Тёмный

የንሰሀ መዝሙሮች ስብስብ 

ጥምቀት ሚድያ Timkate midya
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 1,7 млн
50% 1

ተዋህዶ ቱዩብ ቻናል ማንኛውም የኦርቶዶክስን የሚመለከት ነገር የሚቀርብበት ቱዩብ ቤተሰብ ይሁኑ

Опубликовано:

 

10 мар 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@user-qz9zy5nx6j
@user-qz9zy5nx6j 2 года назад
አቤቱ በስደት ያለነዉን ለንሰሀ ሞት አብቃን ለሚበሰብስ ስጋችን ተሠደን ለነብሳችን ሳንሆን እንዳንቀር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሜን(3) ዝማሬ መላክት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏
@shdhdgdhdy244
@shdhdgdhdy244 Год назад
ሐደ ሽረ ሥጋ ዓሻ መሠረት መሠረት ረሤሤ ሣልሳይ ሣልሳይ ሣልሳመሠረታዊ ሠይ ሣ ሣልሳይ ቀሺ ሐዋርያት
@shdhdgdhdy244
@shdhdgdhdy244 Год назад
ሽግር ሖመት
@shdhdgdhdy244
@shdhdgdhdy244 Год назад
ትቶ
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 Год назад
አሜን፫🙏😔
@user-de6et8so2y
@user-de6et8so2y Год назад
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ruwaishaifamall3377
@ruwaishaifamall3377 Месяц назад
አሜን አቢቱ እደበላቸን ሳይሁን እደቸርነትህ ይቅር በለን ለንስሀ ሞትስጠን😢😢
@hanayemaramlji
@hanayemaramlji Месяц назад
Amen amen amen
@user-pq5dg7rn4w
@user-pq5dg7rn4w 7 месяцев назад
አምላክ ሆይ በስደት ያለውን ልጆችን ከመከራ ነፍስ ከመከራ ስጋ አተው ጠብቀን አቤቱ ይቅር በለን እደሀጥታችን ሳይሆን እደቸርነትህ ይሁንልን ይደረግልን አሜን 😢
@hggff9535
@hggff9535 Год назад
አቤቱ የሊድያን ልብ የከፈትክ አምላክ የኔንም ልብ ክፈትልኝ😢😢😢ዝማሬ መላዕክት።ያሰማልን ከእኔ የበርታችን አስቡኝ በጸሎታችሁ ወለተ ኢየሱሰ እያላችሁ😢😢
@wede1905
@wede1905 10 месяцев назад
😢😢😢ዝማሬ. መላእክትን. ያሠማልን
@OskebJsishe
@OskebJsishe 7 месяцев назад
​😅❤
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 6 месяцев назад
አሜን፫ዝማሬመላይከትያሠማልን፣አምላኬሆይለንሥሀሞትአብቃን😢😢😢😢😢
@bettytasama8279
@bettytasama8279 3 месяца назад
Amen amen amen ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-bs4ui3fp7w
@user-bs4ui3fp7w 3 месяца назад
Amen lehulacn
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 2 месяца назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤❤
@milabelabayu583
@milabelabayu583 7 месяцев назад
ዝማሪ መልእክት ያሰማልን አቤቱ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን 😢😢😢😢
@aboaomr5163
@aboaomr5163 2 месяца назад
አሜን😢
@medhanitagdew
@medhanitagdew 2 месяца назад
አሜን ዝማሪ መለአክን ያሰማልን
@saramakdos5234
@saramakdos5234 5 месяцев назад
አቤቶ የሰራዉይት ጌታ እኛ ልጆችህን በከንቱ እንዳንቀረ አስበን በሰይጣን እንጂ እንዳንወዲቅ ጠበቂ መላአክትን ላክልን ለንሰሀ ሞት አብቃን በያለንበት ቦታ ፍቅር አንዲነት ማስተዋሉን አዲለን አሜን፫ ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@abesalatene5859
@abesalatene5859 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@aboaomr5163
@aboaomr5163 2 месяца назад
አሜን😢
@user-kj8hw1jn7w
@user-kj8hw1jn7w 2 месяца назад
አሜን 🙏አቤቱ ይቅር በለን ጌታ ሆይ በስደት ያለን ለንስሃ ያብቀን ቅድስቲ ሆይ ሃገራችን ስላም አርግልን እስርበት ያሉ ወንድሞቼ እህቴቼ ስላም ላሃገራቾ ያብቃቾ ፈጣር ሆይ እህቴ ኣደራ ጌታየ🤲🤲🤲🤲🤲 😭😭😭😭😭
@ftaw6221
@ftaw6221 9 месяцев назад
አምላኬ ሆይ ለንሰሃ ሞት ኣብቃኝ 😢ዝማሬ መላክት ያሰማልን አጥንት ምያለምልም መዙሙር ነው 😢🙏🙏🙏
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 5 месяцев назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን አምላኬ ሆይ ለንሳሀ ሞት አብቃኚ አሜን አሜን አሜን
@roziawoke1301
@roziawoke1301 6 месяцев назад
አቤቱ የሆነብንን አስብ በጦርነት በስደት በረሀብ በጥም የሚሰቃዩ ወገኖቻችን በምህረትህ አስብልን ሀገራችን ኢትዮጵያን በቃ በላት መጨረሻችንን አሳምርልን🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@duey4948
@duey4948 13 дней назад
ይህን ዝማሬ የምትሰሙ. እማ አምላክ ወላድት አምላክ አለሁ ትበላቹሁ በስደት ያላቹሁ እህት ወድሞቸ በሠላም ለአሀገራችን ያብቃን 🙏🙏🙏
@user-ow6yu3py6d
@user-ow6yu3py6d 2 месяца назад
አቤቱ አምላኪ ሆይ. ማረኝ ይቅር በለኝ ሥጋዬ አሸንፎኝ ሀጢያቴ በሥቶብኛል አቤቱ አምላኪ ሆይ ወዳተዉ ግዛኝ ልቦናዬን ክፈትልኝ አምላኪሆይ እደሀጢያቴ ሣይሆን እደቸርነትህ ይቅር በለኝ አቤቱ በድዬሀለሁ አምለኬ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ዝማሪ መላእክት ያሠማልን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vd5rc3zm9e
@user-vd5rc3zm9e Месяц назад
ፈጣሪ ሆይ እኛ ስደተኛችን ለንሰሀ ሞት አብቃን🤲🤲🤲🤲😥😥😥😥😥😥😥
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Год назад
አምላካችን ሆይ ታረቀን እራራልን እኔስ ከአስሩ ታእዛዝ አታድርጉ የተባሉትን ሁሉንም ሰርቻቸው አለሁ እዴት ነው ከአምላክየ ፊት እምቀርበው ይቅርስ እሚለኝ ዋ ነፍሴ የት ይሆን መግቢያሺ እህህህህህ ፈራሁልሺ ምዕመናን አባቶች እናቶቸ እባካችሁ በምትወዶት በእመብርሐን ስም ይዠአችሁአለሁ ወለተማርያም እያላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ጨቆኛል ወዮዮዮልኝ የ የ የ እግዚአብሔር አደራ ነፍሴን ቅዱስ እስትንፋስ ክርስቲያ አደራ ቃልበተግባላችሁ የኔን የቆሻሻይቱን ልጃችሁን ነፍስ አደራ አደራ አደራ
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 6 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አቤቱ የንሳሀ ልቢ ስጠን🤲😥
@aboaomr5163
@aboaomr5163 2 месяца назад
አሜን
@user-xg7un4uq1n
@user-xg7un4uq1n 8 месяцев назад
አቤቱበስደትያለነዉንለንሰሀሞትአብቃንለሚበሰብስስጋችን፡ወጥተንእንዳንቀር፣በፀሎታችሁአስቡን፣ዝማሪመላእክትንያሰማልን፣በረከታችሁይድረስን፣አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 2 месяца назад
አምላከ እስራኤል ሆይ በምህረትህ አስበኝ እኔን ሀጥያኗን ይቅር በለኝ 😢
@user-zc1gb1lr4k
@user-zc1gb1lr4k 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከትን ያሰማልን ፃለተ መላእክት ያሰማልን አቤቱ አምላኬ ሆይ እደቸርነትህ አስበኝ አቤቱ ማርኝ ይቅር በለኝ በይቅርታህ በምህርትህ በቸርነትህ ነይዋነትህ ተመልከተኝ ለንሰሀ ሙት አብቃኝ😭😭😭😭😭
@axvrrty2445
@axvrrty2445 3 месяца назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሰሀ ሞት ለቅድስት አገራችን አብቃን በሰደት ያለን ልጆችህን ዝማሬ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 😔😔😢😢
@nfasnewzemed7255
@nfasnewzemed7255 9 месяцев назад
እመብርሃን እናቴ ልቦናየን መልሽ በከቱ ነውና ልፋቴ ያላንች እመብርሃን ትርጉም የለኝም ወላዲተ አምላክ ከልጅሽ አስታርቂኝ ይቅርታውን ለምኝልኝ ለቤት ለደጅ አብቂኝ እም አምላክ እመብዙሃን ባንችምልጃነውና እዚህ መድረሴ ይቅርባይ ልቦና አስተዋይ አእምሮ ስጭኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ካንች ርቆ መኖር ፍፁሙን ይከብዳና በምልጃሽ ጠብቂን😢😢😢😢😢😢ዝማሬ መልእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@user-pu4bt7le8n
@user-pu4bt7le8n 2 месяца назад
አሜን ፫ 😢😭😭😭😭😭😭😭😭 እድሜ ለንስሀ ዘመን ለፍስሀን ያድለን በሰው ሀገር በስደት ያላችሁ እኅት ወንድሞቼ ለገራችን ያብቃን በቤቱ እንድንቆም ይረዳን በፅኑ ህመም ያለውን ፈውስን ያድልልን የሞቱትን ነፍስ ይማርልን በስደት ብንሆንም እኛ ተስፋ አለን ❤❤❤❤ አይዟችሁ
@mastewalGetnet-qo8du
@mastewalGetnet-qo8du 7 месяцев назад
አቤቱ ጌታየና አዳኘ በየእለቱ የሚያቃጥል እንባ ስጠኝ ቆሻሻየን ያፀዳ ዘንድ 😢😢😢😢😢✝️
@user-he5wv5rr5s
@user-he5wv5rr5s 2 месяца назад
አቤቱ ጌታ ሆይ በስደትም ያለንዉን ልጆችህን ጠብቀን ለአገራችን አብቃን አሜን
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 2 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅር በልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@osmankamal4663
@osmankamal4663 5 месяцев назад
አሜንንን አሜን አሜን እህት ውድሞቸ በፁለታቹሁ አስቡኝ ሁለተ ሀና ብላቹሁ ስደተኛ እህታቹሁን ያአለበት በፍተና የተሞላ ነው ከዝህ አውቶኝ ለንስሀ ሞት እዲበቃኝ😢😢😢😢
@user-wp6hm8jv3z
@user-wp6hm8jv3z 4 месяца назад
ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ለንስሀሞት አብቃን 😢😢😢😢😂
@antenehnegash6
@antenehnegash6 Месяц назад
Amen 🙏🏾😢
@tesfayefitora7150
@tesfayefitora7150 5 месяцев назад
አቤቱ አምላኬ የቀደመ ሀጢአቴን ይቅር በለኝ። እስከ ዕለተ እረፍቴ ድረስ ከቤትህ እንዳልርቅ ጠብቀኝ፣ ጠባቂና አማላጅ መላዕክትህን ላክልኝ።
@user-ln9cv2oi6d
@user-ln9cv2oi6d 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላኬ ሆይልንሰሃ አብእቃኝ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-wu8mc2cs6q
@user-wu8mc2cs6q 3 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ አይነ ልቦናየን አብራልኝ አቤቱ የሰራዊት ጌታ ንፁህ ልብን ስጠኝ ለንስሐ ሞት አብቃኝ አሜን
@burtugan7357
@burtugan7357 9 месяцев назад
Amen
@getnetayehu3669
@getnetayehu3669 3 месяца назад
አሜን
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 3 месяца назад
ዝማር መላክ ያሰማልን እንደምህረቱ ብዛ ጠብቆ ለዚህ ላደሰን ጌታ ተመስገን አሁን ጥበቃህ አይለየን ቀሪው እድሜያችንን የንስሃ አድርግልን አሜን🤲
@user-ib4kw1fg8k
@user-ib4kw1fg8k 3 месяца назад
አቤቱ መዳኒአለም ወይእያወቅንም ሳናውቅ በጠፋነው ሀፅያት ይቅር በለን ለንስሀ ሞት አብቃን።
@jhgh9061
@jhgh9061 Месяц назад
አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህ ርዳኝእና አድነኝ አላውቅሽም እንዳትለኝ ወይኔ ሃጥያተኛ መቼ ነው ከዚህ ሁሉ የስጋየ እና የዓለማው ኑሮ ሃሳብ ወጥቼ የህይወቴ እና የመንፈሳው መንገድ እምጓዘው እባክህ አምላኬ በመንገድህ ምራኝ 😢😢😢
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰሜመል ረዥም የአገልግሎት ዘመን እድሜ ከጤና ያድልልን አቤቱ አምላካችን ፍቅርህን በለባችን ለዘለአለም አኑርልን የመስቀሉ ስር እናት ምልጃሽ አይለየን እመብረሃን አሜን!!
@user-il4vl6to1r
@user-il4vl6to1r 3 месяца назад
አምላኬ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ 😢😢😢ዝማሬ መላክት ያሰማልን አጥንት ምያለመልም መዝሙር ነው😢💚💛❤🙏🙏🙏👏👏👏
@brtukanleake1591
@brtukanleake1591 Год назад
ኣሜን ዝማሬ መላኤክት ያሰማልን ቸር ኣምላካችን ለንስሀ አያብቃን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@GechManTade
@GechManTade Год назад
min malet new sister astekaklesh tsafi enji
@user-uv4jv4mc7l
@user-uv4jv4mc7l 3 месяца назад
አምላኬሆይ ወጥቶ ከመቅረት ጠብቀን ለንስሀሞትአብቃን ላላጣኸው እድሜና ዘመን አትፈገን አሜን (3) 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BdxxbbxbznsDnjdd
@BdxxbbxbznsDnjdd 3 месяца назад
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን❤❤አምላኬ ሆይ ለንስሀ አብቃን በስደት ያለነውን ልጆችህን😢😢😢😢😢ኢትዮጵያን ሰላሟን መልስልን😢😢😢😢😢
@user-mj8ft5ru6g
@user-mj8ft5ru6g 3 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱ😢😢ጌታዬ😢በስደት ያለነዉንም 😢ለንሰሀ😢አብቃን😢😢ሀጣተኛዋን😢😢ልጅህን😢አደራህን 😢😢ጌታዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@nigestayely3029
@nigestayely3029 3 месяца назад
በፀሎታቹህ አስብን ዝማሬ መላእክትን ይስማልን በረከታቹህ ይድረስን አሜን አሜን አሜን
@MheretyesuseraMheretyesusera
@MheretyesuseraMheretyesusera 3 месяца назад
አቤቱ የልቦናችንን ዐይን አብራልን ከአለም ሁከትና ጪጪታ እርቀን አንተን እድንከተል እርዳን ዝማሬ መላይክትን ያስማልን❤❤❤
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w 3 месяца назад
አቤቱ አተው ይቅር በለን በስደት ያለነውን ልጆችህን ጠብቀን
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu
@SalmaipaSalmaipa-cw2gu 3 месяца назад
አሜንአሜንአሜንቃለሂወት፣ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሀገራችን፣ኢትዮጲያን፣ሰላምያርግልን፣ችሩመዳኒአለም፣አባቴ😢😢😢😢😢😢
@AbcDe-iv5qq
@AbcDe-iv5qq Месяц назад
ጌታ ሆይ ለንስሀ አብቀን🤲🤲🤲
@user-bv6nh5tg4q
@user-bv6nh5tg4q 3 месяца назад
አቤቱ በስደት ያለነው ለንስሀ ሞት አብቃን 😢😢😢
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata Месяц назад
Amin 3❤
@MastewalDessie
@MastewalDessie 2 месяца назад
አቤቱ ፈጣሪየ ሆይ በስደት ያለነዉን ልጆችህን በቸርነትህ አስበን😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-wp6hm8jv3z
@user-wp6hm8jv3z 4 месяца назад
ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ለንስሀሞት አብቃን 😢😢😢😢
@lemlemmamo4770
@lemlemmamo4770 7 месяцев назад
አምላኬ፣ለማይሳካልኝ፣ለዝህ፣አለምንሮ፣ሥሮጥ፣የማያልፈውን፣እርስቴን፣እረሠሁኝ፣እመቤቴ፣አሽኝ፣ከወደኩበት፣ለንሠሀ፣ለቤትሽ፣አብቂኝ፣የሀገሬልጅች፣ወደ፣ቤተክርስቴያን፣መህድ፣እየፈለግን፣በኑሮ፣ሁኔታ፣መሄድ፣ያልቻልን፣እማምላክ፣ሁላችንም፣ቸትየን፣አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊😊
@mesi557
@mesi557 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ ለንስሐ ሞት አብቃን😥 እኛ ስደተኞች ለቅድስት ሃገራችን በሰላም ለመመለስ ያብቃን🤲💒🏩
@aboaomr5163
@aboaomr5163 2 месяца назад
አሜን😢አሜንአሜን😢
@hht7219
@hht7219 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ እኔ በደል ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢ለንሳሃ አብቃን አምላኬ ሆይ ሁሉሙ ያሳብክት የምጠቅመኝ ስጠኝ የማይጠቅመኝ አርቀልኝ ሁሉም እንደ ፍቃድህ አንረኝ ጅምረየ ሳይሆን መጨረሻየ አሳማርልኝ አምላኬ ሆይ አደራ😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-xd2dw3tj4e
@user-xd2dw3tj4e Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ አድነን የኛን የልብ ጥቁረት ሳትመለከት ዋው ነብሴ😢🙏🙏🙏😢😢😢ቸሩ ሆይ መጨረሻችነን አሳምርልን
@WwO-eu8zn
@WwO-eu8zn 2 месяца назад
ቃለ ህዪዉትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ🙏🙏🙏😭😭😭😭 ያኑርልን አቤቱ ማረኝ ይቅርም በለኝ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 2 месяца назад
አቤተ አምላኬ ሆይ ለንስሀ አብቃን😭😭😭😭😭
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 3 месяца назад
😢😢😢😢😢አቤቱአምላኬሆይ ማረንይቅርበለን ለንሰሀሞትአብቃን😢
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Год назад
አቤቱ ፈጣሪአችን ለንስሀ ሞት አብቃን 😢😢😢😢😢 ልዑል እግዜአብሔር ወደሀገራችን በሰላም መልሰን 🙏🙏🙏
@user-tn8xj4gt4y
@user-tn8xj4gt4y 3 месяца назад
እኔ ሀፃተኛ ልጅሽ ነኝ ድግል ሆይ አስቢኝ በፅድቅ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fg6555
@fg6555 3 года назад
ፈጥሮ የማጥለን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተመስገን💚💛❤🌾አሜን ተመስገን ተመስገን
@rahelalamerew6369
@rahelalamerew6369 3 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ማረን እራራልን የሆነብንን አስብ😭😭😭🙏 ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን መንግስቱን ያዋርስልን 🙏🙏🙏
@user-rc2cf8bh1z
@user-rc2cf8bh1z 2 месяца назад
አቤቱ ደካማ ልጅህን አስበኝ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ😢🙏🙏🙏🙏
@almazwoldetsadik5579
@almazwoldetsadik5579 2 месяца назад
እሽ እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ ደስ የሚል መዝሙሮች ናቸው ተባረኩ 🙌🙏❤
@dessalegnassefa7662
@dessalegnassefa7662 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ አቤቱ አምላካችን ለንስሐ ሞት አብቃን
@user-vi3rd8dm5u
@user-vi3rd8dm5u 2 года назад
አባታችን በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለበርከትን ያሠማልን ነፍስን የሚያለምልምህይውትን የሚጠግን ነዉና እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችነን እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር እጁ በአይነ ምህርቱ ይመልከተን አቤቱ ማርን ይቅር በለን🤲🤲🤲
@shtobelachew68
@shtobelachew68 2 года назад
00pp00p0ppppp00llpp0plplppp0lplppplppp0p00p0pllplppll0ppll00p0000l0lp0lp000l0lll000lpl00000l00p0llppp0l000lpll00p0lll0llp000ppl0l00l000l00l0ll0000ppppl00p00l0pl00l000000pl0llppppll0pplllp00p0ll0l0llllpl0pppppp0ppppp0ll00l0l0ĺ0000l0p0
@Fikir352
@Fikir352 6 месяцев назад
ይቅር በለኝ ከሰይጣን ፈተና አውጪኝ እመቤቴ😢😢😢
@user-ky9pj3mm7z
@user-ky9pj3mm7z 5 месяцев назад
አቤቱ አምላኬሆይ ጅማርዬን እዳስጀመርህኝ ፍጻሜን አሳምርልኝ 🤲🤲😭😭😭
@user-od4ty9jx2p
@user-od4ty9jx2p 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LualSisay-rn1sy
@LualSisay-rn1sy 3 месяца назад
ፈጣሪ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን
@ayalyitbark5174
@ayalyitbark5174 10 месяцев назад
አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ሀጿተኛዋ ልጅህን ማረኝ ይቅር በለኝ
@senaytkahsay7939
@senaytkahsay7939 3 года назад
አቤቱ ልብ ሊዲያ የከፈትክ አምላካችን ልባችን ክፈትልን በሄድክበት አስከትለን😭😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@nuhaminbezabeh8851
@nuhaminbezabeh8851 Год назад
😭😭😭😭😭😭😭🥰🥰🥰
@AbrahamTeklu-vl2ym
@AbrahamTeklu-vl2ym 3 месяца назад
አቤቱ የሠራዩት አምላክ ቅዱስ እግዛብሔር እደበደላች ሳይሆን እደ ኢቅርታህ አርግል ሀገራች ኢትዬጲያ ሰላም ፍቅር ላክላት የዘመረሁሉ ዘማሪ መላእክት ያሠማልን አጥት የሚያለመልም መዝሙር
@user-jt6ts7kr5t
@user-jt6ts7kr5t 2 года назад
ዝማሬ መላእክት የሰማልን አቤቱ አምላክ ሆይ ነፁህ ለብ ፋጠርልኝ
@user-ow6yu3py6d
@user-ow6yu3py6d 13 дней назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እደበደላችን አታሥብብን እደቸርነትህ 😢😢😢😢😢😢😢
@uaeuae9553
@uaeuae9553 2 года назад
አቤቱ ጌታሆየ እደሀፅያታችንብዛት ሳይሆን እደቸረንትህ 👏👏👏👏👏👏👏
@agra2617
@agra2617 3 года назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ እደሀጢያቴ ሳይሆን እደቸርነትህ ማረኝ ስደተኛ ነኝ አተወ ጠብቀኝ አሜን
@muramelka6437
@muramelka6437 3 года назад
Amen Amen Amen
@embitembit6071
@embitembit6071 Год назад
የዲግልማሬም ልጀ ልቦናውን ይስጠን
@mulugetadesta5123
@mulugetadesta5123 Месяц назад
አሜን እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረነ !!!
@fhsdfgggfggcdf4261
@fhsdfgggfggcdf4261 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያስማል አባታችን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 года назад
አባታችን ሊቀ መዘመር ኪነጥበብ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@addise2224
@addise2224 2 года назад
አሜንንንንን
@user-wr4gu4yf8o
@user-wr4gu4yf8o 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@abayneshsamer469
@abayneshsamer469 3 года назад
እመ አምላክ ሆይ አስራት ሀገርሽ ኢትዮጵያ ጠብቅልኝ መከራ በዘብን እባክሽ እመብርሀን ከልጅሽ ዘንድ ምሕረቱን እንዲ ላክልን አማልጅ 💞🙏💞
@enatearsmaanhetabekij6575
@enatearsmaanhetabekij6575 3 года назад
Arsama enate Anhe tanbkij ente yalegane nager Adaershine Arsama enate
@fjhghj2849
@fjhghj2849 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጌታየ ሆይ ይቅር ብለን 😢😢
@user-ve3yx6pn8w
@user-ve3yx6pn8w 4 года назад
እመ አምላክ እመ አምላክ እመ አምላክ አስቢኝ በሰርክ😢😢😢😢😢 የጭንቅ አማላጇ እርጂን አደራሽን
@lave9644
@lave9644 3 года назад
Amean amean amean 🙏🙏🙏🙏
@enshumahari6871
@enshumahari6871 3 года назад
እማምላክ ወላዲት አምላክ አስቢኝ እኔ ደካማ ልጅሽ አስቢኝ አቲርሽኝ
@arocinaapp3710
@arocinaapp3710 3 года назад
የእግዚአብሔር ሰላም ለእናንተ ይሁን አዲስ ዩቱበር ነኝ ኦረቶዶክሳዊ ትረካዎች እና የመዝሙር ግጥሞች በቪዲዮ መልክ እያዘጋጀው የምለቅበት ቻናል ነው በኦርቶዶክሳዊ ደግነት እና መልካምነት orthodoxawi mezmuroch ሊንከ ከታች አስቀምጫለው subscribe ያድሩጉልኝ…ስለ መልካምነቶ ክርስቶስ በመንግሱቱ በደግነት ይክፈላቹ !!!አሜን የቻናሌ ሊነክ:- 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ru-vid.com/show-UCeGea50J71owVMJp4FHZQww
@helukonjo8034
@helukonjo8034 3 года назад
፱ጵጵ፱ጵጵጵጵጵጵ፱፱ጵጵጵ.ጵጵጵጵ፱ጵጵጵጵጵጵጵጵጵፕጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵ.ጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵፕጵ፱.ጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵ፱ጵጵጵጵጵጵጵጵ፱ጵጵጵጵፕጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵ፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፼፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻፻ጵፕፕፕጵጵጵጵፕፕፕጵጵጵጵ፱ጵጵጵ፱ጵጵጵጵጵጵጵጵጵፕጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵፕጵጵፕጵጵጵፕ.ፕጵጵጵጵጵጵጵፕጵጵጵጵ.ፕፕ...ጵፕጵጵ፱ጵጵጵጵፕጵጵፕጵ.ጵጵጵ.ፕጵጵጵፕጵጵፕጵጵጵጵጵፕጵጵጵፕጵጵፕጵጵፕጵጵጵጵጵጵጵጵጵፕ.ጵጵፕ..ጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵ.ጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵ፱ጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵጵ.ጵጵፕጵጵጵጵ፱ጵ..ጵፕጵፕጵጵጵጵጵጵጵፕ.ጵጵጵፕፕጵ
@helukonjo8034
@helukonjo8034 3 года назад
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 2 года назад
ዝማሬ መልእክት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘበነህን ይባርክልህ የድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን
@jannashdxb4966
@jannashdxb4966 Год назад
ዝማሬ መላእክት ፀሎተ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j Год назад
ዝማሬ መላክት ያስማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ክበር ተመስገን
@rishant9980
@rishant9980 5 месяцев назад
ዝማሬ መልአክቲ የስማዐና ናብ ንስሐ አብቃዐና ገታየይ አሜን(3)
@medesetseyfu7247
@medesetseyfu7247 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አቤቱ አስበኝ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ማረኝ ይቅርም በለኝ 😭😭😭😭😭እመቤቴ ማርያም እናቴ አማልጅኝ ከልጅሽ ክርስቶስ ለንሰሀ ሞት አብቂኝ አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@etalemderbe8806
@etalemderbe8806 2 года назад
አቤቱ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ ብለህ አባት ሆይ ማረን!!!
@ayiniman9172
@ayiniman9172 2 года назад
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ በምህረት አሰብን 😥😥😥😥👏👏👏👏👏👏👏
@ngstygebreyewhans5152
@ngstygebreyewhans5152 Год назад
Amenn
@user-dv2vz1wn5f
@user-dv2vz1wn5f Год назад
አሜንንን😢😢😢እደቸረንነቱይቅርይበለን😢😢😢😢
@mekdesmeneda-wm6jk
@mekdesmeneda-wm6jk Месяц назад
አቤቱ,አምላኪ,ለንሰሀአበቃኝ
@esitekassaye2422
@esitekassaye2422 Год назад
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያሰማል ዝማሬ ብቻ ሳይሆን ስብከትም ፀሎትም ጭምር ነው
@Tube-oo4jp
@Tube-oo4jp Год назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለንስሀ መት አብቃን አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-lp8tf1sk6h
@user-lp8tf1sk6h 3 месяца назад
አምላኬ ሆይ ለንሰሃ ሞት ኣብቃኝ 😢😢
@sgxgfdhfg4116
@sgxgfdhfg4116 3 года назад
በድያለሁ ወዳታ እጯሀለሁ ማረኝ ይቅር በለን ቸሩ አባቴ😢😢😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
@Ll-pg8ul
@Ll-pg8ul 2 года назад
አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አባቴ ፀጋዉን ያብዛለወት አሜን እጅግ ድንቅና ጥኡም መዝሙር የእዉነት የአገልግሎት ዘመንህን ሳብ እረዘም ያድርግልን አባቴ አሜን እኛንም ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን
@helenhelen349
@helenhelen349 2 года назад
ዝማሬ መልክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን. አቤቱ አምላኬ ሆይ እደቸርነትህ አስበን
@tigist2412
@tigist2412 2 года назад
አቤቱ አማላኬ ሆይ እደቸሪት ማሬን እቅር በሌኝ 💒 ዚመሬ መላእክትን የሰማልን
@user-dv2vz1wn5f
@user-dv2vz1wn5f Год назад
አሜንንንን😢😢😢
@SaraTube-yo6cm
@SaraTube-yo6cm Месяц назад
አቤቱ ጌታሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን😥😥😥
@user-bw3ot5js3b
@user-bw3ot5js3b 6 месяцев назад
እ/ር ሆይ ለንስሀ አብቃኝ
@msratetsfayi5134
@msratetsfayi5134 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን ለኛም ልቦናችንነን ያብራልን
@nourkaram2133
@nourkaram2133 Год назад
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 года назад
አሜን፣አሜን፣አሜን፣አቤቱ፣ማረን፣ይቅር፣በለኝ፣ዝማሬ፣መላህክትን፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን፣ተዋህዶ፣ሐይማኖታችንን፣ለዘላለም፣ትኑርልን፣እማምላክ፣እናታችን፣ኢትዬጵያ፣ሐገራችንን፣ትጠብቅልን
@eneyebabel8960
@eneyebabel8960 2 года назад
አቤቱ ማረን ይቅር በልን ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብልህ
@berhanuwoldhana1486
@berhanuwoldhana1486 Год назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ እደ በደላቸን ሳይሆን እደ ቸርነት አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@salamhabibi1453
@salamhabibi1453 2 года назад
አቤቱ አምላኬ እንደቸርነትክ ማረን ስለናትክ ስለድንግል ማርያም ብለክ ይቅር በለን
Далее
Самый надежный автомобиль
01:00
Просмотров 576 тыс.
Самый надежный автомобиль
01:00
Просмотров 576 тыс.