Тёмный

የኛ ነገር እንደሞኝ ለቅሶ መልሶ መላልሶ - ተስፋሁን ከበደ ፍራሽ አዳሽ 30 - ጦቢያ  

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 1 млн
50% 1

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Видеоклипы

Опубликовано:

 

11 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 318   
@user-ip2jx1xm4c
@user-ip2jx1xm4c 9 месяцев назад
አንተ ልጅ የልብነው የምትናገረው አግዚኣብሔር ይጠብቅህ
@yeduteshome2748
@yeduteshome2748 2 года назад
ተስፍሁን በውነት ጎበዝ ነህ በጣም አድናቂ ነኝ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ
@ae8946
@ae8946 2 года назад
አይ ተስፋሁን እንዳው ምንም አልልህም ቃላት የለኝም ለአንተ የሚሆን እኔ በአንተ ነው የማዳሜን ንዴት የምቋቋመው ዘና እላለሁ ።ነገር ግን ወንድሜ ዛሬ ወረድክባቸው አሁን ባለስልጣኖች የሚቃወማቸውን አይወዱም እንዳያሳድዱህ እና እንዳያስሩህ ወንድሜ ተባረክ።
@tedisobeyenedubo9621
@tedisobeyenedubo9621 2 года назад
ሃይ ሠላም
@henokyemane6050
@henokyemane6050 2 года назад
@@tedisobeyenedubo9621 AaaaaaaaaaaaaaaaDDj
@deregelemma2367
@deregelemma2367 Год назад
Is LV do
@temesgenberhanu2415
@temesgenberhanu2415 Год назад
5
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 года назад
አንተ ልጅ በቃ ትችላለህ👍👍👍 እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልብ የልባችንን ነገርከን ተባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 2 года назад
ይሄ ልጅ እኮ ከ ሳቅ ባለፈ ትልቅ ቁምነገር ነው የሚናገረው ግን ከ ሳቅ ባለፈ ሰው የነቃ አይመስልም
@barichaman9626
@barichaman9626 2 года назад
ሁሉም ሰው ያውቀዋል ፖለቲካ በአሽሙር ነው
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 2 года назад
I admire ETHIOPIAN Age old Satire! ☺️ Enjoying it starting from childhood now in my old age! ETHIOPIAYAYIE be blessed!
@fantaneshamare8256
@fantaneshamare8256 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ የሚሰማ ቢኖረ ትልቅ ትምህረት ነው
@loveyourself2406
@loveyourself2406 2 года назад
አርቲስት ተስፋሁን የእውነት አምባሳደር ማንንም ሳትለይ ኢትዬጵያውያንን የምትወድ ሐገርህ የምትወድ ንፁህ ሰው ነህ respect! ሌላው ቀልድና ዘይቤ አድርገህ ቅኔን አሳምረህ የምትናገረው ግማሹ ስቆ ሲወጣ ግማሹ ግን አስተውሎ እንዲያስብ የምታደርግ ምርጥ ሙሁር አርቲስት ነህ። ነገር ግን በአንተ ስሜት ውስጥ የተረዳሁት ለህዝብህ ያለህ ፍቅርና አዜነታህ ውስጥህ አየደማና እያለቀሰ እንደምትተውነው በጥልቅ ተመለከትኩኝ ። ውዴ ደግሜ ደጋግሜ respect! እልህ አለሁ ትግራወይቲ እህትህ ከጀርመን።
@bezuayuwergsa3532
@bezuayuwergsa3532 2 года назад
እኔ ቃላት ያንሰኛል ለአንተ ተባረክ አቦ🙏🙏
@tewodrosburka1794
@tewodrosburka1794 2 года назад
ምርጥ 👍
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 года назад
ዝምታ ወርቅ ነዉ ድሮ የቀረ አጉል ባህል ነዉ በነፃነት ተንፍሶ የመሸበት ማደርን የመሰለ ነገር የለም::
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 года назад
ትክክል እኮ ነው!! ግን ምን ዋጋ አለው ጋዘጤኞች በወባ ተያዙ ሲባል እእእ ያው ነው የዘንድሮ መንግስት ከወባ ብሷል!!
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 2 года назад
የኔ ጌታ አንተንም እዳያስገቡህ ብቻ እግዚአብሔር ይሁንህ !!!💚💛❤️🙏
@assefa7426
@assefa7426 2 года назад
ባንቺ ቤት መጠቆምሽ ነው!!
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 Год назад
@@assefa7426 ምን ጥቆማ ኣሰፈለገው ያለ ነገር ነው የተናገረቺው የሚሆነው ያለው ኣታይም እንዴ
@_eregnaye7971
@_eregnaye7971 Год назад
nice coment
@getachewadane9115
@getachewadane9115 2 года назад
ቃል የለኝም ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ
@tadesagugssa4540
@tadesagugssa4540 2 года назад
አልጣፍጥ ያለህን ጨው አዋሽ ወንዝ ጨምረው ትገላገለዋለህ።
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 года назад
ተስፍሽዬ የኛ ምርጥ💚💛❤
@luchia686
@luchia686 2 года назад
👍👍🙏እውነት ነው ተስፍሽ በጣም ነው የምታስተምረው ረጅም ዕድሜ እና ፀጋውን፣ ጤናው፣ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🤞💚💛❤️🙏🙏🙏
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 2 года назад
በእውነት እኩ የምትገርም ነህ
@Alem464
@Alem464 2 года назад
ምን አልልም እግዚአብሔር አምላክ ሰላምህን ያብዛልህ ወንድማችን🙏
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 Год назад
ተስፍሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💞💞 ...የእኛን ሀሳብና ጉምጉምታ በአንተ በኩል ተነፈሰን!!!
@user-ob5cp4sh6b
@user-ob5cp4sh6b 2 года назад
በሳቅ የተለወሰ ዘመን ተሻጋሪ መልእክት
@zeeyodvah9479
@zeeyodvah9479 Год назад
:-P እንዴተሥ :-$ ኺፒ :-D አፍሮ ቤል ባት ሚኒ up grade to thee piece:-) :-*
@dawitmezgebetsegaye7442
@dawitmezgebetsegaye7442 2 года назад
WISDOM, GENIUS and SMARTNESS!!!!!!!!!!!!!!!! To the POINT!!!!!!!!!!!!!!!!!
@mesfinwassie3405
@mesfinwassie3405 2 года назад
The amazing and the brilliant person .God bless this boy!!
@firezerteshome9005
@firezerteshome9005 2 года назад
እናቴ ትሙት ጀግና ነህ:: ...ግን ምን ያደርጋል አይሰሙም :: የእውነት እንዲህ አይነት ፕሮግራም ስትሰሩ እባካችሁ እስቲ መጥሪያ ወረቀት ለባለስልጣኖቻችን ላኩላቸው:: የእውነት ከልቤ ነው :: ቢያንስ በሚዲያ ከሚነግሩን በተሻለ ስሜታቸውን ማየት ከቻልን...:: አንተ ግን በርታልን አርትቲቪንም እናመሰግናለን::
@tizitatsegaye9456
@tizitatsegaye9456 2 года назад
ወንድም አለም እግዚአብሔር አምላክ ጤና እና እድሜ ይስጥህ !!! እንዲሁም ከመጥፎ ነገር እና ከአፋኞች ይጠብቅህ!!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Год назад
ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ )ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏🙏ኑርልን በምን እንደምገልፅህ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 የእንተ ቤት ሲንኳኳ ይሰማል የኔ ቤት ነው ወገን እንንቃ ማልቀስ ልማዳቸው ነው ያልቅሱ ሶፍት እንሰጣቸዋለን እየተባልን ዝምታ ባርነት ጌጤ ነው ማለት ነው ዝምታው ይሰበር እውነት ያሸንፋል ኢትዬጵያዊነት ያሸንፋል በንፁሀን ወገኖቻችን ላይ የሚደረገው አፈናና ግፍ በአስቸኳይ ይቁም እኔም ፋኖ ነኝ ፋኖ ሌባ ዘራፊ አይደለም የኢትዬጵያን ዳር ድንበር አስከባሪ ጀግና እንጂ ታሪክ ይመሰክራል እውነት ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 2 года назад
ትለያለህ ❤️
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
ወይ ተስፋሁን? ወደው አይስቁ ነው😁አንጀታችን እያረረ ታስቀናለህ😁👍
@tomasamsalu3797
@tomasamsalu3797 2 года назад
Tesfuye des yilal betam guwadegnaye proud of you
@user-hl7vo2lt9mBement
@user-hl7vo2lt9mBement 2 года назад
ፍራሽ አዳሽ ስወድህ ስደብርኝ ዘና የምልበት ትምርትም አለዉ በርታ
@user-ss7jf4gf6p
@user-ss7jf4gf6p 2 года назад
የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያክል ይስቃል! አሉ ክክክክክ
@andualemfetene8276
@andualemfetene8276 2 года назад
ዘቦ ዕዝን ለሰሚዓ ይስማዕ - ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ!
@yosefgebre9891
@yosefgebre9891 2 года назад
Telling the truth! thank you brother. May God bless and protect you .
@birhanutube3919
@birhanutube3919 2 года назад
Wow ቤት በኩል ሄደን አለ አረ ይመችህ 100ኪሜ እኮ መጓዝ አልቻልንም😪😪😪
@aledgirmay4358
@aledgirmay4358 Год назад
He's cute and smart, what a bless guy.
@tadessebekeshie7231
@tadessebekeshie7231 Год назад
extraordinary talent.ስልጣን አይደለም እኮ የጠ የቅነዉ፤ወተን እንግባ ፡፡ግሩም አባባል፡፡
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 года назад
በጣም እወድሃለሁ ብሮዬ ክበርልኝ 🙏🙏😘😘
@user-fd2sc7zt5t
@user-fd2sc7zt5t 2 года назад
እውነት ነው አፍርሰው ጨረሱን
@aynalemdefrew6884
@aynalemdefrew6884 2 года назад
ተስፍሽ በጣም ነው የምታስተምረው ረጅም ዕድሜ እና ፀጋውን፣ ጤናው፣ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🤞💚💛❤🙏🙏🙏 😂
@getahunzewde790
@getahunzewde790 Год назад
ተስፍሽ እናመሰግላን በርታልን
@FarhanMahamed-ut5ux
@FarhanMahamed-ut5ux Год назад
ጤና ሰላምህን ያብዛሊህ
@dinoyegashe305
@dinoyegashe305 2 года назад
You make me addicted with your show ! Thank you 🙏
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 Год назад
As usual love and respect ✊❤️ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ☝️🙏
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 2 года назад
ትግል በጠመንጃ ብቻ አደለም ወዳጄ በአርትም ይቻላል ተስፍሽ በርታ ከክፉ ይጠብቅህ ፈጣሪ
@xuzufamily5947
@xuzufamily5947 2 года назад
Frash adash my favorite
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 2 года назад
አንተ ልጅ በቃ ትችላለህ👍 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም አለም
@bubumahdere1854
@bubumahdere1854 2 года назад
ተስፍሽ በብዙ ክበር 🙏🙏🙏
@yaredyimer6028
@yaredyimer6028 2 года назад
ጀግና ነህ
@nuredinnegash5603
@nuredinnegash5603 2 года назад
ምናለ ያንተ አይነቱን የሀገር ፈርጥ ቢያበዛልን
@tadesagugssa4540
@tadesagugssa4540 2 года назад
አዋጭው እራስን ፈርጥ ማድረግ።
@betelfikru9657
@betelfikru9657 2 года назад
የእውነት አስለቀስከኝ ወይኔ አገሬ
@sewasew
@sewasew 2 года назад
ክበርልን ወንድም🙏🙏🙏ተችላለህ በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@meseretselemon4776
@meseretselemon4776 Год назад
አሜን
@negadraskassa6195
@negadraskassa6195 2 года назад
ወይ ችሎታ!!
@amanuel7643
@amanuel7643 Год назад
ሀሀሀሀሀ አይ አንተ ልጅ የተረገምክ ተባረክ ትመቸኛለህ በጣም
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@getachewkifle6596
@getachewkifle6596 Год назад
በርታ ተስፋሁን
@kassech61
@kassech61 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንበሳዬ!!!
@user-wt4bj4
@user-wt4bj4 2 года назад
Amazing man thanks
@user-gu7cr8pl6l
@user-gu7cr8pl6l 2 года назад
ተስፍሽዬ ላወቀበት ለገባ ካተ የሚወጣው ቃላት ሁሉ ምክር ናቸው ፈጣሪ አምላኬ ሰላሙን ያውርድልን ለሀገራችን🙏
@user-zq3rk1zv9h
@user-zq3rk1zv9h 9 месяцев назад
አላህ ይጠብቅህ ነው።የሚባለው
@melkamsirawondesen7980
@melkamsirawondesen7980 Год назад
ዋው በስንቱ ነገር ላይ አሰያየትተስጠት ይቻላል እንደ ጀግና ነህ!
@mazi7411
@mazi7411 Год назад
Ay ante liji atitegebm eko 👏👏👏👏begugut eko new mitebkh💚💚💪💪💪💪
@enquanhonebirara5496
@enquanhonebirara5496 2 года назад
ትችላለከ አባቴ ...........ከ አፈና ይሰውርክ ነው የምለው !!!
@almaz1219
@almaz1219 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
@waffiki
@waffiki Год назад
he is absolutely genius. God protect you from these evils.
@woldehab7008
@woldehab7008 2 года назад
The Ethiopian government administration starting with PM should listen to this teaching comedy and understand the ordinary Ethiopian citizens daily concerns. I salute this young comedian for speaking Ethiopian citizens mind.
@enquahonenibret9188
@enquahonenibret9188 Год назад
በመጀመሪያ ይህንን ሰምቶ ለመተግበር ቅንነት፣ሀቅኝነት እንዲሁም ዘረኝነትን እና ጭፍን ጥላቻን ከዓዕምሮ ማውጣት ይጠይቃል ሰውየው ይህንን ከማድረግ ይልቅ የሀገር መሪ መሆኑን ዘንግቶ የግል ብሄሩ በሌሎች እንደተጠላ ሽፋን ለማግኘት ይታክታል እንደዚህ አይነት እርግማን ነው በኢትዮጵያ እና ህዝብዋ ላይ የገጠማት ።
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 2 года назад
📢📢👉እያንዳንድሽ ጆሮ ካለህ(ብለሽ) ስማ(ስሚ)! ተስፍሽ ትልቅ አክብሮት አለኝ🙏🙏🙏💚💛♥ ===≠========================== ከእርዛት ከተማ ደስታን የምትገዙ ለሀዘን ለእንባ ሳቅ የምትበርዙ ለኒሻን ማዕረግ ደሀን ስትዘርዙ ከመኖር ገፅ ላይ እንዳትገረዙ።
@mominanegash8417
@mominanegash8417 2 года назад
ሰላምህ ይብ ዛ!! እ ረ ጂ ም እ ድ ሜ ና ጤ ና ተ መ ኘ ሁ 🤣🤣🙏❤️❤️
@user-yk2pr3eu8q
@user-yk2pr3eu8q Год назад
በርታልን ኮሚዲያ ተስፋሁን
@husseinhawa8747
@husseinhawa8747 2 года назад
አላህ ይባርክህ! ሊነገረን የሚገባዉን ሁሉ ነግረሀናል
@negestabay1918
@negestabay1918 Год назад
ተስፉዬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ሰሚ ቢገኝ ጥሩ ነበር
@gondarethiopia2635
@gondarethiopia2635 Год назад
P.M. ABIY free Temesgen DESALEGN 😢
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 2 года назад
ሰሚ ያለ ይስማ
@dagnachewoda5794
@dagnachewoda5794 2 года назад
ተስፋሁን ይችላል መልእክት እያዋዛ ወደ ሰው ልብ እንዲደርስ ግን ወደ ተቀባዩ ሲመጣ መልእክቱን ወደ አንድ ወገን ሲያመጣ ያሳዝናል እሱ ሀሉንም በመንካት ነው መልእክቱን የሚያስተላልፈው ባለስልጣኑን ነጋዴውን መልእክቱ ሁሉንም ያማከለ ነው
@user-vs3gf4tp5k
@user-vs3gf4tp5k 2 года назад
ክበርልን ወንድም🙏🙏🙏ተችላለህ🙏👌
@abel937
@abel937 Год назад
It just keeps getting better !!!
@baneteyehunhaile1980
@baneteyehunhaile1980 2 года назад
ሰሚ የለም ተወው አትልፋ ይረገጥ
@johnlomala9001
@johnlomala9001 Год назад
This is all about what's going on in Ethiopia 🇪🇹 am just praying 🙏 one day our pri minister watch this show
@be_hailu5634
@be_hailu5634 2 года назад
Excellent satire. Very timely! Keep up the good work! 👍🏼
@et2507
@et2507 2 года назад
አምላክ ልብህን ቅቤ ያጠጣው:: በተለይ "ለኔ ኣይሰራም" ነገር ለኣርቢትር እንቶኔ ታላቅ ትምህርት ነው::
@naolgezahagn7142
@naolgezahagn7142 2 года назад
I don't have words to express your brilliant mind brother be safe please!!!
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 2 года назад
Nice to see you again Tesfish
@Teshome-nq2ms
@Teshome-nq2ms Год назад
በመዝናናት ውስጥ ትልቅ ትምህርት
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 Год назад
እውነት ሲሰሙ ማጨብጨብ እንኩዋን ፈርተው አምልጦአቸው ካጨበጨቡ በሁዋላ ከጎናቸው ካለው ሰው ጋር በስጋት ይተያያሉ
@alemababu1612
@alemababu1612 2 года назад
ልኬን ስለምትነግረኝ አመሠግንሀለሁ ተስፍሽፍ
@sahiyasherif5230
@sahiyasherif5230 Год назад
በርታልን. ፍጣሪ ከኩፉይጠብቅህ
@gabez.8406
@gabez.8406 Год назад
Anyone here from uzi’s story?
@peace8750
@peace8750 Год назад
So talented.
@dilnesa
@dilnesa 2 года назад
We laugh at our own misery, what else can we do? He is a genius, a master at it.
@geletunurebo4687
@geletunurebo4687 2 года назад
Tesfish and all Tobias thank you very much!!!!!
@bayelignayalewu1843
@bayelignayalewu1843 2 года назад
i love you tesfu
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 года назад
ኢትዮጵያ የሆንክ ልጅ
@berhanubogale5768
@berhanubogale5768 2 года назад
ክረምት እየመጣ ነው አስም እንዳያፍንህ ተጠንቀቅ
@Gere.emun.
@Gere.emun. 2 года назад
ኣባዱላ ናቸው ለልደት የመሬት ካርታ ስጦታ እሚሰጡት
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 Год назад
ሰውን ገድለው የሚጨፍሩ ዘረኛች ባሉበት አገር እንደት ከድህነት እንወጣለን? የአማራን ዘር ተኮር ማጥፊያ ለዘመናት መቀጠሉ ምክንያት ምንድን ነው? የኢትዮጵያ ጠላት ማን ነው?
@GetachewApp
@GetachewApp 11 месяцев назад
በረታልን
@masreshategene1790
@masreshategene1790 2 года назад
ሀሀሀልክ ልካቼውን ፣ነገርልኝ፣ተስፈስ፣በጣም ነው የምናመሰግነው በእውን፣በአንተ ፣በቅኔ፣ለምትተችታቼው ሁሉ፣ለባለ፣ሀገር ከኸጂው በሙሉ፣ቢገባቼውም ባይገባቼውም፣በደም ለተጨማለቁ፣በለስልጣኖች ፣ልቦና ሰቷቼው፣ለህይወትታቼው ፣ሲሉ፣ለሰውነት በቅንነት ፣የኸዱ፣ዘነድ ልቦና ይስጥልን ብለናል።
@zdechiksazdechiksa7170
@zdechiksazdechiksa7170 2 года назад
አምላክ ይጠብቅክ እዳያስገቡክ
@Menelkerim963
@Menelkerim963 Год назад
አቦ ተስፍሻ 1000 አመት ኑርልኝ
@anjelinateffera7470
@anjelinateffera7470 2 года назад
The true son of Ethiopia. God bless you!
@fentayesisay8920
@fentayesisay8920 2 года назад
Informative
@abrhakalayu936
@abrhakalayu936 2 года назад
ብሩህ አይምሮ
@Urqueen_6537
@Urqueen_6537 2 года назад
Brave and brilliant 👏
@user-yd5tq4tw1x
@user-yd5tq4tw1x 7 месяцев назад
ክበርልን ወንድም🙏🙏🙏ተችላለህ በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን
@tewodrostebekew879
@tewodrostebekew879 2 года назад
Perfect!
@kidisttassew6609
@kidisttassew6609 2 года назад
Wow! Wow! 😮😮😮😮😮✍🏻🤝👍🥰🙏🙏🙏
Далее
SITUATION IN FAST FOOD
00:19
Просмотров 3,5 млн
I Built 4 SECRET Rooms In ONE COLOR!
29:04
Просмотров 7 млн
Всё, что хочешь
3:06
Просмотров 290 тыс.
Gazan - Богатырь | Премьера клипа
2:17
Mirjalol Nematov - Galsin (Videoklip)
3:40
Просмотров 2,1 млн
Рустам Нахушев - Цыганочка
3:57
Просмотров 152 тыс.