Тёмный

የኔ ዉድ አሳፈረኝ 

adi dancer አዲ ዳንሰር
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ ቻናል የተለያዩ
አዝናኝ ፕራንኮች እና አስተማሪ ድራማዎች የሰዎች የሂወት ታሪክ ይደርሰዎታል የምለቃቸዉ ቪዲዬየ እንዲደርሳችሁ ይሄን ሊንክ ይጫኑ
/ channel
Hello, my family is different on this channe
#abtube #love
#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow​?

Развлечения

Опубликовано:

 

30 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 209   
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 26 дней назад
ከዚያች አሮጊት መልካም ገላግሎ ይችን ቆንጅየ የሰጠህን ፈጣሪህን አመስግን😂
@raksameera6520
@raksameera6520 26 дней назад
ምን አሮጊት ብቻ ነገረኛ ሚሚት ነገረባናትጅ ወዴ
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 26 дней назад
Betam yemer❤❤❤
@znteznte965
@znteznte965 26 дней назад
አሮጊትነቷ ብቻ ሳይሆን ነገርኛ ነች ወሬኛ😅😅😅
@fafitube2448
@fafitube2448 26 дней назад
የምር አወ😂😂😂😂
@1--tsehay
@1--tsehay 26 дней назад
አይባልም 🙄
@lidacall2815
@lidacall2815 26 дней назад
ኸረ እነዚን ልጆች እናበረታታ ከፍ እናርጋቸው❤❤❤
@SeydAli5154
@SeydAli5154 26 дней назад
50kእናስገባቸዉ
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 26 дней назад
አረ በፈጣሪ እነዚህን ውብ ጥንዶች 50 ሺ k እናስገባቸው
@user-fx8ip2nk3b
@user-fx8ip2nk3b 26 дней назад
የኔማሮች ❤❤❤🥰🥰ግን ምናለ👍ብታርጓችዉ
@ፍቅር127
@ፍቅር127 26 дней назад
ማነውእንደኔ አዲና ሰብሊን በጉጉት የሚጠብቃቸው❤❤❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 26 дней назад
ያምር ፋታ በሉ 😂😂ያሆና ሰው ቅጥል ድብን ይበል ጉዞ ወዳ 50 K 🎉😊❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 26 дней назад
ሳህ😂😂😂😂 ገና በረኪና ትጠጣለች የቡታጅራ ሆስፒታል ጀርባ እዛው ያስቀራት
@Zade-h7p
@Zade-h7p 26 дней назад
እኮ ስጣላት ዳሞ ምነም አያምራኝም
@ritahkarungi-we5vw
@ritahkarungi-we5vw 26 дней назад
ማንንልነኩነዉ መልካም እደሆነቺ አሠማም ጆሮዊ እሚሠራዉ ለነገርብቻነዉ😂😂😂​@@Zade-h7p
@moonrise3291
@moonrise3291 26 дней назад
😅😅😅😅
@user-gu6jp5nj4s
@user-gu6jp5nj4s 26 дней назад
የት ነት ልያት😂😂😂​@@Zade-h7p
@Aynalove3382
@Aynalove3382 26 дней назад
አዲዬ ከዛች አሮጊት ዝፍዝፍ ሴትዮ ለይቶህ ይችን እንቡጥ የሰጠህን አምላክ አመስግን አደራ ሰብሊን እዳታስከፋብን❤❤❤❤
@ritahkarungi-we5vw
@ritahkarungi-we5vw 26 дней назад
በጣም ከዛቺ ብሥብሥ ተገላገልን እሦእዳለቺ በፊት አዲን አልከታተልም ቦርኩሥለሆነቺ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 25 дней назад
@@ritahkarungi-we5vw እኔም ዝፍዝፍ እደሆነች እሱ ቻናል ላይ ነው ያየሀት ቡታጅራኮ እደነብሰጡር ከወገብ በላይ ነው የምትቀርፀው
@Lijtofuk
@Lijtofuk 26 дней назад
ግን ለምድነው የማዳም ቅመሞች ከቡታ ጅራ ወጣ በሉስኪ አበረታቷቸው ሁሌ ወደነፈሰበት ከምትሮጡ ሰቡሊዬ አዲ በርቱ እወዳችኋለው❤
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 26 дней назад
ማሪያምን ብቻየን 100kየማስገባቹህ ቢሆን እዴት ደስባለኚ❤
@ritahkarungi-we5vw
@ritahkarungi-we5vw 26 дней назад
እኔእራሡ ምንላርገዉ ❤❤❤ሥወዳቸዉ
@user-gs5dw5so3x
@user-gs5dw5so3x 26 дней назад
በጣም አሁን ሁለቱም ያምራሉ ከመልካምማ እናትና ልጅ ነበር የሚመስት
@Love-if4qj
@Love-if4qj 25 дней назад
እኔንም ደምሪኝ❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 25 дней назад
​@@user-gs5dw5so3xደምሪኝ ዉዴ❤❤
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 26 дней назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ እነ ሸጋ ስወዳችሁኮ የምር ፍቅሩን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ🙏
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 26 дней назад
እኩያህን ነዉ ያገኘህዉ አዲይዬ❤🎉❤❤❤እግዚአብሔር መጨረሼችሁን ያሣምርላችሁ❤❤❤🎉🎉
@jho5001
@jho5001 26 дней назад
ትዝታዬን ከሠቀሥሽብኝ 😅 ወድንሜን አለማምደኝ ብዬዉ ጥሎኝ ያዉቃል😮😊😊
@MisayFgwg
@MisayFgwg 26 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂እረከንቱ😅😅😅😅😅😅😅ጎብዝነው😅😅😅😅
@gsuu5686
@gsuu5686 26 дней назад
ታምራላችሁ 😂 የኔ ግራ ጎኔ የት ነህ 😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 26 дней назад
አበረቷቷቸው እነዚን ምርጥ ጥንዶች ❤
@userenter2635
@userenter2635 25 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰው እኩያውን የትዳር አጋር ሲደርግ ደስ ይላል
@masertwube8453
@masertwube8453 26 дней назад
በርቱ ደስ ትላላችሁ ግን እንደ ሳይክል መጥፎነገር የለም እኔ ለመጀመርያ ግዜ እነዳለሁ ብዬ ግጥብጥብ ነዉ ያልሁት ያውም በሥደት ሆኜ ግን አሁን ይመሥገን በደንብ ነው የምችለ
@Redu78978
@Redu78978 26 дней назад
በርቱ ይቻችሁ❤❤❤❤
@GiasBd-kh8uh
@GiasBd-kh8uh 26 дней назад
የኔፍልልቅቃቆቺ፣ስወዳቺሁ
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j 26 дней назад
አደ እደለኛ ነህ ያች ነገረኛ አሮጊት ገላገላህ ፈጣሪህን አመሥግን
@user-rg8bs9jn8m
@user-rg8bs9jn8m 26 дней назад
ይመቻቹህ ደስ ትላላቹህ❤❤❤❤
@user-qc3hq9vf1p
@user-qc3hq9vf1p 26 дней назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጦችዬ💔💔💔❤💘💘🌷
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c 26 дней назад
ጥሎብኝ ፀጉር የምትቀጥል ሴት አልወድም ሰብለ በናትሽ በራስሽ ፀጉር ነው
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 26 дней назад
ምንም ትሆን ከዛች አሮጊት ትሻላለች ይቺ😂
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 26 дней назад
በጣም የምታምሩ ጥንዶች ናችሁ በጣም much ቲደርጋላችሁ እግዚአብሔር አይለያችሁ በርቱ
@ማርከአብ
@ማርከአብ 26 дней назад
ዛሬ ትለያላቹ ፈጣሪ ከናተ ዪሁን
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 26 дней назад
ሰብሊ የኔ ቆጆ❤❤❤ ምምጥ ልጂ ነዉ አዱ❤❤❤
@MediDam
@MediDam 26 дней назад
ማሻአላህ ሰብለ እካ ተምራለይ❤❤❤❤
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 26 дней назад
አዳዬ ከዛች ነገረኝ እመቤቴ ማርያም እንኳን ገላገለቺህ ሰብሊ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤
@useruserTUbe
@useruserTUbe 26 дней назад
በርቱ ውዶች ፍቅራችሁን ያብዛው❤❤❤
@user-bd1go6sb2e
@user-bd1go6sb2e 26 дней назад
እንኳን ደህና መጣችሁ❤🎉
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot 26 дней назад
አዲ መልዃ ስለተዉካት አእምሮዋ ተነክቷል መሰል ይሄዉ መዘባረቅ ከጀመረች 3 ወሯን ያዘች እግድህ ይዉጣላት ይችን ቅመም አግኝተካል
@yeshbermezegbu
@yeshbermezegbu 26 дней назад
በሰው ነገር መነቸከችኮ እሯ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-nu6fr4fd2p
@user-nu6fr4fd2p 26 дней назад
ሁሉም ነገር በእድሜዉ ያምራል ዴሥሥትሉ እንኳን ከዛች ከዘሆንገላገለክ
@medinaamedinaa3135
@medinaamedinaa3135 26 дней назад
Walif isin haa dhisuu Rabbiin Ujoollee qashtii ❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ni9yw2tn8s
@user-ni9yw2tn8s 26 дней назад
እሰይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
@Hekma-sk2it
@Hekma-sk2it 26 дней назад
,መስቀል❤❤አደባባይነዉ🎉🎉እዴ,❤❤ዋዉ😮😮አማረበት
@madeenamohammed8430
@madeenamohammed8430 26 дней назад
የኔውዶች ስወዳችሁ❤ ሰብስክራይብ አርጓቸው ያጀማአ ፅዲት ያሉ ልጆች❤
@samprincess378
@samprincess378 26 дней назад
ሰታምሩ በረቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jr7je8md8z
@user-jr7je8md8z 26 дней назад
ሰብ አድርጓቸው ተው ግን
@ritahkarungi-we5vw
@ritahkarungi-we5vw 26 дней назад
❤❤❤ሠብሊበፈጠረሺ የተፈጥሮ ፀጉርሺ በጣምደሥዪላል አርቲ አጨምሪ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 26 дней назад
ኧረ አበረታቷቸዉ😢😢
@werkiya4894
@werkiya4894 26 дней назад
አዲማ ሰብስክራይብክ እንዳይጨምር የዘጋህው ቦታ አለ😌😂
@sujshshsjsjgvs1629
@sujshshsjsjgvs1629 26 дней назад
አወ የምር እኔም እያልሁ ነበር😂
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 26 дней назад
የኔ ንግሰት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍
@maryam-hy9oe
@maryam-hy9oe 26 дней назад
አካባቢው በጣም ሲያምር ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን እናንተንም ፉቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 26 дней назад
ሱሶችመጣችሁ❤❤❤❤❤
@user-yq4hk3yy8h
@user-yq4hk3yy8h 26 дней назад
አር አበርታቶቸው 20ሺ አስወጦቸው
@masarat2998
@masarat2998 26 дней назад
ስታምሩ❤❤❤
@Mariam-ob3qj
@Mariam-ob3qj 26 дней назад
ታምራላችሁ A @ S ❤❤❤❤❤❤
@besan3800
@besan3800 26 дней назад
ዋውውውው ሰታምራ❤❤❤❤❤❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k 26 дней назад
የኔ ውቦች❤🎉
@hmhm6778
@hmhm6778 26 дней назад
ታምራላችሁ❤❤ ሰብልየ ፅድት ያለ ልብሶች ልበሽ ወንድ ልጅም ሚድያም ፅድት ስትይ እይታ ይኖርልሻል የመሰለኝን ነዉ ካስቀየምኩ ይቅርታ
@user-bk4zl1gx6c
@user-bk4zl1gx6c 26 дней назад
ሰብሊ የኔ ማር አዲ የኔ ወንድም በርቱ ❤❤❤
@BataBata-ef8iq
@BataBata-ef8iq 26 дней назад
ስጀመር ትማሰላላቹህ🎉🎉🎉❤❤❤
@ematiluputracoyboy5753
@ematiluputracoyboy5753 26 дней назад
❤❤❤❤❤ማሻአላህ ስታምሩ
@user-gs5dw5so3x
@user-gs5dw5so3x 26 дней назад
ስታምሩ🎉🎉🎉🎉
@saidaahassan4911
@saidaahassan4911 26 дней назад
ሰታምሩ
@user-cq3sq5de5y
@user-cq3sq5de5y 26 дней назад
የኔ ማሮች እንኳን ደህና መጣቹህልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazreta9110
@almazreta9110 26 дней назад
የኔ ማሮች ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@amaamm5375
@amaamm5375 26 дней назад
ስታምሩ
@user-ep3ou5id7f
@user-ep3ou5id7f 26 дней назад
እንኳን ደና መጣቹ 🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉
@user-wd1ct4wr2t
@user-wd1ct4wr2t 26 дней назад
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaadSaad-gl1uz
@SaadSaad-gl1uz 26 дней назад
ማሮች❤❤❤
@Papi_Vlogs5
@Papi_Vlogs5 26 дней назад
Adiii🎉
@user-cp9ul1qk8u
@user-cp9ul1qk8u 26 дней назад
የኔ ውዶቺ ❤❤❤❤
@meskizewde9878
@meskizewde9878 26 дней назад
Betam yemtamru tendoch nachu❤❤❤
@AldanaMinister
@AldanaMinister 26 дней назад
Yene wudoch betam new mwedachuh tlk dereja lemedres yabkachu❤❤❤❤
@user-jl6ii4yn4r
@user-jl6ii4yn4r 26 дней назад
የኔ. ወዶቺ ሰወዳቺሁኮ
@DagneDan-
@DagneDan- 26 дней назад
አንደኞች❤
@user-rv4pz1wt7b
@user-rv4pz1wt7b 26 дней назад
የት ነው መስቀል አደባባይ ነው ወይ ቦታው ናፈቀኝ የልጅነት ሰፈሪ የተጫወትኩበት ሰፈሬ
@hadya7223
@hadya7223 26 дней назад
የኔማር❤❤❤❤
@stgeorge7371
@stgeorge7371 25 дней назад
አፍላ ፍቅር
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 26 дней назад
እደው ስወዳችሁ❤❤
@user-mm9jl3wc1u
@user-mm9jl3wc1u 26 дней назад
እነዚህ ልጆች ግን እሚመሳሠሉብኚ እኔን ብቻነዉ 😂
@gxh3ur129
@gxh3ur129 26 дней назад
በጣም ታምራላችሁ
@MilkooBaharuu
@MilkooBaharuu 26 дней назад
Adis ababa Adababay meskal botaw❤❤❤❤❤❤❤ ena teltena heje nabare betamno yemeamru🎉🎉🎉🎉
@mdet6083
@mdet6083 26 дней назад
አላህ ከላገለህ ከዛች አሮጊት ክክክክክ
@aminatmohamed3136
@aminatmohamed3136 26 дней назад
ዋዉዉዉዉዉ
@ritahkarungi-we5vw
@ritahkarungi-we5vw 26 дней назад
❤❤❤❤ዉዪ ሥወዳቺሁ ሠብልማር እኮነሺ አዲ ታዲለሁ❤❤
@hayath3029
@hayath3029 26 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ታምራላቺሁ
@user-zi6hh1oy2y
@user-zi6hh1oy2y 26 дней назад
❤❤❤❤❤💕💕💞🎉🎉ሥታምሩ 💞💞🥰🥰🥰🥰🥰
@user-hu4il5zl2g
@user-hu4il5zl2g 26 дней назад
የኔዉዶች❤❤❤❤❤
@salamsami1988
@salamsami1988 26 дней назад
Yena wedoc❤❤❤
@FireSima-zm8ge
@FireSima-zm8ge 26 дней назад
melekam tefenegelch
@HaymanotKibert
@HaymanotKibert 26 дней назад
ታምረላችሁ
@user-rv6ve3zl3m
@user-rv6ve3zl3m 26 дней назад
ታምራላችሑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtemayenew7040
@habtemayenew7040 26 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳቹህ❤❤❤❤❤
@user-kz7lc2pw1o
@user-kz7lc2pw1o 26 дней назад
yimachachu.widochi❤❤😂
@ZeharaSeid-rs5ze
@ZeharaSeid-rs5ze 26 дней назад
ማሻአላህ
@user-gx8km7bm7q
@user-gx8km7bm7q 26 дней назад
ታምራላችሁ
@medinaamedinaa3135
@medinaamedinaa3135 26 дней назад
Marochee ❤🎉🎉
@user-tl3il8zw5m
@user-tl3il8zw5m 26 дней назад
ታምራላቹ ❤❤❤❤❤
@Zainab-o8o
@Zainab-o8o 26 дней назад
ዳጊነዉ ሰምህ ተመሰገን በል ይችን ቱፈሀ የመሰሐች ልጅ ሰጠህ
@ፍቅር127
@ፍቅር127 26 дней назад
ቱፈሀ የትርጉምያለህ😂
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t 26 дней назад
ግን መልካም የምትበለው ፍቅርኛየናት ብሎአልነበርም
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 26 дней назад
እናበረታታቸዉ❤❤❤❤
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 26 дней назад
ፍታ በሉ❤❤❤❤
@user-nt7en6xg8q
@user-nt7en6xg8q 26 дней назад
❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉
@user-go3fd2zn8l
@user-go3fd2zn8l 26 дней назад
❤❤❤❤
@user-lk6zl9du1
@user-lk6zl9du1 26 дней назад
እንኳንደህናመጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ho7cm7tl2b
@user-ho7cm7tl2b 26 дней назад
🎉🎉🎉
@hilamoo928
@hilamoo928 26 дней назад
ለምን ኖ ምጠፉዉ
@user-nq1lr7ug4x
@user-nq1lr7ug4x 26 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-dr8rb1jj3c
@user-dr8rb1jj3c 26 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
Далее
አዲ ሌላ ሴት አፍቅረሃል  😂😂
15:04
2DROTS vs RISENHAHA! КУБОК ФИФЕРОВ 2 ТУР
11:31
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
Просмотров 26 тыс.
Gere Emun Part 187 | ገሬ እሙን ክፋል 187
55:56
ማደር አለብሽ ..
13:47
Просмотров 11 тыс.
ናፍቀሽኛል
9:25
Просмотров 1,6 тыс.
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Просмотров 194 тыс.
ийу 😅
0:14
Просмотров 9 млн
I meet Mr.Beast
0:15
Просмотров 26 млн
настоящий чемпион
0:59
Просмотров 8 млн