Тёмный

የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ክፍል 2 

Kana Television
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 457 тыс.
50% 1

ሁሌም ተጫዋች ሆነው ሀይሌ አንድ የረበሸው ነገር ያለ ይመስላል፡፡ አለምና ፍቅር ባንድ የመጀመሩን ነገር ወስነዋል፡፡ ሀና እና ፀጋንም እንዲቀላቀሉ ለማግባባት ወስነዋል ይሳካ ይሆን?
Haile, who is always cheerful seems to be bothered by something. Alem and Haile have made their minds up on starting a band. They have also decided to talk to Hanna and Tsega to join the band. Would it work?
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevis...
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency | ቃና ቴቪን በናይልሳት 12226 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 780   
@mazaadisu5184
@mazaadisu5184 5 лет назад
እዉነትም የኛ የሁላችን ታሪክ ግሩም ነዉ ወደኃላ መለሳችሁኝ በትዝታ በፈገግታ በደስታ አጀባችሁኝ wow
@ሰላምለሀገሬ-አ5በ
@ሰላምለሀገሬ-አ5በ 5 лет назад
ውይ እነዚህን ታዳጊዎች በሙሉ ስወዳቸው ፈጣሪ ፍጻሜያቸውን ያሳምርላቸው
@semrimar165
@semrimar165 5 лет назад
Iwunet new
@mahelatmahemahelatmahe2298
@mahelatmahemahelatmahe2298 5 лет назад
Enam Sewadachaw 💖
@hayathassan7144
@hayathassan7144 5 лет назад
H
@pomye-tv9vi
@pomye-tv9vi Год назад
ወይም የኛድራም
@sobrsobr3999
@sobrsobr3999 5 лет назад
በእውነት በጣም ነው የምታምሩት ያልተበረዘ ኢትዮጵያውይነት ነው መልካችሁ እራሱ ይደላል ያልተከለስ በእውነት
@zeynebamohammed3838
@zeynebamohammed3838 5 лет назад
1 ትክክል ነው
@Toto-zr9qn
@Toto-zr9qn 5 лет назад
የች ፀጎረ ጨፈራራ ምቅኛ ትምስላልች
@fantutadesa2650
@fantutadesa2650 5 лет назад
ስያልቅ ሰናድድ አረ በነታቹ ቶሎ ቶሎ ለማልቃቅ ሞክሩ
@ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
እውነትም የኛ የሁላችንም ታሪክ አዳችም ውሽት የሌለው የቤተሰብና የትምህርት ቤት ታሪክ በተመስጦተመልክቼ ጨረስኩት
@tubabadru1018
@tubabadru1018 5 лет назад
እናቴን አጠገብ ሆኜ ምከባከብበት ቀን ናፈቀኝ
@wrdamlm5747
@wrdamlm5747 3 года назад
እናቴ ሁሉነገሬ ለዘላለም።ኑሪልኝ
@susutube7232
@susutube7232 3 года назад
እኔም
@khalidjimmaa8337
@khalidjimmaa8337 5 лет назад
የእናቱን ደስታ ሁል ግዜም ማየት እሚፈልግ እናቴቴቴቴቴቴ በተረፈ ሠላም ለኢትዮጵያ ልጆች እወዳችሁዋለሁ
@tamratabebe5827
@tamratabebe5827 Год назад
ዘግጅታችሁ አሪፍ ነው
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 4 года назад
ሀይልዬ አይዞን ድራማውን ገና መጀመሬ ነው ወንድሜን ነው ያስታወስከኝ አይዞህልኝ መጨረሻህ አምሮ እንዳይ ይርዳኝ ዳዊት ደግሞ ሲያስጠላ አጃቢ ልክ ነው ሀይሌ ለሲሳይ ችግሩን ማማከሩ ብቻ ችግርን ይዞ ከመብሰልሰል ለሰው ተናይሮ እፎይ ማለትን የመሰለ ነገር የለም በርቱልኝ ልጅነቴን እያሰብኩ ልሹፈው😇💖
@አይናለምአይናለም-ደ3ተ
ዋውበጣምደስየሚል ነው ቀጥሉበት መልሱ ትክክልነውበመናገሩ ይቅጣል
@biditdaniel8833
@biditdaniel8833 5 лет назад
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው ልክ እንደ ቃና ነው ቀጥሉበት
@aeshefentaw6387
@aeshefentaw6387 5 лет назад
Wow በጣም ደስ ይላል እናመሠግናለ ግን መጀመር እንጅ መጨረስ አቁመዋል የኢ/ያ ድራማወች እዳታቋርጡት
@_sd7887
@_sd7887 5 лет назад
ምርጥ ድራማ ነው 💝💝💝💝
@zakeyarose1970
@zakeyarose1970 5 лет назад
ኡፍፍፍ በጉጉት ነው ምጠብቀው በጣም ያምራል ቀጥሉበት
@መሲየበልዬልጅ
@መሲየበልዬልጅ 5 лет назад
ውይ በጣም አሪፍ ናቹ ትምህርት አለው ልክ እደሀይሌ ግራ የሚጋቡ ታዳጊዎች አሉ እናም ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው
@ኮኪየድንግልማራምልጅነኝኮ
ልጅነቴ ሀገሬ ትምህርቴ ከስድስተኛክፍል ነውስደት የወጣሁት ባስራ ሶስት አመቴ ነው የተሰደድኩት ወይኔ ወይኔ ስታምሩ እናመሰግናለን
@እናቴሁሌምወድሻለውኢትዮጵ
ትክክል ነው አይሌ በርቱልን
@lulitargani4343
@lulitargani4343 3 года назад
በጣም የምወደው ድራማ
@ማራናታየወርቁልጅአባቴሁሌ
እኳን ደና መጣችሁ የኛዎች በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር
@mebiyemaryamlij7065
@mebiyemaryamlij7065 5 лет назад
በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ ብዙ እጠብቃለን ግን ዳዊት ያናድዳል
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 5 лет назад
ዋውውውውውውውውው በጣም አራፍ ነው እናመሰግናለን
@fasikatamiru118
@fasikatamiru118 5 лет назад
ትክክል ነው በጣም ደስይላል ይቀጥል
@adanuetio1511
@adanuetio1511 5 лет назад
ወደ ኃላ መላሳችሁን እንዴት ደስ ይላል በርቱልን
@hanahananathananafihanahan2625
ትክክል ነው።
@zebibaseid1158
@zebibaseid1158 5 лет назад
በጣም አሰተማሪ የትምህርቴን ላይፍ አሰታወሳችሁኞ ግን ምን ዋጋለዉ ትዝታ ብቻ ደሰ ይላል ቀጥሎበት
@ዝኑየቅድስትሀናልጅእናቴየ
1 ትክክል ነው
@sinedudechasa5464
@sinedudechasa5464 5 лет назад
ትክክል ነው ማማከሩ
@ሁስኒያየወሎልጅነኝያውምየ
ዋው በጣም አሪፍ ነው እባካችሁ እንዳታቋርጡት
@mengistuhailemariam1345
@mengistuhailemariam1345 5 лет назад
1 ትክክል ነው ፡፡ ግን አስተማሪዋን በሴሟ ባይጠሩዋት አስተማሪ ክብር አለው፡፡ ቲቸር ብለው ስም ቢጠቅሱ አሪፍ ነው፡፡
@helanayoutube6287
@helanayoutube6287 5 лет назад
ትክክል ነው
@shewit1307
@shewit1307 5 лет назад
ወይኔ ብዙ ትዝታ ቀሰቀሰብኝ ያቺ ኮመዲኖ ሳጥን የቤቱ እቃ ክራይ ቤት ነበሩኝ ልክ እደ ነሎሚ እዛው ስርተን እዛው በልተን እዛው ተኝተን ነበር ከህቴጋር ምንኖረው ይመቻቹ ጓደኞቼ ናፈቁኝ አይ አሁንማ ማዳቤት ተቆልፎብኝ ነው ምውለው አንድ ቀን ላገሬ እበቃለሁ ስታምሩ
@bettybetty9129
@bettybetty9129 5 лет назад
በጣም አሪፍና አሰተማሪ ነው የትምህርት ቤት ትዝታ አሰታውሰኝ ቶሎ ለቀቁለን በጉጉት እጠብቃለሁ ክፍል 3
@hayust309
@hayust309 5 лет назад
በጣም ነው የተመቸኝ ምርጥ ያገሬ ልጆች በርቱ
@zemzemseid958
@zemzemseid958 5 лет назад
የምር የሁላችንም ታሪክ ነው ለ አርት ትልቅ ፍቅር አለኝ ግን በትምርት ቤቴ እንደፈለኩት ያህል አልሰራሁም ያም የራሴጥፋት ነው 9 ነው ያቋረጥኩት ግን አሁንም ድረስ ይቆጨኛክ ውስጤ ብዙ የማስባቸው ነገሮች ቢኖሩም የመጻፍ አቅሙ የለኝም ለሚጽፍ ሰው ክብር አለኝ ከምለው በላይ የውስጥ ፍላጎቴ እንዲ ተሰርቶ ሳየው ደሞ ይበልጥ ውስጤ ይረበሻል ደስም ይለኛል ወደታች ወርደን መስራት እንዳለብን አምን ነበር ያንን ስላየሁም ደስ ብሎኛል የምር እያንዳንዱ ቤተሰብ እያንዳንዱ ተማሪ በግድ ቢያይ ሁሉ ደስ ይለኛል hhh በርቱ ብቻ ብዙ ማለት ብፈልግም አልቻልኩም
@umuesmael1989
@umuesmael1989 5 лет назад
ባክሽ ምን ዋጋለው እኔ ለምሳሌ በክሊኒካል ነርሲንግ ዲፕሎማ አለኝ ግን ምን ዋጋ አለሁ ቻንስ ስለሌኝ አረብ ሀገር እየፈጋው ነው
@nardehalll4552
@nardehalll4552 5 лет назад
ትክክል ነው100%
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
ጥሩ ነው ቀጥሉበት እንዳታቋርጡት ምርጦች
@ንፋስነውዘመዴልብደማ
ውይ እንድት እንደምውደው እናመስግናለን ቀጥሉበት
@sihoneyihonal9785
@sihoneyihonal9785 5 лет назад
Wow arif new beteleyi lejochu atewawenachew betam arif nachew bertulen beteketatay lakulen
@fantafanta6244
@fantafanta6244 5 лет назад
የኛ የሁላችን ታሪክ እውነት ነው እናመሰግናለን
@Temimtube
@Temimtube 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን
@lovrlovt1677
@lovrlovt1677 5 лет назад
ወይ ደስ ስትሉ እውነት ታረካችን ነው
@hayatsabaha1771
@hayatsabaha1771 5 лет назад
ያምራል ቀጥሉበት
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 4 года назад
ኧርየትናቹህ።የኛወች።በጣምናፈቃችሁኝ
@skaderskader982
@skaderskader982 5 лет назад
በጣም አሪፍ ነው ያልኖሩኩትን ልጅነት አስታወሰኝ በርቱ እዳታቆርጡ
@selamwetdasileg1342
@selamwetdasileg1342 5 лет назад
ዉይ ስወዳቹ ሰላማቹ ይብዛ
@የማርያምልጅ-ተ1ፀ
@የማርያምልጅ-ተ1ፀ 5 лет назад
ስታምሩ ትውስታየ
@bezaguta8773
@bezaguta8773 5 лет назад
ትምህርትቤቴ ትዝህ አለኝ🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️
@zednegnyegetakorga9744
@zednegnyegetakorga9744 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 5 лет назад
1 awo tekikil new betam enameseginalen betam arif new
@melatwendemu9275
@melatwendemu9275 5 лет назад
Ewnete ehene fime beyewte koter betam new tezeta wesete megebaw menali endeyenew ahunem temeri behunek eyesebalegn new
@deginetdemissie5250
@deginetdemissie5250 5 лет назад
ውውውው ተመችቶኛል እባካችሁ እንድትቆርጥ ቀጥሉ
@worknatgetachew6209
@worknatgetachew6209 4 года назад
እስኪ እንደኔ ትምህርት ቤት ጨዋታ የናፈቀው በ like
@rahelmakroya1233
@rahelmakroya1233 5 лет назад
አዳይቆም አደራ በሰማይ በምድር
@መሳቅነውአመሌ-ገ5ፈ
Kkkk
@zeakrafaisal8506
@zeakrafaisal8506 5 лет назад
አሪፍ ነው ትዝታ ውስጥ ገባው የ/ት ቤት
@ሰአድወረባቦውቧሀገሬኢትዬ
ደስትትሉመሻአላህውዶቸ
@ድንግልእናቴእጠበኝቆሺሻለ
well cam blenal betam tamralachihu
@ሠላምእለኪድንግል
ዋውውውው ደስ ይላል
@etyolove335
@etyolove335 5 лет назад
Wow desi yelal betam
@Barchitube6807
@Barchitube6807 5 лет назад
የዳዊት ከፈር ያበደ ነው ስወድለት 😃😙😙😙
@emanayalewuemn6884
@emanayalewuemn6884 5 лет назад
Kkkk
@hereetheret6124
@hereetheret6124 5 лет назад
ዋውውው በጣም ጥሩ ነዉ
@toybamohamedhil2618
@toybamohamedhil2618 5 лет назад
አኮን ደና መጣችሁ ወይ ሥትመቹይ ቀጥሉበት
@seblewengelteklu5530
@seblewengelteklu5530 5 лет назад
Betammmmmmmm begugut neber yetebeket here is it!!!! LOVEEEE THEM ALLLL❤️❤️ Thanks kana 👍👍
@yeabtube437
@yeabtube437 5 лет назад
በስማም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሰው ያደረ እጁን ሳይታጠብ መብላት አስታወከኝ ሳያት ቅር ሲል በእግዚአብሔር ኤጭ
@tareikmengsitu2635
@tareikmengsitu2635 5 лет назад
ትክክል፡ነዉ
@mohammeduae1754
@mohammeduae1754 5 лет назад
ዋዉቀጥሉበት
@zenabteka9893
@zenabteka9893 5 лет назад
ሳምሶን ማኛ
@ክብርለድንግል
@ክብርለድንግል 5 лет назад
ዋውውው ነው
@ሀያትነኝከወሎየሀይቅልጅ
የሚዛን ተዋናዮች እዚ መምጣታቸው ሚዛንን መተዋቸው ነው መሰል የሆነ ነገር የሰማኛል
@Samrawit1921
@Samrawit1921 5 лет назад
ክፍል 3 ይፍጠንልን
@edickedick4585
@edickedick4585 5 лет назад
waw ketlubet begugut ketay kifil 3 etebkalehu
@yordanoskmariam7330
@yordanoskmariam7330 5 лет назад
betam new des yemilew....ewenetem yegna tarik
@robelgebrekidan8732
@robelgebrekidan8732 5 лет назад
Nice
@emanseid591
@emanseid591 5 лет назад
ወይኔ ሀይስኩል ትዝታዎቼን ቀሰቀሳችሁብኝ በቃ አረጀሁ ማለት ነው
@waynpwano7173
@waynpwano7173 5 лет назад
Waw Betam des ylal bertu
@meronadane2921
@meronadane2921 5 лет назад
1ትክክል ነው
@weynibh4713
@weynibh4713 5 лет назад
wawawawaw
@chuchu2589
@chuchu2589 5 лет назад
Dramaw batam koji naw tamachitoyal lijichum qojo gobaz nachaw bazalay hayle batam ajate yibalayal idiw sayaw inbaye yimatal 😢😢😔alqiso aslakasay 🥰🥰🥰bartu
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 5 лет назад
Yiqatel betam yameral
@ሐናየእናቷ.ልጅተዋህዶናት
እዳታቋርጡብን አደራ ወድጄዋለሁየምርርርርርርበርቱ የጸጋወዳጅነኝ
@phonehouse7143
@phonehouse7143 5 лет назад
Ewenete yesew leje tareke new sewedaheu
@tigestbakele2716
@tigestbakele2716 4 года назад
እኔ እደፀገ ገጥሞኝ ነበር 7 እየላዉ
@ሄለንቦዘኔዋ
@ሄለንቦዘኔዋ 5 лет назад
ዋዉ
@ዜድነኝስደተኛዋ-ተ7ዠ
ልቀቁልን እጅ
@burtytesfaw9934
@burtytesfaw9934 5 лет назад
የተረሣ ፊልም እያየሁ ነው ማለቴ የልጅነቴ ትውሥታ ሥለሆነ ነው
@selamselam151
@selamselam151 5 лет назад
Buxam arif nuwu qexlubut
@elfmoges1483
@elfmoges1483 5 лет назад
wow.bexam.arifnew
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
ክክክክክክክክክክክክ እር ቤኪ ጉርምስና ነው ይላል ሴት ማድርግ ነው
@nunusmart9368
@nunusmart9368 5 лет назад
tikekel new
@ድንግልእናቴእጠበኝቆሺሻለ
ማማካሩ ትክክል ነው
@belaynshtekle9966
@belaynshtekle9966 5 лет назад
Ename yegitemegn tareke kefele Hager laye hulet gadigocha eye wagu ega demo lebesachiwne yezine koyen keza aneda gadigaya anedu betam keye new alichu keza widede lala kiyerote kidest endebelahaleche belogn semane atefeto temeret bate kiyeraliw ye tigame tareke laye yena new
@kwtaa7080
@kwtaa7080 5 лет назад
ላማዳኖዉ ጊኔ ሲዉዳቹ
@messigetachewyeargulej3486
@messigetachewyeargulej3486 5 лет назад
Enkan dehena metachu
@tube504
@tube504 5 лет назад
ወላሂ ከቤትሰቦቼ ጋር መመገብ ናፈቀኝ
@weninigus1814
@weninigus1814 5 лет назад
Well cam, all levels 🙌🙌
@lavendermoon6663
@lavendermoon6663 5 лет назад
Weni Nigus ወይልጅነትተመልሶአይመጣም
@obseenuruu5880
@obseenuruu5880 5 лет назад
ewente ye hulachenem tarki naw enezine lijiche saye mesemagnene semet menager alechelem baxeqalaye bexam des yelegnal
@hnegnyehafizochiaedinaqi6625
@hnegnyehafizochiaedinaqi6625 5 лет назад
1 tikikil newu
@yemariyamlij4617
@yemariyamlij4617 5 лет назад
betam des yilal ketilubet
@NN-ns3je
@NN-ns3je 5 лет назад
Waye.yagatara.megeb.endazenawu.menafekawu..
@መቅዲነኝየጉራጌልጅ
ግን እኮ ዳዊት በጣም አይለኛ ነው ልበል እዴ ?
@beti5276
@beti5276 5 лет назад
Wooow
Далее
FATAL CHASE 😳 😳
00:19
Просмотров 1,3 млн
ሐረግ ( ክፍል 4 )
31:42
Просмотров 130 тыс.