Тёмный

የኛ የሁላችንም ታሪክ ዋና አዘጋጅ አይዳ አሸናፊ (Producer of Yegna TV drams Aida Ashenafi) | 

Kana Television
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 21 тыс.
50% 1

ዳናይት በ#Time ፕሮግራም ላይ ከተወዳጁ የኛ የሁላችንም ታሪክ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ ዋና አዘጋጅ ከሆነችው አይዳ አሸናፊ ጋር ያረገችው ቆይታ ይህን ይመስል ነበር፡፡ ተከታተሉ፡፡
#Time ዘወትር ቅዳሜ ከምሽቱ 12፡00 ሰዐት ላይ በቃና
On this episode of #time Danayit spent some time with the producer of the beloved TV series, Yegna Our story, Aida Ashenafi.
#Time every Saturday at 6:00pm only on Kana TV
#Kana_TV #Kana_Television #Danayit #Entertainment #Lifestyle #Yegna #Our_Story #Teenage_Drama #Original_Content #TV_Series #Kana_Series #Drama #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 29   
@Rahel-x5j
@Rahel-x5j 4 месяца назад
ፍልቅልቅ፣ደግ፣ጀግና፣ እሩህሩህ፣ፈጥኖ ደራሽ ፣አንበሳ አይዳዬ እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብሽ ከልቤ አመኛለሁ ።
@መስከረምየድንግልማርያምል
ያረቢ ጌታዬ ምን ታክላለች😃 አድናቂሽ ነኝ ግን ጀግና ሴት ደስ ይለኛል👌👏👏 ግን ለምን የኛን ድራማ አቋረጣችሁት ???
@simeyyassen7983
@simeyyassen7983 Год назад
በሼ ስም❤❤❤❤❤❤
@eldalemm2392
@eldalemm2392 5 лет назад
አይዳ ማናት ትዳር አላት ልጆች?...... ለምንድነው ሁኔታዋ ሸከከኝ እንደወንዳወንድ ያደርጋታል ????
@fasilzewdie7313
@fasilzewdie7313 5 лет назад
That is the point ዝም ተብሎ አይደለም ከእንግሊዝ ለዚህ ፕሮጀክት ብቻ ተብሎ አምስት ሚሊዮን ፓውንድ የተለቀላቸው ለማንኛውም ግን ጥርጣሬህ ልክ እንደሆነ የማውቀው ብዙ እውነት ነው :)
@eldalemm2392
@eldalemm2392 5 лет назад
@@fasilzewdie7313 ትክክል ድራማው ወዴት ይሄድ ይሆን እያልኩ እየጠበኩኝ ነው ሌላው አንድም ካራክተን ፍቅር ሲይዘው እንጂ አብረው ሆነው አላየሁም ምን እያስተላለፈች ነው ፍቅር ሲይዘን ወንዱ ሴታን ሴታ ወንዱን አትረዳም ነገር አስመስላዋለች @እኔ እንደሆን ነገሮችን መፈልፈልና በአይዳ ላይ ያለኝን ጥርጣሬ በአይነ ቁራኛ እንደማያት ትወቀው
@firahiwotchekol6366
@firahiwotchekol6366 4 года назад
ልጅ አለቻት የራሱዋ ቤተሰብ አላት ባለትዳርም ናት
@sisay2235
@sisay2235 Год назад
ፍክ ዪ
@onelove2762
@onelove2762 5 лет назад
Gobez
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 лет назад
Awun linresawu new makuratchu sidabir
@niyabmusema9151
@niyabmusema9151 5 лет назад
Ere tada lemn kome??
@ድግልሆይአማልጅኝከልጅሽ
አውን ከሚወራው ወሬጋ ትመሳሰያለሽ ሰዶማዊ ነው ምመሲው እስታይልሽን ቀይሪ ካጠፋው ልጥፋ
@onelove2762
@onelove2762 5 лет назад
Atfteshel gn atitfi Hulu des edalew menor yichlal
@mamacitatube1780
@mamacitatube1780 5 лет назад
ጌታ ሆይ ሽቃሎችን ከlike ልምና ወደ ሰብስክረይብ ልመና እንዳሸጋገርካቸው ሁሉ እኔንም ከሽቃላነት ወደ ማዳምነት አሽገግረኝ🙏😃😃😃😃😄
@habimar7961
@habimar7961 5 лет назад
ጎበዝ ነሽ በርቺ ድራማው አፍጥኑት
@kassukonjo6027
@kassukonjo6027 5 лет назад
የኝ የሁላችን ታሪክ ሀሪፍ ድራማ ነው ወጣ ያለ የውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ታሪክ ነው አሎ ደሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰርተው ምንም የኢትዮጵያ ቀለም የለው ድራማ ለነሱም ትምርት ነው
@rahelfetene9070
@rahelfetene9070 4 года назад
I really like your concept the story is the most important thing we wanna see ourself in the film am definitely gone watch it
@Rute1921
@Rute1921 Год назад
አይዳ በርችልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ashuahu363
@ashuahu363 5 лет назад
Danyit batawrama wondi nw milo. Lamnignum like.
@saraaddis1027
@saraaddis1027 5 лет назад
አረ ምንድነው እንደዚህ የወንድ ባህሪን መልበስ ይደብራል እንዴዴዴ
@fanishkonju9176
@fanishkonju9176 5 лет назад
ወንድናች ሴት
@sisay2235
@sisay2235 Год назад
በማያገባክ አትግባ
@christianmsgana2580
@christianmsgana2580 5 лет назад
ወንድነች ወይስ ሴት?
@zed7273
@zed7273 5 лет назад
ከከከከከከ
@mdsahedkhan2038
@mdsahedkhan2038 5 лет назад
ende wondi kehonesa tagebiyaleahs woyi
@christianmsgana2580
@christianmsgana2580 5 лет назад
@@mdsahedkhan2038 በትክክለኛ ማንነትዋ መሆን አለባት ።ወንድ ከሆነች እንደ ወንድ ሴት ከሆነች እንደ ሴት የምን መቦጫረቅ ነው
@demkfantay
@demkfantay 2 года назад
Female or Gay?
Далее
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 875 тыс.
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
Просмотров 1,1 млн
CORTE DE CABELO RADICAL
00:59
Просмотров 2 млн
Yegna TV Drama: ጀግና Season 1 Episode 5
41:17
Просмотров 104 тыс.
ሰላይ እንዲሰልለኝ ቀጠርኩ!
8:43
Просмотров 66 тыс.
I surprised a stranger with a trip to the Red Sea
20:53
ПОЮ ВЖИВУЮ🎙
3:19:12
Просмотров 875 тыс.