Тёмный

የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 4 ክፍል 6 

Yegna
Подписаться 185 тыс.
Просмотров 261 тыс.
50% 1

Subscribe: bit.ly/2wPney7
Connect with Yegna
Facebook: / yegna
Instagram: / yegna_official
Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
Facebook: / yegna
እንኳን ወደ የኛ ዩ ቱዩብ ገፃችን እንካን ደህና መጣችሁ!
የ’የኛ’ ቤተሰብን ለመቀላቀል ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ስለሚወጡ እና ከዚህም በፊት በነበሩን ሙዚቃዎችን፣ የቲቪ እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ላይ አዲስ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
እኛም በፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን፡፡
ገፃችን ሁላችንም እኩል የምንሳተፍበት እና መልካም የሆኑ ሃሳቦችን የምናንሸራሸርበት ሆኖ እንዲቀጥል እነዚህን ቀላል መመሪያዎች እንከተል
• ስለየኛ ያላችሁን ሃሳብ ሳትቆጥቡ ሁሌም ቢሆን አካፍሉን፤
• ይህ መድረክ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት እንዲሆን የምንፅፋቸው ነገሮች የሌሎችን ሃሳብ የሚያከብር መሆኑን አረጋግጡ፤
• በገፃችን ላይ የምታቀርቡትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በደስታ እናስተናግዳለን! ነገር ግን ገፃችን ገንቢ ነገሮችን የምናገኝበት ሆኖ እንዲቀጥል ሰዎችን የሚያጥላላ፣ ጥቃትን የሚሰነዝር ወይም የስድብ ይዘት ያላቸውን አስተያየቶች በፍጥነት እናወርዳለን፤
• ልብ በሉ! ሃሳባችሁን በምታካፍሉበት ጊዜ ለብዙ ሰዎች የሚደርስ በመሆኑ ማንነታችሁን እና የግል መረጃዎቻችሁን የማይገልፅ መሆኑን አረጋግጡ፤
• የገፃችን ዋነኛው እሴት መከባበር ነውና በተሳትፏችሁ ሁሉ መከባበርን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሁን፤
• ለሌሎች መልስ ከመስጠታችሁ በፊት የመልሳችሁ ይዘት የሌሎችን ስሜት የማይጎዳ ወይም በምንም አይነት ሁኔታ ስጋት ላይ የማይጥል መሆኑን አረጋግጡ፤
• በ’የኛ’ ማህበራዊ ገፅ ላይ የየኛ ያልሆኑ የምርት ወይም የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን አንደግፍም፤ በሚገኙበትም ጊዜ በፍጥነት እናወርዳለን፡፡
የ’የኛ’ ዩ ቱዩብ ገፅ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት የማህበራዊ ድህረገፅ ለማድረግ እንዚህን መርሆች የሚጥሱ ነገሮቸ ካሉ ወዲያውኑ እናወርዳቸዋለን! እናንተም ከየኛ ጋር ስለሆናችሁ በቅድሚያ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡
YEGNA IS FOR ALL OF US!!
Dear viewers,
We are excited to hear what you think about 'Yegna.' We want this to be a welcoming space for you , so feel free to express yourself. For this space to remain welcoming and open to all we need your help to keep it that way. This is your community. Feel free to speak up and tell us what you think or report anything wrong or inappropriate you see on this platform. You can write a comment or email us at ethiopia@girleffect.org or join us on our Yegna Facebook Page.
We can all keep 'Yegna' youtube page positive in the following ways:
- Help defend others. If you feel that users are being treated badly or others are being mean spirited. Report harassment and bullying of others. This is the best way to show that bad behavior will not be tolerated so offenders can be banned.
- Respect others by not using bad, rude or offensive language. Sexually explicit, obscene or offensive language is not allowed and spam and advertising will be removed immediately.
Keep yourself safe. Do not give out your personal information. Never tell people:
- your real name (make up a nickname)
- your age,
- your address,
- the name of your school,
- your email address or phone number, or
- any financial information or passwords.
Avoid meeting up with people you meet online. but if you do meet up make sure that you have an adult or your parent or guardian with you. If you are under 18 years old please make sure to get permission from your parent or guardian to visit 'Yegna' RU-vid so you can visit under an adult’s supervision.
#Yegna

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 669   
@genzebgenzeb4608
@genzebgenzeb4608 3 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለደቂቃ አንሷል እስኪ ይጨመር የምትሉ እንያቸዉ
@ethiopian2275
@ethiopian2275 3 года назад
Awe asol
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 3 года назад
እኔማ ያለፈ ህይወቴን ልጅነቴን ትምህርትቤቴን ሰለሚሰታውሰኝ እያየሁ መች እዳለቀ ሳላቅ ያልቃል እና ትንሽ ደቄቃ መጨመር አለበት
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 3 года назад
20 ደቂቃ ብቻ ይተላለፍ
@lubababekalu3934
@lubababekalu3934 3 года назад
Aow
@sadaethopia6345
@sadaethopia6345 Год назад
እረ ይመችህ ወይምይመችሽ ፍትህ ደስይላል
@طيبه-ش2ض
@طيبه-ش2ض 3 года назад
ፍትህ ለደቂቃ ደቂቃ ይጨመር የምትሉ ላይክ
@wax-6229
@wax-6229 3 года назад
ውዴ እኔ ደምሬሻለው አንቺም ደምሪኝ
@طيبه-ش2ض
@طيبه-ش2ض 3 года назад
@@wax-6229 እሽ
@ዮዲትየፊዮሪእናት
@ዮዲትየፊዮሪእናት 3 года назад
@@طيبه-ش2ض ደምሬሻለው ደምሪኝ ውዴ
@selamnigatu2493
@selamnigatu2493 3 года назад
@@ዮዲትየፊዮሪእናት ደምሬሻለው ደምሪኝ
@selamnigatu2493
@selamnigatu2493 3 года назад
@@wax-6229 ደምሪሻለው ደምሪኝ
@አልሃምዱሊላሂበቀንምበማታ
ኤጭ አረ ደቂቃ ጨምሩ ከማጠሩ የተነሳ ማየትም አስጠላኝ😔😔 እስኪ ይጨመር ምትሉ እጅ ወደላይ👍👍
@marvvaaa3482
@marvvaaa3482 3 года назад
🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙎‍♀️🙋‍♀️🙋‍♂️
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 года назад
እኔ ራሱ ያየው ሳይመስለኝ ነው ያለቀው
@ሠዉነኝአየሠዉ
@ሠዉነኝአየሠዉ 3 года назад
ከ20 ደቂቃ በላይ ከሆነ ይቸካለ
@እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ
የዳዊት እና የፀጋ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ👌👌
@liverpoolynwa8750
@liverpoolynwa8750 3 года назад
የኛወች እኳን ደህና መጣችዉ ዳዉይትን ማነዉ እደኔ የሚወደዉ ወዳወድነቱ ይመቸኛል😃❤❤
@wax-6229
@wax-6229 3 года назад
ውዴ እኔ ደምሬሻለው አንቺም ደምሪኝ
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 3 года назад
የኛዎችዬ😍😍🤗🤗 ደቂቃው ግን አናዶኛል😥😥
@tigistmekebebtigist5722
@tigistmekebebtigist5722 3 года назад
Batem dakeke yechemer✋✋✋✋✋✋✋✋✋✋yametelu
@wax-6229
@wax-6229 3 года назад
ውዴ እኔ ደምሬሻለው አንቺም ደምሪኝ
@lilkida1531
@lilkida1531 3 года назад
Men honbse
@ሰላምለሀገሬ-አ5በ
@ሰላምለሀገሬ-አ5በ 3 года назад
አዎ ይጨመርልንንንንን
@msnadia7588
@msnadia7588 3 года назад
እኔስ እንኳን ደቂቃው ድራማው እራሱ እንደመጀመሪያው አልመሰጠኝም
@አባሰልYoutube
@አባሰልYoutube 3 года назад
ቲቸር የ በጣም ጡሩ አስተማሪነሽ ሁሉም አስተማሮች እዳች ቢሆኑ ደስ ይላል
@konegen6189
@konegen6189 3 года назад
የዳዊት እንደዚህ መለወጥ ደስ ይላል ፣ መምህሯ የእውነት መምህር ናት በጣም ደስ ትላለች
@mustobintmahmed6736
@mustobintmahmed6736 3 года назад
Baga nagiyan dhuftan wedochi koo namin akka kotiti jaltani like nafi godha 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤ jabadha itti fufa hedu isin jaladha 💋💋💋💋💋
@binibogale9399
@binibogale9399 3 года назад
Rakina hin qabu like sigodhera
@mariamalaali9989
@mariamalaali9989 3 года назад
Namse asi maal gotaa 🤭🤭🤭🤭😂
@zd6124
@zd6124 3 года назад
ውይ ኮሜቶች ታዘብኳችሁ አሁን የሀይማኖት ትምህርት ቢሆን ኖሮ 10 ደቂቃ እራሱ በዛ እንል ነበር ደቂቃው ይበቃን ።
@selamnigatu2493
@selamnigatu2493 3 года назад
ትክክል ነሽ እህቴ በቅንነት ደምሪኝ
@እልፍነሽጎሳዬየሩፋኤልልጅ
እንደ ሀይሌ ዘና እሚያደርገኝ ነገር የለም
@asniit1199
@asniit1199 3 года назад
ስትወደዱ እወቁ ስለዚህ አስተያየትተቀበሉ ቢያንስ 40 ደቂቃ እንኳ አድርጉ
@mrtbzu9347
@mrtbzu9347 3 года назад
ኧረ ሀይሌ ወጡን ልሶ ጨረሰው ዳዊት ኡፍ ሲል በጣም ነው ያሳቁኝ ።
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 3 года назад
ሸዊት ቲክቶክ ላይ ነበር ማቅሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል🤗❤❤
@ቅድሚያለተውሂድ-ኈ7ቨ
እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ጓደኛዬ እንዲሁም ዘመዴ ናት ኒካህ ታስራ ደስቡሎኛል በአንድ በኩልም ቢከፍኝ
@enufikr5720
@enufikr5720 3 года назад
ደስታሽ ደስታችን ነው ግን ለምን ከፋሽ
@hanajerusalem1253
@hanajerusalem1253 3 года назад
በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ ሲቀጥል ምንድነው ያስከፋሽ🙄
@zmzm7125
@zmzm7125 3 года назад
እኳን ደስ አለሽ ውደ ግን እሄ አስደስቶሽ ነው ማለት ነው መሻአላ እኔ ነግቶ እሚያስከፋኝጅ እሚያስደስተኝ ነገር አይፈጠርም እሚያስደስተኝን ነገር አላቀውም እሲ ዶአ አርጉልኝ
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
እንኳን ደስ አለሽ ግን ለምን ከፍሽ
@tsyiontub8699
@tsyiontub8699 3 года назад
ስላም ውዶች እስኪ የትምህርት ቤት ትዝታሁን የማትረሱ ደምሩኝ በማርያም
@እኔማለትያውእኔነኝ
ተው ዳዊት ሎሚን የግልህ አርጋት ተው ድጋይ ይዥ ልለምንህ ☺☺☺🤗🤗🤗🤗
@fitsumzekarias7352
@fitsumzekarias7352 3 года назад
ዳዊት ሎሚን ቢወዳት አማርኛ ፊልም ነው ሚሆነው፡
@werknesharagaw2851
@werknesharagaw2851 3 года назад
ክክክክክ
@aishayasin7950
@aishayasin7950 3 года назад
😂😂😂
@wax-6229
@wax-6229 3 года назад
ውዴ እኔ ደምሬሻለው አንቺም ደምሪኝ
@fitsumzekarias7352
@fitsumzekarias7352 3 года назад
@@aishayasin7950 ምን ያስቃቹዋል ኡሙ ኑህ የመርሳዋ ሰሞኑን ፍቅር ይዝዋት ነው፡፡
@ethiopiafamilytube8045
@ethiopiafamilytube8045 3 года назад
እንደመሲባል የዘጋኝ የለም እሷግን ነብሰጡር ሆና ታሳዝናለች😍😘
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 года назад
በጣም የሆነ ድብርታምነዉ
@ethiopiafamilytube8045
@ethiopiafamilytube8045 3 года назад
@ZEMARIAM ZE ORTHODOX እረ ለአይኑ ነው የጠላት
@eyobabety9199
@eyobabety9199 3 года назад
ወይኔ ሃይሌ የመጨረሻ ነው ያሳከኝ
@rohemayemaryam9753
@rohemayemaryam9753 3 года назад
የነፍሰጡሯ ባል ግን ምንድን ነው ዝጋታም ነገር ነው
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 3 года назад
ነብሰጡሯ የእውነት ነው እዴ ማለቴ ፊቷ የሆነ የአረገዘ ፊት ገፅ ነው። ሰውዬው እንጃ ምን ሊሆን አስቦ ነው
@pshsjsjxhzklzn7082
@pshsjsjxhzklzn7082 3 года назад
በጣም
@fafizuzutube7522
@fafizuzutube7522 3 года назад
ክክክክ
@enufikr5720
@enufikr5720 3 года назад
ውዶች ስደት ምርርር ነው ያለኝ ዛሬማ ቀኑም አስጠልቶኛል
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ፀ7ኘ
አይዞሽ
@alimateman2061
@alimateman2061 3 года назад
አይዞሽ ማማየ
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
@selamnigatu2493
@selamnigatu2493 3 года назад
@@mariyamenatetube1081 ደምሬሻለው ደምሪኝ
@AaAa-ki7zq
@AaAa-ki7zq 3 года назад
@@selamnigatu2493 አዛኝ
@የአመዳምቅመምነኝ
@የአመዳምቅመምነኝ 3 года назад
ጥርሴ አሞኛል ይማርሽ በሉኝ። በጉጉት ነበር የጠበኩት
@nejibahussain1416
@nejibahussain1416 3 года назад
አይዞሽ ማር
@ጀሚላይቶብ
@ጀሚላይቶብ 3 года назад
ይማርሽ
@የአመዳምቅመምነኝ
@የአመዳምቅመምነኝ 3 года назад
አሜንንን
@አመለየማሪያምልጅ
@አመለየማሪያምልጅ 3 года назад
ኧረእኔምአሞኛልእፍፍፍ
@የአመዳምቅመምነኝ
@የአመዳምቅመምነኝ 3 года назад
@@አመለየማሪያምልጅ ይማርሽ ኡፊፊፊ
@mdenatshom6352
@mdenatshom6352 3 года назад
ዱቄታሟ አዲስ የመጣችው እኛን አረባረገር ያለነውን አትወክለንም
@Nur-rc7sd
@Nur-rc7sd 3 года назад
Yawu nw gered gered nw
@mdenatshom6352
@mdenatshom6352 3 года назад
ብሽቅ
@belayneshtsegaye7139
@belayneshtsegaye7139 3 года назад
በትክክል የኔማር
@aishayasin7950
@aishayasin7950 3 года назад
ፍትህ ለ ደቂቃ አረ መጣም አነሰ ይስተካከል
@gallery1347
@gallery1347 3 года назад
አረፍረፍር ናፈቀኝ😥😥😥
@tegegnekebede9618
@tegegnekebede9618 3 года назад
Enkuan le adwa yedl beal aderesachu🙌💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@abdihabesha12
@abdihabesha12 3 года назад
Welcome ትክክል ያኛ ያሁላችንም ታሪክ ነው ደስ ይላል. 👌👌👈
@ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ
ክክክክ አየ ፀጋ ያሁሉ ቅቤ ተቀብቸ ምንም አልተቀየረም አለች እኔም ዛሬ አሰኝቶኝ አረቦቹ ለምግብ የሚገዙትን ቅቤ ተቀባሁት ችግር ይኖረዉ አይኖረዉ አላቅም
@ሀቢባበላይ
@ሀቢባበላይ 3 года назад
ችግር የለውም ተቀቢ እኔም እቀባለሁ
@ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ
@@ሀቢባበላይ አመሰግናለሁ ዉዴ
@ኢምራንሚዲያ
@ኢምራንሚዲያ 3 года назад
@@ሀቢባበላይ የትኛው ዝብዳ ነው የምትሉት ቢጫው
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 года назад
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@ramatiislam7693
@ramatiislam7693 3 года назад
Namni Aka.. koti ijole Tana jalatan lik godha 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟
@Geni790
@Geni790 3 года назад
ማነው እንዴ እኔ ስደት የመረረው😥😢😢
@HayatHayat-jm3ce
@HayatHayat-jm3ce 3 года назад
😥😥😥😥
@zuzu5037
@zuzu5037 3 года назад
😥😥😥😥
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
ወለሂ እኔም 😭😭😭
@hulubersuhone8246
@hulubersuhone8246 3 года назад
Ene
@ፍትህናፋቂዋ
@ፍትህናፋቂዋ 3 года назад
ቆጆ አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት ግን አሳጠራችሁት እርዘም ይበል።
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 3 года назад
ክክክክክ ሀይሌ ሒሳብ ሲከፍል ያሳቀው እጁን ያውጣ
@kidestmekkonen3032
@kidestmekkonen3032 3 года назад
የኛዎች ቀረፃው አካባቢው በራስ ውበት መሰራቱ በይበልጥ ውበት ሰጥቶታል!!!የደቂቃው ነገር ይታሰብበት
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 3 года назад
Yehayile yewahenat siyasazin batinshu yikafal
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 3 года назад
ውድ የኛዎች እባካቹው ደቂቃ ይጨመርልን ለሁላችን በርቱ በጣም እናመስግናለን
@et-cu5lc
@et-cu5lc 3 года назад
ዳዊትዬ እንዴት እንደምወድህ
@ajmanuae4941
@ajmanuae4941 3 года назад
እኔም
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 года назад
እንኳን በደና መጣች ሀይሌ የዋነው ዳዊት ክፉነው
@fantafanta6244
@fantafanta6244 3 года назад
ዋው ዳይት የሰራው ፍርፍር እኔንም ጣፍጦኛል ሃይሌ አጠገብህ ተቀምጦ በትልቁ የአራት ሰው ጉርሻ የሚሆነውን ጠቅልሎ የሚጎርሰው ሰውዬ አንተንም ሳይጠርግህ በግዜ አምልጥ ደቂቃችሁ በጣም አጭር ነው ቢቻል ትንሽ አስተካክሉት
@ኤፍነኝየፋኖዎችእህት
ኡፍፍፍፍፍ ሐይሌ ግን አስጠላኝ #ወጥ ሲልስ ወንድ ኮራ ሲል ነው ደስስስ የሚለው 😂😂😂😂
@selamnigatu2493
@selamnigatu2493 3 года назад
በቅንነት ደምሪኝ
@ኤፍነኝየፋኖዎችእህት
እሽ እህትዓለሜ# ደምሬሻለሁ 💚💛❤
@selamferede71
@selamferede71 3 года назад
ዋዉ ዴቭ እደዚሕ ገበዝ ነሕ እዴ እምታኮርፍ ብቻ ይመስለኝ ነበር ደሞ አለምን ብዙ አታኩርፊ በላት።
@susutube7232
@susutube7232 3 года назад
እንኳን ደህነ መጣቹ ያኘዎች ስጣብቀቹ ነበርኩ እበከቹ ደቂቃ ጨሚሩ ደቂቃዉ በጣም አጥሮወል
@dubai1813
@dubai1813 3 года назад
ሐይሌ ዝብለህ አታመንዥግ የኛዎች ውድድ😍😍
@romanroman9958
@romanroman9958 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣችው ስወዳችዉ እኮ ❤❤
@mee7030
@mee7030 3 года назад
ፀጋ አበዛሽው ሁሌ ሁሉ ነገር ባንዴ ይሳካ ትያለሽ ምነው ፀጋየ አበዛሽው እምታስቢበት አጣሽ ኧረ ቀስ
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
@fatimahf5520
@fatimahf5520 3 года назад
የኛ እንኳ ድህ መጣቹልኝ ግን ፍትህ ለደቂቃዎች 😢😢
@tigi4162
@tigi4162 3 года назад
በረቱልን እህት ወድሞቻችን ጎበዞች በፍቅር ነዉ የምወዳችሁ እናመሰግናለን ትምህርት አዘል ነገር ሰለምታቀረቡልን ዴይት ጎበዝ ምግብ ማብሰሉን ቀጥልበት ክክክ
@diiborraamucaakaakuugoofta131
@diiborraamucaakaakuugoofta131 3 года назад
Wowowowo Daawiiti 👍👍👍👍👍👍👍👍
@جميلهاثيوبيا-ش2ق
@جميلهاثيوبيا-ش2ق 3 года назад
ዋዉ የምወዳችሁ እንኳን ሰላም መጣችሁ ግን ትንሽ ደቂቃ ቢጨመር ይበልጥ ጥሩ ነበር ይህ ወሽመጥ ይቆርጣል ከምር የምትሉ ላይክ ግጩኝ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 года назад
በቃ የሸቃላ ስራ ሜካፕ መሰብሰብና አርቴፊሻል ሆና እደቀረች ዳሪክተሮቹም ያውቃሉ ማለት ነው?? ፍትህ ለኛ ሜካፕ ለማናቀው ሸቃላ ሆሆሆሆይ
@serasera5255
@serasera5255 3 года назад
ስወዳችሁ የኛወች
@ambotube5382
@ambotube5382 3 года назад
ክክክክክክክክ ኃይሌ በሳቅ ገደልከንኝ ክክክክክ
@ያሉትከሜጠፋየወለደትይጥፋ
ሀይሌ ለሆድህ አደራ ያለህ ማነው እስፖርት እየሰራህም ትበላለህ እኔ በጣም ነው የገረመኝ
@awet5949
@awet5949 3 года назад
Wwwwwwww betam new yemwdchwu
@ፍጥረትህነኝ
@ፍጥረትህነኝ 3 года назад
ይመቻችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ
@rahalhabshwittube749
@rahalhabshwittube749 3 года назад
አደኛ ነኝ😍😘
@bezawtlesanu4698
@bezawtlesanu4698 3 года назад
ወይኔ የርጉዟ ባል ሲያስፈራ
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 года назад
ማነዉ እደኔ የመሲ የርጉዞባል ያልተመቸዉ
@fatumaendris7632
@fatumaendris7632 3 года назад
መጣቸችሁ ስወዳችሁ
@destanegewo2110
@destanegewo2110 Год назад
Ere dawit megebu yasekenal
@ሰብሊt
@ሰብሊt 3 года назад
ኪችን ምሰራዋ ሳቱ ነዉ መሰል ፌቷ😭😭😭😭😭😭
@fafitube2210
@fafitube2210 3 года назад
ሀሀሀሀሀሀ ዘሬ ሀይሌ እና ፀገ አሰቁኝ😂😂😂😂
@albadr666
@albadr666 3 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለደቂቃ ይጨመረ ኡኡኡኡ
@meryemtemama6201
@meryemtemama6201 3 года назад
የሁሉም አስተያየት ደቂቃው አጭር እንደሆነ ነው የሚየውረው እነ ለየው ነበር አጭር ስለሆነ ትቼወለው
@tsionendeshaw8911
@tsionendeshaw8911 3 года назад
ገና ለማየት ስመቻች ነው ያለቀው
@ኢምራንሚዲያ
@ኢምራንሚዲያ 3 года назад
ስጎው ጨረሰው ከከከከከከከከከከከከ
@hinseneyohannes34
@hinseneyohannes34 3 года назад
I like yegna
@ቅድስት-ወ7ጨ
@ቅድስት-ወ7ጨ 3 года назад
እኔ እምለው ሀይሌ ካፍህ እህል የሚጠፋው መቼ ነው አረተው ጡር እዳታመጣብን ክክክክክክ
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 года назад
Astemare drama new ⭐️ des blogn new mayew 💖ሰላም ለናንተ ይሁን እስቲ 🌸💖 ምግብ መስራት እና ራሱን መንከባከብ ሚወድ 💖 ፎቶየን በመጫን እዩት እና ከወደዳቹት ተጋበዙልኝ💖
@mariyamenatetube1081
@mariyamenatetube1081 3 года назад
በቅንነት ቤተሰብ ያርጉን
@tube7647
@tube7647 3 года назад
አወ ደቂቃ ይጨመር. ፍትህ በዛ ላይ በሳምንት አድግዜ
@meseretdegu9889
@meseretdegu9889 3 года назад
ደስ ይላል ከዱቄት የፀዱ አስተማሪ ነው
@denbeljerba680
@denbeljerba680 3 года назад
አረ አዎ ፍትህ ለደቂቃው ይጨመር "ሀይሌ ተመቸኝ ግን ፍርፍሯ ላይ"
@oromooromo1773
@oromooromo1773 3 года назад
Ashamaaa harkaaa funee Warii akkaa oromoo tatanii diramaa kanaa dawachaa jirtanii lakii naa godhaa
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 3 года назад
🥰😘❤❤❤🙋‍♀️
@የማታየሰማይቱልጅ
@የማታየሰማይቱልጅ 3 года назад
መጣቹልኝ ፈገግታዎቼ እኔ ኮ ተከታታይ ነገር አላይይም የኛዎችን ግግን በጉጉት ነው ምጠብቃቹ
@selamnigatu2493
@selamnigatu2493 3 года назад
በቅንነት ደምሪኝ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
Wiyyyy hayiliye fiqienya yasiki malet new beqa alemiyen titeki
@እሙነኝየተዋህዶእንቁ
እረ ደቂቃውን አትስረቁን የኛዎቹ ተወዳጂ ናችሁ እኮ
@selamnigatu2493
@selamnigatu2493 3 года назад
በቅንነት ደምሪኝ
@ethioseries8968
@ethioseries8968 3 года назад
የኛ የሁላችንም ታሪክ ብላቹ ለየብቻ ዘፈኖቹን ይለቀቁ
@aishaalsuwaidi2399
@aishaalsuwaidi2399 3 года назад
Woow.ye.nyaawochi.barituw.ye.hagere.lijochi😍😍😍😍😍😍😍😍
@ማሂነኝየማዬናፋቂ
@ማሂነኝየማዬናፋቂ 3 года назад
አቤት የሀይሌ ጉራ ከሰላም ጋር ሲሆን😂
@alametube2428
@alametube2428 3 года назад
🤣🤣🤣እሄ ሸፋዳ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
Miraf 4 kifili 6 layi deriswal qexayi yinorewal biye aminalew bexam new yewededikut diramachun mikiniyatun yehulachinin hiwet silemidasisi bertulin yenyawochu indataqorixit
@haj9623
@haj9623 3 года назад
ፍትህ ለደቂቃ ማየቱ ላይክ ማረጉ ልተው ነው ምነው ተወደድኩ ብላቹ ጭራሽ ዊ ፍትህ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
እስኪ የዴቭ አድናቂዎች
@madenahasan9255
@madenahasan9255 3 года назад
ምርጦቼ እኳን ደና መጣቹህ የምውዳቹሁ
@yirgaeshete7479
@yirgaeshete7479 3 года назад
አረ ዉይይይይይይ ደቂቃ ደቂቃ ደቂቃ ይጨመር ሳላስበው እልም ብሎ ያልቃል!!!
@HanaWuletawtube
@HanaWuletawtube 3 года назад
ውድ የሀገሪ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ስወዳችሁ ቤተሠብ እንሁን ማሮችዬ🥰🥰🥰🌺🌺🌺
@አረጋሽፎቶኮአረጋሽፎቶኮአ
እንኳን ደህና መጣችሁ
@አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ
ክክክክክክክክ ምንም ድራማ ቢሆንም ልጂቱም ቀጫጫ ብትሆንም እርጉዝ ሁና 50 kg እስከ ህፃኑ ሀሀሀ የውሽት እርግዝና ቢያንስ 55kg አታደርጓትም አሳቃችሁኝ ያውም ወራቷ የቀረበች ሴት ክክክክ
@ኤልሲየልጇናፋቄ
@ኤልሲየልጇናፋቄ 3 года назад
ሌሆን ይችላል ምንም ድራ ቤሆንም ለምሳሌ እኔ ልጅ ስዉልድ እድሚያ17 አመቴ ነበር ኪሎየ 48 ነበርኩ
@አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ
@@ኤልሲየልጇናፋቄ ይገርማል እኔ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ቡጣም ቀጫጫ ነኝ ግን የመጀመሪያ እርግዝናየ በ18 አመቴ 43 kg ነበርኩኝ የሁለት ወር አካባቢ እስከምወልድ ግን 64 kg ሁኜ ወለድኩኝ የሁለተኛ ልጄን 55kg ሁኜ እስከምወልድ 64 kg ሁኜ ወለድኩ እርግዝና በራሱ ያወፍራል በእርግጥ እንደአመጋገባችን ሊሆን ይችላል
@yenumelaku1328
@yenumelaku1328 3 года назад
Lihon yichilal eneam menta argizea 62 hognea new yewldikut
@selamnigatu2493
@selamnigatu2493 3 года назад
@@አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ በቅንነት ደምሪኝ
@selamnigatu2493
@selamnigatu2493 3 года назад
@@ኤልሲየልጇናፋቄ በቅንነት ደምሪኝ
@ሰአዳቢንትይማም
@ሰአዳቢንትይማም 3 года назад
ጎበዝዳይት
@rjvg8731
@rjvg8731 3 года назад
ዉዶቸ ድአ አድሩጉል በአላህ ወድሜ በበሀር መቶብኝነዉ በሰላም ይግባልሺ በሉኝ
@Rነኝሥዴተኛዋ
@Rነኝሥዴተኛዋ 3 года назад
ሠላም ይግባልሽ ውዴ
@rjvg8731
@rjvg8731 3 года назад
@@Rነኝሥዴተኛዋ አሚንንንንን
@መኪይYoutube
@መኪይYoutube 3 года назад
አይ ሃይሌ😁😁😁😁
@mar-eshatnegessa7333
@mar-eshatnegessa7333 3 года назад
Hulachum mirtoch nachu bertu haile gene betam azinanahegn ye,nie bitie deqaqa
@genetgebregeorgis5421
@genetgebregeorgis5421 2 года назад
ቆንጆነው
@honhany8874
@honhany8874 3 года назад
Yegna enkwan be selam metachu, dawit gobaze nehe berta,hayile gn betam kkkkkkkkkkkkkkk eshi ,enamesegenalan
@tsyiontub8699
@tsyiontub8699 3 года назад
ውዶች በማርያም በቅንነት ደምሩኝ መዝሙርና ስብከት ወደ እናንተ አደርሳለሁ
@selamnigatu2493
@selamnigatu2493 3 года назад
ደምሬሻለው ደምሪኝ
@tsyiontub8699
@tsyiontub8699 3 года назад
@@selamnigatu2493 እሽ እህታለም እመ አምላክ ታክብርልኝ
@selamnigatu2493
@selamnigatu2493 3 года назад
@@tsyiontub8699 አሜን አሜን አሜን አንችንም ታክብርልኝ ⛪️⛪️💚💛❤️
@aykel1106
@aykel1106 3 года назад
አረበናታችሁ ደይቃ ጨምሩበትትትትትትትትትትትትትትት
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 3 года назад
Oh David you got to be chef you can still be a lawyer Dwight PLS be a chef do you know the famous Ethiopian guy Marcos famous chef
@seadi6958
@seadi6958 3 года назад
ሀይሌ ወጥ መስራት አለ 😃😃😃😃🙈
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ጀግኖች የኛዎቹ 😍
@selamnigatu2493
@selamnigatu2493 3 года назад
በቅንነት ደምሪኝ
@QKQ-np1rb
@QKQ-np1rb 3 года назад
Nice
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 года назад
በርቱ
@meremseid3953
@meremseid3953 3 года назад
ክክክክክ ሀይሌ
@sabontuoromiyaa6008
@sabontuoromiyaa6008 3 года назад
Baga nagan dhufitan wudoche isin egan ture😍😍😍😍
@emmuemmuye8884
@emmuemmuye8884 3 года назад
Ana egidani sehe bar sanyi😜😥😍
Далее
Witch changes monster hair color 👻🤣 #shorts
00:51
titan tvman's plan (skibidi toilet 77)
01:00
Просмотров 4,7 млн