Тёмный

የኛሰው በአሜሪካ ከመክፈቻው እስከ...... 

Chebe Media
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 97 тыс.
50% 1

#seifushow #habesha #ebstvworldwide #ebstv
ህብረት ለበጎን ለማገዝ ለምትፈልጉ
hebretlebego.org/

Развлечения

Опубликовано:

 

5 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 128   
@AEtt2023
@AEtt2023 5 дней назад
እምዬ አሜሪካ በነፃነት የምታኖረን አገር ለዘላለም ትኑር:: አገራችንን ነፃ ያውጣልን:: ሰላሙን ያውርድልን:: የሞቱትን ወገኖቻችንን ነፍስ ይማርልን:: እግዚአብሔር ፍርድን ይስጠን::
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 5 дней назад
meder stupid " how America is free country !!!
@KallidMussa
@KallidMussa 21 час назад
@@AEtt2023 እኔም አንድ ቀን ይሄን ለማለት ያብቃኝ
@saradezi8588
@saradezi8588 5 дней назад
I’m shocked about this channel, why doesn’t this channel have 1 million subscribers so far. All of us have learned a lot from this channel and we should subscribe and share. He doesn’t even beg the viewers to subscribe, but he has done so much for the community and has informed us on so many things. Behalf of my family and I, I really appreciate you, thank you and God Bless You. ❤️🙏🏾
@chebemedia
@chebemedia 5 дней назад
እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በቅርብ እንደርሳለን ፡ Thank for your support May GOD blessed all the familys
@undertakenow336
@undertakenow336 4 дня назад
ኢትዮጵያዊያን ለ።factual መረጃ በራችንን የዘጋን ስለሆንን እንጂ 1ሚሊዮን subscriber ሊኖረው ይገባ ነበር።የኢትዮጵያ ህዝብ value የሚያደርገው አሉባልታ:ሐሜት እና hearsay,gossip ነው።From Ethiopia.
@Yonatan144
@Yonatan144 5 дней назад
ቸቤ አሪፍ እና ጥሩ ጥሩ ነገር ነው እያሳየከን ያለከው ልትበረታታ ይገባል እናመሰግናለን
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 4 дня назад
በአሜሪካ ሥትኖሩ እንድነታችሁን በኩዋስ ብቻ ሣይሆን የኢትዮዽያን እንድነት ለማስጠበቅ ጠንክራችሁ ሥሩ በሻቢያና በህወሀት እፈ ቀላጤዎችን አጋልጡ ኢትዮዽያ በእጭር ጊዜ ዱባይን ትሆናለች ከጠ/ሚኒስትራችን ጋር ወደፊት
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 3 дня назад
👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👑👑👑👑👑🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹🕊️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊️🇪🇹🕊️🕊️
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 4 дня назад
ሙዚየም ❤ , አቶ ዳግም እጅግ በጣም ግሩም ስራ ነው 👏👏👏
@Abbatobia
@Abbatobia 4 дня назад
ሰማያዊ ዥንጉርጉር ቀሚስ ለብሳ መሐል የተቀመጠችው ጸሐፊ ትዕዛዝ ገብረሥላሴን ትመስላለች፣ እኔም በጣም ወደድኳት።
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 5 дней назад
እኛ ኢትዩጵያውያን ነን ስንሰበሰብ የሚያምርብን መረዳዳት ባህላችን የሆነ አንዳችን ለሌላው የምንኖር እኛ ኢትዪጵያውያኖች ነ ን ባህላችን የሚያስቀና ውበታችን ልዪነታችን የሆነ
@KallidMussa
@KallidMussa 5 дней назад
ታድላችሁ እኛ የአዲስ አበባ ልጆች በፋራ እና በዘረኛ ተወረን ጨንቆናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@tessemabiniam3921
@tessemabiniam3921 5 дней назад
አይዞን እግዝሃብሄር ሁሉን ያስተካክላል
@kidisteniyew1374
@kidisteniyew1374 5 дней назад
የዋሁ አዲስ አበቤ ሲያሳዝን እግዛብሔር ፋኖን ያምጣላችሁ😉
@tariktruth2271
@tariktruth2271 5 дней назад
Hahahahahaha የኔ እናት ይሄ እኮ ፊልም ነው show Up በምድር ላይ ብትዞሪ እዚህ አሜሪካን እንደሚኖር ወንድሙን እህቱን አርዶ አሳልፎ እንደሚሰጥ ሰው የትም አታገኚም። ከዚህው ከአሜሪካ ነው የምጽፍልሽ ፊልመኛ ህዝብ ነው ። አትሸወጂ ቅንነት ፣ደግነት እርድና ሸገር ቀረ እዚህ አሁን የምታያቸው ፊልመኛ ህዝብ ነው።
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 5 дней назад
እይዞዋችሁ እግዚአብሔር ቀን አለው
@Awake.726
@Awake.726 5 дней назад
ተደራጁ ፋኖን ተቀላቀሉ!!!
@menderin4228
@menderin4228 5 дней назад
ቸብዬ ፕሮግራምህ ጥሩ ነው ግን በተቻለሽ መጠን ስትናገሪ እረጋ ለማለት ሞክሪ ሁሌም ንግግርሽ ላይ ከጛላ ፌደራል ከነጥቁር ጓማው ሊዠልጥሽ የሚያሯሩጥሽ እስኪመሥለን ድረስ ተረረረረረረረረ እያልሽ አማርኛዎቹን ፊደላት ትነጥሪባቸዎለሽ አይገልፀውም ቀስ በይ፣ ቀስ ቀስ ቀስ እንዴዴዴዴዴዴዴ
@user-nz2dh4ui1p
@user-nz2dh4ui1p 5 дней назад
የድለላ ስራ እየሰራ እየመሠለኝ ፕሮግራሙን በጣም ነው የሚያቀዠቅዠው
@tersithailemicael8345
@tersithailemicael8345 День назад
ዋው አኢትዮጵያዬ❤❤
@assefajudah8559
@assefajudah8559 5 дней назад
The poll. Many, many ethiopians thank you those of you who participated to make these possible, possible .Ethiopia thanks you !!!
@user-nz2dh4ui1p
@user-nz2dh4ui1p 5 дней назад
ጨቢ ፕሮግራምህ ጥሩ ሆኖ ግን አቀራረብህ ፈጣን ሎተሪ ነው የመሰለው
@benai5241
@benai5241 5 дней назад
ፕሮፌሰሩን የ 50 ዓመት ማህበር እየመሩ አንቱ ብትላቸው ጥሩ ነበረ አንተ ስትላቸው ተሸማቀኩኝ😂i thank you so much for the best program u brought to our community..
@naneymeharebe6858
@naneymeharebe6858 3 часа назад
ደስ ይላል
@HaileFikadu-nr6lw
@HaileFikadu-nr6lw 5 дней назад
እውነት ቸቤ ቸብቸብ አደረከው በፍጥነትክ
@almazibrahim7448
@almazibrahim7448 2 дня назад
Beautiful families
@MotivationalEth
@MotivationalEth 5 дней назад
Chebye thank you so much to see you in My City Atlanta ❤🎉
@alahmedmhomedmhomed8992
@alahmedmhomedmhomed8992 4 дня назад
ሁሉም ነገር እንደ ሚታየው ብያምር ጥሩ እኔ አሜሪካ ገብቼ ነው ረሀብን ያወኩት የሰው ፊትም ያየሁት የመጨረሻ የሰይጣን ሀገር
@yaredmechal4149
@yaredmechal4149 4 дня назад
That’s sounds like a personal problem 🤷‍♂️
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 4 дня назад
@@yaredmechal4149that’s absolutely true ho
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 4 дня назад
God bless America 🇺🇸 ❤
@Wosen-nf2ji
@Wosen-nf2ji 3 дня назад
የት ነህ ወንድሜ ?
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 5 дней назад
የደም ጎርፍ ቢበዛም በሐገሬ ባችተስፋ አልቆርጥም😢 ዘረኝነት ጠፍቶ አድጋ ሐገሬ❤እናቶች ሲደሰቱ ማየት ልጆች ሲቦርቁ ማየት ምኞቴ ነው ❤😢
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 5 дней назад
SPORT. WEYIS. FANO. ?
@ጸባዎት
@ጸባዎት 5 дней назад
ሆዳምና ግብስብስ ትውልድ። ኢትዮጵያዊ ዜጋ በሃገሩ እንግልትና እስራት እያሰቃየው በብሄረሰብ ማንነቱ በአለም ህብረተሰብ ፊት በጅምላ እየተጨፈጨፈ እዚህ ደግሞ በኢትዮጵያዊነት ስም የተሰባሰበ የደላው ጭንብላም ቡድን ለዳንኪራና ለሆድ መሙላት ከየትናየት የአሜሪካን ጥግ ተጠራርቶ ሲደነባበር ሲርመሰመስ ሳይ በጣም ነው የቀፈፈኝ። ወይ ቆፍጠን ጨከን ብለው ለክብር ለማንነታቸው ለወገናቸው መስዋዕት አይሆኑ የማሊያና የሰንደቅ-አላማ፣ የሞቅታና የታይታ፣ የብልጭ ድርግም ሰሞነኛ ሰንበቴ።
@MinilekAdwa
@MinilekAdwa 3 дня назад
🔥🔥🔥🔥💚💛❤️
@AnthonyAmedday
@AnthonyAmedday 5 дней назад
Thank you
@esam5713
@esam5713 4 дня назад
chebe you got my subscription!
@chebemedia
@chebemedia 4 дня назад
Thank you,
@genetmengesha7765
@genetmengesha7765 19 часов назад
የዋንጫው እለት የቀረፅከውን ፖስት አርግልን
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 5 дней назад
ተውዛዋዦቹ ገና ህፃናቶች ናቸው ጎበዞች
@radicalv2720
@radicalv2720 4 дня назад
በእድሜ ሆነ እንዴ እስክታ ማውረድ ? ማሙሼ
@tigieyob6383
@tigieyob6383 5 дней назад
❤❤❤❤
@WossenyleshKitaw
@WossenyleshKitaw 5 дней назад
Are you coming to Los Angeles or Washington DC
@dmx3674
@dmx3674 4 дня назад
የበጎ አድራጎት ሊንኩን ማስቀመጥ ረስተሀል
@mr.nobody9086
@mr.nobody9086 5 дней назад
46:53 - what was the problem he was referring to? Slow service?
@MitikuAnsa
@MitikuAnsa 3 дня назад
ቸቤ ፒያሳን ሰላም በልልኝ
@user-fu6tq6zz6z
@user-fu6tq6zz6z 5 дней назад
We want to see Ethiopia in Ethiopia not in Dubay , Us & some where.
@assefajudah8559
@assefajudah8559 5 дней назад
The poll. Nuru lattee le Ethiopia !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow!!! Unity the source of Strengths!!!
@ashalewegezahegn2871
@ashalewegezahegn2871 День назад
Enya yemenorew eupa new gene ezihe yalew abesha enyaja keyete edemeta betame selekenahu new edezihe yemenagerew betam desse new yemetelute cheba betame amesegenalehu
@user-rs1si5hr5g
@user-rs1si5hr5g 5 дней назад
በየሁለት ዓመት የሚገናኘው የቤተሰብ ማህበር ለትውልድ ምሳሌ መሆን እንዲችል እመኛለሁ:: የማህበሩ አባላት አማርኛ በአስተርጏሚ መናገራቸው ቅር ያሰኛል:: ይህ ማህበር ለማህበረሰብ ድጋፍ ያደርጋል? ወይስ መዝናናት ላይ ያተኮረ ነው? ትምህርታዊ ነገር ካለ ቢቀርብ ጥሩ ነበር:: የተመሰረተበትን ዓመት በትክክል ማወቅ አልተቻለም:: መዝሙሩ ለዚያውም ዓመታት ያስቆጠረ መኖሩ አሪፍ ነው:: ማህበሩ ግን ራሱን ይፈትሽ:: ከእድሜ መቁጠር ባለፈ ትልቅ በጎ አድራጎት ከፍታችሁ ትልቅ ስራ ስሩ:: ካለ ንገሩን::
@ShenkoraAGEDA
@ShenkoraAGEDA 3 дня назад
ይሄ ቤተሰብ መዝናናት ብቻ ሳይሆን የተቻለንን ሁሉ እያደረገ ይገኛል ወደፉትም ይቀጥላል
@meharikidanemariam9524
@meharikidanemariam9524 3 дня назад
Video production needs to be corrected. Blurring image...
@ABD-xu6iw
@ABD-xu6iw 5 дней назад
Let’s go 100k followers
@dmx3674
@dmx3674 4 дня назад
ቡና እየቆላ የፊየል ጥብስ ይለናል ።
@SpenserXo-ci7wj
@SpenserXo-ci7wj 3 дня назад
😂😂😂😂Phahahaha
@almlimm9525
@almlimm9525 5 дней назад
Fara Anchi nesh tamari. Ye addis gulicha
@dawitbeyene8942
@dawitbeyene8942 2 дня назад
ቸቤ ኢትዮጵያውነት ማለት ምን ማለት ነው ?
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 4 дня назад
ቸብነት ሰላም ነወይ ?
@chebemedia
@chebemedia 3 дня назад
አለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@iloveessey
@iloveessey 5 дней назад
ከሀሙሥ ጀምሮ ያለዉን ነዉ ማሣየት ያለብህ የህዝቡን ብዛት ምነዉ ሰዉ የሌለበትን ቀን መርጠህ የምታሣየን ወይስ ብልፅግና ነህ
@chebemedia
@chebemedia 5 дней назад
ይመጣል ኤዲቲን ግዜ ያስፈልገዋል ይሄ ከመክፈቻው የነበረ ነው. Thank you
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 5 дней назад
ቸቤን ከብልጽግና አውጣው ይስራበት
@siaw5419
@siaw5419 5 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@siaw5419
@siaw5419 5 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@siaw5419
@siaw5419 5 дней назад
😂😂😂😂
@vovonar
@vovonar 5 дней назад
Ante sewye borchih mindin new ..... avoid eating carbohydrates foods and drinks
@dmx3674
@dmx3674 4 дня назад
ወይ ዱባዩ ቤት ግዙ ! እኛ በሀገራችን ከገዛ ቤታችን ያፈናቅሉናል ።በገዛ ሀገራችን ይሄ የኔ ክልል ያ የነሱ ክልል እየተባልን ተሸማቀን እ ንኳን ቤት ልንገዛ የመኖራያ ቤት እራሱ በስጋት ነው የምንኖረው ። ይገርማል !
@Emnetfekertesfadan
@Emnetfekertesfadan 5 дней назад
23:20 bekerbates menew ,,sentek kemia bezih guto egeruwa lay 😳😳☹😲
@ShenkoraAGEDA
@ShenkoraAGEDA 3 дня назад
Its her age why are you hating on that
@konjoethiopiawit8748
@konjoethiopiawit8748 5 дней назад
እንዴት እደምታሰጠላኝ ይቺ ልጅ በልጣጣ ነቸ
@yaballo1
@yaballo1 5 дней назад
@Are you sure that those dancing Tigrigna, Oromigna, Wolaitigna or Guragigna are actual/genuine representatives of those communities?? If not, you are pretending that the Oromo, Tegaru, Wolaita or Guraghe commumnities in the USA are ACTUALLY taking-part in your "Ethiopian festival" when they may not. @You need to get the CONSENT of the Oromo, Tegaru, Woliata, Guraghe, etc, communities to represent them & show their culture. Fair? I hope so.
@Black-lioness
@Black-lioness 4 дня назад
You lost your day job talking, misery loves company gelata
@hahu3160
@hahu3160 4 дня назад
Really??? I have never seen like some Ethiopians who are actually backward mentality. Do you ask permission of any countries when you dance with their music? Do you know which tribe any of the guests came from? No wonder our country is poor despite having enough natural resources.
@yaneterhardsson2914
@yaneterhardsson2914 4 дня назад
መርዳት ከፈለጋቹ ቀጥታ መርዳት ነው! ስልሞን ቦጋለ ማለት ላባ አጭበርባሪ ነው
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 5 дней назад
Invest your money in USA or Dubai since ABiY is bent to rob your properties or will demolish them in Ethiopia. ABiY has no protection for your private properties, and he has demolished thousands of homes of diaspora Ethiopians. He has also come with all sorts of taxes, rent controls, and bureaucratic red-tapes to give hard-time to the diasporas. ABiY has made all land in Ethiopia his private property, and now, he is telling homeowners that their houses are not theirs.
@tigistkassa610
@tigistkassa610 5 дней назад
@@ethiocsc8289 ማየት ሰላልቻልክ ነው እየተሰራበት አገራችን እያማረች ነው የሰው ማድነቅ ለምደን የኛን ማድነቅ አንችልም
@tigistkassa610
@tigistkassa610 5 дней назад
@@ethiocsc8289 እነዳነቱ አይነት ነወ አገሩን ለ27ሲበዘብዝ የነበረ አሁን አልበላ አላችሁ ሽብር ትነዛላችሁ
@EternalLife-fu6nk
@EternalLife-fu6nk 5 дней назад
Since you have been sending money illegally, I am not surprised by your comment. People whine about corruption and when he start fighting corruption thief people like you cry.
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 5 дней назад
YIH. YE. ETHIOPIA. TELATOCH. YE MIASWERUT. NEW. ! GENZEB. BE. LEBNET INVEST. KAREK. YES. WENJELEGNA. NEH
@almazteklehaimanot9859
@almazteklehaimanot9859 5 дней назад
FAKE NEWS !
@user-lz1xe7op2j
@user-lz1xe7op2j 4 дня назад
እኔ ግርም የሚለኝ እኮ አማራ እና ኦሮሞ መቸ ነው ትክክለኛውን የኢትዮጵያ ባንድራ የምትይዙት በተለይ አማራዎች ለምን አምናችሁ አትቀበሉም ይሄ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አማራ ክልል እንጂ ኢትዪጵያ ሀገራችንን አይወክልም በፍፁም
@selamselam2754
@selamselam2754 5 дней назад
ለብዙ አመታት የታዘብኩት እና ስልጣን በእጃ ቸው አትውደቅ እንድልም የሚያደርገኝ ነገር ብዙ ቢሆንም አዘጋጀቹ የአማራ ተወላጅ ከሆኑ ትግራይን ወክለው የሚጨፍሩ ሰዎች የሚለብሱት ልብስ ሺፎን ነው :: ለምን ይመስላቸዋል እንደዛ የሚያደርጉት ክፉዎች
@et2507
@et2507 5 дней назад
Platform: Teferi Ababa ================== Teferi Padre Teferi Madre Hailemariam Azo En Toni Azezo Honey-Bread Cha Cha Cha No Fear Cha Cha Cha
Далее
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Просмотров 4,5 млн
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Просмотров 2,1 млн
Вот как нужно танцевать😁
0:15
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Просмотров 6 млн