them one day. RIP Major Desta and Major Ephrame. I missed you a lot
@wondimuheme477
@wondimuheme477 8 месяцев назад
Shaleka kebede chake as well
@eskindertirfe8524
@eskindertirfe8524 8 месяцев назад
@@wondimuheme477 I was in EAF civil engineering department from 1973- 1977( 1981-1985) until I left ethiopia. I used to hung out with Captain Desta, Capital Ephram , major Bezabih petros and other. I missed that time.
@michaeladanegn9324
@michaeladanegn9324 8 месяцев назад
የሰማይ ላይ አናብስት!
@wondimuheme477
@wondimuheme477 8 месяцев назад
Please ethiopian airforce we need our heroes shaleka kebede chake video or pictures if someone help us his relatives he serves ethiopian airforce
@kera66
@kera66 8 месяцев назад
our arm❤❤
@MikaelChoi
@MikaelChoi 8 месяцев назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-hs2wg3gn2c
@user-hs2wg3gn2c 7 месяцев назад
ፕሮፓጋዳ ነው ኢትዮጵያ የአየር ሀይል የላትም !!!! ::
@RegimeChangeEritrea
@RegimeChangeEritrea 8 месяцев назад
የኢትዮጵያ ኣየር ሃይል ፓይለት፥ ኣዲስ ፕራይም ሚኒስተር እስኪተካ ነው እድሜያቸው። Unfortunately, it’s very sad and bad news to the new pilots. 😢😢
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 8 месяцев назад
ለምን እንደሱ አልክ? እኛ እስከሚገባን ጠ/ሚኒስትር ቢሄድ ሌላ ጠ/ሚኒስትር ይመጣል:: ተቋማት፣ ህዝብና፣ ሀገር ግን ይቀጥላሉ🤷🏾
@user-cx2ws7kj2x
@user-cx2ws7kj2x 7 месяцев назад
አፈር ብይና እናተ ገዳይወቺ
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 8 месяцев назад
በርቱ ጃዊሳዉ እና ሸኔ ሀገር ማገልገል ትተዉ በየጫቃዉ ጊዜአቸዉን በድንቁርናቸዉ ያሳልፉ እናንተን እግዜር ከድንዛዜ ጠብቋችኋል
@mohamedabdulahuabdi8349
@mohamedabdulahuabdi8349 8 месяцев назад
Hambalyo Hambalyo Hambalyo 88-Guuradda Xuska Aasaaska Ciidanka Difaaca Cirka ee J.Dimoqraadiga Federaalka ee Itoobiya 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@bilioneremba635
@bilioneremba635 8 месяцев назад
እየመጡ ነው
@gashawgoba5598
@gashawgoba5598 8 месяцев назад
❤❤❤
@smartraya1047
@smartraya1047 8 месяцев назад
ጋዜጠኛዋ ግን ወይ ፈርታለች ወይ አልተዘጋጀችም ....የተሻለ ኢንተርቪው ማድረግ ትችል ነበር
@LiyewBelsti-tl2en
@LiyewBelsti-tl2en 8 месяцев назад
በግ
@user-en8xm6nk2i
@user-en8xm6nk2i 8 месяцев назад
ደርግ በአፍሪካ አደኛ ነበር ተአለም ሶሥተኛ ነበር ቢሆንም ተደም ሥሶል እኮን የወሸላ ሥብሥብ
@habtishtsegay8967
@habtishtsegay8967 8 месяцев назад
Be Alem tarik tayto yemaytawek helicopter be Eritrea 🇪🇷 asmarko megoreru aykebdim.
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh 8 месяцев назад
😢😢 konerale bazabe phexiros inde woxa simalelase ertira wusxe tasirow now yale baxami yasazinale ka mota mota ba hiwoti kale ganizabi ine kafilalow ibakachuw ye ithiopia hizibi sound hunu
@nasserabdi2630
@nasserabdi2630 2 месяца назад
Ethiopia and Somaliland reach agreement over access to ports. Naval and commercial access to Somaliland’s coast granted in exchange for Somaliland's Recognition.
@gebrehiwotberhane3638
@gebrehiwotberhane3638 8 месяцев назад
ስንት የሀገራቸው ሕዝብና መንደር ማጥፋታቸው ጠይቅያቸው
@abdiyaqin2948
@abdiyaqin2948 8 месяцев назад
They keep the sovereignty of Ethiopia at any cost I’m proud of them
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 8 месяцев назад
She is arrogant she has to ask permission before she tach his book
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 8 месяцев назад
የኢትዮጵያ አየር ሓይል ድሮ ቀረ አሁን ያለው የሆነግእና የአብይ ወንበር ፀባቂ ነው ።😂😂😂
@amannguse
@amannguse 8 месяцев назад
Arif now gn wede Eritrea endatasbut selamachu tebku kalhone endebezabeh hiqetachu ybelashal Eritrea akbrut gorebetachu selam tebkut Ethiopia ketnt eskahun yegorebet Hager eyezerefech eyezemetech yeserekesh mtnor now kezih dem mtetut politics Ena kedezi yedergi trfrafie 3 gize 2 gize yetemareku mlasachew selam mayfelg temaru
@Nassri-ee1tv
@Nassri-ee1tv 8 месяцев назад
👌👌👌🙏👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@tsigetessema9866
@tsigetessema9866 8 месяцев назад
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 8 месяцев назад
❤yaannis waraanaa qabeenyaa wal'ansaa Dhaloota Keenyaa Humni Qilleensaa Wal'ansaa Eegumsaa dhoksaa Walitti dhufeenyaa amiin ministeera Nageenyaa ida'amuun yaannis maali?
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 8 месяцев назад
It's ok ኢትዮጽያዊያን ብዙ በዛብሕ ጼጥሮስ አላት ኢትዮጽያ እና የኢትዮጵያ አየርሐይል እኛ የቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት የባሕር ሐይል እና የአየር ሐይል ተናበን ነበር ሻቢያን የቀነስነው ናቭስታ ጊቢ ባዳውን የኢሳያስ አፈወርቂን አደገኛ ጦር የመታነው ኢትዮጽያ አለች በዛብሕን ዳሕላክ ደሴት ላይ ኢትዮጽያ ኤሪቲሪያ ውስጥ ነው ያለው ነፃ አውጣው AiR Force?😢
@binyamgetachew8298
@binyamgetachew8298 8 месяцев назад
ግን የኛን አብራሪዎች ብቃት ብናይ መልካም ነበር።
@abusumeya8911
@abusumeya8911 8 месяцев назад
F16 jet ለማብረር 2አመት ስልጠና ያስፈልጋል
@Ethiopiannigus
@Ethiopiannigus 8 месяцев назад
አንተ በቅሎ ዝም ብለህ ተከታተል
@Aminaamina-gg6gy
@Aminaamina-gg6gy 8 месяцев назад
አገረችን መግስት የለት በቁመነው የሞተ መግስ አለ ዜጎቹ ሲሞቱ ሲግለሉ አይቶ ዝም
Далее
ጀብደኛ ክንፎች
31:15
Просмотров 13 тыс.
የአየር ኃይል ስልጠና ለጋዜጠኛ?!
29:04
ለታላቅ ሀገር ታላቅ ተቋም
47:00
Просмотров 57 тыс.
ወታደራዊ ሰልፍ ትርኢት
42:25
Просмотров 73 тыс.
የንሥሮቹ ወጌሻ
43:34
Просмотров 128 тыс.