Тёмный

የአሁኑ ይባስ! ለ 6 ዓመታት ባለቤቱን አረብ አገር ሄዳለች ያለው ባል! 

SHEGER INFO
Подписаться 373 тыс.
Просмотров 70 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Развлечения

Опубликовано:

 

13 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 395   
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 17 дней назад
ከዲህ አይነት ባል ጠብቀን 😢😢😢 በየሐይማኖታችን በጸሎት እንበርታ ወገኔ😢 ከክፉ ዘመን ደረስን 😥😥
@ElsaAbo-lv4cx
@ElsaAbo-lv4cx 16 дней назад
😢😢
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 17 дней назад
ይህ ገላን ሚባል የሆነ ነገርም አለበት አምላኬ አደራ ከሰው አውሬ አራመኔ አንተ ጠብቀኝ እንዴት ሰው እንመን የኔ ከርታታ እፍ😢😢😢😢😢😢😢
@user-ed1mp9cp4t
@user-ed1mp9cp4t 17 дней назад
Lisira.balech..aye.mekerachen
@genetteshome3906
@genetteshome3906 17 дней назад
በጣም ያሳዝናል ገላን የሚባል ቦታስጠላው አጫሉም እዛነውየገደሉት መሰል
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 17 дней назад
@@genetteshome3906 ባለፈ በቅርብ የራድ ሹፊሮች ሁለቱም እዛ ነው የተገደሉ በተለያየ ጊዜ ብዙ ጊዜ ነው እዛ አካባቢ ክፉ ክፉ ነገር ሚሰማው እይ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 17 дней назад
መሴየ ምነው እንደ አርብ አገር የገደለ ብገደል ኢትዮጵያ 😢😢 የኔ ክርታታ
@mistersayed6624
@mistersayed6624 17 дней назад
መሲዬ እድሜልክ እኮ እስር አይባልም ጡረታ እንደወጣ ነው እኔ ምቆጥረው ፅዋውን እሱም መቅመስ አለበት ሞት።
@NserssTyoub
@NserssTyoub 17 дней назад
ምናላ ገዳይ ቢገዳልልን ልክ እንዳ አራቦች ገዳይ ቢገዳል እኛ ሴቶች ጥቃተችን ካፈ ባያሄድናባት ሁሉ እኔ ካጎሮቤቴ በላቤቱ ልጃን ስተጣባ ባተኛችባት አሮዶዋት እጁን ላህግ ሳጣ እሄው አሁን እስርቤት ሻይ ንግድ እያሳራናው ተቃምጦ ሻይንግዱን እያጣጣማናው 😢😢😢😢😢😢
@mheretogbazghi7491
@mheretogbazghi7491 17 дней назад
⁠​⁠​⁠@@NserssTyoubበስማአም አይ ኢትዮጵያ በእስርቤትን እየተዝናና ነውም ለድርጅትም ለንግድም እየተዘጋጀ ነው ማለት ይቻላል ያን ያክል ሰው ገድሎ በጣም ጥብቅ ቦታና ጽኑ የሆነ እስር ቤት መኖርኳ ነበረው ለዚህ እኮነው ማንም እንደ ዶሮ እርስ በርስ የሚገዳደለው ፍርዱ እንዲህ ቀላል ከሆነማ ልጅም ለመግደል ይዘጋጃል ለዚህ ነዋ ይሄን አይነት በየግዜው በጣም እየባሰ እየሄደ ያለው አይ ኢትዮጵያ
@SabitaAli
@SabitaAli 17 дней назад
የገደለ ይገደል ስትባሉኮ የሙሥሊም ህግ መጣብን እያላችሁ ነዘር ሸጊት​@@mheretogbazghi7491
@user-gv1bl4yr9m
@user-gv1bl4yr9m 17 дней назад
ቅጣቱ እይመጥንም እስር ቤትኮ ለሌላ ህይወት እያስተማረው ነው ያሳዝናል
@genetteshome3906
@genetteshome3906 17 дней назад
ምን አለ ህጉ ጠበቅ ያለ እርመጃ ቢወሰድ እደዝህ አይስፋፋም ነብር
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 17 дней назад
ምን መኮመት እዳለብኝ አላቅም ምን አይነት ዘመን ደረስን ስቱን ሰማን ጆሮአችን ሀይምሮአችን ደነዘዘ አቤቱ ማረን😢😢
@Fafi51296
@Fafi51296 17 дней назад
አይ ውዴታችን ኢትዮጵያ የደም ሀገር አረጓት ያሣዝናል ። አላሕ ሆይ የሰው አውሬዎችን ከምድረ ገፅ አጥፋልን ።
@adanche1001
@adanche1001 17 дней назад
ፈጣሪ ሆይ እረ ስንቱን ነገር ነዉ የቻልህዉ እረ ፍረድልን አባት.ሆዬ
@romantakel1326
@romantakel1326 17 дней назад
ቱ ቱ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ! አቤት አምላኬ ማረን ማረን! ነብስዋ በገነት ትረፍ! እሱን በስቅላት ነበር መማርያ ማድረግ::
@user-jt9vv7sf2x
@user-jt9vv7sf2x 17 дней назад
ያረቢ አንተው ጠብቀን የምር አመመኝ እኮ😢😢😢
@RUKIAAHMED-cl2xd
@RUKIAAHMED-cl2xd 17 дней назад
ምን አይነት አእምሮ ቢኖረው ነው እደዚህአይነት ጭካኒ የተማላው አላህ በላ ያውርድበት 6አመት አላህ ያላሰበውን በላ ያውርድበት
@bmbm5564
@bmbm5564 17 дней назад
የጨካኝ ሰፈር ስንት ነገር ሰማንበት ይህ ሰፈር
@ethio-bi9vy
@ethio-bi9vy 17 дней назад
የኢትዮጵያ ምድር ስቱን ነው የተሸከመችው በቃ በለን😢
@hanagosaye2992
@hanagosaye2992 17 дней назад
መስዬ እንኳን አደረሰሽ እንዴት ነሽ እህቴ የኔ መልካም የሴት ደርባባ 🥰🥰🥰🥰🥰
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 17 дней назад
መሱ መርዶ ሰለቸን በቃ ሰላም ያምጣልን
@user-xo7wr1tg2l
@user-xo7wr1tg2l 17 дней назад
አቤት እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 17 дней назад
አቤት ምንጉድ ነዉ በየጌዜዉ የሚስማዉ😢 ምን አይነት ጭካኒ ነዉ ይህ ስዉ በስማይም በምድሩም ዋጋዉን ያገኛል አይቀርም የምድሩ ፍርድ ቀላል ስለሆነ ነዉ በተደጋጋሚ ይህን አስቃቄ ድርጊት የ ሚፈፅሙት ይህ ግለስቡ በደባባይ ግርፍት ጭምር ይገባዋል!!! ታስሮ መቀለቡ ቀላልነዉ አረመኒ፣ አዉሬ ነዉ። ነቡስሽ 💐በአፀገነት ያኑርሽ!!!
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 17 дней назад
እኔ የገረመኝ 6 አመት ሙሉ ቤተሰብ እንዴት ይታገሳል የልጃቸውን ድምፅ ሳይሰሙ በጣም ያሳዝናል ።ዘግይተዋል ብዬ አስባለሁ ነገ ይግባኝ ይጠይቅና 20 አመት ይሉታል ከዛ አመክሮ ብለው ይለቁታል። እግዚአብሔር ነፍሱአን በአፀደ ገነት ያኑረው።
@TsegaBelachew.
@TsegaBelachew. 17 дней назад
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!😢😢
@ethiolal2148
@ethiolal2148 17 дней назад
እረ ስንቱን ሰማነው እግዚኦኦኦኦኦ😭😭😭
@TsegeTegene
@TsegeTegene 17 дней назад
ሀገር መግባት ፈራሁ የሰው አውሪ ሞላው
@user-lf5ni6kb9d
@user-lf5ni6kb9d 17 дней назад
በጣምውላሂሀገራችን. ውደአውሪተቀየረብንያረብ
@TensaDesta
@TensaDesta 17 дней назад
😢😢 ሎቱ ስብሀት ከእንደዚህ አይነት አስከፊ ጨካኝ ሰዎች እግዚአብሔር ይከልለን እርሱ የሰጠብቀን😢😢😢 ኡፍ እንዴት ያማል
@alemkebede5848
@alemkebede5848 17 дней назад
እጅግ ልብ ይሰብራል ።
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 17 дней назад
አቤት ፈጣሪይ ስንቱን ስማን
@selammakeuryaw
@selammakeuryaw 17 дней назад
እግዚኦ መሃርና ክርስቶስ ምን ጊዜ ደረስን ነፍሷን ይማረው የገደለ ቤገደል እንዲህ የሰው ነፍስ እንደውሻ ነፍስ አይረክስም ነበር ኧረ ፍትህ
@zaidsamid9870
@zaidsamid9870 17 дней назад
ፈጣሪ ሆይ አረ የማንሰማዉ ጉድ የለም የእኔ እህት ነፍሰ ይማር የምር ያማል😢😢😢😢
@user-jt9vv7sf2x
@user-jt9vv7sf2x 17 дней назад
አላህ ሰብር ይስጣቸው ለቤተ ሰቦች ለልጇ እስማርት ቤተሰቦች ናቸው ፍርዱም ምርጥ ነው ብቻ እሷ ቀረች እንጂ😢😢
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
“የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው ፤ መፅናናትን ያገኛሉና። “ ይላል (የማቴዎስ ወንጌል ም. ፭ ቁ. ፬)። 👉🏾📖
@TibebMedia-ui4ql
@TibebMedia-ui4ql 8 дней назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት አደረሳችሁ ቅዱስ እግዚአብሔ ሆይ አቤቱ ደግሰዉ አልቋልና በምህረትህ ጠብቀን
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 4 дня назад
በህዝብ ፍት መስቀል ነው መልሱ እድሜ ልክ እስራት ነገ ይወጣል ይብላኝ ለቤተሰቦቻ የዘላለም ፀፀት ነብሳን በገነት ያኑር ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለው ይሄ አረሙኔ ጨካኝ 😭😭😭😭
@lidolido3071
@lidolido3071 17 дней назад
የዘለአሐም አምላክ እግዚአብሔር በቃ ይበለን የምሰማው ሁሉ በጣም ያስፈራል ለኢትዮጵያ ምህረት ከጌታ ዘንድ🙏🙏
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 17 дней назад
አሜን😢😢
@user-gh3vv8lb7y
@user-gh3vv8lb7y 17 дней назад
ያሳዝናል በጣም ተጨካከንን እዲህ አይነት ነገር ትንሽ ጊዜው እረዘም ቢልም እኔ በተወለድኩበት ሰፈርም ሁኗል ደግሞ ዬኛውማ የሚገርመይ ትዎናው ሚስቱን በፋሲካው ምድር ገሎ ቤቱ ቀብሮ አሟት ፀበል ወስጃት ሞተችብይ ብሎ ድኳን ጥሎ አስለቅሶ የገጠር ሰው ዬዋህና ደግ ነው ወዱ ብሩን እሴቱ በጋራ ሁኖ እጀራውን ወጡን እያወጣ እዬሄደ እዬደረሰ አስተዛዘኑን ልጅ መውለድ ስለማይችሉ የላቸውም ነበር ግን በትዳር ብዙ አመት ቆይተዋል መጨረሻም እሷን እዛው እደቀበረ ሌላ ሚስት አገባ ከዛ ዬመጣችው ይጨቀኛል ምድነው ይከብደኛል ቤቱ ስትለው ተደብቆ አውቶ ዉጭ ቀበራት ከዛ የጎረቤት ውሻ ሂዳ በቦታው ስትዞር ውሻይቱን ገደላት ከዛ በዛች ውሻ ምክንያት ባለቤቶቹ ጠርጥረው ለፖሊስ አሳወቁ ከተቀመጠበት ሳያስበው ፖሊስ ደርሶ አስቆፍሮ አስወጣት በገደላት5 /6 ወር ቤተክርስቲያን ወስደው ቀበሯት እሱም በህግ ስር ዋለ😢😢😢😢😢
@selamekongo4441
@selamekongo4441 17 дней назад
😢😢😢😢😮
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 17 дней назад
እግዚኦ ማረን አይጭካኔ😢😢😢😢እግዚአብሔር ይፍረድ ሌላ ምን እለሁ😢😢ነብስ ይማራ😢😢😢😢
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 17 дней назад
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 17 дней назад
ሁሉ ቤተሰብ ይህ ትምህርት ነው ልጆቻችሁ አንድ ቀን ከአጠገባችሁ አንድ ድሞፅ ከሌለ በጣም መጠርጠር አለባችሁ አላህ የሰራውን ይሰጠው የዚህ አይነት ሴጣን ባሎች ወይም ኩፍ ሰው
@amen4756
@amen4756 17 дней назад
እደኔ እደኔ የሚገል ቢገደል የሚደፍር ቢሰቀል እሄ ሁሉ ወንጀል አይኖርም ነበር
@user-uc7dg9wk5o
@user-uc7dg9wk5o 17 дней назад
በጣም. ይገርማል ታዲያ እስርቤት. እየቀለቡ ማስቀመጥ ነወ በኑሮ ወድነት ጥሩ.ነወ እጅ ሳይደክሙ መብላት ይህን አደገደላት ቢገሉት ነወ እጅ አስርቤት አሰገብቶ መቀለብ ምን ዋጋ.አለወ. የኢትዪ ፍርድ ግራ ያጋባል ለሞች ይብላኝ. ጨካኝ አረመኔ ምን ጉድ ነወ የመጣብን
@user-pg1in9gn6o
@user-pg1in9gn6o 17 дней назад
እእእእእእ መጨረሻችን እንደት ያማልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@almasbh6100
@almasbh6100 17 дней назад
እድሜ ልክ ቁጭ አርገው በህዝብ ገንዘብ ይቀልቡታል ጉድ ከጉድም ጉድ ነው ህግ የለ አሥጨረሡን በተለይ እኛ ሤቶች እናሣዝናለን ፈጣሪ ይሁነን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@odehhome8730
@odehhome8730 17 дней назад
አቤቱ ማረን
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 17 дней назад
ነፍስ ይማርልን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 17 дней назад
😢😢😢😢 አቤቱ ይቅር በለን ወዮ ወዮ ወዮ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 17 дней назад
Rip በጣም በጣም ያሳዝናል በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጣቸው
@addisw1713
@addisw1713 17 дней назад
አምላኬ ሆይ ይቅር በለን እግዚኦ ማሰነ ክርስቶስ 😭😭😭😭
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 17 дней назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት አውሬ ነው እንዴትስ አስቻለው ዘንድሮ እንደሆነ የሚሰማው ሁሉ ጆሮው ጭው የሚያደርግ ነገር ነው ነፍሷን ይማር ለመላው ቤተሰቦቿም እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣቸው 😭😭😭😭😭😭😭
@Hareg21
@Hareg21 17 дней назад
እግዜዎ ማርና ክርስቶስ
@user-vp3cb4tj5l
@user-vp3cb4tj5l 17 дней назад
የኢትዩጵያ ፍርድ ግን ቢስተካከል ባይ ነኚ እኔ እማቀው ልጂ እህቱን ደፍሮ ወላሂ አስራ ስምንት አመት ተፈረደበት ግን ፍርዱን ሳይጨርስ ወጣ ሲወጣ ግን እስር ቤት ሳይሆን ለእረፍት ውጪ አገር ለርሶ የተመለስ ነው የመስለው ወፍሮ አምሮበት እሷ ግን የአይምሮ በሺተኛ ሆና ቀረይ እናም የኢትዩ ፍርድ ዝም ብሎ ነው ሌሎችን ማበረታቻ ይመስላን ግደሉ ድፈሩ ደብድቡ ስርቆ አይነት ማበርታቻ ነው ፍርዱ
@fatma6629
@fatma6629 17 дней назад
በህዝብ ገዘብ ይቀልብ መግስት አንገቱን አይቆርጡምና
@fatma6629
@fatma6629 17 дней назад
የገዴለውን ማለቴነው
@user-vp3cb4tj5l
@user-vp3cb4tj5l 17 дней назад
አይ መገደሉ ቀርቶ እድሜ ልክ ፍርድ በተስጣቸው
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 17 дней назад
አቤት ጌታ ሆይ የሰዉ ልጅ አይምሮ እና ልብ ዉስጥ ምድን ነው የተዘራዉ ሰዉ ሆይ ቢሞላም ቢጎል አይምሮ እና ልባችንን በእግዚያብሄር መንገድ እናቅናዉ
@hiwi99
@hiwi99 17 дней назад
ፈጣሪ ከምንሰማዉ ከምናየዉ ይጠብቀን ሁሏችንም አሚን🙏
@rosekp4304
@rosekp4304 17 дней назад
መስዬ የኔ ፍቅር ሼፒ ሆነሻል የኔ ፎንቃ ደሞ ሴት ነኝ ፎንቃዬ ስልሽ ስለምወድሽ ነው ኑሪልኝ የኔ የሰው ጥግ እማማ የራይድን ሹፌር አቅርቢልን
@nafishabdo380
@nafishabdo380 12 дней назад
አይ አገሬ ስንቱ እያየነዉ እየስማነዉ በቃቹ በለን😢😢
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 15 дней назад
አቤቱ ፈጣሪ ይቅር በለን ሰለናትህ ብለህ ይቅርብለን
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 17 дней назад
ነብስ ይማር
@romangina5121
@romangina5121 14 дней назад
የምር ወደአገርቤት መግባት ፈራው የምናየው የምንሰማው ጎድ እግዞዞዞዞዞ😢😢😢😢😢
@Abc123-dw9sc
@Abc123-dw9sc 17 дней назад
😢😢😢😢ምለዉ ጠፋብኝ በየቀኑ የምሰማዉ የምናየዉ 😢😢😢😢መፈጠርን የሚያስጠላ ነዉ የሴት ልጅ መመከራ መች ይሁን ሚያቆመዉ 😢😢😢😢ኦ አምላኬ አተዉ ጠብቀን ነፍስ ይማር😢😢😢
@bini1623
@bini1623 16 дней назад
እግዝኦ 😢የጭካኔ ጥግ ምን ይሆናል ከርታታዋ የእረብ ሀገር ሴት ደክማደክማ እፎይ እላለሁ ስት ሞት ህመም ነው እጣዋ 😢😢😢 እግዚአብሔር ስደተኞችን እህቶቻችንን ይጠብቅል 😢 እሷለቀርችው እሱ አምሮበት ይወጣል ይ
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 16 дней назад
Egzioooo Meharene kirstos 🦻aysemaw yele.My condolences 💐 for the family.
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 17 дней назад
እግዚኦ ያስብላል ሰው ከእግዚአብሔር ሲርቅ የሰይጣን መጫወቻ ይሆናል አቤቱ 😭😭😭😭😭😭,ሰው መሆን እንዲህ ከሆነ ይቅር😭😭😭😭
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 17 дней назад
ፍትህ ለሴቶች ሲባሉ ወንዶቹ ብሶባቸዋል እግዚአብሔር ይፍረድበት
@shmlashsalam3459
@shmlashsalam3459 15 дней назад
አቤት ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት ዘመን ደረሰን በስማም አምላኬ ሆይ እንዲህ አይነት ነገር ሰውረን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 17 дней назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንዴት ይሆን የምትምረን የኛ ጭካኔ በጣም ከባድ ነው 😭 ማረን 🤲😭
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 17 дней назад
ጉድ ነው እኔኮ እሚገርመኚ መግደላቸው አደለም ግድያው በተለያየ ክስተት ይፈፀመል ሰይጣንም ያሳስታል ግን ሰውን ያህል ነገር ለዛውም ሚስቱን ሲቀብርታ ብቻውን አይዘገንንም😢😢😢😢
@woseniafishamengistu1948
@woseniafishamengistu1948 17 дней назад
እግዚኦ ማህርነክርስቶስ የጭካኔ ጥግ ማረን ይቅርበለን😢😢😢😢😢😢የሰዉልጁ ጭካኔ እረልቦናይስጠን።
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 17 дней назад
አቤቱ መዲኒያለም አውጣኝከምንሰማው ሁሉ 🙏🙏🙏🙏
@Danawenshat
@Danawenshat 17 дней назад
Egrabhre Yfrde
@imalemi9650
@imalemi9650 12 дней назад
nefs yemar 🙏🏾🙏🏾
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 17 дней назад
የቤተሰቦችዋ ችልተኝነት ይገርማል በዚ ኑሩ ውድነት እስር ቤት በሚመስል ጡረታ ተጦረ ይብላኝ የሞተችዋ ጠብድሎ ይኖራል😭
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 16 дней назад
የጭካኔ ጥግ😭😭😭ነብስ ይማር ላግዝ ባለች የሚሰቀጥጥ ዘመን ላይ ነን
@yenubayu1696
@yenubayu1696 17 дней назад
አቤት ጌታ ሆይ በቃ በለን ምን እንደምል አላውቅም
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 17 дней назад
መሥዬ ዬኔ ቆጆ እኔ ኤንን አሰማማ ዘገናናኚ❤
@kamilat-mn5os
@kamilat-mn5os 10 дней назад
አላሆ ከዚ ነገር አላህ ጠብቀን
@appseth8007
@appseth8007 17 дней назад
አረ የምን የእድሜ ልክ እስራት ነው መገደል ነበረበት እግዚኦ ምኑ ጭራቅ ነው እንዴት አስቻለው ይሄን ሁሉ አመት
@hanatsegaye327
@hanatsegaye327 17 дней назад
Egzio mhren krestose betam yasazenale
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 16 дней назад
በስመአብ አምላኬ ሆይ መጨረሻዬን አደራ😢😢😢😢😢😢😢
@user-wz9xp9kl4d
@user-wz9xp9kl4d 17 дней назад
እድሜ ልክ እኮ ለሱ እረፍት ነው ይሔ የሞት ፍርድ ነው ሚገባው
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 17 дней назад
ያአላህ😢😢
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 15 дней назад
ኡኡኡምንጉድነውየምንሰማው ጆራችን ደማኮ😢😢😢😢
@lemisederibe2181
@lemisederibe2181 17 дней назад
ማረን! ማረን! ማረን አምላኬ ሆይ ምህረትን አምጣልን። እጅግ በድለናል። እንሰሳት የማያደርጉትን ሆነን ተገኝተናል።ወደ እግዚአብሔር ፊት እንመለስ!
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
አረ እንስሳት ፡ ወገናቸውን ገድለውና ቀብረው ሰላማዊ ሕይወት እንደሚኖሩ አያስመስሉም።
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 17 дней назад
የኔ፡ከርታታ፡እሱንም፡ገሎ፡እዛ፡ጉድጓድ፡መጨመርነው፡እኔ፡ለምን፡እንደሆነ፡በሀረብ፡ሀገር፡ለሚለፉ፡ልጆች፡ሂይወት፡ቀና፡አትሆንም፡ፈጣሪ፡ያስበን፡ነፊስ፡ይማር፡እህቴ፡ይሄ፡አረመኔ፡መገደል፡አለበት
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 17 дней назад
ምን ጉድ ነው እውነትም ያሁኑ ይባስ ምን አይነት ጭካኔ ነው በአሏህ
@user-jx4uh7xj6d
@user-jx4uh7xj6d 17 дней назад
የአላህ እደት አስቻለዉ 😭😭😭
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w 17 дней назад
መቸም ይህን ሲያዩሌላ እመነት ተከታዮች ደስ አይላቸውም እጅ እመኑኝ አገራችን የእስላም ህግ ቢተገበር እድህ የሰው ሂወት ባረከሰ ነበር😢😢😢
@hannahbelew4286
@hannahbelew4286 17 дней назад
Errr bakshe chekagnoche hagerachen chekane yegeba beman hone Ena
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 17 дней назад
​@@hannahbelew4286እግዳው እንደ በግ እየታረድሽ ኑሪ ኢስላም ማንም አይበድል ሳኡዲ አረቢያ ኮሽ ሲል ሰምታሽ ታቂያለሽ በሸሪአ ስለሚተዳደሩ ነው
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሀነናህበለው ​@@hannahbelew4286
@shukuriashu
@shukuriashu 16 дней назад
ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ አድ ቀን ይሆናል ሦብር እናዱአ
@TruthEz
@TruthEz 15 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ሀንናህበለው @@hannahbelew4286
@coffeeloverone
@coffeeloverone 17 дней назад
ፋኖ መጣ እየገሰገስ💪🏽💚💛❤️ ወደ ሸገር
@natanemu9304
@natanemu9304 17 дней назад
እሱ እስኪመጣ አኛ ሞትን
@MuntehaGenemo-wu5db
@MuntehaGenemo-wu5db 9 дней назад
😢😢
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 17 дней назад
ምን አይነት ጨካኝ ነው ያአላህ ወይ ሀገሬ መቸ ነው ሰላምሺ ሚመጣ
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
ነገር ግን ፥ - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ / ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል ( ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)። 📖👈🏾🤔
@Absalat700
@Absalat700 17 дней назад
ጌታ ሆይ ምህረትን አብዛልን😢😢😢😢
@user-tu8wz9ly2i
@user-tu8wz9ly2i 11 дней назад
መስዬ ልጂቷ ዘመዴ ናት የ11ዓመት ልጅም አላት ዝናዬ ባይሳ ትባላለች የወልሶ ልጅ ናት በጣም ልባችን ተሰብሯል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@birhanafework9450
@birhanafework9450 16 дней назад
Nefis yimar betam yasaznal
@najatkahsay-qg4bs
@najatkahsay-qg4bs 17 дней назад
ኤረ ገታየ ማረን መስየ እወድሻለሁ❤❤❤
@rabiatube1167
@rabiatube1167 17 дней назад
ስደት ማለት አንዳንዴ የሚመሰገንበት ጎን ሲኖረው አንዳንዴ በጣም የሚያሳዝኑ ጉዳቶችን እናሳልፍበታለን!!ይህንን የሚኖረው አካል ብቻ እና ብቻ ነው የሚያውቀው ያንን ሁሉ አሳልፎ ወደ ሀገር ሲገባ ከንቱ መሆኑን መስማታችን በአሁኑ ወቅት መስማታችን ብርቅ አልሆነብንም ለምን ይሆን ወላሂ የምታሳዝን ከርታታ ያማል
@sarabrara1262
@sarabrara1262 17 дней назад
ያማልእህቴ😢😢😢
@TruthEz
@TruthEz 17 дней назад
“እግዚአብሔር ስደተኛዎችን ይጠብቃል ፤ ድኻ አደጎችንና ባልቴቶችን ይቀበላል ፤ የኀጥያተኛዎችንም መንገድ ያጠፋል ፤ “ ይላል {መዝ. ዳዊት ም. ፩፻፵፭ (፩፻፵፮) ቁ. ፱}። 👉🏾📖
@helanhelan50
@helanhelan50 15 дней назад
መሲዬ ጡርታነውጂ የወጣው እስርቤት አልገባም በአደባባይ ህዝብ እያየ ቢሰቀል ለሌላውም መማርያ ይሆን ነበር ነፈስ ይማር
@hyaitr8929
@hyaitr8929 17 дней назад
ያረብ አላህ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ነገር ሰትረን
@iliyaatewhidoiliyaa94
@iliyaatewhidoiliyaa94 16 дней назад
Omg😢😢😢😢
@user-el6mn6dq5q
@user-el6mn6dq5q 14 дней назад
እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦ😢😢😢😢😢😢
@abedaberhan
@abedaberhan 17 дней назад
አረ ኡኡኡኡኡኡኡ አረኡኡኡኡኡኡኡኡ😢😢😢እግዚኦ እግዚኦ ማሀረና ክርሰቶሰ😭ሰው ሰይጣን ሆኑ ቀሪ ብቃ ለእህታችን መንግሰተ ስማይ ያዋርሰልን ግን ባላ ተቢዮ ግን መገደ አለብት እይይይይይይ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔🙌🙌
@romangina5121
@romangina5121 14 дней назад
አረዘድሮሮሮሮ😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ማረን ይቅርበለንንንን😢😢😢
@godislove5271
@godislove5271 17 дней назад
OMG
@nafishabdo380
@nafishabdo380 12 дней назад
😢😢😢
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 17 дней назад
ይህ መገደል አለበት ለምን እስራት ለዚህ እኮ ነው የገደለ ይግደል ያለው ቁርአን
@user-mu7bm8bq1m
@user-mu7bm8bq1m 17 дней назад
gerami new
@hayatassen2820
@hayatassen2820 17 дней назад
መሥየ.እማሠማዉየለም.ጉድ
@user-dt5fn3tt7z
@user-dt5fn3tt7z 16 дней назад
አቢቱ ፈጣራይ አንተው ድረስልን ምን አይነት ክፍዘመን ላይ ነው ይደረስነው😢😢😢
Далее
ATEEZ(에이티즈) - 'WORK' Official MV
03:15
Просмотров 12 млн
ГЕНИИ МАРКЕТИНГА 😂
00:35
Просмотров 891 тыс.
1❤️ #thankyou #shorts
0:19
Просмотров 50 млн