Тёмный

የኛሰው በአሜሪካ ሌላ ጀግና በየኔታ ቤት 

Chebe Media
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

#seifushow #habesha #ebstv #ebs #artstvworld #ebstvworldwide
የኔታን ለማግኘት አድራሻ
11249 Lockwood DR
Silver Spring, Md 20901
Tel 240-374-8205
Or
240-353-4436
ይደውሉ

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 68   
@chebemedia
@chebemedia 3 месяца назад
የኔታን ለማግኘት አድራሻ 11249 Lockwood DR Silver Spring, MD 20901 Tel 240-374-8205 Or 240-353-4436 Website yenetaschool.com/
@betelhemyohannes9377
@betelhemyohannes9377 3 месяца назад
Hi cheb endet nh Le promotion sira felig neber endet nw yemagegnik?
@tigistfantahuntegegn3467
@tigistfantahuntegegn3467 3 месяца назад
ራኪ ቆንጆ የጠንካራ ሴት ምሳሌ ነሽ: ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በርችልን❤
@samuelgebre8574
@samuelgebre8574 2 месяца назад
በእውነት በጣም በጣም ልዩ እና በማንነትሽ ክብር የሚሰጥሽ የሁላችንም መገለጫ ታሪክ ነሽ በርቺ ባህላችንን ታሪካችንን ቋንቋችንን በዚህ መልኩ ለአዲሱ አሜሪካዊ ኢትዮጵያዊ ትውልድ ማንነቱን እንዲያውቅ ማድረግሽ ለሁላችንም ክብር ነሽ እናከብርሻለን
@girumnigussie6406
@girumnigussie6406 3 месяца назад
እጅግ ድንቅ ነው ! ሳይሞላ ቶሎ እንመዝገብ. እናመሰግናለን!
@mesrakhaile3340
@mesrakhaile3340 3 месяца назад
በርቺ እራኬብዬ በጣም ጥሩ ስራነው የጀመርሽው 👏👏👏
@adonaigebeyehu6002
@adonaigebeyehu6002 3 месяца назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ልጅነቴን አስታወሰኝ ሥራችሁ ይባረክ
@behiwotmenged-yh4ql
@behiwotmenged-yh4ql 3 месяца назад
በጣም እጹብ ነው በእውነት ተባረኩ እንዲያው ቃል አጠረኝ በጣም ልትመሰገኑ ይገባል ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yohannesalemayhue979
@yohannesalemayhue979 3 месяца назад
It impresses me and keep it up and we went unity university together studied marketing management .I am proud of you Rakeb. Yohannes
@EyaelZeru
@EyaelZeru 3 месяца назад
What a great way to keep us all connected to our culture! Keep it up!!
@liligebrewold9935
@liligebrewold9935 3 месяца назад
My dear, you know am always proud of you . ይሄ ግን ይለያል አምላክ ይጨመርበት። ትልቅ ሆኖ እናየዋለን 👌👍👏🏾
@sebleyali7116
@sebleyali7116 3 месяца назад
ራኬብዬ ጎበዝ የኔ ጅግና ትውልድ ይማዳንን ስራ እንድትሰሪ ያስመለከተሽ አምላክ ክብሩን ይውሰድ. ዛሬ ላይ እኮ በአሜካ ልጆች ማነታቸውን እንዲሁም ቋንቋቸውን ሁሉ አያቁም እና ያ ደሞ ከወላጆቻቸው እንኳን መግባባት በማይችሉበት ደረጃ ላይ ነው ያለነው እና ያንን ክፍተት ነው የሞላሽው እዚህ ለማድረስ የልፋሽው ልፍት ምን ይህል እንደሆነ እኛ ህያው ምስክር ነን እንዲሁም ግእዝን በአሜሪካ የማይታመንነው የኔ ውድ ይሄ ሁሉእኮ መጨረው ማነትን ማሳወክ እኮ ነው ጌታ ለበለጠ ውጤት ያብቃሽ ውዴ በርቺ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው ራኬቦ
@benai5241
@benai5241 3 месяца назад
እኔ የሚገርመኝ ብዙ ሴቶች ከወንዶች በአሜሪካ የተማሩ ና ብዙዎቹ የራሳቸውን ቢዝነስ የሚያካሂዱ ጠንካሮች ሴቶችዬ በርቱ !! በየሺሻ ቤቱ የቀኑ የሚጠገረሩ እንዳለ ሁሉ ! Good job 👍
@michon12
@michon12 3 месяца назад
Good job በርቺልን በጣም የሚያስመሰግን ስራ ነው ተባረኪ👏👏👏👏👏
@MeheretL3
@MeheretL3 3 месяца назад
She is Amazing!
@tigist9810
@tigist9810 3 месяца назад
ዋዎ ጎበዝ ጀግና ነሽ እህት ቼቤ በጣም እናመሰግናለን ኤረ እኔ ይፈልጋለሁ ልጆቼ አማርኛ በጣም እየከበዳቸዉ ተቸግራለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
@wondalemekonnen8894
@wondalemekonnen8894 3 месяца назад
እጅግ እጅግ የሚመሰገን ተግባር ነው። እየመጣን እንመዘገባለን። በርቺ እህታችን የእኔታ አካዳሚ መስራች ወ/ሮ ራኬበ ዘለቀ።
@wagayedechassageletu5739
@wagayedechassageletu5739 2 месяца назад
በጣም ጎበዝ ጀግና ነሽ ተበሸረኩ
@mastachekol9403
@mastachekol9403 3 месяца назад
I just wanted to take a moment to tell you how incredibly proud I am of you for opening your this cultural school. It's such an amazing accomplishment and a true testament to your dedication and passion for sharing your culture. I know it will make a huge impact to our kids. Congratulations and all the best on this wonderful journey! Masta
@amsalebekele8141
@amsalebekele8141 3 месяца назад
ራኬብ በጣም ጎበዝ ልጅነሽ በርቺ: ይህን ካልኩ በሁዋላ አንድ መታረም ያለበት :: በቅርብ ጊ ዜ የተለውጡ ለምሳሌ ' በላህ' ለማለት ' በላክ'' ሌሎችም ቃላቶች እንደዚሁ:: ትክክለኛው ዩቱ እንደሆነ የኔታን ጠይቂ::
@SelamawitYemiru
@SelamawitYemiru 3 месяца назад
Betam tekkel kezih yejemral metarem enem yemigermegn new ende fashion yetlmde honoal
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 3 месяца назад
ሰላም ቸቤ እንኳን ደህና መጣህ !ቸቤ እኛ አብዛኛው ኢትዮጵያ ዊ ስኪታማ ሰወችን ማየት አንወድም በጣም ገርሞኛል በ DMV ብዙ ሰዊች sebescrab ማድረግ ይችሉ ነበር ግን አላደረጉም የምንወደው ተራ አሉባልታ ስለሆነ ነው ለማንኛውም በርታ ❤❤❤❤
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 3 месяца назад
በጣም ደስ ይላል የእኔ ቆንጆ በስርእት ከጥሩ ቤተሰብ ያደግሽ ነሽ በርቺልን❤
@solomonsebehat
@solomonsebehat 3 месяца назад
I’m proud of you. It is amazing.
@sebledejene3705
@sebledejene3705 3 месяца назад
ሰላም ቸቤ እንኳን ደህና መጣህ ኘሮግራምህን እከታተላለሁ በጣም ደስ ይላል በርታ
@eluseyoum9186
@eluseyoum9186 3 месяца назад
በጣም አሪፉ ትዉልድን የሚቀርፆ ሀሳብ ነዉ በርቱ።
@mikeberhanu55
@mikeberhanu55 3 месяца назад
ዋዉ በጣም የሚገርም ነዉ ይሄ ተቋም በእየ እስቴቱ መኖር አለበት ከዛም አልፎ በተለያዩ አገራት መከፈት አለበት ፍሬቻይዝ ብታደርገዉ በጣም አሪፍ ነበር በርቺ እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@temesgentiruneh1117
@temesgentiruneh1117 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@zelalemyaregal8760
@zelalemyaregal8760 3 месяца назад
በርቱ በርቱ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ቤት ነው
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 3 месяца назад
ድሮ እኛ እናቶቻችን መፍተል : የኪሮሽ እጅ ስራ : ካንባ እየተቆጠረ የሚሰራ :ሰፌት : ሁሉን ነገር ስለአስተማሩን እናመሰግናቸዋለን :: በተጨማሪም ት/ቤትም ባልትና ብለው ስላስተማሩን ሁሉን እንችላለን በእውነት እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ ልጆችን በዚህም ቢዚ ማድረግ ከኤሌክትሮኒክስም እረፍት ነው የአሁን የትንንሾች እናትና አባቶች ታድላችኃል አስተምሩ :: እኛም ለልጆቻችን ካራቴ መዚቃ ጊታር ፒያኖ እያልን ቢዚ ልናደርጋቸው ሞክረናል ደክመናል ልፋታችንን ግን እግዚአብሔር ከፍሎናል ስለዚህ ይሄ ደሞ እጅግ የላቀ ያገራችን የባህላችን ነው በእውነት መልካም ጅምር ነው በርቺ 👌🙏… ወንድማችን ሺር ስለምታደርገን እናመሰግናለን በእውነ ባንተ ብዙ ሰማሁ አየሁም 👌🙏
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 3 месяца назад
Thankyou ቸቤ ስለ እመቤት በጣም እናመሰግናለን
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 3 месяца назад
የእጅሥራ ክፍል የእርሻ ክፍል ነበረን ስንማር ደስ ይላል ምትገርሚ ነሽ:: ልጄ በገና መማር ትፈልጋለች::
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 месяца назад
በጣም ጎበዝ ወጣት ሴት ናት በርቺ ❤
@hannaandarge1913
@hannaandarge1913 3 месяца назад
Good job, sister 👏 👍 ❤
@tigieyob6383
@tigieyob6383 3 месяца назад
Endit new wede Paris yemtlekute ❤
@woinshettessema7650
@woinshettessema7650 2 месяца назад
እራኬብ በርቺ ባህላቸውን እና ቋንቋቸውን ለማወቅ ትልቅ ስራ ነው የሰራችሁት እንግዲህ ወደ ትለያዪ እስቴት እንዲያድግ ሁሉም እንዲያይ ማበረታት አለብን
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ሰነበትህ
@kaleabketema1646
@kaleabketema1646 3 месяца назад
በጣም አሪፍ። በርቱ።
@almaz876
@almaz876 3 месяца назад
Brechi❤❤❤❤❤❤
@ubatame7267
@ubatame7267 3 месяца назад
በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰራቹ ያላቹት ቀጥሉበት።
@zebinakassa4959
@zebinakassa4959 3 месяца назад
Amazing ❤❤❤
@YohananGetu
@YohananGetu 3 месяца назад
Your doing an amazing job! Keep it up🎉
@dmx3674
@dmx3674 3 месяца назад
በጣም አርፊ ነው። ግን ዋሺንት አላየሁም ልበል ? በጣም ጥሩ ጅምር ነው።
@behiwotmenged-yh4ql
@behiwotmenged-yh4ql 3 месяца назад
እባክህን ወንድማለም ለልጆቻችን እፈልጋለሁ ከጀርመን በእናትህ
@jesuslovesme7440
@jesuslovesme7440 3 месяца назад
❤❤❤❤
@ሜና
@ሜና 2 месяца назад
በጣም ጎበዝ ነሽ❤🎉
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 3 месяца назад
በጣም፡ጎበዝ፡እኔ፡አልቻልኩም፡ከወለዱካችው፡ጀምሮ፡መሮጥ፡በስራ፡ጠዋት፡ወጥቼ፡ማታ፡የምገባው፡ጥናታቸውን፡እስፐርት፡ምዝቃ፨እደወፍ፡በርሬ፡አሳደኩኝ፡እንበርስቲ፡የጨረሱ፡ልጆች፡ያለኝ፡ግን፡ብደክም፡ብለፋ፡እደነጭ፡የማዩት፡ጸብ፡አለ፡መረቅ፡መጣ፡ዛሬ፡ከልጆቼ፡ጋር፡😭
@SaraUsnzsa
@SaraUsnzsa 3 месяца назад
We gland you sister ❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 месяца назад
WOW 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@almaz876
@almaz876 3 месяца назад
Amelak kfite yehunelesh
@jonatanberg3872
@jonatanberg3872 3 месяца назад
ጕበዞች
@jezbawjezbaw5913
@jezbawjezbaw5913 3 месяца назад
Besmam
@lizethio6061
@lizethio6061 3 месяца назад
የኔእህት አማርኛሽን አስተካክይ እንዳልኩክ አይባልም እንዳልኩህ ነው የሚባለው
@girumnigussie6406
@girumnigussie6406 3 месяца назад
ምነው ትልቁን ነገር ብታይ አንድ ነገር ላይ አቃቂር ከምታወጪ!
@Abigale-ux3qq
@Abigale-ux3qq 3 месяца назад
0:14 መጀመሪያ መልካም እህቴ ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው ብትያት ሰውን ማበረታታት መልካም እኮ ነው ። እንዳልሺው የ ነከ ነገር በጠም አሳሳቢ ነው ከኢትዮጵያ የሚመጡት ወጣቶቹ በሙሉ ማስተማር ያለብን ይመስለኛል እኔ በበኩሌ እየሞከርኩ ነው ዘመዶቼን። -
@zewuduejigu8325
@zewuduejigu8325 3 месяца назад
That is great where is located !!!
@chebemedia
@chebemedia 3 месяца назад
All info in the pin comment or description laye ale
@girumnigussie6406
@girumnigussie6406 3 месяца назад
@@chebemediawould you please put the school link or website for us? Thank you
@chebemedia
@chebemedia 3 месяца назад
@girumnigussie6406 yenetaschool.com/
@YohannesAsrat-d6t
@YohannesAsrat-d6t 23 дня назад
Wow des yelale
@Biniam-o5t
@Biniam-o5t 3 месяца назад
ሆድህን ቀንስ አእሙሮህ አስፋ የኔታ አባታችህ ይጥፋ ታሪክ አልባ ዝምብለህ ስረቅ ሌላ አታውቁም
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 месяца назад
ምነው በደህና ነው ስድብ ከምትዘራ የኔታጋ መጥተህ ተማር
@girumnigussie6406
@girumnigussie6406 3 месяца назад
አንተ ነህ እእምሮህን ማስፋት ያለብህ
@Godisgood20209
@Godisgood20209 3 месяца назад
ከጫካ ውስጥ መሆን አለበት የምትኮምተው ተረጋጋ ከሰው ጋር መኖር ጀምር አይዞህ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 3 месяца назад
ታሪክ ሊሰረቅ እንደማይችል የኔታ ጋር ይድና ተማር 😀
@Godisgood20209
@Godisgood20209 3 месяца назад
ወገን Subscribe አድርጉ እንጂ 🙏👍
@Meazii
@Meazii 3 месяца назад
በጣም ትልቅ ሃሳብ ነው ያቀለልሽልን! የዚህ ዓይነት ትምህርት ቤት ለልጆቼ ስፈልግ ቆይቻለሁ ... ሁሉን በአንድ ቦታ ማግኘት መቻል ቀላል አይደለም! ትምህርቱ እስኪጀመር በጣም ቸኩያለሁ:: ጀግኒት በርቺ💪🏽💪🏽 @chebemedia ለምታደርገው መልካም ስራ ፈጣሪ አብዝቶ ይባክህ!!!
Далее
የኛሰው በአሜሪካ ይህም ይቻላል
33:16