Тёмный

የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | የሳራ ጉዞ 

Yegna
Подписаться 185 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

በየመሃል የሚመጡትን ጥያቄዎች በትክክል ከመለሳቹ አንድ ነገር አዘጋጅተንላችኋል
በየአመቱ ግማሽ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ወደ አረብ ሃገራት ይሰደዳሉ በአብዛኛው ግን በግዳጅ ወደ ሃገራቸው ይመለሳሉ ነገር ግን እነዚህ ከስደት ተመላሾች ወደ መጡበት እንደገና ለመሰደድ ይወስናሉ ::ለምን?
በሳራ የጉዞ መነፅር በተለይ ወጣት ሴት ልጆች ስለስደት ማወቅ ስላለባቸው እውነታዎች እና ለስደት ተመላሾች በሃገራቸው ያለው የስራ ሁኔታዎች እንዲሁም ስለሚያጋጥሙዋቸው ውጣ ውረዶች እና የመፍትሄ ሃሳቦች ዙሪያ እንወያያለን።
Subscribe: bit.ly/2wPney7
Connect with Yegna
Facebook: / yegna
Instagram: / yegna_official
Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
Facebook: / yegna
እንኳን ወደ የኛ ዩ ቱዩብ ገፃችን እንካን ደህና መጣችሁ!
የ’የኛ’ ቤተሰብን ለመቀላቀል ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ስለሚወጡ እና ከዚህም በፊት በነበሩን ሙዚቃዎችን፣ የቲቪ እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ላይ አዲስ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
እኛም በፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን፡፡
ገፃችን ሁላችንም እኩል የምንሳተፍበት እና መልካም የሆኑ ሃሳቦችን የምናንሸራሸርበት ሆኖ እንዲቀጥል እነዚህን ቀላል መመሪያዎች እንከተል
• ስለየኛ ያላችሁን ሃሳብ ሳትቆጥቡ ሁሌም ቢሆን አካፍሉን፤
• ይህ መድረክ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት እንዲሆን የምንፅፋቸው ነገሮች የሌሎችን ሃሳብ የሚያከብር መሆኑን አረጋግጡ፤
• በገፃችን ላይ የምታቀርቡትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በደስታ እናስተናግዳለን! ነገር ግን ገፃችን ገንቢ ነገሮችን የምናገኝበት ሆኖ እንዲቀጥል ሰዎችን የሚያጥላላ፣ ጥቃትን የሚሰነዝር ወይም የስድብ ይዘት ያላቸውን አስተያየቶች በፍጥነት እናወርዳለን፤
• ልብ በሉ! ሃሳባችሁን በምታካፍሉበት ጊዜ ለብዙ ሰዎች የሚደርስ በመሆኑ ማንነታችሁን እና የግል መረጃዎቻችሁን የማይገልፅ መሆኑን አረጋግጡ፤
• የገፃችን ዋነኛው እሴት መከባበር ነውና በተሳትፏችሁ ሁሉ መከባበርን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሁን፤
• ለሌሎች መልስ ከመስጠታችሁ በፊት የመልሳችሁ ይዘት የሌሎችን ስሜት የማይጎዳ ወይም በምንም አይነት ሁኔታ ስጋት ላይ የማይጥል መሆኑን አረጋግጡ፤
• በ’የኛ’ ማህበራዊ ገፅ ላይ የየኛ ያልሆኑ የምርት ወይም የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን አንደግፍም፤ በሚገኙበትም ጊዜ በፍጥነት እናወርዳለን፡፡
የ’የኛ’ ዩ ቱዩብ ገፅ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት የማህበራዊ ድህረገፅ ለማድረግ እንዚህን መርሆች የሚጥሱ ነገሮቸ ካሉ ወዲያውኑ እናወርዳቸዋለን! እናንተም ከየኛ ጋር ስለሆናችሁ በቅድሚያ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡
YEGNA IS FOR ALL OF US!!
Dear viewers,
We are excited to hear what you think about 'Yegna.' We want this to be a welcoming space for you , so feel free to express yourself. For this space to remain welcoming and open to all we need your help to keep it that way. This is your community. Feel free to speak up and tell us what you think or report anything wrong or inappropriate you see on this platform. You can write a comment or email us at ethiopia@girleffect.org or join us on our Yegna Facebook Page.
We can all keep 'Yegna' youtube page positive in the following ways:
- Help defend others. If you feel that users are being treated badly or others are being mean spirited. Report harassment and bullying of others. This is the best way to show that bad behavior will not be tolerated so offenders can be banned.
- Respect others by not using bad, rude or offensive language. Sexually explicit, obscene or offensive language is not allowed and spam and advertising will be removed immediately.
Keep yourself safe. Do not give out your personal information. Never tell people:
- your real name (make up a nickname)
- your age,
- your address,
- the name of your school,
- your email address or phone number, or
- any financial information or passwords.
Avoid meeting up with people you meet online. but if you do meet up make sure that you have an adult or your parent or guardian with you. If you are under 18 years old please make sure to get permission from your parent or guardian to visit 'Yegna' RU-vid so you can visit under an adult’s supervision.
#Yegna

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 78   
@ኢስላምነውሂወቴ-ኸ7የ
ተመቆየታችሁ የተነሳ ልንረሳችሁ ጫፍ ደርሰናል ሰላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለህዝቦቿ
@ekru7385
@ekru7385 3 года назад
😂ሳህ የት ሄዱ እያልኩ ነበር
@emebettube4963
@emebettube4963 3 года назад
ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ውዶቸ እንኳን ደህና መጣችሁ የኛዎች
@መዲጎጃሜዋመዲጎጃሜዋ
የታዬ አይደለ ሰውን አታጃጅሉ በስርአት ልቀቁት ወላሂ እርጉዟ ልጅ ተከባላ ስትወድቅ የኔ ሰውነት ነው የተላቀቀ ስለሲህ አስጨርሱን ሆሆ የኛ ሀገር ፊልም አጀማመሩን አሪፍ ታደርጉና በመሀከል የተቋረጡ ያልተቋጩ አሉ ስለዚህ እየጀመሩ ማቆረጥ ይቅርባችሁ
@rahel2834
@rahel2834 3 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነበረ ሰጠብቃችሁ የነበረ
@ኤፍራታምሳህለመድንኤፍራታ
ሰላም
@aminahsaeed9203
@aminahsaeed9203 3 года назад
የናተ ድራማ 15 ቀን ሰርታችሁ 3 ወር እረፍት ብተውትይሻላል ትምርትአዘልነው ስትባሉ ባሰባችሁ
@ዳጊሀበሻ
@ዳጊሀበሻ Год назад
እኔ እንደማስበው ከሆነ ወጣት ሴቶች በሰው ሀገር ተሰደው ለመስራትና ለመኖር የሚያስቡት ሀገራቸው ውስጥ ሰርተው መለወጥን ሳያስቡት ቀርተው ሳይሆን የህገራችን ኢኮኖሚ ዝቅተኛ ስለሆነ ነው ለመስራትም አመቺ አይደለም ለዛ ይመስለኛል
@ኡሙመስኡድ
@ኡሙመስኡድ 3 года назад
አህለን
@selamselam805
@selamselam805 3 года назад
yastelali Areb Ageri edmeyachin kerstfo meblat new molito Aiymola
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 3 года назад
እየተደገመ ነው ልበል 🤔
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 года назад
ይሄንኮ አይተነዋል እኮ ግን ልንረሣችሁ ትንሽ ቀርቶን ነበር
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 3 года назад
የኛ የሁላችንም ታሪክ💔
@healthyfoodlover1124
@healthyfoodlover1124 3 года назад
Love you all🥰🥰
@alammm8139
@alammm8139 3 года назад
ለምድነዉ ደግማችሁ እምለቁት እኝክ
@seenaalamesaa3020
@seenaalamesaa3020 3 года назад
❤👍
@Sነኝወሌየዋ
@Sነኝወሌየዋ 3 года назад
የዘድሮው ድራማ አያምረም
@mlkoomalko4002
@mlkoomalko4002 3 года назад
Hi
@yettygebey767
@yettygebey767 3 года назад
እናተ ግን ያረብ ሀገር ሴት ሁሉም ዱቄት ይለቀለቃል ያላችሁ ማነው እዴት እደሚቀባ እራሱ የማናቅ አለንኮ መለያችን አታርጉት
@Demekech21
@Demekech21 3 года назад
Temelkachi mekeleja new enda le odious kibr yenurachihu dramawn wey alcheresachuhut tasafralachihu
@kengofjimaa2397
@kengofjimaa2397 3 года назад
Awo menyeza ena ema 6 amet menyeze yemiyemola edemo mecersh sedet
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 года назад
ኢትዮጲያ ወስጥ የሚገኙ ቻናሎች እንዲሁም የጥበብ ሰዎች ለተመልካቹ ምንም ክብር የላችሁም በጣም ነዉ የምትንቁት ሰዉን እንደምንም ቆዳችሁን አለስልሳችሁ ቪዉ ከሰበሰባችሁ ቡሀላ ለማንም ደንታ የላችሁ ቱ ማፈሪያ ሁላ
@Sam_Smith_7
@Sam_Smith_7 3 года назад
1, "Aware the society" .... mahberesebun masaweq set ljochun endiastemru mareg. 2,"The main problem is poverty" .... yegenzeb maxat sihon endihum yesra axnetm andu mknyat new. 3, sara sewyew ga yalebatn birr lemekfel sdetn merxa neber. 4,etye meaza birun slesexechat ena benegerechat neger maletm hotel wsx sra endemtjemr slenegerechat. 5,sara areb hager kemehedwa befit yalen sqy chger endihum bemenged migexmatn negerm maweq neberebat, endihum leloch behagerachew srtew endilewtu ena sdet amarach endayaregu yesra edl besefiw endinor mareg endihum alemaglel ena qrb hono mawrat yasfelgal.
@yegnaplayer
@yegnaplayer 3 года назад
ሰላም ሳሚ እንዳሽ፣ በቪዲዮው ላይ የተካተቱትን ጥያቄዎች ሙሉ መልስ ስለመለስክ የሽልማቱ አሸናፊ ሆነሃል። አንዃን ደስ አለህ! በፌስቡክ ገፃችን facebook.com/yegna/ ሜሴጅ ላይ ሙሉ ስምህን ከዩቱዩብ ዩዘር ኔምህ ጋር ሜሴጅ አርግልን። አናመሰግናለን!
@Sam_Smith_7
@Sam_Smith_7 3 года назад
@@yegnaplayer ohhh tnxs bexam des ylal ..... eshi lkalew 🙏
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 года назад
እኛ ዱቄት አንቀባም ዱቄትሽን አጥፍተሽ ተዉኚ
@ematlve3599
@ematlve3599 3 года назад
Yhe drama aledi yetekuwarete meslogni neber
@አደይአበባ-ኘ8ከ
@አደይአበባ-ኘ8ከ 2 года назад
ስታስጠሉ ሁሉም አረብ ሀገር ሄዶ የሚመለስ ሴት ዱቄት ይቀባል ብላችሁ ነው የምታስቡት ለካ ምድረ ዱቄታም
@zebu4271
@zebu4271 3 года назад
ኡኡኡኡ ከተረሳቹ ቡዃላ ከየት መጣቹ🤓🤓🤓
@የደሙፍሬነኚ
@የደሙፍሬነኚ 3 года назад
😂😂😂
@eskedargatachew8318
@eskedargatachew8318 3 года назад
😏ይሄ ያለፈ አደል እንዴ
@ሁለገብኢስላማዊቻናል
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኑ አብረን የአላህን ቃል ቁርአን አብረን እንቅራ በቅርብ እጀምራለን ባረከላህ ፊኩም
@kadijakindu7258
@kadijakindu7258 3 года назад
የኔ መቸከልስ አዲስ የመሰለው ማነው😂😂😂😂😂😂👍
@እኔማለትያውእኔነኝ
አሁንስ የእናተ ነገር አሳሰበኝ ወይ ኑው ወይ ቅሩ የተመልካቾቻችሁን ክብር እወቁ እኛ ስራ የለን ሁኖ ሳይሆን እናተን እምንከታተለው የራሳችንን ታሪክ ዙረን እድናስታውስ ስለሚጠቅመን በማሰብ ነው በስረአት ካለቀቃችሁ ሰብስክራይባችንን እናነሳል ደሞ አርብ ሃገር የሚገቡ ዱቄታም አርጋሁ መግለፃችሁ ድንዝዝ ናችሁ ደሞ እኮ በስረአት የተቀባይ ብኮን ከአርቲስቶች የበለጠ የአቀባብ የአለባበስ ስታይል እዳለን ብታቁ እድህ አታርግም ነበር
@jori8545
@jori8545 3 года назад
የሴቶች ማህበር ተደራጅቶ የያዳዱ ተስእጦ ታውቆ በተሰጥኦው ወዳዘነበለ ነገር መሰልጠን እና ስራ እድሰሩ ማድረግ እና ደግሞ በራስ መተማመን እድኖረን ሊሰራበት ይገባል
@recagalaso1151
@recagalaso1151 3 года назад
ሠላም። ለምን። ጠፋችው የኛ። አንደኛ ❤❤😘😘
@ms2736
@ms2736 3 года назад
ድራማው አልቆ ነው ወይስ ምእራፍ አለ
@HayatQueen12
@HayatQueen12 3 года назад
የኛዎች ግን መታየት የተቋረጠው በዮቲዮብ ብቻ ነው ወይስ በቲቪም ነው 🤔🤔🤔ኮሜታተሮች እስኪ ንገሩኝ 👈
@aminacomedy50
@aminacomedy50 Год назад
መቼ ነዉ ምጀመራዉ የኛወች ነፍቃቹሀል አራ ቶሎ ጀምሩ
@ZZ-th2mb
@ZZ-th2mb 3 года назад
ያረብ አገር ሴት ዱቄታም ናት ለማለት ነዉ ሹ ሀዳ
@ሀዩ-ረ5ኈ
@ሀዩ-ረ5ኈ 3 года назад
😂😂😂😂
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 года назад
መች ነው ዋናው የሚጀመረው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 года назад
እንኩዋን በሰላም መጣችሁ ቀጣዩ ክፍል ጀምሩልን ስደት አይኑ ይጥፋ ለአንዱ ይሳካል ለአንዱ ስቃይ ነው ብቻ ፈጣሪ የፃፈልን ነው የምንኖረው እህት ወንድሞቼ ተስፋ አትቁረጡ በሁሉም ነገር ሁሉም በግዜው እግዚአብሔር ውብ ያደርጋል
@hawialtu2139
@hawialtu2139 3 года назад
በፈጠራቹ የሳራን ዱቀቄት ቀንሱት
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 3 года назад
እንደአድስመስሎኝያለፈነው🤔🤔
@ሠአዳናኢክራምቻናል
አር የህ ድራማ መችነዉ እሚጀምረዉ
@kadiirahmed9089
@kadiirahmed9089 3 года назад
ኡነክ በስላም ማጣ
@zahramusitafa8407
@zahramusitafa8407 3 года назад
Ahleen 💞💞💞💞💞
@Hነኝወሎየዋ-k5g
@Hነኝወሎየዋ-k5g 3 года назад
😂😂😂😀😀😀ሽቃሎች ዱቄት ይለቀለቃሉ ድመት ይመስል ለማለት ነው ድመት የመስለው ፊቶ🙄🙄🙄🙄
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
የኔ ምርጦች እንኳን ሰላም መጣቹ ምርጦችዬስደት ምን ያክል አስከፊ እደሆነ እየተነገረ እየሰሙም አሀንም ይሰደዳሉ ከሌላው ቢማሩ ጥሩ ነበር እኔ ብዙ ጓደኞቼን ስደት በጣም አስከፊ እደሆነ ሁሌም ነው ምነግራቸው ሀሳባቸውን ቀይረዋል እኔን በቃሽ ነይ ይሉኝ ጀመር አሁን ላይ
@ፊፊደሴወዋ
@ፊፊደሴወዋ 3 года назад
😜😜😪👍
@አኢሻኡሚንናፊቂ
@አኢሻኡሚንናፊቂ 3 года назад
ዱባይች ታውውው ስራ ፈልጉልኝ
@bintmohamed4323
@bintmohamed4323 3 года назад
በአሁን ሰአት እንደ ትየ መአዛና እንደ ባለ ፀጉርቤቱ ባለቤት ምርጥ ሰዉ ያለ አይመስለኝም
@demekelopisoleramo4941
@demekelopisoleramo4941 3 года назад
ድረማችሁ ሁሌም ትምህርት ሰጭና አስተማር ነው በጣም እኖችሃለን። ሃይሌ ደግሞ ይግባ በየትኛው ቦታ። ሰብላ የትገበች ውስጤ ነት
@ናኢማብትኢብራሂም
@ናኢማብትኢብራሂም 3 года назад
*አዲሥ መሥሎኝ ሮጪ መግባቴ ግን የት ጠፍታቹሀል ይሄ የባለፈው ነው😊*
@ስለሁሉምነገርእግዝያ-ጰ3ኘ
አበዛችሁት የናንተ መጫወቻ ነን የታየ አይደል
@ዜድ.ነኝየአላህባሪያዜዴየ
እንኳን ደህና መጣቺሁ ጠፋቺሁ እኳ በሠላም ነው
@hjdfsgh251
@hjdfsgh251 3 года назад
ሳራአልቅሳአሰለቀሰችኝአባቷጋሰከድ
@የደሙፍሬነኚ
@የደሙፍሬነኚ 3 года назад
ምንድነው ነገሩ የታየውን ነው እዴ መልሰው የሚሳዬት ያቆመበትን ልንገራችሁ እዴ እረስታችሁት እደሆነ እርጉዟ ታልጋለይ ስትወድቅ ነው ያቆማችሁይ 😂😂😂🤓🤓🤓🤓🤓
@gtdh7712
@gtdh7712 3 года назад
እደሡ አሥታውሻቸው🤣🤣🤣🤣
@emantube129
@emantube129 3 года назад
ትክክል እነሱማ እረስተዉታል ጭራሽ ደግመዉ ያሳያሉ 😁😁😁😁
@ኢሰለምነውህይውቴ
@ኢሰለምነውህይውቴ 3 года назад
ዱቄታም ምን ጉድነሸ?😏😏😏
@sinkefikadu5795
@sinkefikadu5795 3 года назад
Diramaw lamin takwart yijamarilin ebakachu
@amenatamenat5995
@amenatamenat5995 3 года назад
ምርጡቾእደትናቺሁእልኛ
@ethupian5752
@ethupian5752 3 года назад
ለምን አቆማችሁት ውዶች
@hiwotadisu4375
@hiwotadisu4375 3 года назад
ለምን ጠፋችሁ
@muniras4197
@muniras4197 3 года назад
የኘዎቹ አለቁ በቃ
@fatumaahmden8091
@fatumaahmden8091 3 года назад
ሳላም
@fatumaahmden8091
@fatumaahmden8091 3 года назад
ሳላም
@senayit.darcho4901
@senayit.darcho4901 3 года назад
Xefachu.iko.minu
@sfffy6a556
@sfffy6a556 3 года назад
እኮን መጣችሁ
@azmeymarymlij7272
@azmeymarymlij7272 3 года назад
እንኳን ደህና መጣቹህ ውዶቸ
@zemedezemede9806
@zemedezemede9806 3 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@አውሽየገጠሯ
@አውሽየገጠሯ 3 года назад
ጠፋችሁሁሁሁ
@bint4181
@bint4181 3 года назад
ውይ ስወዳችሁ
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪👈
@sambaseydi4970
@sambaseydi4970 3 года назад
👌👌👌👌
@salamfiqirrethiopian7221
@salamfiqirrethiopian7221 3 года назад
👍👍👍
Далее
Главное рыба есть, а воды нет..
00:54
የ ኮሮና ሙሽሮች prank
22:37
Просмотров 486 тыс.